Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

ቁጥር-------------------------

ቀን--------------------------

ለስልጤ ዞን ፍትህ መምሪያ የወንጀል ጉዳዮች ክስ አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት

ወራቤ

ጉዳዩ- የ 2016 በጀት ዓመት የወንጀል ጉዳዮች አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት የ 9


ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ስለመላክ ይሆናል፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው አለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ፅ/ቤት
የ 2016 በጀት ዓመት የወንጀል ጉዳዮች አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት የ 9 ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት
ከዚህ ሸኒ ጋር ------ገፅ አባሪ አድርገን የላክን መሆናችን እንገልፃለን፡፡

//ከሰላምታ ጋር //

 ለፅህፈት ቤቱ ሀላፊ
 ለፅ/ቤቱ ልማት እቅድ
አለም ገበያ

የ 2016 በጀት ዓመት የወንጀል ጉዳዮች አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት 9 ወር የስራ


አፈጻጸም ሪፖርት
1. ወደ የዐቃቢ ህግ የቀረቡ ( ቀድሞም የነበሩ ) የወንጀል መዝገቦች መረጃ ፦

1. 1 የመዝገብ ስራ

o ከባለፈው ዓመት የተላለፈ መዛግብት ብዛት፡ 0


o አዲስ ከፖሊስ የመጡ መዝገቦች፡47
 በድምሩ 47 መዝገቦች ለዐቃቤ ህግ ቀርበው ⬇

 አያስከስስም ተብሎ በወ/መ/ህ 42/1/ሀ መሠረት የተዘጉ፡ 01


 ስልጣኑ ለሆነዉ ለበላይ አቀብ ህግ የተላከ፡ 04
 ያስከስሳል ተብሎ ክስ የተመሠረተበት የመዝገብ ብዛት፡42
 በዐ/ህግ እጅ በእርቅ ያለቀ የመዝገብ ብዛት፡ 0
 በ 38(ሐ) ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የተመለሱ፡ 0
 በዐ/ህግ እጅ ውሳኔ ሰያገኝ ለሚቀጥለው ጊዜ የተላለፈ የመዝገብ ብዛት፡ 0
2. የፍርድ ቤት የመዝገብ ክርክርና ክትትልን በተመለከተ፦

2.1. የመዝገብ ስራ

o ከባለፈው ዓመት በፍ/ቤት በቀጠሮ የተላለፈ፡ 02


o አዲስ ክስ የተመሰረተ፡ 42
 ድምር 44 መዝገቦች ላይ ህጋዊ ስራ ተከናውኗል።

ፍርድ ቤት ከቀረቡ መዝገቦች ውስጥ ፦

1. ውሳኔ ያገኘ መዝገቦች ብዛት 42 ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ⬇

 ጥፋተኛ የተባሉ፡39
 በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ በ 141 ነፃ የተሰናበቱ፡0 1
 በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ በ 149 መሠረት የተከላከሉ፡ 0
2. በዕርቅ የተዘጉ፡ 02

3.በተለያየ ምክንያት የተቋረጠ፡ 0

 በተከሳሽ መጥፋት፡ 0
 በምስክር መጥፋት፡ 0
 ለህዝብ ጥቅም፡ 0
4. የተሻሻለ ክስ፡ 0

5. በፍርድ ቤት በቀጠሮ ለሚቀጥለው ጊዜ የተላለፈ፡02

2.2. በፍ/ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦች የወንጀል ደረጃ (በተጣለው ቅጣት ክብደት ላይ የተመሰረተ)

 ቀላል ፡-16 መዝገቦች፤ በፐርሰንት፡41.02


 መካከለኛ፡ 12 መዝገቦች፤ በፐርሰንት፡30.79
 ከባድ፡ 11 መዝገቦች፤ በፐርሰንት፡ 28.2
4. ከሠብዐዊ መብት አጠባበቅ አንፃር፦
የማረፍያ ቤት ጉብኝት በማድረግ የሰብዐዊ መብት አጠባበቅ ሁኔታን ለመከታተል በጽ/ቤት ደረጃ በወጣው
ዕለታዊ ፕሮግራም መሠረት ቼክሊስት በማዘጋጀት በ 9 ወር ዉስጥ 270 ድጋፍና ክትትል ለማድረግ አቅደን
265 ቀናት ድጋፍና ክትትል ማድረግ የተቻለ ስሆን በዋናነት የዋስትና መብት አጠባበቅ ላይ ትኩረት
በማድረግ ተሰርቷል፣ዋስ ማቅረብ የማይችሉ ተጠርጣሪዎች መዝገባችው ተሰብረው እንዲታይ ተደርጓል፡፡
የማረፍያ ቤትና ግቢ ፅደትና የወሃ አቅርቦት መቆረረጥ ሌሎች ችግሮችን እየለዩ ክትትልና ድጋፍ የማድረግ
ስራ ተሠርቷል፡፡

You might also like