Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 18

ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

አፈን ወሊ ጋልቴፍ ቆፈ/ቋንቋ ለመግበባት ብቻ

ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር


ዘሶሉሽን

የመጀመርያ ኢቲም
አፋን ኦሮሞ/ሰገንታ ኢቲ ኣኑን ሀንገ ወል አገሩ ቱርቲ ጋሪ በቀጣይ ፕሮግራም እስከምንገናኝ
መልካም ቆይታ

በዘርሁን ጋዲሳ የተዘገጀ

ግንቦት 2016
ሐረመያ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

1. ኤሰ - የት

2. ዮም? - መች ?

3. ኤኙፍ? - ለማን/ለማነው?

4. አቲፍ/ ሲፍ - ላንተ / ላንቺ /

5. ማሊፍ - ለምን

6. ከም - የትኛው

7. ቦሩ - ነገ

8. ዲማ - ቀይ

9. አዲ - ነጭ

10. ጉራቸ - ጥቁር

11. መገሪሰ- አርንጓዴ

12. አባ - አባት

13. ሙጫ - ልጅ

14. ኢጆሌ - ልጆች

15. ዳእማ - ህፃን

16. መነ - ቤት

17. ሲ/ስህ - አንተ

18. መቃ - ስም

19. ፍረ - ዘመድ

20. ማቲ - ቤተሰብ

21. ከነ - ይህ

22. ሰን - ያኛው

23. አስ - እዚህ

24. አች - እዛ

25. ኬቲ - ያንተ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

26. ኪየ/ከንኮ - የኔ

27. ሲገሌ? - ገባህ?

28. ኛተ - ምግብ

29. መነ ኛታ - ምግብ ቤት

30. ስሬ - አልጋ

31. ስሬን ጅረ - አልጋ አለ

32. ቢሻን - ወሃ

33. ጪሲ /ረፍ - ተኛ

34. ለገ - ወንዝ

35. ባዬ . ሄዱ - ብዙ

36. ጋሪ /ደንሳ /ሚሻ - ጥሩ

37. ኡመተ - ህዝብ

38. ኮቱ - ና

39. ዴም - ሂድ

40. ከሌሰ - ትናንት

41. በልበለ - በር

42. ኢብሳ - መብራት

43. ኢፋ - ብረሃን

44. ከራ/ዳንዲ- መንገድ

45. ቦለ - ጉድጓድ

46. ላኮፍሰ - ቁጥር

47. ሜሻ - እቃ

48. በኒ - ክፈት

49. ሴን/ሴኒ - ግባ / ግቢ /

50. ኦፍ - ንዳ

51. ማል ጀቻ ጅርተ ምን እያልክ ነው


ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

52. ዮም dhuፍተ መቼ ትመጣለህ

53. ማል ጀቹ ከቲ ምን ማለትህ/ሽ ነው

54. ማል ታተ ምን ሆንክ

55. አቲ ኤኙ አንተ ማነህ

56. ማል ፍደ ምን ታመጣለህ

57. ማልፍ ቦሰ/ ቦቻ ለምን ታለቅሳለች

58. ሲፍ ገሌ ገብቶአል

59. ሁበቴ ተረዳህ

60. ማል ኛታ ምን ትበላለህ

61. ማል ኛቹ በርባደ ምን መብላት

ጥያቄ/ጋፊ

62. ትፈልጋለህ? ኒበርባዳ?

63. ማል በርባደ? ምን ትፈልጋለህ?

64. ማልፍ አከስ ጀተ? ለምን እንደዛ አልክ?

65. ሱን ማሊ? ያ ምንድነው?

66. ኩኒ ሜቃ? ይህ ስንት ነው?

67. ኩኒ ማሊ? ይሄ ምንድ ነው?

68. ማልቱ ተሃ ጅረ? ምን እየሆነ ነው?

69. ማል ሆጀቻ ጅርተ? ምን እየሰራህ ነው?

70. አሲ ማል ሆጀቻ ጅርታ? እዚህ ምን እየሰራህ ነው?

71. ማሊን ዴቢሳፍ? ምን ልመልስላት?

72. ኢሼን ማል ሆጀቻ ጅርቲ? እሷ ምን እየሰራች ነው?

73. ሂሪያን ኬ ማል ሆጀቻ ጅረ? ያንተ ጓደኛ ምን እየሰራ ነው?

74. ኡመተ ህዝብ


ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

75. አነ/ አኒ እኔ

76. አቲ /ሲዕ አንቴ

77. እስን እናንተ

78. አናፍ አቲ እኔና አንተ

79. ለማን ኬኛ ሁለታችን

80. እሰ እሱ

81. እሼ እሷ

82. እሳፍ እሼ እሱና እሷ

83. እሳን ለማን ሁለቱም

84. ነምቸ ሰውዬ

85. ዱበርቲ ሴት

86. ዳዒመ ህፃን

87. ማቲ /ወራ ቤተሰብ

88. ማቲ ኮ ቤተሰቦቼ

89. ማቲን ኮ አስ ጅሩ ቤተሰቦቼ እዚህ ናቸው

90. አኒ አሲን ጅረ እኔ እዚህ ነኝ

91. አቲ አስ ጅርተ አንተ እዚህ ነህ

92. ህን ኛትና አትብሉ

93. አኒ ረፋን ጅረ እኔ እየተኛሁ ነኝ

94. አት ረፋ ጅርተ አንተ እየተኛህ ነህ

95. አኒ ህን ረፉ እኔ አልተኛም

96. አኒ ህን ረፍኔ እኔ አልተኛሁም

97. አት ህን ረፍቱ አንተ አትተኛም/ አንቺ አትተኝም

98. እስን ረፋ ጅርተን እናንተ እየተኛሁ ናችው

99. ኢኒ ረፋ ጅረ እሱ እየተኛ ነው

100. ኑቲ ረፋ ጅረ እኛ እየተኛን ነን
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

101. ኢሳን ረፋ ጅረን እነሱ እየተኙ ነው

102. መጋላ ዴምኑ? ገበያ እንውጣ?

103. (በኦሮምኛ ከተማም ገበያም መጋላ ነው አንዳንድ ቦታ ገባ ይባላል)

104. ማል ሆጀቹፍ? ምን ለመስራት?

105. ሜሻ ብነ እቃ ለመግዛት

106. ሜሻ አከም? ምን አይነት እቃ?

107. ኡፈታ ፊ ክሌ ልብስና እንቁላል

108. አናፍ ሆ ማል ብተ? ለኔስ ምን ይገዛሊኛል?

109. አቲፍ ኮጴን ብተ ላንተ /ላንቺ ጫማ እገዛላለሁ

110. አኒ ኮጴ ህን በርባዱ እኔ ጫማ አልፈልግም

111. ማል በርባደ? ምንድነው የምትፈልገው ?

112. ደብተሪ ናፍ ብት ደብተር ግዛልኝ/ ግዥልኝ

113. ሀየ(ሀዬ) ሃ ተዑ ባጃጅ ቀበኔ ሃ ዴምኑ እሺ ይቻላል ባጃጅ ይዘን እንሂድ

114. ድዳ (ዳ) እንቢተኝነት

115. ዱሉመ ( ሉ) እርጅና

116. ጃለሌ (ሌ) ፍቅረኛ

117. ሞቱማ (ማ) መንግሥት

118. ቶኩማ (ኩ፣ማ) አንድነት

119. ሄሬገ (ሬ) ሒሳብ

120. ሉቡ (ቡ) ነብስ

121. ኩፊሱ (ፊ) መጣል

122. ጀጀቤሱ (ጀሱ) ማበረታታት

123. ቡቅሱ (ቅ) መንቀል

124. ሶሶዑ (ሶ ) መንቀሳቀስ

125. ኩቴ (ቴ) ሄዴች ፣በጠሰች

126. ገብሩማ (ማ) ባርነት


ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

127. ጅዱ (ዱ) ማዕከል

128. ድቤ (ቤ) ከበሮ

129. ወሌ (ሌ) ዘፈን

130. ደርገጌሰ (ጌ፣ሰ) ወጣት

131. ደርገጎተ ወጣቶች

132. ደርገጉማ (ጉ፣ማ) ወጣትነት

133. ኦራ (ራ) ረፋድ

134. ኦራፈቹ (ራ) ማርፈድ

135. ደገለ (ገ) ደን

136. ከሌሰ (ሰ ) ትላንት

137. ጉባ (ባ) ከላይ

138. ፋላ (ለ) ተቃራኒ

139. ወሊሳ (ሊ) ዘፋኝ

140. ማለቀ ("ለ" ን ጠበቅ) ገንዘብ

141. ሆሪ ከብት Or ንብረት

142. ሉኩ("ኩ"ን ጠበቅ) ዶሮ

143. ፈርደ ፈረስ

144. ጋለ ግመል

145. ሬዔ ፍየል

146. አዱሬ ("ሬ" ለይ ጠበቅ) ድመት

147. ስሬ አልጋ

148. ሞዬ(ጠበቅ) ሙቀጫ

149. ቶማ ዘነዘና

150. ረክሸ ርካሽ

151. ቃሊ ውድ

152. ብቱ መግዛት
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

153. ከፈሉ መክፈል

154. ቦነ በጋ

155. ገነ(ጠበቅ) ክረምት

156. ፉርዳ ወፍራም

157. ቀላ( ይንን ስታነቡ ጠበቅ) ቀጭን

158. ገባባ አጭር

159. ዼራ ረጅም

160. ጅዱ ገለ"ዱ"( ጠበቅ) መካከለኛ

161. ሞሉ መላጣ

162. ዱዋ( ጠበቅ) ባዶ

163. ሱተ ቀስ

164. ሰልጳ ቀላል

165. ጉቱ ሙሉ

ቁጡሮች /ለኮፍሰ

166. 1 ቶኮ

167. 2 ለመ

168. 3 ሰዲ

169. 4 አፉር

170. 5 ሸን

171. 6 ጀሀ

172. 7 ቶርበ

173. 8 ሰዴት

174. 9 ሰገል

175. 10 ኩዸን
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

176. 11 ኩዸቶኮ

177. 12 ኩዸለመ

178. 13 ኩዸሰዲ

179. 14 ኩዸአፉር

180. 15 ኩዸሸን

181. 16 ኩዸጀሀ

182. 17 ኩዸቶርበ

183. 18 ኩዸሰዴት

184. 19 ኩዸሰገል

185. 20 ድግደም

186. 21 ድግደሚቶኮ

187. 22 ድግደሚለመ

188. 23 ድግደሚ ሰዲ

189. 24 ድግደሚ አፉር

190. 25……ድግደሚ ሸን

191. 26 ድግደሚ ጀሀ

192. 27 ድግደሚ ቶርበ

193. 28 ድግደሚ ሰዴት

194. 29 ድግደሚ ሰገል

195. 30 ሶዶመ

196. 31 ሶዶሚ ቶኮ

197. 32 ሶዶሚ ለመ

198. 33 ሶዶሚ ሰዲ

199. 34 ሶዶሚ አፉር

200. 35 ሶዶሚ ሸን

201. 36 ሶዶሚ ጀሀ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

202. 37 ሶዶሚ ቶርበ

203. 38 ሶዶሚ ሰዴት

204. 39 ሶዶሚ ሰገል

205. 40 አፉርተም

206. 41 አፉርተሚ ቶኮ

207. 42 አፉርተሚ ለመ

208. 43 አፉርተሚ ሰዲ

209. 44 አፉርተሚ አፉር

210. 45 አፉርተሚ ሸን

211. 46 አፉርተሚ ጀሀ

212. 47 አፉርተሚ ቶርበ

213. 48 አፉርተሚ ሰዴት

214. 49 አፉርተሚ ሰገል

215. 50 ሸንተማ

216. 51 ሸንተሚ ቶኮ

217. 52 ሸንተሚ ለመ

218. 53 ሸንተሚ ሰዲ

219. 54 ሸንተሚ አፉር

220. 55 ሸንተሚ ሸን

221. 56 ሸንተሚ ጀሀ

222. 57 ሸንተሚ ቶርበ

223. 58 ሸንተሚ ሰዴት

224. 59 ሸንተሚ ሰገል

225. 60 ጀተመ

226. 61 ጀተሚ ቶኮ

227. 62 ጀተሚ ለመ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

228. 63 ጀተሚ ሰዲ

229. 64 ጀተሚ አፉር

230. 65 ጀተሚ ሸን

231. 66 ጀተሚ ጀሀ

232. 67 ጀተሚ ቶርበ

233. 68 ጀተሚ ሰዴት

234. 69 ጀተሚ ሰገል

235. 70 ቶርበተመ

236. 71 ቶርበተሚ ቶኮ

237. 72 ቶርበተሚ ለመ

238. 73 ቶርበተሚ ሰዲ

239. 74 ቶርበተሚ አፉር

240. 75 ቶርበተሚ ሸን

241. 76 ቶርበተሚ ጀሀ

242. 77 ቶርበተሚ ቶርበ

243. 78 ቶርበተሚ ሰዴት

244. 79 ቶርበተሚ ሰገል

245. 80 ሰዴተመ

246. 81 ሰዴተሚ ቶኮ

247. 82 ሰዴተሚ ለመ

248. 83 ሰዴተሚ ሰዲ

249. 84 ሰዴተሚ አፉር

250. 85 ሰዴተሚ ሸን

251. 86 ሰዴተሚ ጀሀ

252. 87 ሰዴተሚ ቶርበ

253. 88 ሰዴተሚ ሰዴት


ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

254. 89 ሰዴተሚ ሰገል

255. 90 ሰገልተመ

256. 91 ሰገልተሚ ቶኮ

257. 92 ሰገልተሚ ለመ

258. 93 ሰገልተሚ ሰዲ

259. 94 ሰገልተሚ አፉር

260. 95 ሰገልተሚ ሸን

261. 96 ሰገልተሚ ጀሀ

262. 97 ሰገልተሚ ቶርበ

263. 98 ሰገልተሚ ሰዴት

264. 99 ሰገልተሚ ሰገል

265. 100 ዲበ

266. 1000 ኩመ

267. 1000000 ምልዮነ

268. ሰፊሰ ፍጥነት

269. ዱብሱ ማንበብ

270. ሰበበ ምክንያት

271. ፋይዳ ጥቅም

272. በልፈ(ጡሪ) ቆሻሻ

273. ቁልቁሊነ ፅዳት

274. አዋሉ መቅበር

275. ኩኑንሰ እንክብካቤ

276. ቦለ ጉድጓድ

277. ኤጉምሰ ጥበቃ

278. ኬሰ ውስጥ

279. በሬፈመ ፅሁፍ


ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

280. በርኖተ ትምህርት

281. ሻከለ ልምምድ

282. ብቅልቱ ችግኝ

283. ናኖ አከባቢ

284. ዴመን ሄዱ

285. ዴምኔ ሄደናል

286. ሃ ዴምኑ እንሂድ

287. ህን ዴምኑ አኔድም

288. ኒ ዴምነ እንሄዳለን

289. ዴሙፊ ልንሄድ ነው

290. ሀፈን ቀሩ

291. ሀፍኔ ቀረን

292. ሀፍኑ እንቅር

293. ሀፍተን ቀራችሁ

294. ህን ሀፍቱ አትቀርም

295. ህን ሀፍተን አትቀሩም

296. ህን ሀፊን እንዳትቀር

297. ህን ሀፊና እንዳትቀሩ

298. ህን ሀፉ አይቀርም

299. ህን ሀፈን አይቀሩም

300. ነራ ሀፈን ቀሩብኝ

301. ኦብሰ ትዕግስት

302. ኦብስ ታገስ

303. ኦብሴ ታገስኩ

304. ከአዲስ ሰው ጋር ስንገናኝ

305. አከም ቡልቴ? እንዴት አደርክ?


ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

306. ነገያ? ሰላም ነው?

307. ቢያፍ ኬሱማ ፈካተ? ለሀገሩ እንግዳ ትመስላለህ ?

308. ኤኙ መቃን ኬ? ማነው ስምህ?

309. ብየ ከም እራሂ? ኬት ሀገር ነው የመጣህ?

310. ገረም ዴምተ ? ወዴት ነው የምትሄደው ?

311. ማል ሆጀቹፍ ዱፍቴ(dhuፍቴ)? ምን ልትሰራ ነው የመጣከው ?

312. መጋላ ከና ፍረ ቀብዳ? ከዚህ ከተማ ዘመድ አለህ ?

313. አኒስ መቃን ክየ………? እኔም ስሜ ……………?

314. ጅራታ መጋላ ከናቲ ? የዚህ ከተማ ነዋሪ ነኝ ?

315. ሆጂ ደልደላን ሆጀዳ. የንግድ ስራ ነው የምሰራው።

316. አረ ቦደ አስ ኬሰቲ ፊሪ ኬ አነ. ከዛሬ ጀምሮ እዚህ ውስጥ ያንተ ዘመድ እኔ ነኝ።

317. ለኮፍሰ ብልብላ ሃ ወል ጅጅሩ ? ስልክ ቁጥር እንለዋወጥ?

318. ኒን ብልብለ ብልብሊ? እደውላለሁ ደውል ?

319. ወሊቲ ደቻና ሀዬ ነጋቲ ? እሺ እንገኛለን ቻው

320. #ቃመ ኬኛ - አካላችን፦

321. መታ(mataa)- ጭንቅላት

322. ሪፌንሰ-ፀጉር

323. ሰሙ(Sammuu)- አዕምሮ

324. አደ- ግንባር

325. ፉለ-ፊት

326. ኛረ-ቅንድብ

327. እጀ-አይን

328. ፉኛን-አፊንጫ

329. አፋን-አፍ

330. ህdhi/ዲ (Hidhii)-ከንፈር

331. እልኬ-ጥርስ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

332. አረበ-ምላስ

333. ሞርመ-አንገት

334. ጬኩ-ትከሻ

335. ዱግደ- ጀርባ

336. ለጴ-ደረት

337. ገራ(Garaa)- ሆድ

338. ሀርከ -እጅ

339. እሬ- ክንድ

340. ሰነቸ- የእጅ መዳፍ

341. ቁበ ሀርካ- የእጅ ጣት

342. ጭናቸ- ጎን

343. ከሌ -ኩላልት

344. ሙዲ dhi- ወገብ

345. ቦባ- ብብት

346. አከም -እንዴት ነው?

347. ነገየ -ሰላም ነው?

348. ጃለለ -ፍቅር

349. ጅበ -ጥላቻ

350. አብዲ-ተስፋ

351. ሶበ/ክጅበ - ውሸት

352. አመነማ- ታማኝ

353. ጉያ - ቀን

354. ሀልከን - ለሊት

355. ገነመ- ጠዋት

356. ኤሳ - የት

357. ዮም - መች
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

358. ኤኙፊ - ለማን

359. ሲፍ - ላንተ / ላንቺ /

360. ማሊፍ - ለምን

361. ከም - የትኛው

362. ቦሩ - ነገ

363. ዲማ - ቀይ

364. አዲ - ነጭ

365. ጉራቻ - ጥቁር

366. ማገሪሳ አርንጒዴ

367. አባ - አባት

368. ሙጫ - ልጅ

369. ኢጆሌ - ልጆች

370. ዳዒማ - ህፃን

371. መነ - ቤት

372. ሲ - አንተ

373. መቃ - ስም

374. ፊረ - ዘመድ

375. ማቲ - ቤተሰብ

376. ከነ - ይህ

377. ሰን - ያኛው

378. አስ - እዚህ

379. አች - እዛ

380. ኬ - ያንተ

381. ኪያ - የኔ

382. ሲገሌ - ገባህ

383. ኛታ - ምግብ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

384. መነ ኛታ - ምግብ ቤት

385. ሲሬ - አልጋ

386. ሲሬን ጅራ - አልጋ አለ

387. ቢሻን - ውሃ

388. ጪሲ፣ረፊ - ተኛ

389. ለገ - ወንዝ

390. ባዬ . ሄዱ - ብዙ

391. ጋሪ . ደንሳ . ሚሻ - ጥሩ

392. ኡመታ - ህዝብ

393. ኮቱ - ና

394. ዴም - ሂድ

395. ከሌሰ - ትናንት

396. በልበለ - በር

397. ኢብሳ - መብራት

398. ኢፋ - ብረሃን

399. ከራ -መንገድ

400. ቦለ - ጉድጓድ

401. ላኮፍሳ - ቁጥር

402. ሜሻ - እቃ

403. በኒ - ክፈት

404. ሴኒ - ግባ / ግቢ /

405. ኦፍ - ንዳ
ኮታ አፋን ኦሮሞ ወሊን ሃ ብርኑ/ኑ ኦሮምኛ አብረን ኢንመር

ገለቶማ

ዘርሁን ጋዲሰ ኦብሴ

You might also like