Professional Documents
Culture Documents
Act Chapter 1
Act Chapter 1
¹-² ቴዎፍሎስ ሆይ፥ ኢየሱስ የመረጣቸውን ሐዋርያትን በመንፈስ ቅዱስ ካዘዛቸው በኋላ እስከ ዐረገበት ቀን ድረስ፥ ያደርገውና
ያስተምረው ዘንድ ስለ ጀመረው ሁሉ መጀመሪያውን ነገር ጻፍሁ፤³ ደግሞ አርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት
ነገር እየነገራቸው፥ በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ በኋላ ሕያው ሆኖ ለእነርሱ ራሱን አሳያቸው።⁴ ከእነርሱም ጋር አብሮ ሳለ
ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ አዘዛቸው፥ ነገር ግን፦ ከእኔ የሰማችሁትን አብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ጠብቁ፤⁵ ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ
⁶ እነርሱም በተሰበሰቡ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ ወራት ለእስራኤል መንግሥትን ትመልሳለህን? ብለው ጠየቁት።
⁷ እርሱም፦ አብ በገዛ ሥልጣኑ ያደረገውን ወራትንና ዘመናትን ታውቁ ዘንድ ለእናንተ አልተሰጣችሁም፤⁸ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ
በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ
ትሆናላችሁ አለ።⁹ ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው።¹⁰ እርሱም
ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥ እነሆ፥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ፤¹¹ ደግሞም፦
የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ
ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።¹² በዚያን ጊዜ ደብረ ዘይት ከሚባለው ተራራ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥
¹³ በገቡም ጊዜ ወደሚኖሩበት ሰገነት ወጡ፥ ጴጥሮስና ዮሐንስም፥ ያዕቆብም፥ እንድርያስም፥ ፊልጶስም፥ ቶማስም፥
በርተሎሜዎስም፥ ማቴዎስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም፥ ቀናተኛ የሚባለው ስምዖንም፥ የያዕቆብ ልጅ ይሁዳም።¹⁴ እነዚህ
ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።¹⁵ በዚህም ወራት ጴጥሮስ
መቶ ሀያ በሚያህል በሰዎች ማኅበር አብረው በነበሩ በወንድሞቹ መካከል ተነሥቶ አለ።¹⁶ ወንድሞች ሆይ፥ ኢየሱስን ለያዙት መሪ
ስለሆናቸው ስለ ይሁዳ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው የመጽሐፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ይገባ ነበር፤¹⁷ ከእኛ ጋር
ተቈጥሮ ነበርና፥ ለዚህም አገልግሎት ታድሎ ነበርና።¹⁸ ይህም ሰው በዓመፅ ዋጋ መሬት ገዛ በግንባሩም ተደፍቶ ከመካከሉ ተሰነጠቀ
አንጀቱም ሁሉ ተዘረገፈ፤¹⁹ በኢየሩሳሌምም ለሚኖሩ ሁሉ ታወቀ፤ ስለዚህም ያ መሬት በቋንቋቸው አኬልዳማ ተብሎ ተጠራ፥
በዳ ትሁን የሚኖርባትም አይኑር፤ ደግሞም፦ ሹመቱን ሌላ ይውሰዳት ተብሎ ተጽፎአልና።²¹-²² ስለዚህ ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ
ከእኛ ዘንድ እስካረገበት ቀን ድረስ፥ ጌታ ኢየሱስ በእኛ መካከል በገባበትና በወጣበት ዘመን ሁሉ ከእኛ ጋር አብረው ከነበሩት ሰዎች፥
ከእነዚህ አንዱ ከእኛ ጋር የትንሣኤው ምስክር ይሆን ዘንድ ይገባል።²³ ኢዮስጦስም የሚሉትን በርስያን የተባለውን ዮሴፍንና
ማትያስን ሁለቱን አቆሙ።²⁴-²⁵ ሲጸልዩም፦ የሁሉን ልብ የምታውቅ አንተ ጌታ ሆይ፥ ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ይሄድ ዘንድ
1
በተዋት በዚህች አገልግሎትና ሐዋርያነት ስፍራን እንዲቀበል የመረጥኸውን ከእነዚህ ከሁለቱ አንዱን ሹመው አሉ።²⁶ ዕጣም
ጥናት ሁለት
ጥያቄ 1
1፡6 “ይጠይቁት ነበር” ያልተጠናቀቀ ጊዜ ሲሆን A ንድም የተደገመ የኃላፊ ጊዜ ድርጊት ወይም
የ A ንድ ድርጊት መነሻ ነው። ባጠቃላይ E ነዚህ ሐዋርያት ይሄንን ብዙ ጊዜ ጠይቀዋል።
3
3. የምድሩ ተስፋ E ሱም ከብ.ኪ ጋር ጽኑ ቅርኝት A ለው (ለ A ባቶች የተሰጠው ተስፋ)
A ሁን ደግሞ ለመላው ዓለም ሆነ። Aዲሲቷ Iየሩሳሌም ዳግም ወደተፈጠረችው
መሬት መጣች፣ ቅርብ ምስራቅ ብቻ ያልሆነ ወይም ያልተወ (ራ E. 20-22)።
4. ሌሎች ተጨማሪ ምሳሌዎች ከብ.ኪ ነቢያታዊ ጽንሰ-ሐሳቦች ተስፋፊ የሚሆኑት (1)
የ A ብርሃም ዘር የሆኑት A ሁን በመንፈስ የተገረዙት ናቸው (ሮሜ 2፡28-29)፤ (2) የቃል
ኪዳኑ ሕዝቦች A ሁን A ሕዛብንም ያካትታል (ሆሴ. 1፡9፤ 2፡23፤ ሮሜ. 9፡24-26፤
E ንዲሁም ሌዋ. 26፡12፤ ዘጸ. 29፡45፤ 2 ኛ ቆሮ. 6፡16-18 E ና ዘጸ. 19፡5፤ ዘዳ. 14፡2፤
ቲቶ 2፡14)፤ (3) ቤተ-መቅደሱ A ሁን የ A ጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን ነች (1 ኛ ቆሮ. 3፡16)
ወይም A ማኙ ም E መን (1 ኛ ቆሮ. 6፡19)፤ E ና (4) E ስራኤል E ና ባሕርዩ የገለጻ
ሐረጉ A ሁን የሚያመለክተው ሁሉንም የ E ግዚ A ብሔር ሕዝቦች ነው (ገላ. 6፡16፤
1 ኛ ጴጥ. 2፡5፣ 9-10፤ ራ E. 1፡6)
ትንቢታዊ ማሳያው ተፈጽሟል፣ ተንሰራፍቷልም፣ Aሁንም ብዙ ጨምሯል።
Iየሱስና ሐዋርያዊ ጸሐፊዎች E ንደ ብ.ኪ ነቢያት የመጨረሻው ዘመንን በተመሳሳይ መንገድ
A ላቀረቡትም። (ማርቲን ወይንጋርደን፣ ቀጣዩ መንግሥት በትንቢትና ፍጻሜው)። ዘመናዊ
ተርጓሚዎች የብ.ኪን A ምሳያ በጥሬ ትርጉምም ሆነ በ A ግባቡ ራ E ይን በመጠምዘዝ
የ A ይሁድ መጽሐፍ A ድርገው፣ E ንዲሁም ትርጉሙን በማድቀቅ፣ የ Iየሱስንና የጳውሎስን
ሐረጎች ይጠቀማሉ! የ A.ኪ ጸሐፊዎች የብ.ኪን ነቢያት Aይቃረኑም፣ ነገር ግን የመጨረሻ
ሁለንተናዊ ውጤታቸውን ያሳያሉ E ንጂ።”
1፡7
AA መመቅ “A ብ በገዛ ሥልጣኑ ያደረገውን ወራትንና ዘመናትን ታውቁ ዘንድ ለ E ናንተ
A ልተሰጣችሁም” A ኪጀት “ጊዜያትንና ወቅቶችን ማወቅ ለ E ናንተ A ልተሰጠም”
A የተመት “ጊዜያትንና ወቅቶችን ማወቅ ለ E ናንተ
A ልተሰጠም” AE ት “ጊዜያትንና ወቅቶችን”
AI መቅ “ጊዜያትንና ቀናትን ማወቅ ለ E ናንተ A ልተሰጠም”
“ጊዜያት” (ክሮኖስ) ማለት፣ “ዘመናት” ወይም “ጊዜያት” (ይህም፣ የጊዜ ሂደት) ማለት ሲሆን
“ክፍለ ዘመን” (ካይሮስ) ማለት “የተወሰነ ሁነት ወይም ወቅቶች ጊዜ” ማለት ነው፣ (ቲቶ 1፡2-3)። ሎው
E ና ኒዳ፡ የግሪክ E ንግሊዝኛ ሥርወ-ቃል፣ የሚለው E ነሱ ተመሳሳይ E ንደሆኑና ጊዜያትን E ንደሚገልጹ
ነው (1 ኛ ተሰ. 5፡1)። በግልጽ Eንደሚታወቀው Aማኞች የተለየውን ቀን ለማውጣት መሞከር
Aይኖርባቸውም፤ Iየሱስም የመመለሻውን ጊዜ A ያውቀውም (ማቲ. 24፡36፤ ማርቆስ 13፡32)።
A ማኞች A ጠቃላይ ወቅቶችን ሊያውቁ ይችላሉ፣ ነገር ግን ዝግጁና ንቁ ሆነው መጠበቅ ይኖርባቸዋል፣
ለሁነኛው ሰዓት፣ መቼም ቢሆን (ማቲ. 24፡32-33)። የ A.ኪ መንታ A ጽን O ቶች ለዳግም ምጽዓቱ፣ ንቁ
E ና ዝግጁ ሆኖ መጠበቅ ነው። ቀሪው ነገር የ E ግዚ A ብሔር ነው!
1፡8 “ነገር ግን ኃይልን ትቀበላላችሁ” የመንፈስ ቅዱስ መምጣት ከኃይልና ከምስክርነት ጋር መያያዙን
ልብ በል። ሐዋ. ስለ “ምስክርነት” (ማለት ማርተስ) ነው። ይህ ጭብጥ መጽሐፉን ሸፍኖታል (ዝ.ከ 1፡8፣22፤
2፡32፤ 3፡15፤ 5፡32፤ 10፡39፣41፤ 13፡31፤ 22፡15፣20፤ 26፡16)። ቤተ-ክርስቲያን የተሰጣት ተግባር
ለክርስቶስ ወንጌል ምስክር E ንድትሆን ነው! ሐዋርያት የ Iየሱስ ሕይወትና ትምህርቶች ምስክሮች
ነበሩ፣ Aሁንም ለEሱ ሕይወትና ትምህርቶች መስክሮች ናቸው። ውጤታማ ምስክርነት የሚፈጠረው
በመንፈስ ኃይል ብቻ ነው።
🞕 “I የሩሳሌም… ይሁዳ… ሰማርያ… E ስከ ምድር ዳርቻ ድረስ” ይህ የሐዋ. መልክዓ ምድራዊ መገለጫ
ነው፡ Iየሩሳሌም፣ ምEራፍ 1-7፤ ይሁዳ Eና ሰማርያ፣ ምEራፍ 8-12፤ Eስከ ዓለም ዳርቻ (ያም
ማለት ሮም)፣ ምEራፍ 13- 28። ይህ መግለጫ የሚያሳየው የጸሐፊውን ጽሑፋዊ መዋቅርና ተግባር
ነው። ክርስትና የይሁዲነት ተቀጥያ A ይደለም፣ ነገር ግን ዓለም A ቀፍ ንቅናቄ የ A ንዱ E ውነተኛው
A ምላክ፣ የብ.ኪ ተስፋዎችን መፈጸም E ናም ዓመጸኞቹን የሰው ልጆች ወደ Eሱ ኅብረት የመመለስ
ሥራ ነው፣ (ዘፍ. 12፡3፤ ዘጸ. 19፡5፤ Iሳ. 2፡2-4፤ 56፡7፤ ሉቃስ 19፡46)።
የመጀመሪያዎቹ የ A ይሁድ መሪዎች፣ ሴፕቱዋጂንትንም ሆነ ሌሎቹን በርካታ ትንቢታዊ ተስፋ
ቃሎች፣ ያህዌ Iየሩሳሌምን Eንደሚመልስ፣ Iየሩሳሌምን Eንደሚያነሣ፣ ዓለምን ሁሉ ወደ
Iየሩሳሌም Eንደሚያመጣ፣ Eነዚህ ሁሉ በጥሬው ይፈጸሙ ዘንድ ተስፋ ያደርጋሉ። Iየሩሳሌም
4
ቆይተዋል (ዝ.ከ 8፡1)። ነገር ግን ወንጌል የ A.ኪን ጽንሰ-ሐሳቦች ለወጠው E ንዲሁም A ስፋፋው።
ዓለም A ቀፉ ውክልና (ማቲ. 28፡18-20፤ ሐዋ. 1፡8) A ማኞችን ወደ ዓለም ሁሉ Eንዲሄዱ Eንጂ
ዓለም ወደ Eነሱ Eስኪመጣ ድረስ Eንዲጠብቁ Aላዘዘም። የ A.ኪ Iየሩሳሌም የመንግሥተ-
ሰማያት ተምሳሌት (ዘይቤ) (ራ E. 21፡2) ነች E ንጂ በፍልስጥኤም ያለች ከተማ A ይለችም።
1፡9 “Eሱም ከፍ Aለ” ይህ ሁነት Eርገት ይባላል። ከሙታን የተነሣው Iየሱስ ከፍጥረት በፊት
ወደነበረው የክብር ቦታው ተመልሷል (ሉቃስ 24፡50-51፤ ዮሐንስ 6፡22፤ 20፡17፤ ኤፌ. 4፡10፤ 1 ኛ
ጢሞ. 3፡16፤ E ብ. 4፡14፤ E ና 1 ኛ ጴጥ. 3፡22)። ያልተጠበቀው ወኪል በተገብሮ ድምጸት A ብ ነው።
🞕 “ደመናው” ደመናት ለመለኮት ትንቢት ምልክት የመሆን ጠቀሜታ A ላቸው። ደመናት በብ.ኪ
በሦስት የተለያዩ መንገዶች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡
1. የ E ግዚ A ብሔርን A ካላዊ መገኘት፣ የሼኪናህ የክብር ደመና (ዘጸ. 13፡21፤ 16፡10፤ ዘኍ. 11፡25)፤
2. የ Eሱን ቅድስና ለመሸፈን፣ ይህም ሰው EግዚAብሔርን Aይቶ Eንዳይሞት (ዘጸ. 33፡20፤
መዝ. 18፡9፤ Iሳ. 6፡5)፤ E ና
3. መለኮትን ለማጓጓዝ (መዝ. 104፡3፤ Iሳ. 19፡1)። በዳንኤል 7፡13 ደመናት መለኮታዊውን
መሲሕ ለማጓጓዝ ጥቅም ላይ ውለዋል።
5
የዳንኤል ትንቢት በ 30 ጊዜ በላይ በብ.ኪ ተጠቅሷል። ተመሳሳይ የመሲሑ ከሰማይ ደመናት ጋር
የተያያዘው የሚገኘው፣ በማቲ. 26፡64፤ ማርቆስ 13፡26፤ 14፡62፤ ሐዋ. 1፡9፣11 E ና 1 ኛ ተሰ. 4፡
17።
ልዩ ር E ስ፡ በዳመና መምጣቱ
ይህ በደመና የመምጣቱ ነገር ለዳግም ምፅ A ት በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ነገር ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ውስጥ
በተለያዩ በሦስት መንገዶች ጥቅም ላይ ውሏል፡፡
I. የ E ግዚ A ብሔርን በ A ካል መገኘት ለማሳየት የ E ግዚ A ብሔር የክብሩ ደመና (ዘፀ 13፡12፣ 16፡10፣
ዘኀ 11፡25)
II. የሰው ልጅ E ርሱን A ይቶ E ንዳይሞት ቅድስናውን የሸፈነበት (ዘፀ 33፡20፣ Iሳ 6፡5)
III. መለኮትን ለማሸጋገር (Iሳ 19፡1)
በዳንኤል 7፡13 ደመና መሲሁን ለማጓጓዝ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ይህ በዳንኤል ላይ የተጠቀሰው ነገር በ A ዲስ
ኪዳን ውስጥ ለ 30 ጊዜ ያህል ሀሳቡን ተጠቅሞበታል፡፡ ከመሲሁ ጋር የተያያዘው ይህ ነገር በማቴ 24፡30፣
🞕 “ሁለት ሰዎች ነጫጭ ለብሰው” A.ኪ ዘወትር መላ E ክትን የሚገልጸው በብሩኅ ነጭ ልብስ ነው፣
(ሉቃስ 24፡4፤ ዮሐንስ 20፡12)። መላ E ክት በልደቱ ተገኝተዋል፣ በፈተናው ሰዓት፣ በጌቴሴማኒ፣
በመቃብሩ፣ E ንዲሁም E ዚህ በ E ርገቱ ላይ።
1፡11 “የገሊላ ሰዎች” በሐዋ. በርካታ ጊዜ ሉቃስ የሐዋርያትን ገሊላዊ መነሻ A ስፍሯል (ዝ.ከ 2፡7፤
13፡31)። A ስራ ሁለቱ ሁሉ፣ ከ A ስቆሮቱ ይሁዳ በቀር ሁሉም ከገሊላ ናቸው። ይህ A ካባቢ ደግሞ በይሁዳ
ነዋሪዎች ዝቅ ተደርጎ ነው የሚታየው፣ ምክንያቱም በርካታ የ A ሕዛብ ቁጥር ስላለውና “ሕጋዊ” (ማለት
ቀጥተኛ) ስላልሆነ፣ በባህላዊው (ሥነ- ቃላዊው) (ታልሙድ) A ፈጻጸም።
🞕 “ደብረ-ዘይት በተባለው ተራራ” ይህ ሉቃስ 24፡50 (ማለት ቢታንያ) ጋር የሚቃረን ይመስላል፤ ሆኖም፣
ሉቃስ
19፡29 E ና 21፡37 ከማርቆስ 11፡11-12 E ና 14፡3 ጋር A ነጻጽር። የደብረ ዘይት ተራራ በመባል የሚታወቀው
ኮረብታ
1፡13 “የደርቡ ክፍል” ይህ ምናልባት የመጨረሻው ራት (ቅዱስ ቁርባን) የተካሄደበት ስፍራ ይችላል (ሉቃስ
22፡12፤ ማርቆስ 14፡14-15)። ከባህል A ኳያ ላይኛው ወለል (2 ኛ ወይም 3 ኛ ወለል) ይህም የዮሐንስ
ማርቆስ ቤት (ሐዋ. 12፡12)፣ E ሱም የጴጥሮስን ማስታወሻ ወደ ማርቆስ ወንጌል የጻፈው። ይህም 120
ሰዎችን ለመሰብሰብ ትልቅ ክፍል መሆን A ለበት።
የሐዋርያት ስም ዝርዝር
7
በርተሎሜዎስ በርተሎሜ በርተሎሜ ስ
ቶማስ ዎስ ዎስ ቶማ
ማቲዎስ (ቀራጭ) ማቲዎስ ማቲዎስ ስ
ቶማስ ቶማስ በርተሎሜዎ
ስ ማቲዎስ
ምድብ ሦስት ያ E ቆብ ያEቆብ ያ E ቆብ (የ E ልፍዮስ ያ E ቆብ
(የ E ልፍዮስ ልጅ) (የ E ልፍዮስ ልጅ) ስም O ን (የ E ልፍዮ
ታዲዮስ ልጅ) (ቀናተኛው) ይሁዳ ስ ልጅ)
ስምOን (ቀነናዊው) ታዲዮስ (የያ E ቆብ ልጅ) ስም O ን
ይሁዳ (A ስቆሮቱ) ስምOን ይሁዳ (A ስቆሮቱ) (ቀናተኛ
(ቀነናዊው)
ይሁዳ ው) ይሁዳ
(A ስቆሮቱ) (የያ E ቆ
ብ ልጅ)
🞕 “ፊሊጶስ” የግሪክ ቃል የሚለው “ፈረስ ወዳድ” ማለት ነው። ስሙ በዮሐንስ 1፡43-51 ተሻሽሏል።
“ቶማስ” የ E ብራይስጥ ቃል ትርጉሙም “መንትዮች” ወይም ዲዲሞስ ነው (ዮሐንስ 11፡16፤ 20፡24፤ 21፡2)።
8
🞕 “ማቲዎስ” የ E ብራይስጥ ቃል ትርጉሙም “የያህዌ ስጦታ” ነው። ይህ የሚያመለክተው ሌዊን
ነው (ዝ.ከ 2፡13- 17)።
🞕 “ስም O ን ቀናተኛው” የግሪኩ የማርቆስ ጽሑፍ “ቀነናዊ” የሚል A ለው (ማቲ. 10፡4 ም)።
ማርቆስ፣ ወንጌሉ ለሮማውያን የተጻፈው፣ ምናልባት ፖለቲካዊ “E ሳት ጫሪ” የሆነውን “ቀናተኛ”
የሚለውን ቃል ላለመጠቀም ፈልጎ ይሆናል፣ ይህም የሚጠቅሰው የ A ይሁድ ጸረ-ሮማ የደፈጣ ንቅናቄ
ነው። ሉቃስ በዚህ ቃል ጠርቶታል (ሉቃስ 6፡15 E ና ሐዋ. 1፡13)። ቀነናዊ የሚለው ቃል በርካታ
መገለጫዎች ይኖሩታል።
1. የገሊላ ክፍል ቃና የሚባል
2. ከብ.ኪ ከነ A ናውያንን E ንደ ነጋዴ
3. ከ A ጠቃላይ መታወቂያ E ንደ ከነ A ን ተወላጅ
የሉቃስ ገለጻ ትክክል ከሆነ፣ E ናም “ቀናተኛ” ከ A ራምኛ ቃል “የጋለ ፍላጎት” ነው (ሉቃስ 6፡15፤
ሐዋ. 1፡17)። Iየሱስ ጠራሾቹ Aስራ ሁለት ደቀ መዛሙርት ከተለያዩ በርካታ ተቀናቃኝ ወገኖች
ነው። ስምOን ከብሔረተኛ ቡድን፣ E ሱም የሮሜን ባለሥልጣናት በ A መጽ ለማስወገድ የሚሻ ነው።
ይህ ስም O ንና ሌዊ (ማለት ማቲዎስ ቀራጩ) ከሌሎቹ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምድብ A ልነበረውም።
🞕 “ታዲዮስ” E ሱም “ሌቢዮስ” ተብሎ ይጠራል (ማቲ. 10፡3) ወይም “ይሁዳ” (ሉቃስ 6፡16፤ ዮሐንስ
14፡22፤ ሐዋ. 1፡13)። ሁለቱም፣ ታዲዮስም ሆነ ሌቢዮስ ፍችው “ተወዳጅ ልጅ” ማለት ነው።
1፡14 “E ነዚህ ሁሉ በ A ንድ ልብ” ቃሉ “የዚህ ዓይነት” ድብልቅ ነው፣ (ሆሞ) E ና “የሐሳብ ስሜት”
(ቱሞስ)። ቅድመ መስፈርት ሳይሆን በተስፋ የመጠባበቅ ድባብ ነው። ይህ A ቋም በሐዋ. በተደጋጋሚ
ተጠቅሷል (ለ A ማኞች፣ ዝ.ከ 1፡14፤ 2፡46፤ 4፡24፤ 5፡12፤ E ንዲሁም ሌሎችም በ 7፡57፤ 8፡6፤ 12፡20፤
18፡12፤ 19፡29)።
🞕
AA መመቅ “በቀጣይነት
በመትጋት” A ኪጀት
“በቀጣይነት”
A የተመት “በጽናት በመትጋት”
AE ት “በተከታታይ በመሰብሰብ”
AI መቅ “በቋሚነት በመገናኘት”
ይህ ቃል (ፕሮስ E ና ካፕቴሮ) ማለት ሆን ብሎ፣ በጽናት ወይም ሆን ብሎ በመጠመድ (በመሰጠት)
ማለት ነው። ሉቃስ E ሱን ዘወትር ይጠቀምበታል (ዝ.ከ 1፡14፤ 2፡42፣46፤ 6፡4፤ 8፡13፤ 10፡7)።
E ሱም ጥርት ያላለና ያልተጠናቀቀ ነው።
10
“E ንደዚሁም ሌሎች ሴቶች በርቀት የሚከተሉ ነበሩ” ሐዋርያዊው ወገን በገንዘብም ሆነ
በጉልበት በበርካታ ሴቶች ይገለገል ነበር (ማለትም ምግብ በማዘጋጀት፣ በማጠብ፣
ወዘተ… ዝከ ቁ. 41፤ ማቲ. 27፡55፤ ሉቃስ 8፡3)።
“መግደላዊት ማርያም” መግዳላ በገሊላ ባሕር ዳር የምትገኝ ትንሽ ከተማ ነች፣ ከጥብርያዶስ
በስተሰሜን ሦስት ማይል ርቀት ላይ። ማርያም ከገሊላ Aንሥታ፣ ብዙ Aጋንንት
ያወጣላትን I የሱስን ተከትላለች (ሉቃስ 8፡2)። E ሷም ያላግባብ በዝሙት A ዳሪነት
ብትኮነነም በብኪ ምንም ዓይነት ማስረጃ A ልተገኘም፣ ለዚህ።
“ሰሎሜ” ይህቺ የያEቆብና የዮሐንስ Eናት ስትሆን፣ ከIየሱስ ደቀ-መዛሙርት ይበልጥ የሚቀርቡት
(የውስጠኛው ክበብ A ባላት)፣ የዘብዴዎስ ሚስት ነች (ማቲ. 27፡56፤ ማርቆስ 15፡40፤
ማስታወሻ ነው፡
“ከIየሱስ መስቀል Aጠገብ Eናቱ ማርያም፣ Eንዲሁም የEናቱ Eኅት ማርያም፣ የክኤ Oጳ
ሚስት፣ Eና መግደላዊት ማርያም ነበሩ።” E ዚህጋ A ራት ወይም ሦስት ስሞች
ለመጠቀሳቸው ብዙ ክርክር A ለ። A ራት ስሞች ናቸው ብሎ መውሰድ ይቻላል፣
ምክንያቱም ሁለት ማርያም ተብለው የሚጠሩ E ኅትማማቾች ስለማይኖሩ ነው።
የማርያም E ኅት፣ ሰሎሜ፣ በማርቆስ 15፡40 E ንዲሁም በማቲ. 27፡56 ላይ ተጠቅሷል።
ይህ Eውነት ከሆነ፣ ሊሆን የሚችለው ያEቆብ፣ ዮሐንስ Eና I የሱስ የኅትማማች
ልጆች ናቸው ማለት ነው። በሁለተኛው ክፍለ ዘመን ባህል (ሄጂሲፐስ) ክሎ O ጳ የዮሴፍ
ወንድም ነው ይላል። መግደላዊት ማርያም Iየሱስ ሰባት Aጋንንት ያወጣላት ስትሆን፣
ከትንሣኤው በኋላ በመጀመሪያ E ንድትገኝ የመረጣት ነች (ዝከ 20፡1-2፤ 11-18፤
ማርቆስ 16፡1፤ ሉቃስ 24፡1-10)።
🞕 “ወንድሞቹም” የ Iየሱስ ያንድ ወገን ወንድሞች የሆኑ ብዙዎችን Eናውቃለን፡ ይሁዲ፣ ያ Eቆብ (ልዩ
ር E ስ 12፡17 ተመልከት)፣ E ና ስም O ን (ማቲ. 13፡55፤ ማርቆስ 6፡3 E ና ሉቃስ 2፡7)። ቀደም
ሲል የማያምኑ ነበሩ (ዮሐንስ 7፡5)፣ ነገር ግን A ሁን የሐዋርያት የውስጠኛው ክበብ A ካል ሆነዋል።
ስለ ማርያም “ዘላለማዊ ድንግልና” ታሪክ፣ A ጠር ያለውን ማብራሪያ፣ ኤፍ. ኤፍ. ብሩስ፣ A ዲሱ
ዓለም A ቀፍ ሐተታ፣ ሐዋ፣ ገጽ 44፣ የግርጌ ማስታወሻ
47 ተመልከት።
12
🞕 “ጴጥሮስም ተነሥቶ ቆመ” ጴጥሮስ ለሐዋርያት ቃል A ቀባይ መሆኑ ግልጽ ነው (ማቲ. 16)።
E ሱም የመጀመሪያውን የቤተ ክርስቲያን ስብከት፣ ከመንፈስ መውረድ በኋላ A ቅርቧል (ሐዋ. 2)
E ንዲሁም ሁለተኛውን ስብከት በሐዋ. 3። ከዳግም ትንሣኤ መገለጥ በኋላ Iየሱስ በቅድሚያ
የተገለጠው ለEሱ ነው (ዮሐንስ 21 Eና 1ኛ ቆሮ. 15፡5)። ስሙም በ E ብራይስጥ “ስም O ን” ነው፣
(ሐዋ. 15፡14፤ 2 ኛ ጴጥ. 1፡1)። ይህ ስም በግሪክኛ ሲነገር “ሲሞን” ይባላል። “ጴጥሮስ” የሚለው ቃል
የግሪክ ቃል ሲሆን (ጴጥሮስ) “ብቸኛ A ለት” ማለት ነው። በ A ራምኛ “ኬፋ” ወይም “ድንጋይ” ነው
(ማቲ. 16፡18)።
1፡16 “ቅዱስ ጽሑፍ” ሁሉም ማጣቀሻዎች “ለቅዱስ ቃል” በ A ኪ (ከ 2 ኛ ጴጥ. 3፡15-16 በቀር)
የሚያመለክቱት ብኪ ነው (ከማቲ. 5፡17-20፤ 2 ኛ ጢሞ. 3፡15-17 በቀር)። ይህ ምንባብ በተጨማሪም
የመንፈስ ቅዱስ ተመስጧዊነትን ያስረዳል (2 ኛ 1፡21) በዳዊት በኩል። E ሱም ደግሞ ‘ጽሑፎቹን”
ቅዱስነት ያመለክታል፣ የ E ብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል።
🞕 “ተፈጽሟል” A ንዱ E ነዚህን የብኪ ጥቅሶች ሲያነብ (ቁ. 20)፣ የይሁዳ ክህደት የመዝሙራት ጸሐፊ
የልብ ሐሳብ Aይደለም። ሐዋርያት ብኪን የሚተረጉሙት በዚህ ዓይነቱ ልምዳቸው ነው፣ ከIየሱስ
ጋር በማያያዝ። ይህም ጥቅልዮሽ ትርጓሜ ይባላል። Iየሱስ ራሱ ይሄንን ዓይነቱን Aግባብ
ተጠቅሟል፣ ከሁለቱ የ IማOስ መንገደኞች ጋር ሲራመድና ሲነጋገር (ሉቃስ 24፡13-35፣ በተለይም
ቁ. 25-27)። የቀድሞ ክርስቲያን ተርጓሚዎች የብኪን ሁነቶች Eና የ Iየሱስን ሕይወትና
ትምህርት በንጽጽሮሽ ያቀርባሉ። Iየሱስንም የሁሉም የብኪ ትንቢቶች ፍጻሜ
Aድርገው ነው የሚመለከቱት። A ማኞች ዛሬ ይህንን A ግባብ ሊጠነቀቁ ይገባል! E ነዚህ ተመስጧዊ
የ A ኪ ጸሐፍት በተመስጦ ሥር E ና በIየሱስ ሕይወትና ትምህርት ላይ በግለሰብ ደረጃም ቅርርቦሽ
ነበራቸው። የ Eነሱን Eውነትና፣ የምስክርነታቸውን ሥልጣን E ናጸናለን፣ ነገር ግን ስልታቸውን
ልናፈልቅ A ንችልም።
14
ለማሳየት (ዝከ. ቁ. 48)፤ ወይም (2) በዘመናዊው ንድፈ ሐሳብ የ Iየሱስን Eጅ
ለማንቀሳቀስ ለማስገደድ ነው፣ (ዝከ. 27፡4)። ሌሎች የወንጌል ምንባቦች E ንደሚያመላክቱት
E ሱ ቀማኛና ከመነሻውም የማያምን ነበር (ዮሐንስ 12፡6)።
ከሉቃስ 22፡52 የተሰበሰቡትን ሰዎች ማንነት E ንረዳለን። የሮሜ ወታደሮች ነበሩ፣
ምክንያቱም በሕጋዊ መንገድ ሰይፍ መታጠቅ የሚችሉ E ነሱ ብቻ ናቸው። E ንዲሁም የመቅደስ
ጠባቂዎች ነበሩ፣ ምክንያቱም A ዘውትረው ዱላ የሚይዙት E ነሱ በመሆናቸው። ከ A ይሁድ
የፍርድ ችሎት ተወካዮችም ደግሞ ነበሩ፣ በ E ስሩ ላይ (ዝከ ቁ. 47፡51)።”
1፡18
AA መመቅ፣ A ኪጀት፣
A የተመት፣ AI መቅ፣
AI ት “በፊት ለፊቱ ተደፍቶ ሆዱ
ተዘረገፈ” AE ት “ወድቆ ሞተ፣ ሆዱም ተዘረገፈ”
“በፊት ለፊቱ መውደቅ” የሕክምናዊ ቃል ነው “ማበጥ” (ሞልቶንና ሚሊጋን፣ የግሪክ ኪዳን መዝገበ
ቃላት፣ ገጽ 535-536)፣ በ A ንዳንድ የ E ንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ላይ የሚገኝ (ምሳ. ፊሊፕስ፣ ሞፋት
E ና ጉድ ስፒድ)። ለመልካም ማብራሪያ የተለያዩ ትርጉሞች፣ በይሁዳ ሞት ላይ፣ (ማቲ. 27፡5 ወይም
ሐዋ. 1፡18) የመጽሐፍ ቅዱስን ጠንካራ A ባባሎች፣ ገጽ 511-512 ተመልከት።
🞕 “ይህም ሰው መሬትን ወስዶ” ቁጥር 18-19 በቅንፍ የተቀመጡ ናቸው (AA መመቅ፣ A ኪጀት፣
A የተመት፣ AI መቅ፣ AI ት)። ጸሐፊው ይህን መረጃ የሚሰጠው ለ A ንባቢው መረዳት ነው። ከማቲ.
27፡6-8 የምንማረው ካህናቱ ይህንን መሬት ገዝተዋል፣ የብኪ ትንቢት ቃል ይፈጸም ዘንድ፣ (ማቲ. 27፡
9)። E ሱም የይሁዳ ገንዘብ ነበር፣ ካህናቱ ርኩስ E ንደሆነ የቆጠሩትና ላልታወቁ ሰዎች የቀብር ስፍራ
የተገዛበት። ቁጥር 18-19 የሚነግረን ይሄው ቦታ ራሱ ይሁዳ የሞተበት ነው። ይህ መረጃ ስለ ይሁዳ
ሞት ሌላ ስፍራ A ልተደገመም።
1፡19
AA መመቅ፣ A የተመት “A ኬልዳማ፣ ያም የደም
መሬት” A ኪጀት “A ኬል ዳማ፣ ያም፣ የደም
መሬት”
AE ት “A ኬልዳማ፣ ይህም ማለት የደም መሬት”
AI መቅ “የደም ቀርጥ… A ኬል-ዳማ”
ይህ የግሪክ ትርጉም የሆነ A ራምኛ ቃል ነው። E ሱም ዘወትር በወጥነት ለመግለጽ ያስቸግራል፣
ከ A ንድ ቋንቋ ወደ ሌላው። ከግሪኩ የሆሄያት ልዩነት በላይ በ A ራምኛ “የደም መሬት” ማለት ነው።
ይህም ሊሆን የሚችለው (1) በደም ገንዘብ የተገዛ መሬት (ማቲ. 27፡7 ሀ፤ (2) ደም የፈሰሰበት
መሬት (ሐዋ. 1፡18)፤ ወይም (3) ነፍሰ ገዳዮች ወይም ባ E ዳን የተቀበሩበት መሬት (ማቲ. 27፡7 ለ)።
1፡20 E ነዚህ ከመዝሙራት ሁለት ጥቅሶች ናቸው። A ንደኛው መዝ. 69፡25። በዋናው ላይ ድርብ (የብዙ
ቁጥር) የሆነ። E ሱም ከይሁዳ ጋር የተያያዘ የርግማን ቃል ነው። ሁለተኛው ጥቅስ ከመዝ. 109፡8 (LXX)።
E ሱም የሚሆነው ያለፈ ትንቢትን ሆኖ የይሁዳን መተካት በቁ. 21-26 የተብራራውን ነው።
🞕
AA መመቅ፣ A ኪጀት
AI መቅ “ሹመት”
A የተመት “የ E ረኝነት ሥልጣን”
AE ት “ያገልግሎት ቦታ”
በሴፕዩዋጂንት ኤጲስቆጶስ የሚለው ቃል በ A ንድ ሹመት ያለ ኃላፊነትን ወይም A ገልግሎትን
የሚያመላክት ነው፣ ዘኁ. 4፡16፤ መዝ. 109፡8)። በሮሜ ካቶሊክ የጽሕፈት ሥርዓት መለያን
ያመለክታል፣ ነገር ግን፣ በግሪክ የግሪክ የከተማ A ስተዳደር ለመሪ የሚሰጥ ነው፣ (ዝከ AI ት)፣ E ንደ
15
ሽማግሌ (ፕሬስቤተሮስ) በ A ይሁድ ቃል ለመሪ ነበር (ዘፍ. 50፡7፤ ዘጸ. 3፡16፣18፤ ዘኁ. 11፡
16፣24፣25፣39፤ ዘዳ. 21፡2፣3፣4፣6፣19፣20 E ና ሌሎችም)። ስለሆነም ከያ E ቆብ የተለየ መሆን
በስተቀር፣ “E ረኛ” E ና “ሽማግሌ” ከሐዋርያት ሞት በኋላ መጋቢን የሚጠቅስ (ሐዋ. 20፡17፣28፤
ቲቶ 1፡5፣7፤ ፊሊጵ. 1፡1)።
16
ሉቃስ E ነዚህን ሁለት ቁጥሮች በ A ጠቃላይ በማካተት የሐዋርያዊ ምስክሮች ቅደም ተከተልን
ለማሳየት ተጠቅሞባቸዋል፣ ለማትያስ መመረጥ ሳይሆን፣ ከዛም በኋላ ብዙም ስለ E ሱ ስላልሰማነው።
ቤተክርስቲያንና የ A ኪ ቅዱስ ጽሑፎች መገንባት ያለባቸው በIየሱስ ሕይወት፣ Eና ትምህርቶች
ላይ ሆኖ፣ የሚተያየውም በዓይን ምስክሮች፣ ሥልጣን ባላቸው ምስክሮች፣ በተመረጡ ሥነመለኮታዊ
ምስክሮች ነው፣ የ A ኪ። ይህ የሥነ መለኮት ጉዳይ ነው E ንጂ “የ A ስራ ሁለቱ” ተምሳሌት A ይደለም!
ልዩ ር E ስ፡ ቁጥር A ስራ ሁለት
1፡23 “ሁለቱን መደቡ” በዚህ ሐረግ ላይ ካለው የሥነ መለኮት ጉዳይ የተለየ የያዘ የግሪክ የ E ጅ ጽሑፍ A ለ፡
1. estē san (“E ነሱ መደቡ”) በኤም ኤስ ኤስ N፣ ኤ፣ ቢ፣ ሲ፣ ዲ 1፣ I
2. estesen (“E ሱ መደበ”) በ ኤም ዲ 2 E ና A ውግስጢኖስ
ቁጥር A ንድ ከሆነ፣ የዚህ ምሳነቱ የሁሉም ምድብ ደቀ መዛሙርት የይሁዳን መተካት ያሳዩበት ድምጽ ነው
(የማኅበረ ም E መናን ውሳኔ ዓይነት (ዝከ 15፡22)፣ ነገር ግን ቁጥር 2 ከሆነ፣ ለጰጥሮስ ል E ለ ሥልጣን
ማስረጃ ነው (ዝከ 15፡7- 11፣14)። E ንደ ግሪክ የ E ጅ ጽሑፍ ማስረጃ የቁጥር A ንድ ቃል ርግጠኛ
17
ነው (ዩመቅሶ 4 የሚመርጠው “ኤ”ን ነው)።
1፡24
AA መመቅ “የሁሉንም ሰው ልብ የሚያውቀው”
A ኪጀት “የሁሉንም ልብ የሚያውቀው”
A የተመት “A ንተ የ E ያንዳንዱን ልብ
ታውቃለህ”
18
AE ት “A ንተ የ E ያንዳንዱን ሐሳብ
ታውቃለህ” AI መቅ “የ E ያንዳንዱን ልብ
መረዳት ትችላለህ”
ይህ ድብልቅ ቃል ነው፣ “ልቦች E ና መታወቅ” (ዝከ 15፡8)። ይህ የሚያንጸባርቀው የብኪ
E ውነትን ነው (1 ኛ ሳሙ. 2፡7፤ 16፡7፤ 1 ኛ ነገሥ. 8፡39፤ 1 ኛ ዜና. 28፡9፤ 2 ኛ ዜና. 6፡30፤
መዝ. 7፡9፤ 44፡21፤ ምሳ. 15፡11፤ 21፡2፤ ኤር. 11፡20፤ 17፡9-10፤ 20፡12፤ ሉቃስ 16፡15፤ ሐዋ. 1፡
24፤ 15፡8፤ ሮሜ 8፡27)። E ግዚ A ብሔር E ኛን ሙሉ ለሙሉ ያውቀናል E ንዲሁም ይወደናል
(ሮሜ. 8፡27)።
ደቀ መዛሙርት የሚያጸኑት፣ ያህዌ የ E ነሱን የልብ ሐሳብ E ንደሚያውቅ ነው፣ E ንዲሁም
የሁለቱን E ጩዎች የልብ ሐሳብና ሕይወት። በምርጫው ላይ የEግዚAብሔርን ፍቃድ ፈልገዋል
(የድርጊት መካከለኛ)። Iየሱስ Aስራ ሁለቱን መርጧል፣ A ሁን ግን ከ A ብ ጋር ነው።
ልዩ ር E ስ፡ ልብ
1፡25 “ወደ ራሱ ስፍራ” ይህ “ለርጉም” ሥራ የተሰጠ ስያሜ ነው። ሰይጣን E ሱን ለራሱ ዓላማ ተጠቅሞበታል
(ሉቃስ
22፡3፤ ዮሐንስ 13፡2፤ 27)፣ ነገር ግን ይሁዳ ለራሱ ምርጫና ድርጊት ተጠያቂ ነው (ገላ. 6፡7)።
1፡26 “ለ E ነሱም E ጣ ጣሉላቸው” ይህ የብኪ የኋላ ታሪክ A ለው፣ ከሊቀ ካህኑ የ U ሪምና ቱሚም
A ጠቃቀም ጋር በተያያዘ፣ በሌዋ. 16፡8፣ ወይም ተመሳሳይ በሆነ ዘዴ ለሚጠቀሙ ግለሰቦች (ምሳ. 16፡
33፤ 18፡18)። የሮሜ ወታደሮች ለIየሱስ ልብሶች Eጣ ተጣጥለዋል፣ ሉቃስ 23፡34)። ሆኖም፣
19
ይህ በAኪ የመጨረሻ ጊዜ ነው፣ የ EግዚAብሔርን ፍቃድ ለማወቅ የተጠቀሰው። ማንም ጽሑፉን
ለመፈተሽ ቢፈልግ ዘዴው መንፈሳዊ ውሳኔ ለመወሰን ይሆናል በሚል፣ ምናልባትም ጥሩ ላይሆን
ይችላል፣ (ምሳ. መጽሐፍ ቅዱስን በመክፈት ጣትን ቁጥሮቹጋ በማኖር የ E ግዚ A ብሔርን ፍቃድ
መወሰን)። A ማኞች በ E ምነት መኖር ይገባቸዋል E ንጂ ስልታዊ በሆነ A ግባብ የ E ግዚ A ብሔርን
ፍቃድ ለማወቅ በመሞከር A ይደለም (ምሳ. ማሟረት (ማታለል)፣ መሳ. 6፡17፣ 36፡40)።
🞕 “ማትያስ” Iዩሲቢዩስ Eንደሚለው፣ Eሱ በሰባው ተልEኮ ውስጥ ነበረበት (ሉቃስ 10)። ኋላ ላይ በመጣ
ባህል Eሱ
Iትዮጵያ ውስጥ
ተሰውቷል። የውይይት
ጥያቄዎች
20
ይህ የጥናት መመሪያ ትርጓሜ ሲሆን፣ ያም ማለት ግን መጽሐፍ ቅዱስን በግል ለምትተረጕመው
ኃላፊነቱን ትወስዳለህ ማለት ነው፡፡ E ያንዳንዳችን በተሰጠን ብርሃን መጓዝ ይኖርብናል፡፡ ቀዳሚዎቹ
ተርጓሚዎች A ንተ፣ መጽሐፍ ቅዱስና መንፈስ ቅዱስ ናችሁ፡፡ ይህንንም መልሰህ በተርጓሚው ላይ
በሌላ A ባባል E ንዳትወስደው፡፡
E ነዚህ የውይይት ጥያቄዎች ለመርዳት ነው የተሰናዱት የዚህን መጽሐፍ ክፍል ዋነኞቹን ጉዳዮች
ለማጤን
E ንዲረዳ ነው። ሐሳብ ለማጫር E ንጂ መደምደሚያ A ይደሉም።
21
22
23