Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 9

በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ከሚሽን

ለኮልፌ ቅ/ጽ/ቤት
አዲስአበባ
ጉዳዩ፡- የ 2016 በጀት ዓመት የፈፃሚ እርካታ መላክን ይመለከታል

በቅርንጫፋችን የድንገተኛ ህመሞችና ህክምና አምቡላንስ አገልግሎት የስራ


ክፍል የ 2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር የፈፃሚ እርካታ በማዘጋጀት
-----ገጽ አባሪነት በማድረግ በዚህ ደብዳቤ ሸኚነት የላክን መሆኑን
እንገልፃለን፡፡

ከሰላምታጋር፤

ግልባጭ

 ለድንገተኛ አደጋዎች ህክምናና አምቡላንስ አገልግሎት ዳይሬክተር

I
 ለእቅድና በጀት ስራ ክፍል
አ.አ

ማዉጫ
መግቢያ.........................................................................................................................................................1
1.የጥናቱ ዓላማ.............................................................................................................................................2
2.የጥናቱ ጠቅሜታ........................................................................................................................................2
3. የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች......................................................................................................................2
4.የመረጃ መተንተኛ መንገዶች.........................................................................................................................2
5. መረጃን መተንተን.......................................................................................................................................3
5.1 በስራ ክፍሉ በኤሌክትሮኒክስ መጠይቅ የተሰበሰቡ የፈፃሚ እርካታ ትንተና(መረጃ በአህዛዊ መንገድ(Quantative
data).........................................................................................................................................................3
5.2.1 አጠቃላይ የእርካታ ደረጃ.....................................................................................................................6
5.2. መረጃ በዓይነታዊ መንገድ(Qualitative data) የተሰጡ አስተያቶች.............................................................6
5.2.1 በአሉታዊ......................................................................................................................................6
6. ማጠቃለያ..................................................................................................................................................6

II
መግቢያ
መስሪያ ቤታችን ከ 2003 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አገልግሎቱን ቀልጣፋ ለማድረግ
ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ያለውን አሰራር ለማማሻል፤የሰራተኛውን ጥቅም ለማስጠበቅ፤መልካም
አስተዳደርን ለማስፈንና በአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማ ለመሆን እንዲሁም ያለውን ክፍተት አርሞ
ለቀጣይ ለማስተካከል እና የፈፃሚ እርካታ ደረጃ ለማወቅ የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት አስፈላጊ
ሆኖ ተገኝቷል፡፡

የምንሰጠው አገልግሎት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የፈፃሚ አስተያየት መሰብሰብ፤ መተንተንና


የእርካታ ደረጃ እና በስራ ክፍሉ ያላቸዉን እዉቀት ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡በመሆኑም የፈፃሚ እርካታ
እንዴት ነው? የፈፃሚዉን እርካታ ለመጨመር ምን መደረግ አለበት?በማለት ስራዎችን መስራት
ያስፈልጋል፡፡በመሆኑም እንደ ድንገተኛ አደጋች ህክምናና አምቡላንስ አገልግሎት የዉስጥ ተገልገይ
/ፈፃሚ/ እርካታ ደረጃ ማወቂያ ዳሰሳ ጥናት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በያዝነው በጀት ዓመትም በቅርንጫፍ
ውስጥ የስራ ክፍሉ የፈፃሚዉን እርካታ ለማወቅ ይህ ጥናት ተዘጋጅቷል፡፡

1.የጥናቱ ዓላማ
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ተገልጋዩ ቅሬታንና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየትና ለችግሮቹ
መፍትሄ በማበጀት የፈፃሚዉን እርካታ በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨመር ማድረግ ነው፡፡

1
2.የጥናቱ ጠቅሜታ
 በስራ ክፈሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ተለይተው የመፍትሄ ጥቆማ ሃሳብ ይሰጥበታል፡፡
 ቅሬታ ሊፈጥሩ አሰራሮችን በመለየት እና በማስተካከል የፈፃሚን እርካታ በማሳድግ ፈፃሚዉ
የተሻለ አገልግሎት ለህብረተሰቡ እንዲሰጥ ማድረግ፡፡

3. የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች


 በስራ ክፍሉ የመጠይቅ ቼክ ሊስት ተዘጋጅቶ ካሉት 18 ፈፃሚዎች ዉሰጥ ለ 8 ፈፃሚዎች
44 % በኤሌክትሮኒክስ የእርካታ መሰብሰቢያ መጠይቅ የተሰበሰበ ነዉ፡፡

4.የመረጃ መተንተኛ መንገዶች


1. መረጃ በዓይነታዊ መንገድ(Qualitative data)
 በመጠይቁ ላይ ባሉት ክፍት ጥያቄዎች የሚገኝ መረጃን
በአይነታዎች የመተንተኛ መንገድ ይተነተናል፡፡
2. መረጃ በአህዛዊ መንገድ(Quantative data)
 በመጠይቁ ላይ ባሉት ዝግ ጥያቄዎች የሚገኝ መረጃን በአህዛዊ
የመተንተኛ መንገድ ይተነተናል፡፡

2
5. መረጃን መተንተን

5.1 በስራ ክፍሉ በኤሌክትሮኒክስ መጠይቅ የተሰበሰቡ የፈፃሚ እርካታ ትንተና(መረጃ በአህዛዊ
መንገድ(Quantative data)

3
4
5
5.2.1 አጠቃላይ የእርካታ ደረጃ

 የ 2016 የመጀመሪያ 6 ወር የፈፃሚ እርካታ ደረጃ

0 0 0 0 0 0 0 0 0
37.5 0
4.6875
95% 12.5 12.5 12.5
37.5 25
85% 12.5
50 50 300 37.5
75% 37.5 37.5 50
65%

55%

45%
75 62.5
35% 75
62.5 462.5 57.8125
50 50 50
25% 37.5
15%

5%
ጥያቄ 1 ጥያቄ 2 ጥያቄ 3 ጥያቄ 4 ጥያቄ 5 ጥያቄ 6 ጥያቄ 7 ጥያቄ 8 ድምር አማካኝ
እጅግ በጣም ጥሩ 75 62.5 50 50 50 75 62.5 37.5 462.5 57.8125
በጣም ጥሩ 12.5 37.5 37.5 50 50 37.5 25 50 300 37.5
ጥሩ 12.5 12.5 12.5 0 0 0 0 0 37.5 4.6875
ዝቅተኛ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0

እጅግ በጣም ጥሩ 57.8 + በጣም ጥሩ 37.5 = 95.3 %

5.2. መረጃ በዓይነታዊ መንገድ(Qualitative data) የተሰጡ አስተያቶች

5.2.1 የተነሱ ሃሳቦች


በስራ ክፍሉ የስራዎች ጥሩ ናቸዉ በዚሁ ቀጥሉ

6
6. ማጠቃለያ
 የፈፃሚ ቅሬታዎችን በመፍታት ፍፁም ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ሁሉኑም ሰራተኞች ችግራቸዉን በመፍታት የእርካታ
ደረጃቸዉን በመጨመር እና ቀጣይነት ያለዉ ዉጤት በማምጣት ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን አገልግሎት ቅሬታ በመቀነስ
የፈፃሚ ተነሳሽነቱን በመጨመር አገልግሎቱን በመስጠት በተዘዋዋሪ የህብረተሰቡንም የእርካታ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ
ፈፃሚ መፍጠር ይኖርብናል፡፡

You might also like