Professional Documents
Culture Documents
Ydb#B B/@Éc B/@Rsïcâ ?zïc KLL MNGST DB#B Nu T Uz@È
Ydb#B B/@Éc B/@Rsïcâ ?zïc KLL MNGST DB#B Nu T Uz@È
com
ማውጫ CONTENT
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል The Southern Nations, Nationalities and Peoples
መንግስት ስለደን ልማት፤ ጥበቃና አጠቃቀም Regional State Forest Development, Conservation
አዋጅ ቁጥር ፻፵፯ /፪ሺ፬ ዓ.ም and Utilization Proclamation No 147/2012
መግቢያ PREAMBLE
የደን የማልማት፣ የመጠበቅና ዘላቂነት ባለው Where as, the activity of forest development,
conservation and sustainable utilization has great
መልኩ የመጠቀም ተግባር የሕበረተሰቡን የደን
contribution to satisfy the forest demands of the society,
ውጤቶች ፍላቶች ለሟላትና የምግብ ዋስትናን
ensure food security as well as for the society, ensure
ለማረጋገጥ፣ ባጠቃላይ ለክልሉ ኢኮኖሚ ግንባታ food security as well as for the enhancement of the
ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው በመሆኑ፤ region’s economy in general;
የክልሉን የደን ሀብት ዘላቂነት ባለው መልኩ Whereas, it is necessary to utilize the forest resources of
region in sustainable manner throung ensuring the
ጥቅም ላይ ማዋል የሚቻለውም ከመንግሥት ጎን
participation and benefit sharing of the communities as
ለጎን የህብረተሰቡ ሙሉ ተሳትፎና የጥቅም
well as harmonizing the forest policies and programs with
ተካፋይነት ሲረጋገጥ እንዲሁም የደን ፖሊሲና those of other economic sectors, particularly with
ፕሮግራም ከሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች በተለይም agriculture and rural development policy;
ከግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ጋር ሲጣጣም
በመሆኑ፤
በከፍተኛ ደረጃ ጎልቶ በሚታየው የክልሉ ደን Where as, the development, conservation and
መመናመን ምክንያት እየተከተለ ያለውን የአፈር utilization of forest plays a decisive role to avert soil
መከላት፣ በረሃማነት መስፋፋት፣ የተፈጥሮ ሚዛን depletion, expansion of desertification, distortion of
መዛባት፣ የብዝሐ ሕይወት መመናመንና የግብርና ecological balance, depletion of biodiversity and
ምርት ማሽቆልቆል ለመግታት የደን ልማት፣ reduction of agricultural production due to the
alarming rate of deforestation in the region;
ጥበቃና አጠቃቀም ወሳኝ ሚና ያለው በመሆኑ፣
በዚህም መሰረት የደን ልማትን ለማበረታታትና Where as, it is necessary to enact a new legislation on
ውሱን የሆነውን የክልሉን የደን ሀብት በአግባቡ the conservation, development and utilization of forest
ለመጠበቅና ለመጠቀም ስለደን ጥበቃ፣ ልማትና in order to encourage the development of forest and
properly conserve and utilize the scarce forest resource
አጠቃቀም አዲስ ህግ ማውጣት በማስፈለጉ፣
of the region,
ክፍል አንድ
Part One
ጠቅላላ
General
1. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ "የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና This proclamation may be cited as “The
ሕዝቦች ክልል መንግስት" የደን ልማት፣ Southern Nations, Nationalities and peoples
Regional State Forest Development,
ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር ፻፵፯/፪ሺ፬
Conservation and Utilization Proclamation No.
ዓ.ም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
147/2012
2. ትርጓሜ 2. Definition
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው In this proclamation, unless the context other
በክልሉ ውስጥ የደን አጠቃቀም ተግባር body that is empowered in accordance with this
በወርዱና በቁመቱ ሳይለይ የእንጨትነት types, age, width and length and this includes
ፀባይ ያለው ተክል ሲሆን ቀርከሃ፣ bamboo, reeds and palm tree as well as other plants
that is going to be designated as such by the
ሽመል፤ ዘንባባና እንዲሁም የክልሉ
regional state.
መንግስት ዛፍ ብሎ የሚሰይመውን
ተክል ይጨምራል፡፡
፲ "የደን መሬት" ማለት ለደን ልማትና 10. “Forest Land” means a land that is demarcated and
that will demarcate for the future for the purpose of
ጥበቃ ተብሎ የተከለለና የሚከለል
forest development and conservation and covered
በተፈጥሮ የበቀሉ ወይም ተተክለው
with trees either naturally grown or manually
የለሙ ዛፎችና የእንጨትነት ፀባይ
planted and plants having woody nature and
ያላቸው ተክሎች የሚገኙበት ሲሆን
includes barren lands found on steep slops
በከፍተኛ ተዳፋት ላይ የሚገኝ የተራቆተ
መሬትንም ይጨምራል፡፡
11. “Natural Forest” means a foreign where any
01. "የተፈጥሮ ደን" ማለት ማናቸውም naturally grown trees, shrubs and other plants
በተፈጥሮ የበቀሉ ዛፎች ቁጥቋጦዎችና having woody nature are found and grown.
ሌሎች የእንጨት ፀባይ ያላቸው
ተክሎችና ዕፅዋቶች የሚኙበትና
12. “Private Forest” means a forest other than state and
የበቀሉበት ደን ነው፡፡
community forest and developed by any private
02. "የግል ደን" ማለት ከመንግስት ደንና
individual.
ከማህበረሰብ ደን ውጭ ሆኖ በማንኛውም
ሰው የለማ ደን ነው፡፡ 13. “State Forest” means a human-made or natural
03. "የመንግስት ደን" ማለት በክልሉ forest developed by the regional state and
መንግስት የለማ ሰው ሰራሽ ወይም designated as state forest by the pertinent organs.
የተፈጥሮ ደን ሆኖ አግባብ ባለው አካል
የመንግስት ደን ተብሎ የተሰየመ ወይም 14. “Human-made Forest” means a forest which is
06. "ጥብቅ ደን" ማለት በዋናነት ለተፋሰስ 16. ”Protected Forest” means with out prejudice
እንክብካቤ፣ ለብዝህ ሕይወትና በአጠቃላይ article 8(3) of this proclamation, a forest
ለምርምር አገልግሎት እንዲውል ከሰውና in way free from human and animal interference
mainly for the purpose of drainage management,
ከእንሰሳት ንክኪ ነፃ በሆነ ሁኔታ
biodiversity, environmental conservation and
እንዲጠበቅና እንዲለማ የተሰየመ ደን ሲሆን
training and research in general
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፰(፫) የተደነገገው
እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡
ያው የመሬት ገጽታ ሲሆን በውስጡ runoff resulting from rainfall is collected and
ያለውን እንሰሳት፣ እጽዋትና ሰውን drained through a common confluence point. So,
፳፮ "የደን ተባይ በሽታ" ማለት ማንኛውም 26. “Forest Pests and Disease” Means any plant or
ዕፅዋት ወይም እንሰሳት ሆኖ በደን ሀብት animal that may partially or totally damage forest
እድገት በደን ምርት ውጤቶችና በደን resource through detrimentaly affecting the growth
of forest resource, forest product, and parts of the
አካል ላይ ጉዳት በማድረስ በከፊልም ሆነ
forest.
ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ
ነው፡፡
27. “Concession” Means a contract given out to any
፳፯ "ኮንሴሽን" ማለት አንድን የመንግሥት ደን
person to utilize a particular state forest resource
ሀብት በጥቅም ላይ ለማዋል ሲባል
for a defined period.
ለማንኛውም ሰው ለተወሰነ ጊዜ በውል
ማኮናተር ነው፡፡
፳፰ "ብዝሀ-ህይወት" ማለት በደን ውስጥ 28. “Bio-diversity” means a place where a congestion
ወይም በደን መሬት ላይ የዕፀዋት ፣ and collection of genes and species of plants,
የእንሰሳት የጥቃቅን ህዋሳት ዘረመሎችና animals and micro organisms is found
ዝርያዎች ክምችትና ስብጥር symbiotically and interdependently related in a
በተደጋጋፊነትና በአንድነት የሚኙበትን forest or forest land.
ሥርዓት ምህዳር የሚያጠቃልል ነው፡፡
፴፩ "ኤኮቱሪዝም" ማለት በተፈጥሮም ሆነ በሰው 31. “Eco-tourism” means a visitation service given
ሰራሽ ዘዴ ሀብት ውስጥ የሚደረግ either in naturally or manually developed forest
የጉብኝት አገልግሎት ነው፡፡ resources
በዚህ አዋጅ ውስጥ በወንድ ጾታ የተገለፀው In this proclamation, the provisions expressed by
2. መንግስት በማህበረሰብ ደንነት የተያዙትንና 2. The regional State shall designate forests held as
ወደፊት አግባብ ባለው አካል የሚለዩትን community forest currently and that will
ደኖች የሰይማል፤ ይመዘግባል፡፡ identify by the pertinent organ for the future and
register thereon.
ውጤት የሚያስከትል ከሆነ በክልሉ የገጠር community, the interests of the community
shall be protected previously in accordance with
መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ሕግ
the rural land administration and utilization law
መሠረት በቅድሚያ የህብረተሰቡ ጥቅም
of the region. The detail shall be determined by
እንዲጠበቅ ይደረጋል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ
regulation.
ይወሰናል፡፡
3. ለደን ማኔጅመንት ፕላን ዝግጅት ተገቢው 3. The regional state and as necessary the lower
የቴክኒክና ሌሎች ድጋፎች በክልሉ state administrative structure shall provide the
proper technical and other support for the
መንግስትና እንደ ሁኔታው በተዋረድ ባሉት
preparation of the management plan.
የመንግስት መዋቅሮች ይቀርባል፡፡
4. The development, conservation and utilization of
4. የመንግስት ደኖች ልማት፣ ጥበቃና
state forests shall, totally by the state or mutually
አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ በመንግሥት
by the state and community, be made practicable
ወይም በመንግስትና በማህበረሰቡ በጋራ
የሚተገበሩ ይሆናሉ፡፡
5. The state and the community shall mutually
5. በተመረጡ ደኖች ውስጥ መንግስትና
execute the development, conservation and
ማህበረሰቡ ልማቱን፣ አጠቃቀሙንና
utilization across the selected forests.
ጥበቃውን በጋራ ያከናውናሉ፡፡
6. ማህበረሰቡ ለደን ልማት፣ ጥበቃና 6. The community shall be reorganized in
7. በመንግስት የተያዙ ደኖች ለዘላቂ ልማት፤ 7. Eonditions shall be facilitated towards forests
ጥበቃና አጠቃቀም በሚበጅ መልኩ አግባብ held by the state to be held by community forest
ባለው አካል እየተጠኑ እንዳስፈላጊነቱ or administer mutually with the state in a way
that may contribute for sustainable
በማኅበረሰብ ደህንነት ወይም ከመንግስት ጋር
development, conservation and utilization.
በጋራ የሚተዳደሩበት ሁኔታ ይመቻቻል፡፡
፲. ከዛፍ ዘር ጋር ተያያዥነት ያለው የኳራንቲን 10. The regional state shall take quarantine
ቁጥጥር ይካሄዳል፡፡ inspection in relation to tree species.
ማኔጅመንት ፕላን መሠረት የራሳቸው provided for state forest to have autonomous
የደን ምዝገባ መሠረት የዋጋ ትመናና in accordance with timely registration of forests and
የአመራረት ፕላን ይዘጋጅላቸዋል፤ forest product; and the local community shall
participate while price is fixing
ማንኛውም የደን ውጤት ዋጋ ሲተመን
የአካባቢው ማህበረሰብ እንዲሳተፍ ይደረጋል፡፡
3. በጥብቅ የመንግስት ደን አካባቢ የሚኖረው 3. The pertinent organ shall, in a manner which is not
ማህበረሰብ በደኑ ውስጥ ሣር፣ ፍራፍሬ፣ defoliate the forest, grant recognition to the local
ቅመማ ቅመም፣ የዛፍ ዘርና የጫካ ቡና community so as grass, fruits, spices, tree species,
forest coffee to be harvested and beehives and other
እንዲመረት፣ የንብ ቀፎ መስቀልና ሌሎች
types of traditional usage to be carried out.
ባህላዊ የአጠቃቀም ዓይነቶች አግባብ ያለው
አካል ደኑን በማይጎዳ መልኩ እንዲጠቀሙ
እውቅና ይሰጣል፡፡
4. The community shall be made beneficiary from the
4. ማህበረሰቡ በደን ሀብት ላይ ያለውን
sell of state forest so as to enhance their benefit and
ተጠቃሚነት እንዲያጎለብትና የባለቤትነት build ownership feeling.
ስሜት እንዲያሳድር ከመንግስት ደን ሽያጭ
ተጠቃሚ እንዲሆን ይደረጋል፡፡
5. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተደነገገው 5. Without prejudice of sub-article 1 of this article, the
individual or organization who has taken or take for
እንደተጠበቀ ሆኖ የመንግስት ደን በኮንሴሽን
the future state forest by concession shall be
የተሰጣቸው ወይም ወደፊት የሚሰጣቸው
executed in accordance with the contract they enter
ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አፈፃፀሙ በገቡት
therewith.
ውል መሠረት ይሆናል፡፡
7. በደን ሀብቱ ውስጥ ዙሪያ የሚኘው ቀርሃ፣ 7. Bamboo, tree species, natural gum and incense found
የዛፍ ዘር፣ የተፈጥሮ ሙጫና ዕጣን within and around the forest resource shall without
የአካባቢውን ብዝሀ-ህይወት በማይጎዳ መልኩ affecting the ecology, be made to be utilize for social
ቦታዎችን በመለየት ለሰው ሰራሽ ደን ልማት be granted by concession thereof. The detail shall be
2. በጥብቅ ደን ውስጥ የሚገኙ ማናቸውንም 2. Any significant tree species, shrubs and other
ጠቃሚ የዛፍ ዝርያዎች፣ ቁጥቋጦዎችና plants found across the protected forests of the
ሌሎች ዕፅዋቶች እንዲለሙና እንዲጠበቁ region shall be developed and conserved thereon.
ይደረጋል፡፡
12
3. Any state forestmay
Page 764 of 2280
www.ashamlaws.wordpress.com
1. በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ ንዑስ አንቀጽ ፪ 1. The regional state may, up on the initiation of
the local community who live around forests
በተገለፀው መሠረት በማህበረሰብ ደንነት
identified as community forest or that will
በተለዩት ወይም ወደፊት አግባብ ባለው አካል
identify for the future by the pertinent organ or
በሚለዩት ደኖች አካባቢ የሚኖረው ማኅበረሰብ
the regional state or upon the supports of
በራሱ ተነሳሽነት፣ በመንግስት፣ ከመንግስት
organizations or private individuals working
ጋር በሚሰሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች
with the state designate a community forest in
ድጋፍ የማኅበረሰብ ደን ተብሎ ሊሰየም accordance with article 6(2) of this
ይችላል፡፡ proclamation.
2. በማህበረሰብ ደን ተሳታፊ የሚሆኑት 2. The local community those who participate in
ኑሮአቸው ከደኑ ጋር የተቆራኘና በአንድ community forest and closely related with the
መንደር ወይም በደኑ ዙሪያ ባሉ መንደሮች forest and reside in a particular village or its
የሚኖር የአካባቢው ነዋሪዎች ተደራጅተው surrounding villages, may be allowed to develop
ደኑን ለማልማትና ለመጠቀም የሚችሉት and utilize the forest when they are entered in to
13
3. የማኅበረሰብ ደን ሲሰየምና ሲከለል ሌሎች 3. While community forests are designated and
2. ከዚህ በፊት በቀበሌ ደንነት የሚታወቁና 2. Forests known as kebele forest before and
በቀበሌ አስተዳደር እየተዳደሩ ያሉ ደኖች administered by the kebele administration may
የማህበረሰብ ደን ሆነው እንዲተዳደሩ ሊደረጉ be administered as community forest thereof.
ይችላል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል፡፡ The detail shall be determined by regulation
አስፈላጊ በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ made forests taken by the community are
administered in accordance with the contract
የሚመለከተው አካል ክትትልና ግምገማ
entered there with.
ያካሂዳል፡፡
14
በሚጠብቀው የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ደን the forest management plan, utilize the out put
ውስጥ በተሳትፎአዊ መንገድ በተዘጋጀለት of the natural and human made forests that has
been developed and conserved by themselves.
የደን ማኔጅመንት ፕላን መሰረት ከደን
ውጤት ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ በተጠቀሰው 2. The community shall have the right to produce,
utilize, move and sell the product of forest.
ሁኔታ የተደራጀው ማኅበረሰብ የደን
ውጤቶችን የማምረት፣ የመጠቀም፣
የማዘዋወርና የመሸጥ መብት አለው፡፡
15
Part Four
ክፍል አራት
Development Utilization and administration
ስለግል ደን ልማት፣ አጠቃቀምና አስተዳደር
of private forest.
፲፫ የግል ደንን ስለመሰየም፣ መከለልና መመዝገብ 13. Designation. Demarcation and Registration
of Private Forests.
1. ግለሰቦችና ድርጅቶች በራሳቸው ጥረት ለማገዶ፣ 1. Supports shall be given to private individuals
የሚሆኑ ደኖችን እንዲያለሙና በዚህ ዘርፍ are used for firewood, construction and other
porposes and to enhance the economic benefit of
የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ
the sector.
ሲባል ከመንግስት ድጋፍ ይደረጋል፡፡
ድርጅቶችና ግለሰቦች የሚለያሙት የደን ሀብት who involve in forest development shall, for the
እስከ መጀመሪያው ምርት ዓመት ድረስ መሬት development of the forest, be entitled lease free
land until the period of first production year.
ከኪራይ ነፃ ሆኖ እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ ዝርዝር
The details shall be determined by regulation.
በደንብ ይወሰናል፡፡
3. ግለሰቦች በራሳቸው ጥረት ለማገዶ፣ 3. Private indicidual may, while developing forests
ለኮንስትራክሽና ለሌሎች የደን ጥቅሞት on his effort for the purpose fire wood,
የሚሆኑ ደኖችን ሲያሙ በሚመቻቸውና construction and other uses, have the right to
አግባብ ባው መልኩ ስያሜ የመስጠት መብት designate based on his will and properly thereof.
አላቸው፡፡
4. Private individual may, when he is euthuastic to
4. ግለሰቦች ደን ለማልማት ሲፈልጉ በክልሉ
decelop forests, have the right to acquire rural
የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ሕግ
lands demarcated in accordance with the rural
መሰረት ለደን ልማት ተብለው የተከለሉ የገጠር
land administration and utilization law of the
መሬቶች የማግኘት መብት ይኖራቸዋል፡፡
region for the purpose of forest development.
ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል፡፡ The detail shall be determined by regulation.
14. Development, Conservation and
፲፬. የግል ደን ልማት፣ ጥበቃና አስተዳደር
Administration of Private Forest.
1. የደን ባለይዞታዎች በራሳቸው በሚዘጋጅ 1. Possessors of private forest shall be
የመንግስትን ስምምነት ባገኘ የደን administered in accordance with the forest
ማኔጅመንት ፕላን መሠረት ይተዳደራሉ፡፡ management plan prepared by them and having
granted consent from the regional state there of.
16
2.
Page 768 of 2280
www.ashamlaws.wordpress.com
2. የደን ባለይዞታዎች በደን መሬት ላይ ያለው 2. Transfer rights of possessors of private forest to
የደን ይዞታቸውን ለሌላ ወገን የማስተላለፍ other party shall be executed in accordance
መብት የክልሉ የገጠር መሬት አስተዳደርና with the rural land administration and
4. ማንኛውም የግል ደን አልሚ ደኑ ከቃጠሎና 4. Any private forest developer shall have a
ከሌሎች ጉዳቶች እንዲጠበቅ የማድረግ responsibility to protect the forest from fire and
ሀላፊነት አለበት፡፡ other types of disaster.
5. ማንኛውም የግል ደን አልሚ የአካባቢ 5. Any private forest developer shall implement
ደህንነትን፣ ተፋሰስን፣ ብዝህ ሕይወትን፣ the existing laws issued regarding the
በተመለከተ የወጡ ህጎችን መፈፀም አለበት፡፡ biodiversity natural forests and wild lives.
አስተዳደር ሕግ መሰረት የሚፈፀም ይሆናል፡፡ accordance with rural land administration and
utilization law of the region.
17
4. የግል ደን ተቆርጦ ከቦታ ቦታ ከመጓጓዙ በፊት 4. Before the transportation of forest from one
የደን ሀብቱ በሚገኝበት አካባቢ ላለው place to other there shall preciously notify to
ለሚመለከተው አካል በቅድሚያ በማሳወቅ the pertinent organ and obtain movement
permit of forest product herer of.
የደን ዉጤቶችን ማዘዋወሪያ ፈቃድ ማግኘትና
መያዝ አለበት፡፡
5. ማንኛውም የግል ደን አልሚ ያለማውን ዛፍ 5. Ay private forest developer shall re-afforest the
በሚጠቀምበት ወቅት ተተኪ የዛፍ ችግኝ forest when he is utilized preciously developed
trees.
መትከል አለበት፡፡
Part Five
ክፍል አምስት
16. Regarding Forest and related resources
፲፮. በተፋሰስ ውስጥ የሚለማ የደንና ተዛማጅ
Management and Utilization in the Watershed
ሀብቶች አጠቃቀምና አስተዳደርን በተመለከተ
2. ማንኛውም የወልም ሆነ የግል ይዞታ 2. Every communal or private land holding user is
ተጠቃሚ በይዞታው ሥር ያለውን መሬት duty bound to conserve the soil from soil
erosion and overflooding by practicing
ከአፈር ክለትና ከጎርፍ ጉዳት መከላከል
appropriate physical and biological watershed
የሚያስችል ሥነአካላዊና ሥነህይወታዊ
rehabilitation measures following watershed
ጥበቃ የተፋሰስን መርህ ተከትሎ የማካሄድ
principles.
ግዴታ አለበት፡፡
18
3. ማንኛውም የወልም ሆነ የግል ይዞታ 3. Every communual and private land holdin user
ተጠቃሚ ካለማው ልማት የመጠቀም has the right of using the resources which have
been developed under his holding is
መብቱ በግል ይዞታ በግል የመወሰን ፣
appropriated by decision, on the other
በወል ይዞታ ከወል ተጠቃሚዎች በጋራ
communally developed resources shall be used
በመወሰን የመጠቀም መብት ይኖራቸዋል፡፡
according to communall decision. The detail
ዝርዝር በደንብ ይወሰናል፡፡
shall be determined by regulation.
የደንና የደን ሀብት ውጤቶችን ስለማሻሻል Improvement of Forest and Forest Product
17 . Promotion of Technology.
፲፯. የደን ቴክኖሎጂን ስማሰራጨት
2. ለተለያዩ ስነ-ምህዳር ተስማሚነት ያላቸውን 2. Forest technologies, that can be suitable for
different ecological sites shall be enriched by
የደን ቴክኖለጂዎችን በምርምር እየበለፀጉ
research and apply into use there of.
ለተጠቃሚው ደርሰው ጥቅም ላይ እንዲውሉ
ይደረጋል፡፡
3. ለደን ኢንዱስትሪ ልማት ተስማሚነት 3. Forest species that can be suitable for the
development of forest industry shall be applied
ያላቸውን የደን ዝርያዎች ከሀገር ውስጥና
for use through collecting from domestic of
ከውጭ ሀገር በማሰባሰብ፣ በመምረጥና
foreign countries and selecting and
በማለማመድ ጥቅም ላይ እንዲውሉ
acclimatizing there of.
ይደረጋል፡፡
4. ለግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ዕድገት እገዛ 4. Multi-purpose trees that have great contribution
የሚያደርጉ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን for the agriculture sector shall be expanded
ዛፎች በጥምር ደን እርሻ ልማት እንዲስፋፉ through the development of farm forestry.
ይደረጋል፡፡
19
5. አርሶ አደሩ፣ ከፊል አርብቶ አደሩና አርብቶ 5. Technical support shall be provided to
አደሩ በይዞታው ሥር ያለውን የእርሻና farmers, semi pastoralist and pastoralist for the
purpose of the conservation of the farm and
የግጦሽ መሬት ከአፈር መሸርሸር ለመጠበቅና
grazing land from soil erosion; tree and forage
ወሰን /ድንበር/ የሚሆን የዛፍና የመኖ
plant species to be planted to serve as
ዕፅዋት እንዲተክልና ያሉትንም እንዲንከባከብ
boundary mark and to be conserved the
የሙያ እገዛ እና ድጋፍ ይደረጋል፡፡
existing ones thereof.
ይበረታታሉ፡፡
7. Supports shall be given for the development
7. ለኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃነት አገልግሎ
human made forests that can be used for the
የሚሰጡ ሰው ሰራሽ ደኖች እንዲለሙ ድጋፍ
purpose of industry raw material to be
ይደረጋል፡፡
developed.
9. አርሶ አደሩ፤ ከፊል አርብቶ አደርና አርብቶ 9. Farmers, semi-pastoralists and pastoralists
አደሩ ጥምር ደን እርሻ ለማልማት shall, for the purpose of developing farm-
ከመንግስት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን forestry, be entitled to obtain multi-purpose
የዕፅዋት ዘርና ችግኝ እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ plant seed and seed lings from the state.
፲፰. የደን ውጤቶችን ገበያ ስለማስፋፋት 18. Promotion of market for Forest product
1. አርሶ አደሩ፣ ከፊል አርብቶ አደሩ፣ የግል 1. The necessary support shall be given to
ባሀብቱና የንግድ ድረጅቶች ደረጃውን የጠበቀ farmers, semi-pastoralist , pastoralist, private
የደን ውጤቶችን ለሀገር ውስጥ ለውጭ ገበያ investor and business organization so as to
እንዲያቀርቡ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል፡፡ supply standardized forest product for local
and international market
20
2. በደን ልማት ተግባር ላይ የሚሰማሩ ግለሰቦች፤ 2. Movement certificate shall, that enable forest
ባለሀብቶች፤የተደራጁ ማበረሰቦችና ድርጅቶች developers to sell their product in a convenient
ምርታቸውን በፈለጉበት ቦታና በሚስማማቸው place and price they so agree, be given to private
ገበያ ዋጋ መሸጥ የሚያስ-ችላቸውን የዝውውር individuals, investor, organized communities
ማረጋገጫ የሚመለከተው አካል ይሰጣል፡፡ and organizations that will engage in forest
development.
3. የዛፍ ችግኝ በማዘጋጀታና የዛፍ ዘር ምንጭ 3. Technical support shall be provided to those
መስርተው ዘር ለተጠቃሚው ህብረተሰብ engaged in the preparation and supply of tree
4. የደን ውጤቶች በደን ማኔጅመንት ፕላን 4. Forest products shall, in accordance with the
5. በገበያ ተፈላጊ ለሆኑ የዛፍ ዝርያዎች 5. Systems shall be devised for the conservation of
ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ምርትን tree species, having market demand, with a view
፲፱ በደን ሀብት ውጤት ላይ ስለሚሰጥ 19. Education and Training on the Product of
ትምህርትና ስልጠና Forest Resource.
1. በክልሉ ውስጥ የሚካሄደውን የደን ልማት 1. Vocational Education and training regarding
ተግባር ለማፋጠንና ለማጠናከር የሚያስችሉ forest shall be given in order to accelerate and
የደን ሙያ ትምህርትና ሥልጠና እንዲሰጥ bolster the development of forests carried out in
the region.
ይደረጋል፡፡
21
1. የክልሉ የደን ሀብት አብዛኛው የሚውለው 1. Studies shall be conducted on swiftly growing
ለማገዶ አገልግሎት በመሆኑ ፈጥነው plants and species that have great importance
በሚደርሱ እና በማገዶ አገልግሎት ከፍተኛ for the purpose of fuel, alternative fuel
ጠቀሜታ ባቸላው ዝርያዎች፣ አማራጭ generation and fuel saver technology due to the
የማገዶ ምንጭ እና በማገዶ ቆጣቢ ቴክኖለጂ fact that the forest resources of the regions
mainly utilized for the purpose of fuel.
ላይ ጥናት አንዲካሄድ ይደረጋል፡፡
ይደረጋል፡፡
22
ክፍል ሰባት
Part Seven
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች Miscellaneous Provisions
፳፩. ደንና የደን ውጤቶች ስለማምረት 21. Production of Forest and Forest Products
፳፪. የደን ውጤቶችን ስለማከማቸትና ስለ 22. Storing and Transporting of Forest Product
ሀብቱንና ስርጭቱን በተመለከተ አግባብ permit in accordance with the support given by
the pertinent organ regarding the resource and
ያለው አካል በሚሰጠው ድጋፍ መሰረት
distribution of forests and when the product of
ሲሆን የደን ምርቱ ሲቀንስም ፈቃዱ
forests is reducing he shall notify to the
እንዲሰረዝ ለሚመለከተው አካል ይገለጻል፡፡
pertinent organ so as the permit to be cancelled
thereof.
4. ማንኛውም ሰው የደን ውጤቶችን ከቦታ ቦታ 4. Any person who transports forest products from
ሲያጓጉዝ በተቆጣጣሪዎች ተይዞ one place to another shall, when requested, have
በሚጠየቅበት ጊዜ የማዘዋወሪያ ፈቃድ the obligation to show his forest product
23
7. ማንኛውም ሰው ሕገወጥ የደን ውጤቶች 7. Any person shall, when he is proved that
ዝውውር፣ ዝግጅት ወይም ክምችት መኖሩን illegal transportation, processing or storing of
ሲያረጋግጥ ለሚመለከተው አካል የመጠቆም forest product is taking place, have the
ግዴታ አለበት፡፡ obligation to notify to the pertinent organ.
መሰረት ኮሚሽን ይከፈላል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ disclose and seize illegal forest product.The
አካል በሚሰጣቸው መመሪያ መሠረት ደኖችን 1. State forest guards shall, in accordance with
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፮ በመተላለፍ the directive given to them by the pertinent
ከሚፈፀሙ ድርጊቶች የመጠበቅና የመቆጣጠር organ, have the power to protect and inspect
ስልጣን ይኖራቸዋል፡፡ forests against acts committed in violation of
article 26 of this proclamation.
24
2. የደን ውጤቶችን የጫነ ወይ ለመጫኑ 2. Forest guards shall search any vehicle carrying
መግቢያና መውጫዎች እንዲሁም በደን በር forest entry or exit points as well as forest
inspection stations and custom check points.
መቆጣጠሪያ ጣቢያና ጉምሩክ ኬላ ላይ
አስቁመው ይፈትሻሉ፡፡
3. የደን ውጤቶችን ሰያጓጉዝ፤ ሲያዘጋጅ ወይም 3. Any person who transports, processes or stores
forest product shall be requested to show a
አከማችቶ የተገኘ ሰው በተቆጣጣሪዎች የደን
certificate of origin and destination or any other
ውጤቱቹን መነሻና መድረሻ የሚያሳይ ምስክር
legal document to this effect.
ወረቀት ወይም ማናቸውንም ሌላ ህጋዊ
ማስረጃ እንዲያቀርብ ይጠየቃል፡፡
4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ የተገለጸው 4. Without prejudice to sub-article 2 of this article,
እደተጠበቀ ሆኖ አዋጁን በመተላለፍ State forest guard shall seize forest products
being processed, stored or moved in violation of
በማንኛውም ቦታ ተዘጋጅተው የተከማቹ
the provisions of the proclamation.
ወይም ሲጓጓዙ የተገኙ የደን ውጤቶችን
ተቆጣጣሪዎች ይይዛሉ፡፡
5. Forest guards and supervisors shall, while on
5. ጠባቂዎችና ተቆጣጣሪዎች በስራ ገበታቸው
duty, have the obligation to wear uniform and
ላይ ዮኒፎርም የመልበስ መታወቂያ የመያዝ
carry identification cards and show the same up
በተጠየቁም ጊዜ የማሳየት ግዴታ አለባቸው፡፡
on request thereof.
1. በደን ውስጥ ወይም በአካባቢው የሚኖሩ፣ 1. A person who inhibit, work , travel in or around
የሚሰሩ የሚተላለፉ ሰዎች ጎብኚዎች a forest shall have the responsibility to take the
ስለሚኖረው መብት
1. Share from the benefit earned from forest and
1. ከደንና ከደን ውጤቶች ከሚገኘው ጥቅም
forests product.
ተካፋይ የመሆን፣
26
3. በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ፫ 3. Cut trees or deploy domestic animals for
grazing unless otherwise a written permit has
መሰረት እውቅና ከተሰጠው የተለምዶ የደን
given by the pertinent organ to carry out other
አጠቃቃም ውጪ ሌሎች ተግባራትን
activities except the recognized ordinary
ለመፈፀም አግባብ ባለው አካል የጽሑፍ
utilization of forests in accordance with article
ፈቃድ የተሰጠው ካልሆነ በስተቀር
8(3) of this proclamation.
ከመንግሥት ደኖች ውስጥ ዛፍ መቁረጥና
የቤት አንሰሳትን ለለግጦሽ ማሰማራት፣
ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል፡፡
4. በመንግሥት ደኖች ውስጥ የሚገኙ የተፈጥሮ 4. Take or damage natural resources found in the
state forests.
ሀብቶችን መውሰድ ወይም ጉዳት ማድረሰ፣
27
8. የክልሉን ደን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም 8. The bureau shall conduct studies and researches
ለማሻሻል የሚረዱ ጥናቶችና ምርምሮች to improve the development, conservation and
9. በክልሉ ያሉ የመንግስት ደኖችን አስተዳደር 9. The forest management may change the
፲ የደን ውጠቴቶች ክፍያ ተመን/ሮያሊቲ/ 10. The bureau shall prepare royalty of forest
ማኛውም ሰው ይህን አዋጅና በአዋጁ መሠረት Any person shall have duty to cooperate with the
የወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን ለማስፈፀም pertinent organ so as to implement this
[[ 30. Penalty
፴. ቅጣት
የተፈፀመው ጥፋት በወንጀል ህግ የበለጠ Unless otherwise the offence committed is
punishable with greater penalty by the criminal law.
የማያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር፡-
Any person or organization who-
1. በዚህ አዋጅ መሠረት የተገለጸውን በመተላለፍ 1. Cut trees, take, process or utilize forest
ከመንግሥትና ከማህበረሰብ ደኖች ዛፎችን products by any means in violation of the
የቆረጠ፣ የደን ውጤቶችን የወሰደ፣ ያዘጋጀ provisions of this proclamation shall be
ወይ በማንኛውም መንገድ የተጠቀመ ከአንድ punished with not less than one year and not
አመት በማያስና ከአምስት ዓመት በማይበልጥ exceeding five years imprisonment and with
እሥራትና በገንዘብ በብር 10,000 /አሥር a fine of birr 10,000 (Ten thousands).
ሺህ/ ይቀጣል፡፡
3. እሳት በመለኮስ ወይም በማንኛውም ሌላ 3. Who defoliate forests by being setting fire or
ሁኔታ በደን ላይ ጉዳት ያደረሰ ከአሥር by any other means shall be punisned with
ዓመት በማያንስና ከአሥራ አምስት ዓመት not less than ten years and not exceeding
በማይበልጥ ፅኑ እሥራት ይቀጣል፡፡ fifteen years rigorous imprisonment.
13.
30
4. በደን ክልል ውስጥ ያለፈቃድ የሰፈረ ወይም 4. Who settle or expand farm land in the forest land
የእርሻ ቦታ ያስፋፋ ወይም ለማንኛውም with out having permit there with or undertake
የመሠረተ ልማት ግንባታ ያለፈቃድ በደን ቦታ infrastructure construction in the forest land
የተጠቀመ ከሁለት ዓመት በማያንስ without having the necessary permit shall be
punished with not less than Two years
እሥራትና ገንዘብ በብር 20,-000 /ሃያ ሺህ/
imprisonment and with a fine of birr 20,000
ይቀጣል፡፡
(Twenty thousands)
5. ለህገወጥ ደን ጨፍጫፊዎች ወይም የደን
5. Who provides assistance in any form to those
ውጤት አዘዋዋሪዎች በማንኛውም መልኩ who illegally cut forest trees or transport forest
ምርቱን እንዲደብቁ ወይም እንዲያሸሹ እገዛ products to hide or to take away the forest
ያደረገ በአምስ ዓመት እሥራትና በገንዘብ products shall be punished with five years
በብር 5000 /አምስት ሺህ/ ይቀጣሉ፡፡ imprisonment and with a fine of birr 5,000
(Five Thousand)
6. በሕገወጥ ደንና የደን ውጤቶችን ሲያጓጉዝ 6. Any driver of a vehicle who transport illegal
የተገኘ ማንኛውም አሽከርካሪ በአምስት አመት forest and forest product shall be punished with
five years imprisonment and with a fine of birr
እስራትና በገንዘብ መቀጫ በብር 5000
5000 (Five Thousand).
/አምስት ሺ/ ይቀጣሉ፡፡
7. Any person who transport forest or forest
7. ሕገወጥ ደንና የደን ውጤቶችን በእንሰሳት ላይ
product on animal packs or cart shall be
ወይም በእንሰሳት ተጎታች ጋሪ ላይ ጭምር
punished with three years imprisonment and
ሲያጓጉዝ ተገኘ ሰው በሦስት ዓመት እስራትና
with a fine of birr 3000 (Three Thousand).
በገንዘብ በብር 3000/ ሦስት ሺህ/ ይቀጣል፡፡
32
2. ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ደንብ፣ 2. Any Regulation, Directive or Customary practice
inconsistent with this proclamation shall be
መመሪያ ወይም የአሰራር ልምድ በዚህ አዋጅ
inapplicable on matters covered by this
የተደነገጉትን ጉዳዮች በተመለከተ ተፈፀሚነት
proclamation.
አይኖረውም፡፡
34. Effective Date
፴፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
This Proclamation shall come in to effect
ይህ አዋጅ በደቡብ ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ
starting from the date of its publication on
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆና፡፡
Debub Nagarit Gazzeta.
መንግስሥት ፐሬዚዳንት
33