Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 4

።የማይለይ ኦጾት

1 ጢሞ 4፥15-16
ምዕ 1
1.1.የጾታ አጠቃላይ ትርጉም
፦መ.ቅዱሳዊ ት/ት ነው
፦ለሚባዙ ፍጥረታት ሁሉ የተሰጠ መጠርያ ነው
፦ ከግዕዝ የመጣ ሲሆን ወገን፣ተራ፣ረድፍ ።
1.2.የጾታ ትርጉም በሰብአዊ በተፈጥሮ አካል
፦የሰዉን ተፈጥሮአዊ ባሕርይ በክፍለ አካል በሚለይበት ጊዜ በአዳም ና ሔዋን እንመስላለን ወንድና ሴት በማለት።ዘፍ
1፥6-26
፦አዳም የሚያምር፣ደስ የሚያሰኝ ዉብ፣ደግ፣መልካም፣የመጀመርያ ሰዉ፣የሰዉ ሁሉ አባት ማለት ነዉ።
፦ሔዋን ብእሲት ፣እንስት፣የሴቶች እናት ማለት ነው።ዘፍ 3፥20
፦ሰው መልአካዊና እንስሳዊ ባሕርይ አለዉ
፡መልአካዊ በነፍሱ የባቢ፣ለባዊ፣ሕያዉ፣ባለ አዕምሮ፣አሳብ ተመራማርነው።
እንስሳዊ በሥጋዉ ሟች፣ድኩም፣ በመከራ በደስታ የታጀበ ነዉ።
1.3.ኦ/ቤ/ያን ስለ ጾታ ምን ታስተምራለችየድንግልና ሕይወት
፦ቤ/ያን ስለ ጾታ የተለያዩ ግንዛቤ፣ አመለካከት፣አባባል ይኖራል
፦ የነፃነትና እኩልኑት እንደተጠበቀ ይኖራል።
፦ ቤ/ያን እንደ አይዲዮሎጂ አራማጅ ትዉልድ ለጾታ ልዩነት እንዳላት ነዉ የሚያየዉ በተለይ በእንስት /ሴቶች
ዙርያ።ምሳሌ ዉርጃ ማድረግ እንደ መብት ።
፦አይዲዮሎጂ አራማጅ ትዉልድ ለምን በሃይማኖት /በቤ/ያን በዚህ ሃሣባቸዉ ይዘምታሉ
1.ሰዉ እንደ እንስሳ ሆኖ ከህግ ዉጭ ከመንፈሣዊ ሕይወት ወጥቶ እንድኖር
2.ሃይማኖት አልባ ትዉልድ እንድኖር በሴት ልጅ የመብት ፣የነፃነት፣የእኩልነት ተቃራኒ እንደ ሆኑ ማድረግ።መዝ 13፥1
3.የመጽሐፍትን ጥሬ ቃሉን እንደፊናቸው እንድተረጉሙ ለአእምሯቸዉ እንድመች 2 ጴጥ 6፥20-21
4.የሃይማኖትን ቀኖናዊ ሥርዓት፣ከሕዝባዊ ልማድ ለይቶ አለማየት ሕዝባዉን ማስበለጥ።
5.ምን ችግር አለዉ የሚል ትዉልድ ማብዛት።
፨መልካም ሕይወት ያለዉ ሁሉ እዉነትን መረዳት ይቻላል
1.እግዚአብሔርም አለ ሰዉን መልካችን እንደምሳሌያች እንፍጠር።ዘፍ 1፥26-28
2.እግዚአብሔር አምላክም ሰዉን ከምድር አፈር አበጀዉ በአፍንጫዉ የሕይወት እስትንፋስ እፍ አለበት ሰዉም
ሕያዉ ነፍስ ሆነ።ዘፍ 2፥22
3.እግዚአብሔርም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት።ዘፍ 2፥22
4.ሰዉ አባቱንና እናቱን ይተዋል በሚስቱም ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።ዘፍ 2፥24
5.እግዚአብሔር ያጣመረዉን እንግዲህ ሰዉ አይለየውም። ማቴ 19፥3-6
6.1 ቆሮ 7፥4
7.እያንዳዳችሁ በክርስቶስ በፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ኤፌ 5፥21-33
8.ገላ 3፥28, 1 ጢሞ 2-11,ዘፍ 3፥6,2 ቆሮ 11፥3,ኤፌ 6፥1-4,ቆላ 3፥20-21
1.4.ሴቶች በቅድስና ሕይወት
፦ረዉ ሁሉ በእግዚአብሔር አርኣያ የተፈጠረ ክቡርና ቅዱስ መሆኑ ሁሉም እኩል ነዉ።
፦ተግባሩ ድሃና ሃብታም፣ ፃድቅና ኃጢእ ከሚያደርገዉ በቀር በሁሉም እኩል ነው።
፦የሁሉም የእኩልነት ሚዛን ቅድስና ነው።
ምዕ 2
2.በድንግልና ጸንቶ የመኖር ሕይወት
2.1.የድንግልና ሕይወት ትርጉምና ዓላማ
፦ድንግልና ከድሮ ጀምሮ የታወቀ ረዥም ታርክ አለው።
፦ክብረ ሥጋን፣ማኀተመ ሥጋን ና ማኀተመ ሕልናን ጠብቆ ከዓለም ርቆ መኖር ማለት ነው።
፦የዓላማ ጽናት ነው።
፦የሥጋ ድንግልና የሚፀናው በሕልና ድንግልና ነው።
፦በንጹሕ ህልና ከተመሠረተ ጊዜዉ ቢረዝም፣ነፋሳት ቢጋፋ አይሰናከልም መሠረቱ የሕልና ንጽሕና ስለሆነ።
፦የሥጋ ድንግልና አዛዡ የሕልና ድንግልና መሆኑ ከተረጋገጠ የቅድስና ሕይወት ነው።
፦ዓላማው ለሞተ ኃጢአት ከመገዛት ርቆ ፣ኅልፈት በማያገኛት ሕይወት አሳርፋ ለማኖር ተዘጋጅታ ያለች የመንግሥተ
ሰማይን ርስትን ገንዜብ ለማድረግ ነው።
፦ ስለ ቅዱሳን እናቶቻችን ድንግልና እናስብ!
፦ኢሳ 7፥14 ,ሉቃ 1፥34-35,ማቴ 1፥18-23
ድንጋሌ ሕልናን በፍጹምነት ቢመለከቱት ከባድና ፈታኝ ነው።
፦ድ ሕ ዓላማዉን ስቶ ፈሩን ለቅቆ ግንቡ ከፈረሰ የድንግልና ሕይወት ከሥረ መሠረቱ ይናጋል፣ መንፈሣዊ ሕይወት
ይበላሻል ቅድስና ትርጉም አልባ ይሆናል። ምሳሌ አዳምን ከክብሩ ያዋረደዉ እግዚአብሔርን የመሠለ ጌታ ርቆ ገነትን
የመሠለ ርስት ተነጥቆ ለዲያብሎስ ተገዥ እንድሆን ያደረገው የሕ ድ ሕፀፅ ነዉ። 3 መቃ 2፥10-17
፦ሥጋዊ ምኞት ማሸነፍ ዕድል ከአዳም ልጆች ለማን ተሰጠ ?ኃጢአትን ከማሰብ መጠበቅ ለመላእክት እንኳን
አልተቻላቸውም በቀድመው ዘመን የባሕርያቸው ያልሆነውን ሽተው በፈጸሙት በደል ከሰማይ ወርዷል።
፦የሕልና ድቀት የራስ ያልሆነ ነገር ለማግኘት ከመሻት ይመነጭና ተንኮል፣።ክፋት፣ምቀኝነትን በደልን ይወልዳል።
፨ማር ይስሓቅ "የተሰጠህን ጸጋ እንዳታጣ ያልተሰጠህን አትሻ"
፦ስለ ዮሴፍ ድንግልና እንይ ዘፍ 39፥1-21,ኩፋ 27፥20-27
፦የሥጋ ንጽሕና እድፍ፣ጉድፍ በሥጋ ከሚሠራ ኃጢአት መንጻት ነው።
፦በንጽሐ ሕልና የሚገኝ ብቃት ና ቅድስናም ሰማያዊ ምሥጢርን ለማየት ያደርሳል።ሐዋ 7፥55-56,ማቴ
5፥8,1 ዮሐ 3፥2-3
፦ሰማያዊ ምሥጢር ለማየት ሦስት ነገሮች ግጀጀታ ያስፈልጋሉ እነዚህም ድንግል በሥጋ ፣በነፍስ፣በሕልና ነወ።
፦የድንግልና ሕይወት ጾታ የማይለይ የቅድስና ሕይወት ነው።
፦የቅድስና ሕይወት የሚያጸኑ ነገሮች ጾም ፣ጸሎት፣ስግደት፣ምፅዋት፣1 ጢሞ 6-11 ነው
፦መንፈሣዊ የጉዞ መስመር እንደፈለጉየሚሮጡበት ሜዳ አይደለም መሰናከል የበዛበት አባጣ ጎርባጣ የበዛበት የጉዞ
መስመር ነው ።ስለዚህ የድንግልና ሕይወት ጉዞ መድረሻው የቅድስና አደባባይ መሆኑን የሚያዉቅ ሠይጣን በዚህ
የጸኑትን የተለያየ ፈተና ያደርስባቸዋል።ክብደትና ቅሌት ሚመዘነዉ በዚህ ጊዜ ይሆናል።
፦ክብደት ፈተናን በድል መቀደጃት ለሽልማት ያደርጋል
፦ቅሌት፦በፈተና መሸነፍ ለኃጢአት ያደርጋል።1 ቆሮ 9፥24-27,ያዕ 1፥12 ,ራዕ 2፥12።
፦ለዚህ ሁሉ ንስሓ ተዘጋጅቷል።ማቴ 5:1-13,ምሳ 18:11,1 ጢሞ 1:15,ሉቃ 19:10,ሕዝ 34:6,ሆሴ 6:1 ይነበብ።
።፦የደናግል ፍሬ ሰማያዊ ጸጋና በረከት ነው ማቴ 5:1-10,1 ጴጥ 3:14,ኢሳ 41:17,55:1-7"
-15,56:3-5።
2.2.የድንግልና ሕይወት በብሉይ ኪዳን
ሀ.የመልከጼድቅ ማለት የሠላም የእዉነት የጽድቅ ንጉሥ ነዉ ዘፍ 14:17-20,ዕብ 7:1-
3,5:6,መዝ 109:4,ምሳ 6:20,7:20,7:1-22።
ለ.የኤልያስ 1 ነገ 17:7-23,18:42-46,ምሳ 18:1-40
ሐ.የኤልሳዕፀ፦1 ነገ 19:16-21,2 ነገ 2:19,4:7-37።
መ.የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ።ሚል 3:6,ምሳ 4:5-6,ኢሳ 40:3,ማቴ 3:6-6
2.3." "በሐዲስ ኪዳን
ሀ.እመቤታችን ድንግል ማርያም
ለ.ቅዱስ ጳዊሎስ ሐዋ 23:6,ፊል 3:4-7,2 ቆሮ 11:22,ሮሜ 11:11 ቆሮ 7:7,ማቴ 19:1-12,
ሐ.ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ማር 1:20 ዮሐ 19:20-27,
2.4. ጊዜያዊ የድንግልና ሕይወት
፦ወንድ ለአቅመ አዳም ፣ሴት ለአቅመ ሔዋን ሕይወታቸዉን ለትዳር/ለምንኩስና እስክመሩ ድረስ ያለ ነው።
፦የተባለው በጋብቻ የሚለወጥ በመሆኑ። ጾታ አይለይም ዘዳ 22:24
፦ኖኅ 500 ዘመን ድንግልናውን ጠብቆ ኖረ። ከዚህ የተነሳ የአዳምን አጽም ሲያገለግል ኖረ።ስንክ ጥር 6,መሳ 11
የዮፊታሔ ታርክ ያለው ታርክ,2 ሳሙ 13:1-20 የትእማርና ታርክ።ዘለዋ 21:10-14 ስለ ጋለሞታና ስለ ድንግልቱ ሴት
2.5.ፍጹም " " "
፦ ይህ በገዳም ወስነው ለመኖር ነው
2.6.የድንግልና ሕይወት ውጤት
፦ያማረ እንድሆንለት ሦስት ነገር ያስፈልጋል እነዚህም ፦
መነሻ፡ ድርሳለው ብሎ ስያስብ በዚያዉም የተለያዩ ፈተና እንዳለ ማሰብና ፈጣርን በጸሎት መለመን የሚገኘዉን ጸጋ
ከሩቅ ማሰብ።
፣መገስገሻ፡በዚህ ስጓዙ ጠመዝማዛ መንገድ እንዳለ አዉቆ መጓዝ።
፣መድረሻ ሰማያዊ ይለሆናል ናቸዉ።
ምዕ 3
3.መተጫጨት
፦ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ቃል ኪዳን ነው።ፍትሐ ነገ አንቀ 24:869።
፦መፈላለግ፣መጠናናት፣መመኘት፣
3.1.የመተጫጨት ትርጉምና ዓላማ
፦ለትዳር ነው ሆሴ 2:19-21,ማቴ 7:9-10,ምሳ 22:7,
3.2.የመተጫጨት ጊዜ ሕይወት
፦እርስ በራስ የሚጠናኑበት ነው
፦በስነ ልቦና እያደጉ የሚመጡበት
3.3.በእጮኝነት ጊዜ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችና መፍትሔያቸው
፦የሰዉ ልጅ መላ ሕይወት ከፈተና የተለየ አይደለም።
፦ስሜታዊነት መጓዝ
፦በቁንጅና መማረክ
፦ለፍትወት መቅረብ
፦አለመግባባት
፦በሃብት በቤተሰብ መመካት
፦ጣልቃ ገብነት ሮሜ 8:6-10
3.4.የፍቅር ትርጉም

፦ፍቅር ፍጹም ሕግ ነው ሮሜ 13:10 ,ገላ 5:14,1 ቆሮ 13:4


፦ማለት መውደድ መዋደድ ማክበር 1 ጢሞ 1:5,ማር 12:2
1 ፍቅረ እግዚአብሔር ዘጸ 20:1:2 ዘዳ 6:4-10 ,ምሳ 4:9,ኢሳ 51:7,ኢያ 11:13,መዝ 105:44
2 ፍቅረ ቢጽ
ሮሜ 13:8-10,1 ቆሮ 12:1,ምሳ 12:1-7,ማቴ 7:22,16:20,ያዕ 2:17,ምሳ 10:12,ዮሐ 15:13,1 ዮሐ 4:16-21,

3.5.በተቃራኒ ጾታዎች መካከል የሚኖር ፍቅር


፦1 ቆሮ 13:4
3.6.ፍቅረ ዓለም
፦መንፈሣዊነትን ሙሉ በሙሉ መዘንጋት ነው
፨ዓለምን ስለ መዉደድያዕ 4:4
፨በዓለም ያለውን እንዳንወድ 2 ዮሐ 2:15-17
፨ፈቃደ ሥጋን ብቻ መሥራት ሮሜ 8:5-16
3.7.በፍቅርና በፍትወት መካከል ያለ ልዩነት
፨ፍትወት መመኘት

You might also like