የፋሽስቱን የኦሮሙማ ሥርዓት ከሥሩ መንግሎ ለመጣል በተለይ ለአዲስ አበቤ የቀረበ የክተት ጥሪ

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

የፋሽስቱን የኦሮሙማን ሥርዓት ከሥሩ መንግሎ ለመጣል በተለይ ለአዲስ አበቤ

የቀረበ የክተት ጥሪ!!!


ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት የተሰጠ መግለጫ
(04/04/2024)
በሃገራችን ኢትዮጵያ ከስድስት ዓመት ወዲህ በሰፈነው የጭካኔ አገዛዝ ምክንያት
በተለይም አማራው ለለየለት የህልዉና አደጋ በመጋለጡ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ
ሠራዊት ከሌሎች የአማራ የቁርጥ ቀን ሃይሎች ጋር በመቀናጀት የአማራን ህልውና
ለማረጋገጥ በወሳኝ የነፍስ ውጪ የነፍስ ግቢ ፍልሚያ ላይ ይገኛል። ይህ ወሳኝ
የአማራ የህልዉና ትግል በሚካሄድበት ወቅት ግን የፋሽስቱ የአብይ አህመድ አገዛዝ
በሃገራችንና አህጉራችን መዲና አዲስ አበባ ላይ እኩይ የጠባብ ብሄርተኞችን
ፕሮጀክቶችን አጠናክሮ በመፈጸም ላይ ይገኛል::
ሰሞኑን የአብይ አህመድና የአዳነች አበቤ አፍራሽ ቡድን ፒያሳንና አራት ኪሎን
እንዲሁም ሌሎቹን የከተማዋን ክፍሎች እያፈራረሰ ነው። ይህ የፅንፈኛ ኦሮሞ
ስብስብ መኖሪያ ቤቶችን፣ የንግድ መናኸሪያዎችን፣ መዝናኛዎችን፣ ቤተ-
እምነቶችን፣ ታሪካዊ ሕንፃዎችን፣ ክልኒኮችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የጎዳና ተዳዳሪ
መጠሊያ ታዛዎችን በልማት ስም ሲያፈርስ፣ የሚመለከታቸው ባለድርሻዎች፣
ተጠቃሚዎችና ጥገኞች ከነቤተሰቦቻቸው ለታላቅ ችግር እያጋለጠ ነው። ሜዳ ላይ
እንዲወድቁ በመደረጋቸው ለአካላዊ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ለታላቅ የስነልቦና ጥቃትና
ለአእምሮ ጭንቀት እየተጋለጡ ነው።
ዘረኛው የአብይ አህመድ ሥርዓት አዲስ አበባን የማፈራረሱን ወንጀል በልማት ስም
ሲፈጽም ዓላማው አንድና አንድ ብቻ ነው። በሌሎቹ የከተማይቱ ባለቤቶች ላይ
የዘር ማፅዳት በመፈፀም ከተማይቱን የአንድ ብሄር ብቻ ለማድረግ ነው። በተለይ
“የሸገር ከተማ”ን እነሽመልስ አብዲሳና አዳነች አበቤ መሠረትን ካሉበት ጊዜ ጀምሮ
የሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋሞች እንዲሁም
የእምነት ቤቶች ካፈረሱ በኋላ መሬቱ ለኦሮሞ ባለሃብቶች ብቻ እየተላለፈ
እንደሚሰጥ በተደጋጋሚ የታየ ሃቅ ነው። ሌላውን የድሃ ድሃ በማድረግ አዳዲስ
የኦሮሞ ከበርቴዎችን መፍጠር ሌላው የአፍራሹ ሥርዓት ግብ ነው። ይህ ብቻ
ሳይሆን እነአዳነች አበቤ ባሰማሯቸው ገዳይ ቡድኖች ብዙዎች ተንገላተዋል፣
ተደብድበው የአካል ጉዳተኛ ሆነዋል፣ ተገድለዋል፣ ደብዛቸው እንዲጠፉ
ተደርጓል።
የሥርዓቱን ግፍ የሚያስተጋቡ ሁሉ ከጋዜጠኛ፣ የፓርላማና የከተማ ምክር ቤት
አባላት እስከሚንስቴር ድኤታ ድረስ ለሰው ልጅ በማይገቡ እንደአዋሽ አርባ
በመሳሰሉ የበረሃ ማጎሪያዎች ተወርውረው በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ። አዲስ አበቤ
የግፍ ዓይነት መፈተኛ ላቦራቶሪ ከሆነ ዋል አደር ብሏል። ይህ በሌላው ዓለም
ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ሞልቶ የፈሰሰ የግፍ ዓይነት ለአመጽ የማያነሳሳው
ሕዝብ አለ ቢባል ለማመን ያስቸግራል። አባ ባህሪ ከዘገቡት ከ16ኛው መቶ
ክፍለዘመን ወረራ የአሁኑ የሚለየው በቴክኖሎጂ የታጀበ በመሆኑ እንጂ በሌላ
አይደለም። በአንፃሩ የነአብይ አህመድ አረመኔነት አዲስ አበባን ሰቅዞ ቢይዛትም
በአፀፋው አዲስ አበቤ እራሱን ለመከላከል የሚያደርገው ጥረት ብዙ እንደሚቀረው
የማይታበል ሃቅ ነው። ስለሆነም “አዲስ አበቤ ማን መጥቶ ነፃ እስኪያወጣው ድረስ
ነው የሚጠብቀው?” የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ከየአቅጣጫው ሲነሳ ይሰማል።
በሌላ በኩል አዲስ አበባን አጥፍቶ የመሰልቀጡ የሥርዓቱ ዘመቻ ያለጥርጥር
የሚያንፀባርቀው ኦነጋዊው የአብይ አህመድ ሠራዊት በአማራ ክልል በፋኖ እጅ
ድባቅ መመታቱንና ብትንትኑ መውጣቱን ነው። ስለሆነም “አህያውን ፈርተው
ዳውላውን” እንዲሉ ሥርዓቱ ንዴቱን ለመወጣት በቅጥ ትግሉን ያልተቀላቀለውን
አዲስ አበቤን መቀጥቀጥ ቀላል ሆኖ ያገኘው ይመስላል። ከዚህ ጋር በተያያዘ
አዲስ አበቤ ይህንን ውርደት የሚታገሰውና የሚሸከመው ብሎም ለሥርዓቱ
የአጀንዳ ማስቀየሪያ የሚሆነው እስከመቼ ድረስ ነው የሚል ጥያቄ መነሳቱ
አልቀረም።
የኦሮሙማው ገዳይ ሥርዓት አብዛሃኛውን የሃገሪቱን በጀትና የውጭ ምንዛሪ በጦር
መሣሪያ ላይ በማዋል ያለ የሌለውን ሃይል ወደ አማራ ክልል ያለማቋረጥ
ቢያግተለትልም ክብር ለፋኖ ከውርደትና ሽንፈት ሌላ ያተረፈው ነገር የለም።
አገዛዙ በፋኖ ክንድና መስዋእትነት እስከወዲያኛው መሸኘቱ የማይቀር ቢሆንም
አዲስ አበቤ በትግሉ ውስጥ የራሱን አሻራ ማስቀመጥ እንዳለበት ከሌሎች መስማት
አለበት ብለን ባናምንም የወገናችንን የስቆቃ ጊዜ ለማሳጠር አዲስ አበቤን በተግባር
ተነስ እንላለን። “እየመጡ ነው! እየመጡ ነው!” ማለት ለሞራል ግንባታ፣ በአገዛዙ
ላይ የስነልቦና ጫና ለማሳደርና ተስፋን ለማንፀባረቅ ቢረዳም፣ አዲስ አበቤ
ከመፈክር ባሻገር መስዋእትነት በመክፈል እመሬት ላይ የወረደ የሚያመረቃ ሥራ
መሥራት አለበት እንላለን። ከልጆቹ ጋር መቆም አለበት እንላለን።
አዲስ አበባ በእተጌ ጣይቱ ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ላቡን
ያንጠፈጠፈባት፣ ግብሩን የገበረላት፣ የገነባት፣ ያስፋፋትና ያሳደጋት ከተማ ናት።
በዓለም አቀፍ ባህሪዋ የአፍሪካ መዲና፣ የዲፕሎማቶችና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች
መናሃሪያ ናት። አዲስ አበባ ከአራቱም አቅጣጫ የመጡ ሃገር ወዳድ
ኢትዮጵያውያን የዘር ፖለቲካ እስከመጣበት እስከዛሬ 33 ዓመት ድረስ
በመተሳሰብና በሰላም የሚኖሩባት ከተማ ነበረች። ዛሬ ግን በዘውጌዎች የተወሳሰበ
ሸፍጥና አሻጥር የኗሪዎቿ የማህበራዊ ትሥስር ተበጣጥሶ ሰላሟን አጥታ በዓለም
አሉ ከሚባሉ አደገኛ ከተሞች አንዷ ለመሆን በቅታለች። ከኤርፖርቱ
እስከቤተመንግሥቱ፣ ከከተማዋ ማእከል እስከ ከከተማዋ ዳር የፅንፈኛ ኦሮሞ
ብሄርተኞች ብቻ መፈንጫና የግል ንብረት ሆናለች። ዛሬ ተረኞቹ የኗሪውን
ማህበራዊ ትሥስር የሚበጣጥሱትና የሚያጠፉት፣ የከተማዋን ታሪካዊ ገፅታ
የሚቀይሩት፣ እንዲሁም በተለይ አዲስ አበባ ላይ አብላጫ ቁጥር ያለውን
የአማራውን ማህበረሰብ የሚያፈናቅሉት፣ ማንነቱን የሚያጠፉት፣ ንብረቱን እና
የንግድ ተቋሙን በማፈራረስ ወደ “ሕጋዊ ደሃነት” የሚቀይሩት እንደፎከሩት
የከተማዋ ብቸኛ ባለቤት መሆናቸውን ለማወጅ እንደሆነ ግልጽ ነው።
እነዚህን አሳፋሪ ፍጡሮች የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከቃላት ባለፈ ዓለም አቀፍ
ሕግ በመጠቀም በተግባር ሊያስቆማቸው ፈቃደኛ ሆኖ አልተገኘም። ስለሆነም
በአማራው ላይ በመፈጸም ላይ ያለው ዘር ማጥፋት፣ እንዲሁም በሌሎች አገር
ወዳድ ወገኖቻችን ላይ የሚተገበረው ዘር ማጽዳት በሥር ነቀል ለውጥ ሥርዓቱ
እስካልተወገደ ድረስ ይቀጥላል ማለት ነው። ትግሉ የአማራን ህልውና ለዘለቄታ
ማረጋገጥና ኢትዮጵያን እንደሃገር ማስቀጠል ስለሆነ አራት ኪሎ ገብቶ የሥልጣን
ባለቤት ከመሆን ሌላ አማራጭ የለውም። ግን ይህ የፋኖ ግብ የተሳካ እንዲሆን
የአዲስ አበቤ ሚና እጅግ በጣም ወሳኝ ነው።
የአዲስ አበባ ኗሪ ሆይ! መውጫ መግቢያዋን እንደመዳፍህ ጠንቅቀህ በምታውቃት
አዲስ አበባ የፋሽስቱን የኦሮሙማ ሥርዓት ዕረፍት ለመንሳት የተለያዩ
እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ወይም የተጀመሩትን በማጠናከር ሃላፊነትህን ተወጣ!
እጅግ የዘገየህ ቢሆንም በኦሮሙማ የሬሳ ሳጥን ላይ የመጨረሻውን ሚስማር
ለመምታት በሚደረገው ፍልሚያ ለመሳተፍ ዛሬም አልረፈደም። ዝምታህ የኦሮሞ
ፅንፈኞች ጭዳ ከመሆን እስከአሁን አላዳነህም፣ ወደፊትም አያድንህም። ቢችሉ
አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን አሥር ጊዜ ቢገድሉህ ደስታውን አይችሉትም። ነፃነት
የምትጥመው አንተም እራስህ ነፃነትን ለማምጣት በሚደረግው ፍልምያ
ስትሳተፍበትና ወደፊት ታሪክ ሲመሰክርልህ ብቻ ነው። ስለሆነም የአማራ ፋኖ
ሕዝባዊ ሠራዊት የህልውና ትግሉን ባለህ እምቅ ሃይል እንድትቀላቀል የክተት ጥሪ
ያቀርብልሃል!
መነሻችን የአማራ ህልውና
መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት!
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት

You might also like