Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 7

የአብዮት እርምጀ ቅድመ እንደኛ፣አንደኛና

መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የ 2016 ዓ.ም አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም

የተማሪዎችን ዉጤት ለማሻሻል የተዘጋጀ ስልታዊ እቅድ

አዘጋጅ፡ ኩባ ድሪባ

ሰኔ 2017 ዓ.ም

አዲስ አበባ

መግቢያ
ትምህርት የዕድገት ሁሉ መሰረት ነው፡፡ መንግስትና የትምህርት ቁልፍባለድርሻዎች ለትምህርት ከፍተኛ ትኩረት እንደተሰጡ የሚታወቅ ሲሆንሁ ለንተናዊ

ስብዕናቸው የተሟላ በእውቀት፣በክህሎት፣በአመለካከትና በመልካምስነ-ምግባር፣ በዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ የታነፁ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ስልጠናና ፓሊሲ

በስራ ላይ በማዋልና በመተግበር ላይ እንገኛለን፡፡

በአጠቃላይ ትምህርት ለልማት ለዴሞክራሲ ለመልካም አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ ተግባር የሚጫወት መሆኑ ግልፅ ሲሆን ለዚህም ግብ መሳካት የመጀመሪያ

ደረጃት/ቤት የበኩሉን ትግልና ርብርብ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡

መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማማኝ የአደረጃጀት ስርዓት ኖሮት ምቹ የመማር ማስተማር አካባቢን መፍጠር የትምህርት ቤት አመራርና አስተዳደርን

ማስፈን፣ወላጆችንን፣ህብረተሰቡን በማስተማር እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና እንዲጫወቱ የማስተባበርና የመደገፍ ተማሪዎች በመልካም ስነ-ምግባር እንዲታነፁና

ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ፓለቲካዊ፣ሀላፊነታቸውን በብቃትና በጥራት መወጣት የሚሉ ብቁ ዜጎች ለመፍጠርና ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮና እስከ ወረዳ 01 ድረስ

እጅግ በጣም በተዋጣለት ሁኔታ በርብርብ ላይ እንገኛለን፡፡

ራዕይ

የአብዮት እርምጃ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በተቋሙ ውጤታማ የትምህርት ስርዓት በማስፈን በ 2016 ዓ.ም በዕውቀት፣በክህሎት፣በአመለካከትና

በስነ-ምግባር ብቁ ዜጋን በማፍራት በሀገራችን ከሚገኙ የመጀ/ደ/ት/ቤቶች ጋር ተወዳዳሪ መሆን

ተልዕኮ

ተማሪዎችን በማሳተፍ የተጠናከረ የመማር ማስተማረ በማከናን ደረጃውን የጠበቀና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት በፍትሀዊነት በመስጠት ዜጎችን ለከፍተኛ

ትምህርት ማብቃት፡፡

ዓላማ

ተገቢውን አካዳሚያዊ እውቀት ፤ሙያዊስነ-ምግባርና አወንታዊ አመለካከት ያላቸው ተማሪዎችን የተማርዎችን ተሳትፎ ማሳድግ፡፡

ጥራቱንና ደረጃዉን የጠበቀ ትምህርት የሚሰጥበት አሳታፊ የመማር ማስተማር ስልት በመፍጠር ብቁና ተወዳዳሪ በራሳቸዉ የሚተማመኑ ዜጎች መፍጠር

በመማር ማስተማሩየተገኙምርጥተሞክሮዎችንበማስፋትለመምህራንክትትልናድጋፍማድረግ
መምህራን ስለሚያስተምራቸው ተማሪወች አካላዊ ማህበራዊና ስሜታዊ እድገት የሚረዱ የትምህርት ቴክኖሎጅን በማዘጋጀትና በመጠቀም የተማሪዎችን

የመማር ተሞክሮወችን በማበልፀግ የአቋራጭ ተማሪዎችንቁጥርመቀነስ

ግብ

 ጥራት ለው ትምህርት በመስጠት ተማሪዎች በክፍል ደረጃቸው ሊጨብጡ የሚገባቸውን እውቀት እንዲያገኙ በማድረግ ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ደረጃቸው ማሟላት
የሚጠበቅባቸውን ተሳትፎ በማሳድግ የመማር ውጤት በማስመዝገብ ወደቀጣ ክፍል ተዛውረዋል፡፡

 የተማሪዎችስነ-ምግባርተሻሽሏል፤በክፍልደረጃቸውየሚጠበቅባቸውንአመለካከትየተላበሱሆነዋል፡፡
 የተቀራረበ አመለካከት፣ ክህሎት እና አሰራር ቁመና ያለውእና ሃላፊነቱን የሚወጣ የትምህርት ቤት ማህበረሰብ ተፈጥሯል፡፡

ምቹሁ ኔታ

 ከአስተዳደር ሰራተኞች ጋር እና ከመምህራን ጥሩ የሆነ የስራ መግባባት መኖር


 በቂና የሰለጠኑ መምህራን መኖራቸው
 ት/ቤቱ በአዲስ አበባ እና አካባበዉ ለሚመጡ የትምህርት ባለሙያዎች ለረዥም ኣመታት ልምድ ሢሰጥ መቆየቱ
 ጥሩ የሆነ የስራ ባህል መዳበሩ

ስጋት

 የተማሪዎች ለመሳተፍ ዝቅተኛ ሊሆኑ ይችላሉ


 የተማሪዎች ለትምህርት ያላቸዉ አቀባበል አናሳ ሊሆን ችላል
 ከክፍለሀግር የሚመጡ ልጆች የስራ ጫና ሊኖርባቸዉ ስለሚችል ችግር ሊኖር ይችላል

የተቀየሱ ስልቶች
 የአሳታፊ የማስተማር ስነ ዘዴን ስለታዊ እቅድ ማዘጋጀት
 በእቅዱ ዙሪያ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት ማድረግ
 ተከታታይ ድጋፍና ክትትል ማድረግ
 ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢ መፍጠር
 አሳታፊ የማስተማር ስነ ዘዴ ተግባራዊ ማድረግ
 ተከታታይ ምዘና ስነ ዘዴን ተግባራዊማ ማድረግና ግብረመልስ መስጠት
 ሳይንስና ቴክኖሎጂ በመተቀም የፈጠራ ስራ ተማሪዎች እንዲሰሩ ማድረግ ምስቻል
 ከወላጆች ጋር ምክክር ማድረግ
 የተጠናከረ የጥያቄና መልስ ዉድድር ማድርግ
 መርጃ መሳርያ መጠቀም
 የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል ስርዓት(የክፍል ምልከታ) መዘርጋትና ተግባራዊ ማድረግ
 የአራቲዮሽ ስምምነት ፊርማ ውጤታማ እንዲሆን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

 ከተማሪዎች፣ከክፍል አላቃዎች፣ከተማሪ ፓርላማ አባላት፣ከቶፕ ቴን ተማሪዎች ጋር ተከታታይ ዉይይት ማድረግ

 የቤትና የክፍል ስራዎች በመስጠት የተማሪዎች ደብተር መታረሙን ክትትል ማድረግ

 ተከታታይ የሆን የክፍል ምልከታን በመጠቀም አሳታፊ የማስተማር ስነ ዘዴ መተግበሩን መከታተል

1. የአጠቃላይ አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም የተማሪዎችን ዉጤት ለማሻሻል የተቀመጡ ግቦችና ተግባራት
-አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም ዙሪያ ለተማሪዎች መምህራንና የትም/ቤት አመራር በተገቢው ሁኔታ የምክር አገልግሎት እንዲሰጡ እገዛ ማድረግ፣

-የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ የክትትልና ድጋፍ ስራ አጠናክሮ መቀጠል፣

-የትም/ቤት አመራርና መምህራን በተማሪዎች ዉጤት መሻሻል ዙሪያ አቅደዉ እንዲሰሩ የክትትልና ድጋፍ ስራዎችን ማጠናከር፣

-በሁሉም ትምህርት ቤቶች ደረጃ የቤተ ሙከራና የቤተ መጽሃፍት በሚገባ ተደራጅተው መምህራንና ተማሪዎች ባአግባቡ መጠቀማቸዉን መከታታል

-የልማት ቡድንና የ 1 ለ 5 አደረጃጀቶች በተማሪዎች ተሳትፎ ዙሪያ የበኩላቸዉን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ መደገፍ
-አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም የት/ቤቶችን የብቃት ክፍተቶችን በመለየት ድጋፍ መስጠ

-አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም ዙሪያ መምህራን በመጠቀም ከተማሪዎች እናከ ወላጆች ጋር የምክክር መድረክ በትምህርት ቤት ደረጃ

ማዘጋጀት፣

መምህራን፣ር/መምህራን-አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም ዙሪያ አቅደዉ እንዲሰሩ የክትትልና ድጋፍ ስራዎችን ማጠናከር፤

-አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም ችግሮች ዙሪያ ለተማሪዎች መምህራንና የትም/ቤት አመራር በተገቢው ሁኔታ የምክር አገልግሎት እንዲሰጡ

እገዛ ማድረግ፣

አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ በመጠቀም የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ የክትትልና ድጋፍ ስራ አጠናክሮ መቀጠል፣

የልማት ቡድንና የ 1 ለ 5 አደረጃጀቶች በተማሪዎች ተሳትፎ ዙሪያ የበኩላቸዉን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ መደገፍ

ማጠቃለያ

በመምህራንና ትት አመራር ር/መ/ራን የሚከናወኑ ዋና ዋና ዝርዝር ተግባራት

ስራዎቹ የሚሰራባቸው ወሮች


ተ/ ዋና ዋና ተግባራትና ዝርዝር ተግባራት መጠን ፈፃሚ አስፈፃሚ 2 ኛ ሩብ 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ

ዓመት
ቁ ዓመት ዓመት ዓመት

ሩብ
1ኛ

መስከረ

ታህሳስ
ጥቅም
ሀምሌ

ህዳር

ሚያ
ነሃሴ

መጋ
ጥር

ግን
ሰኔ
የካ
1. የአሳታፊ የማስተማር ስነ ዘዴን ስለታዊ እቅድ ማዘጋጀት 1 መ/ ዋና ር/መ/ር √
ማ/
ም/ር/መ/ር
2 በእቅዱ ዙሪያ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት ማድረግ 2 መ/ ዋና ር/መ/ር √ √
ማ/
ም/ር/መ/ር
3 ተከታታይ ድጋፍና ክትትል ማድረግ 4 መ/ ዋና ር/መ/ር √ √ √ √
ማ/
ም/ር/መ/ር
4 ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢ መፍጠር 10 መ/ ዋና ር/መ/ር √ √ √ √ √ √ √ √ √ √
ማ/
ም/ር/መ/ር
5 አሳታፊ የማስተማር ስነ ዘዴ ተግባራዊ ማድረግ 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √
መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር
6 ተከታታይ ምዘና ስነ ዘዴን ተግባራዊ ማድረግና ግብረመልስ መስጠት 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √
መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር
7 ሳይንስና ቴክኖሎጂ በመተቀም የፈጠራ ስራ ተማሪዎች እንዲሰሩ 2 የፈጠራ መ/ √ √
ማድረግ ምስቻል ኮሚቴ ማ/ም/ር/መ/ር
8 ከወላጆች ጋር ምክክር ማድረግ 4 ሁሉም መ/ √ √ √ √
መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር
9 የተጠናከረ የጥያቄና መልስ ዉድድር ማድርግ
10 መርጃ መሳርያ መጠቀም 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √
መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር
11 የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል ስርዓት(የክፍል ምልከታ) መዘርጋትና ተግባራዊ 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √
ማድረግ መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር
12 የአራቲዮሽ ስምምነት ፊርማ ውጤታማ እንዲሆን ክትትልና ድጋፍ 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √

ማድረግ መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር

13 ከተማሪዎች፣ከክፍል አላቃዎች፣ከተማሪ ፓርላማ አባላት፣ከቶፕ ቴን 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √

ተማሪዎች ጋር ተከታታይ ዉይይት ማድረግ መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር


14 የቤትና የክፍል ስራዎች በመስጠት የተማሪዎች ደብተር መታረሙን 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √

ክትትል ማድረግ መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር

15 ተከታታይ የሆን የክፍል ምልከታን በመጠቀም አሳታፊ የማስተማር 10 ሁሉም መ/ √ √ √ √ √ √ √ √ √ √

ስነ ዘዴ መተግበሩን መከታተል መምህራን ማ/ም/ር/መ/ር

ያዘጋጀው ኃላፊ ስም ሽመልስ ተስፋዬ ያፀደቀው ኃላፊ ስም-----------------

ፊርማ--------------------- ፊርማ--------------

ቀን------------------- ቀን-------------------

You might also like