Professional Documents
Culture Documents
Afaan Amaahara Kutaa-3
Afaan Amaahara Kutaa-3
Afaan Amaahara Kutaa-3
የተማሪ መጽሏፌ
3ኛ ክፌሌ
አዘጋጆች
ግሩም ጥበቡ
ከበዯ አየሇ
አርታኢዎች
እሸቱ አጋ
አንበሴ በቀሇ
ጥራት ተቆጣጣሪዎች
ይሌፊሸዋ ጥሊሁን
በርናባስ ዯበል
ታምሩ ገሇታ
ግራፉክስ እና ምሥሌ ገሇጻ
ሰሇሞን አሇማየሁ ጉተማ
አማርኛ
መግቢያ .................................................................................................................... vi
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዚህ ትምህርት ክፌሌ ‘ጤናማና ዯስተኛዋ ዯራርቱ’
የሚሌ ፅሐፌና መሌመጃዎች ስሇቀረቡ በሚሰጣችሁ
ትዕዛዝ መሰረት በትኩረት ስሩ።
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ሀ. የሚከተለትን ጥያቄዎች ባዲመጣችሁት ታሪክ
መሰረት በቃሊችሁ መሌሱ።
1. ዯራርቱ በሰፇሯ የምትታወቀው በምንዴን ነው?
2. ዯራርቱ ንፅህናዋን ሇምን ትጠብቃሇች?
3. የዯራርቱ ተወዲጅነት ከምን የመነጨ ነው?
4. ካዲመጣችሁት ታሪክ ምን ተማራችሁ?
5. እናንተ ተወዲጅ ሇመሆን ምን ማዴረግ አሇባችሁ?
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
መሌመጃ ሁሇት
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር አንዴ
አንዴ ሰው ጤና አጣ የሚባሇው ምን ሲሆን እንዯሆነ
በቡዴናችሁ ከተወያያችሁ በኋሊ በተወካያችሁ
አማካኝነት የቃሌ ዘገባ አቅርቡ።
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ተግባር ሁሇት
ጤናማ ያሌሆነ ሰው ምን ምን ችግሮች
እንዯሚያጋጥሙት በመጀመሪያ የአካባቢያችሁን ሰዎች
ጠይቁ። በመቀጠሌ ያገኛችሁትን መረጃ አዯራጁና
ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ የቃሌ ዘገባ አቅርቡ።
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
የተመጣጠነ ምግብ
ክፌሇጊዜ፡ ሰባት
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ ሦስት
ሀ. በምንባቡ መሰረት እየተወያያችሁ መሌሱ።
1. የአንቀፅ ሁሇት ፌሬ ነገር ምንዴን ነው?
2. አንቀፅ ሦስት ስሇየትኛው የምግብ አይነት
ያስረዲሌ?
3. አንቀፅ አራት የሚነግረን ስሇምንዴን ነው?
4. ከሀይሌ ሰጪ የምግብ አይነቶች ሦስት ጥቀሱ።
5. ከተጠቀሱት የምግብ አይነቶች ሇሰውነት ጠቃሚ
የሆኑት የትኞቹ ናቸው? ሇምን?
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
ሇ. በ ‘ሀ’ ስር የቀረቡትን የምግብ አይነቶች በ ‘ሇ’ ስር
ካለ ምሳላዎቻቸው ጋር አዛምደ።
ሀ ሇ
1. ሀይሌ ሰጪ ሀ. ቃሪያ፣ ካሮት፣ ብርቱካን
2. ሰውነት ገንቢ ሇ. ዲቦ፣ ዴንች፣ ፓስታ
3. በሽታ ተከሊካይ ሏ. ስጋ፣ ወተት፣ እንቁሊሌ
ሏ. ትክክሇኛውን መሌስ ስጡ።
1. እንቁሊሌ፣ ወተትና ስጋ በየትኛው የምግብ አይነት
ውስጥ ይመዯባለ?
2. በሽታ ተከሊካይ የምግብ አይነት የሆኑትን ዘርዝሩ?
3. ነፌሰ ጡር እናቶችና ህፃናት የትኞቹ የምግብ
አይነቶች በብዛት ያስፇሌጓቸዋሌ?
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
ተግባር ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ አስር
ተግባር አራት
ሀ ሇ
ምሳላ፡
ከእንስሳት ከእህሌ ዘሮች አትክሌት የሆኑ ፌራፌሬ
የሚገኙ የሚገኙ የሆኑ
ስጋ እንጀራ ደባ ማንጎ
ምሳላ፡ መታከም
ተግባር፡ ስዴስት
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዚህ ትምህርት ክፌሌ የማዲመጥ ክሂሊችሁን
እንዴታሻሽለ የሚረዶችሁ ተግባራትና መሌመጃዎች
ቀርበዋሌ። በትዕዛዛቱ መሰረት ሁለንም ስሩ።
ተሉላና አበበች
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄ
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ቀዯም ሲሌ ባዲመጣችሁት ምንባብ መሰረት ተከታዮቹን
ጥያቄዎች ‘እውነት’ ወይም ‘ሀሰት’ በማሇት መሌሱ።
ምክንያታችሁንም በቃሌ አስረደ።
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
መሌመጃ ሁሇት
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር አንዴ
ቤተሰባችሁን ወይም በአካባቢያችሁ ያለ ሰዎችን
በጉርብትና ሲኖሩ ስሊጋጠሟቸው ነገሮች በመጠየቅ
ቀጥል በቀረቡት ነጥቦች ሊይ የቃሌ ዘገባ አቅርቡ።
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ተግባር ሁሇት
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
መሌመጃ ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ ሰባት
መሌመጃ አራት
ተከታዩን ምንባብ በየግሊችሁ ዴምፅ ሳታሰሙ አንብቡ።
ጉርብትና
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አምስት
በምንባቡ መሰረት ተገቢውን መሌስ ስጡ።
ክፌሇጊዜ፡ አስር
መሌመጃ ስዴስት
ሀ ሇ
1. መቻቻሌ ሀ. መጀመር
2. ወዲጅ ሇ. ጥሊቻ
3. መጣሊት ሏ. ሩቅ
4. ፌቅር መ. መታረቅ
5. መጠናቀቅ ሠ. መገፊፊት
6. ቅርብ ረ. ጠሊት
የቃሊት ሳጥን
መቀስ ኩንታል ቴሌቪዥን
ስርዓተ ነጥቦች
? ። ፣ “ ” !
ምሳላ፡
ሇምን ወዯ ትምህርት ቤት አብረን አንሄዴም?
ሀና፣ አያንቱና አስቴር ጎረቤታሞች ናቸው።
1. ስምሽ ማን ነው
2. ብርሃኔ ሁሇት እህቶችና አንዴ ወንዴም አሊት
3. ጎበና ግርማና ቶሇሺ የክፌሌ ጓዯኞቼ ናቸው
4. ብርቱካን ልሚ ማንጎና ፓፓያ እዚህ ይገኛለ
5. በእረፌት ቀንሽ ዘመዴ ሇመጠየቅ አስበሻሌ
ም ሌ ስ ብ ሳ ል ሎ ቆ
ጥ በ ኳ ቱ ደ ር ን ካ
ሚ ተ ዳ ሪ ገ አ ገ ት
ባ ክ ማ ጌ
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
ተማሪዎች በዚህ ክፌሌ ‘አንበሳና ሰጎን’ የተሰኘ ምንባብ
ቀርቦሊችኋሌ። ምንባቡን ተከትል የቀረቡትን ተግባርና
መሌመጃዎች በትዕዛዛቱ መሰረት ስሩ።
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ስዕሌ አንዴ
ሥዕሌ አራት
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
1. በጉርብትና አብረው ይኖሩ የነበሩት ባሇታሪኮች
እነማን ናቸው?
2. ባሇታሪኮቹ ያሌተስማሙት በምን ጉዲይ ነበር?
3. ቀዴመው የተሰበሰቡት እንስሳት እነማን ናቸው?
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. ‘እውነት’ ወይም ‘ሏሰት’ በማሇት መሌሱ።
1. ጎረቤታሞች የተባለት በሬውና ሊሚቷ ናቸው።
2. አንበሳ ከብቶች ሲኖሩት ሰጎን ግን አሌነበራትም።
3. ሁለም የደር እንስሳት ሇዲኝነቱ ተጠርተዋሌ።
4. ጥጃውን የወሇዯችው ሰጎን መሆኗ ይታወቅ ነበር።
5. ጦጣ መሬት ተሰንጥቃ መስፊቷ ሏሰት ነበር።
6. በውሸት የመሰከሩት እንስሳት በሙለ አፌረዋሌ።
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ተግባር አንዴ
ታሪኩን መሌሳችሁ በቃሌ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ
ተራችሁን እየጠበቃችሁ ተናገሩ።
ተማሪ መጽሏፌ 29 ሦስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
መሌመጃ ሦስት
ሀ. የሚከተለትን ቃሊት ከፌቺያቸው ጋር አዛምደ።
ሀ ሇ
1. መመካከር ሀ. ቶል አሇመምጣት
2. መፌረዴ ሇ. ጭንቅሊትን መዴፊት
3. መዘግየት ሏ. ምን እናዴርግ ማሇት
4. ማቀርቀር መ. ሇመቀበሌ መቸገር
5. አሇማመን ሠ. ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ
6. ማንከባሇሌ ረ. አመዛዝኖ ውሳኔ መስጠት
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ክፌሇጊዜ፡ ሰባት
ተግባር ሦስት
ቃሇ መጠይቅ
ሇቀጣዮቹ መሌሶች የሚመቹ ጥያቄዎችን አዘጋጁ።
(ጥያቄ 1 እንዯ ምሳላ ተሰርቷሌ)
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
ተግባር አራት
ምን ብጠየቅ ዯስ ይሇኛሌ?
አንዴ ሰው ወይም ጋዜጠኛ እናንተን አግኝቶ ጥያቄ
መጠየቅ ቢፇሌግ ስሇምን እንዱጠይቃችሁ
ትፇሌጋሊችሁ? መጠየቅ የምትፇሌጓቸውን ጥያቄዎች
በየግሊችሁ ፃፈ። ስትጨርሱም ጥንዴ ጥንዴ እየሆናችሁ
ጥያቄዎቹን በመሇዋወጥ ተጠያየቁ።
ክፌሇጊዜ፡ አስር
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አራት
በምንባቡ መሰረት ‘እውነት’ ወይም ‘ሏሰት’ በማሇት
በቃሌ መሌሱ።
1. ቁራዋ ስሇራባት ምግብ ፌሇጋ ብዙ ስትዞር ነበር።
2. ቁራዋ ማሰሮውን በክንፎ ይዛ ከፌ ብሊ በረረች።
ተማሪ መጽሏፌ 34 ሦስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
3. ቁራዋ ውሃውን ሇመጠጣት ሦስት ጊዜ ሞክራሇች።
4. ቁራዋ ተስፊ ብትቆርጥ ፌሊጎቷ አይሳካም ነበር።
5. የማሰሮው አንገት በመስፊቱ ቁራዋ ውሃ ጠጣች።
ክፌሇጊዜ፡ አስራ አንዴ
ትምህርት አራት፡ ቃሊት
መሌመጃ አምስት
ሀ. ምንባቡን ዯግማችሁ በማንበብ ሇተከታዮቹ ቃሊት
አውዲዊ ፌቺ ስጡ።
ምሳላ፡ ሞከረች ጥረት አዯረገች
የቃሊት ሳጥን
ዩኒቨርሲቲ አናጢ ጀግና ለሲ
ትራክተር ተጓዥ መምህር
ምሳላ፡
1. አውሮፕሊን አብራሪ ፓይላት ተብል ሲጠራ
መርከብ ነጂ መርከበኛ ይባሊሌ።
2. ሴት አሸናፉ ጀግኒት በሚሌ ስትታወቅ፣ ወንደ
ዯግሞ _________ይሰኛሌ።
ተግባር ስዴስት
ተ መ ፌ ን ም እ ት ማ በ ር ረ
ዝ ቀ ከ ጠ ሏ ሙ ክ ፌ ሌ ሪ ፅ
ወ ዴ ህ ገ ስ ሇ ሰ ፌ ው
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዚህ ትምህርት ክፌሌ ‘ጊዜዬን ባግባቡ እጠቀማሇሁ
እናንተስ’ የሚሌ ፅሐፌ እና የተሇያዩ መሌመጃዎችና
ተግባራት ቀርበዋሌ። ትዕዛዛቱን እየተከተሊችሁ ስሩ።
የጊዜ አጠቃቀም
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. ከመኝታችሁ ስንት ሰዓት ነው የምትነሱት?
2. ትምህርት ቤት ስንት ሰዓት ትዯርሳሊችሁ?
3. ምሳችሁን ስንት ሰዓት ነው የምትበለት?
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
ባሇፇው ክፌሇ ጊዜ ያዲመጣችሁት ምንባብ ተዯግሞ
ሲነበብ አዲምጡ።
የዴህረማዲመጥ ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ተከታዮቹን ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት መሌሱ።
1. ባሇታሪኳ በጥዋት ተነስታ፣ __________ ወዯ
ትምህርት ቤት ትሄዲሇች።
2. ባሇ ታሪኳ የህዝብ መዝሙር የምትዘምረው ከማን
ጋር ነው?
3. ባሇታሪኳ ከእረፌት ሰዓት በኋሊ ወዳት ትሄዲሇች?
4. ከጓዯኞቿ ጋር ስሇምን ተመካከሩ?
መሌመጃ ሁሇት
ቃሊቱን ከተመሳሳያቸው ጋር አዛምደ።
ሀ ሇ
1. እጫወታሇሁ ሀ. ጎበዝ
2. አመራሇሁ ሇ. እዝናናሇሁ
3. ሲጠናቀቅ ሏ. ተነጋገርን
4. ተፍካካሪ መ. እሄዲሇሁ
5. ተመካከርን ሠ. ሲያሌቅ
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ተግባር አንዴ
ተግባር ሦስት
በአንዴ ቀን ውሎችሁ ምን ምን ተግባራትን
እንዯምታከናውኑ (ትምህርት ቤትና ቤታችሁ) ተራ
በተራ እያነሳችሁ ከጓዯኞቻችሁ ጋር ተነጋገሩ።
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
ተግባር አራት
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም የሚኖረውን ፊይዲ
በተመሇከተ መረጃ አሰባስቡ። ጊዜያቸውን በአግባቡ
በመጠቀማቸው ውጤታማ የሆኑ የአካባቢያችሁን ሰዎች
በምሳላነት በመጥቀስም ስሇሌምዲቸው ሇክፌሌ
ጓዯኞቻችሁ አጋሩ።
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
ተግባር አምስት
ክፌሇጊዜ፡ አስር
መሌመጃ ሦስት
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
1. መንገዯኛው ወይዘሮ ማንጠግቦሽን እንዳት ነበር
ያናገራቸው?
2. መንገዯኛው ወይዘሮ ማንጠግቦሽን የጠየቃቸው
ምን ነበር?
3. ‘ስዴስት ከሰሊሳ’ ሲሌ ምን ማሇቱ ነበር?
4. “ቀጠሮ ማክበር የስሌጣኔ ምሌክት ነው” ያሇው
ማነው?
5. “ጊዜ ያከበሩትን ያከብራሌ።” የሚሇው አባባሌ
ምን ማሇት ነው?
6. እናንተ ቀጠሮ ታከብራሊችሁ? ቀጠሮ ማክበር
ያሇውን ጠቀሜታ አስረደ።
መሌመጃ አራት
በ‘ሀ’ ስር የተጠቀሱትን የተውሶ ቃሊት በ‘ሇ’ ስር ካለ
አማራጮቻቸው ጋር አዛምደ።
ሀ ሇ
1. ሞባይሌ ሀ. መሌዕክት
2. ቴላቪዥን ሇ. ያሌተሳካ ጥሪ
3. ሜሴጅ ሏ. ትንግርተ ሳጥን
4. ሚስ ኮሌ መ. በይነ መረብ
5. ኢንተርኔት ሠ. የእጅ ስሌክ
መሌመጃ አምስት
በአሃዝ የተሰጡትን በፉዯሌ ቀይራችሁ ፃፈ።
ምሳላ፡
2፡ 15 ሁሇት ከሩብ
4፡ 20 አራት ከሃያ
መሌመጃ ስምንት
የሚከተለትን አረፌተነገሮች ፃፎቸውና ግስ የሆኑትን
ቃሊት ሇይታችሁ አስምሩባቸው።
1. አሚናና ሲፇን ወዯ ገበያ ሄደ።
2. ሇእህቱ ዯብዲቤ ፃፇና ሊከሊት።
3. ላባው በፖሉስ ተያዘ።
4. ጊዜዬን ሇአሌባላ ተግባር አሊውሌም።
5. አዱስ ዯብተር ዛሬ ተገዛሌኝ።
6. አባቴ ሰባት ሰዓት ሊይ ዜና ያዲምጣሌ።
ክፌሇጊዜ፡ አስራ ስምንት
መሌመጃ ዘጠኝ
ማሰሪያ አንቀጾችን በመጠቀም ባድ ቦታውን አሟለ።
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
መጓጓዣ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. ወዯ ትምህርት ቤት የምትመጡት በምንዴን ነው?
2. በአካባቢያችሁ ሰዎች ከቦታ ቦታ በምን አይነት
መጓጓዣ ይንቀሳቀሳለ?
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
ተግባር አንዴ
ሰዎች በአካባቢያችሁ ከቦታ ቦታ ሇመንቀሳቀስ
የሚጠቀሟቸውን መጓጓዣዎች በተመሇከተ
ከጓዯኞቻችሁ ጋር ተወያዩ። አንዴ ተማሪ ሲናገር
ላልቻችሁ በተራችሁ አዲምጡ።
የምታነሷቸው ነጥቦች፡-
አይነቶቹን
ምሳላዎች የሚሆኑ
ምን ጥቅምና ጉዲት እንዲሊቸው
ብዙ ሰዎች የትኞቹን እንዯሚጠቀሙ ወዘተ
ክፌሇጊዜ፡ አራት
መሌመጃ ሁሇት
ሇሚከተለት ቃሊት በተዯመጠው ምንባብ መሰረት ፌቺ
ስጧቸው። ቀጥልም በቃሌ አረፌተ ነገር
መስርቱባቸው።
ምሳላ፡- ተዯራሽ ሁለም ቦታ የሚገኝ
ባህሊዊ መጓጓዣ ሇሁለም ተዯራሽ ነው።
ውዴ ዘገምተኛ ዘመናዊ
የሚከናወን ባህሊዊ ምቾት
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር ሁሇት
ስሇባህሊዊና ዘመናዊ መጓጓዣ አጭር ንግግር ተራ በተራ
አዴርጉ። ንግግራችሁን ስታቀርቡ የሚከተለትን ነጥቦች
ከግምት አስገቡ።
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ተግባር ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ ሰባት
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ አስር
የእረፌት ቀን ጉብኝቴ
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
2 በቅል ሇ
3 ሚኒባስ ሏ
4 የጭነት መኪና መ
5 ጋሪ ሠ
6 ባጃጅ ረ
7 ታንኳ ሰ
8 ፇጣን ባቡር ሸ
ቅጽልች
ቅፅልች ከስም በፉት እየገቡ ስምን የሚገሌፁ
ናቸው።
ቅፅልች የሚገሌፁት የስምን መሌክ፣ መጠን፣
ሁኔታ ወዘተ ነው።
ምሳላ፡ ሀ. ሰፉ መንገዴ ሇ. ትንሽ ብስክላት
ሏ. አሮጌ መኪና
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዚህ ትምህርት ክፌሌ ‘ቲቶ’ በሚሌ ርዕስ ምንባብ
ይነበብሊችኋሌ። ምንባቡን አዲምጣችሁ ተግባራትና
መሌመጃዎቹን ትሰራሊችሁ።
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. ምን አጥፌታችሁ ተመክራችሁ ታውቃሊችሁ?
2. ከዚህ ቀዯም ይቅርታ ጠይቃችሁ ታውቃሊችሁ?
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ሀ. ተማሪዎች መምህራችሁ ያነበቡሊችሁን ምንባብ ዋና
ዋና ነጥቦች መሌሳችሁ ተናገሩ።
ሇ. ባድ ቦታዎቹን በተዯመጠው ምንባብ መሰረት
ሙለ።
ክፌሇጊዜ፡ አራት
መሌመጃ ሦስት
በተዯመጠው ታሪክ መሰረት በ ‘ሀ’ ስር ሇቀረቡት ቃሊት
ፌቻቸውን ከ‘ሇ’ ስር በመፇሇግ አዛምደ።
ሀ ሇ
1. አሇመታዘዝ ሀ. መነጋገር
2. ማርፇዴ ሇ. ምሳላ መሆን
3. መዋስ ሏ. ክፈ ማዴረግ
4. ተንኮሌ መ. እሺ ብል መቀበሌ
5. መወያየት ሠ. ሇመመሇስ መውሰዴ
6. ማመን ረ. የሚታይ ባህሪ
7. አርዓያ ሰ. እንቢ ማሇት
8. ስነምግባር ሸ. በጊዜ አሇመዴረስ
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር አንዴ
ቀጣዮቹን ስዕልች አጥኗቸውና ጥሩና መጥፍ
ስነምግባሮችን ሇዩ። የሇያችኋቸው የትኞቹ እንዯሆኑም
በምክንያት አስዯግፊችሁ ሇጓዯኞቻችሁ ንገሩ።
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ተግባር ሁሇት
ነጥቦች፦
ንፅሕና መጠበቅን በተመሇከተ
ከአሇባበስ ጋር በተያያዘ
ታሊሊቆችን ማክበርን በተመሇከተ
ጊዜ አጠቃቀምን አስመሌክቶ
የላልች ሀሳብን ስሇማክበር
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
መዝሙር
መምህራችሁ የሚያስጠኗችሁን ዜማ በመከተሌ ቀጣዩን
ግጥም ተሇማምዲችሁ ክፌሌ ውስጥ ዘምሩ።
እኔ እኔ …እኔ እኔ
(በጣት ወዯ ራስ በመጠቆም)
የጥሩ ስነምግባር ባሇቤት ነኝ
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
ቀጣዩን ምንባብ በሇሆሳስ አንብቡ።
ውሸታሟ ጦጣ
1. ስሇ ጦጣ የተነገረ የምታውቁት ተረት አሇ?
2. የነዚህን ቃሊት ፌቺ ገምቱ
/ወጥመዴ፣ ባህሊዊ፣ መቆራመት/
ከእሇታት አንዴ ቀን አንዱት ጦጣ ቤተሰቦቿን “ነብር
መጣ…ነብር መጣ!” እያሇች አሯሯጠቻቸው።
እየሳቀችም “ውሸቴን እኮ ነው!” አሇቻቸው። በላሊ ጊዜም
“ሩጡ ሩጡ! ነብር ነብር!” እያሇች ጮኸች። ወሊጆቿም
ተማሪ መጽሏፌ 74 ሦስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
እውነት መስሎቸው ሮጠው ዛፌ ሊይ ወጡ። ወዯ መሬት
ሲመሇከቱም እንዴም ነገር የሇም። ውሸታም ሌጅ
ስሊሊቸውም አዘኑ።
1. ጦጣዋ ቤተሰቦቿን ____________።
2. የጦጣዋ ወሊጆች ሮጠው ________ ሊይ ወጡ።
ክፌሇጊዜ፡ አስር
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አራት
ሀ. ተከታዮቹን ጥያቄዎች በቃሌ መሌሱ።
1. የውሸታሟን ጦጣ ታሪክ በቃሊችሁ ተናገሩ።
? ። ፣
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በትምህርት አንዴ ስር በመምህራችሁ የሚነበብሊችሁ
‘አንበሳና ዝሆን’ የተሰኘ የማዲመጥ ምንባብ ቀርቧሌ።
በምንባቡ መሠረትም መሌመጃዎችና ተግባሮች
ተሰጥተዋሌ። ትዕዛዛቱን እየተከተሊችሁ ስሯቸው።
አንበሳና ዝሆን
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር ሁሇት
ገበሬና ነጋዳ
ነጋዳ፡ እንዯምን ዋለ አያ ገበሬ?
ገበሬ፡ እንዯምን ዋለ አያ ነጋዳ?
ነጋዳ፡ ዛሬ የሚሸመት ምን ይዘዋሌ?
ገበሬ፡ እኛ ጋ ምን ይጠፊሌ ብሇው ነው?! ሁለ
በየአይነቱ አሇ። እህሌ ቢለ ጥራጥሬ፣ አትክሌት
ቢለ ፌራፌሬ!
ነጋዳ፡ አዎና ገበሬ ጋ ዴሮስ ምን ጠፌቶ፤ ድሮ ቢለ
በግ፣ ፌየሌ ቢለ በሬ፤ ሁለ በጁ ሁለ በዯጁ!
ገበሬ፡ ሌክ ብሇዋሌ፤ የአገር ዋሌታና ማገር ማሇት እኛ
ነን!
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
መሌመጃ ሁሇት
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ተግባር ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ ሰባት
ተግባር አራት
የሚከተሇውን መዝሙር ከመምህራችሁ ጋር
ተሇማመደና ዘምሩ።
ግብርናዬ ግብርናዬ
ዋሌታዬ ነህ መመኪያዬ
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
መሌመጃ ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
ዘመናዊና ባህሊዊ ግብርና
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
ይሰራሌ?
3. የእነዚህን ቃሊት ፌቺ ገምቱ፡፡
4.
ተዯራሽ ቴክኖልጂ ግብዓት አሰራር
የግብርና ስራን ባህሊዊና ዘመናዊ ብሇን በሁሇት ሌንከፌሇው
እንችሊሇን። ባህሊዊ ግብርና ከጥንት ጀምሮ ሲተገበር የነበረ
ነው። በባህሊዊ ግብርና የእንስሳትና የሰው ጉሌበት ጥቅም
ሊይ የሚውሌ ሲሆን፣ አዴካሚና አነስተኛ ምርት የሚያስገኝ
ነው። ባህሊዊ ግብርናን በብዛት የሚተገብሩ አገራት
ዜጎቻቸውን ሇመመገብ እንኳ ይቸገራለ። ምንም እንኳ
ባህሊዊ ግብርና ተዯራሽነቱ ሰፉ ቢመስሌም፣ ብዙ የሰው
ሀይሌ የሚጠይቅና ምርታማነቱም ዝቅተኛ የሆነ ነው።
እንዱሁም ብዙ ጊዜ ምርት ያሇአግባብ እንዱባክን
ያዯርጋሌ። ከዚህም ላሊ ባህሊዊ ግብርና በወቅቶች ሊይ
ጥገኛ የሆነ ነው ማሇት ይቻሊሌ። ሇምሳላ ሇእህሌ ምርት
የዝናብ ወቅት ይጠበቃሌ።
ክፌሇጊዜ፡ አስር
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አራት
1. የግብርና ስራ ________እና________ተብል
በሁሇት ይከፇሊሌ።
2. ከጥንት ጀምሮ ሲተገበር የነበረው______ነው።
3. ባህሊዊ ግብርናን በብዛት የሚተገብሩ አገራት
ዜጎቻቸውን________ይቸገራለ።
ሀ ሇ
1. መዘረፌ ሀ. ማስወዯዴ
2. ተመጣጣኝ ሇ. ውሇታ ቢስ
3. ሸማች ሏ. መቀበሌ
4. አመዴ አፊሽ መ. ያሌተጋነነ
5. ዋጋ መጫን ሠ. መቀማት
6. መረከብ ረ. ገዢ
ሀ ሇ
1. መቆያዬ ሀ. የሚመች
2. ማዯሇብ ሇ. መኖሪያዬ
ተግባር አምስት
የሊም ሌጅ ጥጃ ይባሊሌ።
1. የፇረስ ሌጅ _________ተብል ይጠራሌ።
2. የውሻ ሌጅ _________ ይባሊሌ።
3. የአህያ ሌጅ _________ተብል ይጠራሌ።
4. የአንበሳ ሌጅ ________ ይባሊሌ።
5. የዴመት ሌጅ _______ ተብል ይጠራሌ።
6. የድሮ ሌጅ _________ ይባሊሌ።
7. የበግ ሌጅ _________ ተብል ይጠራሌ።
ሇ. በምሳላው መሰረት ቀሪዎቹን አሟለ።
ምዕራፌ ስምንት፡ ስራ
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዚህ ትምህርት ክፌሌ መምህራችሁ “ሰነፈ ፋንጣና
ጉንዲን” በሚሌ ርዕስ ምንባብ ሲያነቡሊችሁ በጥሞና
አዲምጡ። ያዲመጣችሁትን ምንባብ መሰረት
በማዴረግም መሌመጃዎችና ተግባራቱን ስሩ።
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. ጉንዲንን በምን ታውቋታሊችሁ?
2. ፋንጣ ባከባቢያችሁ ላሊ መጠሪያ አሇው?
3. የሚከተለትን ቃሊት ፌቺ ገምቱ።
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
መሌመጃ ሁሇት
በተዯመጠው ምንባብ መሰረት ተከታዮቹን ጥያቄዎች
መሌሱ።
1. የጉንዲኔ የመጨረሻ ውሳኔ ሌክ ነው ትሊሊችሁ?
2. መሰልቿ የተባለት እነማን ናቸው?
3. ‘በጋ በጋ ሆኖ የማይቀረው’ ሇምንዴን ነው?
4. ጉንዲን ‘ያኔኮ ነግሬህ ነበረ’ ያሇችው ምኑን ነው?
መሌመጃ ሦስት
ሇሚከተለት ቃሊት ተመሳሳያቸውን ፇሌጉ።
ምሊሻችሁንም ከጓዯኞቻችሁ ጋር አነፃፅሩ።
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር አንዴ
ከዚህ በታች ያለትን ስዕልች አጥኑና በምስለ ሊይ
የሚታዩት ሰዎች በምን በምን ሙያ እንዯተሰማሩ
ተናገሩ። አንዯኛው ሙያ ከላሊኛው ጋር ያሇውን
ግንኙነትም አሳዩ።
ተማሪ መጽሏፌ 101 ሦስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ተግባር ሁሇት
በትርፌ ጊዜያችሁ ምን ምን ተግባራትን
ታከናውናሊችሁ? የምታከናውኗቸውን ተግባራት ፃፈና
ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ዘገባ አቅርቡ።
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ተግባር ሦስት
ከታች በተሰጣችሁ ምሳላ መሠረት ወዯፉት መሆን
የምትፇሌጉትን ተናገሩ።
ምሳላ፡
መሆን የምፇሌገው፡ እኔ ወዯፉት መሆን የምፇሌገው
የእንስሳት ሀኪም ነው።
ምክንያት፡ ምክንያቱም በአካባቢያችን በርካታ የቤት
እንሳሳት አለ።
እንዳት? ምርምር በማዴረግ የተሻሇ ምርት እንዱሰጡ
አዯርጋሇሁ። ይህንንም ትምህርቴን ባግባቡ
በመከታተሌ አሳካሇሁ።
አማራጭ ዕቅዴ (ዕቅዴ ሇ)፡ ይህ ባይሳካሌኝ ዯግሞ
ላሊኛው ምርጫዬ የመስኖ ባሇሙያ መሆን ነው።
ክፌሇጊዜ፡ ሰባት
ተግባር አራት
በሁሇት ቡዴን ተቧዯኑና አንደ ቡዴን ከዚህ በታች
ካለት ቃሊት አንደን ሲጠራ ላሊኛው ቡዴን በቃለ
አጭር ዏረፌተነገር ይመሠርታሌ።
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
ትምህርት ሦስት፡ ማንበብ
ትጉኋ መምህርት
የቅዴመማንበብ ጥያቄዎች
1. በአካባቢያችሁ ሰዎች ምን ምን ስራ ይሰራለ?
2. የተከታዮቹን ቃሊት ፌቺ ገምቱ።
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አራት
ክፌሇጊዜ፡ አስር
መሌመጃ አምስት
ሀ. ሇሚከተለት ቃሊት አገባባዊ ፌቺ ስጧቸው።
ምሳላ፡- ትገስፃቸዋሇች = ጥፊቱ እንዲይዯገም
ትመክራቸዋሇች
ተግባር አምስት
የተከታዮቹን ቃሊት ፌቺ ሇማወቅ ሰዎች ጠይቁ ወይም
መዝገበ ቃሊት ተመሌከቱ። ያገኛችሁትን ምሊሽ ሇክፌሌ
ጓዯኞቻችሁ አጋሩ።
ምሳላ፡- ሌጅነት = ሌጅ - ነት
አሌበሊም = አሌ- - ም
ተማሪ መጽሏፌ 108 ሦስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ሇመብሊት= ሇ- መብሊት
ምሳላ፡
እርሳሴን ጥዬዋሇሁ ______ ሇጓዯኞቼ አውሻቸዋሇሁ።
እርሳሴን ጥዬዋሇሁ ወይም ሇጓዯኞቼ አውሻቸዋሇሁ።
1. ከሁሇት አንዲችን አንቀርም፤ እኔ _______
እህቴ እንመጣሇን።
2. ወዯ ትምህርት ቤት ስሄዴ ዯብተሬን
_______ መፅሏፌቶቼን እይዛሇሁ።
3. በዯንብ አጥንቶ ነበር _______ ፇተናውን
አሊሇፇም።
4. በዯንብ ተዘጋጅታ ነበር _______ እቅዶን
ተግባራዊ አሊዯረገችም።
5. ሉዘገይ ይችሌ ይሆናሌ ________ አይቀርም።
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
ይህ ትምህርት ማዲመጥን ሇማስተማር የተዘጋጀ ነው።
ሇዚህም ምንባብ፣ የተሇያዩ ተግባራትና መሌመጃዎች
ቀርበዋሌ። ትዕዛዛቱን በመከተሌ ተግብሯቸው።
እንቆቅሌሽ
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
ንቁው ሌጅ
መምህራችሁ የሚያነቡሊችሁን ምንባብ አዲምጡና
ጥያቄዎች መሌሱ።
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
1. ዛፌ ስር ቁጭ ብል ያሸሇበው ማን ነው?
2. በእርግጥ ሌጁ አህያውን አይቶታሌ?
3. ሰውዬው በጣም ዯስ ያሇው ሇምንዴን ነው?
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ተግባር ሦስት
በአካባቢያችሁ ማህበረሰብ ዘንዴ ስሇሚታወቅ ባህሊዊ
ተግባር ወሊጆቻችሁን ወይም የአካባቢ ሰዎችን ጠይቁና
መረጃ አሰባስቡ። ያሰባሰባችሁትን መረጃ አዯራጁና
ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ በቃሌ አቅርቡ።
ስሇገዲ ስርዓት
ስሇምግብ አዘገጃጀት
ስሇጉዱፇቻ
ስሇጥልሽ (የጋብቻ ጥያቄ)
ስሇባህሊዊ አሌባሳት (የወንዴ ወይም የሴት)
ስሇክብረ በዓሊት ወዘተ
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ተግባር አራት
ጠያቂና መሊሽ በመሆን ስሇሚከተለት ቃሊት (ባህሪ፣
መሌክ፣ ቅርፅ፣ ጥቅም) በመግሇፅ የእንቆቅሌሽ መጠየቅ
አካሄዴን ተከትሊችሁ ተጠያየቁ።
መሊሽ፡ ምን አውቅሌህ
ባህሌ
ባህሌ የአንዴ ማህበረሰብ ማንነትና ህሌውና መገሇጫ ነው።
ምክንያቱም ሰዎች ተሇይተው የሚታወቁት በረዥም የጊዜ
ሂዯት በገነቡት ባህሊዊ እሴቶቻቸው ነው። ባህሌ አኗኗርን፣
አስተሳሰብን፣ አሰራርን፣ አሇባበስን፣ አዘፊፇንን፣ አመጋገብን፣
ኪነጥበብንና የማህበረሰቡን ስነፅሐፊዊ ስራዎች ሁለ
ያካትታሌ።
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
ተከታዩን ምንባብ በየግሊችሁ አንብባችሁ ቀጥሇው
የመጡትን ጥያቄዎች መሌሱ።
ቹቹና ጓዯኛዋ
ቹቹ ቀና ሌጅ ናት። የታመሙትን ትጠይቃሇች፤
የተቸገሩትን ትረዲሇች። አንዴ ቀን ቹቹና ጓዯኛዋ ሲጓዙ
መንገዴ ሊይ የወዯቀ ቦርሳ አገኙ። ጓዯኛዋ አንስታ
“ታዴሇን! በቃ እንክፇተውና የያዘውን ነገር እንካፇሌ”
አሇች። ቹቹ ግን “ፇፅሞ አይሆንም፤ ይህማ ስርቆት ነው።
ሇባሇቤቱ መመሇስ አሇብን።” አሇች።
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. ተከታዮቹን ጥያቄዎች ምንባቡን መሰረት
አዴርጋችሁ መሌሱ።
ክፌሇጊዜ፡ አስር
መስተዋዴዴ
እንዯ፣ ወዯ፣ ሊይ፣ ውስጥ፣ ታች፣ ስር…
የመሳሰለት ቃሊት መስተዋዴድች ናቸው።
መስተዋዴድች ቃሌን ከቃሌ ያዋዴዲለ
ወይም ያዛምዲለ።
ጣሪያው ሊይ ወዯ ቤት በመኪና
እንዯ ውስጥሊይ ታች ስር ውጭ
ወዯ
1. ቢሮላና ወንዴሟ ________ ገበያ ሄደ።
2. መርከብ ባህር ________ ይጓዛሌ።
3. እንቅሌፈ ስሇመጣ አሌጋ _______ ወጥቶ ተኛ።
4. ሱቁ ________ ባህሊዊ ሇወብሶች ይታያለ።
5. መጫወቻዬን ከቤት _______ ወዴቆ አገኘሁት።
ምሳላ፡
ሇበአለ አንጮቴ ተዘጋጀሌን።
የቡነ ቀሊ ስነስርዓት ተካሄዯ።
ምሳላ፡
1. እኛ ሌጆች እንቆቅሌሽ እንጠያየቃሇን።
2. ሁለም ሰው መከባበር አሇበት።
ክፌሇጊዜ፡ አንዴ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. በአካባቢያችሁ ገበያ ምን ቀን ነው የሚውሇው?
2. በገበያው ሰዎች ምን ምን ይገበያያለ?
3. የተከታዮቹን ቃሊት ፌቺ ገምቱ።
ገበያ ግብይት ቴክኖልጂ ዴረገፅ
ክፌሇጊዜ፡ ሁሇት
ክፌሇጊዜ፡ ሦስት
መሌመጃ ሁሇት
ባዲመጣችሁት ንባብ መሰረት ተከታዮቹን ቃሊት
ከፌቺያቸው ጋር አዛምደ።
ሀ ሇ
1. መጠሇያ ሀ. መግዛትና መሸጥ
2. ቴክኖልጂ ሇ. የመገበያያ ስፌራ
3. መገበያየት ሏ. ውጤቶች
4. ገበያ መ. አዲዱስ የፇጠራ ስራ
5. ምርቶች ሠ. ጊዜያዊ መቆያ
ክፌሇጊዜ፡ አራት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዜ፡ አምስት
ተግባር ሁሇት
ይህንን ምሌሌስ አጥንታችሁ ገዢ እና ሻጭ በመሆን
ጭውውቱን ክፌሌ ውስጥ አቅርቡት።
ክፌሇጊዜ፡ ስዴስት
ተግባር ሦስት
ክፌሇጊዜ፡ ስምንት
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አራት
ሀ. ምንባቡን ዯግማችሁ አንብቡትና ቀጣዮቹን
ጥያቄዎች ‘እውነት’ ወይም ‘ሀሰት’ በማሇት መሌሱ።
1. በበረሃ ሲጓዙ የነበሩት ሦስት መንገዯኞች ናቸው።
2. መንገዯኞቹን ከፀሏይ ሀሩር የተከሊከሇው ዛፈ ነው።
3. የመንገዯኞቹ ጉዞ በአንዴ የክረምት ወቅት ነበር።
4. መንገዯኞቹ ጥፊታቸውን አምነው ይቅርታ ጠየቁ።
5. መንገዯኞቹ የተጣለት እርስ በእርሳቸው ነበር።
ክፌሇጊዜ፡ ዘጠኝ
ሇ. ተገቢውን መሌስ የያዘውን ፉዯሌ ምረጡ
1. “በንዲዴ ተቃጥሊችሁ ትሞቱ ነበር፣” ሲሌ ምን ማሇቱ
ነው?
ሀ. እሱ ባይኖር ብርደ ይጎዲቸው ነበር ማሇቱ ነው።
ሇ. ሙቀቱ ከፌተኛ ስሇነበር ይጎዲችኋሌ ማሇቱ ነው።
ሏ. በአካባቢው እሳት ተከስቶ ነበር ማሇቱ ነው።
መ. በንግግራቸው በጣም ተናዴጄ ነበር ማሇቱ ነው።
2. “ያሌተገባ” ሲሌ _________ ማሇቱ ነው።
ሀ. የማይጣፌጥ ሏ. ሌክ ያሌሆነ
ተማሪ መጽሏፌ 133 ሦስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ሇ. ባሇቤት የላሇው መ. ያሌተሳሳተ
3. ይቅርታ የጠየቀው ማነው?
ሀ. ዛፈ ሇ. መንገዯኞቹ ሏ. ፀሏዩ መ. ሀሩሩ
4. “ውሇታቢስ” የሚሇው ቃሌ ፌቺ_________
ሀ. የተዯረገሇትን የሚረሳ ሏ. ብዴር የሚመሌስ
ሇ. ሇተዯረገሇት የሚያመሰግን መ. ውሇታ የሚከፌሌ
5. የምንባቡ መሌዕክት_________
ሀ. ጥፊት አጥፌቶ ይቅርታ የሇም
ሇ. መሌካምነት ጥሩ አይዯሇም
ሏ. ጥሩ ማዴረግ ያስቀጣሌ
መ. በጎ ሊዯረገ ክፈ አይመሇስም
ክፌሇጊዜ፡ አስር
ትምህርት አራት፡ ቃሊት
መሌመጃ አምስት
ሀ ሇ
1. አክሳሪ ሀ. ርካሽ
2. ገዢ ሇ. ጭማሪ
3. ቅናሽ ሏ. ትርፌ
4. ውዴ መ. አዋጭ
5. ኪሳራ ሠ. ሻጭ
ክፌሇጊዜ፡ አስራ ሁሇት
ሏ.ቀጥል በ‘ሀ’ ስር የተሰጡት ቃሊት ከሊይ ካነበባችሁት
ምንባብ የተወሰደ ናቸው። አውደን ከግምት
በማስገባት በ‘ሇ’ ስር ካለት ጋር አዛምደ።
ሀ ሇ
1.ሲዯራ ሀ. በገንዘብ መግዛት
2. አይረሴ ሇ. ውጤት
3.መገበያየት ሏ. ጥቅም ሊይ የሚውሌ
4.ተዋፅኦ መ. ሞቅ ሲሌ
5.መሸመት ሠ. በሽበሽ
6.ፌጆታ ረ. የማይዘነጋ
7.እንዯሌብ ሰ. መሸጥ፣ መግዛት
8.ገሊጣ ሸ. ያሌተከሇሇ ስፌራ
መሌመጃ ሰባት