Professional Documents
Culture Documents
Regulation No 37 97 Advocates Code of Conduct
Regulation No 37 97 Advocates Code of Conduct
STATE
11ኛ ›mT q$_R 10 bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?ZïC
11th ear No 10
xêú መጋቢት 1 qN 1997 ›¼M ›.M KLል M/b@T -ÆqEnT ywÈ th
Aawassa, 10 of March 2005
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች The Southern Nations Nationalities and Peoples
Rregional State Advpcates Code of Conduct
የሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 37/97 Regulation
2. “ ጠበቃ” ማለት በደንብ ቁጥር 29/97 2. “Advocate” means the definition given under
article 2/3 of regulation no.29/97
አንቀጽ 2/3/ የተሰጠው ትርጉም ነው፡፡
3. “ Client ”means the definition given under
3. “ደንበኛ” ማለት በደንብ ቁጥር 29/97
article 2/5 of regulation no.29/97
አንቀጽ 2/5/ የተሰጠው ትርጉም ነው፡፡
4. “የጥብቅና አገልግሎት” ማለት በደንብ 4. “ Advocacy service” means the definition
ቁጥር 29/97 አንቀጽ 2/6/ የተሰጠው give under article 2/6 of regulation No.29/97
ትርጉም ነው፡፡
ይህ ደንብ በክልሉ መንግስት የጥብቅና This regulation shall apply to any person who is
ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
1. ማንኛውም ጠበቃ ከደንበኛው ጋር በጽሁፍ 1. Any advocate shall make a clear and written
የሰፈረ ግልጽ የውል ስምምነት ሊፈጽም contractual agreement with his client.The
ይገባል፡፡ ውሉም የተዋዋዮችን contract shall include the names of the parties,
ስም፣አድራሻ፣የአገልግሎቱን ዓይነት፣የውክልና address, type of service, type and scope of
ዓይነትና መጠን፣የአገልግሎት ክፍያውን representation, the amount of fee, way of
መጠን፣ ክፍያው የሚወሰንበት ስልትና computation , the amount and time of payment
የአከፋፈሉን ሥርዓትና የመክፈያውን ጊዜ of the fee, and such other information as
necessary.
እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን የያዘ
ይሆናል፡፡
2. አንድ ጠበቃ ለደንበኛው የገባውን የሙያ 2. An agreement restricting restricting or totally
avoiding the civil liability of the advocate due
አገልግሎት በአግባቡ ባለማበርከቱ ምክንያት
to the advocate’s failure to render proper
የሚኖርበትን የፍትሐብሔር ኃላፊነት የሚቀንስ service to his client shall be of no effect.
ወይም የሚያስቀር ስምምነት ዋጋ የለውም፡፡
1. ማንኛውም ጠበቃ የደንበኛውን ጉዳይ ፍሬ 1. An advocate shall have the obligation, after
ነገርና ማስረጃዎች ከመረመረ በኃላ በህጉ evaluationg the facts andevidences of the case,
መሰረት በጉዳዩ ሊገኝ የሚችለውን ውጤት to assist his client reach on the proper decision
ወይም አማራጭ ውጤቶች እንዲሁም by giving him explanation based on the law as
ይህን ደንብ የማይጥስ እስከሆነ ድረስ ጠበቃው advocate as long as the decision does not violate
the law and these regulations. He shall,in
የማክበር ግዴታ አለበት፡፡ በተለይም በጉዳዩ
particular,respect the decision made by the client to
በግልግል እንዲያልቅ ደንበኛው ከፈለገ
solve the matter by settlement.
ጠበቃው ውሳኔውን ማክበር አለበት፡፡
አገልግሎቱን ሊሰጥ የማይችልበትን ምክንያት explain the reason why he can not render service
ለደንበኛው ማስረዳትና ደንበኛው ምክሩን and dismiss the client is the client fails to make
corrections based on the advice on the advice
ተቀብሎ የሚያስተካክል ከሆነ ማሰናበት
given.
አለበት፡፡
4. ደንበኛው በውክልናው ላይ ውሳኔ ለመስጠት 4. The advocate shall provide the client with the
በመፈለግ መረጃ በጠየቀ ጊዜ ጠበቃው relevant information and assist him reach at the
ተገቢውን ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችሉትን appropriate decision when the client requests
1. ማንኛውም ጠበቃ በሚሰጠው የጥብቅና 1. Any advocate is expected to show a high level
አገልግሎት ከፍተኛ የሙያ ችሎታና ብቃት of professional competence and skill in the
ማሳየት ይጠበቅበታል፡፡ advocacy service he renders.
ሀ/ ደንበኛውን መብትና ጥቅም ለማስከበር a. to employ his legal knowledge and work
እውቀቱንና የሥራ ልምዱን በስራ ላይ experience to protect the rights and intersts
የማዋል፣ of his client ;
ለ/ የደንበኛውን ጉዳይ በትጋት የመከታተልና b. to follow up his client’s case diligently and
አፋጣኝና ፍትሐዊ ውሳኔ ለማግኘት ሊወሰድ take all the necessary measures carfully and
የሚገባውን እርምጃ ሁሉ በጥንቃቄና በወቅቱ timely so as to obtain a quick and just
የመፈጸም ሙያዊ ግዴታ አለበት፡፡
decision.
ማንኛውም ጠበቃ ጉዳዩ የደረሰበትን ደረጃና Any advocate shall have the obligation to keep
የሚገኝበትን ሁኔታ በየጊዜው ለደንበኛው informed his client with the stage the case has reached
and is status. The client has the right to get a quick
የማሳወቅ ግዴታ አለበት፡፡ ደንበኛው መረጃ
response when he requests for information.
እንዲሰጠው በጠየቀ ጊዜም አፋጣኝ ምላሽ
የማግኘት መብት አለው፡፡
1. ማንኛውም ጠበቃ የደንበኛውን ግላዊ 1. Any advocate shall have the obligation to keep in
ወይም ድርጅታዊ መረጃ ወይም በሙያ secret the personal or organizational information
አገልግሎቱ ምክንያት በእጁ የገባውን of his client or any other information he obtained
ማንኛውንም ሌላ መረጃ በሚስጥር የመጠበቅ in the course of his professional service.
ሙያዊ ግዴታ አለበት፡፡
2. The advocate may not, without the consent of the
2. ጠበቃው በውክልናው ምክንያት
client, reveal information relation to his power of
ከደንበኛው የተሰጠውን መረጃና ማንኛውንም
representation and any other information.
ሌላ መረጃ ከደንበኛው ፈቃድ ሳያገኝ ሊገልጽ
አይችልም፡፡ 3. The obligation of professional confidentiality of
ግዴታ በእርሱና በደንበኛው መካከል የነበረው not cease because of termination of the contract
with the client.
የስራ ውል በመቋረጡ ምክንያት ቀሪ ሊሆን
አይችልም፡፡
Artcle 11.Condition of Disclosure
አንቀጽ11.ሚስጥር ስለሚገለጽበት ሁኔታ
Without prejudice to the provisions of article 10, an
advocate may,when he reasonably belives appropriate,
የአንቀጽ 10 ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ጠበቃው reveal to the extent necessary the information he
obtained in the course of his professional, reveal to the
ተገቢ ነው ብሎ ሲያምን በሙያ ሥራው
extent necessary the information he obtained in the
አጋጣሚ በእጁ የገባውን መረጃ በሚከተሉት course of his professional duties, in the following
cases.
ምክንያቶች እንደአስፈላጊነቱ መጠን ሊገልጽ
ይችላል፡፡
1. when the information he obtained from the
client is necessary for the task he is represented;
1. ከደንበኛው ያገኘው መረጃ ለተወከለበት
ስራ አስፈላጊ በሆነ ጊዜ፣ 2. to defend himself or claim his interests in a
2. ከደንበኛው ጋር ክርክር በሚፈጠርበት controversy with the client;
ጊዜ ራሱን ለመከላከል ወይም መብቱን
3. when a controversy arises concerning his power
ለማስከበር፣ of representation ; or
3. የውክልና ስልጣኑን በተመለከተ ክርክር
ሲነሳ፣ ወይም
A/K Page 348 of 2280
4. ሕግ በሌላ ሁኔታ በግልጽ የተጣለበትን 4. to prform his obligation as expressly provided
ግዴታ ለመወጣት፡፡ otherwise by law.
አስረድቶ አገልግሎቱን ማቋረጥ አለበት፡፡ of interests has been discovered after the service
2. ማንኛውም ጠበቃ ደንበኛው የሚከፍለው
had already begun the advocate shall explain the
ገንዘብ እንዳያመልጠው በማሰብ የጥብቅና
matter to his client and terminate the service.
ደረጃው የማይፈቅድለት ጉዳይ መሆኑን
እያወቀ ተቀብሎ መዋዋል የለበትም፡፡
ማንኛውም ጠበቃ ከደንበኛው ጋር Any advocate may not enter into with the client,
ማናቸውንም ውል ሊዋዋል የሚችለው ከዚህ any contract unless the following condition are
በታች የተዘረዘሩት ሁኔታዎች ከተሟሉ ብቻ fulfilled.
ነው፡፡
1. በጠበቃውና በደንበኛው መካከል የሚደረገው 1. the contract between the advocate and the client
ውል ከወቅቱና ከሁኔታዎች አንጻር ተገቢና is proper and reasonable in view of the time
and the situations;
ምክንያታዊ ሲሆን፣
2. the advocate clearly explains to the client the
2. ጠበቃው የስምምነቶቹን መስፈርቶችና የውሉን
terms of the agreement and type of the
ዓይነት ለደንበኛው በግልጽ ያስረዳው ከሆነ፣
contract; or
ወይም
3. ደንበኛው በውሉ ላይ ከሌላ ሰው ጋር ተመካክሮ 3. the client consents in writing to the agreement
after consulation with another person.
ስምምነቱን በጽሁፍ ያፀደቀ ሲሆን፣
ስጦታና ኑዛዜ
ማንኛውም ጠበቃ ደንበኛው በመልካም ፈቃድ Any advocate may accept a gift of considerable
value of a will made to him by his client’s free will
የሚያደርገለትን ኑዛዜ ወይም ከፍተኛ ዋጋ
only when the matter is in writing , and the
ያለውን ስጦታ ሊቀበል የሚችለው ጉዳዩ
advocate ascertains that the client had been
በጽሑፍ ከሆነና ድርጊቱ በሚፈጸምበት ጊዜ
represented by an independent advocate andgive
ደንበኛው ተገቢው የምክር አገልግሎት the proper advice concerning the consequences of
የተሰጠው ስለድርጊቱም ውጤት ከገለልተኛ his act.
ጠበቃ የተረዳ መሆኑን ካረጋገጠ ብቻ ነው፡፡
1. ማንኛውም ከዚህ ቀደም የመንግስት 1. Any advocate who formerly was a public
ሰራተኛ ወይም ባለስልጣን የነበረ ጠበቃ employee or officer may not render professional
2. ሕግ በግልጽ ካልፈቀደ በስተቀር የመንግስት 2. Unless other wise provided by law, an advocate
ሰራተኛ ወይም ባለስልጣን በነበረበት ጊዜ who as acquired information about a person
አንድን ግለሰብ በተመለከተ መረጃ ያገኘ while he has a public employee or officer may
ጠበቃ መረጃው ከሚመለከተው ሰው ጥቅም not represent a client whose intersests are
adverse to that person of whom the information.
ጋር የሚጻረር ጥቅም ላለው ሰው የጥብቅና
አገልግሎት ሊሰጥ አይችልም፡፡
ጠበቃ አባል የሆነበት የጥብቅና አገልግሎት by sub -artcle (1) of this article is a member
ድርጅት ጠበቃው አገልግሎት እንዳይሰጥ
may continue representation, through another
በተከለከለበት ጉዳይ ላይ በሌላ ጠበቃ
advocate, I a matter in which the member
አማካይነት አገልግሎት ሊሰጥ የሚችለው፤
advocate is prohibited if
ሀ/ የተከለከለው ጠበቃ በጉዳዩ ላይ ምንም
ዓይነት ተሳትፎ እና ከአገልግሎት a. The disqullified advocate is screened form any
ክፍያው ድርሻ እንዳይኖረው ከተደረገ፣ participation in the matter and is apportinoned on
ለ/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ part of the fee there from;
ለተመለከተው ጉዳዩን ላየው አካል
ይህ ደንብ አለመጣሱን እንዲያረጋግጥ b. Written notice is promptly given to the appropriate body
ይደረግ ዘንድ ተገቢው የጽሁፍ which handled the case as indicated by sub-artcle (1) of
ማስታወሻ በወቅቱ የተላከለት ከሆነ፤
theis article to enable it ascertain compliance with the
መ. ሁለቱን ደንበኞቹን በጋራ የመወከሉን d. The advocate ensures that the common
ሃላፊነት በገለልተኝነት ለመወጣት representation can be undertaken impartially and
የሚችልና የትኛውም ወገን ላይ without improper effect on either party.
አገልግሎት በሚሰጥበት ጊዜ ከእያንዳንዱ consult with each client concerning the decisions
3. ማንኛውም ጠበቃ ከደንበኛቹ አንዱ any of the clients so requests or if any of the
ያስታራቂነት አገልግሎትን እንዲቋርጥ conditions under sub-article (1) is not satisfied. He
በጠየቀ ጊዜ ወይም በንዑስ አንቀጽ /1/ may, after withdrawal, not represent any of the
ከተመለከቱት ሁኔታዎች አንዱን መሟላት
parties on the matter.
ባልቻለ ጊዜ የአስታራቂነት አገልግሎቱን
ያቋርጣል፡፡ ውክልናውን ካቋረጠም በኋላ
በዚያው ጉዳይ ላይ ለማንኛውም ወገን
የጥብቅና አገልግሎት ለመስጠት
Artcle 21. Advocate to an Organization
አይችልም፡፡
ሐ/ ጉዳዩን ከፍ ላለው የድርጅቱ አካል c) referring the matter to higher authority in the
ማቅረብ ወይም ጉዳዩ አሳሳቢና ከባድ organization or if the matter is serious, referral
በሆነ ጊዜ ደግሞ ለድርጅቱ to the highest decision making authority in the
የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካል
organization.
ማቅረብ፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /2/ 3. If, despite the efforts in accordance with sub-
በተመለከተው መሰረት ተገቢው ውሳኔ article (2) of this article, the highest authority
እንዲሰጥበት አስፈላጊው ጥረት ተደርጎ insists up on the act that is in violation of the
የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካል ሕግን law and is likelyto result in substaital injury
የሚጥሰውና በድርጅቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት
to the organization to contuinue, the advocate
ሊያስከትል የሚችለው እርምጃ
እንዲቀጥል ከወሰነ ጠበቃው አገልግሎቱን is expected to resign from his crevice.
በፈቃዱ መልቀቅ ይጠበቅበታል፡፡
ሰዎች ጥቅም ከድርጅቱ ጥቅም ጋር advocate shall explain the identity of such
የሚጋጭ መሆኑ ከታወቀ የሰውዬውን person when it is known that the interests of
ጥቅሙን ለማስጠበቅ የሚረዱ ሌሎች the advocate thinks that the client can not
እርምጃዎችን መውሰድ ይኖርበታል፡፡ adequately act in line with his own interest.
ጠበቃው የደንበኛው ጉዳይ በፍርድ ቤት ቀርቦ When an advocate finds that the desired result can
ከሚወሰን ይልቅ በእርቅ ቢያልቅ ተገቢውን beobtained if his client’s case can be resolved by
ውጤት የሚያስገኝ ሆኖ ባገኘው ጊዜ ጉዳዩ settlement rather that in court he may encourage the
በእርቅ እንዲያልቅ ሊገፋፋ ይችላል፡፡ consideration of the case by settlement.
1. ማንኛውም ተከላካይ ጠበቃ በደንበኛው ላይ 1. Any defense advocate shall have the
ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት obligation to defend his client unless he is
ውሳኔ ሊያሰጥ የሚያበቃ በቂ ማስረጃ certain that adequate evidence has been
መቅረቡን ካላረጋገጠ በስተቀር ደንበኛው produced to establish the guilt of the client
በጥፋተኝነት እንዳይቀጣ የመከራከር ግዴታ by the court which has the authority.
አለበት፡፡
2. ማንኛውም ጠበቃ ደንበኛው በተከሰሰበት ወንጀል 2. Any advocate is required to warn his client
ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ መሆኑን ማወቁ ወይም beforehand the fact that to the advocater’s
በማስረጃነት የሚያቀርባቸው ነገሮች የሚያዋጡ
knowledge that the client is guilty or that the
መሆናቸው ማወቁ ለደንበኛው ተገቢውን የክርክር
አገልግሎት እንዳይሰጥ ተጽዕኖ ሊያሳድር things to be produced as evidences are not
እንደሚችል በመግለጽ ደንበኛውን አስቀድሞ reliable may affect the advocate in giving the
ማስጠንቀቅ ይጠበቅበታል፡፡ proper defense service to the client.
አንቀጽ 28.አከራካሪ ጉዳይ በሌለበት ክስና Artcle 28.Claims and contentions without
ክርክር ስለአለማቅረብ cause of action
Any advocate may not bring a case and defend a
ማንኛውም ጠበቃ ተከራካሪን ለማጉላላት ክስ
proceeding to harass an opposing party, especially
ማቅረብና መከራከር በተለይም አከራካሪ የሆነ
when it is clear that there is noissue in controversy
ጭብጥ በሌለበትና የክርክሩ ውጤት በተከራካሪ
and the result of the procedding will not have any
ወገኖች መብት ላይ ለውጥ የማያመጣ መሆኑ effect of the rights of both parties
በግልጽ በሚታይበት ጉዳይ ክስ ማቅረብና
መከራከር አይችልም፡፡
መፈጸም የለበትም፡፡
1. ተቃራኒ ወገን ማስረጃ እንዳያገኝ ማናቸውም 1. Create any obstruction on opposing party’s
ማስጠንቀቂያ፡፡
3. ጠበቃ በደንበኛው ላይ የተሠራጩትን አሉታዊ 3. when it is found necessary to protect the
የሚከተሉትን ይጨምራል፡፡
1. ይህን ደንብ ወይም ሌላ ሕግ የሚጥስ 1. the clients’s required advocacy service is in
ከሆነ፣ violation of these regulations or other law;
2. ጠበቃው የተወከለበት ጉዳይ በመታየት 2. while in the course of trial of the matter for
ላይ ባለበት ወቅት ደንበኛው በጉዳዩ which the advocate is represented the client
መተማመን ከጠፋ፣
7. ደንበኛው ለጠበቃው መክፈል ያለበትን 7. the client shows clearly that he is not willing to
የአገልግሎት ክፍያ እንዲከፈል ሌሎችንም fulfill his obligation to pay fees and reimburse
other expenses to the advocate, after he has
ወጪዎች እንዲተካ ተገቢው ማሳሰቢያ
been given the proper notice.
ተሰጥቶት ኃላፊነቱን ለመወጣት ፈቃደኛ
አለመሆኑን በግልጽ ካሳየ፡፡
1. ለደንበኛው ከ10 ቀን ያላነሰ በቂ ማስታወቂያ 1.Give reasonable notice not less than 10 days to
መስጠት እና ደንበኛው ሌላ ጠበቃ the client and reasonable time not less than 15
ውስጥ ከሚሰሩት ሌሎች ጠበቃዎች አንዱ there is a reason, in accordance with these
በዚህ ደንብ መሰረት አንድን ጉዳይ regulations. that would prohibit any of the other
advocates in the firm to handle the matter alone.
በጥብቅና ለብቻው ከመያዝ የሚያግደው
ምክንያት መኖሩን እያወቀ የጥብቅና 2. The firm is not prohibited from thereafter
representing a person with interest adverse to
አገልግሎት ለመስጠት አይችልም፡፡
those of aclient represented by the formerly
2. የሚከተሉት ሁኔታዎች ካላጋጠመው associate advocate unless the following
በስተቀር የጥብቅና አገልግሎት ድርጅትን conditions are present;
የለቀቀ ጠበቃ በድርጅቱ ውስጥ በነበረበት
ጊዜ ወክሎት ከነበረ ደንበኛ ጥቅም ጋር
የሚጋጭ ጥቅም ያለው ደንበኛን ድርጅቱ
ከመወከል አያግደውም፡፡
[
ሀ. ጉዳዩ ከዚህ ቀደም ለድርጅቱ የቀረበ a. The matter has been presented to the
firm before or is substantially related to
ወይም ከቀድሞው ጉዳይ ጋር
the formerly dealt matter by the firm;
መሰረታዊ በሆነ መንገድ የተያያዘ
ከሆነ፣
b. An advocate remaining in the firm has
ለ. በጥብቅና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቱ information in has hands that can be
ውስጥ ያለ ጠበቃ በቀረበው ጉዳይ used as evidence on the matter.
ላይ በማስረጃነት ሊያገለግል የሚችል
መረጃ በእጁ የሚገኝ ከሆነ፣
1. በሌላ ጠበቃ አመራር ስር የሚሰራ 1. Any advocate who is acting at the order of
ማንኛውም ጠበቃ ይህን የስነ ምግባር another advocate shall respect these
ደንብ ማክበር አለበት፡፡ regulations.
2. የበታች ጠበቃ አከራካሪ በሆነ የስነ 2. A subordinate advocate shall be freee from
ምግባር ጥያቄ ላይ የበላዩን ትዕዛዝ being responsible when he proves that he
acted in accordance with the direction of his
በመቀበል የሰራ መሆኑን ለማስረዳት superior on arguable ethical questions.
በቻለ ጊዜ ከተጠያቂነት ነጻ ይሆናል፡፡
አንቀጽ 40- የሕግ ሙያተኛ ያልሆኑ ድጋፍ Artcle 40.Supervision of Non Lawyer
ሰጪ ሰራተኞችን ስለመቆጣጠር Assistants to Advocate
እንዳይጥስ ይቆጣጠራል፤
2. የህግ ሙያተኛ ያልሆነ ባልደረባ 2. Be responsible for unethical conduct committed
በፈጸመው የስነ ምግባር ጉድለት ጠበቃው by the no lawyer when:
ተጠያቂ የሚሆነው፤
ስልጣን ኖሮት የስነ ምግባር ጉድለት the non lawyer and with the knowledge of the
የሆነውን ድርጊት መፈጸሙን እያወቀና commission of the act, he fails to take the
appropriate remedial action to avoid or
ድርጊቱ የሚያስከትለውን ውጤት
mitigate the consequences of the act.
ለማስቀረት ወይም ለመቀነስ እየቻለ
ተገቢውን የማስተካከያ እርምጃ
ያልወሰደ ከሆነ ነው፡፡
Artcle 41.Professiona Independence
አንቀጽ 41- ሙያዊ ነጻነት
1. An adovocate or law firm may not share legal
1. ማንኛውም ጠበቃ ወይም የጥብቅና ድርጅት
fees with a person who is not an advocate
በሚከተሉት ሁኔታዎች ካልሆነ በስተቀር except:
የጥብቅና አገልግሎት ክፍያን ጠበቃ ካልሆነ
ሰው ጋር መካፈል አይችልም፤ a. An agreement by the advocate with the
ሀ. ጠበቃው ከጥብቅና ድርጅቱ፣ ከሸሪኩ advocates’s with the advocate’s firm ,
ወይም ተባባሪው ጋር በሚያደርጉት partner or associate may provide for the
ስምምነት መሰረት በሚሞትበት ጊዜ payment of money, after the advocate’s
ወደሟቹ ጠበቃ ሀብት ወይም death, to the lawyers estate or to persons
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለይቶ specified in the agreement as
ላስታወቃቸው ሰዎች የሚደረግ beneficiaries;
ክፍያ፣ b. An advocate who purchases the legal
firm of a deceased, disabled or
ለ. ከሟች፣ችሎታ ካጣ ወይም ከጠፋ ጠበቃ disappeared advocate may pay to the
ላይ የጥብቅና አገልግሎት ድርጅት የገዛ estateor representative of that lawyer the
ሰው ለሟች ጠበቃ ሀብት ወይም agreed-up on purchase price;
ለተወካዩ የሚፈጽመው የግዥ ክፍያ፣
c. A payment made because an advocate or
legal firm has entered in to an agreement
ሐ. ጠበቃ ወይም የጥብቅና ድርጅት የሕግ that would make nonlawyer employees
ባለሙያ ያልሆኑ ሰራተኞች beneficiaries of compensation or retirement
የአገልግሎት ወይም የጡረታ ዋስትና plan.
ተጠቃሚ ከሚያደርገው ስምምነት 2. An advocate may not form a partnership with a
ውስጥ በመግባቱ የሚደረግ ክፍያ፣ non lawyer if any of the activities of the
partnership consists of the practice of law or
2. ማንኛውም ጠበቃ የሕግ ሙያተኛ ካልሆነ
work under a condition where a non-lawyer
ሰው ጋር የጥብቅና አገልግሎትን የሚያካትት
የሽርክና ግንኙነት መመስረት ወይም ሙያዊ directs or controls the activites of ana advocate in
ግዴታውን በመወጣት ረገድ የሕግ ሙያተኛ carrying out his professional duties.
ላልሆነ ሰው የመምራትና የመቆጣጠር
ስልጣንን በሚሰጥ ሁኔታ መስራት
አይችልም፡፡
ማንኛውም ጠበቃ ከደንበኛው የሚጠይቀው The fee any advocate requires from his client
shall be fair and reasonable. The following
የአገልግሎት ክፍያ ተገቢ እና ሚዛናዊ actors must be considered in determining the
መሆን አለበት፡፡ የክፍያውን መጠን amount of the fee;
ለመወሰን የሚከተሉት መመዘኛዎች ግምት
ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡
1. The time and labor required of the service
given to the client
1. ለደንበኛው የሚሰጠው አገልግሎት
የሚወስደው ጊዜ እና የሚጠይቀው ድካም፣ 2. The skill required to perform the service
properly. The novelty and difficulty of the
2. ጉዳዩን በሚገባ ለማከናወን የሚያስፈልገው
case;
ችሎታ፣ የጉዳዩ አዲስነትና አስቸጋሪነት፣
3. The likehood that the particular agreement
3. ከደንበኛው ጋር የሚደረገው የጥብቅና ስራ with a client will preclude the advocate from
dealing with other clients cases;
ስምምነት የሌሎች ደንበኞችን ጉዳይ
ተቀብሎ ለመስራት የሚያስችል መሆን
አለመሆኑን፣ 4. The fee customarity charged for similar legal
4. ተመሳሳይ ጉዳዮች በተለምዶ servives;
የንብረት መጠን፣
2. በወንጀል በተከሰሰ ሰው ላይ ፍርድ ቤት 2. A Fee contingent up-on the decision and penality
አንቀጽ 47- የአገልግሎት ክፍያን ከሌላ ጠበቃ Artcle 47.Division of Fee BetweenAdvocates
ጋር ስለመካፈል
Any advocate may share a fee with other advocate who
ማንኛም ጠበቃ የአገልግሎት ክፍያን የሙያ is not a partner in profession only if;
1. ሌላው ጠበቃ በጉዳዩ ላይ አገልግሎት 1. The client consents directly or indirectly to the
involvement of the other advocate in the matter; and
እንዲሰጥ ደንበኛው ቀጥተኛ በሆነ ወይም
ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ የፈቀደ ሲሆን እና
1. በውሳኔው ተካፋይ መሆኑ ከደንበኛው 1. his participation in the decision or action would
ጥቅም ጋር የሚጋጭ ሲሆን፣ conflict with the interests of his client;
ማህበረሰብ ከጠበቃው ወይም ከጠበቃው has interests that are not compable with the
interest of the advocate or his client.
ደንበኛ ጋር የማይጣጣም ጥቅምና ፍላጎት
ያላቸው ሲሆን፣
አንቀጽ 49. ነፃ የሕግ አገልግሎት Artcle 49.Rendering Fee Legel Services (Pro
Bono Publco Service)
ስለመስጠት
Any advocate shall render at least 50 hours of legal
ማንኛውም ጠበቃ በነፃወይም በአነስተኛ ክፍያ
service, in year, free of charge or upon minimum
በዓመት ቢያንስ የ50 ሰዓት የሕግ አገልግሎት payment. The service shall be rendered to;
መስጠት አለበት፡፡አገልግሎት የሚሰጠውም፣
1. የመክፈል አቅም ለሌላቸው ሰዎች፣ 1. persons who can not afford to pay;
2. ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ለሲቪክ 2. charity organizations, civic orgaizations,
ድርጅቶች፣ለማህበረሰብ ተቋማት፣ community institutions;
3. ፍርድ ቤት የጥብቅና አገልግሎት 3. persons to whom court requests legal service;
እንዲያገኙ ለሚጠይቃቸው ሰዎች፣ 4. Committees and institutions that word for
4. ሕግን፣ የሕግ ሙያንና የፍትህ ስርዓቱን improving the law, the legal profession and the
ለማሻሻል ለሚሰሩ ኮሚቴዎችና ድርጅቶች justice system.
ነው፡፡
ማንኛውም ጠበቃ የደንበኛውን ጉዳይ አስመልክቶ Any advocate may not give a false statement of
ለሶስተኛ ወገኖች በፍሬ ጉዳዩም ሆነ በሕግ material fact or law to a third person concerning his
ረገድ ሃሰተኛ የሆነ መረጃ መስጠት client.
አይችልም፡፡
ማስታወቂያ ይዘት ተጠያቂ የሚሆን ቢያንስ article shall include the name of at least one
advocate responsible for its content.
የአንድ ጠበቃ ስም መጨመር አለበት፡፡
አንቀጽ 53- የሙያ ዘርፍን ስለማስተዋወቅ፣ Artcle 53. Advertising Felds of Profession
1. ማንኛውም ጠበቃ በተወሰነ የሕግ ዘርፍ 1. Any advocate may communicate the fact that
አገልግሎት የሚሰጥ ወይም የማይሰጥ he does or does not render service in a
1. ማንኛውም ጠበቃ የሚጠቀምበት የጥብቅና 1. Any advocate may publicize his legal
ወይም ከድርጅቱ አባላት አንዱ የነበረ name of a law firm or it may not be
expressed that he was a member of the
መሆኑን መግለጽ የተከለከለ ነው፡፡
firm.
1. ማንኛውም ጠበቃ ከሌሎች የሙያ 1. Any advocate shall make sure that his relation
ባልደረቦቹ ጋር የሚኖረው ግንኙነት በቅን with the other professional colleagues is based
ልቦና፣በመከባበርና በመግባባት ላይ on good faith, respect and understanding.
ሳያውቀው ወይም እርሱ በሌለበት without the knowledge of the said advocate,
unless otherwise agreed.
ከተከራካሪው ጋር መደራደር የለበትም፡፡
ሌላውን ወገን የሚጉዳ ክስ ወይም ክርክር motivated by envy or bad faith to injure the
የሀሰት ድርጊት በመፈጸም ፍርድ ቤትን falsifying the testimonies of witnesses or the
contents of a document.
ለማሳሳት መሞከር፣
6. በግልጽ ለጉዳዩ አግባብነት የሌለውን ማስረጃ 6. Produce to court as though relevant on
evidence which is clearly irrelevant to the
አግባብነት ያለው አስመስሎ ለፍርድ ቤት
matter.
ማቅረብ፣
7. ለጉዳዩ በምስክርነት መቅረብ የሚገባው 7. Council or induce a person who is required
ወይም መምከር፣
8. አንድን ምስክር ተገቢ ባልሆነ መንገድ 8. Nag, traumatize or threaten a witness in