Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

ዮራቤ ከተመ መትንዳደሬ የገረድ ወልድቸዋ ዌጃጆ ዡቦ ክትበት ጋር ዮ 2015 በ.

ዘ ያ 1 ለኜ ደረት አይዶ የ 6 ወሪ
ሪፖርት

1. የገረድ ወልድቸ ተፈያጅነት አትሪግጦት


1.1 የትሬገጠ የገረድ ወልድቸ ዪኮኖሚ ተፈያጅነት
 110 የገረድ ወልድቸ 1100000 ቢረ ሊቀ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 52 የገረድ ወልድቸ 1945738 ቢረ
ሊቀ እረክቦነኮ አሶት አቀተሌን በበቂለኜ 47.2% በገረዲ ቲዮን ቢሪንገ 52.9%ን፡፡
 2280 የገረድ ወልድቸ ፈረንከ ያጎብሎነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 2450 የገረድ ወልድቸ ፈረንከ አድጉብሎት
ያቀተሉ ቲዮን ኡሁንም 1260000 ቢረ ያድጎብሎነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 1188253 ቢረ ያድጎብሎነኮ
አሶት ያቀተሊ ቲዮን በበቂለኜ 94.%ን፡፡
 275 የገረድ ወልድቸ በሼሽቲ የመሊቅ ኡንገ ቢልቸ ቦክቲከ ቢተረሻን ዋ ባሬሚ ቢል አያን እረክቦነኮ
ላሶት ዌጠኔኔ 238 የገረድ ወልድቸ የብል አያን እረክቦነኮ አሶት አቀተሌን የትዋሰድቡይሙይ ቢልቸ
ቲያንዚ በከተመ አራሽነት ቢል 52፣ቢንዱስትሪ 19፣ድጋየ ቢዮቦን ቢልቸ 167 ቲዮኑ በበቂለኜ 86.5%
 822 የገረድ ወልድቸ ቢንዳች የደነብ ቢል ማበርቸ ተፈያጄ ዮኖነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 822 የገረድ ወልድቸ
በደነብ ቢል ማበርቸ ተፈያጄ ዮኖነኮ አሶት አቀተሌን፡፡የገረድ ቢቶ ዮኑ የደነብ ቢል ማበርቸ 17287
ቢረ ያድጎብሎነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 14375 ቢረ ያድጎብሎነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
 125 የገረድ ወልድቸ ተጋር አቦትኒሙ በቂጦዋ 75 ኢንዳችቸ ለቢቾኒሙ የደቼ አቦትነት ሰርተፍኬተ
ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 135 እንዳችቸ ተጋር አቦትኒሙ ቂጦ 85 ንገ ለቢቶኒሙ የደቼ አቦትነት
ሰርተፍኬት እረክቦነኮ አሶት ያቀተሊ ቲዮን በበቂለኜ 100%ዋ 148%ን፡፡

2.2. የትሬገጠ የገረድ ወልድቸ አመኜ ተፈያጅነት

 1624 የገረድ ወልድቸ በስነ-ፍካኘ ዙረ ተጅሪብ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 1856 የገረድ ወልድቸ
በሉላሉሌ ኤትቸዋ ኡንጋጎ ባይትም ባሽር ጋርቸ፣በላቶቆራሮዋ በገናም ኤት ተፈይነት ክትበት ጋር

በውኖት ተጅሪብ ዋቦት አቀተሌን፡፡

 566 የገረድ ወልድቸ ወክተዋ ቆተ እህረህራን ቴክኖሎጂ ተፈያጄ ዮኖነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 322 የገረድ
ወልድቸ ተፈያጄ አሶት ያቀተሊ ቲዮን የድጋለሉይሙይ የቴክኖሎጂ አይነትቸ 168 ሶላር፣የቁኖ ሚዲጀ

56 ዋ 212 ቲ ገነ ሉላሉሌ ቴክኖሎጂ የድጋለሉኒሙ፡፡


2. የገረድ ወልድቸ ተዋሳጅነት አሲቶት

3.2. የሌቀ የገረድ ወልድቸ ተዋሰዳት

 1670 የገረድ ወልድቸ በጅጋኞት ሀቀኒሙ ያትቄሮነኮ ላሶት ተጅሪብ ሊለቆት ዌጠኔኔ ላ 1242
የገረድ ወልድቸ ተጅሪብ ያቦት ቢል ተረሻን፡፡ ሂታይ ቢል የትረሼይ በሰቀበሌከ ኡግዠዋ
ተክታታላት ቢያሴነን ወክት፡፡
 በቀበሌዋ በከተመ መትንዳደሬ 4 ትሚ የገረድ ወልድቸ ጅጋኛኞ ኡጉዣር እትረሺኒማነኮ
ላሶት ዌጠኔኔ ለ 3 ጅጋኛኘ ኡጉዣር አሶት አቀተሌን፡፡
 4121 የገረድ ወልድቸ ባዝጋግ ወገሬት ዙረ ተጅሪብ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ላ 3872 የገረድ
ወልድች በሉላሉሌ ዴራሮ፣በላቶቆረኒሙዋ በሰጅጋኘኒሙ ተጅሪብ እረክቦነኮ አሶት
አቀተሌን፡፡
 261 የላቶ ቆራርቸ ኡጉዣር እረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ የገረድ ወልድቸ 132 የላቶ ቆራሮ
ኡግዠ አሶት አቀተሌን፡፡ ኡግዣይ የትረሼይ ሉባሚ በሳሳዶት በሰ ቀበሌከ ያሉይ የላቶ ቆራሮ
ላቁምሮት ባሸይኒ ጃድ፡፡
 736 በላቶ ቆረ የጅጋኙ ገረድ ወልድቸ ወልደ ያሌቅቡያን አዳብ ቤደበ ተጅሪብ ኢረክቦነኮ
ላሶት ዌጠኔኔ 945 የገረድ ወልድቸ የላቶ ቆረ ቢያትዌጥኔን ወክት ተጅሪብ ዋቦት አቀተሌን፡፡
 በገረድ ልድቸዋ ሰቢያዮ ደር ኢተረሶን ደውሰ ያጄጎን ተሮሻትቸ ቤደበ ለልጅ 11 ለገረድ 33
በድባያምከ ላ 44 የኣመሰብ ጌዶ ተጅሪብ ያቦት ሰንጠለ ላቦት ዌጠኔኔ ላ 11 ሊጂዋ ለ 33 ገረድ
በድባያም ላ 44 ሊዬድበይማን ጌዳዶ ሰንጠለ ዋቦት አቀተሌን፡፡
 በከተመ መትንዳደሬ መቃም በኣትኬዋኚ ቃም የገረድ ወክድቸ ፈይሰል ያቦት ቁወኒሙ 50%
ላጂጎት ዌጠኔበ 23% አጂጎት አቀተሌን፡፡
 በከተመ መትንዳደሬ መቃም በሁክም አውጪ ቃም የገረድ ወልድቸ ፈይሰል ያቦት ቁወኒሙ
50% ላጂጎት ዌጠኔኔ 45.5% አጂጎት አቀተሌን፡፡
 በከተመ መትንዳደሬ መቃም በሁክም ፌሳሪ ቃም የገረድ ወልድቸ ወጥ 50% ላጂጎት ዌጠኔኔ
9.4% አጂጎት አቀተሌን፡፡
 በቀበሌ መቃም ባትኬዋኚ ቃም 40% ላጂጎት ዌጠኔኔ 28.6% አጂጎት አቀተሌን፡፡
 በቀበሌ መቃም በሁክም አውጪ ቃም የገረድ ወልድቸ ወጥ 50% ላጂጎት ዌጠኔኔ 49.5%
አጂጎት አጂጎት አቀተሌን፡፡
3. የገረድ ወልድቸዋ ዌጃጆ ሀቀዋ ሁለም ወገሬተኒሙ ቂሮት

4.1 ወገሬትዋ ሀቂኒሙ የትቄረ የገረድ ወልድቸ

 80 ዙልም የጄጄቢሙ የገረድ ወልድቸ አመኜዋ ስነ-ቀልበኜ ሸዠ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ለ 47


የገረድ ወልድቸ አመኜዋ የስነ- አህዋል ሸዠ እረክቦነኮ አሶት ያቀተሊ ቲዮን በበቂለኜ 58.7% ን፡፡
 ለ 120 የገረድ ወልድቸ የሁክመ ኡግዠ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 66 የገረድ ወልድቸ የሁክመ ድጋየ
እረክቦነኮ አሶት አቀተሌን በበቂለኜ 55%
 ለ 30 የገረድ ወልድቸ ሉላሉሌ የኪሰ አቤቱተ ለክተቦት ዌጠኔኔ ለ 42 የገረድ ወልድቸ ሉላሉሌ የክስ
አቤቱተ ክተቦት አቀተሌን በበቂለኜ 140%ን፡፡
 ዙልም ለጄጄቢሙ ላ 10 የገረድ ወልድቸ ፈረንከ ፈሬ አበካቶ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ለ 05 የገረድ
ወልድቸ ፈረንከ ፈሬ የኣበካቶ ድጋየ እረክቦነኮ አሶት አቀተሌን በበቂለኜ 50%ን፡፡
 የከተመ መትንዳደሬይ የኣድል ቃምቸ የቂጦ ፈረም ኢቆምራነኮ ላሶት ሁሽተ ግነ ወባጀ ላሶት
ዌጠኔኔ 02 ግነ ወባጀ አሶት አቀተሌን፡፡
 በደረት አይዶይ ሉላሉሌ ዙልምዋ ደውስ ጄጄቢማኔ ኡግዠ ኢከሶን ያ 45 የገረድ ወልድቸ ዡቦ
በፍርድ ጋር በትክታታሎት ሱተ የዡቦ ቁነ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 53 የገረድ ወልድቸ ዡቦኒሙ
የዡቦ ኩነ ኢረክባነኮ አሶት አቀተሌን፡፡

4.2. ሀቅዋ ወገሬትኒሙ የትቄረ ዌጃጆ

 በደረት አይዶይ ሉላሉሌ ዙልምዋ ደውስ ጄጄቢማኔ ኡግዠ ኢከሶን የ 25 ዌጃጆ ዡቦ በፍርድ ጋር
በትክታታሎት ሱተ የዡቦ ቁነ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 9 የገረድ ወልድቸ ዡቦኒሙ የዡቦ ቁነ
ኢረክባነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
 የዌጃጆ ፓርላመ በከተመ መትንዳደሬ መቃም ያጅጋኞትዋ ያቁምሮት ቢለ ላሶት ዌጠኔኔ የከተመ
መትንዳደሬይ የዌጃጆ ፓርላማ እጥረኛነኮ ባሶት ሉላሉላ ቢልች ተክትበት ጋ ቂጦ በውኖት የሦነኮ
አሶት አቀተሌን፡፡ ተትረሱይ ቢልቸ ጉት 5 ኩምታን ቀመ ተቀመ ፋፍሪካኮ ጪም ባሶት ለ 40 ጩጥ
ሎኑ እንደትቸ ፣ 3 ካርቶን ሳሙና፣የገረድ ወልድቸ ጡሃርነት ኤቄርቡያን ሞዴስ 4 ፓኬት፣1 ደርዘን
ጁስ፣50 ሶፍተ፣80 የዌጃጆ ልባስቸ 20 ኮሾሬ ጪም ባሶት ቡግደኘ ጋርቸ ሊነብሮን ኢንደትቸዋ
ዌጃጆ ኡጉዣር ያሲ ቲዮን 100000 ቢረ ዮናን ቢለ አሶን፡፡
 የዌጃጆ ተዋሰዳት ላሊቆት 02 የዌጃጆ ፓርላማ ሙራሮ በወባጀ ጋር ዴረ ተወሳጄ ዮኖነኮ ላሶት
ዌጠኔኔ 02 የዌጃጆ ፓርላማ ወሻሾ ተዋሰዶት አቀተሎን፡፡
 117 ዌጃጆ በዌጃጆ ፓርላማ ተወሳጄ ዮኖነኮ ላሶት ዌጠኔኔ 105 ዌጃጆ በፓርላማ ተዋሰዶት
አቀተሎን፡፡
 በደረት አይዶይ ሊጄ 1500 ገረደ 1500 በድባያም 3000 ዌጃጆ ባትዋስዶት አለም ኡንቁፍ የዌጃጆ
አያመዋ አለም ኡንቁፍ የግመ ሪባን አያመ ሁርም ኢቶበያነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ሊጄ 2250 ገረደ 1320
በድባያም 3570 ዌጃጆ ባትዋስዶት አያመይ ያሀብዶነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
 ለ 12 ዌጃጆ የሁክመ ኡግዠ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ላ 14 ዌጃጆ የሁክመ ኡጉዣር እረክቦነኮ አሶት
አቀተሌን፡፡
 ላ 4 ዌጃጆ ሉላሉሌ የኪሰ አቤቱተ ላስናዶት ዌጠኔኔ ለ 6 ዌጃጆ የክስ አቤቱተ እትስናደኒማነኮ አሶት
አቀተሌን፡፡
 ላ 12000 ዌጃጆ የኣመ ሰብ ኡንቁፍ ኡግዠዋ አክማምቶት ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ላ 12916
ዌጃጆ የኣመ ሰብ ኡግዠዋ አክማምቶት ድጋየ የረከቡ ቲዮን የረከቡዪ የኡግዠ አይነት 7845 ደርዘን
ደብተር፣314 ፓኬት ስክሪብቶ፣114 እርስሳ፣5 ኩምታን ቀመ፣1 ደርዘን ጁስ፣3 ካርቶን ሰሙነ፣80
የዌጅ ሊባስ፣ፓምፐርስ 3 ፓኬት፣50 ሶፍት፣20 ቡስኩት፣በኣሽር ጋርቸ በኣቦት እንደትቸ አያም
2650 ቢረ በጪም አሶት ያቀተሊ ቲዮን በድባያምከ 56698827 ቢረ ዮናን ኡግዠ አሶት አቀተሌን፡፡
 39 ዌጃጆ በመንግስት የብል ጋርቸ ባሬምት ኡግዠ ኢረክቦነኮ ላሶት ዌጠኔኔ ለ 25 ዌጃጆ በመንግስት
የብል ጋርቸ ኡጉዣር አሶት አቀተሎን፡፡ ወክተከ ኢቄሮኔ ኡግዠ ያሶን ሴክተርቸ ፈይነት ፣አሽር፣
አድል፣ፐብሊክ ሰርቢስ፣መይዋ ኣደ ቱሪዝም፣ ወገሬትዋሱኩት፣ወባጀ ጋር፣የደነብ
ብል፣ኡንገ፣ዝልዘሎዋ ገበየ ላቶ፣ፍረድ ጋርዋ መስኒጃ ጋረኒሙ

You might also like