Professional Documents
Culture Documents
Grade 6 Worksheet 2
Grade 6 Worksheet 2
Grade 6 Worksheet 2
+251-11-4-711124 www.aspireschoolet.com
2. የሚከተሉት ጥንድ አንግሎች ዝርግ አሟይ አንግሎች ናቸው፡፡ በባዶ ቦታው ላይ ተስማሚውን መልስ ሙሉ፡፡ (2% )
ሀ. በ ¿ ረ +50 0፣ በ ¿ _____________ ረ ¿ _____________
ረ
ለ. በ ¿ ፣ በ ¿ _____________ ረ ¿ _____________
2
3. የሚከተሉት ጥንድ አንግሎች ቀጤ አሟይ አንግሎች ናቸው፡፡ በባዶ ቦታው ላይ ተስማሚውን መልስ ሙሉ፡፡ (1% )
ሀ. በ¿ 880 ፣ ረ¿ _____________
ለ. በ¿ ረ −300 ፣ በ¿ _____________
4. የሚከተሉትን አንግሎች ሹል፣ ማዕዘናዊ፣ ዝርጥ፣ ዝርግ እና ጥምዝ በማለት ለዩ፡፡ (3% )
ሀ. 1790 ሐ. 1800 ሠ. 90 0
ለ. 890 መ. 10 ረ. 1010
II. ባዶ ቦታውን ሙሉ፡፡(6% )
5. አንድ የጋራ መለያያ እና የጋራ ጎን ብቻ ያላቸው ነገር ግን የጋራ ውስጣዊ ነጥብ የሌላቸው ሁለት አንግሎች -----------------
ይባላሉ፡፡
6. በአንድ ጠለል ላይ የሚገኙ ነገር ግን የማይገናኙ መስመሮች --------------------- ይባላሉ፡፡
7. የሁለት አንግሎች መጠን ድምር 90 0 ከሆነ አንግሎቹ ---------------- ይባላሉ፡፡
8. የጋራ መነሻ ያላቸው ሁለት ጨረሮች የሚፈጥሩት ምስል ------------------------ ይባላል፡፡
9. 0 ሀ = _____________ መ=
72
_____________ መ
ለ = _____________ ሠ = _____________
ሀ
0
110 ለ
ሠ
10. የተሰጡትን የጎነ ሶስት ምስሎች አንግላቸውን መሰረት በማድረግ መድቡ፡፡ (2 %)
ሀ. ለ. ሐ. መ.
0
30
0
40
0 20
0
110 0
70
11. የተሰጡትን የጎነ ሶስት ምስሎች የጎን ርዝመታቸውን መሰረት በማድረግ መድቡ፡፡ (2% )
ሀ. ለ. 6 ሳ. ሜ ሐ. መ.
4 ሳ. ሜ
4 ሳ. ሜ 3 ሳ. ሜ
5 ሳ. ሜ
4 ሳ. ሜ
የወላጅ ስምና ፊርማ፡ -------------------------------------- አዘጋጅ፡ መ/ርት ልደት
›eû¾` ¿´ ›"ÇT>
+251-11-4-711124 www.aspireschoolet.com
ii. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከቀረቡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምርጫችሁን የያዘውን ፊደል በተሰጠው ባዶ ቦታ
ላይ ፃፉ፡፡
______ 6. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ለጦር ውርወራ የሚጠቅም የአወራወር ስልት ነው፡፡
______ 7. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ለአሎሎ ውርወራ ብቻ የሚጠቅም የውርወራ ስልት ነው፡፡
______ 9. አንድ የተወሰነን ርቀት ሮጦ በአጭር ጊዜ (ሰዓት) ውስጥ የማጠናቀቅ ተግባር ምን ይባላል?
›eû¾` ¿´ ›"ÇT>
+251-11-4-711124 www.aspireschoolet.com
›eû¾` ¿´ ›"ÇT>
+251-11-4-711124 www.aspireschoolet.com
የ 2016 ዓ.ም የት/ዘመን የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት የግብረገብ ሁለተኛው ሠርቶ ማሳያ ለ 6 ኛ ክፍል
I. የሚከተሉትን አረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ "እውነት" ስህተት ከሆኑ ደግሞ "ሀሰት" በማለት መልሱ፡፡
________ 1. አድሎአዊ አሰራርን አለማስወገድ ሀገሬን እወዳለው ከሚል ዜጋ የሚጠበቅ ተግባር ነው፡፡
________ 2. ሀገር ወዳድ ለመሆን አንድ ሰው ለሀገሩ ስላለው ፍቅር ማውራት እንጂ ፍቅሩን በተግባር ማሳየት አይጠበቅበትም፡፡
________ 3. ሀገር ወዳድነት የሀገርን አንድነት ለማስቀጠል አስፈላጊ አይደለም፡፡
________ 4. ጎጂና አፍራሽ ተግባራትን መዋጋት የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫ ነው፡፡
________ 5. ሀገር ወዳድ መሪዎች የተሰጣቸውን ህዝባዊ ኃላፊነት የግል ሀብት ለማካበት ይጠቀሙበታል፡፡
II. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከቀረቡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምርጫችሁን የያዘውን ፊደል በተሰጠው ባዶ
ቦታ ላይ ፃፉ፡፡
________ 6. የሀገር ወዳድ መሪ ባህሪ ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ለህዝባቸው ጥልቅ ፍቅር አላቸው ሐ. ቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ህይወት እንዲኖረው ይፈልጋሉ
ለ. በሙስና ይሳተፋሉ መ. ሁሉም
________ 7. ከሚከተሉት መካከል የሀገር ወዳድ ዜጎች መለያ ባህሪ ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ሙስናን ይቃወማሉ ሐ. ራሳቸውን ለሀገራቸው ለመስዋት ፍቃደኞች ናቸው
ለ. ለሀገራቸው ዜጎች ምንም አይነት ፍቅር የላቸውም መ. መልስ የለም
________ 8. የጥቁሮችን መብት ለማስጠበቅ ሲል የታገለ ሰው ማነው?
ሀ. ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር ለ. ጆ ባይደን ሐ. ሻምበል አበበ ቢቂላ
________ 9. የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ግብርን በአግባቡ መክፈል ሐ. የህዝብ ሀብት ሲባክን አያገባኝም ማለት
ለ. እራስን ከሌሎች አስበልጦ መመልከት መ. በሙስና ላይ መሳተፍ
________ 10. የሀገር ፍቅር መኖር ለምን ያስፈልጋል?
ሀ. ህዝቦችን ወደ አንድነት ያመጣል ሐ. ሃላፊነታቸውን በአግባቡ አይወጡም
ለ. ለተለያየ አላማ ይሰበሰባሉ መ. ሁሉም
III. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ ስጡ፡፡
1. የሀገር ወዳድ ዜጎች ባህርያትን ቢያንስ (3)ፃፉ፡፡