Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.

ኤስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

የአልሚ ምርቶች የዱቤ ሽያጭ የስምምነት ሰነድ

መግቢያ

ይህ የዱቤ የሽያጭ የውል ስምምነት ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

አድራሻ፡-ኦሮሚያ ክፍለ ከተማ ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወረዳ ሱልልታ የቤት ቀጥር አዲስ ስልክ
00936650029፣0118681379 ሻጭ በሆነው ድርጅት እና በዚህ ውል ///// በሆነው በ አድራሻ
…………….ክ/ከተማ ………….ቀበሌ…………የቤት ቁጥር ……………….ስልክ ቁጥር////// ሆኖ በቀረበው ድርጅት መካከል
ነው፡፡

ተዋዋይ ወገኖች ውሉን ለመፈፀም ህጋዊ ችሎታ አላቸው ተዋዋይ ወገኖች ውሉን የሚፈፅሙት ነፃ ሆነው እነ
ያለምንም አስገዳጅነት ነው፡፡ ተዋዋይ ወገኖች የሚዋዋሉበት ጉዳይ በህግ ያልተከለከለና ፈቃድ ያለው ነው፡፡ውሉን
ተዋወይ ወገኖች ሊፈፅሙት የሚችሉት አቅማቸው ያገናዘበ ነው፡፡ከዚህ በታች የተደነገገ አንቀፅ ለተዋዋይ ወገኖች ህግና
ደንብ ሆኖ ይፀናል፡፡

ይህ ውል በፍትሐብሄር ሕግ አንቀፅ 1675 መሰረት አድርጎ በልዩ ሁኔታ ደግሞ አንቀፅ 2266 ላይ የተመለከተውን የሽያጭ
ውል የሚመለከት ይሆናል፡፡በተጨማሪም ውሉ የሚደረገው በዱቤ ነው፡፡ይህንንም ከላይ በመግቢያ የሰፈሩት ፍሬ ነገሮች
ተዋዋይ ወገኖች በሚገባ ከተረዱ በኃላ ከታች የተቀመጡትን የመግባቢያ ሀሳቦች በአንቀፅ በአንቀፅ የሰፈሩትን በማንበብ
ተዋዋይ ወገኖች ያለምንም አስገዳጅነት ውሉን የሚፈፅሙ መሆናውን በፊርማቸው ያረጋግጣሉ፡፡

You might also like