Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

1. ከሚከተለት ቁጥሮች ውስጥ ተተንታኝ ቁጥር የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) 888 ሇ) 121 ሐ) 57 መ) ሁለም መልስ ናቸው፡፡

2. የ72 እናየ”መ” ትንሹ የጋራ ብዜት(ት.ጋ.ብ) 144 ነው፡፡የ72 እናየ”መ” ትልቁ የጋራ አካፋይ(ት.ጋ.አ)
24 ቢሆን የ”መ” ዋጋ ስንት ነው?

ሀ) 72 ሇ) 24 ሐ) 168 መ) 48

3. ከሚከተለት ቁጥሮች መካከል በ3 ተካፋይ የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) 20,648 ሇ) 32,684 ሐ) 20,007 መ) 10,241

4. በአንድ ትምህርት ቤት የእንኳን ዯህናመጣችሁ ፕሮግራም ዝግጅት ማድመቂያ ላይ አረንጓዴ፣ቢጫ


እና ቀይ የተቀቡ ሶስት አምፖሎች በተመሳሳይ ሰዓት መብራት ጀመሩ፡፡አረንጓዴው በየ32
ሴኮንድ፣ቢጫው በየ54ሴኮንድ እና ቀዩ በየ45ሴኮንድ ልዩነት ቢጠፈ እና ቢበሩ፣ከስንት ሴኮንድ በኋላ
በአንድ ላይ ይበራለ?

ሀ) 864 ሇ) 6840 ሐ) 4320 መ) 2430

5. የ60፣36 እና 84 ትልቁ የጋራ አካፋይ (ት.ጋ.አ) ስንት ነው?

ሀ) 4ሇ) 12 ሐ) 36 መ) 60

6. 31 ወዯ አስርዮሻዊ ቁጥር ሲሇወጥ ትክክል የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) 31.3ሇ) 31.375 ሐ) 3.375 መ) 31.75

7. 0.6 ወዯ መቶኛ ሲሇወጥ ትክክል የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) ሇ) ሐ) መ)

8. ከሚከተለት ውስጥ ከ85% ጋር እኩል ያልሆነው የቱ ነው?

ሀ) ሇ) ሐ) 0.85 መ)

9. ከሚከተለት ክፍልፋዮች ውስጥ ከትንሽ ወዯ ትልቅ በቅዯምተከተል ሲቀመጥ ትክክል የሆነው


የትኛው ነው?

ሀ) ፣ ፣ ፣ ሇ) ፣ ፣ ፣ ሐ) ፣ ፣ ፣ መ) ፣ ፣ ፣

10. በአዲስ ከተማ ክፍሇ ከተማ በ2014ዓ.ም 40,000 ችግኞች ተተክሇዋል፡፡ ከተተከለት ችግኞች መካከል
25,000 ችግኞች ቢፀድቁ፤ የፀዯቁት ችግኞች ብዛት በፐርሰንት ሲገሇፅ ስንት ይሆናል?

ሀ) 60.5% ሇ) 72.5% ሐ) 62.5% መ) 65.2%

11. ከሚከተለት መካከል የ 0.875 ድምር ውጤት የትኛው ነው?


ሀ) 2 ሇ) 2.5 ሐ) 1.5 መ) 3

12. ከድጃ አጠቃላይ ካላት 2840.85ብር ላይ፣ሇአልማዝ 500.55 እና ሇሰብሇወንጌል 1600.85ብር


ብትሰጣቸው ሇእርሷ ስንት ብር ይቀራታል?

ሀ) 937.45 ሇ) 873.45 ሐ) 738.45 መ) 739.45

13. ከሚከተለት ውስጥ የ 6.3 ብዜት የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) ሇ) 1.89 ሐ) 189 መ) ሀ እና ሇ መልስናቸው፡፡

14. ከሚከተለት ውስጥ 0.25 ትክክል የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) ሇ) 3 ሐ) 4 መ) 5

15. 6,060,000 በ10 ርቢ ሲገሇፅ ትክክል የሆነው የትኛው ነው?

ሀ) 6.06 ሇ) 6.6 ሐ) 6 መ) 66

16. ሸ ፣የመስሪያ ክልል የሙለ ቁጥሮች ስብስብ ቢሆን የ ሸ ዋጋ የትኞቹ ናቸው?

ሀ) ሸ { } { } ሐ) { } መ
{ }

17. ከአንድ ያልታወቀ ቁጥር ላይ ሲዯመርበት ከ10 ይበልጣል፡፡ይህ ዓረፍተ ነገር በመስመራዊ
ያሇእኩልነት ዓረፍተ ነገር ሲገሇፅ ትክክል የሆነው የቱ ነው?

ሀ) ወ ሇ) ወ ሐ) ወ መ) ወ

18. የ15 ኮምፒተሮች ዋጋ 45,000ብር ነው፡፡በዚሁ ዋጋ 10 ኮምፒተሮችን ሇመግዛት ስንት ብር


ያስፇልጋል?

ሀ) 50,000ብር ሇ) 25,000ብር ሐ) 35,000ብር መ) 30,000ብር

19. ሸ እና ቀ ኢ ርቱዕ ወዯረኛ ናቸው፡፡ ሸ ፣ቀ ቢሆን፤ ሸ ሲሆን ቀ ስንት ይሆናል?

ሀ) 9 ሇ) 10 ሐ) 6 መ) 36

20. የ2 ተከታታይ ሙለ ቁጥሮች ድምር 45 ቢሆን፤ ሁሇቱ ቁጥሮች እነማን ናቸው?

ሀ) 1 እና 44 ሇ) 20 እና25 ሐ) 22 እና 23 መ) 5 እና 40
21.

በምስለ መሰረት ስ( ስንት ዲግሪ ይሇካል?

ሀ) ሇ) ሐ) መ)

22. በተራ ቁጥር 21 መሰረት ጉርብት አንግል የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

ሀ) ሇ) ሐ) መ) መልስ የሇም

23. ከሚከተለት ውስጥ የጎነ ሶስት የጎን ርዝመት መሆን የሚችሇው የቱነው?

ሀ) 4ሳ.ሜ ፣ 6ሳ.ሜ እና 11ሳ.ሜ ሇ) 5ሳ.ሜ ፣ 7ሳ.ሜ እና 11ሳ.ሜ

ሐ) 10ሳ.ሜ ፣ 8ሳ.ሜ እና 2ሳ.ሜ መ) 1ሳ.ሜ ፣ 3ሳ.ሜ እና 5ሳ.ሜ

24. ስሇካሬ ባህሪያት ትክክል የሆነው የቱ ነው?

ሀ) የካሬ ዲያጎናሎች እኩል ናቸው፡፡ ሇ) ሁለም ውስጣዊ አንግሎች ይሇካለ፡፡

ሐ) የካሬ ዲያጎናሎች ሲቋረጡ ይፇጥራለ፡፡ መ) ሁለም መልስ ናቸው፡፡

25. ስሇሬክታንግላዊ ፕሪዝም ትክክል የሆነው የቱ ነው?

ሀ) 6 ገፆች አለት፡፡ ሇ) ተቃራኒ ገፆቹ እኩል ስፋት የላቸውም፡፡

ሐ) 8 መሇያያዎች አለት፡፡ መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው፡፡

26. የአንድ መኪና ጎማ ሬዲየስ(ሬ) 16ሳ.ሜ ቢሆን የመኪናው ጎማ ዲያሜትር(ዲ) ስንት ይሆናል?

ሀ) 8ሳ.ሜ ሇ) 64ሳ.ሜ ሐ) 32ሳ.ሜ መ) 30ሳ.ሜ

27. የአንድ ቤተሰብ ወርሃዊ ወጪ እንዯሚከተሇው ተዘርዝሯል፡፡

በጀት ሇምግብ ሇትራንስፖ የቤት ሇቁጠባ ሇመብራ ሇተሇያዩ ድምር


ርት ኪራይ ት ወጪዎች
ወጪ 2000 1000 3000 1500 500 2000 10000

የቤት ኪራይ ወጪ የሚሸፍነው የአንግል መጠን ስንት ነው?


ሀ) ሇ) ሐ) መ)

28. የ3 ቁጥሮች አማካኝ 50 ነው፡፡በተጨማሪ የ4 ቁጥሮች አማካኝ 57 ቢሆን፤የ7 ቁጥሮች አማካኝ ስንት
ይሆናል?

ሀ) 54 ሇ) 52.5 ሐ) 56 መ) 55

29. በሚከተለት መረጃዎች ውስጥ ሚዲያን ስንት ነው? 12፣9፣6፣13፣10

ሀ) 9 ሇ) 12 ሐ) 10 መ) 6

30. አንግል ዝርግ አሟይ አንግሎች ናቸው፡፡ ቢሆን የ ዋጋ ስንት


ዲግሪ ይሆናል?

ሀ) ሇ) ሐ) መ)

You might also like