Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ቀን

የቋሚ ሰራተኛ የሥራ ቅጥር ውል


1. ይህ የሥራ ውል በ ድርጅት ከዚህ በኋላ #ቀጣሪ; እየተባለ
በሚጠራው እና በአቶ ወ/ሮ ወ/ት ከዚህ በታች ተቀጣሪ እየተባለ በሚጠራው
መካከል ተፈጽሟል፡፡

2. ተቀጣሪው የመኖሪያ አድራሻ ክ/ከተማ ወረዳ


የቤት ቁጥር የመታወቂያ ቁጥር ስልክ ቁጥር
ነው፡፡

አንቀጽ 3
የሥራ አርዕስት
3.1 ተቀጣሪው በ ሥራ ለመስራት ይህን ውል ተብቷል፡፡
3.2 ተቀጣሪው ሥራውን በሚያከናውነው ቀጣሪው በሚሰጠው የሥራ ደንብና መመሪያ መሰረት ይሆናል፡፡
3.3 የቀጠሪው የሥራ መመሪያዎችና የውስጥ ደንብ የዚህ ውል ክፍል እንደሆኑ ይቆጠራል፡፡
3.4 ተቀጣሪው የድርጅቱን ሥራዎች በትጋትና በሙሉ ሀላፊነት ያከናውናል፡፡ በውሉ ዘመን ውስጥ ማንኛውንም ክፍያ
የሚያገኝበትን ሥራ በቀጣሪው የሥራ ሰዓት ውስጥ ለሌላ አካል አይሰራም፡፡
3.5 ተቀጣሪው የተመደበብትን ሥራ የመንግስት ሰዓት ውስጥ ለሌላ አካል አይሰራም፡፡
3.6 ተቀጣሪው ሥራውን በሚከናውንበት ወቅት በቀጣሪው ማናቸውም ንብረት ላይ ሆነ በሦስተኛ ወገን ላይ ለሚያደርሰው
ጉዳትም ሆነ ጥፋት ኃላፊና ተጠያቂ ይሆናል፡፡
3.7 ተቀጣሪው የድርጅቱን የሥራ ደንብና መመሪያ በመተላለፍ ለሚፈጽማቸው ማናቸውም ጥፋት ሀላፊና ተጠያቂ ይሆናል፡፡
3.8 ተቀጣሪው የሽያጭ ሰራተኛ ወይም ገንዘብ ተቀባይ የስራ መደብ ላይ ያለ ከሆነ ድርጅቱ ለሚያከናውናቸው ማንኛውም
ግብይቶች ለገዥ ደረሰኝ ቆርጦ የመስጠት ኃላፊነት አለበት። ነገር ግን ግዴታው ሳይወጣ ለሚመጣ የወንጀልም ሆነ
የፍትህ ብሄር ተጠያቂ ይሆናል።

አንቀጽ 4
የተቀጣሪው የሥራ ድርሻ
4.1 የተቀጣሪው የሥራ ድርሻ
ሀ.

አንቀጽ 5
ዋስትና
5.1 ተቀጣሪው ሥራዬን ለቀጣሪው በምሰራበት ወቅ ስለደረሰው ጉድለት ወይም ጥፋት ዋስ እንዲሆን
ዋስ ጠርቷል፡፡
5.2 እኔ አድራሻ ተቀጣሪው አቶ በዚህ
የሥራ ውል መሰረት ተቀጥረው ሲሰሩ ለሚያደርሱት ማናኛውም ጥፋት ለብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ዋስ
በመሆን የፈረምኩ መሆኔን አረጋግጣለሁ፡፡
አንቀጽ 6
ደሞዝና የአከፋፈል ሁኔታ
6.1 በዚህ ውል ተቀጣሪ ለቀጣሪ ለሚሰጠው አገልግሎ ቀጣሪው በወር ብር በአጠቃላይ ይከፍላል፡፡
6.2 ቀጣሪው ከተቀጣሪው ደሞዝ ላይ ማንኛውም ተቆራጭ ሒሳብና የመንግስት ታክስ ጨምሮ በመቀነስ ቀሪውን ይከፍላል፡፡
6.3 ደመወዝ የሚከፈለው ለተሰራ ስራ ብቻ ነው፡፡ አከፋፈሉም በእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ወር መጨረሻ ቀን ሆኖ በየወሩ
መጨረሻ የሕዝብ ባህል ወይንም የሳምንት እረፍት ቀን ከሆነ ከፍያው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈላል፡፡

አንቀጽ 7
የውል ዘመን
7.1 ይህ ውል ከ ቀን ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ለ ወር የፀና
ይሆናል፡፡
7.2 ተቀጣሪው ውሉን ለማቋረጥ ከፈለገ አስቀድሞ የሦስት ወር ማስጠንቀቂያ ለቀጣሪው ይሰጣል፡፡
7.3 ይህ ውል እንደ አስፈላጊነቱ በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች ፈቃድ ለተጨማሪ ጊዜ እንዲያገልግል ሆኖ ሊታደስ ይችላል፡፡
7.4 ይህ ውል በተዋዋይ ወገኖች ካልታደሰ በስተቀር በውሉ ጊዜ ማብቂያ ላይ ውሉ ይቋረጣል፡፡
አንቀጽ 8
ውሉ የተፈፀመበት ጊዜና ቦታ
8.1 ይህ ውል በ ዓ.ም በምስክሮች ፊት ተፈጽሟል፡፡

አንቀጽ 9
የውሉ ኮፒና ተፈፃሚነት
9.1 ይህ በሁለት ተዋዋይ ወገኖች ከተፈረመበት ቀን አነስቶ ተፈፃሚነት ይኖረዋል፡፡
9.2 ሰራተኛው በአንቀጽ 1.2 የተጠቀሰውን አድራሻ ሲለወጥ አስቀድሞ ለቀጣሪው ማስታወቅ ይኖርበታል፡፡
9.3 በዚህ ውል በወንድ ፆት የተገለጸው በሴትም ይሰራል።

የቀጣሪው ፊርማ የተቀጣሪው ፊርማ


የዋስ ፊርማ

የምስክሮች ፊርማ
1.
2.
3.

You might also like