Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

4/15/24, 12:10 PM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን ቅዳሜ ሚያዚያ 5 ቀን 2016ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ-019/2016

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአይ.ሲ.ቲ ዕቃዎች/CT Materials/፣የስራ ላይ ደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች Safety Materials/ እና
የህክምና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት | የዕቃው ዓይነት የጨረታ የጨረታ መዝጊያ ቀን የጨረታ መክፈቻ ቀን እና

ዋስትና እና ሰዓት ሰዓት

ማስክበሪያ

(CPO)

1 የካሪዮፕራክቲስ ልዩ ክሊኒክ 50,000.00 ሚያዝያ 21 ሚያዝያ 21

ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ

8፡00 ሰዓት 8፡30 ሰዓት

2 የ ICT ዕቃዎች (ኮምፒዮተር 55,000.00 ሚያዝያ 22 ሚያዝያ 22

ፐሪንተር፣ ሲዊች እና ራውተር) ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ

8፡00 ሰዓት 8፡30 ሰዓት

3 የስራ ላይ ደህንንት መጠበቂያ 70,000.00 ሚያዝያ 24 ሚያዝያ 24

ዕቃዎች |Safety Materials ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ

8፡00 ሰዓት 8፡30 ሰዓት

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ
ያልታገደ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው
መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ግዥ ከፍል
በመምጣት ለእያንዳንዳቸው ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332
በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡- ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናመ/ቤት 2ኛ ፎቅ
ስታፍና ዲቪዥን ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ
ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELECTRIC UTITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል፤

4- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ
በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት
አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

6- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

https://afrotender.com/tenders-print?id=ht6RxcMJyUr0%2BdwECrx3PgRU05nYMQ%3D%3D 1/2
4/15/24, 12:10 PM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገስግሎት

https://afrotender.com/tenders-print?id=ht6RxcMJyUr0%2BdwECrx3PgRU05nYMQ%3D%3D 2/2

You might also like