Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 10

#በፌደራል_የመንግስት_ሰራኞች_አዋጅ_የተካተቱ_የመንግስት_ሰራተኞች_መብቶችና_ግዴታዎች

በዚህጹሁፍበመንግስትመስሪያቤትሰራተኝነትለመቀጠርመሟላትያለባቸውመስፈርቶችናየመንግስትሰራተ
ኛመብቶችእናግዴታዎች፣የሥነምግባርናዲሰፕሊንእርምጃዎችእናየቅሬታአቀራረብእንዲሁምአገልግሎትስ
ለሚቋረጥባቸውሁኔታዎችበፌደራልየመንግስትሰራተኛአዋጅቁጥር 1064/2010
ስራእንደተደነገገውእንመለከታለን፡፡
1. #የፌደራል_የመንግስት_ሰራተኞች_ትርጉም
የመንግስትሰራተኞችመብታቸውየሚከበርበትንየተቀላጠፈየፍትህስርዓትለማጠናከርእናየሲቪልሰርቪስማ
ሻሸያፕሮግራምበሰውአስተዳደርማሻሻያረገድያካሄዳቸውለውጦችበበቂሁኔታየሚያካትትህግማውጧትለ
ማስፈለጉየፌደራልመንግስትሰራተኞችአዋጅቁጥር 1064/2010 ታወጇል፡፡
በፌደራልየመንግስትሰራተኞችአዋጅቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 2(1)
ስርእንደተደነገገውየመንግስትሰራተኛማለትበፌደራልመንግስትመስሪያቤትውስጥበቋሚነትተቀጥሮየሚሰ
ራሰውነው፡፡
ከዚህትርጉምየምንረዳውአንድሰውየመንግስትሰራተኛነውየሚባለውበመንግስትመስሪያቤትማለትምራሱን
ችሎበአዋጅወይምበደንብየተቋቋመእናሙሉለሙሉወይምበከፊልከመንግስትበሚመደብለትበጀትየሚተዳ
ደርሆኖበሚኒስቴሮችምክርቤትበሚወጣውየመንግስትመስራያቤቶችዝርዝርውስጥየተካተተየፌደራልየመ
ንግስትመስሪያቤትሲሰራነው፡፡
በተጨማሪበየክልሉባሉየመንግስትመስሪያቤትውስጥተቀጥረውየሚሰሩሰራተኞችምየመንግስትሰራተኛይባ
ላሉ፡፡
ይሁንናበፌደራልየመንግስትመስሪያቤትውስጥበቋሚነትተቀጥሮየሚሰራሰውቢሆንምየሚከተሉትንአይጨ
ምርም፡-
• ሚኒስተርዴኤታዎች፣ምክትልናዋናዳይሬክተርእንዲሁምበተመሳሳይደረጃእናከዚያበላይየሆኑሃላፊዎች
• የህዝብተወካዮችምክርቤትንእናየፌደሬሽንምክርቤትአባላት
• የፌ/ፍ/ቤትዳኞችእናዐቃቤያንህግ

የመከላኪያሰራዊትናየፌደራልፖሊስአባላትንእንዲሁምበመከላኪያወይምበፖሊስደንብየሚተዳደሩሌሎች
ሰራተኞች
• አግባብባለውሌላህግበዚህአዋጅእንዳይሸፈኑየተደረጉየመንግስትሰራተኞችአይጨምርም፡፡
ይህሲባልእነዚህከላይየተጠቀሱሰራተኞችየመንግሰትሰራተኛቢሆኑምበፌደራልየመንግስትሰራተኞችአዋጅ
ቁጥር 1064/2010 አይተዳደሩምማለትነው፡፡
ይህማለትሁሉምየየራሳቸውየተለያየመተዳደሪያህግእናደንብይኖራቸዋል፡፡
በሌላበኩልሰዎችበጊዜያዊሰራተኝነትበመንግስትመስሪያቤትውስጥተቀጥረውሊሰሩየሚችሉባቸውሁኔታዎ
ችበአዋጁተካቷል፡፡
በአዋጁእንደተደነገገውአንድሰራተኛጊዜያዊሰራተኛየሚባለውበመንግስትመስራያቤትውስጥዘላቂነትባህሪበ
ሌለውስራወይምሁኔታዎችሲያስገድዱበቋሚየስራመደብላይበጊዜያዊነትተቀጠሮየሚሰራሰውነው፡፡
ሆኖምየሚከተሉትንአያካትትም፡-
• በቀንሂሳብእየተከፈላቸውየሚሰሩየቀንሰራተኞች

ከመንግስትመስራያቤትጋርበገቡትውልዋጋእየተከፈላቸውበራሳቸውየንግድስራወይምየሙያሃላፊነትየሚሰ
ሩተቋራጮች
• በመንግስትመስራያቤትውስጥየሙያመልመጃወይምለስልጠናየተመደቡተለማማጆች

ባላቸውልዩእውቀትአናችሎታምክንያትከመስሪያቤቱጋርበገቡትውልመሰረትእየተከፈላቸውበትርፍጊዜያቸ
ውየሚሰሩባለሙያዎችንአይጨምርም፡፡
2 #የመንግስት_ሰራተኛ_ለመሆን_የሚያስፈልጉ_መስፈርቶች
ሰዎችየመንግስትመስሪያቤትውስጥበሰራተኝነትለመቀጠርከሚስፈልጋቸውሙያናሙያዊብቃትበተጨማሪ
ማሟላትየሚጠበቅባቸውመስፈርቶችበአዋጅቁጥር 1064/2010 ስርተቀምጠዋል፡፡እነዚህም
#እድሜ
በመንግስትሰራተኝነትለመቀጠርአንድሰውእድሜው 18 አመትመሙላትአለበት፡፡ 18
አመትያልሞላውሰውበመንግስትሰራተኝነትመቀጠርአይችልም፡፡ነገርግንእድሜያቸውከ 14
አመትበላይየሆናቸውእና 18
አመትያልሞላቸውወጣቶችስለሚቀጠሩበትናስለስራሁኔታዎችየፌደራልሲቭልሰርቪስኤጀንሲመመሪያሊያ
ወጣእንደሚችልአዋጁይደነግጋል፡፡
በሌላበኩልበዚህአዋጅየማይተዳደሩለምሳሌየዳኞችየመቀጠሪያትንሹእድሜ 25 አመትነው፡፡
#ዜግነት
በአዋጅቁጥር 1064/2010 21(2)
ስርእንደተቀመጠውአንድየመንግስትመ/ቤትከፍተኛባለሞያለሚጠይቅማናቸውምክፍትየስራመደብበደረጃ
እድገት፣በዝውውርወይምበቅጥርኢትዮጵያዊባለሙያለማግኘትአለመቻሉንበማረጋገጠየውጪሀገርዜጋበጊ
ዜያዊነትሊቀጥርይችላል፡፡ይህማለትኢትዮጵያዊያልሆነሰውበመንግስትሰራተኝነትበቋሚነትአይቀጠርም፡፡
ነገርግንትውልደኢትዮጵዊየሆነየውጪአገርዜጋ፣የኢትዮጵያተወላጅየሆኑየውጪዜጎችበትውልድአገራቸው
የተለያዩመብቶችተጠቃሚለማድረግበወጣውአዋጅቁጥር 270 አንቀጽ 5(2)
መሰረትበመንግስትሰራተኝነትሊቀጠሩይችላል፡፡
ስለዚህበመንግስትሰራተኝነትለመቀጠርኢትዮጵያዊዜግነትአንዱመስፈርትቢሆንምበልዩሁኔታየውጪአገር
ዜጋበጊዜያዊሰራተኝነትእናትውልድኢትዮጵያዊየውጪዜጎችበመንግስትሰራተኝነትሊቀጥሩእንደሚችሉአ
ዋጁይደነግጋል፡፡
ከወንጀልነጻመሆንየእምነትማጉደል፣የስርቆትእናየማጭበርበርወንጀልፈጽሞስልጣንባለውፍ/
ቤትየተፈረደበትማንኛውምሰውበመንግስትሰራተኝነትሊቀጠርአይችልም፡፡
በተጨማሪምከማንኛውምየመ/
ቤትበስነምግባርጉድለትምክንያትከስራየተሰናበተሰራተኛከስራከተሰናበተበትጊዜጀምሮአምስትአመትከመ
ሙላቱበፊትበመንግስትሰራተኝነትሊቀጠርአይችልም፡፡
ይህማለትከወንጀልነጻመሆንእናዲሲፕሊንያለውሰራተኛመሆንበመንግስትሰራተኝነትለመቀጠርመሟላትያ
ለባቸውመስፈርቶችናቸው፡፡
ለዚህነውወደቅጥርውልከመገባቱበፊትከላይከተጠቀሱትወንጀሎችነጻመሆንንየሚገልጽማስረጃከፖሊስማ
ቅረብግዴታየሆነው፡፡
በተጨማሪምበመንግስትስራተቀጥሮለማገልገልብቁለመሆኑከኤች.አይቪ.ኤድስምርመራበስተቀርየጤንነት
ማረጋገጫየሕክምናምርመራዉጤትማቅረብእንዳለበትየአዋጁአንቀጸ 14 (3) ስርበግልጽሰፍሯል፡፡
#ቃለ_መሐላ
በአዋጅቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 17
ስርእንደተደነገገውየተመረጠውእጩየስራመደቡመጠሪያ፣የተመደበበትንደረጃ፣ደሞዙእናስራውንየሚጀም
ርበትንቀንየሚገልጽበአሰሪውመስሪያቤትየበላይሃለፊወይምሰራተኛንለመቅጠርውክልናበተሰጠውየስራሃላ
ፊየተፈረመየሙከራየቅጥርደብዳቤከሚያከናውነውየስራዝርዝርመግለጫጋርይሰጠዋል፡፡
ነገርግንየተቀጠረውየመንግስትሰራተኛስራከመጀመሩበፊትየሚከተለውንቃለመሐላመፈጸምአለበት፡፡“እኔ--
----------
በመንግሰትሰራተኝነቴከሁሉምበላይአድርጌበእውነትእናበታማኝነትህዝቡንለማገልገል፣በማንኛውምግዜህገ
መንግስቱእናየሀገሪቱንዜጎችለማክበርእናበስራዬምክንያትያወኩትናበህግወይምአሰራርበሚስጥርነትየተመደ
ቡትንለሌላማንኛውምወገንላለመግለጽእንዲሁምየመንግስትንፖሊሲዎችለመፈጸምቃልእገባለሁ”
በማለትቃለመሐላመፈጸምአለበት፡፡
በሌላበኩልአንድሰራተኛበቋሚየመንግስትሰራተኝነትለመቀጠርየተቀመጠውንየሙከራግዜማጠናቀቅአለበ
ት፡፡
የሙከራግዜአላማአዲስየተቀጠረየመንግስትሰራተኛሰለስራውክትትልእየተደረገብቃቱንለማረጋገጥይሆናል፡
፡የሰራተኛውየሙከራግዜበተቀጠረበትየስራመደቡላይለስድስት(6)
ወራትሆኖየስራአፈጸጻምውጤቱከአጥጋቢበታችሆኖከተገኘየሙከራውግዜውለተጨማሪሶስትወርይራዘማ
ል፡፡ከዚህበኃላየሙከራውግዜሰራተኛውአጥጋቢየስራአፈጻጸምውጤትካላገኘከስራይሰናበታል፡፡
የመንግስትሰራተኞችየሙከራጊዜ 6
ወርሲሆንለግልሰራተኞችግንየግልሰራተኞችየሚገዛውየአሰሪናሰራተኛህግ 1156/2011
ስርእንደተደነገገውየሙከራግዜ 60 ቀንነው፡፡
በሌላበኩልበአዋጁበሌላአኳኋንካልተደነገገበስተቀርበሙከራላይያለየመንግስትሰራተኛየሙከራግዜውንየጨረ
ሰቋሚየመንግስትሰራተኛያለውመብትእናግዴታይኖረዋል፡፡
ከላይተገለፁትመስፈርቶችእንዳሉሆነውበክፍትየስራመደብላይሰራተኛየሚመደባውበስራመደቡየሚጠየቀ
ውንተፈላጊችሎታየሚያሟላእናከሌሎችተወዳዳሪዎችጋርተወዳድሮብልጫያለውሆኖሲገኘብቻነው፡፡
ይሁንናየመንግስትሰራተኞችቅጥር፣የደረጃእድገትእናድልድልሲፈጸምበውድድርውጤታቸውእኩልወይምተ
ቀራራቢሲሆን
• ሴትአመልካቾች
• አካልጉዳተኞች
• በአንጻራዊሁኔታበመንግስትመስሪያቤቱውስጥአነስተኛብሄራዊተዋጾላላቸውቅድሚያይሰጣል፡፡
3.#የመንግስት_ሰራተኛ_መብቶች
ሰዎችበመንግስትሰራተኝነትሲቀጠሩየሰራሃላፊነታቸውንእየተወጡጎንለጎንለነርሱደግሞበህግየሚጠበቁላቸ
ውወይምየሚከበሩላቸውመብቶችአሉ፡፡በህገመንግስቱአንቀጽ 42/2
ስርባጠቃላይእንደተደነገገውበአግባቡየተወሰነየሰራእረፍት፣የመዝናኛግዜ፣በየገዜውከክፍያጋርየሚሰጡየእረ
ፍትቀኖች፣ደሞዝየሚከፈልባቸውየህዝብበዓላትእንዲሁምአደጋንየማያስከትልየስራአካባቢንየማግኘትመብ
ትአላቸው፡፡
ከዚህበመቀጠልበአዋጁስራየተካተቱየመንግስትሰራተኞችንመብቶችበዝርዝርእንመለከታለን፡፡
#ደሞወዝ
ማንኛውምሰራተኛለሰራበትስራክፍያወይምደመወዝየማግኘትመብትአለው፡፡
እኩልዋጋያላቸውስራዎችእኩልየመነሻደሞወዝይኖራቸዋል፡፡ማንኛውምየመንግስትመ/
ቤትበየወሩመጨረሻለሰራተኞቹወይምለህጋዊወኪሎቻቸውየደሞዝክፍያእንደሚፈፅምአዋጁያስቀምጣል፡፡
እንዲሁምየመንግስትሰራተኞችየደሞዝጭማሪየሚያገኙትበስራአፈጻጸምምዘናውጤትላይበመመስረትመ
ሆኑንያክላል፡፡
አጥጋቢእናከዛበላይየስራአፈጻጸምምዘናውጤትላገኘየመንግስትሰራተኞችየሚሰጠውየደሞዝጭማሪበየሁ
ለትአመቱይደረጋል፡፡
በተጨማሪየትርፍሰዓትስራለሰራማንኛውምየመንግስትሰራተኛበሰራተኛውምርጫመሰረትየማካካሻእረፍ
ትወይምየትርፍሰዓትክፍያይሰጠዋል፡፡
ከዚህጋርተያይዞበአዋጁየተካተተውሌላጉዳይየደሞዝክፍያስለሚያዝበትእናስለሚቆረጥበትሁኔታነው፡፡
በአዋጁአንቀጽ 9 (2)
ስርእንደተቀመጠውየማንኛውምየመንግስትሰራተኛደሞወዝሊቆረጥወይምሊያዝየሚችለው
ሰራተኛውስምምነቱንበጹሁፍሲገልጽ
በፍርድቤትትእዛዝ
በህግበተደነገገውመሰረትብቻነው
በፍርድቤትትእዛዝእናበህግበተደነገገውመሰረትደሞዝሲቆረጥከሰራተኛውደሞዝበየወሩየሚቆረጠውከደሞ
ዙአንድሶስተኛመብለጥአይችልም፡፡
#የደረጃ_እድገት
የደረጃእድገትአላማየመስሪያቤቱንየስራውጤትለማሻሻልእናሰራተኛውንለማበረታታትነው፡፡
ለደረጃእድገትየሚያስፈልጉሁኔታዎችንያሟላሰራተኛለደረጃእድገትየመወዳደርእናየደረጃእድገትየማግኘት
መብትአለው፡፡
የሙከራጊዜውንያጠናቀቀየመንግስትሰራተኛበደረጃእድገትዝርዝርአፈፃጸምመመሪያውስጥለውድድርየሚ
ያበቁሁኔታዎችከሌሉበመንግስትመስሪያቤቱውስጥለወጣክፍትየስራመደብበደረጃእድገትለመወዳደርይችላ
ል፡፡
ሌላከዚህጋርተያይዞየሚነሳውጉዳይዝውውርንየሚመለከትነው፡፡
የሙከራግዜውንያጠናቀቀየመንግስትሰራተኛበጤናውምክንያትበያዘውየስራመደብወይምባለበትየስራቦታላ
ይሊሰራአለመቻሉበህክምናማስረጃሲረጋገጥ
በተመሳሳይደረጃሊመደብበትየሚችልየስራመደብካለበያዘውደረጃ
በተመሳሳይደረጃሊመደብበትየሚችልበትክፍትየስራመደብከሌለናሰራተኛውዝቅባለደረጃለመስራትፍቃ
ደኛከሆነደረጃውንቀንሶየሚስማማውንየስራመደብወይምየስራቦታየመዘዋወርመብትአለው፡፡
እንዲሁምአንድየመንግስትሰራተኛየስራመደብየተሰረዘእንደሆነበመስሪያቤቱውስጥተመሳሳይደረጃወዳለው
መደብይዛወራል፡፡
#ልዩ_ልዩ_ፈቃዶች
ፍቃዶችለሰራተኞችበተለያዩምክንያቶችየሚሰጡሲሆንሰራተኞችበአዋጁየተካተቱልዩልዩፍቃዶችንበህጉአ
ግባብየመውሰድመብትአላቸው፡፡ከዚህበመቀጠልበአዋጁየተካተቱፍቃድአይነቶችንእንለከታለን፡፡
የዓመትፍቃድ
በአዋጅቁጥር 1064/2010 አንቀፅ 36/1
ስርእንደተደነገገውየአመትአረፍትፍቃድየሚሰጠውመንግስትሰራተኛውለተወሰነጊዜበማረፍአገልግሎቱንበ
ታደሰመንፈስእንዲቀጥልለማስቻልነው፡፡
ማንኛውምአዲስተቀጣሪየመንግስትሰራተኛየአስራአንድወራትአገልግሎትከመስጠቱበፊትየአመትፍቃድለ
ማግኘትመብትየለውም፡፡በመርህደረጃየአመትእረፍትበገንዘብአይለወጥም፡፡
ሆኖምሰራተኛውአገልግሎቱበመቋረጡምክንያትያልተወሰደየአመትእረፍትካለበገንዘብእንዲለውጥይደረጋ
ል፡፡
ይህምለምሳሌሰራተኛውስራውንቢለቅናያልተጠቀመበትወይምያልወሰደውየአመትእረፍትቢኖረውየስራቀ
ናቶችብቻታስበውበገንዘብተቀይሮእንዲሰጠውየመጠየቅመብትአለውማለትነው፡፡
አንድአመትያገለገለየመንግስትሰራተኛ 20 የስራቀናትየአመትእረፍትፍቃድያገኛል፡፡
ከአንድአመትበላይያገለገለሰራተኛለእያንዳንዱተጨማሪአመትአንድየስራቀንእየታከለበትየአመትፍቃድያገ
ኛል፡፡ሆኖምየሚሰጠውየአመትእረፍትፍቃድከ 30 የስራቀናቶችሊበልጥአይችልም፡፡
ሰራተኛውበሌላየመንግስትመስሪያቤትቀደምሲልየሰጠውአገልግሎትለአመትእረፍትስሌቱየሚታሰብለትይ
ሆናል፡፡
የአመትእረፍትለሰራተኛውበበጀትአመቱውስጥየሚሰጠውየመስሪያቤቱንእቅድመሰረትበማድረግእናበተቻ
ለመጠንየሰራተኛውንፍላጎትበማመዛዘንበሚዘጋጀውስራተኛውምእንዲያውቀውበሚደረገውፕሮግራምመ
ሰረትይሆናል፡፡
ሰራተኛውፍቃድበሚወስድበትጊዜበእረፍትላይየሚቆይበትንወርደመወዝበቅድምያሊወስድይችላል፡፡
በሌላበኩልየስራሁኔታበማስገደዱምክንያትመ/
ቤቱየአመትእረፍትፍቃድበበጀትአመቱውስጥሊሰጥያልቻለእንደሆነየመስሪያቤቱየበላይኀላፊከሁለትየበጀት
አመትላልበለጠጊዜሊያስተላልፈውይችላል፡፡
ሆኖምያልተጠቀመበትየአመትእረፍትፍቃድበሶስተኛውየበጀትአመትለሰራተኛውመሰጠትአለበት፡፡
ማንኛውምየመንግስትመስሪያቤትየአመትፍቃዱለሚተላለፍለትሰራተኛፍቃዱበገንዘብተለውጦእንዲሰጠ
ውሊጠይቅሰራተኛውምበጀትበቅድሚያበማስያዝከተላለፈውአመትፍቃድየመጀመሪያውንአንዱንአመትየ
ስራቀናቶችብቻበገንዘብተለውቶእንዲሰጠውማድረግአለበት፡፡
#የወሊድ_ፍቃድ
የወሊድፍቃድበመንግስትሰራተኞችአዋጅውስጥከተካተቱየፍቃድአይነቶችአንዱነው፡፡
ነፍሰጡርየሆነችየመንግስትሰራተኛከእርግዝናዋጋርየተያያዘምርመራለማድረግሀኪምበሚያዘውመሰረትደ
መወዝየሚከፈልበትፈቃድይሰጣታል፡፡
እንዲሁምከመውለዷበፊትእረፍትእንድታደርግሀኪምካዘዘደመወዝየሚከፈልበትእረፍትይሰጣታል፡፡
በአዋጁአንቀፅ 42
ስርእንደተደነገገውነፍሰጡርየሆነችሴትመውለጃዋሲደርስእወልዳለሁብላካሰበችበትቀንበፊት 30
ተከታታይቀናትየቅድመወሊድእንዲሁምስትወልድከወለደችበትቀንጀምሮ 90 ተከታታይቀናትበአጠቃላይ
120 ቀናትደመወዝየሚከፈልበትየወሊድፍቃድይሰጣታል፡፡
ሰራተኛዋየወሊድፍቃዷንከጨረሰችበኃላብትታመምእናተጨማሪፍቃድየሚያስፈልጋትመሆኑበሀኪምከተ
ረጋገጠበዚህአዋጅበተደነገገውመሰረትየህመምፍቃድመውሰድትችላለች፡፡
የመንግስትሰራተኞችአዋጅከአሰሪናሰራተኛህግበተለየወይምበግልሰራተኞችህግያልተካተተለመንግስትሰራ
ተኛፍቃድንተመልክቶየሰጠውመብትየአባትነትየወሊድፍቃድ (paternal leave) ነው፡፡
የመንግስትሰራተኛውየትዳርጓደኛውከወሊድጋርበተያያዘቤተሰቡንናባለቤቱንለመንከባከብደመወዝየሚከፈ
ልበት 5 የስራቀናትፍቃድይሰጠዋል፡፡
#የህመም_ፍቃድ
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛበህመምምክንያትስራውንመስራትያልቻለእንደሆነየህመምፍቃድይሰጠዋል፡

የሙከራጊዜውንላጠናቀቀየመንግስትሰራተኛየሚሰጥየህመምፍቃድበተከታታይወይምበተለያየጊዜቢወሰድ
ምህመምከደረሰበትመጀመሪያቀንአንስቶባለውአንድአመትጊዜውስጥከ 8 ወርወይምበ 4
አመትውስጥከአንድአመትአይበልጥም፡፡
በዚህመሰረትየህመምፍቃድሲሰጥለመጀመሪያዎቹሶስትወራትከሙሉደመወዝጋር፣ለሚቀጥሉትሶስትወራ
ትከግማሽደመወዝጋርእናለመጨረሻዎቹሁለትወራትያለደመወዝይሆናል፡፡
የሙከራጊዜውንያላጠናቀቀየመንግስትሰራተኛደግሞየህክምናማስረጃሲያቀርብየአንድወርህክምናፈቃድከ
ደመወዝጋርይሰጠዋል፡፡
#ለግል_ጉዳይ_የሚሰጥ_ፍቃድ
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛለሀዘን፣ለጋብቻ፣ለፈተናእናለመሳሰሉትበአንድየበጀትዓመትውስጥየ 7
ቀናትፈቃድከደመወዝጋርይሰጠዋል፡፡
#ከደወመዝ_ጋር_የሚሰጥ_ልዩ_ፍቃድ
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛ
• ከፍርድቤትወይምከሌሎችስልጣንካላቸውአካላትመጥሪያሲደርሰውየተጠራበትጉዳይለሚጠየቀውጊዜ

በህዝብምርጫስልጣንየሚይዙየመንግስትሀላፊዎችንለመምረጥሲሆንምርጫውለሚወስድበትጊዜከደመወ
ዝጋርልዩፍቃድይሰጠዋል፡፡
#ያለደመወዝ_የሚሰጥ_ልዩ_ፍቃድ
የሙከራጊዜውንያጠንቀቀየመንግስትሰራተኛበበቂምክንያትደመወዝየማይከፈልበትልዩፍቃድእንዲሰጠ
ውሲጠይቅመስሪያቤቱንየማይጎዳሲሆንየመስሪያቤቱሀላፊሊፈቅድይችላል፡፡
የሙከራጊዜውንያጠንቀቀየመንግስትሰራተኛበህዝብምርጫላይተወዳዳሪሆኖሲቀርብየምርጫቅስቀሳበ
ሚካሄድበትወቅትምርጫውበሚከናወንበትጊዜያለደመወዝፍቃድእንዲሰጠውይደረጋል፡፡
4. #የመንግስት_ሰራተኛ_ግዴታዎች
የመንግስትሰራተኞችግዴታዎችምንምንእንደሆኑበአዋጁአንቀፅ 66 ስርበዝርዝርተቀምጠዋል፡፡
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛ፡-
ለህዝብናለመንግስትታምኝመሆን
መላጉልበቱንናችሎታውንለህዝቡአገልግሎትየማዋል
በስራዝርዝርመሰረትየሚሰጡትንየስራአቅዶችናሌሎችበህጋዊመንገድየሚሰጡትንትዕዛዞችመፈጸም
የመንግስትንስራየሚመለከቱህጎች፣ደንቦችንናመመሪያዎችንየማክበር
የመንግስትፖሊሲበብቃትየመፈፀምግዴታአለበት፡፡እንዲሁም
ደህንነቱንናጤንነትንለመጠበቅየወጡመመሪያዎችንየማክበር
የተሰጡየአደጋመከላከያመሳሪዎችንናቁሳቁሶችንበአግባቡየመጠቀም
አደጋሊያስከትሉየሚችሉሁኔታዎችመኖራቸውንሲገምትለሚመለከተውየመስሪያቤቱሃለፊወዲያውኑየ
ማሳወቅግዴታአለበት
ለህክምናምርመራየመቅረብግዴታ፡-
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛከኤች.አይ.ቪኤድስምርመራበስተቀርከምርመራጋርበተያየዘበበቂምክንያትየ
ህክምናምርመራእንዲያደርግበመንግስትመስሪያቤቱሲጠየቅለምርመራየመቅረብግዴታ
የንብረትአያያዝናአጠቃቀም :-
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛለስራውማከናወኛየተሰጡትንመሳሪያዎችናመገልገያዎችበአግባቡየመጠበቅ
ናየመጠቀምሃላፊነትአለበት
በእዳየመጠየቅሃላፊነት :-
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛለስራውማከናወኛበተሰጡትመሳሪያዎችናመገልገያዎችላይበሚደርስጉዳት
ወይምጥፋትበእዳተጠያቂየሚሆነውጉዳቱወይምጥፋቱበሰራተኛውቸልተኝነትወይምሆንተብሎበተፈፀመ
ድርጊትምክንያትየደረሰእንደሆነነው፡፡
በአጠቃላይየመንግሰትሰራተኞችተቀጥረውበሚሰሩበትመስሪያቤትመብትእንዳላቸውሁሉየሚጠበቅባቸው
ንግዴታዎችመፈፀምይኖርባቸዋል፡፡
5.#የዲስፕሊን_ጥፋቶች_እርምጃዎች_እና_ቅሬታ_አቀራረብ
የዲስፕሊንቅጣትአላማየመንግስትሰራተኛውበፈፀመውየዲሲፕሊንጉድለትተፀፅቶእንዲታረምናብቁሰራተ
ኛእንዲሆንለማስቻልወይምየማይታረምሆኖሲገኝለማሰናበትነው፡፡
በአዋጁስርየዲስፕሊንቅጣትአይነቶችናአመዳደባቸውበዝርዝርተቀምጧል፡፡በአዋጁአንቀፅ 69
ስርየዲስፕሊንጉድለትየፈፀመየመንግስትሰራተኛእንደጥፋቱክብደትከሚከተሉትቅጣቶችአንዱሊወሰንበት
ይችላል፡፡
1. የቃልማስጠንቀቂያ
2. የጽሁፍማስጠንቀቂያ
3. እስከአስራአምስትቀንደመወዝየሚደርስመቀጮ
4. እስከ 3 ወርየሚደረስየደሞዝመቀጮ
5. እስከ 2 አመትድረስለሚደርስጊዜከስራደረጃናከደመወዝዝቅማድረግ
6. ከስራማሰናበትናቸው፡፡
ከአንድእስከሶስትያሉትየቅጣትአይነቶችቀላልየዲስፕሊንቅጣቶችተብለውሲመደቡየተቀሩትደግሞከባድየ
ዲስፕሊንቅጣትተብለውተመድበዋል፡፡
አንድሰራተኛበዲስፕሊንከተቀጣበኃላቅጣቱበሪከርድነትሊቆይናሊጠቀስየሚችለው፡-
• ቀላልየዲስፕሊንቅጣትከሆነቅጣቱከተወሰነበትቀንጀምሮለሁለትአመታት
• ከባድየዲስፕሊንቅጣትከሆነከተወሰነበትቀንጀምሮለአምስትአመታትይሆናል፡፡
ከባድየዲስፕሊንቅጣትየሚያስከትሉጥፋቶችምንምንእንደሆኑበአዋጁአንቀፅ 70
ስርበዝርዝርተቀምጠዋል፡፡እነዚህምየሚከተሉትናቸው፡-
ትእዛዝባለማክበር፣በቸልተኝነት፣በመለገምወይምሆንብሎየአሰራርሥነስርዓትንወይምየመንግስትፖሊሲ
ንባለማክበርሥራላይበደልማድረስ
ጉዳዮችንሆንብሎማዘግየትወይምባለጉዳዮችንማጉላላት
ስራእንዳይሰራሆንብሎማወክወይምከሚያውኩጋርመተባበር
በቀላልየዲስፕሊንቅጣትእርምጃዎችባለመታረምያለበቂምክንያትበተደጋጋሚከስራመቅረትወይምየስራ
ሰዓትአለማክበር
በስራቦታበጠብአጫሪነትመመደብ
በልማዳዊስካርወይምበአደንዛዥእፅሱስበመመረዝስራንመበደል
ጉቦመቀበልወይምእንዲሰጠውመጠየቅ
በስራቦታለህዝብሞራልተቃራኒየሆነድርጊትመፈፀም
የሌብነትወይምየእምነትማጉደልድርጊትመፈፀም
የማታለልወይምየማጭበርበርድርጊትመፈፀም
በመስሪያቤቱላይሆንብሎወይምበቸልተኝነትጉዳትማድረስ
በስልጣንያለአግባብመጠቀም
በስራቦታላይፆታዊጥቃትመፈፀምእናእነዚህንከላይከተዘረዘሩትጋርተመሳሳይክብደትያለውሌላየዲስፕሊ
ንጉድለትመፈፀምከባድየዲስፕሊንጉድለትተብለውተመድበዋል፡፡
በሌላበኩልአዋጁቀላልየዲስፕሊንቅጣትአይነቶችንቢዘረዝርምቀላልየዲስፕሊንቅጣትየሚያስከትሉጥፋቶ
ችግንምንምንእንደሆኑበግልፅአላስቀመጠም፡፡
ከዚህጋርበተያያዘሌላበአዋጁየተካተተውጉዳይየዲስፕሊንእርምጃዎችአወሳሰድነው፡፡
ማንኛውምየመንግስትመስሪያቤትየሰራተኞችንየዲስፕሊንክስአጣርቶየውሳኔሀሳብለሚመለከተውየስራሀ
ላፊየማቅረብእናየዲስፕሊንኮሚቴማቋቋምእንዳለበትአዋጁያስቀምጣል፡፡
የዲስፕሊንቅጣትየማንኛውንምፍርድቤትውሳኔሳይጠብቅወይምሳይከተልሊወሰንእንደሚችልተደንግጓል፡፡
በአንድመንግስትሰራተኛላይየዲስፕሊንክስከቀረበበትሰራተኛውከስራታግዶእንዲቀይየሚደረገው
ከተጠረጠረበትጉዳይጋርአግባብነትያላቸውማስረጃዎችንበማበላሸት፣በመደበቅወይምበማጥፋትምርመ
ራውንያሰናክላልወይም
በመንግስትንብረትላይተጨማሪጉዳትያደርሳል
ከተከሰሰበትጥፋትክብደትአንፃርየሌሎችንሰራተኞችሞራልየሚነካወይምተገልጋይሕዝብበመስሪያቤቱላ
ይሊኖረውየሚገባውንእምነትያዛባልወይም
ተፈፀመየሚባለውጥፋትከስራያስወጣልተብሎሲገመትነው፡፡
አንድሰራተኛከስራናከደመወዝታግዶሊቆይየሚችለውከሁለትወርለማይበልጥጊዜሲሆንየመንግስትሰራተኛ
ውበተከሰሰበትየዲሲፕሊንጥፋትምክንያትከስራእንዲሰናበትካልተወሰነበትበስተቀርበእግዱወቅትሳይከፈለ
ውየቀረውደመወዝያለወለድይከፈለዋል፡፡
ሰራተኛውየተለያዩመብቶችንበሚመለከትእንዲሁምየዲሲፕሊንክስቀርቦባቸውየተሰጡትውሳኔዎችበተመ
ለከተቅሬታሲኖራቸውቅሬታቸውንበማጣራትየውሳኔሀሳብለመስሪያቤቱሃላፊነትየሚያቀርብየቅሬታአጣሪ
ኮሚቴእንደሚቋቋምአዋጁይደነግጋል፡፡
በቅሬታአጣሪኮሚቴየሚታዩጉዳዮችምንምንእንደሆኑበዝርዝርተቀምጧል፡፡እነዚህም
ከህጎችናመመሪያዎችአተረጓጎምወይምአፈጻጸም
ከመብቶችናጥቅሞችአጠባበቅ
ከስራአከባቢጤንነትናደህንነትሁኔታዎች
ከስራምደባናደረጃአሰጣጥ
ከስራአፈጻጸምምዘና
በስራሃላፊከሚፈጸሙተገቢያልሆኑተጽኞዎች
በዲሲፕሊንኮሚቴበተወሰኑቀላልየዲሲፕሊንቅጣቶችላይቅሬታሲኖር
የስራሁኔታዎችንከሚመለከቱሌሎችጉዳዮችጋርበተያያዘየመንግስትሰራተኛየሚያቀርበውንቅሬታአጣርቶ
የወሰኔሃሳብየማቅረብሃላፊነትየቅሬታአጣሪኮሚቴውነው፡፡
በአንድየመንግስትመ/
ቤትውስጥየሰራተኞችንየዲሲፕሊንክስየሚያጣራየዲሲፕሊንኮሚቴእንዲሁምሰራተኞችቅሬታሲኖራቸው
ቅሬታቸውንየሚመረምርየቅሬታአጣሪኮሚቴመቋቋምእንዳለበትከላይተመልክተናል፡፡
ከዚህበተጨማሪየመንግስትሰራተኞችየሚያቀርቡትንየስራክርክርአይቶየሚወሰንየአስተዳደርፍ/
ቤትበአዋጁተቋቁሟል፡፡የአስተዳደርፍ/
ቤቱይግባኝየተባሉአስተዳደራዊውሳኔዎችንከመረመረበኃላውሳኔውንለማጽናትለመሻርወይምለማሻሻልይ
ችላል፡፡ፍርድቤቱበፍሬነገርክርክርየሚሰጠውውሳኔየመጨረሻይሆናል፡፡ሆኖምየአስተዳደርፍ/
ቤቱውሳኔየህግስህተትአለውብሎየሚያምንወገንፍ/ቤቱውሳኔበሰጠበሰላሳ (30)
ቀናትውስጥይግባኝለፌደራልጠቅላይፍርድቤትማቅረብይችላል፡፡የፍሬነገር (matter
fact)ክርክርማለትምስክሮችበሰሜትህዋሳቸውበመገንዘብስለነገሩመኖርወይምአለመኖርሊያረጋግጡየሚች
ሉትእውነታሲሆንየህግነገር(matter of law)
ደግሞፍርድቤቶችየህግመርሆችንእናአንቀፆችንበመተርጎምውሳኔላይየሚደረሱበትሁኔታነው፡፡
በአዋጁአንቀጽ 81 ስርእንደተቀመጠውበአስተዳደርፍ/ቤቱየሚታዩትየሚከተሉትጉዳዮችናቸው።
• ከህግውጪከስራመታገድወይምአገልግሎትመቋረጥ
• ከባድየዲሲፕሊንቅጣትየተወሰነበትበመሆኑ
• ከህግውጪደመወዝወይምሌሎችክፍያዎችየተያዘበትወይምየተቆረጠበትበመሆኑ
• በስራውምክንያትከደረሰበትጉዳትጋርበተያያዘመብቱበመጓደሉ
• ቀላልየዲሲፕሊንቅጣቶችንከተመለከተበስተቀርበቅሬታአጣሪኮሚቴታይተውውሳኔየተሰጠባቸውጉዳዮች
• በስራመልቀቂያናአገልግሎትማስረጃላይየሚነሱጉዳዮችተመልክቶውሳኔየመስጠትሥልጣንይኖረዋል፡፡
6.#አገልግሎት_ስለማቋረጥ
አንድሰራተኛበመንግስትሰራተኛነትበመንግስትመስሪያቤትየሚሰጠውአገልግሎትወይምስራበተለያየምክን
ያትሊቋረጥይችላል፡፡
በአዋጁስርአገልግሎትሊቋረጥየሚችልባቸውምክንያቶችወይምሁኔታዎችበዝርዝርተቀምጠዋል::እነዚህም
የሚከተሉትናቸው፡
#በገዛ_ፈቃድ_ከስራ_መልቀቅ
አንድሰራተኛስራውንበተለያየምክንያትበገዛፈቃዱሊለቅይችላል፡፡
ይሁንናበህግወይምበውልየተቀመጡግዴታዎችእንደተጠበቁሆነውማንኛውምየመንግስትሰራተኛበማንኛው
ምጊዜ#የአንድ_ወር_ቅድሚያ_ማስታወቂያበመስጠትስራውንበገዛፈቃዱሊለቅይችላል፡፡
ስለሆነምሰራተኛውስራመልቀቅሲፈልግከአንድወርበፊትአስቀድሞለመስሪያቤቱማሳወቅአለበትማለትነው፡

ይሀውምተጀምረውየነበሩስራዎችእንዲጠናቀቁወይምሰራተኛውበእጅያሉትንስራዎችአጠናቆእንዲያስረክ
ብእንዲሁምተተኪሰራተኛእንዲቀጠርመስሪያቤቱማድረግያለበትንእንዲያደርግየሚያስችልይሆናል፡፡
የአንድወርበቅድሚያማስጠንቀቂያሳይሰጥአገልግቱንያቋረጠየመንግስትሰራተኛግዴታውንባለመወጣቱለሚ
ደርሰውጉዳትበፍትሐብሄርናበወንጀልህግመሰረትተጠያቂይሆናል፡፡
የመንግስትሰራተኛውእጅግአስፈላጊናበቀላሉለመተካትየማይቻልሆኖሲገኝየመ/
ቤቱየበላይሀላፊየመልቀቂያውንጥያቄሰራተኛውካመለከተበትጊዜጀምሮከ 3
ወርለማይበልጥጊዜሊያራዝይችላሉ፡፡
#በህመምምክንያትአገልግሎትማቋረጥ
ማንኛውምየመንግስትሰራተኛበአዋጁመሰረትበህመምፈቃድበተቀመጠውጊዜውስጥማለትምየሙከራጊዜ
ውንያጠናቀቀሰራተኛከሆነበህመምፈቃድበተከታታይወይምበተለያየጊዜቢወሰድምህመሙከደረሰበትከመ
ጀመሪያቀንአንስቶአስራሁለትወር(1 አመት)ጊዜውስጥለ 8 ወርወይምበአራትአመትውስጥለ 1
አመትጊዜበላይወደስራመመለስካልቻለበህመምምክንያትአገልግሎቱይቋረጣል፡፡
በተጨማሪበስራበመጣጉዳትምክንያትለዘለቄታውመስራትአለመቻሉበህክምናማስረጃከተረጋገጠየጉዳትአ
በልእናየጉዳትዳረጎትመብቶችተጠብቀውበህመምምክንያትአገልግሎትእንዲቋረጥይደረጋል፡፡
#ከአቅምበላይበሆነምክንያትከስራመሰናበት
የሙከራጊዜውንያጠናቀቀየመንግስትሠራተኛከአቅምበላይበሆነምክንያትበስራገበታውላይካልተገኘምክንያ
ቱንበአንድወርጊዜውስጥለመስሪያቤቱማሳወቅአለበት፡፡
በዚህመሰረትሪፖርትየተደረገለትየመንግስትመስሪያቤትሠራተኛውከሥራገበታውላይየተለየበትምክንያትየ
መ/
ቤቱየበላይሃላፊወይምተወካይከአቅምበላይመሆኑንካረጋገጠየመንግስትሠራተኛውይዞትየነበረውንየሥራመ
ደብለስድስትወርክፍትአድርጎመጠበቅአለበት፡፡
ሆኖምየመንግስትሠራተኛውበስድስትወርጊዜውስጥወደሥራውካልተመለሰከሥራማሰናበትይቻላል፡፡
በሌላበኩልአንድሰራተኛባልታወቀምክንያትለተከታታይ 10
ቀናትከመደበኛየሥራቦታውላይከተለየበየአስርቀናትልዩነትበተከታታይለሁለትጊዜበማስታወቂያተጠርቶለ
መስሪያቤቱሪፖርትካላደረገከሥራይሰናበታል፡፡
የሙከራጊዜውንያላጠናቀቀየመንግስትሠራተኛከአቅምበላይበሆነምክንያትከአንድወርበላይበሥራገበታውላ
ይካልተገኘያለተጨማሪሥነሥርዓትከሥራእንዲሰናበትይደረጋል፡፡
#በችሎታ_ማነስ_ምክንያት_ከሥራ_መሰናበት
የሥራአፈጻጸምምዘናአላማሠራተኞችስራቸውንበሚጠበቀውመጠንየጥራትደረጃጊዜናወጪቆጣቢነትበተ
ሞላበትሁኔታእንዲያከናውኑለማድረግናተከታታይየሥራአፈጻጸምምዘናበማካሄድየሠራተኞችንጠንካራናደ
ካማጎኖችበመለየትቀጣዩየሥራአፈጻጸማቸውእንዲሻሻልበማድረግውጤታማእንዲሆኑለማብቃትነው፡፡
ይሁንናየሙከራጊዜውንያጠናቀቀየመንግስትሠራተኛያለውንእውቅትናችሎታእየተጠቀመበተመደበበትሥ
ራላይየሥራአፈጻጻምውጤቱበተከታታይለሁለትጊዜከአጥጋቢበታችከሆነበችሎታማነስምክንያትከሥራማ
ሰናበትይቻላል።
#የሠራተኛ_ቅነሳ
ማንኛውምየመንግስትሠራተኛ
የሥራመደቡሲሰረዝ
መስሪያቤቱሲዘጋ
ትርፍየሰውሃይልሲኖርወይምሠራተኛውዝቅባለየሥራደረጃላይለመስራትፈቃደኛካልሆነበሰራተኛቅነሳም
ክንያትከሥራይሰናበታል፡፡
ትርፍየሰውሀይልሲኖርቅነሳየሚደረገውበመስሪያቤትውስጥበተመሳሳይየሥራመደብላይካሉየመንግስትሠራ
ተኞችጋርሲወዳደርበሥራውጤቱናባለውችሎታዝቅተኛመሆኑሲረጋገጥነው፡፡
በሰራተኛቅነሳምክንያትአገልግሎትሲቋረጥሰራተኛውከስራከተሰናበተበትናየስራውሉበተቋረጠበትእለትየ
ጡረታአበልየማይከፈለውከሆነለመጀመሪያውአንድዓመትየሶስትወርደመወዝእናበተጨማሪለአገለገለበትለ
እያንዳንዱዓመትየወርደመወዙአንድሶስተኛእየታከለይከለዋል፡፡
ሆኖምየሚሰጠውክፍያከሰራተኛውየአስራሁለትወርደመወዙመብለጥየለበትም፡፡
#በዲሲፕሊንምክንያትከሥራመሰናበት
አንድሠራተኛየዲሲፕሊንክስቀርቦበትከባድየዲሲፕሊንጥፋትማጥፋቱተረጋግጦከሥራእንዲሰናትየዲሲፕ
ሊንቅጣትየተወሰነበትእንደሆነናበዚህውሳኔላይለአስተዳደርፍርድቤትይግባኝጠይቆቅጣትያልተሰረዘለትእን
ደሆነአገልግሎቱይቋረጣል፡፡
#በዕድሜምክንያትአገልግሎትማቋረጥ
የሙከራጊዜውንያጠናቀቀየመንግስትሠራተኛበህግየተወሰነውየመጦሪያዕድሜከደረሰነትየመጨረሻቀንጀም
ሮያለተጨማሪሥነ-ሥርዓትአገልግሎቱእንዲቋረጥይደረጋል፡፡ነገርግንየሠራተኛው
• ትምህርት፣ልዩዕውቅናችሎታለመሥሪያቤቱሥራጠቃሚሆኖሲገኝ
• በዕድገትበዝውውርወይምበቅጥርተተኪሠራተኛለማግኘትአለመቻሉሲረጋጥ
• ሠራተኛውለሥራውብቁመሆኑበሕክምናሲረጋገጥ
• ሠራተኛውአገልግሎቱንለመቀጠልሲስማማና

የአገልግሎቱመራዘምለፌደራልሲቪልሰርቪስቀርቦሲፈቀድየመጦሪያዕድሜውከደረሰበኃላበአንድጊዜእስከአ
ምስትዓመትበጠቅላላውከአስርዓመትለማይበልጥጊዜአገልግሎቱሊራዘምይችላል፡፡
በኢትዮጽያህግየመንግስትሠራተኛየጡረታመውጫዕድሜስድሳ 60 ዓመትነው፡፡
አንድየመንግስትሠራተኛጡረታከመውጣቱከሶስትወርበፊትበጽሁፍእንዲያውቀውመደረግአለበት፡፡
#በሞትምክንያትአገልግሎትመቋረጥ
ማንኛውምየመንግስትሠራተኛከሞተበትቀንጀምሮአገልግሎትይቋረጣል፡፡
አገልግሎቱበሞትምክንያትየተቋረጠበትየመንግስትሠራተኛየሞተበትወርሙሉደመወዝለትዳርአጋሩወይም
ለህጋዊወራሾቹይከፈላል፡፡
በተጨማሪአግባብባለውየጡረታህግየተደነገገውእንደተጠበቀሆኖማንኛውምየመንግስትሠራተኛበሞትምክ
ንያትአገልግሎቱሲቋረጥለሚሰራበትመስረያቤትበጽሁፍላሳወቃቸውየትዳርጓደኛውወይምበስሩይተዳደሩለ
ነበሩቤተሰቦቹየሶስትወርደመወዝበአንድጊዜይከፈላል፡፡
ሆኖምየትደርጓደኛውንወይምበስሩየሚተዳደሩቤተሰቦቹንሳያስመዘግብየሞተእንደሆነሥልጣንካለውአካልወ
ይምበፍርድቤትበሚሰጥማስረጃክፍያውይፈፀማል፡፡
ሳሙኤልግርማ
የሕግአማካሪናጠበቃ

You might also like