Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ታላቅ የምስጋናና ፀሎት ኮንፍራንስ በጉጌ ቦይሬ ቃለሕይወት አጥቢያ

ቤቴክርስቲያን ሳታቋርጡ ፀልዩ በሁሉ አመስግኑ ይህ የእግዝአብሔር ፍቃድ በክርስቶስ


ኢዬሱስ ወደ እናንተ ነዉና፡፡

1 ኛ ተስሎ 5፤17-18

በዕለቱ፡
 ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበከል
 እግዚአብሔር በመዝሙር ይመለካል
 ለአድስ ነፍሳት ደህንነት ይፀለያል
 ለበሽተኞች፣በሰይጣን ቁጥጥርና እሥራት ወስጥ
ላሉ ነፃ እንድወጡ ይፀለያል
 ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም አቀፍ ሠላምና ፀጥታ፤

ዕድገትና ለውጥ ይፀለያል

ተጋባዥ አገልጋዮች፡

 ነብይ ባርዳዴ በላይነህ


 ወንገላዊ አክሎ አፋ
 መንግስት ሰራተኞችና ተማሪዎች ኳየር

ቦታ : በጉጌ ቦይሬ ቃ/ህ/አ/ቤ/ያን አመልኮ አዳራሽ ዉስጥ

ጊዜ፡ ከግንቦት 17-18/9/2016 ዓ .ም

 ቅዳሜ ከጧቱ 2:00 - 8 :00 ድረስ የመንግስት ሰራተኞች ልዩ ምስጋናና ፀሎት ጊዜ


 ቅዳሜ ከ 8፡00-ማታ 1፡00 ድረስ ለአጠቃላይ ጉባኤ አመልኮ ፀሎትና ቃል ጊዜ
 እሁድ ከጧቱ 1፡30 ጀምሮ ቀን ሙሉ አመልኮ ፀሎትና ቃል ጊዜ ይኖረናል

 አዘጋጆች ፡ የጉጌ ቦይሬ ቃ/ህ/አ/ቤ/ያን መንግስት ሠራተኞችና ተማርዎች አመልኮ ቡድን (ፌሎሺፕ)
አስተባባሪዎች ከቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች ጋር በመተባበር ።ኑ በአንድነት እግዘብሔርን ከፍ ከፍ እናድርግ
ሁላችሁም ተጋብዛቿል እንዳት ቀሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!

You might also like