Professional Documents
Culture Documents
Issue 862.
Issue 862.
ቅዳሜ ሐምሌ
ሐምሌ16 16
ቀን ቀን
2008 ዓ.ምዓ.ም
2008 ብር
ብር10.00
10.00
መሪ (ሪዳ)
እና ገዥ (ሐጉካይ-ሻ) የአተት ወረርሽኝ
“ገዥ ጉልበት ይፈልጋል፤ መሪ ግን
ጥበብ ይፈልጋል”
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት .... ገፅ 9
በቀጣዮቹ ሳምንታት ይባባሳል ተባለ
- በከተማዋ 80 ሆቴሎችና 12 የጤና ተቋማት ታሸጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ፣ መድሃኒትና
አባ ጫላ (ለማ ጉርሙ) ጤና ክብካቤ ቁጥጥር ባለስልጣን ገልጿል፡፡
- 10 ሺ ኪሎ ምግብና 1200 ኪሎ ሥጋ ተወገደ ሰሞኑን በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች
አባ ጫላ - ከአሲምባ እስከ መታሰቢያ ካሣዬ
በሚገኙ ሆቴሎችና ምግብ ቤቶች ላይ ድንገተኛ
ማስተባበሪያ አስታወቀ፡፡ በሽታው ከጎርፍ መከሰት ፍተሻና ቁጥጥር ሲያካሄድ መሰንበቱን የጠቆመው
አዲሳባ ጋር ተያይዞ የሚስፋፋ መሆኑን የጠቆመው ባለሥልጣን መ/ቤቱ፤ የመመገቢያና የማብሰያ
ነቢይ መኮንን .... ገፅ 8 በአዲስ አበባ ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም መከሰቱ መረጃው፤ በመጪው ነሀሴ ወር ሊባባስ እንደሚችል ዕቃዎቻቸው ንፅህና በአግባቡ ያልተያዘ፣ በቆሻሻ
በይፋ በተገለፀው የአተት በሽታ የሚያዙ ነዋሪዎች አስታውቋል፡፡ አወጋገድ ሥርዓታቸው ላይ ጉድለት የተገኘባቸውና
‹‹ነጋሪት ሲጎሰም የማትሰማ ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ የተገለፀ ሲሆን በሌላ በኩል በከተማዋ ለህብረተሰቡ ንፅህና ንፅህናውን የጠበቀ የምግብና መጠጥ አገልግሎት
ከተማ›› በሽታው በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት እንደሚችልና
በቀጣዮቹ ሳምንታት እንደሚባባስ የዩኤን የረድኤት
የጎደለው አገልግሎት ሲሰጡ ተገኝተዋል የተባሉ
ከ80 በላይ ሆቴሎችና ምግብ ቤቶችን ማሸጉን
አልሰጡም ያላቸውን ከ80 በላይ ምግብ ቤቶች፤
ወረርሽኝ ወደ ገፅ 2 ዞሯል
ተፊሪ መኮንን .... ገፅ 5
‹‹ራሳቸውን ለመሳም
የሚዳዳቸው ደራሲያን››
ከንቲባውን ጨምሮ የከተማዋ ባለስልጣናት
ዓለማየሁ ገላጋይ .... ገፅ 11
በቆሻሻው ጉዳይ በስብሰባ ተወጥረዋል
ተቃዋሚዎች፤
የሀገሪቱ
ወቅታዊ
ችግሮች አሳሳቢ
ሆነዋል አሉ መታሰቢያ ካሳዬና አለማየሁ አንበሴ
ወደ ከንቲባው ቢሮ በተደጋጋሚ ስልክ ብንደውልም፤ ይሄን ተከትሎ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች
“ኃላፊዎቹ ከቢሮ ውጪ በኦሮሚያ ክልል በስብሰባ (ዋና ዋና ጎዳናዎችና አደባባዮችን ጨምሮ) የቆሻሻ
· ኢዴፓ የብሄራዊ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማን
ላይ ናቸው” በሚል ሙከራችን ሳይሳካ ቀርቷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰንደፋ ከተማ አካባቢ
ክምር ተቆልሎ ሰንብቷል፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ
የከተማዋ አስተዳደር ከኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት
እርቅ መድረክ ጨምሮ ዋና ዋና የከተማዋ ባለስልጣናት፤ በተለያዩ
አካባቢዎች ከሳምንት ባላይ ሳይነሱ ለቆዩት የደረቅ
በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የደረቅ ቆሻሻ
ማጠራቀሚያ ውስጥ የአዲስ አበባ ቆሻሻ እንዳይጣል
ጋር ሲያደርግ የነበረው ውይይትና ድርድር ሳይሳካ
መቅረቱ የተገለፀ ቢሆንም ባለስልጣናቱ ትላንት
እንዲፈጠር ጠየቀ ቆሻሻ ክምችቶች መፍትሄ ለማግኘት በስብሰባ
ተወጥረው መሰንበታቸው ተገለፀ፡፡
በአካባቢው አርሶአደሮች መከልከሉን ተከትሎ
ከሐምሌ 7 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የከተማዋን
ድረስ በዚሁ ጉዳይ በስብሰባ ላይ እንደነበሩ
ከንቲባው ፀሃፊ ለማወቅ ተችሏል፡፡
ገፅ 2 በጉዳዩ ላይ የአስተዳደሩን ማብራሪያ ለማግኘት ቆሻሻ ወደ ስፍራው ወስዶ መጣል አልተቻለም። ከንቲባ ወደ ገፅ 2 ዞሯል
አለማየሁ አንበሴ ደብዳቤውን እንደላከ ገልጿል፡፡ ፓርቲው እነዚህን በሚፈጠሩ ግጭቶች፣ የሰው ህይወት ከማለፉም
ባሻገር ሀገሪቱን ወደ አስከፊ ሁኔታ እየመራት
የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች በመጥቀስ በመሳሰሉ ወቅታዊ ችግሮች ላይ ለጠቅላይ
ነው ብሏል፡፡
መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ማበጀት እንዳለበት ሚኒስትሩ በተደጋጋሚ ደብዳቤ ሲፅፍ መቆየቱን
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ
የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ችግሮቹ አሳሳቢ አስታውሶ፤ ለሚፅፋቸው ደብዳቤዎች አንድም
አንድነት መድረክ በበኩሉ፤ መንግስት በአዲስ
ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲሉ አስጠነቀቁ የመላ ጊዜ ምላሽ እንዳልተሰጠው ይገልፃል፡፡ የአሁኑን
አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ህገ ወጥ ያላቸውን
ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ደብዳቤ ለመጨረሻ ጊዜ ለ4ቱ የመንግስት
ቤቶች ያለ አማራጭ ማፍረሱና በክረምት
ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና አካላት መላኩን የጠቆመው መኢአድ፤ “ለዚህ
ዜጎችን ለብርድና ለእንግልት መዳረጉ ኢ-ሰብዓዊ
ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በፃፈው ደብዳቤ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ፣ በሌላ መንገድ
እርምጃ ነው በማለት እንደሚያወግዘው
ደብዳቤ፤ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በጥልቀት ጥያቄውን አጠናክረን እንቀጥላለን” ብሏል፤
አስታውቋል፡፡
መገምገሙን ጠቅሶ፤ መንግስት በመላ ሀገሪቱ ለአዲስ አድማስ በሰጠው መግለጫ፡፡
የሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮችና ግጭቶች በጎንደር የተፈጠረው ችግር ለህዝብ
ሰላምና ዲሞክራሲ በማስፈን፣ ለህዝቡ የተረጋጋ
በእጅጉ እያሳሰበኝ ነው ያለው ኢዴፓ በበኩሉ፤ ጥያቄዎች በህገ መንግስቱ አግባብ ፈጥኖ መልስ
ህይወት ማስፈን አልቻለም ብሏል፡፡
አለመስጠት ያስከተለው መሆኑን በመግለጫው
በኦሮሚያ የተፈጠረው ግጭትና ተቃውሞ፣ በአስቸኳይ የብሄራዊ እርቅ መድረክ እንዲፈጠር
ጠቅሶ፤ መንግስት ይህን ለመሳሰሉ የህዝብ
በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ላደረሰው ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮጵያ የቴያትር አባት እየተባለ
“ለሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ብሄራዊ ጥያቄዎች ፈጥኖ ምላሽ እንዲሰጥ አሳስቧል፡
ጥፋት እስካሁን ዘላቂ መፍትሄ አለመቀመጡን የሚጠራውና በተወለደ በ72 አመቱ ከትናንት
እርቅ ወሳኝ ነው” ያለው ኢዴፓ፤ መንግስት ፡ በክልሉ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት
የጠቀሰው ፓርቲው፤ በአማራ ክልልም በስቲያ ከዚህ አለም በሞት የተለየው፣ የአንጋፋው
በእጅጉ ማዘኑን የገለፀው መድረክ፤ ነዋሪነታቸው
በወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ መነሻነት ለተቃውሞዎች የሃይል እርምጃ መጠቀሙ ተገቢ የቲያትር አዘጋጅ የአባተ መኩሪያ የቀብር ስነ ስርዓት
በጎንደር ደባርቅ ከተማ የሆኑ የትግራይ
የተፈጠረው ግጭት በተመሳሳይ መልኩ ለሰው እንዳልሆነ ገልፆ፣ ህዝቡም ሀገርን ከሚያፈርስ ትናንት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡
ተወላጆች ተለይተው ንብረታቸው እንዲወድም
ህይወት መጥፋትና ለብረት መውደም ምክንያት እንቅስቃሴ እንዲቆጠብና ልዩነቶች በሰላም በዘመናዊ የኢትዮጵያ ቴአትር ፈር ቀዳጅነቱ
መደረጉንም አጥብቆ ኮንኗል፡፡
መሆኑ ተገቢ አይደለም ብሏል፡፡ በአዲስ እንዲንፀባረቁ ጠይቋል፡፡ በሀገር ውስጥና በውጭ የሚታወቀው አባተ መኩሪያ፤ ከጥቂት ወራት
በተመሳሳይ የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት
አበባ የተለያዩ ክ/ከተሞች ህገ ወጥ እየተባሉ ሀገር የሚተላለፉ የመንግስትና የግል መገናኛ በፊት በጠና ታምሞ አገር ውስጥ የቀዶ ጥገና
(መዐሕድ)፤ በአገሪቱ እየተከሰቱ ያሉት ግጭቶች ህክምና ቢደረግለትም፣ ጤናው ሊመለስ ባለመቻሉ
ቤቶች በመፍረሳቸው፣ ዜጎች ያለ መጠለያ ብዙሃን እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያዎች ልዩነትን
እንደሚያሳስበው የገለፀ ሲሆን የወልቃይት ለተሻለ ህክምና ወደ ግብጽ ሄዶ ነበር፡፡ ከወር በፊት
መቅረታቸውን ያወገዘው መኢአድ፤ ለእነዚህ ከማራገብ ተቆጥበው፣ ሰላምን ለማምጣት ሙያዊ
ጠገዴ ጉዳይም በሰላም እንዲፈታ በአፅንኦት ህክምናውን ተከታትሎ ወደ አገሩ የተመለሰው
ወቅታዊ ችግሮች መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ግዴታቸውን እንዲወጡም ፓርቲው ጠይቋል፡፡
ቀደም ሲል ተመሳሳይ መግለጫዎችን ጠይቋል። በመዲናዋ ቤታቸው የፈረሰባቸው አባተ መኩሪያ፣ በቅርቡ በገጠመው የፕሮስቴት
እንዲፈልግ ጠይቋል፡፡
ሲያወጣ መቆየቱን የጠቆመው ፓርቲው፤ ዜጎች ጉዳይም እንደሚያሳስበውና መንግስት እጢ፣ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ገብቶ ህክምና
ፓርቲው ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ቢደረግለትም ህይወቱን ማትረፍ ባለመቻሉ
የመጠለያ ቦታ ሊሰጣቸው እንደሚገባ መዐሕድ
ከፕሬዚዳንቱ በተጨማሪም ለህዝብ ተወካዮች መንግስት መግለጫዎቹን ቸል በማለቱና ከትናንት በስቲያ ሐምሌ 13 ቀን 2008 ዓ.ም ምሽት
በመግለጫው ጠቁሟል፡፡
ም/ቤትና ለፌደሬሽን ም/ቤት አፈጉባኤዎችም የእርምት እርምጃዎች ባለመውሰዱ በየጊዜው ላይ ህይወቱ አልፏል፡፡
ህዳር 10 ቀን 1936 ዓ.ም በአዲስ አበባ አቧሬ
“አዳፍኔ” የተሰኘ መፅሃፋቸው ላይ፤“የኦሮሞን ታሪክ ሊባል ይችላል፡፡ በጣም የሚያኮራ ግንኙነት
ሙሉ አደርጎ ሊፅፍ የሚችለው ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ አለው፡፡ የመልከፀድቅ ልጅ ኢትኤል ይባል ነበር፡፡
ብቻ ነው” ሲሉ ለብቃታቸው ምስክርነትና ዕውቅና እግዚአብሔር ኢትኤልን ካለህበት የሳሌም ምድር
መስጠታቸው አይዘነጋም፡፡ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ ለቀህ ጣና ላይ ስፈር አለው፡፡ ‹‹ከዚያም ያንተ የልጅ
በርካታ ቲያትሮችን ለደረክ ያበቁ ሲሆን ከእነዚህም ልጆች፣ እኔ ከ2000 አመታት በኋላ በምወለድበት
መካከል “ጓደኛሞቹ”፣ “ፍቅር በአሜሪካ” እና ጊዜ በኢትዮጵያ ግዛት ላይ ስለ መወለዴ ኮከብ
ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ በቅርቡም ‹‹ላሟ›› የተሰኘ አሳይሃለሁ” ይለዋል (እንደኔ ምርምር፤ይሄ ኮከብ
ባለ ሁለት ገቢር ቲያትር ፅፈው ማጠናቀቃቸውንም የተባለው መልአኩ ገብርኤል ነው) በዚህ ሁኔታ
ተናግረዋል፡፡ ኢትኤል አሁን ወዳለችው ኢትዮጵያ ሲደርስ
ፕሮፌሠሩ ለአጭር ጊዜ ዕረፍት ወደ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር፤‹‹ኢትዮጵ›› ተብለህ ተጠራ አለው፡፡
መጥተው የነበረ ሲሆን ወደ አሜሪካ ‹‹ኢት›› - ስጦታ ማለት ነው፡፡ ‹‹ዮጵ” - ማለት ደግሞ
ከመመለሳቸው በፊት ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ብሄር ያገባት ልጅ የሙሴ እህት ነበረች፡፡ ሙሴ ላይ ብቻ ነው፡፡ በጠቅላላው በኢትዮጵያ ሀገራት ቢጫ ወርቅ ነው፡፡ ስለዚህ “ቢጫ ወርቅ ስጦታ”
አለማየሁ አንበሴ ጋር በታሪክ ጥናቶቻቸው ዙሪያ በወቅቱ ለአባ ብሄር ፅላት ቀርፆ እንዲሁም ቀይ ማለትም፡- በግብፅ፣ የመን፣ ኑቢያ---ኢትዮጵያ ተባለ፡፡ በኋላ ሃገሪቷን ኢትዮጵያ አሠኛት፡፡
ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ ባህርን የከፈለባትን በትር ሰጥቶት፣ወደ ሳባ ከተማ ባስተዳደረቻቸው አካባቢዎች በሙሉ በክብር በመፅሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ
መጥቶ ነግሷል፡፡ በወቅቱ ብዙ አይሁዳውያንም ተይዘው ነው የኖሩት፡፡ ትልቁ ማስረጃ ኢየሱስ ተብሎ የሚጠቀሰው ስም የትኛዋን ኢትዮጵያ ነው
ተከትለውት መጥተው ነበር፡፡ ክርስቶስ ራሱ፣ እናቱ ማርያምና ቅዱስ ዮሴፍ የሚወክለው?
በእንግሊዝኛ ቋንቋ ያሳተሟቸው “Heaven to ሶስተኛው ፍልሰት የምንለው፣የኢራቁ በስደቱ ዘመኑ እኛ ጋ ብቻ ነው ጥገኝነት ያገኙት። እሱ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን ነው
Eden” እና “The Hidden and untold History ናቡከደነፆር አሸንፏቸው በሚያሳድዳቸው ጊዜ፤ በወቅቱ ግብፅ ለሁለት ተከፍሎ ነበር፡፡ አንዱ የሚወክለው፡፡ ግን ኢትዮጵያ የሚለው መጠሪያ
of the Jewish People and Ethiopians›› የሚሉት “ኢትዮጵያ ውስጥ አይሁዳውያን ወገኖች አሉን” ክፍል በሮማውያን ቁጥጥር ስር ነበር፡፡ ሁለተኛው እስከ 13ኛው ክ/ዘመን ድረስ ለመላዋ አፍሪካ
መፃህፍት በአለማቀፍ ደረጃ ሰፊ ተቀባይነት ብለው ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል፡፡ አይሁዳውያን የኢትዮጵያ ክፍል ነው፡፡ ኢየሱስ ከመወለዱ ከ880 መጠሪያ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል፡፡ በኋላም
ያገኙበት ሚስጥር ምንድነው? በምን ርዕሰ ጉዳይ በነዚህ መንገዶች ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት፡፡ ዓመት በፊት አማራዎች፤ አማሩላ ደልታ ወደሚባል የመጣው አፍሪካ የሚለው ስም ከዚሁ ከኢትዮጵያ
ላይ ነው የሚያተኩሩት? ትክክለኛዎቹ አይሁዳውያን በኢትዮጵያ ያሉት ቦታ ሄደው፣ አክሱማይት የተባለውን ህፃን ልጅ የተገኘ ነው፡፡ ከአፋሮች ነው አፍሪካ መጠሪያዋን
የመፅሐፍቱ ይዘት ነው ወሳኙ፡፡ ተቀባይነት ናቸው የሚሉ ወገኖች አሉ…? ዙፋን በመጠበቅ ያገለግሉ ነበር፡፡ በኋላ በ800 ያገኘችው፡፡ በመፅሃፈ እዝራ ምዕራፍ ስድስት
ያገኙት በቋንቋ አጠቃቀም ለአንባቢያን ምቹ ስለሆኑ የሃይማኖታቸውን ስርአት፣ መፅሃፍትና ዓመታት ውስጥ አማሩላ ደልታ የሚባል መንደር ላይ፤‹‹አፍሪካንሳውያን›› ይላል፡፡ ይሄ አፋሮችን ነው
ይመስለኛል፡፡ ህግጋት ከመጠበቃቸው አንፃር ከሌላ ህዝብ ጋር መስርተው ነበር፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋርና የሚወክለው፡፡ በመርከብ ስራ በቀይ ባህር ላይ
በአይሁዶች ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ስላልተደባለቁ ትክክለኛው ያለው እነሱ ጋ ነው፡፡ ከቅዱስ ዮሴፍ ጋር ሲሸሹ፣ እዚያ ነው ማረፊያ የተራቀቁ ሰዎች ነበሩ፡፡ የዛሬ 3ሺህ አመት ንጉስ
መፅሐፍ፤በጉዳዩ ላይ ከተጻፉ ሌሎች መጻህፍትና ሌሎቹ ወደ አውሮፓ፣ እስያ፣ አሜሪካ የተሰደዱት ያገኙት፡፡ ይሄ መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ የለም፤እኛ ሰለሞን ቤተመቅደሱን ሲሰራ፤ልዩ እንጨት፣ እጣን፣
በተለምዶ ስለ አይሁዶች ከሚታወቀው ምን የተለየ እነዚህን ነገሮች በተለያዩ ጫናዎች የተነሳ ሙሉ ግን ከተለያዩ መዛግብት እናገኘዋለን፡፡ በወቅቱ ወርቅ (ኦፊር የተባለ ታዋቂ ወርቅ- በነሱ የተሰየመ)
ነገር ይዟል? ለሙሉ ጠብቀው አላቆዩትም፡፡ ወደዚህ የመጡት የአካባቢው ንጉስ አማናቱ ተትናይ ይባላሉ፡፡ ከጎጃም ጭምር ይነግዱና ለንጉሡ ያቀርቡ ስለነበር፣ስማቸው
ብዙ ጊዜ ስለ አይሁዳውያን ሲወራ፣ቀዳማዊ ግን በግድ ባህላችሁን ሃይማኖታችሁን ለውጡ ከጣና አካባቢ ነው ወደዚያ የሄደው፡፡ ሌላው የገነነ ሆኖ አፍሪካንሳውያን የተባሉት፡፡ በሳይንሱም
ሚኒልክ የዛሬ 3ሺህ ዓመት፣ 40ሺህ አይሁዳውያንን ተብለው በኢትዮጵያውያን አልተረበሹም፤ነፃነት አይሁዳውያኑ መፅሐፍ ቅዱሳቸው ሲጠፋባቸው አፋር የሰው ዘር መገኛ እያልን ነው፡፡ ኢስያውያንም
ይዞ መጣ የሚለውን ነው የምናውቀው፡፡ ከመጡት ነበራቸው፡፡ መሬትና ሁሉ ነገር የተመቻቸላቸው ከኛ ነው የወሰዱት፡፡ አፄ ደንቀዝ የተባለው ንጉሰ ስያሜያቸውን ያገኙት ከሣባ ቀድሞ ከነገሰው
መካከል 12ሺህ ያህሉ ንፁህ እስራኤላውያን ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነበር፡፡ ሌላ አገር ላይ ቦታ ነገስት ነው ከግዕዝ ወደ እብራይስጥ አስተርጉሞ ‹‹ኢስአኤል›› ከተባለው ንጉስ ነው፡፡ ምድሪቱን
28ሺህ ያህሉ እነሱን በሥራ ያገለግሉ የነበሩ እንዳይኖራቸው ተደርገው በየጊዜው ይሰደዱ ነበር፡፡ የሰጣቸው፡፡ ያስተዳድር ስለነበር ኢስያ ተባለች፡፡ ‹‹አፄ”
ኢያቡሳውያን የሚባሉ ነገዶች ናቸው፡፡ ቀዳማዊ እንደውም በሩሲያ ውስጥ በድንገት አይሁዳውያንን ትክክለኛውን የአይሁድ ባህልና እምነት የሚለውም ከዚህ የመጣ ነው፡፡
ሚኒልክ ለ12 ሺህዎቹ ልዩ ቦታ ሰጥቷቸው፣ በሀገሪቷ የመግደል ድርጊት ይፈፀም ነበር። ሩሲያውያኑ በመጠበቅ በኢትዮጵያ ያሉት አይሁዳውያን ብቸኞቹ ኢትዮጵያ የሚለው ከግሪክ ቃል የመጣ ነው
ላይ ካህናት አድርጎ ታቦት እያስቀረፀ፣ ኢትዮጵያ ላይ ተሰባስበው፤“ዛሬ አይሁዳውያንን ገድለን እንምጣ” ናቸው ማለት ይቻላል? የሚለውስ ---?
በዚህ መልክ ሾሟቸው ነበር፡፡ ኢያቡሳውያን ደግሞ እያሉ ይዘምቱባቸው ነበር፡፡ ወደ መንደራቸው አዎ! ኦሪትን ይዘዋል፡፡ ግን በደማቸው ኢትዮጵያ የሚለው ከግሪክ ቃል የመጣ ነው
ንጉሱን በእጅ ስራና በውትድርና ያገለግሉት ነበር፡፡ ሄደው አውድመዋቸው ይመለሳሉ፡፡ ማንም ከኛ ተደባልቀዋል፡፡ በዚህ ምክንያት ነው ሃበሻ የሚለው ውሸት ነው፡፡ ይሄን አጣርቻለሁ፡፡ በነሱ
ይሄ እንግዲህ አይሁዳውያን ወደ ኢትዮጵያ ያደረጉት ስለማይበቀልላቸው ደማቸው ደመ ከልብ ሆኖ ነበር የተባሉት። ሃበሻ ማለት የተደባለቀ ነው፡፡ “አበሳ” መዝገበ ቃላት ውስጥ ይሄ ቃል የለም፡፡ ‹‹ፊቱ
ሁለተኛው ፍልሰት ነው፡፡ የሚቀረው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ከተሰጣቸው ያለበት ወይም እንከን ያለበት ማለት ነው፤ ሃበሻ የተቃጠለ›› የሚለው ቃል በግሪክ ቋንቋ ኢትዮጵያ
የመጀመሪያውና ብዙም የማይነገረው ክብር የተነሳ በትንንሽ ንጉስነት ጭምር ይሾሙ ማለት፡፡ በቀዳማዊ ሚኒልክ ጊዜ የመጡት ከኛ ጋር የሚለውን ሳይሆን ሌላ ትርጉም ነው የሚኖረው፡፡
የአይሁዳውያን ፍልሰት፣ የእስራኤላውያኑ መሪ ነበር፡፡ በርካቶቹም ካህናትና ሊቀ-ካህናት ተደርገው ተደባልቀው 560 ዓመት ከቆዩ በኋላ በባቢሎን ግሪኮቹ ከኛው ሰምተው ነው መልሠው ኢትዮጵያ
ሙሴ በህይወት እያለ አባ ብሄር የሚባል ልኡል ነበር። ለአይሁድ እምነት ተሹመል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ ስደት ጊዜ ሶስተኛዎቹ ሲመጡ፣ነባሮችን ሲያዩአቸው ያሉን፡፡ እኛ ከነሱ በፊት ነበርን እንጂ እነሱ ከኛ በፊት
የሙሴ አማች ነው፡፡ አባ ብሄር የኢትዮጵያ ንጉሰ የሰለሞን ዘር ነን በሚሉት ውስጥም ገብተው፣ ስርወ በመልካቸው አይሁዳውያንን አልመስል አሏቸው። አልነበሩም፤ ስማችንን ሊያወጡልን አይችሉም፡፡
ነገስት ሊሆን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ፣አይሁዳውያን መንግስት እስከ መመስረት የደረሱ ነበሩ፡፡ በዓለም ስለዚህ፤“እናንተማ ክልስ ናችሁ፤አበሳ አለባችሁ” በምርምርዎ አዳምና ሄዋን የተፈጠሩበት ቦታ
ተከትለውት መጥተው ነበር፡፡ ምክንያቱም አባ ላይ አይሁዳውያን ደልቷቸው የኖሩት ኢትዮጵያ ብለው ይሰድቧቸዋል፡፡ ነባሮቹ አይሁዶች ምንጭ ወደ ገፅ 20 ዞሯል
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ገፅ 4
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ህብረተሰብ ገፅ 5
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ህብረተሰብ ገፅ 8
አባ ጫላ (ለማ ጉርሙ)
ነቢይ መኮንን
አባ ጫላ - ከአሲምባ እስከ አዲሳባ ጠየኩት፡፡ አገላብጬ አይና “አይ አላማረኝም” እላታለሁ፡፡
“ቦሌ ቤት ሰርተው ነው የገቡት ሲሉ ሰምቻለሁ። ሌላ ሱቅ እንሄዳለን፡፡ “ይሄስ?” ትላለች፡፡
ሩዋንዳ አካባቢ አሉ፡፡” “መልኩ ደስ አይልም” እላለሁ፡፡
የአባ ጫላ ወግና ውጋውግ እግዚአብሔር ይስጥህ ብለን፣ ከሶስት ቁጥር ደሞ ሌላ ሱቅ፤ “አያምረኝም” እላለሁ፡፡ ግራ
(ካለፈው የቀጠለ)
ማዞሪያ ደሞ ወደ ቦሌ ተያያዝነው፡፡ ምንም ድካም ገባት፡፡ ብዙ ሱቅ አለፍን፡፡ አሁን ግን አንድ ሱቅ
ባለፈው ሳምንት ትረካውን የጀመርኩት የለብንም፤ ትክክለኛ ቤቱን ካለማወቃችን በስተቀር። ያየሁት ቦላሌ፤ “ይሄ ጥሩ ነው፤ ድንቅ ነው!” አልኳት።
የአሲምባው ወታደር አባ ጫላ፤ ገና ከሱዳን ወደ ቦሌ ደርሰን ያገኘነውን መንገደኛ ሁሉ፣ እገሌ “ግባና ለካው!” ተባልኩ፡፡ ለብሼው ወጣሁ፡፡
አዲሳባ እንደመጣ፣ ከአንድ ጓደኛው ጋር ሆኖ፤ እሚባል እዚህ ቦታ የሚሰራ? ቤቱን ታቃለህ ወይ? ልክክ አለ፡፡
አውቶብስ ተራ ይደርሳሉ፤ ወዴት እንደሚሄዱ እንል ጀመር፡፡ እስካሁን ያየሁዋቸው ቦላሌ ሱሪዎች የማይሆኑኝ
አያውቁም፡፡ የማንም ስልክ የላቸውም፡፡ ገበሬ “ወይኔ እዚያ ከአሲምባ ተራራ በታች ነዋሪ ወይም የማያምሩኝ ሆነው አልነበረም። እኔ የቸገረኝ
እንደመሰሉ በቁምጣ ሱሪ ናቸው፡፡ “ሰላሳ አምስት የሆኑት እኒያ ደግ የኢሮብ ሰዎች ቢሆኑ’ኮ፣ እጃችንን ሌላ ነገር ነው፤ ግልገል ሱሪ (ፓንት) የሌለው
ሳንቲም ናት ያለችን ካፒታል” ይል ነበር አባ ጫላ፡፡ ይዘው ደጃፉ ጋ ነበር የሚያደርሱን?” አለ ጓዴ፡፡ ቁምጣ ሱሪ ነው ያደረኩት፡፡ ሶስት ዓመት ሙሉ
“አንድ ወንድም ነበረኝ፤ ወደ ሶስት ቁጥር ማዞሪያ፡፡ በመካያው አንድ ወንድሜን የሚያውቅ ደግ ሰው አሲምባ መለመላችንን ነው ስንዋጋ የኖርነው።
ከአውቶብስ ተራ ሶስት ቁጥር ማዞሪያ ለመሄድ ታክሲ አገኘሁ፡፡ እዛው ቤቱ ድረስ ወሰደን፡፡ ግርዶሽ ያለው መልበሻ ክፍል እስካገኝ ድረስ ነበር
ወይም አውቶብስ አያስፈልገንም ለኛ፡፡ የአሲምባን ዘበኛውም፤ “የጌታዬ የባላገር ዘመዶች መጡ” ቦላሌው አልተስማማኝም እያልኩ የወንድሜን
አቀበት ቁልቁለት ስንወጣ ስንወርድ የነበርን ብሎ ለወንድሜ ሚስት ነግሮ፤ አስገባቸው ተባለ። ሚስት ያንገላታኋት!! ነቢይ፤ አንተ ቤት መኖር
ፋኖዎች፣ የአዲሳባ ሜዳ ይበግረናል እንዴ? መጭ ልባችን ፍንድቅድቅ አለች፡፡ የወንድሜ ሚስት የጀመርኩት ቦላሌ ሱሪና ፓንት ከለመድኩ በኋላ
አልነዋ! በእግር፡፡ በከፊል እያስታወስኩ፣ በከፊል በጣም በመለዋወጤ፣ በመከራ ነው ያስታወሰችኝ። ነው፡፡ ያንተ ሚስት፣ደግ እናት፣ ናት፡፡ እናቴ ናት!
እየጠየኩ የወንድሜን ቤት አገኘሁት፡፡ አሲምባ ሳለን ቱሉ ቦሎ እያለሁ ታውቀኝ ነበር፡፡ ወይ ጉድ! ቱሉ እንደ ስሟ ንፁህ ናት፡፡ ካንተ እኩል ፓንትና
እንኳን ዐይናችን እያየ ቀርቶ እያንቀላፋንም ቆመን ቦሎም ከተማ ሆነችና እኔ የአሲምባ ባላገር ሆንኩኝ ካልሲ ሳይቀር ትዘጋልኛለች፡፡ አንዳንዴ የትግል
መሄድ ተለማምደን፣ እያንዳንዷን ቁጥቋጦ በጭለማ ማለት ነው፡፡ ጓደኛዬ ጥቂት ጊዜ አብሮኝ ሰንብቶ ጓዴም ትመስለኛለች!” ይለኝ ነበር አባ ጫላ፡፡ ቡና
ዳስሰን እናገኛት ነበር። የአዲሳባ ጫካ ግን ግራ የኢህአፓ የታጠቀ ክንፍ የኢህአሠ፤ ዘመዶቹን አገኘና ተሰናብቶን ሄደ፡፡ ጓዴ ነውና ታፈላና፤ “ለማ፣ የጠዋት ቡና ትጠጣለህ?” ስትለው፤
አጋባን! ወንድሜ እንዲህ እንደ ባላገር ለብሼ ሲያየኝ ተዋጊ የነበረና ከአሲምባ አዲስ አበባ የፈለገውን ያህል ጊዜ ቢቆይ፣ እኔ እንደ መብቱ “አጋጥሞኝ አያቅም” ይላል፡፡
ምን ይል? የወንድሜን በር ቆረቆርኩ፡፡ አንኳኳሁ፡፡ ከመጣ በኋላ ህይወቱ እስካለፈ ድረስ አይለታለሁ እንጂ የሰው ቤት ነው የሚል ይሉኝታ አባ ጫላ እኛ ቤት እየኖረ ሳለ፤ አንድ ቀን
የሆነ ሰው ብቅ አለ፡፡ ዘበኛ ይመስላል። የወንድሜን በስካፓም ኃላፊ.የተ.የግ.ማ. ኩባንያ አልያዘኝም ነበር። ወንድሜ እጅግ ደስ አለው። ባለቤቴ አታምሽ ብላኝ አንድ ኤምባሲ ውስጥ
ስም ጠርቼ፣ “አለ ወይ?” ብዬ ጠየኩት “እነማናችሁ? በረዳት የምርት ክፍል ኃላፊነት ሲሰራ የአሲምባ ታሪኬን በዝርዝር ተረኩለት! ለባለቤቱ ሪሴፕሽን ላይ ቆይቼ መጣሁ፡፡ ባለቤቴና አባ ጫላ
እንዲህ ያለ ሰው አላቅም ይለን ይሆን?” ብዬ የነበረ ነው፡፡ አያሌ የኢህአፓና የኢህአሠ ገንዘብ ሰጥቶ፣መርካቶ ልብስ ግዙ አለን፡፡ መርካቶ ሳሎን ተቀምጠው ደረስኩ፡፡ ባለቤቴ፤“አታምሽ
ሰግቻለሁ፡፡ ሰውዬው ግን ፈጠን ብሎ፤ “እነሱ ከዚህ በህይወት የተረፉ አመራሮች፤ ምርጥ፣ ስንሄድ ጉድ ገጠመኝ! አላልኩህም?!” ብላ ተቆጣች፡፡
ለቀው ሄደዋል” አለኝ፡፡ ወሽመጤ ቁርጥ አለ፡፡ ተስፋ ሐቀኛ፣ ለዓላማው ሟች፣ ተዋጊ ጀግና ባለ ሱቁ ቦላሌ ሱሪ ያመጣል፡፡ የወንድሜ “እኔ ብዙ አልጠጣሁም፤ከወዳጆቼ ጋር ውይይት
ባለመቁረጥ፤“የት አካባቢ ይሆን የገቡት?” ስል እንደነበረ ይመሰክሩለታል! ሚስት፤ “ይሄስ?” ትለኛለች፡፡ ይዘውኝ ነው፡፡” አልኳት፡፡
“ምን አልጠጣሁም ትለኛለህ፤ ዐይንህ ፍም
ስልጣን እና ታዛዥነት
መስሎ ቀልቶ እያየሁት?” አለች፡፡ ይሄኔ አባ ጫላ
ጣልቃ ገብቶ (እንደ ማስታረቅ አስቦ ይመስለኛል፤)
“እየው ንፁህ፣ (ባለቤቴን መሆኑ ነው) ንፁህ፤ ዐይን
የብቃት ማስረጃ የማዕረግ ስሞችን ለራሱ ሸልሟል። ‹‹Republic›› ውስጥ የሚካተቱ ህዝቦች ምክኒያታዊና እሚቀላው ቢራ ሲያንስ ነው!” አለ፡፡ ስቃ፤ “የሞትክ!
ሌሊሣ ግርማ ዱሮስ ካንተ ምን ይጠበቃል?!”
በወንበሩ ላይ ሆኖ ከተገኘ ያስፈለገውን ማድረግ ፈላስፋነት ካልታየባቸው እንደ ዜጋ ሊቆጠሩ ሁሉ
…. የህይወታችን አቅጣጫ የሚመራው በስልጣን ይችላል እንደ ማለት ነው፡፡ በምን ምክኒያት? ተብሎ አይችሉም ማለት ነው፡፡ * * *
ስር ነው፡፡ ሊጠየቅ አይችልም፡፡ የአሪስጣጣሊስም አቋም ከፕሌቶ ብዙም አባ ጫላና የካዛንቺስ ልጆች
በልጅነታችን ወደድንም ጠላንም ግን “የተማረ ይግደለኝ” ወደተባባልነው አይርቅም፡፡ የአሪስጣጣሊስ የህዝብ እንደራሴዎችም ወደ ካዛንቺስ ልጆች ከመሄዴ በፊት ስለ አባ
ለአስተማሪዎቻችን ወይንም ለወላጆቻችን የስልጣን ተገቢነት ስንመጣም ችግር አለ፡፡ ማለትም፤ እንዲሁ የተለየ እውቀትና ምክኒያታዊነት ያላቸው ጫላ አንድ ወግ ላውጋችሁ፡፡ እኔ ባለቤቴና ጓደኛው፤
መታዘዝ ነበረብን፡፡ ከፍ ስንል ደግሞ ለሀገራዊ ህግ የተማረ መሆኑ በተከታይ “ያስተምር” ወይንም ፈላስፋ (Statesmen) ናቸው፡፡ የመሪና የተመሪ ዛሬ ነብሷን ይማራትና አንዲት “የሰፈራችን ሼራታን”
ተገዢ መሆን እንገደዳለን፡፡ ስልጣኑ ከፈቀድነው “ያልተማረውን ይዘዝ” አልያም … “ይግደል” የሚል ዝርያ ይኖራል ነው ሁለቱም ፈላስፎች በአጭሩ የምንላት የአንድ ቡና ቤት ጓዳ፤ (ዛሬ ነብሷን ይማራት፤
ሀይማኖትም ሆነ ካልፈቀድነው ጉልበተኛ ሊመጣ የቅደም ተከተል ትስስርን አያመለክትም፡፡ … የወንድ እያሉን ያሉት፡፡ መሪዎቹ ፈላስፎቹ ናቸው፡፡ ለልማት ሲባል ፈርሳለች) እያመሸን ሳለ፤ አባ ጫላ
ይችላል፡፡ ስልጣኑ ከሚያገባውም ከማያገባውም ዘር ፍሬ መኖሩ ከሴት እንቁላል ጋር መገናኘት በጥንታዊ ግሪክ ዘመን የነበሩ ምሁራን እንደ ማለት ይመጣና መዝናናታችን እንቀጥላለን። በመካከል፤
አካል ሊመነጭ ይችላል፡፡ እንዳለበት በተፈጥሮ እንደሚከተለው አይደለም ነው፡፡ አንድ ወጣት እኛ ወዳለንባት ጓዳ ይመጣና ከእኛ ጋር
ህሊናም በአእም ሮአችን ላይ ባለስልጣን ይሆናል። ያንኛው፡፡ የንጉስን ወይንም የፈላስፋን የስልጣን ማንዴት ይዳበላል፡፡ ቤና ቤት ነው ብለን ዝም አልነው፡፡ ጥቂት
ምክኒያታዊነትም እስከፈቀድነው ድረስ ሊያዘን የተማረው ሰው ስልጣን ያለው በራሱ የግል ለማስረዳት ግን አስቸጋሪ ነው፡፡ ንጉስ የመሆን ቆይቶ ወጣቱ፤ “ጋሽ ነቢይን አውቀዋለሁ፡፡ እሱን
አቅም አለው፡፡ ‹‹አልታዘዝም በይነት›› በሀይማኖት ህይወት ላይ ከሆነ----ይሄ አንድ ነገር ነው፡፡ ብቃት በደሙ ምክኒያት የሚመጣ ነው፤ልትሉኝ አይቼ ነው የገባሁት” ብሎ ራሱን ያስተዋውቃል፡፡
ረገድ ከፍተኛ ሀጢአት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ “የተማረ ለሀገር ይጠቅማል” የሚለው አስተሳሰብ ትችላላችሁ፡፡ ደሙ ደግሞ ከጥንታዊ … ንጉሳን ሞቅ ብሎታል፤ በአበሻ ስታንዳርድ፡፡ ቀጠለ፡፡ ወደ
ጥያቄው ግን ወዲህ ነው፡፡ ስልጣን የያዘ ለምሳሌ “Authority dejure”ን የሚያመለክት ነው፡፡ ግን ወይንም ፃድቃን ቀጥታ የተቀዳ መሆኑን ዘርዝራችሁ እኔ ዞሮ፤ “ጋሽ ነቢይ፤ ግጥም ማለት፤ ቁጥብ፣ ዜማ
አስተማሪ … የበለጠ እውቀት፣ ተሞክሮና ብቃት ለሀገር መጥቀሙ በሀገር ላይ ስልጣን እንዳለው ልታረጋግጡልኝ ትችላላችሁ፡፡… ግን ይኼ ሁሉ፤ ያለው፣ ጥልቅ ይዘት ያለው …” ብሎ ሲጀምር፤ አባ
ስላለው ነው የምንታዘዝለት? ወይስ አስተማሪ ሆኖ የሚያመለክት አይደለም፡፡ ለሀገር መጥቀሙ፤የሀገር ምርጥ ዘሩ (በጥንቃቄ የተዳቀለ) ስለመሆኑ ወይንም ጫላ አቋረጠው፡-
መገኘቱ ብቻ ተማሪን ለማዘዝ አቅም ይሰጠዋል? ሸክም ያልሆነ የአንድ ጤናማ ዜጋ ስልጣንና መብት የዘር ሀረግ አመዛዘዝና አረዛዘሙን እንጂ… በህዝብ “አንዴ ታገሰኝ የእኔ ወንድም፤” አለው፡፡ ልጁ
የመጀመሪያው የስልጣን አይነት … ማለትም የበለጠ ባለቤት መሆኑን ብቻ ነው የሚያመለክተው፡፡ ላይ የስልጣን ባለቤት መሆኑን አይጠቁምም፤ ዝም አለ፡፡ አባ ጫላ ቀጠለ፡-
እውቀት ባለቤት በመሆኑ … ተሞክሮና ልቀት ለነገሩ ‹እከሌ የሚባል ሰራዊት … እከሌ የሚባለውን ስለዚህ በደንብ እንዲጠቁምለት ወደ ጉልበት “ይሄውልህ ነቢይ፤ አንድ ጊዜ አሲምባ እያለሁ፣
በማስመስከሩ፣አስተማሪ የሚሆንበት “Authority መንግስት ገረሰሰው› የሚለው Fact … ወይንም ማሳየት መግባት ይኖርበታል፡፡ በሀይል ከበለጠ… አለቃዬ ፀሎተ እስቅያስ (ከኢህአፓ/ኢህአሠ መሪዎች
dejure” ልንለው እንችላለን፡፡ “የተማረ ያስተምረን” ተጨባጭ ክስተት … እከሌ እከሌን ስለገረሰሰው … በግድም ይሁን በውድ፣ታሪክንም ይሁን አፈ-ታሪክን አንዱ) በኢህአፓና በህውሃት (ወያኔ) መካከል
… ወይንም “የተማረ ይምራኝ” እንደማለት ነው፡፡ በገረሰሰው መንግስት ፋንታ ስልጣን ላይ መቀመጥ አዛውሮ፣ራሱን ንጉስ ማስባል ይችላል፡፡ ስለተደረገ ጦርነት ጉዳይ ሪፖርት ዘግበህ ና ብሎ
ግን በእኛ ሀገራዊ ብሂል ከዚህም ባፈነገጠ እንዳለበት አይጠቁምም፡፡ አንደኛው የጉልበት አማራጭ ከቤተ ሃይማኖት ላከኝ፡፡ የ12 ሰዓት መንገድ ነው፡፡ ሲሄዱ ስድስት፣
እንቆቅልሻዊ አገላለፅ፤“የተማረ የግደለኝ” የሚል … ለምሳሌ አንድ ወንጀለኛን አድኖ ይዞ እስር ጋር ራሱን ማጣበቅ ነው፡፡ ስዩመ እግዚአብሔር ሲመጡ ስድስት፡፡ ደርሼ ተመለስኩና ለፀሎተ
የአነጋገር ዘይቤ አለን፡፡ …(በአንድ ወቅት አንዱ ቤት የከተተ ፖሊስ፤እስር ቤት የገባውን ወንጀለኛ የተባለ ንጉስ----በጦር ሜዳ ጉልበቱን ካስመሰከረ እንዲህ አልኩት፡-
ወዳጃችን ከአምስት ኪሎ ሰፈሩ ተነስቶ ጎማ … ሚስት አግብቶ፣ ልጆቹን በተወገደው አባት ፋንታ ጉልበተኛ ሁለት እጥፍ የላቀ ሀይል አለው፡፡ “የኢህአፓ ሰራዊት ባደረገው ተጋድሎ አገር
ቁጠባ የሚባል ሌላ ሰፈር ድረስ ሄዶ ተደብድቦ ማሳደግ እንዳለበት የመጀመሪያው ሁነት (fact) ምክኒያቱም ከሰማዩ ንጉስ ተወክሎ የመጣ ንጉስ፣ ተደንቋል! ህዝብ ቀፎው እንደተነካ ንብ ተቀስቅሶ
መምጣቱን ሲነግረን … ሌላኛዋ አፈ ጮሌ ቀበል አይጠቁምም፡፡ ፖሊሱ … ወንጀለኛን የመያዝ ብቃት ውክልና ከሌለው የበለጠ የዙፋን ማንዴቱን ድጋፉን ለኢህአፓ አሳይቷል፡፡ በየጠላ ቤቱ፣
አድርጋ፤ “ለመደብደብ ጎማ ቁጠባ ድረስ መሄድ … ተሞክሮና ስልጠና ወይም እውቀት ነው ያለው የማሳመን ስልጣን ስላለው ብቻ ነው፡፡ በየመንደሩ እየሄድኩ ስጠይቅ አዛውንቱ፣ አሮጊቱ፣
ለምን አስፈለገህ?” ብላ መጠየቋ ትዝ አለኝ) እንጂ የጉዲፈቻ ብቃት የለውም፡፡ ግን ጉልበተኛ የባለስልጣኑን የስልጣን ብቃት ለማመን ህዝብ ወጣቱ ድጋፉን ለኢህአፓ እየሰጠ በህውሃት ላይ
“የተማረ ይግደለኝ” የሚለውም ከልጅቱ አባባል ጋር ከሆነ ወንጀለኛን የመያዝና ወንጀለኛ የመሆንን ማስረጃ ይሻል፡፡… በምን ክህሎት.. በምን እውቀቱ… ስላገኘው ድል እንደ ጉድ ያወራል …” እያልኩ
ተመሳሳይ ነው፡፡ “የተማረ ይግደለኝ” ማለት ወታደር ብቃት አንድ ላይ አጣምሮ ሊያከናውን ይችላል፡፡ በምን አርቆ አስተዋይነቱ---ንጉስ ለመሆን በቃ? ማስረዳቴን ስቀጥል፤ ፀሎተ አቋርጦኝ ምን አለኝ
ያስተምረኝ እንደ ማለት ነው፡፡ ለመገደል ለመገደል እንግዲህ አበሻ፤‹‹የተማረ ይግደለኝ›› እንዳለው… ብሎ ይጠይቃል፡፡ ህዝብ ፤‹እነዚህን ሁሉ ብቃቶች መሰለህ፤ (በሜዳ ስሜ “ሰቦቃ” ብሎ፤)
ምሁር ድረስ ምን ወሰደኝ? እነ ፕሌቶ ደግሞ ‹‹ፈላስፋ ንጉስ ስልጣን ይገባዋል›› የሚሰጥና የሚነፍገው ሰማይ ያለው ንጉስ ነው›› “ስማ ሰቦቃ፤ ካድሬ ነኝ አትቀስቅሰኝ”
“Authority defacto” የሚመጣው እዚህ ላይ ይላሉ፡፡ ፕሌቶ የሚላቸው የንጉስና ፈላስፋ ዘረ-መል ብሎ ቀድሞውንም ስለሚያምን፣ ውክልናው በቤተ- ያ ስለ ግጥም ለእኔ የሚያስረዳኝ ወጣት፣
ነው፡፡ ሆኖ የተገኘ ሁሉ የስልጣን ባለቤት፣ የማዘዝም ያላቸው አይነት ሰዎች፤ በምጡቅ ምክኒያታዊነት ሀይማኖት በኩል ሲመጣ አሜን ብሎ ይቀበላል። የአባ ጫላ አካሄድ ገባው - ነቢይ የግጥም ሰው
ማንዴት አለው እንደ ማለት ነው፡፡ …. እዚህ ላይ የታደሉ፣ከልጅነት ልዩ ስልጠና እና ክህሎት ሲቀስሙ ህዝብን በተመለከተ፤ ‹‹ከአሜን ባሻገር›› ብሎ ነው፤ አትቀስቅሰው - መሆኑ ነው፡፡ ወዲያው ልጁ
ኢዲ አሚን ዳዳ፤ከእነ ህልቆ መሳፍርት የስልጣን ቆይተው…. ለአቅመ ስልጣን ሲደርሱ የሚሾሙ ማስተዋል የለም፡፡ ህዝብ ወይ ‹‹አሜን›› ይላል፣ እግዚአብሔር ይስጠው፤ “ደህና እደሩ ጋሽ ነቢይ”
ማዕረግ ስሞቹ ትዝ ሊለን ይችላል፡፡ … ‹ፊልድ አይነት ናቸው፡፡ ፕሌቶን ለመረዳት አቅም ያላቸው ወይ ‹‹እንቢ›› ይላል፤ይኸው ነው፡፡ በምክንያታዊነት ብሎን ወጣ፡፡ አባ ጫላም እግዜር ይስጠው፤
ማርሻል› እና ‹ዶክተር› የሚሉ በሁለት ጥግ የቆሙ ራሳቸው ፈላስፎች ናቸው፡፡ እንግዲህ በፕሌቶ ስልጣን ወደ ገፅ 19 ዞሯል አና ጫላ ወደ ገፅ 20 ዞሯል
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ህብረተሰብ ገፅ 9
መሪ (ሪዳ) እና ገዥ (ሐጉካይ-ሻ)
“ገዥ ጉልበት ይፈልጋል፤ መሪ ግን ጥበብ ይፈልጋል”
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ንጉሥ ጎ-ሳይ የተባለውን ሁሉ ለማሟላት ቃል በሚሊዮን የሚቆጠር ወርቅ ወጭ ሆነ፡፡ ከኮርያ፣ ሁሉ አረንጓዴ ቀለም ለመቀባት ሞከርክ፡፡ ለመሆኑ
የሩቅ ምሥራቆቹ ጃፓኖች እንዲህ የሚል ለዓለም ገባ፡፡ ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒትም ‹‹ሐኩጋይ-ሻ› ከቻይና፣ ከሩሲያና ከሕንድ ሳይቀር ቀለም በገፍ በዚህ አያያዝህ ቢበዛ ከዚህ ከተማ ውጭ ልትሻገር
የተረፈ ታሪክ አላቸው፡፡ (ገዥ) ከሆንክ አትድንም፤ ‹ሪዳ› (መሪ) ከሆንክ ግን ወደ ጃፓን ገባ፡፡ ሰውና እንስሳውም መሬት ተተክሎ ትችላለህን? ዓለምንስ ሁሉ አረንጓዴ ቀብተህ
በ17ኛው (መክዘ) ላይ በዓይን ሕመም የሚሰቃይ ትድናለህ› ሲል ነገረው፡፡ ንጉሥ ጎ-ሳይ የባለመድኃኒቱ የበቀለ እስኪመስል ድረስ አረንጓዴ ሆነ፡፡ ትጨርሳለህን? ሰማዩን፣ ፀሐይን፣ ጨረቃን፣
ጎ- ሳይ የተባለ አንድ የጃፓን ንጉሥ ነበረ፡፡ በሀገረ ነገር ስለገረመው በገዥና በመሪ መካከል ያለውን ከሦስት ወራት በኋላ ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒት ከዋክብትንና ታላላቅ ተራሮችን ምን ልታደርጋቸው
ጃፓን የሚገኙ ሐኪሞችን ሁሉ ጠርቶ ለስቃዩ ልዩነት ጠየቀው፡፡ ባለመድኃኒቱም፤ ‹ገዥ ጉልበቱንና ቃል በገባው መሠረት ወደ ጃፓን መጣ፡፡ የንጉሥ ነው? ከሁሉም በላይ እሳትን ምን ልታደርገው ነው?
መድኃኒት እንዲፈልጉለት ቢያዝም ሊያገኙ ግን ሀብቱን ብቻ የሚጠቀም አለቃ ነው፤ መሪ ግን ጎ-ሳይ የዓይን ሕመም ለውጥ አላመጣም፡፡ ሀገሪቱ አየህ የገዥነት(‹ሐኩጋይ-ሻ›) ትልቁ ችግሩ ሁሉንም
አልቻሉም፡፡ በኮርያ፣ በቻይና፣ በሞንጎልያና በሩሲያ አእምሮውንና ክሂሎቱን የሚጠቀም አለቃ ነው› ግን አረንጓዴ በአረንጓዴ ሆናለች፡፡ ባለመድኃኒቱም ነገር በጉልበቴና በገንዘቤ እቆጣጠረዋለሁ ብሎ
ሳይቀር ታዋቂ የሆኑ ባለ መድኃኒተኞችን እየጠራ፣ ሲል በአጭሩ መለሰለት፡፡ ንጉሥ ጎ-ሳይም መሪ ወደ ጃፓን ከገባበት ቀን ጀምሮ ባለማቋረጥ ይስቅ ማሰብ ነው፡፡ ይህንን በተወሰኑ ነገሮች ላይ ተግባራዊ
ገንዘብና ሥልጣን ለመሸለምም ቃል እየገባ፣ መሆኑን አረጋገጠለት፡፡ ነበር፡፡ በመጨረሻም ወደ ቤተ መንግሥቱ ሲቃረብ ማድረግ ሲችል፣ ገዥ በዚያ ይታለላል፡፡ የተወሰነ ጊዜ
ሕመሙን ለማዳን ሞከረ፡፡ ግን አልተቻለውም። ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒት ለዓይን ሕመም የንጉሡ ልብሶች አረንጓዴ ቀለም ሲቀቡ ደረሰ። ይሳካልሃል፡፡ ያም የበለጠ ገዥነትህን ይጨምረዋል።
በመጨረሻም ሞንጎልያ ውስጥ በኡውስ ሐይቅ የሚሆነውንና በየቀኑ የሚቀባውን መድኃኒት ይህንን ሲመለከትም ሳቁን ፈጽሞ መቆጣጠር እየቆየህ ስትሄድ ግን በገንዘብህና በጉልበትህ
አጠገብ፣ ዑላንጎም በተባለ መንደር እጅግ የታወቀ ከሰጠው በኋላ እንዲህ ሲል አዘዘው፡- ‹ሕመሙ አልቻለም ነበር፡፡ ንጉሡም የባለመድኃኒቱን ሁኔታ የማትደርስበት ኃይል መኖሩን ታውቃለህ፡፡ ልክ
ባለ መድኃኒት መኖሩ ተሰማ፡፡ እስኪሻልህ ድረስ የምታየው ነገር ሁሉ አረንጓዴ ተመልክቶ ግራ ተጋባ፡፡ እንደ ፀሐይ፣ ጨረቃና እሳት፡፡
ንጉሥ ጎ- ሳይም ኦይራት የተባሉትን መሆን አለበት፡፡ ከአረንጓዴ ቀለም ውጭ የምታይ ንጉሡ ለምን እንደዚያ እንደሚስቅ ባለመድኃኒቱን አእምሮ ቢኖርህ ኖሮ ‹ሪዳ› (መሪ) ትሆን ነበር፡፡
የሞንጎልያ ሲራራ ነጋዴዎች፤ ይህን ባለመድኃኒት ከሆነ ያገረሽብሃል› ሲል አስጠነቀቀው፡፡ ንጉሥ ጠየቀው፡፡ ሕመሙም እንዳልተሻለው ገለጠለት። ሪዳ (መሪ) ብትሆን ኖሮ ደግሞ ችግሩን ለመፍታት
እንዲያመጡለት ወርቅ ሰጥቶ ላካቸው፡፡ ከአራት ጎ-ሳይም ያን ማድረግ ቀላል መሆኑን ነግሮት ተለያዩ። ባለመድኃኒቱም እንደዚያ የሚያስቀው የንጉሡ ጉልበትህንና ገንዘብህን ለመጠቀም ከምትሮጥ
ወራት በኋላም ኦይራት የሚባሉት ሲራራ ነጋዴዎች፤ ሞንጎልያዊው ባለ መድኃኒትም ከ3 ወር በኋላ ሞኝነት መሆኑን ገለጠለት፡፡ ሕመሙ ያልተሻለው ይልቅ አእምሮህን ትጠቀም ነበር፡፡ ዓይንህ አረንጓዴ
ባለመድኃኒቱን በድንክየዎቹና ፀጉራሞቹ ግመሎች ተመልሶ ሊመጣ ቃል ገብቶ፣ ኦይራት ከተባሉት ግን ገዥ እንጂ መሪ ባለመሆኑ እንደሆነ ነገረው። ነገር ብቻ እንዲያይ ከፈለግህ ነገሩ በጣም ቀላል
ጭነው አመጡለት፡፡ ንጉሥ ጎ-ሳይ ባለ መድኃኒቱ ሲራራ ነጋዴዎች ጋር ወደ ሀገሩ ተመለሰ፡፡ ንጉሡም ሞኝነቱንም ገዥነቱንም አብራርቶ ነው። ያኔ እኔ አንተን ሳዝህ ‹በጣም ቀላል ነው›
መምጣቱን ሲሰማ የመዳን ተስፋው ለመለመ፡፡ ንጉሥ ጎ-ሳይ ባለሟሎቹን ሁሉ ጠራ፡፡ እንዲነግረው ሞንጎልያዊውን ባለመድኃኒት ስትለኝ፣ እውነትም አእምሮ ያለህ ‹ሪዳ› (መሪ) ነህ
ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒተኛ ወደ ቤተ ባለመድኃኒቱ የነገራቸውን በማስታወስም ከቤተ ጠየቀው፡፡ ባለ መድኃኒቱም፤ ‹አንተ ሁሉን ነገር ብዬ አስቤ ነበር፡፡ አሁን ግን ተሳስቼ እንደነበር ገባኝ።
መንግሥቱ ገብቶ ንጉሡን አገኘው፡፡ ንጉሡም መንግሥቱ ጀምሮ ያሉ ዕቃዎች፣ ግድግዳዎች፣ በሥልጣንና በገንዘብ ብቻ ነው የምታስበው። ‹ቀላሉ መንገድ ምን ነበር?› አለ ንጉሥ ጎ-ሳይ
ከሚያሰቃየው የዓይን ሕመም ከፈወሰው የፈለገውን ዛፎች፣ ተራሮችና ኮረብቶች ሁሉ አረንጓዴ ቀለም ይህ ደግሞ የ‹ሐኩጋይ-ሻ› (ገዥ) መለያ ጠባይ በሁኔታው እየተደነቀ፡፡
ሁሉ እንደሚሰጠው ቃል ገባለት፡፡ ሞንጎልያዊው እንዲቀቡ አዘዘ፡፡ የከተማው ነዋሪም ቤቶቹን ሁሉ ነው። ሁሉንም በጉልበቱና በገንዘቡ ብቻ ማድረግ ‹ቀላሉ መንገድ› አለ ሞንጎልያዊው ባለ
ባለመድኃኒተኛ፤ የንጉሡን ሕመም ለማዳን አረንጓዴ እንዲቀባ ዐዋጅ ወጣ፡፡ ከአረንጓዴ ልብስ እንደሚችል ያስባል፡፡ በርግጥ የምታየው ነገር ሁሉ መድኃኒት፡፡ ‹ቀላሉ መንገድ የምታየውን ነገር ሁሉ
የሚችል መድኃኒት እንዳለው ነገር ግን ንጉሡ መዳን ውጭ መልበስም ተከለከለ፡፡ እንስሳትም አረንጓዴ አረንጓዴ መሆን አለበት ብየ ነግሬህ ነበር፡፡ አንተም አረንጓዴ አድርጎ የሚያሳይ መነጽር በሁለት ‹ስየሶ
የሚችለው አንድ ነገር ሲያሟላ መሆኑን ተናገረ። ቀለም እንዲቀቡ ተለፈፈ፡፡ ለዚህ ዐዋጅ የሚውል አገልጋዮችህንና ሕዝብህን እያስጨነቅህ አገሩን መሪ ወደ ገፅ 16 ዞሯል
አቤል ተስፋዬ፤
‹‹ራሳቸውን ለመሳም የሚዳዳቸው ደራሲያን›› ከአለማችን ከፍተኛ
የሚበዛው የደራሲው ትህትና እራስን አሳንሶ ንባቤ፤ ከብዙ ‹‹እኔዎች›› ጋር እያገጣጠሙ፣
ተከፋዮች አንዱ ሆኗል
ዓለማየሁ ገላጋይ የማቅረብ አባዜ እንጂ መብለጥለጥና መታበይ የጓደኛዬን ድምዳሜ እንዲያንዣብብኝ ሆንኩ፡፡
አልነበረም፡፡ የመታበይ ጉዳይ በሐይማኖት አለቃ ተክለኢየሱስ ገና መፅሐፍ የተፃፈበትን አቅድ
(ካለፈው የቀጠለ)
አስተምህሮ ዘንድ ጠበቅ ያለ ተግሳፅ የሚያስከትል በሚያስረዱበት መግቢያ ውስጥ እራሳቸውን በነባሩ
‹‹የአለቃ ተክለኢየሱስ ዋቅጅራ መፅሐፍ አለህ?›› እንደሆነ ስለሚያውቁም ይሆናል፤ መንፈሳቸው ወደ ብሒል፤ ‹‹እኔ›› ሳይሆን ‹‹እሱ›› እያሉ ብዙ ማሞካሻ
ስል የጠየኩት ወዳጄ በጥርጣሬ እያየኝ፡- መታበይ አጋድሎ አይስተዋልም፡፡ ሉቃስ በወንጌል፤ መሰል አስተያየት ይሰነዝራሉ፡፡ እንዲህ….
‹‹የትኛው?›› ሲል መልሶ ጠየቀኝ ኢየሱስ ‹‹ፃድቃን›› እንደሆኑ ለራሳቸው ለሚታመኑና ‹‹….. የአፄ ዮሐንስን ሊቄ መርአዊ፣ የአጼ ምኒልክን
‹‹በዶ/ር ሥርግው ገላው አርትኦት የተደረገው፣›› ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ›› የሚሆን ምሳሌ የዘጌው አፈወርቅ፣ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን
• ባለፉት 12 ወራት ብቻ፣ 55 ሚ. ዶላር ገቢ አግኝቷል
‹የኢትዮጵያ ታሪክ› ስለው ጥርጣሬው ወደ ትዝብት እንደተናገረ ይጠቅሳል፡፡ ምሳሌው የቀራጭና መልአከ ፀሐይ ብሩ… ባጭር ባጭሩ ጎደሎ ታሪክ፣ • ለ117 ታላላቅ ሽልማቶች ታጭቶ፣ በ36 አሸንፏል
ተሻገረ፡፡ የፈሪሳዊ ፀሎት ላይ መሰረቱን የጣለ ነው። ፈሪሳዊው ያውም ሐሰትና ውዳሴ ከንቱ የበዛበት ጽፈው ነበር።
በወቅቱ የአለማችን የሙዚቃ መድረክ ጎልቶ
‹‹ምነው?›› ስል መልሼ ጠየኩት በመታበይ በልቡ እንዲህ ይላል፡- ነገር ግን ከዚያ ወዲህ ደግሞ አለቃ ተክለኢየሱ
በመውጣት ከፍተኛ ስኬትን የተቀዳጀውና የበርካታ
‹‹ይሄን መፅሐፍ ለሦስተኛ ጊዜ ስትጠይቀኝ ‹‹እግዚአብሔር ሆይ፤ አንደሌላ ሰው ሁሉ መርምሮ፣ የሁሉንም ታሪክ አይቶ በጎ በጎውን ንግግር ታላላቅ አለማቀፍ ሽልማቶች ባለቤት ለመሆን የበቃው
ነው።›› ቀማኞችና ዓመፀኞች፣ አመንዝሮችም ወይም ቀድቶ፣ ክፉ ክፉውን ንግግር በፀያፍ አውጥቶ ነቅፎ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ፤
‹‹ጠይቄህ ነበር?›› እራሴን ታዘብኩት እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሀለሁ፡፡ ለማስነቀፍ፣ ነውራቸውን ፅፎባቸዋል፡፡›› ይላሉ። ከአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ዝነኞች ተርታ መሰለፉን
‹‹እ… ግን መፅሐፉን እንዳነበብከው ነግረኸኛል። በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፣ ከማገኘውም በእርግጥም ደግሞ ሦስቱንም ታሪክ ፀሐፊዎች ዘ ኢንኩዚተር ዘግቧል፡፡
እኔም አንብቤዋለሁ፡፡ እንዳንተ ልወደው ቀርቶ ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡፡›› ነቅፈው የማስነቀፉ ሐይለ ቃል የተቀላቀለበት አለማቀፍ ተወዳጅነትን ያፈራው ድምጻዊ አቤል
እንደውም አናዶኛል›› ነባር ሰነዶቻችንና መፃሕፍቶቻችን የሚፃፉት ትችት ይሰነዝራሉ፡፡ በተለይ የዘጌውን አፈወርቅ ተስፋዬ፣ ፎርብስ መጽሄት ከሳምንት በፊት ይፋ
‹‹እንዴት›› ይሄንን ፈሪሳዊ ላለመሆን በሚጥሩ ሊቆች በመሆኑ ገብረኢየሱስ ‹‹ለእለቱ እንጀራ ማውጫ ሊሰራበት›› ባደረገው የ2016 ከፍተኛ ተከፋይ 100 የዓለማችን
‹‹ፀሐፊው እራሱን ይቆልላል›› የበዛ ትህትና ሲቀርብልን ቆይቷል፡፡ ለምሳሌ ያህል እስከማለት ዝቅ ብለው ያዋርዳሉ! ታሪክ ፀሐፊዎቹን ዝነኞች ዝርዝር ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተካተቱት 15
‹‹ማን? አለቃ ተክለኢየሱስን?›› ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደመስቀል የ‹‹ዝክረ ከረመረሙ በኋላ በጉዝጓዙ ላይ እራሳቸውን እንዲህ ዝነኞች መካከል አንዱ መሆኑንና ከእነዚህ መካከልም
‹‹አዎ፣ ብዙ ቦታ እራሱን ከፍ ከፍ ያደርጋል፡፡ ነገር›› መፅሐፋቸው መግቢያ ላይ እንዲህ ይላሉ፡ አቆላምጠው ያስቀምጣሉ፡- ከፍተኛውን ገቢ ያገኘው እሱ እንደሆነ የጠቆመው
ዘገባው፣ የ25 አመቱ ድምጻዊ አቤል ባለፉት 12 ወራት
እንዲህ ሲያጋጥመኝ ቋቅ ይለኛል፡፡ አንብቤ ስጨርስ - ‹‹እኔም …፤ እዳዬን ለመክፈል ስል ያዋቂነትና ‹‹… ደግሞ በየነገሥታቱ ውስጥ በጎጃም
ብቻ 55 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገልጧል፡፡
መፅሐፉን አንድ ቀን ቤቴ አላሳደርኩትም፡፡ ለሰው የታሪክ ፀሐፊነት ችሎታ አለኝ በማለት አንዳች ለተደረገው ታሪክ እንደ አለቃ ተክሌ ምርምረው
“ዘ ዊክንድ” በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው
ሰጠሁት፡፡ አንዳንድ ሰው ይሄው ነው፤ ማሸነፍ ትምክህት ሳላስገባ… ይህነን ‹‹ዝክረ ነገር›› የተባለ ሙሉ ታሪክ አገናዝበው አልፃፉም፡፡ … አለቃ ተክሌ የግራሚ ተሸላሚው አቤል፤ ከዘንድሮ የአለማችን
የሚችልበት ተሰጥኦ እያለው፣ ሽልማቱን በጉልበት ስም የሰጠሁትን መፅሐፍ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ ግን ንጉሥ ተክለ ኃይማኖት ወዳጁ ነበርና ወረታውን ከፍተኛ ተከፋይ 100 ዝነኞች መካከል የ30ኛ ደረጃን
ለመውሰድ ይተናነቃል፡፡›› (ቃል በቃል እንዲህ ያለኝ አዘጋጅቻለሁ›› ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ፡፡ ከዚህ ለመመለስ፣ ደግንነቱንና ቸርነቱን ለኋላ ልጅ ወሬ መያዙን የጠቆመው ዘገባው፣ “ቢዩቲ ቢሃይንድ
ይመስለኛል፡፡) አልፈው ማስታወሻ ማሰናዳት ‹‹ክፍሌና ትምህርቴ›› ለማቆየት፣ አመስግኖ ለማስመስገን፣ ከአሮጌ ልጅ ዘ ማድነስ” የተሰኘውና ከ2 ሚሊዮን ኮፒ በላይ
‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ››ን ከአንድም ሁለት፣ ሦስቴ አይደለም በሚል ‹‹ትህትና›› እራሳቸውን ሊታዩ ወገኛ፣ ከጀግና ልጅ አርበኛ፣ ዘምቶ ከአረጀ፣ የተቸበቸበው የሙዚቃ አልበሙ ለድምጻዊው ከፍተኛ
ባነበውም፣ ጓደኛዬን ያናደደውን፣ እኔ ልብ አላልኩም ከሚገባቸው መጠን በታች ያሳንሳሉ፡፡ በልቶ ካፈጀ፣ እየጠየቀ ከቀዳማዊ ራስ ኃይሉ እስከ ገቢ ማግኘትና በዝርዝሩ ውስጥ መካተት ትልቅ
ነበር፡፡ የንባብ ልዩነት የሚከሰተው ከእንዲህ አይነቱ …. ታዲያ አለቃ ተክለኢየሱስ ይሄን ነባር ዳግማዊ ራስ ኃይሉ ድረስ በእውነት እንበላ ሐሰት አስተዋጽኦ ማበርከቱን ገልጧል፡፡
ልዩ ልዩ ትኩረት አንፃር መሆኑ ግርም አለኝ አንዳንድ ‹‹ገራገራ›› እንደምን ተዳፍረው ዘለሉና (በጓደኛዬ ውዳሴ ከንቱ ሳይጨምር ታሪክ ፃፈ፡፡ ከዚህ ቀደም ለ117 አለማቀፍ የሙዚቃ ሽልማቶች በመታጨት፣
አንባቢ የሚባለውን ልብ ብሎ ሲከታተል፣ ሌላኛው ገለፃ እራሳቸውን ቆለሉ?) ነው ወይስ ነባሩን እራስን እንደአለቃ ተክሌ አድርጎ በጎጃም ታሪክ የፃፈ ሰው ሁለት የግራሚና ስምንት የቢልቦርድ ሽልማቶችን
ደግሞ መባያውን አትኩሮ ይከታተላል፡፡ አለቃ የማሳነስ ማስመሰል ጠልተው ለለውጥ አመፁ? አልተነሣም፡፡›› ጨምሮ 36 አለማቀፍና ክልላዊ የሙዚቃ ሽልማቶችን
ያገኘውና በወቅቱ የአለማችን የሙዚቃ መድረክ፣
ተክለኢየሱስ ያሉት እኔ ጋ ሲደርስ፣ ያሉበት መንገድ እንዴት ደፈሩ?... ልብ በሉ፤ እራሳችውን ነው እንዲህ
አብሪ ኮከብ ሆኖ የወጣው አቤል፤ ባለፉት 12 ወራት
የት ተቆርጦ ቀረ? የተባለው እንዴት መባያውን … እነዚህን ጥያቄዎች እርስ በእርሳቸው የሚያቆለማምጡት፡፡ በውጭው አለም
ከአልበም ሽያጭ፣ ከሙዚቃ ኮንሰርቶች፣ ከኩባንያዎች
ጋርደብኝ? እያጋባሁና እያዋለድሁ መፅሐፉ እስኪወጣ ‹‹CRITICAL APPRECIATION›› የተሰኘ ጥበብንና ስምምነትና ከመሳሰሉት በድምሩ 55 ሚሊዮን ዶላር
በነባር መዛግብት ሆነ መፃህፍቶቻችን ዘንድ ጠበኩ። አገኘሁት፡፡ በአንድ አቅጣጫ የተቀየደው ደራሲያን ወደ ገፅ 19 ዞሯል ሰብስቧል፡፡
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ገፅ 12
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ገፅ 13
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ጥበብ ገፅ 14
ቅኔያዊ ህልም
ኪነጥበባዊ ዜና
ናፍቆት ዮሴፍ
“The Last Days of
Socrates” ወደ አማርኛ ተተረጎመ
ዮናስ ነማርያም
አጭር ልብወለድ
ወጥተው…. በቀጥታ ወደ ታሪኩ ግባ… ወተት ጥጄ ጉዳይ አለኝ-በዛብህ”…
ነው የመጣሁት”… ፊታውራሪ ወደ ሰብለ ዞር ብለው “አንዴ ፋታ
ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎኝ ትረካውን ቀጠለ… ስጪኝ… የቄስ ሞገሴን ወግ ልጨርስ”…
…. ወተት በበራድ ከመጣዴ፣ በሩ ተንኳኳ፡፡ ማለዳም የፀሐይ ጮራ ሽራፊ እንደውብ ኮረዳ በዛብህ ውስጡ ተናወጠ፡፡ ሰብለ የፍቅሩን ግለት
“ይግቡ” ከማለቴ ጐረቤቴ በሩን ገፋ አድርጐ ብቅ እየተጣቀሰች ብቅ አለች… መቋቋም እንዳቃታት አመነ፡፡ ‹‹በዛብህን ዳርልኝ››
አለ፡፡ ግንባሩ እንደ ጥይት የሾለ፤ ካውያ ራስ፡፡ ወደ “ወይ ጣጣ! ፀሐይ ተመልሳ ወጣች?!” ምርር ስትልም እንደ ዱብ እዳ ፍርጥ ልታደርገው ነበር…
ክፍሉ እንድመጣ አጣደፈኝ፡፡ ብሎኝ፡፡ ፊታውራሪ ይህን ጉድ ሲሰሙ… ምን ሊፈጠር ‹‹The last Days of Socrates›› የተሰኘው
‘ምን ገጠመው’ በሚል ተከትየው ወደክፍሉ “ምን ይገርማል! የተፈጥሮ ህግ ልትሽር ነው” እንደሚችል ማሰቡ ዘገነነው… እናም ተሰናብቶ ወጣ፡፡ የዕውቁ ፈላስፋ ፕሌቶ መፅሃፉ ‹‹የሶቅራጦስ የህይወቱ
ገባሁ፡፡ አለኝ፤በንዴት ወደ ማደሪያው አቀና-በፈጣን እርምጃ፡፡ ….ስለነቢብ የመጨረሻ ቀናትና ፍልስፍናው›› በሚል ወደ አማርኛ
“ተቀመጥ… የማነብልህ ጽሑፍ አለኝ”… “የአድማሳቱን ከንፈር ስማ ጠለቀች ያልከኝ ፍቅሩ እያውጠነጠነ አዘገመ፡፡… የስለት ልጅነቱ እንደ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ የፍልስፍና ምሩቅ በሆነው
“ይቅርታ መቆየት አልችልም… ወተት ጥጄ ነው መሰሎኝ… አሁን ደግሞ ወጣች… ጠለቀች! ወጣች! ሰቅጣጭ ቅዠት ውስጡን አባጠለው። የተረገመ እጣ ስንታየሁ ዘርዓብሩክ የተተረጎመው መፅሀፉ፤
የመጣሁት፤ ይገነፍልብኛል፡፡” የሶቅራጠስ ህይወትን፣ ፍልስፍናና ከመሞቱ በፊት
ወሃ ቅዳ ውሃ መልስ” ፈንታ፡፡ በእጣ ፈንታዬ ላይ ማመጽ አለብኝን? መልስ
የነበሩትን አስጨናቂ ቀናት ይዳስሳል ተብሏል፡፡
“የማነብልህ አጭር ልቦለድ ነው… የጣድከው “ከቅድም ጀምሮ አፍ አፌን እያልከኝ ነው፤ ያላገኘለት የህይወቱ እንቆቅልሽ፡፡ በሰብለ በኩል በፍልስፍና መፅሐፉ ደረጃ ወጥ ትርጉም ሲሰራ
ወተት ከመገንፈሉ በፊት ታሪኩ ይቋጫል፡፡” የመስማት ፍላጐቱ የለህም፤ በቃ ይቅርብህ አዝናለሁ” የቀረበለት የፍቅር ደመራ አመድ ሊሆን!.... ውቧ የመጀመሪያውና በአይነቱ የተለዬ ነው የተባለ ሲሆን
ምላሼን ሳይጠብቅ ጀመረ - ትረካውን… አለኝ፤ በተሰበረ ቅስም፡፡ ሰብለ!፡፡ ውብ ሳዱላ!፡፡ ጠምበለል፡፡ ጠይም አሣ መፅሀፍ በ170 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ85 ብር ለገበያ
…. ድቅድቅ ጨለማ፡፡ ውድቅት ሌሊት። ዶፍ “እንዲህማ አይሰማህ ስለ ቁጡ መብረቅ….. እንደ መሳይ፡፡ ምትሀታዊ ውበት፡፡ የሚያቃጥል ፍቅር። ቀርቧል፡፡ የተርጓሚው የፍልስፍና መምህር ዶ/ር
እየጣለ ነው፡፡ አስፈሪ ቁጡ… የመብረቅ ብልጭታዎች ጦረኛ ከምሽጋቸው ወጥተው ሰማዩን ስለወረሩት የመጀመሪያ ፍቅር፡፡ ቅኔያዊ ህልም- ሰብለወንጌል ዳኛቸው አሰፋ የአርትኦት ስራውን የሰሩለት ሲሆን
በመፅሃፉ ጀርባ ላይም አስተያየት አስፍረዋል፡፡
እንደ ሰይፍ ብልጭ! ብለው ድርግም! ግም! … ከዋክብት…. በደመና መሐል አሸልባ ህልም …. ጣዝማ መሳይ ማር አካሏ ላይ ተጣብቆ…. እንጆሪ
እግዚአብሔር የተቆጣ… መላእክቱ ያኮረፉ…. ስለምታልመው ፀሐይ መግባትና መውጣት ትተህ፤ ከንፈሮቿን ሲመጥ… ድግን ጡቷቿ መሐል ሲሟሟ… “ያየአለ ፊልም” ሰኞ ይመረቃል
ሁሌም የሚጀምረው ይህንን በመሰለ ነውጥ ታሪኩን በቀጥታ ንገረኝ…. መነሻህ…. ምንድነው?” ንጥር ስሜቷን ያለንፍገት - እና እልም ወደ ምትሀታዊ በማቲያስ ባዩ ተፅፎ፣ በማቲያስ ባዩና በታዲዮስ
ነው፡፡ ቁጡ የመብረቅ ብልጭታዎች ዓይነት …. ማንን “መነሻዬ የአዳም ረታ ‘መረቅ’ ልቦለድ ህልም መሰል የተረት አለም -ወደ ጽረ አርያም… አስረስ የተዘጋጀው ‹‹ያየአለ›› ፊልም የፊታችን ሰኞ
ለማስፈራራት ይሆን? የእሳተ-ጐመራ ፍንዳታ፣ መጽሐፍ ነው… ሰብለወንጌል አዲስ አበባ መጥታ … በዛብህ እንደወጣ ሰብለ በሀሳብ ጭልጥ ብላ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡
ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመት የፈጀውና የህይወት
የማዕበል ወጀብ፣ ርዕደ-መሬት ይከተል ይሆን? ተመቻችቶላት ትዳር መስርታ ወልዳ”… ነበር… ወጣትነት እና ውበት… ህይወትን ውብ መስመር ያገናኛቸው አራት ወጣቶች ህልማቸውን
ይህንን ከመሰለ የምጽአት ቀን ውርጅብኝ መሀል “ስለ ሰብለ ትዳር አመሰራረት አልጠየኩህም… ያደርጉታል… ግን ሲረግፉስ? ራሷን ጠየቀች… እናም ለማሳካት አንድ የጠፋችን የባለሀብት ልጅ ፈልገው
ገጸባህሪያቱ ብቅ ይላሉ… መብረቅ ወርዶ ሁለት ቦታ አንተስ የሰብለን ህይወት በምን መልኩ ልታቀርበው በጊዜዋ መዋብ… ማጌጥ አለባት …ድንገት ፊታውራሪ ለማግኘት የሚያደርጉን ትግል ያሳያል ተብሏል፡፡
በሰነጠቀልኝ ና ወደ ወተቴ….. አሰብክ … ልብ! በል የመጨረሻዎችን መስመሮች ወደ ሰብለ መለስ ብለው፤ በህዝብ አለም ፊልም ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በትዕግስት
ማንበቡን ቀጥሏል…. ብቻ አንብብልኝ….በተለይም ስለ ጨረቃና ከዋክብት “ምን ነበረ ጉዳይሽ? በዛብህ ያልሽኝ መሰለኝ”… ጥላሁን ፕሮዲዮስ የተደረገው ፊልሙ፤ ከ800 ሺህ ብር
በላይ እንደወጣበት ተገልጿል፡፡ በፊልሙ ላይ ሚካኤል
የንጋት ፀሐይ መውጫ ቀዳዳ አጥታ በደመና በፍጹም መስማት እንደማልፈልግ በአጽንኦት “አዎ በዛብህ” ታምሬ፣ ዮናስ አሰፋ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው፣ መለሰ
ብርድልብስ መሐል አሸልባለች፡፡………………………… ልነግርህ እወዳለሁ” “በዛብህ ምን!!” ቱግ አሉ ፊታውራሪ ወልዱ፣ ሕይወት አራጌ፣ ትዕግስት ጥላሁን፣ ማቲያስ
በስንብት ላይ ያለው የቀኑ ብርሃን፤ የእሳት ቀጠለ- ትረካውን… “በዛብህ ምንህ ነው”? ጠየቀች ሰብለ፡፡ ባዩና ሌሎችም ተውነተውበታል፡፡
ወጋገን እየመሰለ፣ ጀንበር ወርቃማ ጨረሮቿን በዛብህ በዝምታ የቀረበለትን ብርዝ እየጠጣ “እኔ ፊታውራሪ መሸሻ፤ ለበዛብህ ጌታው ስሆን፤
ፈንጥቃ፣ የእለቱን ግብአቷን ፈጸመች-የአድማሳቱን ነበር፡፡ የሰብለወንጌል አንፀባራቂ ከዋክብት መሳይ እሱ ደግሞ ልሸጠው ልለውጠው የምችል ባሪያዬ!” “ዘ ግሬት ካቨር ሂት” የሙዚቃ
ከንፈር ስማ፡፡ …. አይኖች ወደ በዛብህ ያማትራሉ… አይኖቿ የብርሃን ሰብለ ቀልጠፍ ብላ፤ “በዛብህ ባሪያህ ከሆነ ኮንሰርት ይካሄዳል
ከዋክብት አልባ ጥቁር ሰማይ ላይ ጨረቃዋ ፀዳል ይረጫሉ በዛብህ አይኑን ከሰብለ ላይ መንቀል ለምን አይሸጥም… በሽያጩም የጆሮ እንቁና የአንገት በበርካታ የአለም ቋንቋዎች የሚያቀነቅነውና
ብቻዋን ተንጠልጥላለች፡፡ ጨለማው ሲበረታ አልቻለም፡፡…. ‘አይተውኝ ይሆን?’ በሚል ጥርጣሬ ሐብል ቢገዛልኝ”… አክሱም ተወልዶ፣ አስመራ ያደገው ድምፃዊ ቴዎድሮስ
ከዋክብት ከመሸጉበት ወጥተው በጥቁሩ ሰማይ ላይ ወደ ፊታውራሪ መሸሻና እናቷ አማተረ፡፡ ከአባ ሞገሴ በሩ ድንገት ብርግድ ብሎ ተከፈተ፡፡ አዜብ ብቅ አትክልት ‹‹The Great Cover Hit›› የተሰኘ
የሙዚቃ ኮንሰርት በመጪው ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2፡
እንደአሸዋ ፈሰሱ…. ጋር ሞቅ ያለ ወግ ይዘዋል፡፡ አለች - የአከራዩ ልጅ፡፡…. 00 ጀምሮ በጌትፋም ሆቴል እንደሚያቀርብ ተገለፀ፡፡
አቋረጥኩት! “የፈረደበት ሰማይ ጨረቃ ካብትሽ ብርዝ የምትቀዳለት መስላ፤ “ዓይን “እዚህ ወሬህን ትሰልቃለህ… ወተቱ ገንፍሎ አገር በፈረንሳይኛ፣ በጣሊያንኛ፣ በጀርመንኛ፣ በእንግሊዝኛ፣
ብቻዋን ተንጠልጥላበት ነበር፤ ከአፍታ በኋላ የተፈጠረው ሁሉ ለማየት ነው” ብላ ሹክ አለችው… ምድሩን አዳርሶልሃል”…. በአረብኛና ሌሎች ቋንቋዎች ያቀነቅናል የተባለው
ደግሞ ከዋክብት ፈሰውበታል-ያውም ከመሸጉበት ሰብለ በድንገት ብድግ ብላ …”አባዬ፤ የምጠይቅህ “ወይኔ ወተቴ!” - ወደ ክፍሌ ተወነጨፍኩ… ድምፃዊው ያለምንም እረፍት በኢትዮ ኖታ ታጅቦ ለ4
ሰዓት ታዳሚውን ያዝናናል ተብሏል፡፡ በሙዚቃዎቹ
በሆላንዳዊ ባለሀብቶች የተቋቋመው የአበባ እርሻ ገንቦ› ገዝተህ ዓይንህ ላይ ማድረግ ነው፡፡ ይህንን
መነጽር ብታድርግ ኖሮ አገልጋዮችህንና ዜጎችህን
ማስጨነቅ፣ ላንተ ሲባል ምድሩን ሁሉ አረንጓዴ
መታሰቢያ ካሳዬ
ቀለም ማስቀባት፣ አረንጓዴ ልብስ ማስለበስና
አገሩንም ማበላሸት አይጠበቅብህም ነበር፡፡
ገዥ(ሐኩጋይ-ሻ) ስለሆንክ እንጂ መሪ(ሪዳ) ብትሆን
ከአዲስ አበባ በ163 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው
ኖሮ ለሀገርህና ለሕዝብህ ስትል አንተ ትሰቃያለህ
የዝዋይ ከተማ ዳርቻ ላይ በተመሰረተው ሰፊ
እንጂ ለአንተ ስትል አገርህንና ሕዝብህን አታሰቃይም
የአበባ እርሻ ልማት መንደር ውስጥ ከከተሙት
ነበር፡፡ ገዥ(ሐኩጋይ-ሻ) ስለሆንክ እንጂ መሪ(ሪዳ)
አበባ አምራች ድርጅቶች በአንዱ ውስጥ ነኝ።
ብትሆን ኖሮ አገርህን አረንጓዴ ለማድረግ ስታስብ፣
በሆላንዳውያን ባለሀብቶች ተመስርቶ ከ1200
ሕዝብህን ማሳመን ይጠበቅብህ ነበር፡፡
በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ቋሚ የስራ ዕድል
ገዥ(ሐኩጋይ-ሻ) ስለሆንክ እንጂ መሪ(ሪዳ)
የፈጠረው ይኸው የአበባ እርሻ ልማት AQ Rose
ብትሆን ኖሮ ያኔ እኔ ‹አረንጓዴ ነገር ብቻ ማየት
ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚል መጠሪያ
አለብህ› ብዬ ሳዝህ ‹ቀላል ነው› ከምትል ይልቅ
ይታወቃል እ.ኤ.አ በ2006 ዓ.ም የተመሰረተው ይህ
‹እንዴት አድርጌ› ብለህ መጠየቅ ነበረብህ፡፡ ገዥ
ድርጅት ሰሞኑን 10ኛ ዓመቱን በታላቅ ድምቀት
ተገዥ ይፈልጋል፡፡ መሪ ግን አማካሪ ይሻል፡፡ ገዥ
ሲያከብር ተገኝቼ የእርሻ ልማቱን ለመጎብኘትና
ጉልበት ይፈልጋል፤ መሪ ግን ጥበብ ይፈልጋል። ገዥ
ሆላንዳውያን ባለሀብቶቹንና የድርጅቱን ሰራተኞች
ሁሉም ነገር ቀላል ነው ይላል፡፡ መሪ ግን እንዴት
ለማነጋገር ዕድሉን አግኝቼ ነበር፡፡
እንደሚያስገኝ ይናገራሉ፡፡ የአገሪቱ አየር ፀባይ ሥርዓትን እና 100 ፐርሰንት ነፍሳቶችን በነፍሳት ቀላል ሊሆን እንደሚችል ያስባል፣ ይጠይቃል፡፡
በየዓመቱ ከ100 ሚሊዮን በላይ አበቦችን
አመቺነት፣ ለምርት ገበያ ምቹነቱና በቂ የሰው ኃይል የማጥፋት ቴክኖሎጂን እያተጠቀሙ እንደሆነ ገዥ የሚመስለውንና የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል።
ለአውሮፓ፣ ለጃፓንና ለዱባይ ገበያዎች እያቀረበ
ለማግኘት የሚቻል መሆኑ ከጠቀሜታዎቹ መካከል ገልፀዋል፡፡ ኬሚካል ለመጠቀም የሚያስገድዱ መፍትሔው ቢመጣ ባይመጣ፣ ችግሩ ቢፈታ
የሚገኘው ድርጅቱ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ገቢ
የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ዘመናዊ ትምሀርትና አዳዲስ ጉዳዮች አንዳንድ ጊዜ በሚገጥማቸው ወቅት ባይፈታ፣ ሌላ ችግር ቢመጣ ባይመጣ ግድ የለውም ።
በማስገኘት ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ
ቴክኖሎጆዎችም ለዘርፉ እያበረከቱ ያሉት አስተዋፅኦ የአደገኝነት መጠናቸው እጅግ አነስተኛ የሆነና ወደ መሪ ግን ማድረግ የሚችለውንና የሚመስለውን
መለስ ዜናዊ የሜዳሊያና የሰርተፍኬት ሽልማቶችን
ከፍተኛ እንደሆነ ሚስተር ፍራንክ ይናገራሉ፡፡ አገር ውስጥ በህጋዊ መንገድ እንዲገቡ የተደረጉትን ሁሉ አያደርግም፡፡ ለውጥ የሚያመጣውን ነገር
አግኝቷል፡፡
“ዘመኑ በቢሮ ውስጥ ተቀምጦ በእያንዳንዱ የአበባ ብቻ እንደሚጠቀሙም ተናግረዋል፡፡ ብቻ እንጂ፡፡ ቢችልም፣ ዐቅም ቢኖረውም፣ ሥልጣን
የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ
እርሻ ማሳ ላይ ያሉ የአበባ ምርቶች ምን ያህል ውሃና የድርጅቱ የእርሻ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ቢኖረውም ለውጥ የሚያመጣ መሆኑን ካላረጋገጠ
ሆላንዳዊው በለሀብት ሚስተር ፍራንክ አምርላን
ማዳበሪያ እንደሚያስፈልጋቸው፣ ምን ያዕል ዕድገት መሃመድ አያሌው እንደሚናገሩት ድርጅቱ ጤና እና አያደርገውም፡፡ ለመሆኑ ይህንን ውሳኔ ስትወስን
ከዓመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት
እየሳዩ እንደሆነና በመካከላቸው በበሽታ የተጠቃ ካለ አካባቢን ሊጎዱ የማይችሉና የጎንዮሽ ጉዳታቸው የሀገርህን ኬንጃ (ጠቢባን) አማክረሃቸዋል፡፡
የማስተርስ ዲግሪያቸውን የማሟያ የጥናት ፅሁፍ
ለመለየት የሚቻልበት ቴክኖሎጂ ያለበት ዘመን ነው። እጅግ አነስተኛ የሆኑ ማዳበሪያዎችን እንደሚጠቀም ብታማክራቸው ኖሮ እንዲህ አገሩን ሁሉ አረንጓዴ
በአበባ እርሻ ልማት ላይ ለመስራት ነበር፡፡ የአበባ
ይህ ደግሞ ስራውን የበለጠ ቀላልና ምርቱ ጥራቱን ገልፀው በሽታ አምጪ ነፍሳቶችን በልተው አታደርገውም ነበር፡፡
እርሻ ለቤተሰቦቻቸው የዓመታት የሥራ ዘርፍ
የጠበቀ እንዲሆን ያስችለዋል፤” ሲሉ ይናገራሉ፡፡ የሚጨርሱና በሰው ጤና ላይ አንዳችም ጉዳት ታድያ አንተ እንዴት ትድናለህ? ራስህን
ሆኖ የቆየ በመሆኑ ሚስተር ፍራንክ ዕድገታቸው
የድርጅቱ የሰው ኃይል አስተዳደር ስራ አስኪያጅ የማያደርሱ ነፍሳቶችን በከፍተኛ ወጪ ከውጪ አገር መቀየር ሲገባህ ዓለምን ልትቀይር ተነሣህ፡፡
ከአበባ እርሻ ጋር ነበር፡፡ ለዚህም ነበር የጥናት
አቶ አይችሉህም አበበ በበኩላቸው ድርጅቱ ስራ በማስመጣት የሚጠቀሙ መሆኑን ተናግረዋል። መቀየር የነበረብህ የምታየውን ነገር ሳይሆን አንተ
ፅሁፋቸው በአበባ እርሻ ላይ እንዲሆን የፈለጉት፡፡
ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ለሰራተኞች ደህንነትና ይህም ነፍሳቶችን በነፍሳት የመከላከል ተግባር የምታይበትን መንገድ ነበር፡፡ አረንጓዴውን መነጽር
ሥራቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው ሲመለሱም
ለአካባቢ ጥበቃ ከፍተና ትኩረት ሰጥቶ የሚንቀሳቀስ ለአካባቢ ጥበቃም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ብትገዛ ኖሮ አንተ ዓለምን አረንጓዴ አድርገህ
ነገሮችን አመቻችተው ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት
ድርጀት እንደሆነ ጠቁመው ለአካባቢው ማህበረሰብ ገልፀዋል ይህ አሰራር በተለያዩ ጎጂ ኬሚካሎች ሳቢያ ታያታለህ። ሌላው ደግሞ እንደሚፈልገው ቀይም፣
በአበባ እርሻ ልማት ሥራ ላይ ለመሰማራት ወስነው
አስፈላጊ የሆኑ የልማት ስራዎችን በመስራት በሠራተኞች ላይ ሊደርስ የሚችለውን የጤና ጉዳት ጥቁርም፣ ነጭም፣ ቢጫም አድርጎ ያያታል፡፡ አሁን
ነበር። ሃሳባቸው ቤተሰባዊ ድጋፍ አግኝቶ ከታናሽ
የማህበራዊ ኃላፊነቱንም በአግባቡ እየተወጣ ያለ ሙሉ በሙሉ ያስቀረ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መሆኑንም ግን አንተ አረንጓዴ ስለምትፈልግ ብቻ ዜጎችህ
ወንድማቸው ጋር AQ Rose ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል
ድርጅት ነው ብለዋል፡፡ የድርጅቱ ሰራተኛ ልጆች አቶ መሃመድ ተናግረዋል፡፡ ሁሉ አረንጓዴ እንዲያዩ፣ አረንጓዴ እንዲለብሱና
ማህበርን አቋቁመው በ18 ሄክታር መሬት ላይ የአበባ
ትምህርታቸውን ለመከታተል እንዲችሉ ማድረግ የAQ Rose የአበባ እርሻ ልማት የሠራተኛ አረንጓዴ እንዲበሉ አደረግካቸው፡፡ ካሚ(ፈጣሪ)
እርሻቸውን ጀመሩ፡፡ በዘመናዊ ትምህርት የታገዘው
ድርጅቱ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል ማህበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሐያቶ ኡሺ ልዩ ልዩ አድርጎ የፈጠረውን ሕዝብ አንተ አንድ
አበባ እርሻ ስራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ሄዶ
አንዱ መሆኑንና ሰራተኛው ከስራው ቢለቅ እንኳን በበኩላቸው ድርጅቱ ለሠራተኞች የሥራ ደህንነት ዓይነት ልታደርገው ፈለግክ፡፡ ያውም ላንተ ሲባል፡፡
ጥራት ያለው አበባ ምርቶችን ለአውሮፓ፣ ለጃፓንና
ልጁ ከትምህርቱ እንዲፈናቀል የማያደርግ መሆኑንም ትኩረት እንደሚያደርግ ጠቁመው የሠራተኛውን መሪ(ሪዳ) ለሕዝብ ነው፡፡ ገዥ(ሐኩጋይ-ሻ)
ለዱባይ ገበያዎች በግንባር ቀደምትነት ለማቅረብ
ተናግረዋል፡፡ በቀጣዩ ዓመትም 30 የሚሆኑ የጎዳና መብት ለማስከበርም በየሁለት ዓመቱ ድርድር ስትሆን ግን ሕዝቡ ያንተ ነው፡፡ እንደፈለግክ
እንዲችሉ አድርጓቸዋል፡፡ በ18 ሄክታር ላይ
ተዳዳሪ ልጆችን በማደራጀትና በቂ ስልጠናና በማድረግ በህብረት ስምምነቱ ላይ የሠራተኛውን ታደርገዋለህ፡፡ ለገዥ ሕዝብና ኪያሜሩ(ግመል)
የተጀመረው የእርሻ ስራቸውም ዛሬ ከእጥፍ በላይ
ማቴሪያል በማሟላት በጫማ መጥረግ ስራ ላይ ጥቅም የሚያስጠብቁ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግ አንድ ነው፡፡ ለገዥ ሁለቱንም እንደፈለጉ ማድረግ
አድጎ 38 ሄክታር መሬት እንዲሆን አስችሏቸዋል፡፡
እንዲሰማሩ ለማድረግ ዝግጅቱ መጠናቀቁንም ገልፀዋል፡፡ ለሴቶች የወሊድ ፈቃድ በህጉ ከተገለፀው ይቻላል። ለገዥ ሁለቱም ሀብት ናቸው፡፡ ገዥ ስለ
በዚህ አበባ እርሻ ማሳም ከ15 በላይ የሚሆኑ የአበባ
ገልፀዋል፡፡ የአንድ ወር ጭማሪ በማድረግ ለአራት ወራት ሕዝቡ እርሱ ያውቃል፡፡ የሕዝቡም ጭንቅላት
ዝርያዎችን እያመረቱ ጥራታቸውን የጠበቁ አበባ
“የአበባ እርሻዎች በአብዛኛው ኬሚካል የወሊድ ፍቃድ እንዲያገኙ አድርጓል፡፡ ‹‹ማህበሩ በእርሱ ላይ ነው፡፡ እርሱ አሰበ ማለት፣ ሕዝቡ አሰበ
ምርቶችን ለውጪ ገበያ በማቅረብ ከፍተኛ የውጪ
ምርቶችን በመጠቀም ይታወቃሉ ያሉት አቶ በድርጅቱና በሠራተኞች መካከል ድልድይ ሆኖ ማለት ነው፡፡ እርሱ ፈለገ ማለት፣ ሕዝቡ ፈለገ ማለት
ምንዛሩን በማስገኘት ላይ ናቸው፡፡
አይችሉህም ድርጅቱ IPM (Integrated paste ድርጅቱ ትርፋማ የሚሆንበትን ሠራተኛውም ነው፡፡
ባለሀብቱ ሚስተር ፍራንክ በኢትዮጵያ ውስጥ
management) የተቀናጀ የተባይ ማጥፊያ የድካሙን ዋጋ በአግባቡ የሚያገኝበትን መንገድ ታድያ አንተ እንዴት ትድናለህ? ወርቅህን
በአበባ እርሻ ላይ መሰማራት ከፍተኛ ጠቀሜታ
እንዲያመቻች ያደርጋል ብለዋል፡፡ ከድርጅቱ አልፈልግም፡፡ ሽልማትህም ለራስህ ይሁን? እንካ
ሠራተኞች መካክል ረዘም ላለ ጊዜ በድርጅቱ ውስጥ አረንዴውን መነጽር፡፡ ከቻልክ ያበላሸኸውን
የሰሩ እና ከዘጠኝ ዓመት እስከ 5 ወራት የሥራ አስተካክለው፡፡ ያጠፋኸውን መልሰው፡፡ ካልቻልክ
ቆይታ ያላቸው ሠራተኞች እንደሚናገሩት ድርጅቱ ሌላ ጥፋት ሳይደርስ ባለበት እንዲቆም አድርገው፡፡
በአካባቢው መመስረቱ የሥራ ዕድል እንዲያገኙ እኔ ግን ወደ ሀገሬ ወደ ኡቭስ ሐይቅ፣ ወደ ዑላንጎም
እንዳደረጋቸውና በአካባቢው ካሉ ሌሎች የአበባ መንደር እሄዳለሁ፡፡ በረግረጉ ሥፍራም ይህንን
እርሻ ልማቶች የተሻለ የደምወዝ ክፍያና የህክምና ሞኝነትህን እያሰብኩ ስስቅ እኖራለሁ፡፡ ኮክ-ኦህ-
ድጋፍ እያገኙ መሆናቸውን ይገልፃሉ፡፡ የተሻለ የሥራ ሩኽ (ልቡና) ካገኘህና ከገዥነት ወጥተህ መሪ መሆን
አፈፃፀም ያላቸው ሠራተኞችም የተሻለ የማበረታቻና ስትጀምር ጥራኝ፡፡ በሕይወት ካለሁ እመጣለሁ።
የቦነስ ክፍያዎችን የሚያገኙ መሆናቸውን ይናገራሉ። ያኔ ሕመምህን ፈጽሞ እንዲድን አደርገዋለሁ፡፡
ከዚህ ሁሉ በላይ ደግሞ በአበባ እርሻ ልማት ላሁኑ ግን ገን-ኪ-ደ (ደኅና ሁን፣ ራስህን ጠብቅ)፡፡
ውስጥ በስፋት ሥራ ላይ የሚውሉ ጎጂ ኬሚካሎች ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒት ከጃፓን እስከ
አለመኖራቸው ሥራቸውን ያለሥጋት ለመሥራት ሞንጎልያ፣ እስከ ኡቩስ ረግረጋማ ሥፍራ ድረስ
እንዲችሉ ያደርጋቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በየደረሰበት ሁሉ ይህንን የንጉሡን ታሪክ እየተረከው
ሄደ፡፡ በዚህም ምክንያት ይህ ታሪክ ከኢራን እስከ
ነጋሪት ከገፅ 5 የዞረ ጃፓን ድረስ በየቋንቋው ይተረካል ይባላል፡፡
interest selfishness)፤ (2) የለውጥን አስፈላጊነት ባህላዊ ውድቀቶች፤ ምንም ቢደረግ ሊቀሩ የማይችሉ ሐብት አጠቃቀም፣ ያልተመጣጠነ የሐብት ስርጭት
የሚያውጁ ድምጾች በዙሪያው ሲንጫጩ እየሰማ፤ ውድቀቶች አይደሉም፡፡ ሆኖም ከፍ ሲል የተጠቀሱት ወዘተ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ለማስወገድ ከልብ አንድ ማለፊያ ብሂል አለ፡፡ ‹‹ባህል ከሰው ልጆች
‹‹የያዝከውን መስመር እንዳትለቅ›› ብሎ ድርቅ በሚል ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉ ውድቅት ሊመጣ ይችላል፡፡ የሆነ ጥረት እያደረገ አይደለም፡፡ ይህ ስልጣኔ ዘላቂ የሚጠይቀው ዋጋ፤ ዝንታለም በርን ለለውጥ ከፍቶ
ግትር የእምነት ስርዓት (rigid belief system)፤ (3) ስለሆነም፤ ‹‹ባህልን እንደ ሸክም›› የሚለው ጽንሰ ሐሳብ ለመሆን አይችልም፡፡ ‹‹የሚጠፋ ከተማ፤ ነጋሪት ሲጎሰም አድርጎ መኖርን ነው›› ይባላል፡፡ ብሂሉ በእንግሊዝኛ
እንዲሁም የሰው ልጆች እንግዳ ከሆነ ክስተት ጋር የያዘው መሠረታዊ መልዕክት፤ ባህል በጥንቃቄ መታየት አይሰማም›› የሚያስብል ሁኔታ ውስጥ ነው፡፡ ዓለም ቋንቋ የተመቸ ለዛ አለው፤ The price of culture is
ሲጋፈጡ ዘወትር እንደ ጋሻ በሚያነሱት እውነታን የሚገባው ነገር መሆኑን ያስረዳል፡፡ ባህል እንዳሻው በአስቀያሚ የዘረኝነት መንፈስና በአሸባሪዎች አረመኔያዊ eternal openness to change ይላል፡፡
የመካድ ዝንባሌ (denial with which humans ሊጋልብ የማይገባው የጋሪ ፈረስ ነው፡፡ ልጓሙን ከእጃችን ድርጊት ተበክላለች፡፡ የሰው ልጅ በአሁኑ ሰዓት ከባድ ፈተናዎች
confront unfamiliar conditions) እየተነዱ የሚመጡ አውጥተን እንደ ፈቀደው እንዲጋልብ መብት ከሰጠነው፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማህበራዊ ጉዳዮች ዓለም ተጋፍጠውታል፡፡ ሆኖም ፈተናዎቹን ተጋፍጦ ለማለፍና
ውድቀቶች ናቸው፡፡ ለምሳሌ፤ ‹‹የአክሱም ስልጣኔ ይዞን ገደል ሊገባ ይችላል የሚል መልዕክት ያለው ጽንሰ አቀፍ ገጽታ እየያዙ በመምጣቸው የተነሳ፤ ስህተቱ እንቆቅልሾቹን ለመፍታት፤ ስኬታማ የሆኑ ባህሎች ከዚህ
የወደቀው በዮዲት ጉዲት ነው፡፡ በእስልምና መስፋፋት ሐሳብ ነው፡፡ የሚያስከፍለው ዋጋም በዛው ልክ ከፍተኛ ሆኗል። ቀደም ያደረጉትን ነገር ለማድርግ መነሳት ይኖርበታል፡፡
ነው›› ወዘተ የሚሉ ግብታዊ ምክንያቶች ሊጠቀሱ ይህ ነገር በደንብ የታወቀ እውነት ነው፡፡ አሁን ድሮ ድሮ ከመንደር ያለፈ አደጋ የማያስከትሉ መጭው ጊዜ ወቅታዊ ፈተናዎችን ለማለፍ የሚያስችሉ
ይችላሉ፡፡ ሆኖም፤ አክሱማውያን ችግሩ ከመምጣቱ በዓለማችን ያለው ስልጣኔ (ባህል) ከቀደምት ስልጣኔዎች የነበሩት ባህላዊ ውድቀቶች፤ ዛሬ ጠቅላላ የሰውን ልጅ የፈጠራ ብቃትና ራስን ከሁኔታዎች ጋር አስማምቶ
በፊት ለማየት፣ ከመጣ በኋላም ምንጩን ለመለየት፣ ውድቀት ብዙ መማር ይችላል፡፡ በኒውክሌር መሣሪያ ወይም ጠቅላላ ሥነ ፍጥረትን ወደ መቃብር ሊያወርድ የመገኘት ብቃትን ይጠይቀናል፡፡ ሆኖም አሁን የሚታየው
ለይተውትም ከሆነ መፍትሔ ለመሻት አለመቻላቸው፣ የሚታመን ጉልበተኝነት፣ አሸባሪነት፣ የሐይማኖት የሚችል (ኬሚካል እና ባዮሎጂካዊ የጦር መሳሪያን ነገር የወደቁ ባህሎች ባህርያት ነው፡፡ ዓለም፤ ነጋሪት
ውድቀታቸውን አምጥቶታል ማለት ይቻላል፡፡ አክራሪነት፣ የአየር ብክለት፣ ዘላቂ ያልሆነ የተፈጥሮ አስቡ) አደጋ ሆኖ ይታያል፡፡ ሲጎሰም የማትሰማ ከተማ ሆናለች፡፡
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ገፅ 17
Website: www.addisadmassnews.com
አዲስ አድማስ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ገፅ 22
ላንቺና ላንተ
ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ
“ኢክላምፕሲያ... ከደም ግፊት ያለፈ ነው”
ያህሉ ህይወታቸውን ያጣሉ። አመት በሁዋላ ከሆነ ፣እርግዝናው መንታ ከሆነ፣ ህይወት ለመጠበቅ ሲባል ነው። ይህ ጥናት የተካሄደው
የኢክምፕሲያን ጉዳት ከሚያባብሱ ምክንያቶች በቤተሰብ እንደዚህ አይነት የጤና ችግር ከአሁን በፊት በ26/ ሀገራት ሲሆን በናሙናነት የተወሰዱት ሴቶች
በአለም ላይ የእናቶች ሞት ምክንያት ተብለው መካከልም፡- ካለ ወይንም ያረገዘችው ሴት ቀደም ሲል የደም ግፊት ቁጥርም ወደ 21.155 ሀያ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሀምሳ
ከሚጠቀሱት መካከል የሚከተሉት በዋነኛነት • ድህነት ወይንም ኩላሊት ሕመም ካለባት ፣የሰውነት ክብደት አምስት ይሆናል። በጥናቱ ላይ እንደሚታየውም ይህ
ተመዝግበው ይገኛሉ። • የጤና ተቋም በቅርበት አለመኖር ከፍ ያለ ከሆነና በመሳሰሉ ምክንያቶች በእርግዝና ጊዜ የሚከሰትባቸው ሀገራት በመጠኑ የተገለጹ ሲሆን
• ከፍተኛ የሆነ መድማት በተለይም ከወሊድ • የእውቀት ወይንም የመረጃ እጥረት ኢክላምፕሲያ ሊከሰት ይችላል። ሆኖም ግን ይህ ችግር ኢትዮጵያ በሶስተኛ ደረጃ ማለትም ችግሩ በብዛት
በሁዋላ • የተሟላ አገልግሎት አለማግኘት ያለባቸው ሴቶች ሁሉ ኢክላምፕሲያ ይከሰትባቸዋል ከሚታይባቸው ከኢንድያና ከናጄሪያ ቀጥላ ትገኛለች።
• ኢንፌክሽን ከወሊድ በሁዋላ • ባህላዊ ወይንም ልማዳዊ ተፅእኖዎች ይጠቀሳሉ። ማለት አይደለም። ይህ በሽታ በአለም አቀፍ ደረጃ ወጥ ጥያቄ፡ ኢክላምፕሲያ በእርግዝና ጊዜ ብቻ
• የደም ግፊት ተብሎ የሚታወቅ የጤና ችግር በዚህ የጤና ችግር ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጡን የሆነ ስምምነት የተደረሰበት ሕክምና የለም። አንዱም ይከሰታልን?
(Eclampsia Preeclampsia) የጋበዝናቸው ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሀን ናቸው። ፕሮፌሰር ምክንያቱ መንስኤው ስለማይታወቅ መፍትሔውም መልስ፡ ኢክላምፕሲያ በእርግዝና ጊዜ ብቻ
• ደህንነቱ ያልተጠበቀ የጽንስ ማቋረጥ፣ ይፍሩ በአዲስ አበባ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምናና በተሻለ እውቀት ላይ አለመገኘቱ ነው። ይህንን በሽታ አይከሰትም። አንዲት እናት እራስዋን ከሳተች ወይንም
ከላይ የተዘረዘሩት ችግሮች፣ ለእናቶች ሞት ጤና ሳይንስ ኮሌጁ እንዲሁም የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለማከምም ሆነ ለመከላከል የተለያዩ ሙከራዎች ሲደረጉ የማንቀጥቀጥ ምልክት ከታየባት ይህ መቼ ተከሰተ?
ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሲሆን፣ በአለም አቀፍ ኃላፊ ናቸው።ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሀን ከአስረስ ብርሀን ቆይቶአል። ነገር ግን ይህ ትክክለኛው መንገድ ነው የሚል የሚለውን መለየት ያስፈልጋል። ከመውለድ በፊት ነው?
ከሚገጥመው የእናቶች ሞት ውስጥ 99% ያህሉ ጋር በመሆን ማግኔዥየም ሰልፌት የተባለው መድሀኒት መከላከያ መንገድ የለውም። ሕመሙም ደረጃ ተከትሎ በመውለድ ላይ እያለች ነው? ወይንስ ከወለደች በሁዋላ
የሚከሰተው ባላደጉ ሀገራት መሆኑን መረጃዎች በእርግዝና ጊዜ የደም ግፊት ምልክት ለታየባቸው ሁሉ የሚሄድ ሳይሆን እንደተፈጠረው አጋጣሚ የሚከሰት ነው? የሚለውን መለየት ያስፈልጋል። በእርግጥ በፊት
ይጠቁማሉ። በታዳጊ አገራት የሚታየው የእናቶች ሞት፣ ሊሰጥ ይገባዋልን? የሚል ጥናት በጃፓን የጽንስና ማህጸን ነው። ለምሳሌም ገና ሲጀምር ምንም ሌላ ምልክት ሳያሳይ የነበረው ግንዛቤ ኢክላምፕሲያ ከእርግዝና ጋር ተያያዥ
በእጅጉ እንዲበዛ የሚያደርጉ መነሻ ምክንያቶች አሉ። ሀኪሞች ማህበር ጆርናል ለህትመት አብቅተዋል። በመጣል ሊጀምር ይችላል። በራስ ምታት ወይንም ነው የሚል ስለነበረ እናቶች በምጥ ሰአት ወይንም ከወለዱ
ገና በለጋ እድሜያቸው ልጅ የሚያረግዙ ሴቶች፣ በብዛት ጥያቄ፡ ኢክላምፕሲያ ምን አይነት ሕመም ነው? ጨጉዋራ ማቃጠል ወይንም ደም ስር ላይ በሚፈጥረው በሁዋላ ይህ ይከሰታል ብሎ የሚገምት አልነበረም። ነገር
የሚታየው ባላደጉ ሀገራት መሆኑ አንዱ ምክንያት ነው። መልስ፡ Eclampsia Preeclampsia በእርግዝና ችግር ሊጀምር ይችላል። በአጠቃላይ ተመሳሳይ እና ወጥ ግን ጥናቶች እንደሚያሳዩት የነበረው ግንዛቤ ትክክል
ይህም ብቻ አይደለም። ባላደጉ አገራት ውስጥ፣ በ15 ወቅት እንደመንቀጥቀጥ እና የሚጥል በሽታ መስሎ የሆነ ነገር የለውም። እንዳልሆነና ከወለዱ እስከ አስር ቀን ወይንም እስከ አርባ
አመታቸው ከሚያረግዙ 1000 ሴቶች መካከል ስድስቱ የሚከሰት ሕመም ነው። ኢክላምፕሲያ በእርግዝና ወቅት ጥያቄ፡ ኢክላምፕሲያ ሕክምናው ምን ይመስላል? ሁለት ቀን ድረስ ሊከሰት እንደሚችል ያሳያሉ። ስለዚህም
ይሞታሉ። በበለፀጉት አገራት ግን፣ ከአራት ሺ ሴቶች የሚከሰት ከደም ግፊት ጋር የተያያዘ ተብሎ የሚታወቅ መልስ፡ ወደሕክምናው ስንመጣ በሽታው ወይንም ሕመሙ በእርግዝናና በወሊድ ጊዜ እንዲሁም ከወሊድ
መካከል፣ አንዷ ብቻ ለሞት እንደምትዳረግ ይገልፃል - ቢሆንም በሽታው ከደም ግፊት ያለፈ ነው። ምክንያቱም ምልክቱ ከታየ በሁዋላ የትኞቹ ናቸው መድሀኒት በሁዋላ ሊከሰት ይችላል።
የአለም የጤና ድርጅት መረጃ። ይህ በሽታ የትኛውንም የእናትየውን የሰውነት ክፍል ሊሰጣቸው የሚገባ ? ለየትኞቹ ነው መድሀኒት መሰጠት ጥያቄ፡ የጥናቱ መነሻና መደምደሚያ ምንድነው?
በተለምዶ፣ ‘በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ያጠቃል። በአብዛኛውም በጉበት ፣በአእምሮ ፣በደም የሌለበት በሚለው ላይ በአለም አቀፍ ደረጃ ስምምነት መልስ፡ በአለም ላይ ያሉ የህክምና ባለሙያዎች
ግፊት’ ተብሎ የሚታወቀው የጤና ችግር (Eclampsia ስሮች እንዲሁም በኩላሊት ላይ ጉዳት የሚያደርስ ሲሆን የለም። በተለይም ሓቈስስሰቁሮቂቅቋሽሮ የሚባለው ከሁለት የተከፈለ ሀሳብ አላቸው ። ከፊሎቹ
Preeclampsia)፣ በእናቶች ላይ የሚያስከትለው ህመምና እየጠነከረ ሲመጣም የማያጠቃው የሰውነት ክፍል የለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት ። መካከለኛና ከፍተኛ ኢክላምፕሲያ የተባለው ሕመም ከፍተኛ ደረጃ
የሞት አደጋም፣ ባላደጉ አገራት ውስጥ የከፋ ነው። የደም ግፊት ለ ኢክላምፕሲያ አንዱ መገለጫው እንጂ ደረጃ በሚል ይለያል። ስለሆነም በሕክምናው አለም ለደረሱት ይሰጥ ሲሉ ሌሎች ደግሞ አይደለም ምልክቱ
• በአለም ዙሪያ በየአመቱ 10 ሚሊዮን ሴቶች፣ ሙሉ በሙሉ የደም ግፊት ሕመም አይደለም። ይህ የጤና አንዳንዱ ጋ ደረጃው ከፍተኛ ሲሆን መድሀኒቱ ይሰጥ ለታየባቸው ሁሉ ይሰጥ የሚል ሀሳብ አላቸው። የጥናቱ
በእርግዝና ወቅት ኢክላምፕሲያ ይይዛቸዋል። ችግር በኢትዮጵያ ብቻም ሳይሆን በመላው አለም የሚገኝ በሚል የሚስማሙ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በመካከለኛው መነሻም ማግኔዥየም ሰልፌት የተባለውን መድሀኒት
• በአለም ዙሪያ በየአመቱ ወደ 76,000 እርጉዞች፣ ነው። ልዩነቱ ምናልባትም በኢትዮጵያና መሰል ታዳጊ ደረጃ ላይም ሊሰጥ ይገባል በሚል ይከራከራሉ።በዚህ ኢክላምፕሲያ ምልክቱ ለታየባቸው ሁሉ ሊሰጥ
በኢክላምፕሲያና ተያያዥ በሆነ የደም ግፊት ሳቢያ ሀገራት ለየት የሚያደርገው ሴቶች ቶሎ ወደሕክምናው ጥናት እንደተመለከተው ግን በእርግጥ በከፍተኛ ደረጃ ይገባል እንጂ ከፍተኛውና ዝቅተኛው እያልን መለየት
ለህልፈት ይዳረጋሉ። አይመጡም ወይንም ደግሞ መጀመሪያውኑ ክትትል ለደረሰው መድሀኒቱን መስጠቱ የሚያስማማ ሲሆን የለብንም የሚል ነው። ምክንያቱም ዝቅተኛ የተባለው
• በእርጉዞች ላይ በሚከሰተው ኢክላምፕሲያና ስለማያደርጉ ቶሎ አይታወቅም በእነዚህና በመሳሰሉት ነገር ግን በመካከለኛው ደረጃ ላይ ያሉትም መድሀኒቱን በአንድ ጊዜ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ሊገኝ ስለሚችል
ተያያዥ የደም ግፊት መዘዝ፣ 500,000 ሕጻናት ምክንያቶች በእናቶችና በጽንስ ላይ ጉዳት ያደርሳል። ማግኘት ይገባቸዋል የሚል ነው። ከተለያዩ ሀገራት ነው። በተለይም ታማሚዎቹ ከቤታቸው የነበሩ ከሆኑ
ይሞታሉ። ጥያቄ፡ የህመሙ መንስኤ ይታወቃል? እንደታየው እማኝነት ከሆነ ምንም ምልክት ሳይታይባቸው በፍጥነት ወደሕክምና ተቋም ማድረስ ተገቢ ይሆናል።
• ከበለፀጉ አገራት ይልቅ ባላደጉ አገራት ውስጥ መልስ፡ የህመሙ መንስኤ በየትኛውም አለም ለጉዳት የሚዳረጉ መኖራቸውን የተሰበሰቡት መረጃዎች ሕመሙ ሲያንቀጠቅጥ ወይንም እራስን ሲያስት ልክፍት
የሚታየው የኢክላምፕሲያ ችግር፣ በ7 እጥፍ አይታወቅም። በእርግጥ ተጋላጭ የሆኑ እናቶች አሉ። ይጠቁማሉ። ስለዚህም ድምዳሜው የሚሆነው ምልክቱ ወይም ሌላ ሕመም ነው በሚል ወደእምነት ወይንም
ይበልጣል። ባደጉ አገራት፣ ከኢክላምፕሲያ ለምሳሌም የመጀመሪያ እርግዝና ከሆነ፣ የመጀመሪያ ለታየባቸው ሁሉ መድሀኒቱን መስጠቱ ተገቢ ነው የሚል ባህላዊ ቦታዎች በመውሰድ ሕክምና እንዳያገኙ ከተደረገ
ታማሚ እርጉዞች መካከል፣ 10 እስከ 25 ከመቶ እርግዝና ከሀያ አመት በፊት ወይንም ደግሞ ከ35 ነው። የዚህም ምክንያት የእናትየውንም ሆነ የጽንሱን ለእናቶቹ ሕይወት መቀጠፍ ምክንያት ይሆናልና።
Coming soon
በቅርብ ቀን
Tel: 011-55-11-138
Fax. 011-46-63-164 /P.o.box. 18192/
e-mail cabey@ethionet.et
Website: www.addisadmassnews.com