Professional Documents
Culture Documents
Addis Ababa City Maths 2S G6ME 2016
Addis Ababa City Maths 2S G6ME 2016
አጠቃላይ ትዕዛዝ
ይህ የሒሳብ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 30 ጥያቄዎች ተካተዋል፤ እያንዳንዱ ጥያቄ
ትክክለኛ መልስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊደል በመምረጥ ለመልስ መስጫ በተሰጠው
ወረቀት ላይ በማጥቆር መልስ ይሰጣል፡፡ በፈተና ላይ የተሰጡትን ትዕዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ
ፈተናውን መስራት
ይጠበቅባችኋል፡፡ መልስ የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመልስ መስጫ ወረቀት ላይ ነው፤
በመልስ መስጫው ላይ ትክክለኛው መልስ የሚጠቆረው በእርሳስ ብቻ ነው፤ትክክለኛው መልስ
በማጥቆር ሲሰራ ለማጥቆር የተፈቀደው ቦታ በሙሉ በሚታይ መልኩ በደንብ መጥቆር አለበት፤
የጠቆረውን መልስ መቀየር ቢፈለግ በፊት የጠቆረውን በደንብ በማጥፋት መፅዳት አለበት፡፡
ፈተናውን ሰርቶ ለመጨረስ የተፈቀደው ሰአት 1 ሰአት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ ለመጨረስ
የተሰጠው ሰአት ሲያበቃ ለመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመፃፊያ እርሳስ ማስቀመጥ እና
ፈተናውን መስራት ማቆም አለብን፡፡
መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው አይያዝለትም፤ ፈተናውን
እንዳይፈተንም ይደረጋል፡፡
2016 ዓ.ም 1
ትዕዛዝ ፣ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከቀረቡላቸው አማራጮች መካከል ትክክለኛ መልስ የያዘውን
ፊደል ብቻ በመምረጥ መልስ ስጡ፡፡
2. በሙሉ ቁጥር 823ሸ0 በ6 ተካፋይ እንዲሆን በ ሸ ቦታ ላይ ሊገባ የሚችለው ባለ አንድ ሙሉ ቁጥር ስንት
ነው?
ሀ. 3 ለ. 2 ሐ. 9 መ. 4
3. የሁለት ሙሉ ቁጥሮች ብዜት 960 ነው፡፡ የሁለቱ ቁጥሮች ት.ጋ.ብ 48 ቢሆን የሁለቱ ቁጥሮች ት.ጋ.አ ስንት
ይሆናል?
ሀ. 20 ለ. 16 ሐ. 30 መ. 42
ሀ. 28 ለ. 18 ሐ 36 መ 42
25
5. ቀጥሎ ከቀረቡት ክፍልፋዮች ውስጥ የ65 ዝቅተኛ ሒሳባዊ የቱ ነው
5 7 11 3
ሀ. ለ. ሐ. መ.
13 15 13 7
1 3 1 3
ሀ. 2 = 2.5 ለ. = 1.75 ሐ. 3 = 3.2 መ. = 0.8
4 4 5 5
5
7. ወደ መቶኛ ሲለወጥ ከሚከተሉት የትኛው ነው?
8
5 8 11 17
ሀ. ለ. ሐ. መ.
7 10 18 20
32 76 8 3
ሀ. 32% = 10
ለ. 7.6% = 100
ሐ. 0.8% = 100
መ. 75% = 4
2016 ዓ.ም 2
10. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
3 4 2 7
ሀ. > 0.6 ለ. = 0.8 ሐ. 1 < 1.4 መ. > 1
8 5 5 10
1 1 3 1 2 1
ሀ. < < ሐ. > >
2 4 7 7 14 5
4 3 2 1 1 1
ለ. > > መ. > >
5 5 5 5 3 6
1
12. የ4.5 እና 5 2 ድምር ስንት ነው?
ሀ. 10 ለ. 5.5 ሐ. 5 መ. 9.5
29
13. −1.01 =
20
20 75 11 20
ሀ. ለ. ሐ. መ.
3 10 25 6
3
14. 2.5 ለ 3 ሲካፈል የሚገኘው ድርሻ ስንት ነው?
4
3 2 15 21
ሀ. ለ. ሐ. መ.
2 3 20 15
1
15. ቀ < 45 ፣ በተለዋዋጩ ቦታ ተተክቶ ያለእኩልነት ዓ.ነገሩን እውነት የሚያደርግ ቁጥር የቱ ነው
2
ሀ. ቀ < 90 ለ. ቀ ≤ 90 ሐ. ቀ > 90 መ. ቀ ≥ 90
6 8
16. ወ − = ፣ የ ወ ዋጋ ስንት ነው?
5 7
41 82 35 14
ሀ. ለ. ሐ. መ.
35 35 82 12
ሀ. 18 ለ. 12 ሐ. 10 መ. 14
2016 ዓ.ም 3
18. ቀ እና ሸ ርቱዕ-ወደረኛ ቢሆኑ ሸ = 4 ሲሆን ቀ = 8 ቢሆን፣ ሸ = 12 ሲሆን ቀ ስንት ይሆናል?
ሀ. 8 ለ. 16 ሐ. 12 መ. 24
19. የሚከተለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው አንድ የቤት መኪና የሚጓዘው ርቀት ከጊዜጋር ያለውን ዝምድና
ነው
ጊዜ(ገ) 1 2 3 4 5
ርቀት(ር) 60 120 180 240 300
የሚጓዘው ርቀት(ር) የሚወስደው ጊዜ(ጊ) ዝምድና የሚገልፀው ቀመር ከሚከተሉት ውስጥ የቱ ነው
ሀ. ር = 60 × ጊ ለ. ር × ጊ = 60 ሐ. ር = 2 × ጊ መ. ር × ጊ = 2
20. የአንድ ሬክታንግል ርዝመት ከወርዱ በ6ሳ.ሜ ይበልጣል፡፡ ዙሪያው ደግሞ 160ሳ.ሜ ቢሆን የሬክታንግሉ
ወርድ ስንት ነው?
21. β እና θ ዝርግ አሟይ አንግ፣ሎች ናቸው፡፡ β = 600 ቢሆን የ "θ " አንግል ልኬት ስንት ነው?
ሀ. 7ሳ.ሜ፣8ሳ.ሜ፣9ሳ.ሜ ሐ. 6ሳ.ሜ፣6ሳ.ሜ፣8ሳ.ሜ
ለ. 5ሳ.ሜ፣5ሳ.ሜ፣10ሳ.ሜ መ. 8ሳ.ሜ፣8ሳ.ሜ፣8ሳ.ሜ
24. ውስጣዊ አንግሎቹ ማዕዘናዊ የሆነ እና ሁሉም ጎኖቹ እኩል ርዝመት ያላቸው ጎነ-አራት ምስል ምን
ተብሎ ይጠራል?
ሀ. ሬክታንግል ለ. ካሬ ሐ. ክብ መ. ፕሪዝም
2016 ዓ.ም 4
25. በክብ ላይ ያሉ ሁለት ነጥቦችን የሚያገናኝ ውስን ቀጥታ መስመር_____________ ይባላል፡፡
ሀ. 6 ለ. 9 ሐ. 5 መ. 8
29. በአንድ ት/ቤት ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከል ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ የሚጠቀሙት የመጓዣ
አይነት በሚከተለው ፓይ ቻርት ተገልጧል ፣ በታክሲ የሚጓዙ ተማሪዎች ስንት ናቸው?
አእግረኛ
22%
አውቶብስ
35%
ሳይክል
19%
ታክሲ
24%
አውቶብስ ታክሲ ሳይክል አእግረኛ
ሀ. 22 % ለ. 19 % ሐ. 35 % መ. 24%
30. የ 11፣12፣19፣12፣11፣15፣11፣17 እና 16 ሞድ ስንት ነው?
ሀ. 11 ለ. 12 ሐ. 19 መ. 16
2016 ዓ.ም 5