4th Quarter Report 2016

You might also like

Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 23

yxþT×eà yGBR MRMR x!

NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

የሩብና ዓመታዊ የፊዚካል ሥራዎች ሪፖርት ማቅረቢያ ቅፅ

የ 2016 በጀት የአራተኛው ሩብ ዓመት ሪፖርት

ማዕከል/ሴክተር/ፕሮግራም፡ ግብርና ኤክስቴንሽን እና ኮሚኒኬሽን ፕሮግራም

ማሳሰቢያ፡ ይህ ቅጽ በምርምር ማዕከላትና በምርምር ሴክተሮች የሚዘጋጁት ሪፖርቶች ወጥነት ያላቸው እንዲሆኑ
ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
ከምርምር ውጭ ለሆኑ ስራዎች ሰንጠረዥ 20 የተጨመረ ስለሆነ በሌሎቹ ቅጾች መገለጽ ላልቻሉት ስራዎች ሁሉ
በዚሀ ቅጽ በመጠቀም ሪፖርቱን ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡
ከሰንጠረዦች ሁሉ በፊትና ቀጥሎ የተቀመጡት ክፍት ቦታዎች በሰንጠረዦቹ ውስጥ ያሉትን አፈጻጸሞች
መገምገሚያና ማጠቃለያ ስለሆኑ መታለፍ የለባቸውም፡፡

የሪፖርቱ ይዘት
 በ 2016 ዓ.ም ለትግበራ የጸደቀው 1 የምርምር ክንውን ስላለበት ደረጃ
 በተጨማሪ ስለተሠሩ የመረጃ ህትመት ሥራዎች

የሪፖርቱ አጭር መግለጫ (ስለሴክተሩ/ፕሮግራሙ/ማዕከሉ ኃላፊነቶች፣ ስለተሰሩ ስራዎች፣ ወዘተ…) - ከአንድ ገጽ


የማይበልጥ መሆን አለበት
በብሔራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ህይወት ምርምር ማዕከል የግብርና ኤክስቴንሽን እና ተግባቦት
የሥራ ክፍል በዚህ በ 4 ተኛው ሩብ ዓመት ላይ ከተሠሩ ሥራዎች መካከል፡-

 የከብት መኖን በዓሣ ኩሬ ውኃ ተጠቅመን ለምንሠራው ሙከራ የምርት መጠኑን የመገምገም ሥራ


ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት የዓሣ ኩሬ ውኃን እንደ መስኖ ተጠቅመን የከብት መኖ ጓያን ከዝሆን ሣር
ጋር ማሰባጠር ለጓያው እንዲሁም ስናርን ከጓያ ጋር ማሰባጠር ለስናር የተሻለ ምርት እንደሚሠጥ
ገምግመናል፡፡

 ለተለያዩ ተቋማት እና በኩሬ ዓሣ እርባታ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ አካላት ማዕከሉ


ስለሚያከናውናቸው የተለያዩ ሥራዎች የማስተዋወቅ ሥራ ተሰርቷል፡፡

1
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


1. የምርምር ተግባራት ዕቅድ ክንውን ግምገማ

የብሔራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል የኩሬ ዓሣ እርባታ በአርሶ አደር ደረጃ ባስጀመረባቸው ቦታዎች ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ መረጃ

በእቅዱ መሠረት እየተሠበሠበ ነው፡፡

ሠንጠረዥ 1. የምርምርተግባራት/research activities/ ዕቅድና ክንውን


እስከ ሩብ ዓመቱ
ለበጀት ዓመቱ
ታቅደው የነበሩ የተከናወኑ ያልተከናወኑ
ተ. ቁ. ፕሮግራም ታቅደው
የምርምር
ስራዎች ብዛት የነበሩ በሂደት ላይ ለጊዜው ሙሉ ለሙሉ
የተጠናቀቁ ያልተጀመሩ*
ያሉ የተቋረጡ* የተቋረጡ*
1 የግብርና ኤክስቴንሽን 1 1 1 - - - -

* ለእያንዳንዱ በዕቅዱ መሰረት ላልተከናወነ የምርምር ሥራ "activity/trial" በቂ ምክንያት ይጠቀስ፡፡


ያልተጀመሩ
የሉም

ለጊዜው የተቋረጡ
የሉም
ሙሉ ለሙሉ የተቋረጡ
የሉም

2
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


2. የምርምር ውጤቶች (ቴክኖሎጂዎች እና መረጃዎች) ዕቅድና ክንውን ግምገማ

2.1. የቴክኖሎጂዎች ዕቅድና ክንውን (ከዕቅድ ውጭ የተገኙ ቴክኖሎጂዎች ካሉ አጭር መግለጫ ይጨመር)

ሠንጠረዥ 2. የቴክኖሎጂዎች ዕቅድና ክንውን


የበጀት ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ
ተ.ቁ ፐሮግራም የውጤት ግብ መለኪያ ዓመቱ ዓመት እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት
ዕቅድ የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
የቴክኖሎጂ ቁጥር
የቴክኖሎጂ ቁጥር
የቴክኖሎጂ ቁጥር
የቴክኖሎጂ ቁጥር
የቴክኖሎጂ ቁጥር

2.2 ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የውጤት ግብ መካከል ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ
ምክንያት፡-

የለም

3
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


ሠንጠረዥ 3. የተገኙ ቴክኖሎጂዎች ዝርዝር
የቴክኖሎጂው ጠቀሜታ
1 - ለምግብ ዋስትና የተገኘበት በዕቅድ የተያዙ ስለመሆኑ
ቴክኖሎጂው
የተገኙ ቴክኖሎጂዎች 2 - ለኤክስፖርት መግለጫ
ተ.ቁ ፐሮግራም የተገኘበት መንገድ ሩብ
ዝርዝር 3 - ለኢንደስትሪ ግብዓት 1. በዕቅዱ መሰረት የተገኙ
(በማፍለቅ/በማላመድ) ዓመት
4 - ለአካባቢ ጥበቃ 2. ከዕቅድ ውጭ የተገኙ
5-

2.3. የመረጃዎች ዕቅድና ክንውን (ከዕቅድ ውጭ የተገኙ መረጃዎች ካሉ አጭር መግለጫ ይጨመር)
የሉም ፡፡

ሠንጠረዥ 4. የመረጃዎች ዕቅድና ክንውን


የበጀት ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ
ተ.ቁ ፐሮግራም የውጤት ግብ መለኪያ ዓመቱ ዓመት እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት
ዕቅድ የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
የግብርና ኤክስቴንሽን ምርምር ፕሮግራም የመረጃ ቁጥር 1 0.5 0.5 0.5 0.5
የመረጃ ቁጥር
የመረጃ ቁጥር
የመረጃ ቁጥር

2.4 ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የውጤት ግብ መካከል ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ
ምክንያት ሊቀርብ ይገባል፡፡
የለም

4
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


ሠንጠረዥ 5. የተገኙ መረጃዎች ዝርዝር
በዕቅድ የተያዙ
የመረጃውጠቀሜታ
መረጃው የተገኘበት 1 - ለምግብ ዋስትና ስለመሆኑ መግለጫ
የተገኘበት ሩብ 1. በዕቅዱ መሰረት
ተ.ቁ ፐሮግራም የተገኙ መረጃዎች ዝርዝር መንገድ 2 - ለኤክስፖርት
(በማፍለቅ/በማሻሻል) 3 - ለኢንደስትሪ ግብዓት ዓመት የተገኙ
4 - ለአካባቢ ጥበቃ 2. ከዕቅድ ውጭ
የተገኙ
1 የግብርና ኤክስቴንሽን የዓሣ ኩሬ ውኃን እንደ መስኖ ተጠቅመን በማፍለቅ 1 4 ኛው 1
የከብቶች መኖ በማሳደግ የሚገኘውን
አጠቃላይ የምርት መጠን መገምገም
(ማወቅ)

3. ከውጭ ገብተው በመላመድ/በመፈተሽ ላይ የሚገኙ ያለቀላቸው ቴክኖሎጂዎች ዕቅድ ክንውን ግምገማ

ሠንጠረዥ 6. ከውጭ ገብተው በመላመድ/በመፈተሽ ላይ የሚገኙ ያለቀላቸው የሰብልና እንስሳት ዝርያዎች፣ የእርሻ መሣሪያዎች፣ ወዘተ

5
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

የማላመድ እስከ ሩብ እስከ ሩብ


የ 2013 ያሉበት ደረጃ
ሥራው ዓመቱ ዓመቱ
የቴክኖሎጂው የቴክኖሎጂው ባህርይ በጀት 1- በሂደት ላይ ያለ፣
ፕሮግራም መለኪያ የሚጠናቀቅበ የታቀደ የተከናወነ
ዓይነት መግለጫ ዓመት 2- የተጠናቀቀ፣
ት በጀት
ዕቅድ 3- የተቋረጠ ….)
ዓመት

ማሳሰቢያ፡- በዚህ ሠንጠረዥ ሊካተቱ የሚገባቸው በቀደምት ዓመታት እንዲሁም በበጀት ዓመቱ ከውጭ አገር ገብተው የማላመድ ሥራ ሊሠራባቸው የታቀዱና
የማላመድ/የመፈተሸ ሥራ የተሠራባቸው ያለቀላቸው ዝርያዎችና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች ናቸው፡፡

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የማላመድ ስራ ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት ሊቀርብ
ይገባል፡፡

የለም

4. የቴክኖሎጂ ብዜት ስራዎች ዕቅድ ክንውን ግምገማ

ሠንጠረዥ 7. የቴክኖሎጂ ብዜት ሥራዎች (የሰብል ዝርያዎች፣ የእንስሳት ዝርያዎች፣ የእርሻ መሣሪያዎች፣ ወዘተ)

6
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


የሰብል፣ የእንስሳት የቴክኖ መለኪያ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ
የቴክኖሎጂ ዓይነት በዘር የተሸፈነ ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ
ዝርያ/የመሳሪያው፣ ወዘተ ሎጂ (በሄከታር፣ የዓመቱ እስከሚሸፍነው ሩብ
ተ.ቁ ፕሮግራም (ስንዴ፣ የእርሻ መሬት ዓመት
ቴክኖሎጂው መለያ ስም /የዘር በኩንታል፣ ዓመት
መሳሪያ፣ በግ፣ …….) /በሄክታር/* በቁጥር፣ ዕቅድ
ደረጃ* …..) የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ

ማሳሰቢያ፡ ይህን ሰንጠረዥ ለሰብል እንዲሁም ለሌሎች የቴክኖሎጂ ዓይነቶች እንደአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
*የዘር ደረጃ ለሚለው አራቢ፣ ቅድመ መስራች፣ መስራች… በሚል ተለይቶ ይገለጽ

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የብዜት ስራ ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት ሊቀርብ
ይገባል፡፡

የለም

5. የቴክኖሎጂ ማሰራጨት ዕቅድ ክንውን ግምገማ

በዚህ ሩብ ዓመት በክፍሉ የቴክኖሎጂ ማሰራጨት ሥራ አልተሠራም

ሠንጠረዥ 8. የቴክኖሎጂ/መረጃ ማሰራጨት ሥራዎች


ፕሮግራም የተሰራጨው ቴክኖሎጂው መለኪያ የዓመቱ ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ
የተሰራጨባቸው (በሄከታር፣ ዕቅድ ዓመት እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት

7
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


በኩንታል፣
የቴክኖሎጂ/መረጃ ዞኖች /ወረዳዎች/
በቁጥር፣ የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
ዓይነት ድርጅቶች ዝርዝር …..)

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የብዜት ስራ ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት ሊቀርብ
ይገባል፡፡

6. የቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ (Demonstration) ዕቅድ ክንውን

ሠንጠረዥ 9. የቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ (Demonstration) ሥራዎች

8
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


ቴክኖሎጂው ሪፖርቱ በሚሸፍ ነው ሩብ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ
የተዋወቀባቸ የዓመቱ ዓመት የተጠቃሚዎች እስከ ሚሸፍ ነው ሩብ ዓመት
የተዋወቀው ቴክኖሎጂ የተጠቃሚዎችብዛ
ው ዞኖች ብዛት የተጠቃሚዎች ብዛት
ፕሮግራም (ሰብል/መሳሪያ/እንስሳት.. ተጠቃሚዎች ት ዕቅድ
/ወረዳዎች/ የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
) ዓይነት
ድርጅቶች
ዝርዝር ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ

- - - - - - - - - - - - -
በግብርና
ኤክስቴንሽን
ፕሮግራም

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ ስራ ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ
ምክንያት ሊቀርብ ይገባል፡፡

7. የቴክኖሎጂ ማስፋት (Scaling up) ዕቅድና ክንውን ግምገማ

በዚህ ሩብ ዓመት የቴክሎሎጂ ማስፋት ሥራ አልታቀደም

9
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

ሠንጠረዥ 10. የቴክኖሎጂ ማስፋት (Scaling up) ሥራዎች ክንውን

ከሐምሌ ጀምሮ
ቴክኖሎጂው ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ሪፖርቱ
የዓመቱ ዓመት የተጠቃሚዎች እስከሚሸፍነው ሩብ
የተስፋፋው የተስፋፋባቸው
በቴክኖሎጂ የተጠቃሚዎች ብዛት ዓመት የተጠቃሚዎች
ዞኖች
ፕሮግራም ቴክኖሎጂ ማስፋፋት የተሸፈነ ተጠቃሚዎች ብዛት ዕቅድ ብዛት
/ወረዳዎች/
ዓይነት መሬት (በሄክታር)
ድርጅቶች የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
ዝርዝር
ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ

- - - - - - - - - - - - -
በግብርና
ኤክስቴንሽ
አርሶ አደሮች

ፕሮግራም
አርብቶ አደሮች
ከፊል አርብቶ አደሮች
የልማት ጣቢያ ሠራተኞች
የግብርና ባለሙያዎች
ሌሎች (ድርጅቶች፣ ባለሃብቶች፣ )
የወጣቶች (ከ 18-24 ዕድሜ ክልል)
ድርሻ በ%

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የቴክኖሎጂ ማስፋፋት ስራ ላለ ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት
ሊቀርብ ይገባል፡፡

8. ለቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች የተሰጡ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ዕቅድ ክንውን ግምገማ


በዚህ ሩብ ዓመት የተሠጠ ስልጠና የለም

10
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

ሠንጠረዥ 11. ለቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች የተሰጡ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች --- (በቴክኖሎጂ ማስተዋወቅና ቅድመ ማስፋፋት ወቅት ከሚሰጥ ስልጠና ውጭ
የሚሰጥ ስልጠናን ብቻ የሚመለከት)

ሰልጣኞች ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ


የስልጠናው የሚመረጡባቸው የዓመቱዕቅድ ዓመት እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት
ፕሮግራም ሰልጣኞች
ዓይነት/ርዕስ ወረዳዎች/ ድርጅቶች የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
ዝርዝር
ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ

- - - - - - - - - - -
በግብርና
ኤክስቴንሽን
ፕሮግራም
- አርሶ አደሮች

አርብቶ አደሮች
ከፊል አርብቶ አደሮች
የልማት ጣቢያ ሠራተኞች
የግብርና ባለሙያዎች
ሌሎች (ድርጅቶች፣ ባለሃብቶች፣
)
የወጣቶች (ከ 18-24 ዕድሜ
ክልል) ድርሻ በ%

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የስልጠና ተሳታፊዎች ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት ሊቀርብ
ይገባል፡፡

9. የሠራተኛ የአጭር ጊዜ ስልጠና ዕቅድ ክንውን ግምገማ

በዚህ ሩብ ዓመት ሥልጠና አልተሠጠም

11
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

ሠንጠረዥ 12. የሠራተኛ የአጭር ጊዜ ስልጠና ክንውን (ተሳትፎ ባደረገው ክፍል ሳይሆን ስልጠናውን ባዘጋጀው ክፍል እንዲሁም ተቋሙ ካዘጃጀው
ስልጠና ውጭ ሠራተኞች በራሳቸው ጥረት እንዲሁም በተለያዩ መንገዶች ዕድል አግኝተዉ በሀገር ዉስጥም ይሁን ከሀገር ዉጭ ስልጠና ከወሰዱ ሪፖርት
መደረግ አለበት)፡፡

ከሐምሌ ጀምሮ
ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሪፖርቱ
ስልጠናውን የበጀት ሩብ ዓመት እስከሚሸፍነው ሩብ
ፕሮግራ የስልጠናው ዓመቱ ዕቅድ
ያዘጋጀው ሰልጣኞች ዓመት
ም ዓይነት/ርዕስ
ተቋም /አካል/ የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ

የመስክ ረዳቶች
የቴክኒክ ረዳቶች
አመራሮች
አጋዥ ስራ ሂደት
ባለሙያዎች

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የስልጠና ተሳታፊዎች ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት ሊቀርብ
ይገባል፡፡
የለም

10. የሠራተኛ የረጅም ጊዜ ስልጠና ዕቅድ ክንውን ግምገማ

የለም

ሠንጠረዥ 13. የሠራተኛ የረጅም ጊዜ ስልጠና ክንውን

12
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}
y„B ›m

ከበጀት ዓመቱ በፊት በበጀት ዓመቱ ትምህርት ቤት


ትምህርት ቤት የሚገቡ/የገቡ
የትምህርት ደረጃ (PhD,
ፕሮግራም የስልጠናው መስክ ገብተው በትህምርት
MSc, BSc) የታቀደ የተከናወነ
ላይ ያሉ
ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ

ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በታቀደና በተከናወነ የስልጠና ተሳታፊዎች ልዩነት በቂና አሳማኝ ምክንያት ሊቀርብ
ይገባል፡፡

የለም

11. ለክልሎች እና ተቋማት የተሰጠ ድጋፍ /አቅም ግንባታ/

ሠንጠረዥ 14. ለክልሎች እና ተቋማት የተሰጠ ድጋፍ /አቅም ግንባታ/ ክንውን

13
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


የተሰጠ የአቅም
ግንባታ/አገልግሎት
ዓይነት (ለምሳሌ፡- አገልግሎቱ
አገልግሎቱ የተሰጠው የተቀረፉ የመጡ
ፕሮግራም ተቋም የገንዘብ፣ ሙያዊ መለኪያ መጠን የተሰጠበት
ክልል ችግሮች ለውጦች
አስተዋጽኦ፣ የቁስ፣ ሩብ ዓመት
መሰረተ ልማት፣
ወዘተ..)

ማሳሰቢያ፡- ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች፣ የግብርና ምርምሮች፣ ድርጅቶች፣ ግብርና ቢሮዎች፣ እና ሌሎች)

12. የፊዚካል አቅም ግንባታ ሥራዎች ዕቅድ ክንውን ግምገማ

የለም

ሠንጠረዥ 15. የፊዚካል አቅም ግንባታ ሥራዎች ዕቅድ ክንውን ግምገማ

14
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


የግንባታው ግንባታው/ እስከ ሩብ ዓመቱ
ዓይነት (ግሪን ስራው/ ግንባታው/ስራው የገንዘብ
ሀውስ፣ የሚደረስበት/የተደረሰበት
ላቦራቶሪ፣ ፕሮጀክቱ ምንጭ
ለበጀት ደረጃ (ከፕሮጀክት
የመስኖ ከተጀመረበት የተጀመረበት የሚጠናቀቅበት
ተ.ቁ ፕሮግራም ማዕከል ሥራዎች፣ መለኪያ ዓመቱ
በጀት ዓመት በጀት ዓመት ከሆነ
ጊዜ ጀምሮ
ቢሮዎች፣ የታቀደ
መጋዘኖች፣ የተደረሰበት የፕሮጀክቱ
የታቀደ የተከናወነ
መኖሪያ ቤቶች፣ ደረጃ ስም ይጠቀስ)
መንገዶች፣
ሼዶች…..)

13. የተዘጋጁ አውደ ጥናቶች ክንውን ግምገማ

የለም

ሠንጠረዥ 16. የተዘጋጁ አውደ ጥናቶች (ተሳትፎ ባደረገው ክፍል ሳይሆን አውደ ጥናቱን ባዘጋጀው ክፍል ብቻ ነው ሪፖርት መደረግ ያለበት)፡

ፕሮግራም የአውደ ጥናቱ ርዕስ አውደ ጥናቱ የታሳታፊዎች ብዛት

15
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}
y„B ›m

ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ዓመት ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት


የተካሄደበት ቦታ
ወ ሴ ወ ሴ

14. በበጀት ዓመቱ የታተሙ የምርምር ሕትመቶች

ሠንጠረዥ 17. የምርምር ሕትመቶች

በማዕከሉ እየተተገበረ ያለው የተቀናጀ ዓሳ ግብርና ሠርቶ ማሳያ ክንውን ውጤት ተሻሽሎ በጆርናል ሕትመት መልክ ወጥቷል፡፡

የሕትመቱ ዓይነት
ፕሮግራም የሕትመቱ ሙሉ ርዕስ (ስም፣ ዓ.ም.፣ አታሚ፣.....) የታተመበት ሩብ
(ጆርናል ፕሮሲዲንግ፣ ቡክ ቻፕተር፣
ዓመት
ማኑዋል፣ ሪሰርች ሪፖርት...)

16
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

15. በተለያዩ የሚዲያ ዓይነቶች (ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ጋዜጣ…) የተላለፉ የምርምር ውጤቶችና ምክረ-ሀሳቦች

የሉም

ሠንጠረዥ 18. የምርምር ውጤቶችና ምክረ-ሀሳቦች በሚዲያ የተሰጣቸው ሽፋን

የመገናኛ ብዙሃን /ሚዲያው/ መለኪያ (ለምሳሌ፡- የተከናወነበት


ተ.ቁ የምርምር ውጤቶችና ምክረ-ሀሳቦች ዓይነት ስም በሰዓት…)
መጠን
ሩብ ዓመት

17
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

16. በበጀት ዓመቱ በፓርትነርሺፕ/በአጋርነት ለመስራት የተደረጉ ስምምነቶች/መግባባቶች ክንውን ግምገማ

የለም

ሠንጠረዥ 19. በበጀት ዓመቱ በፓርትነርሺፕ/በአጋርነት የሚሰሩ ስራዎች

የትብብር ሥራዎች ዓይነት* ከአጋር ድርጅቱ የተገኘ ድጋፍ


(በምርምር፣ በቴክኖሎጂ ማስፋፋት፣ የትብብር ሥራዎች የአጋር ድርጅቱ (በብር፣ በዶላር፣ በዩሮ፣ አጋርነቱ የተመሰረተበት
ፕሮግራም መጠን
በስልጠናና ትምህርት፣ በቴክኖሎጂ ዝርዝር ስም በቴክኒክ ድጋፍ፣ በአገልግሎት ሩብ ዓመት
ብዜት፣ በፊዚካል አቅም ግንባታ ….) ድጋፍ)

18
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

17. ባለብዙ ዘርፍ (Cross-Cutting Issues) ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ


17.1. የሥራ ዕድል ፈጠራ (ለወጣቶች፣ ለሴቶች፣ ለአካል ጉዳተኞችና ለሌሎች ተጠቃሚዎች፤ ለምን ያህልና የት እንደተከናወነ ቢገለጽ)
ለግዜው የለም

17.2. ሥርዓተ ጾታ በተመለከተ የተከናወኑ ተግባራት (ምን፣ ለማን፣ የት፣ ምን ያህል እንደተከናወነ ቢገለጽ)
ለግዜው የለም

17.3. ኤችአይቪ መከላከል ላይ የተከናወኑ ተግባራት (ምን፣ ለማን፣ የት፣ ምን ያህል እንደተከናወነ ቢገለጽ)
ለግዜው የለም

17.4.
መጤና ተዛማች አረሞች/ በሽታዎች/ ተባዮች ወዘተ. መከላከልና ቁጥጥር ላይ የተከናወኑ ተግባራት (ምን፣ ለማን፣ የት፣ ምን ያህል
እንደተከናወነ ቢገለጽ)
ለግዜው የለም

17.5. በአካባቢ ጥበቃ ረገድ የተከናወኑ ተግባራት (ምን፣ ለማን፣ የት፣ ምን ያህል እንደተከናወነ ቢገለጽ)
ለግዜው የለም

18. የአስተዳደርና ልዩ ልዩ የድጋፍ ዘርፎች የስራ አፈጻጸም ግምገማ

ሠንጠረዥ 20. የስራ አፈጻጸም


የስራው ዓይነት መለኪያ ለዓመቱ ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ዓመት ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ
የታቀደ
እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት

19
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


አፈጻጸም አፈጻጸም
የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
በመቶኛ በመቶኛ

የተቀናጀ የዓሣ እርባታ ዘዴ ሰርቶ ማሳያ በክንውን ብዛት (ቁጥር) 1 1 0.5 50 3 2 66.7
(ከከብቶች መኖ ጋር)

ድምር 1 1 0.5 50 3 2 66.7

19. የበጀት አፈጻጸም ግምገማ

ሠንጠረዥ 21. የበጀት አፈጻጸም

ፕሮግራም የበጀት ኮድ ለዓመቱ ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ዓመት ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ እስከሚሸፍነው ሩብ
የታቀደ
ዓመት

20
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


አጠቃቀም አፈጻጸም አጠቃቀም አፈጻጸም
ስራ ላይ ስራ ላይ
የታቀደ የተላከ በመቶኛ በመቶኛ የታቀደ የተላከ በመቶኛ በመቶኛ
የዋለ የዋለ
ከተላከው ከታቀደው ከተላከው ከታቀደው

ድምር

*በታቀደና ጥቅም ላይ በዋለ የበጀት አፈጻጸም ልዩነት ምክንያት ይገለጽ

20. ሌሎች የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

ሠንጠረዥ 22. የተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎች/ተግባራት

የስራው ዓይነት (የአሲዳማ ከሐምሌ ጀምሮ ሪፖርቱ


ሪፖርቱ በሚሸፍነው ሩብ ዓመት
አፈር ማከም (ኖራ መጨመር፣ የበጀት ዓመቱ እስከሚሸፍነው ሩብ ዓመት
ፕሮግራም መለኪያ
የኩታ ገጠም እርሻ፣ ሰፋፊ ዕቅድ አፈጻጸም አፈጻጸም
የታቀደ የተከናወነ የታቀደ የተከናወነ
ሰርቶ ማሳያ፣ ወዘተ. በመቶኛ በመቶኛ

21
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}

21. የተከናወኑ የክትትልና የግምገማ ሥራዎች ግምገማ

22. ያጋጠሙ ችግሮችና የመፍትሄ ሃሳቦች

ሠንጠረዥ 23. ያጋጠሙ ችግሮችና የመፍትሄ ሃሳቦች


ችግሮቹ ያስከተሉት ተጽዕኖ
ያጋጠሙ ችግሮች የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች መወሰድ የሚገባቸው የመፍትሄ ሀሣቦች ኃላፊነት ሊሰጠው የሚገባ አካል

ሰፋ ያለ የአቅም ግንባታ የሥራ ክፍሉ ከሚመለከተው የማዕከሉ


ለሥልጠና ለሕትመት ሥራ ማከናወን አልተቻለም ከሌሎች ተቋማት ጋር የሥራ ክፍል ጋር አንድ ላይ በመሆን
እንዲሁመ ለሠርቶ በመቀናጀት በፕሮጅክት ፈንድ ፕሮጀክቶች ላይ ሰፋ ያለ ተሳትፎ የዋናው መ/ቤት እና የዓሣ ምርምር
ማሳያ ሥራ በቂ በጀት የበጀት ድጋፍ ለማግኘት ትስስርን በማድረግ በጀት እንዲሁም የቴክኒክ ፕሮግራም
አለመኖር መጀመር አቅም ግንባታ የሚገኝበትን መንገድ
ማገዝ

22
yxþT×eà yGBR MRMR x!NStET†T

y„B ›m ት$ ¶±RT ¥Qrb!à Q}


ማሳሰቢያ፡- በዚህ ሠንጠረዥ ሊካተቱ የሚገባቸው ከሪፖርት አቅራቢው አቅም በላይ የሆኑ ችግሮች ብቻ እንደሆኑ ይታወቅ፡፡
ዕዝሎች፡
1. የሰው ሃይል (በፕሮግራም፣ በሙያ ዘርፍ፣ በትምህርት ደረጃ)
2. ደጋፊ ምስሎች፡ (በቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ፣ ማስፋፋት፣ በውል ስምምነቶች፣ ግንባታዎች፣ ስርዓተ ጾታ…)

ምስል 1፡- የከብት መኖ ሠርቶ ማሳያ መደብ (የታጨደ) ምስል 2፡- የዝሆን ሣር የተተከለበት የሠርቶ ማሳያ መደብ

ሪፖርቱን ያዘጋጀው፡ ስም፡- ያሬድ መስፍን ፍቃዱ


ቀን ፡- 5/10/2016 ዓ.ም
ፊርማ፡- Yared

23

You might also like