Professional Documents
Culture Documents
3.
3.
የተጎበኘው ሆስፒታል ስም
በስሩ የሚገኙ ሆስፒታል ብዛት
በስሩ የሚገኙ ጤና ጣቢያ ብዛት
በስሩ የሚገኙ ጤና ኬላ ብዛት
በስሩ የሚገኙ ቀበሌ ብዛት
ጉብኝት የተደረገበት ቀን
የድጋፋዊ ክትትል ቡድን አባላት
ተ.ቁ ሙሉ ስም የስራ ኃላፊነት
1
2
3
የሀብት ምዝገባን በተመለከተ አዲስ ያስመዘገቡ፣ ዕድሳት ያሳደሱና ምንም ያላስመዘገቡ ሰራተኞች
በመለየት እስከ ታችኛው መዋቅር ተከናውኖ ለሚመለከተው አካል ተላልፏል? (ቀሪ መረጃ ይታይ)
1.3.3
1.4 እቅድ በተመለከተ
1.4.1 ሆስፒታሉ የአምስት ዓመት (ከ 2016-2018) የጤና ሴክተር የልማትና ኢንቨስትመንት እቅድ
ከክልሉ /ከዞኑ እቅድ ጋር በተናበበ መልኩ አዘጋጅቷል? በእቅዱ ዙሪያ ለሆስፒታሉ አመራሮችና
1.4.1 ባለሙያዎች ገለጻ /ስልጠና ተሰጥቷል? (ሠነድ በማየት ያረጋግጡ)
ሆስፒታሉ የሁሉንም ፕሮግራሞች ጠቋሚዎች እና ተግባራትን ያካተተ የ 2016 በጀት ዓመት እቅድ
1.4.2 አዘጋጅቷል? (ሁሉንም ፕሮግራሞች ያካተተ የእቅድ ሠነድ በማየት ያረጋግጡ)
በሆስፒታሉ ውስጥ ያሉት ሁሉም ኬዝ ቲሞች የ 2016 በጀት ዓመት ቢ.ኤስ.ሲ ዕቅድ አዘጋጅተው
1.4.3 እየተገበሩ ናቸው? (ሠነድ በማየት ያረጋግጡ)
1.5 ክትትል እና ግምገማን በተመለከተ
1.5.1 በሆስፒታሉ የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል እቅድ እና መርሃ ግብር ተዘጋጅተዋል? (በማየት
1.5.1 ይረጋገጥ) (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
1.5.2 በየሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በቼክ ሊስት አድርገዋል? በአፈጻጸም የታዩ ችግሮች
እና እንዳይሻገሩ ያደረጉ ማነቆዎች ተለይተዋል? የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተተ ግብረ መልስ
1.5.2 ለሚመለከታቸው ተሰጥቷል? (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
1.5.3 በበጀት ዓመቱ በሆስፒታሉ የሁሉም ፕሮግራሞች አፈጻጸም ተገምግሟል? ቃለ-ጉባዔ
1.5.3 በማየት ይረጋገጥ፣
1.5.4 በአፈጻጸም የታዩ ችግሮች ተለይተው ተቀምጠዋል? ችግሮቹን እንዳይሻገሩ ያደረጉ
ማነቆዎች ተለይተው? የመፍትሄ ሀሳቦችና አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል? የድርጊት መርሃ-ግብር
1.5.4 ተዘጋጅቷል?
1.5.5 በሆስፒታሉ ውስጥ ያሉት ሁሉም ኬዝ ቲሞች አፈጻጸማቸውን በየወሩ ይገመግማሉ?
1.5.5 ካልተካሄደ ለምን?
1.5.6 በ 2016 1 ኛ ግማሽ ዓመት ለኬዝ ቲሞች እና ለፈጻሚዎች የአፈጻጸም ደረጃ ምደባ
1.5.6 ተከናውኗል?
2. የሰው ሀብት አስተዳደር እና ልማት ሥራዎች
በሆስፒታሉ የሰው ሀብት አስተዳደር የሚከታተል የስራ ክፍል እና የተመደበ ባለሙያ አለዉ? የክፍል
2.1 ተጠሪ የጤና ጣቢያው ማነጅመንት አባል ተደርጓል?
በሆስፒታሉ በተሻሻለው መዋቅር መሰረት የሰው ሀብት መረጃ አስተዳደር ስርዓት /HRIS/ እና
2.2 የሥልጠና አስተባባር ባለሙያ ተመድቧል? (የምደባ ደብዳቤ ይታይ)
በካይዘን አሰራር /አደረጃጀት መሰረት የሰው ኃይል መረጃ ኮሚፒተራይዝድ በማድረግ በፊደል
2.3 ቅደም ተከተል ተይዟል? (ናሙና በማየት ይረጋገጥ)
የተከታታይ ጊዜ የጤና ባለሙያዎች የሙያ ማጎልበቻ ፕሮግራም /CPD ላይ ለጤና ባለሙያዎች
2.4 ግንዛቤ /ስልጠና በመስጠት ወደ ትግበራ ተገብቷል? (የተሳታፊዎች ዝርዝር ሰነድ በማየት ይረጋገጥ)
ሆስፒታሉ የተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ሥልጠና ማዕከል /CPD Provider/ ሆኗል? (ሰርትፊኬት
2.5 በማየት ይረጋገጥ)
ሆስፒታሉ በሥሩ የሚገኙ ት/ቤቶችን በዓመት ሁለት ጊዜ ጉብኝት በማድረግ የጤና ሙያ ሥነ-
ምግባር /ethices/ ላይ ወደ ፊት ሙያውን ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ለማብቃት ድጋፍ
2.6 ያደርጋል? (ሪፖርት በማየት ይረጋገጥ) ***(ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
ሆስፒታሉ ስለ ጤና ሙያ ሥነ-ምግባር /ethics/ በየ 3 ወሩ ከህ/ሰቡ ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ
2.7 ይፈጥራል? /ቃለ ጉባኤ በማየት ይረጋገጥ/
በተቋሙ ለሰራተኞች የማትጊያ ስርዓት ተዘርግቷል? የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን ባለሙያዎችን
2.8 በማወዳደር ቢያንስ በየዓመቱ ዕውቅና ይሰጣል? (የውሳኔ ቃላ ጉባኤ በማየት ይረጋገጥ)
ተቋሙ የተነቃቃ፣ ብቃት ያለው እና ርህሩህ የጤና የሰው ኃይል / MCC/CRC/ የመፍጠር
2.9 /የማብቃት ዓመታዊ ዕቅድና የክንውን ሪፖርት የተደራጀ መረጃ አለ? ሰነድ በማየት ይረጋገጥ
በየ 6 ወሩ የሰራተኞችን የዕቅድ አፈፃፀም በውጤት ተኮር ሥርዓት መሰረት ይሞላል፤ ግብረ መልስ
2.19 ይሰጣል? በመረጃ ይረጋገጥ
3. ፍትሃዊና ጥራቱን የጠበቀ አጠቃላይ የጤና አገልግሎቶች ሥራዎች
3.1 በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ሥራዎች
3.1.1 የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም
አደረጃጀትና የሰው ሃይል (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
በመጀ/ደ/ሆስፒታሉ የጤና ኤክስቴንሽን ዩኒት (Health Extension Prorgam Unit) ተቋቁሞ
3.1.1.1 አስተባባሪ እና አስፈላጊ ባለሙያዎች (ቢያንስ 2) እንዲመደቡ ተደርጓል?
በከተሞች የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ሪፎርም (ቤተሰብ ጤና ቡድን) አተገባበር መመሪያ
3.1.1.2 መሰረት የቤተሰብ ጤና ቡድን ተደራጅተው ወደ ስራ ገብተዋል? (በማየት ይረጋገጠ)
3.1.1. በቤተሰብ ጤና ቡድኖች የተሰጡ አገልግሎቶች ተመዝግበው ሪፖርት ይደረጋሉ? (ሰነድ ይታይ)
3
የሴቶች ልማት ቡድን አደረጃጀት እና ምዘና (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
በተቋሙ ስር በሁሉም ቀበሌዎች የሚገኙ የሴቶች ል/ቡድን አደረጃጀቶች የሚገኙበት ሁኔታ
3.1.1. ክትትልና ድጋፍ በየሩብ ዓመቱ ይደረጋል? ግብረ-መልስ ይሰጣል? (ቼክ-ሊስት እና ሰነድ በማየት
4 የሚረጋገጥ)
3.1.1. ያልተደራጁትን በመለየት ከሚመለከተቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በ 3 ኛ ሩብ ዓመት
5 እንዲደራጁ ተደርጓል? (የአደረጃጀት ሰነድ በማየት የሚረጋገጥ)
3.1.1. ተቋሙ በበጀት ዓመቱ የአደረጃጀት መሪዎች የብቃት ማጎልበቻ ስልጠና ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ትግበራ
6 በመግባት ሥልጠና እየተሰጠ ነው?
3.1.1. የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና የተሰጣቸው የአደረጃጀት መሪዎች ወደ ተግባር ገብተዋል? (ከቀበሌ
7 የተላለፈ መረጃ በማየት ይረጋገጠ)
3.1.1. የሴቶች ልማት ቡድን አፈጻጸም በየወሩ ይገመገማል? ግብረ መልስ ይሰጣል? (የባለፈው ሩብ ዓመት
8 ቃለ-ጉባዔ ታይቶ ይረጋገጥ)
3.1.1. የምዘና ውጤቶች በተቋሙ ደረጃ ተገምግመው ግብረ መልስ ይሰጣል? ችግሮች ተለይተው ድጋፍ
9 ተደርጓል? (ሰነድ በማየት የሚረጋገጥ)
የማህበረሰብ አስታያየት ምዘና ሂደት (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
3.1.1. በተቋሙ ደረጃ የማህበረሰብ አስተያየት ምዘና ሂደትን የሚመራና የሚከታተል የደንበኞች ምክር
10 ቤት ተደራጅቷል?
3.1.1. በየሩብ ዓመቱ ህብረተሰቡ በሴቶች ልማት ቡድን አማካይነት የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ
11 በመመዘኛዎቹ መሰረት ምዘና ተከናውኗል? (የባለፈው ሩብ ዓመት የምዘና ሰነድ ታይቶ ይረጋገጥ)
የማህበረሰብ አስተያየት ምዘና ውጤት እና አስተያየት መነሻ በማድረግ ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ
3.1.1. ክፍተቶች ለይቶ ለማሻሻል የሚያስችል የድርጊት መርሃ-ግብር አዘጋጅቶ ይተገብራል? (የቃለ ጉባዔ
12 ሰነድ በማየት የሚረጋገጥ)
3.1.2 ሃይጂን እና የአካባቢ ጤና
በበጀት ዓመቱ የሆስፒታሉ ዕቅድ ውስጥ የ 2016 ዕቅድ ውስጥ የሃይጂንና ሳንቴሽን ተግባራት
3.1.2.1 ተካተዋል? (የእቅድ ሰነድ በማየት ይረጋገጥ)
ሆስፒታሉ ደረጃውን የጠበቀ የመጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ስርዓት እና የሳኒቴሽን ፋሲሊቲ
3.1.2.2 አለው?
ከላይ የተጠቀሱት ያልተሟሉ ከሆነ ተቋሙ እነዚህን ለሟሟላት እየሰራ ይገኛል? (ሰነድ ይታይ)
3.1.2.3
በሆስፒታሉ የብክለት መከላከልና የህሙማን ደህንነት የመጠበቅ ስራዎች በተደራጀ መልኩ
3.1.2.4 ይከናወናሉ የሚያስተባብር እና የሚከታተል ተጠሪ /ኮሚቴ ተመድቧል/ተዋቅሯል
የሆስፒታሉ ግቢ፣ ሕንጻው፣ ወለሉ እና የመጠቀሚያ ቁሳቁሶች ንጽህና በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል?
3.1.2.5
በሆስፒታሉ በሁሉም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች የውሃ አገልግሎት የመጠባበቂያ ታንከርን
3.1.2.6 ጨምሮ አለ?
በተቋሙ ሥር የሚገኙ ቀበሌያትን ከአር ነጻ የማድረግ ተግባራት፣ የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት እና የቆሻሻ
አወጋገድ መረጃ በየሩብ ዓመቱ በቀበሌ እና በአባወራ /እማወራ ደረጃ ተለይቶ ተይዟል? ወቅታዊ
3.1.2.7 ይደረጋል? (ሰነድ ይታይ) (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
የት/ቤቶች የሃይጂንና ሳንቴሽን ሥራዎች የጋራ ዕቅድ በማዘጋጀት ተግባራዊ ተደርጓል? (ሰነድ
3.1.2.8 ይታይ) (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
ተቋሙ በሃይጂንና ሳንቴሽን ሥራዎች ላይ በስሩ ለሚገኙ ለሁሉም ቀበሌዎች ድጋፍና ክትትል
3.1.2.9 አድርጓል? ለጤና ኬላዎች ግብረ መልስ ሰጥቷል? (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
3.1.2.1 የሃይጂን እና የአካባቢ ጤና አፈጻጸም በየሩብ ዓመቱ ተገምገሟል፣ ችግሮችና ማነቆዎች ተለይተው
0 የማስተካከያ ስራዎች ተግባራዊ ይደረጋሉ? (ሰነድ ይታይ)
3.1.3 የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር
3.1.3.1 ተቋሙ የወባ ላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል?
የላቦራቶሪ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ የወባ በሽታ የደም ናሙናዎች ውጫዊ ጥራት ምርመራና
3.1.3.2 ማረጋገጫ (EQA) ተሰርቷል? በግብረ መልሱ መነሻ ማስተካከያ እርምጃዎች ተወስደዋል?
የወባ ወረርሽኝ መከታተያ ቻርት ይጠቀማሉ፣ መረጃውን በየሳምንቱ ይገመገማል? (በምልከታ
3.1.3.3 ይረጋገጥ)
የወባ Case Management Clinical Audit ባለፉት 3 ወራት ተሠርቷል? ግኝቶች ላይ በመመርኮዝ
3.1.3.4 እርምጃዎች ይወሰዳሉ?
የወባ በሽታ ክስተት በየወሩ ተገምግሟል፣ የጨመረባቸው ቀበሌያት/ ልማት ቡድን ተለይቶ ግብረ
3.1.3.5 መልስ ተሰጥቷል? (ሰነድ በማየት ይረጋገጥ) (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
ለወባ መተላላፊያ እና ሥርጭት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ ቦታዎች በቀበሌ እና በልማት ቡድን ደረጃ
ተለይቷል? በማህበረሰብ ተሳትፎ የአካባቢ ቅጥጥር ሥራዎች ተሰርተዋል? (ሰነድ በማየት ይረጋገጥ)
3.1.3.6 (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
ባለፉት 6 ወራት በወባማ ቀበሌዎች የፀረ ወባ ትንኝ ኬሚካል ተረጭቷል? የተደራጀ መረጃ አለ?
3.1.3.7 (መረጃውን በማየት ይረጋገጥ) (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
3.1.3.8 በጤና ተቋሙ የፀረ ወባ በሽታ መድኃኒቶች እና የምርመራ ግብኣቶች በበቂ ሁኔታ አለ?
በተቋሙ ስር የአጎበር ስርጭትና አጠቃቀም ሽፋን በሩብ ዓመቱ ተገምግሟል? ችግሮች ተለይተው
ለመቅረፍ የድርጊት መርሃ ግብር ተዘጋጅቶ ወደ ትግበራ ገብተዋል? (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው
3.1.3.9 ብቻ)
የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራትን በድጋፋዊ ክትትል ቼክ ሊስት ውስጥ በማካተት
3.1.3.1 ድጋፋዊ ክትትል ተደርጓል? ለጤና ኬላዎች ግብረ መልስ ተሰጥቷል? (ሰነድ በማየት ይረጋገጥ)
1 (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
3.1.4 የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር
ሆስፒታሉ መሰረታዊ የሆኑ የቲቢ ምርመራ አገልግሎቶች (ላቦራቶሪ፣ X-ray፣ Gen Expert)
3.1.4.1 ይሰጣል? የማይሰጥ ከሆነ ምክንያቶቹ ይገለጽ _______________
የቲቢ ክፍል የሰለጠነ ባለሙያ፣ የቲቢ መመሪዎች፤ የቲቢ ልየታ እና ምርመራ Algorthim የተደራጀ
3.1.4.2 ነው?
የቲቢ ታማሚ ቤተሰቦች እና የቅርብ ግንኙነት ያላቸው የቤተሰብ አባለት ምርመራ በየ 3 ወሩ
3.1.4.3 እየተከነወነ ነው? (መዝገብ ይታይ)
3.1.4.4 ሁሉም የቲቢ ህሙማን ለኤች አይ ቪ ምርመራ ይደረግላቸዋል?
የማህበረሰብ አቀፍ የቲቢ ልየታና ክትትል ለማጠናከር በተቋሙ በቼክሊት የታገዘ ድጋፍና ክትትል
3.1.4.5 ተደርጓል? ግበረ መልስ ተሰጥቷል? (ሰነድ ይታይ) (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት የቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር አፈጻጸም (ሽፋን፣ የህክምና ግብ ስኬት፣
መጠነ ሞት፣ መጠነ ማቋረጥ፣ መድሃኒት የተላመደ ቲቢ መጠንና ሌሎችም) ተገምግሟል? ችግሮች
3.1.4.6 ተለይተው የመፍትሄ አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ትግበራ ገብተዋል?
3.1.5 ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በተመለከተ
የማህፀን በር ካንሰር
በጤና ተቋሙ የማህፀን በር ካንሰር ልየታና ህክምና አገልግሎት በቋሚነት ይሰጣል? (መዝገብ ይታይ)
3.1.5.1 የማይሰጥ ከሆነ ምክንያቶቹ ይገለጽ _______________
የማህጸን በር ካንሰር ልየታ ከ TB & PICT/ HIV አገልግሎቶች ጋር ተቀናጅቶ ይሰጣል? (መዝገብ
3.1.5.2 ይታይ)
የውስጣዊ እና ውጫዊ የህሙማን ምርመራና ህክምና ቅብብሎሽ ሥርዓት ተግባራዊ ይደረጋል? (ቀሪ
3.1.5.3 የሪፈራል ስሊፖች ይታየ)
3.1.5.4 አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችሉ በቂ የመመርመሪያ እና የማስተማሪያ ግብዓቶች አሉ?
የስኳር እና የደም ግፊት በሽታዎችን በተመለከተ
3.1.5.5 የስኳርና የደም ግፊት በሽታዎችን የሚከታተል ተጠሪ ባለሙያ ተመድቧል?
3.1.5.6 በሽታዎቹን ለመከላከል የሚሰጥ የጤና ት/ት/ የማህበረሰብ ንቅናቄ ተግባራት አሉ?
በተቋሙ በሽታዎቹን ለመመርመሪያ እና ለማስተማሪያ የሚሆኑ በቂ ግብዓቶች (BP Aparatus,
3.1.5.7 የስኳር መጠን መለኪያ እና ሌሎችም) አሉ? (በመመልከት ያረጋግጡ)
ወደ ተቋሙ አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ሁሉም ተገልጋዮች ልየታ እና ምርመራ ይደረግላቸዋል?
3.1.5.8
3.1.5.9 የቀጠሮ ቀናቸውን ጠብቀው የማይመጡ ህሙማን ክትትል ይደረጋል?
የስኳርና የደም ግፊት በሽታዎች አፈጻጸም (ልየታ፣ የተገኘባቸው መጠን፣ መድሃኒት የጀመሩ፣
3.1.5.1 ወዘተ..) በየወሩ ይገመገማል? በተለዩ ችግሮች ላይ የመፍተሃ አቅጣጫ ተቀምጦ የድርጊት መርሃ
0 ግብር ተዘጋጅቷል?
ሌሎች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች
3.1.5.1 በተቋሙ የስነ አዕምሮ ችግር ህክምና አገ/ት ከሌሎች አገ/ቶች ጋር ተቀናጅቶ ይሰጣል? የማይሰጥ
1 ከሆነ ምክንያቶቹ ይገለጽ _______________
3.1.6 ትኩረት የሚሹ የትሮፒካል አካባቢ በሽታዎች
3.1.6.1 ትኩረት የሚሹ የትሮፒካል አካባቢ በሽታዎች ፕሮግራም ላይ የተመደበ ባለሙያ /ፎካል አለ?
ማህበረሰብ አቀፍ የመድሀኒት እደላ የማስተባበር ሥራዎች ይሰራሉ? (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው
3.1.6.2 ብቻ)
3.1.6.3 የመድሀኒት እደላ ተካሂዶ ከሆነ የተግባራቱ መረጃ በ DHIS2 የመረጃ ቐት ውስጥ ገብቷል?
የትራኮማ በሽታን በተመለከተ
3.1.6.4 በተቋሙ የትራኮማ በሽታዎች ህክምና አገልግሎት በጤና ተቋሙ ይሰጣል?
በህክምና መስጫ ክፍሉ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ተመድበው አገልግሎቱን ሳይቆራረጥ በየዕለቱ
3.1.6.5 ይሰጣሉ?
3.1.6.6 አፈጻጸሙን በየሩብ ዓመቱ በመገምገም የማሻሻያ እርምጃዎች ይወሰዳሉ?
የዝሆኔና ፖዶኮንዮሲስ (ተላላፊ ያልሆነ ዝሆኔ በሽታን ) እና ሌሽማኒያስ ህክምና
በጤና ተቋሙ የዝሆኔና ፖዶኮንዮሲስ (ተላላፊ ያልሆነ ዝሆኔ በሽታን) እና ሌሽማኒያሲስ በሽታዎች
3.1.6.7 ህክምና ይሰጣል?
በህክምና መስጫ ክፍሉ የሰለጠነ ባለሙያ ተመድቦ ተመድበው አገልግሎቱን ሳይቆራረጥ በየዕለቱ
3.1.6.8 ይሰጣሉ?
3.1.6.9 አፈጻጸሙን በየሩብ ዓመቱ በመገምገም የማሻሻያ እርምጃዎች ይወሰዳሉ?
3.2 የእናቶች፣ ህፃናት ጤናና ስርዓተ ምግብ አገልግሎት
3.2.1 የቤተሰብ ዕቅድና የእናቶች ጤና አገልግሎት
በቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚነት ዝቅተኛ (ከ 50% በታች) አፈጻጻም ያላቸው ቀበሌዎች
ተለይተው አፈጻጻማቸውን እንዲያሻሽሉ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል? ግብረ መልስስ
3.2.1.1 ይሰጣል? /መረጃ ይመለከቱ/
የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አንጻር አፈጻጸሙ በተለያዩ
ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች (በመኖሪያ አካባቢ፣ በእድሜ፣ በመልክኣ ምድር፣ በህብረተሰብ
ክፍሎች..ወዘተ) ለይቶ በመገምገም የማሻሻል ስራዎች ይሰራሉ? በየወቅቱ ክትትል እየተደረገ
3.2.1.2 መሻሻል ማሳየቱ ይገመገማል? /መረጃ ይመለከቱ/
በጤና ተቋም የረጅም ጊዜ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ሉፕን (IUCD) ጨምሮ አገልግሎት
አሰጣጡን ለማሻሻል እንዲሁም በስሩ አገልግሎት የማይሰጡትን ተቋማት በመለየት እንዲጀምሩ
ለማድረግ አቅጣጫዎች በማስቀመጥ እየተተገበረ ነው? ድጋፍና ክትትል ተደርጓል? ተከታታይነት
3.2.1.3 ያለው ግምገማ ይደረጋል? (ካችመንት ህዝብ ላሏቸው ብቻ)
ሆስፒታሉ በስራ አመራር ቦርድ የፀደቀ የግዢ ዕቅድ እና የጤና ጣቢያው ማህተም ያረፈበት የሂሳብ
አሰራር ማንዋል አለዉ? በስራ አመራር ቦርድ የፀደቀ የግዥ ዕቅድና የሂሳብ አሰራር ማንዋል ይታይ
4.1.3
የጤና ተቋም የፋይናንስ አያያዝና አደረጃጀት (የውስጥ ገቢ አሰባሰብና አጠቃቀምን፣ ከመንግስት
የተመደበ በጀትን፣ ሁለቱ አካውንቶች መኖራቸውን፣ ኦዲት) በመመሪያ መሰረት እየተሰራ ነው?
4.1.4 መረጃዎቹ በአግባቡ ተደራጅተዋል? (ሰነዶቹን በማየት ይረጋገጥ)
የአገልግሎትና የመድሃኒት ዋጋ ትመናና ክለሳ ተደርጎ ተግባራዊ እየተደረገ ነው? (ዝርዝር ሰነድ
4.1.5 ይታይ)
ሆስፒታሉ ህክምና ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶችን ለ 3 ኛ ወገን በውል ሰጥቷል? (የውል ሰነድ በማየት
4.1.6 ይረጋገጥ)
ሆስፒታሉ የዱቤና የነጻ ሕክምና ከሚሰጣቸው አካላት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል? የነፃ
4.1.7 ህክምና ተጠቃሚዎች መዝገብና የመግባቢያ ሰነድ ይታይ
የሆስፒታሉ ሂሳብ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በወረዳው /በዞኑ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኦዲት ይደረጋል?
4.1.8 የኦዲት ሪፖረተ ይታይ
4.1.9 የሆስፒታሉ የሂሳብ ሪፖርት በየወሩ ለሆስፒታሉ ማኔጅመንት ኮሚቴ ቀርቦ ይገመገማል?
ክፍያ የማይጠየቅባቸው እና መክፍል ለማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰጠ የጤና /የህክምና
4.1.10 አገልግሎቶች መረጃ በአግባቡ ተደራጅቶ ተይዟል? (መረጃ ይታይ)
4.2 ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ሥራዎችን በተመለከተ
4.2.1 በሆስፒታሉ የማዐጤመ ስራዎችን የሚያስተባብር ተጠሪ ሰው ተመድቦ በአግባቡ እየሰራ ነው?
የማዐጤመ ስራዎች ሁሉም መረጃዎች በአግባቡ እየተሰበሰቡ በተገቢ ሁኔታ ተደራጅተዋል? (ሰነድ
4.2.2 ይታይ)
የጤና አገልግሎት አሰጣጥና አጠቃቀም በተመለከተ ሆስፒታሉ በበጀት አመቱ ከሚመለከታቸው
4.2.3 አካላት ጋር ውል ተፈራርሞ እየሰራ ይገኛል? (የውል ሰነዶች ይታይ)
በሆስፒታሉ የመድሀኒት አቅርቦት፣ ሜዲካል (ክሊኒካልና ክሌም) ኦዲት እና የቅብብሎሽ ስርዓት
በመመሪያ መሰረት በአግባቡ እየተከናወኑ ናቸው? መረጃቸው በአግባቡ ተደራጅቷል? አፈጻጸማቸው
4.2.4 ይገመገማል?
5 የጤና ድንገተኛ እና የአደጋ ስጋት አስተዳደር ሥራዎች
አዲሱ የ PHEM guideline 2022 አላቸዉ እንዴ? ይረጋገጥ
የሆስፒታል የጤናና/ጤና/ነክ/ድ/አ/ቅ ሳምንታዊ ሪፖርት በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሳይቆራረጥ
5.1 ለወረዳ ጤ/ጽ/ቤት ይተላለፋል?
በተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ቅጾች፣ መመሪያዎች እና የበሽታዎች መለያ መስፈርት /ፍቺ ቅጽ
5.2 (Case Definition) አለው? (በማየት ይረጋገጥ)
ጤና ተቋሙ በስሩ የሚገኙ ጤና ኬላዎች የጤናና/ጤና/ነክ/ድ/አ/ቅ/ የተሟላ ሪፖርት ወቅቱን
5.3 ጠብቀው መላካቸውን ክትትል ያደርጋል? ግብረ መልስ ይሰጣል፣
በጤና ተቋሙ የፈጣን ምላሽ ቡድን (RRT) ተደራጅቷል? ከተደራጄ በመመሪያ መሰረት ተግባሩን
እየተወጣ ይገኛል? (የስብሰባ ቃለ ጉባዔ በማየት ይረጋገጥ)
በጤና ተቋሙ የፈጣን ምላሽ ቡድን (RRT) በመመሪያ መሰረት ተግባሩን እየተወጣ ይገኛል?
5.4 (የስብሰባ ቃለ ጉባዔ በማየት ይረጋገጥ) በመረጃ ይረጋገጥ
በጤናና/ጤና/ነክ/ድ/አ የሚሰሙ ጭምጭምታዎች፣ ወረርሽኞች፣ ድንገተኛ አደጋዎች በተቀመጠው
5.5 ጊዜ ገደብ ወደ ላይኛው መዋቅር ሪፖርት ይደረጋሉ?
ለሚሰሙ ወረርሽኞች እና ድንገተኛ አደጋዎችና ሌሎች ክስተቶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ
5.6 ምላሽ ተሰጥተዋል? በመረጃ ይረጋገጥ
5.7 ለጤናና/ጤና/ነክ/ድ/አ/ቅ/ም የሚውሉ ግብዓቶች በበቂ ሁኔታ አሉ? በመረጃ ይረጋገጥ
የኮሮና በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚረዳ አደጃጀት (RRT) አለ? ተግባሩን በአግባቡ
5.8 እየፈጸመ ይገኛል? (በመረጃ ይረጋገጥ)
የኮሮና በሽታ ተጋላጮች /chronic illness, congregate setting & others/ ልየታ በማድረግ
5.9 ምርመራ ይደረጋል? በማስረጃ ይረጋገጥ
በተቋማት ሥር በሚገኙ ት/ቤቶች እና ጤና ኬላዎች /school surveillance, HBIC, CBS/ ለሚሰሩ
5.10 የኮቪድ 19 መከላከል ሥራዎች ድጋፍ እና ክትትል ተደርጓል? በመረጃ ይረጋገጥ
በሆስፒታል እና ሌሎች ተጓዳኝ ተቋማት ውስጥ አጠቃላይ የኮቪድ 19 መከላከል ስራዎች NPI
5.11 እየተሰሩ ነው?
6 የጤና ቁጥጥር ስርዓቶችና የባህል ህክምና ሥራዎች
በጤና ጣቢያ /ሆስፒታል ደረጃ የሚሰሩ ሁሉም የጤና ባለሙያዎች የሙያ ምዝገባ ፈቃድ
6.1 አውጥተዋል? ፈቃዱ በፋይላቸው ታስሯል? የአገልግሎት ጊዜው ባለፈበት የሙያ ምዝገባ ፈቃድ
እየሰሩ ያሉ ባለሙያዎች የሉም? ለአብነት 5 ፋይል ይታይ/
በአገራዊ ስታንዳርድ መሰረት በተደረገላቸው ዳሰሳ ላይ ተንተርሰው እየተገመገመ እየተመራ ነው?
6.2
(ካለ የተሰራበት ዳሰሳ ጥናት ቀሪ ዶኩመንት እና ቃለ ጉባኤ ይታይ)
ጤና ተቋሙ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አውጥቷል? በበጀት አመቱ በወቅቱ ፈቃዱን አሳድሷል?
6.3
(ፈቃዱ ይታይ)
6.4 ተቋሙ ደረጃውን ለማሳደግና ጉድለቶቹን ለሟሟላት የተሰሩ ሥራዎች አሉ? (በመረጃ ይረጋገጥ)
በጤና ተቋሙ ኢንስፔክሽን የተለዩ ግኝቶች ለቦርድ ቀርበው ውይይት ተገርጎባቸዋል? በውይይቱ
6.5
መሰረት ቦርዱ የመፍትሄ ሀሳቦች አስቀምጧል? (የቦርድ ቃለ ጉባኤ ይታይ)
አላስፈላጊ የክትባት የጎንዮሽ ክስተቶች /adverse events following immunization/AEFI
6.6
ሲከሰቱ በወቅቱ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል እየተደረገ እና እየተገመገመ ነው?
ህገወጥ ምግብና መድሃኒት ዝውውር ላይ ህብረተሰቡ ህጋዊ ካልሆነ ተቋም እንዳይጠቀምና
6.7
እንዳይገዛ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት እየተሰጠ ነው? (የተሰጠበት መረጃ)
7 በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ አሰጣጥ ተግባራት
7.1 የጤና አስተዳደር መረጃ ስርዓት /የመረጃ አብዮት
7.1.1 የጤና መረጃ ስርዓት አደረጃጀት፣ አሰራሮች እና ግብዓቶች
ተቋሙ በበቂ የሰው ሃይልና ግብዓት የተደራጀ እና በኮምፒውተር የሚደረፍ የተለየ የጤና መረጃ
7.1.1.1 ስርዓት ክፍል አለው?
7.1.1.2 የጤና መረጃ ስርዓትን ለማጠናከር የሚያግዝ የስራ ማስኬጃ በጀት ተመድቧል?
በጤና መረጃ አመዘጋገብ፣ አያያዝ እና አጠቃቀምን በተመለከተ የባለሙያዎችን አቅም የማጎልበት
7.1.1.3 (የስራ ላይ እና የቅድመ ስራ ስልጠናን ጨምሮ) ስራዎች ተሰርተዋል?
የተቋሙ ማዕከላዊ ካርድ ክፍል ሁሉም ዓይነት ካርዶች አሉት? ካርዶች በካርድ ቁጥር ቅደም-ተከተል
በየዓመቱ ተለይተው ተደርድረዋል? ጠቋሚ ካርድ (Tracer card) ይጠቀማሉ? የህክምና ማህደር
7.1.1.4 ማፈላለጊያ ስርዓት አለው?
ተቋሙ የካርድ ክፍል አሰራሮችን እና የግብዓት አቅርቦትና አጠቃቀም ይከታተላል? ቢያንስ በየ 3 ወሩ
በመገምገም ለክፍሉ ግብረ መልስ ይሰጣል? ክፍተቶችን ለይቶ የማስተካከያ እርምጃዎችን
7.1.1.5 ይፈጽማል?
ሁሉም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች ሁሉም ዓይነት አስፈላጊ ካርዶች፤ መዝገቦችና ታሊ ሽት
አላቸው? (ቢያንስ ከ 3 ክፍሎች ናሙና በማየት) የሌሉ ካሉ ቢጠቀሱ
7.1.1.6 ______________________________________________
ሁሉም የአገልግሎት መስጫ ካርዶች፣ መዝገቦችና ታሊ ሽቶች በአግባቡ እየተመዘገቡ ናቸው? ኬዝ
ቲሙ የመረጃ አመዘጋገብና የመረጃ ግብዓት አጠቃቀምን በየዕለቱ ክትትል በማድረግ እንዲስተካከሉ
7.1.1.7 ያደርጋል? (ከእያንዳንዱ ክፍል ቢያንስ 3 ናሙና በማየት)
ተቋሙ የመረጃ አመዘጋገብን እና የመረጃ ግብዓት አጠቃቀምን ቢያንስ በየወሩ ክትትል በማድረግ
7.1.1.8 ይገመግማል?
7.1.1.9 ክፍተቶችን በመለየት ለኬዝ ቲሞች ግብረ መልስ ይሰጣል? እንዲስተካከሉ ያደርጋል?
ጤና ተቋሙ የራሱን እና በስሩ ባሉ ጤና ኬላዎች የመረጃ አብዮት አፈጻጸም ላይ በየሩብ ዓመቱ ዳሰሳ
7.1.1.1 በመስራት ያሉበት ደረጃ ተለይቶ ተገምግሟል፣ ግኝቶች ላይ በመመርኮዝ ግብረ መልስ ለሁሉም
0 ጤና ተቋማት ተሰጥቷል? (የዳሰሳ ሰነድ ይታይ)
7.1.2 የጤና መረጃ ጥራት
ጤና ተቋሙ የራሱን ተቋምና በስሩ ያሉ የሁሉንም ጤና ኬላዎች ወርሃዊና የሩብ ዓመት ሪፖርት
ምሉዕነትና ወቅታዊነት በየወሩ እየገመገመ ግብረ መልስ ለኬዝ ቲሞችና ለጤና ኬላዎች ሰጥቷል?
7.1.2.1
በተደጋጋሚ የሪፖርት ምሉዕነትና ወቅታዊነት ችግር የሚታይባቸውን ኬዝ ቲሞችና ጤና ኬላዎች
7.1.2.2 በመለየት የማስተካከያ እርምጃ እየወሰደ ነው?
ተቋሙ የራሱን እና በስሩ ያሉ ጤና ኬላዎችን ሪፖርቶች ከማስተካለፉ በፊት የመረጃዎች
መጣረዝንና ሌሎች የመረጃ ጥራት ችግሮችን በየወሩ በ Visual Scaning በመፈተሸ ይለያል? ግብረ
7.1.2.3 መልስ እና የማስተካከያ እርምጃዎች ይወስዳል? (ዶክመንት በማየት ይረጋገጥ)
ጤና ተቋሙ በየወሩ የመረጃን ጥራት ደረጃ ልኬት (LQAS) በአግባቡ (የበሽታዎች መረጃ ጭምር)
በመስራት ደረጃውን ይለካል? የሚጣረዝ መረጃ የሚያስተላልፉ ኬዝ ቲሞችን በመለየት የማሻሻያ
ሃሳቦችን ያካተተ ግብረ-መልስ ይሰጣል? የሚጣረዝ መረጃ በተደጋጋሚ ለሚያስተላልፉ የማስተካከያ
7.1.2.4 እርምጃዎች ይወስዳል?
7.1.3 የጤና መረጃ አጠቃቀም
የተቋሙ ቋሚ የአፈጻጸም ገምጋሚ ቡድን በየወሩ የመረጃቸውን ጥራት እና አፈጻጸሙን
በተመረጡት ቁልፍ ጠቋሚዎች መሰረት ከጠቅላላ ተጠቃሚ እና ከዕቅድ አንጻር ንፅፅር በመፍጠር
7.1.3.1 እየገመገመ ይገኛል?
በግምገማው መሰረት የታዩ ችግሮች፣ ማነቆዎችና ዋና መንስዔዎች በአግባቡ ተለይተው ትንተና
7.1.3.2 ተደርጓል?
ዋና መንስዔዎች መሰረት ያደረገ መፍትሄዎች በማስቀመጥ የድርጊት መርኃ ግብር ተዘጋጅቶ
7.1.3.3 የማሻሻያ እርምጃዎች ተወስደዋል?
በአፈጻጸም ግምገማ የተለዩ ጠንካራና ደካማ ግኝቶችን ተለይተው ለኬዝ ቲሞች እና ለጤና ኬላዎች
7.1.3.4 ክፍል ግብረ መልስ ተሰጥቷል?
የተቋሙ ሁሉም ኬዝ ቲሞች የክፍላቸውን አፈፃፀምና የመረጃ ጥራት በቃለ-ጉባዕ በማስደገፍ
7.1.3.5 ይገመግማሉ? ወቅታዊ የሆነ የፕሮግራሞች አፈፃፀም መከታተያ ቻርት ተለጥፏል?
የተቋሙ የ 2016 3 ኛ ሩብ ዓመት ሁሉንም ጠቋሚዎች ያካተተ አጠቃላይ የጤና አፈጻጸም ሪፖርት
7.1.3.6 ተዘጋጅቷል?
7.1.4 የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባና ማሳወቅ በተመለከተ
በወሳኝ ኩነቶች (በውልደትና በሞት ማሳወቅ) ዙሪያ ጤና ባለሙያዎችና የጤና ኤክስቴንሽን
7.1.4.1 ሰራተኞች ገለጻ/ ስልጠና ወስደዋል?
በተቋሙ ወቅታዊ የተደረገ የውልደትና የሞት ማሳወቂያ ቅጾች አሏቸው? ለሁሉም በተቋሙ
ለወለዱ ወይንም ለሞቱ የውልደት እና ሞት መረጃ መማሳወቂያ ቅጽ ተሞልቶ ይሰጣል? (ቀሪ
7.1.4.2 ቅጾች እና ከወሊድ መዝገብ 3 ናሙና በማየት ይረጋገጥ)
የውልደት እና ሞት ማሳወቅ መረጃዎች በወርሃዊ የአገልግሎት ሪፖርት ተካተው በየወሩ
7.1.4.3 ይተላለፋሉ? (ቀሪ ሪፖርት በማየት)
በተቋሙ በ 2016 3 ኛ ሩብ ዓመቱ የውልደት እና ሞት ማሳወቅ አፈጻጸም (የመረጃ ጥራት እና
ሽፋን) ተገምግሟል? ክፍተቶች ተለይተው የማስተካከያ አቅጣጫዎች በማስቀመጥ ተግባራዊ
7.1.4.4 ተደርጓል? (የግምገማ ቃለ ጉባዔ በማየት)
በማህበረሰብ ደረጃ የውልደት እና ሞት ማሳወቅ ስራዎችን ለማጠናከር ለጤና ኬላዎች የማሳወቂያ
ግብዓት አቅርቦትን ጨምሮ ድጋፍና ክትትል ተደርጓል? አፈጻጸማቸው እየተገመገመ ግብረ መልስ
7.1.4.5 ይሰጣል? (ቼክ ሊስትና የግብረ መልስ ሪፖርት በማየት)
ከመዝገብ ከሪፖርት
7.1.5 በ 2016 3 ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት የተደረጉ መረጃዎችን ትክክለኛነት መልሶ ስለማረጋገጥ: የተቆጠረ የተወሰደ
7.1.5.1 የረጅም ጊዜ የቤተሰብ እቅድ አገልገሎት አዲስ ተጠቃሚዎች ቁጥር (IUCD and implant)
New Acceptors
7.1.5.2 የነፍሰጡር እናቶች ክትትል 4 ጊዜ ተጠቃሚዎች ቁጥር (ANC 4)
7.1.5.3 በባለሞያ የሚሰጥ የወሊድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር (SBA)
7.1.5.4 በጤና ተቋማት የሞቱ እናቶች /Institutional Maternal Death/
7.1.5.5 ፔንታ 3 ተጠቃሚዎች ቁጥር( (penta-3)
7.1.5.6 ሞተው የተወለዱ ህፃናት /Still Birth/
7.1.5.7 ፀረ-አች ኣይ ቪ መድሃኒት ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ ቫይረሱ በደማቸው የተገኘባቸው
እናቶች( Option B+)
7.1.5.8 አዲስ የፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት የጀመሩ ህሙማን(newly started on ART)
7.1.5.9 ከቲቢ በሽታ የዳኑ ቁጥር (TB cured)
7.2 7.2 ዲጂታል ጤናን እና ፈጠራዎችን ማሻሻል
7.2.1 የኤሌክትሮኒክስ የጤና መረጃ ስርዓት /የመረጃ ዲጂታላይዜሽን/ ትግበራ
7.2.1.1 ለጤና መረጃ ስርዓት (DHIS2) አገልግሎት የሚውል የተለየ (dedicated) ኮምፒውተር አለ?
7.2.1.1
አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል?
ሀ
7.2.1.1
በጤና ተቋም የ DHIS2 ኮምፒውተር ላይ Offline ተጭንዋል?
ለ
7.2.1.1
አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል?
ለ.
7.2.1.2 የሎጅስቲክ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (eLMIS) ተግባራዊ ተደርጓል?
7.2.1.2
አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል?
ሀ
7.2.1.3 በተቋሙ ለ IDSR/PHEM አገልግሎት የሚውል የተለየ (dedicated) ኮምፒውተር አለ?
7.2.1.3
አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል?
ሀ
7.2.1.4 በተቋሙ የ eMCS ተግባራዊ ተደርጓል?
7.2.1.4
ወራዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመትና የዓመት ሪፖርት መሰብሰቢያ ቅጽ አላቸው? ወቅታዊ ነው?
ሀ
7.2.2 የኔትወርክ አገልግሎት
7.2.2.1 በጤና ተቋሙ የ VPN/Internet መስመር በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ዝርጋታ ተከናውኗል?
7.2.2.1
አዎ ከሆነ ምላሽዎ የ DHIS2 አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል? ካልሆነ ለምን?
ሀ
7.2.2.2 ለመረጃ ልውውጥ የ 3G Modem ግብዓት ደርሷል?
7.2.2.2
ተቋሙ እየተጠቀመ ነው? ካልሆነ ለምን?
ሀ