%E1%8B%89%E1%88%8D%E1%8A%93_%E1%8D%95%E1%88%AE%E1%8C%80%E1%8A%AD%E1%89%B5

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 49

ዉልና ፕሮጀክት ክትትል ዋና ዳይሬክቶሬት

ተፈላጊ ችሎታዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

ማውጫ
6. የዉልና ፕሮጀክት ክትትል ዳይሬክቶሬት..............................................................................................................................2
የዉልና ፕሮጀክት ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር.............................................................................................................4
ኤክስኩዩቲቭ ሴክሬታሪ -III..............................................................................................................................................6
ተላላኪ...........................................................................................................................................................................7
የሪከርድና ማህደር ባለሙያ...............................................................................................................................................8
መለስተኛ ሹፌር ደረጃ-2..................................................................................................................................................9
6.1 የገብያ ጥናት፤ ጨረታ ዝግጅትና ዉል ክፍል.....................................................................................................................10
የገብያ ጥናት፤ ጨረታ ዝግጅትና ዉል ክፍል ሃላፊ...............................................................................................................13
ኤክስኩዩቲቭ ሴክሬታሪ -II..............................................................................................................................................15
ተላላኪ.........................................................................................................................................................................16
ጨረታ ዝግጂት ቡድን አስተባባሪ......................................................................................................................................17
ጨረታ ሰነድ ዝግጅትና ዲዛይን ግምገማ መሃንዲስ.............................................................................................................18
ኤሌክትሮሜካኒካል መሐንዲስ.........................................................................................................................................19
የገበያ ጥናትና ትመና ቡድን አስተባባሪ..............................................................................................................................20
ተንታኝ መሃንዲስ..........................................................................................................................................................21
ኤሌክትሮሜካኒካል መሐንዲስ.........................................................................................................................................22
ኢኮኖሚስት..................................................................................................................................................................23
6.2 ዉል አስተዳደርና ሀብት አጠቃቀም ክፍል........................................................................................................................24
የዉል አስተዳደርና ሀብት አጠቃቀም ክፍል ሃላፊ...............................................................................................................27
ኤክስኩዩቲቭ ሴክሬታሪ -II..............................................................................................................................................30
ተላላኪ.........................................................................................................................................................................31
የሃብት አጠቀም ምዘና አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ...................................................................................................................32
የቢሮ መሃንዲስ.............................................................................................................................................................34
ኤሌክትሮሜካኒካል መሐንዲስ.........................................................................................................................................37
የገበያ ጥናትና ትመና ቡድን አስተባባሪ..............................................................................................................................38
ተንታኝ መሃንዲስ..........................................................................................................................................................39
ኤሌክትሮሜካኒካል መሐንዲስ.........................................................................................................................................40
ኢኮኖሚስት..................................................................................................................................................................41
ተፈላጊ ችሎታዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

6. የዉልና ፕሮጀክት ክትትል ዋና ዳይሬክቶሬት

6.1 የስራ መደቦች መጠሪያዎች ፣ ብዛት ፣ ተፈላጊ ችሎታዎች
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
1 የዉልና ፕሮጀክት 1 ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን በኮንስራትክሽን የእቅድና ክትትል ቢያንስ 3 ዓመት
ክትትል ዋና ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና ድርጅት/መስሪያ ሶፍትዌር እውቀት በኃላፊነት የሰራ
ዳይሬክተር ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች 7 ዓመት ቤት/ በሃላፊነትና ያለው
9 ዓመት
- የሁለተኛ ዲግሪ በሙያው የሰራ/ች
- የመጀመሪያ ዲግሪ
20

2 ኤግዚኪዩቲቭ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር፤

ሴክሬታሪ ደረጃ-2 ኮምፒውተር ሳይንስ፣አይስቲ፣እና
በተመሳሳይ መስክ ቢያንስ 2 ዓመት
ሁሉንም የ Micro
የመጀመሪያ ዲግሪ 1 በፀሐፊነት ኤክስኩዩቲቭ
10 1 soft ፕሮግራሞችን
ከፍተኛ ዲፕሎማና አቻ 3 የሰራ/ች ሴክሬታሪነት
መቻል
ዲፕሎማ 4 የሰራ/ች

10+2 5

10 ኛ/12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

1 ዓመት በተላላኪነት
3 ተላላኪ 2 1
11 ወይም 9 ያጠናቀቀ 2 ዓመት የሰራ/ች

4 ክሌም ኤክስፐርት 17 2 ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን 4 ዓመት በኮንስራትክሽን ጠንካራ የትንታኔ ቢያንስ 2 ዓመት
ደ-4 ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና 6 ዓመት ድርጅት/መስሪያ ክህሎቶች እና በክሌም
ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ቤት/ ክሌም ውስብስብ ኤክስፐርትነት
ኤክስፐርትነት የግንባታ-ነክ የሰራ
- የሁለተኛ ዲግሪ
የሰራ/ች ጉዳዮችን
- የመጀመሪያ ዲግሪ የመገምገም እና
የመተንተን
ችሎታ፤.የግንባታ
ውሎችን፣ የግንባታ
ልማዶች እና
ተዛማጅ ህጎች እና
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
ደንቦች ጋር ላቅ ያለ
ትውውቅ ያለው።
የመረጃና ሰነድ
5 10 1
ባለሙያ
የስራ መደቦች መጠሪያዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

የዉልና ፕሮጀክት ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

 ዓመታዊ የዋና ክፍልን ዕቅድ ያዘጋጃል፤ በዕቅዱ መሰረት ሥራዎች መሰራታቸውን ይከታተላል፣ ይመራል፣
ያስተባብራል፤
 በኮርፖሪሽኑ ተጨማሪ ስራ በጨረታም ሆነ በመንግስት /በሌላ/ ዘዴ በማፈላለግ ስራዎችን ያመጣል፡፡ በተለያዩ
ሚድያዎች የሚወጡትን የግንባታ የሥራ ማስታወቂያ ይከታተላል፣ ይለያል
 የሚዘጋጁ የጨረታ ሰነዶች ሚስጥራዊነት በዕጅጉ እንዲጠበቅ ክትትል ያደርጋል፤
 በጨረታ ወይም በድርድር ለሚያዙ ግንባታዎች የሳይት ጉብኝትና ወቅታዊ የዋጋ ጥናት በማደረግ ዋጋ እንዲሞላ
ያስተባብራል፤ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡ ይደራደራል፣ አዋጭነቱን አረጋግጦ የውል ሰነድ እንዲዘጋጅ ያደርጋል።
 ተቋሙ የሚያስራቸው ውሎች በጥንቃቄ የተመረጡ ፕሮጀክቶች እና በበቂ መረጃ የተመሰረተ የነጠላ ዋጋ ያላቸው
መሆኑን ያረጋግጣል
 ታሳቢ የሥራ ዘዴዎች እና በጀት ከኮንስትራክሽን ኦፕሬሽን ዋና ክፍል ጋር በጥንቃቄ የመረጃ ልውውጥ መደረጉን
እና ከተቋሙ እውቀትና አቅም ጋር የተዛመዱ መሆናቸውን ያረጋግጣል
 ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመሆን ሳይት ርክክብ እንዲደረግ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል
 ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ስራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንቶችን (Working Drawings,
Specifications, quarries, site plane etc…) ቆጥሮና አረጋግጦ ይረከባል፤ ለግንባታ ፈፃሚ ቡድኑ ያስረክባል፡፡
 ለሁለተኛ ወገን የሚሰጡ የአቅርቦትና ገጠማ (supply and fix) ስራዎችን ለማሰራት ቴክኒካል ሰነዶችን እንዲዘጋጅ
ያስተባብራል፡፡ የቀረበውን ሰነድ በመገምገም ጨረታ ለሚያወጣው ክፍል ይልካል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከታወቀ በኋላ
ከአሸናፊው ጋር በኮንትራት ህጉ መሰረት መሟላት የሚገባቸውን ዋስትናዎች እንዲሟሉ በማድረግ ውል
ይፈፅማል፤ ስራውም እንደውሉ እንዲፈፀም ክትትል ያደርጋል።
 ውለታ የተገባባቸው ፕሮጀክቶችን የተጨማሪ የስራ ትዕዛዝ (Variation Order) ይገመግማል፡፡ የተጨማሪ ስራ
ውል እንዲያዝ ያስተባብራል፡፡ የተጨማሪ ስራ ውል ሳይያዝ ወደ ስራ እንዳይገባ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፡፡
 ከውል አስትዳደር አንፃር በግንባታ ቦታዎች ላይ መሟላት ያለባቸውን ቅፃቅፆች እንዲሟላ ድጋፍና ክትትል
ያደረጋል፣ ተገቢው መረጃ እየተሞላ ገቢና ወጭ ደብዳቤዎች ሳይት ላይ በአግባቡ መያዛቸውን ይከታተላል
ተገቢውን የሙያድጋፍም ይሰጣል፡፡
 ኘሮጀክቶች የኮንስትራክሽን ህጉን ተከትለው እንዲመሩ ያደርጋል፣ ያስተዳድራል፡፡
 በምክንያት ለዘገዩ ኘሮጀክቶች የጊዜ ማራዘሚያ (Time Extension) እንዲቀርብ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣
ይመረምራል፣ ወይም ለሚመለከተው ክፍል ቀርቦ እንዲፀድቅ ክትትል ያደርጋል፡፡
 ጊዜያዊና የመጨረሻ ርክክብ እንዲደረግ የስተባብራል፡፡ የሪቴንሽን /መያዥያ/ ክፍያ እንዲፈፀም ያስተባብራል፣
ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፡፡ ሳይት ላይ ለሚከሰቱ የኮንትራት አስተዳደር ችግሮች /አለመግባባቶች/ በኮንስትራክሽኑ
ህጉ መሠረት መፍትሄ ይሰጣል፡፡ እንዲሰጥ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፡፡
 በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው እና ሥራ ላይ የሚውሉ ቀልጣፋ የኮንትራክት ውል አስተዳድር
አሰራሮችን ይዘርጋል
 ከእቅድ ያፈነገጡ ኦፕሬሽኖች በኢንትርፕራይዙ የትምህርትና የክትትል ስራአት እይታ ውጭ አለመሆናቸውን
በማረጋገጥ የኮንስትራክሽን ኦፕሬሽን ወይም ለወደፊት ውል ትምህርት እንዲውሰድባቸው ክትትል ያደርጋል
 የአውስኮድን የወደፊት የስትራቴጂክ እና የትኩረት አቅጣጫ መስኮች ዙሪያ የምክክር ውይይቶችን ያካሂዳል
 በኮንስትራክሽን ኢንዳስትሪ ዘርፍ የሚወጡ አዳዲስ ሥራዎችንና ሃሳቦችን በመከታትል አዲስ አሰራሮች፣
ቴክኖሎጂ፣ የሥራ ስታንዳርድ እና አዳዲስ ውሎችን የማሳወቅ ስራ ይሰራል
 የቅድሚያ ክፍያ በወቅቱ ይጠይቃል፤ መከፈሉንም ያረጋግጣል፤ እንዲሁም ለግንባታ ክፍሉ ያሳውቃል፡፡
 የዙር ጊዚያዊ ክፍያዎችን (Interim Payments) ውሉን መሰረት በማድረግ የክፍያ ጥያቄዎች እንዲዘጋጁ
ያስተባብራል፡፡ እንዲሁም ለሚመለከተው አካል እንዲቀርብ ክትትል ያደርጋል፤ ተፈፃሚነታቸውንና ክፍያ
መከፈሉን ያረጋግጣል፡፡
 የክፍያ ሰነዶችን መርምሮና አረጋግጦ ለፋይናንስ ክፍል ይልካል፡፡
 ሳይት ላሉ ኘሮጀክት ማናጀሮችና መሃንዲሶች የኮንትራት አስተዳደር ስልጠና ይሰጣል፣ ስልጠና እንዲያገኙ
ሁኔታዎችን ያመቻቻል፡፡
 የፕሮጀክቶችን ትርፍና ኪሳራ /Profit or Loss/ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ አፈፃፀሙንም
ይከታተላል፣ እንዲሁም ላጋጠሙ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል፡፡
 የዋና ክፍሉን ሥራ አፈፃፀም ወቅታዊ ሪፖርት በየወሩ እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ ከኃላፊው እንዲቀርብ
የሚታዘዙ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ያቀርባል፤ የሚሰጠውን ግብረ-መልስ ተግባራዊ ያደርጋል፤
 በስሩ ያሉ ክፍሎችንና ባለሙያዎችን ያስተባብራል፣ የስራ ውል ይሰጣል፣ አፈፃፀማቸውን ይሞላል፡፡
 ከሀላፊው የሚሰጡትን ተጨማሪ ስራዎችን ያከናውናል፡፡
ኤክስኩዩቲቭ ሴክሬታሪ -II
 ከኃላፊ በቃል የሚሰጥን ደብዳቤ አርቅቆና አስተካክሎ በጥራትና በወቅትይ ማዘጋጀት፣
 የተመሩ ደብዳቤዎችን ወደ ሚመለከተዉ ክፍል በተቀላጠፈ ሁኔታ መላክና መድረሳቸዉንም ማረጋገጥ፣
 ወደ ቢሮ የሚመጡ ደብዳቤዎች የተሟሉ ትክክልና ወቀታዊ መሆናቸውን በማረጋገጥ መቀበል፣
 ወጭ የሚሆኑ ደብዳዎችና ፣የተመሩ ሰነዶችን በወቅቱ በተላላኪዋ በኩል ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ መከታተል፣
 የውስጥና ውጭ ደንበኛን በአገልጋይነት መንፈስ፤ በቀናነትና በተመጠነ ጊዜ በቅደም ተከተል በአግባቡ በማስተናገድ አገልግሎት
እንዲያገኙ ማድረግ፣
 የክፍሉን ሰነዶች በጊዜ፤ በዓይነትና በጉዳይ ለይቶ መረጃ ለማግኘት ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ አደራጂቶ በሶፍትና በሰነድ
አስተካክሎ ማስቀመጥ፣
 ለእያንዳንዱ ለሚሰራው ስራ /ቴክኖሎጂን በመጠቀም/ ተገቢውን መረጃ በመያዝ በተፈለገ ጊዜ ለሚመለከትው መስጠት፣
 የትየባ ስራዎችን ከሙያ አንፃር ተችቶና አሰተካክሉ በጥራት መስራት፣
 የውጭ ደንበኛ የክፍሉን ሃላፊ ፈልጎ ሲመጣ የያዙት ጉዳይ ክፍሉን የማይመለከት ከሆነ ወደ ሚመለከተው ክፍል ማመላከት
 በስብሰባ ሰአት ላይ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መያዝ፣የተያዘን ቃለ ጉባኤ አደራጂቶ መጻፍ፣
 አስፈላጊ መረጃዉችን በማሳጠርና በየፈርጃቸዉ በመሰነድ ለክፍል ሀላፊዉ ማብራሪያ መስጠትና ትኩረት ሊሰጥባቸዉ የሚገቡ
ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣችው ማስታዎስ፣
 ለክፍሉ ለጽህፈት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪዎችን ከንብረት ክፍል መጠየቅና ወደ ክፍሉ በኋላፊነት ማምጣት፣የፅህፈት
መሳሪያዎችንና ግብዓቶችን አያያዝና አጠቃቀምን ማሻሻል፣
 በተጨማሪም በክፍል ኃላፊው የሚሰጡ ተባራትን መከዎን።
ተላላኪ
 ለመላላክ በተመደቡበት ቦታ ዝግጁ ሆኖ መቀመጥ

 ወደ ሌላ ክፍሎች የሚሰራጩ ደብዳቤዎችን ቁጥርና ማህተም እሚያስፈልጋቸውን መሟላቱን በማረጋገጥ /ሰነዶችን/ ና መልእክቶችን

ምስጢር በመጠበቅ አስፈርሞና መረጃ ይዞ ማስረከብ

 በየክፍሉ ውስጥ ያሉ የጽህፈት መሳሪያዎችንና ሰነዶችን በጽድት ጊዜ እንዳይበላሹ፤ እንዳይባክኑ እና እንዳይሰበሩ በጥንቃቄ ማጽዳትና

በነበሩበት መልሶ ማስቀመጥ

 የሥራ ክፍሎችን፣ መስኮቶችና በሮችን፣ ጠረጴዛና ወንበሮችን፣ ሸልፎችን፣ ኮምፒዩተሮችን ወዘተ.. የንፅህና እንዲጠበቅ ማድረግ፣

 ፀሀፊዋ በማትኖርበት ጊዜ ከሴክሽኑ አገልግሎት ፈልገው የመጡ ደንበኞችን በአግባቡ ተቀብሎ ማስተነናገድ፣

 የስልክ መልዕክት መቀበልና በአግባቡ ማስተላለፍ፣

 ደ/ቤዎች መረጃወችን በአግባቡ ገቢ/ወጭ ቁጥር ሰጥቶና መዝግቦ ፋይል ማድረግ

 በተጨማሪም በክፍል ኃላፊው የሚሰጡ ተባራትን መከዎን።

የክሌም ኤክስፐርት ደ-4
 ከግንባታ ጋር የተያያዙ አለመግባባቶችን እና የይገባኛል ጥያቄዎችን በመተንተን እና በመገምገም ላይ ያተኮረ የኮርፖሪሽንን
ጥቅሞች በሚያስከብር አግባብ ባለሙያዊ ስራዎችን በኮርፖሪሽኑ ሁሉም ፕሮጀክቶች ላይ ያከናዉናል።
 የግንባታ አለመግባባቶችን መንስኤዎች መገምገም፣ማስረጃዎችን መተንተን እና በህግ ሂደቶች ውስጥ የባለሙያዎችን አስተያየት
እና ምስክርነት በማጠናቀር ተገቢዉን ምላሽ ያዘጋጃል።
 የሥራውን እና የውል ግዴታዎችን ወሰን ለመረዳት የግንባታ ውሎችን ፣ ንድፎች እና ዝርዝር የስጋ መግለጫዎችን ይገመግማል፤
ይተነትናል።
 የግንባታ አለመግባባቶችን እና የይገባኛል ጥያቄዎችን በጥልቀት በመመርመር የችግሩን መንስኤ ይለያልብሎም ተጠያቂነትን
ለመወሰን በሚያስችል አግባብ ሰነድ ያዘጋጃል.
 ማስረጃዎችን ለመሰብሰብ እና የግንባታ ስራዎችን ለመመልከት የስራ ቦታ ጉብኝቶችን ያካሂዳል፤ አስቀድሞ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው
የሚገቡ ተግባራትን በማደራጀት ለፕሮጀክቶች ግብረ መለስ ይሰጣል።.
 በፕሮጀክቱ ላይ የሚደረጉ የስራ ለውጥ ትዛዞችን ተፅእኖ ለመረዳት እንደ የለውጥ ትዕዛዞች እና ማስረከቢያዎች ያሉ የፕሮጀክት
ሰነዶችን ይገምግል።
 በግንባታ ክርክሮች እና የይገባኛል ጥያቄዎች ጋር የተያያዙ ግኝቶችን እና አስተያየቶችን በዝርዝር የሚገልጹ የባለሙያዎችን
ሪፖርቶች ያዘጋጃል።
 የይገባኛል ጥያቄዎችን ወይም መከላከያዎችን ለመደገፍ በፍርድ ቤት ወይም በግልግል ሂደት የባለሙያ ምስክርነት ይሰጣሉ።
 አለመግባባቶችን ለመፍታት ስልቶችን ለማዘጋጀት ከመሐንዲሶች፣ጠበቆች፣ደንበኞች እና ሌሎች የግንባታ ባለሙያዎች ጋር
ይመካከራሉ ይተባበሩሉ።
 በአጠቃላይ የግንባታ አለመግባባቶችን እና የይገባኛል ጥያቄዎችን ለመፍታት ወሳኙን ሚና ይጫወታል፤የግንባታ ፕሮጀክቶች
በፍትሃዊነት እና በውል ግዴታዎች መሰረት እንዲጠናቀቁ በመሪ ተዋናይነት ያግዛሉ።.

መረጃና ሰነድ ባለሙያ
 ወደ ክፍሉ የሚመጡ ደብዳቤዎች የተሟሉ መሆኑን እያረጋገጠ በመረከብ መዝግቦ አግባብ ላለው የሥራ ክፍል አስፈርሞ
ያስረክባል፣
 ከክፍሉ ወደ ተለያያ የሥራ ክፍሎች ወጪ እንዲሆኑ የሚደርሱ ደብዳቤዎች የተሟሉ መሆኑንና ውክልና ባለው ኃላፊ የተፈረሙ
መሆኑን በማረጋገጥ ወጪ አድርጐ ለሚያድለው ሰው ያስረክባል፣
 በየጊዜው ደብዳቤ የሚታደልባቸውን ማሰፈረሚያዎች ተከታትሎ ደብዳቤዎች በአግባቡ መታደላቸውን ይከታተላል፣
 የሥራ ክፍሎች የተጠቀሙበትን ደብዳቤ ለፋይል ሲልኩ ግንኙነት ባለው ማህደር ላይ ፋይል ያደርጋል፣
 የሥራ ክፍሎች ማህደር ሲፈልጉ የማዋሻ ቅጽ እያስሞላ ያውሳል በወቅቱ ተመላሽ እንዲሆኑ ያደርጋል፣
 መቀመጥ የሚገባቸውን ሰነዶች በአግባቡ ፋይል አድርጎ ይይዛል፣ ሲፈለጉ ያቀርባል፣ ሚስጥርነታቸውንም ይጠብቃል፣
 የገቢና የወጪ ደብዳቤዎች እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ሠነዶችን ስታንዳርድ መሠረት ኮድ በመስጠት ፋይል እንዲሆን ያደርጋል፤
 ተጨማሪ ሌሎች በድጋፍ ሰጪ ቡድን መሪ የሚሰጡ መሰል ተግባራትን ያከናውናል፤

ተፈላጊ ችሎታዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

6.1 የገብያ ጥናት፤ ጨረታ ዝግጅትና ዉል ክፍል

6.1 የስራ መደቦች መጠሪያዎች ፣ ብዛት ፣ ተፈላጊ ችሎታዎች
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
በኮንስራትክሽን
የገበያ ጥናት፤ጨረታ ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና የእቅድና ክትትል
ድርጅት/መስሪያ ቢያንስ 2 ዓመት
1 ዝግጅትና ዉል ዋና 19 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ሶፍትዌር እውቀት
ቤት/ በሃላፊነትና በኃላፊነት የሰራ
ክፍል ኃላፊ - የሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት ያለው
በሙያው የሰራ/ች
- የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት

ሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር፤

ኮምፒውተር ሳይንስ፣አይስቲ፣እና
በተመሳሳይ መስክ ቢያንስ 1 ዓመት
ከፍተኛ ዲፕሎማና አቻ ሁሉንም የ Micro
ኤክስኪዩቲቭ በፀሐፊነት ኤክስኩዩቲቭ
2 9 1 ዲፕሎማ 1 soft ፕሮግራሞችን
ሴክሬታሪ ደረጃ-1 የሰራ/ች ሴክሬታሪነት
2 መቻል
የሰራ/ች
10+2 3

10+1 4

በተላላኪነት
3 ተላላኪ 2 1 10 ኛ/12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የሰራ/ች
2 ዓመት

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
ድርጅት/መስሪያ
የዲዛይን ግምገማና ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና
ቤት/ የጨረታ
4 ጨረታ ዝግጅት 18 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች
ዝግጂትና በውል
ቡድን አስተባባሪ - የሁለተኛ ዲግሪ
5 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
7 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

5 የጨረታ ሰነድ 17 1 ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን 4 ዓመት በኮንስራትክሽን

ዝግጅት እና ዲዛይን ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና 6 ዓመት ድርጅት/መስሪያ
ግምገማ መሐንዲስ ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ቤት/ የጨረታ
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ
ደ-4 አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
የጨረታ ሰነድ ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና
ዝግጅት እና ዲዛይን ቤት/ የጨረታ
6 16 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች
ግምገማ መሐንዲስ ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ
ደ-3 3 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
5 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
ጨረታ ሰነድ ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና
ዝግጅትና ዲዛይን ቤት/ የጨረታ
7 15 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች
ግምገማ መሃንዲስ ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ
ደ-2 2 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ሁለተኛ ዲግሪ

ጂኦሎጂስት ደረጃ 4 16 1 መጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት

7 ዓመት

ኤሌክትሪካል፣ በኮንስራትክሽን
ሜካኒካል፣ኤሌክትሮሜካኒካል ወይም ድርጅት/መስሪያ
ኤሌክትሮሜካኒካል ተመሳሳይ የስራ መስክ ተመሳሳይ ቤት/ የጨረታ
8 17 1
መሐንዲስ ደ-4 የምሕንድስና መስኮች ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

9 ተንታኝ 16 1 ኤሌክትሪካል፣ 2 ዓመት በኮንስራትክሽን

ኤሌክትሮሜካኒካል ሜካኒካል፣ኤሌክትሮሜካኒካል ወይም 4 ዓመት ድርጅት/መስሪያ
መሐንዲስ ደ-3 ተመሳሳይ የስራ መስክ ተመሳሳይ ቤት/ የጨረታ
የምሕንድስና መስኮች ዝግጂትና በውል
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
- የሁለተኛ ዲግሪ አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና ቤት/ የጨረታ
የገበያ ጥናትና ትመና
10 18 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ዝግጂት፣ በገበያ
ቡድን አስተባባሪ
- የሁለተኛ ዲግሪ ጥናትና ትመናና
- የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት በውል አስተዳደር
8 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና ቤት/ የጨረታ
ተንታኝ መሃንዲስ ደ-
11 17 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ዝግጂት፣ በገበያ
4
- የሁለተኛ ዲግሪ ጥናትና ትመናና
- የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት በውል አስተዳደር
6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና ቤት/ የጨረታ
ተንታኝ መሃንዲስ
12 16 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ዝግጂት፣ በገበያ
ደ3
- የሁለተኛ ዲግሪ ጥናትና ትመናና
- የመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመት በውል አስተዳደር
5 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ኤሌክትሪካል፣
ድርጅት/መስሪያ
ሜካኒካል፣ኤሌክትሮሜካኒካል ወይም
ተንታኝ ቤት/ የጨረታ
ተመሳሳይ የስራ መስክ ተመሳሳይ
13 ኤሌክትሮሜካኒካል 16 1 ዝግጂት፣ በገበያ
የምሕንድስና መስኮች
መሃንዲስ -ደ 3 ጥናትና ትመናና
- የሁለተኛ ዲግሪ
3 ዓመት በውል አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
5 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
ሁለተኛ
ዲግሪ 5
14 ጆሎጅስት ደ-4 16 1
መጀመሪ
ያ ዲግሪ
7
የስራ መደቦች መጠሪያዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

ገበያ ጥናት፤ጨረታ ዝግጅትና ዉል ዋና ክፍል ኃላፊ

 ጨረታዎችን ከመገናኛ ብዙሀን በመከታተል በድርድርና በሌላ መንገድ ያፈላልጋል፤ በስሩ ያሉ ባለሙያዎችም የስራ
ጨረታዎችን እንዲያፈላልጉ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
 የጨረታ ሰነድ እንዲገዛ ያደርጋል፤ እንዲሁም የተገዛውን የጨረታ ሰነድ ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የዲዛይን፣ የስራ
ዝርዝርና የስራውን መጠን አንድ በአንድ በአግባቡ እንዲመረመር ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ ችግሮች ካሉ
አስተያየቶች የሰጣል እንዲሁም ማብራሪያ ይጠይቃል፤
 የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) የአካባቢውን እና ወቅታዊ የገበያ ሁኔታ በመጠቀም እንዲዘጋጅ ክትትልና ድጋፍ
ያደርጋል፤ የጨረታ ሰነድ እንዲሞላ ያደርጋል፤ እንዲሁም የተዘጋጀውን ሰነድ ይገመግማል
 የአካባቢና የፋብሪካ ውጤት የግንባታ ዕቃዎችን ወቅታዊ ዋጋ በየጊዜው እያስጠና የመስሪያ ነጠላ ዋጋዎችን (Cost
Break Down) እንዲዘጋጅ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
 የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣ ያዘጋጃል፤ እንዲሁም የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የተቀመጠው
የጨረታ ማስገቢያ ጊዜ መሰረት በማድረግ እንዲገባ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣
 የጨረታ አሸናፊነት ከተገለፀ በኋላ አስፈላጊ የውል ሰነዶችን በማደራጀትና በማሟላት ውል እንዲያዝ ለሀላፊው
ያቀርባል፤
 በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል እንዲጠኑ ድጋፍ
ያደርጋል፤ በቀጣይም በተገኘው ግኝት መሰረት ማስተካከያዎች እንዲደረጉ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡
 የኮርፖሪሽኑንግድ ፈቃድ እና ለጨረታ ተሳታፊ መሆን የሚያስችሉ መረጃዎች ወቅቱን ጠብቀው እንዲታደሱ እና
እንዲሟሉ አስፈላጊውን ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል
 ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ ያዘጋጃል፡፡
 የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነድ ሚስጢራዊነት በእጅጉ እንዲጠበቅ ክትትል ያደርጋል፤
 ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ እንዲሁም ለግንባታ ፈፃሚ ቡድኑ ያሣውቃል፣
 ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ ይረከባል
ለግንባታ ቡድኑም ያስረክባል፡፡ ለምሣሌ የጥናት፣ የግንባታ እቃ ማምረቻ (Quarry) ካርታ፣ የሚሠሩ ሥራዎችን
የሚገልጽ ሙሉ ድሮዊንግ (Working Drawing)፣የጨረታ ዋጋ አሰላል ታሳቢዎች፣የስራ ስነ ዘዴና መርሃግብር
ወዘተ፡፡
 ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በታሳቢዉ መሰረት በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን
በማጠናከር ዉለታ ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁኔታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ሪፖርት
ያጠናክራል፡፡
 በስሩ ያሉ ባለሙያዎችን ያስተባብራል፣ የስራ ውል ይሰጣል፣ አፈፃፀማቸውን ይሞላል፡፡
 አጠቃላይ የክፍሉን ዕቅድ ያዘጋጃል፣ አፈፃጠሙንም ይከታተላል፡፡
 በሰሩ ለሚገኙ ባለሙያዎች ከሂደት መሪው ጋር በመሆን ይመዝናል፣ በስራ ዝርዝሩ ላይ ከተሰጡት ተግባራት ጋር
በተያያዙ ከኮርፖሪሽኑውጭ የሚጻጻፉ ደብዳቤዎችን አዘጋጅቶ ለሂደት መሪው በማስፈረም የደረሰበትንም ሁኔታ
ይከታተላል፣
 ከስራ ኃላፊው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ተጨማሪ ስራዎች ያከናውናል
ኤክስኩዩቲቭ ሴክሬታሪ -I
 ከኃላፊ በቃል የሚሰጥን ደብዳቤ አርቅቆና አስተካክሎ በጥራትና በወቅትይ ማዘጋጀት፣
 የተመሩ ደብዳቤዎችን ወደ ሚመለከተዉ ክፍል በተቀላጠፈ ሁኔታ መላክና መድረሳቸዉንም ማረጋገጥ፣
 ወደ ቢሮ የሚመጡ ደብዳቤዎች የተሟሉ ትክክልና ወቀታዊ መሆናቸውን በማረጋገጥ መቀበል፣
 ወጭ የሚሆኑ ደብዳዎችና ፣የተመሩ ሰነዶችን በወቅቱ በተላላኪዋ በኩል ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ
መከታተል፣
 የውስጥና ውጭ ደንበኛን በአገልጋይነት መንፈስ፤ በቀናነትና በተመጠነ ጊዜ በቅደም ተከተል በአግባቡ በማስተናገድ
አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ፣
 የክፍሉን ሰነዶች በጊዜ፤ በዓይነትና በጉዳይ ለይቶ መረጃ ለማግኘት ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ አደራጂቶ በሶፍትና
በሰነድ አስተካክሎ ማስቀመጥ፣
 ለእያንዳንዱ ለሚሰራው ስራ /ቴክኖሎጂን በመጠቀም/ ተገቢውን መረጃ በመያዝ በተፈለገ ጊዜ ለሚመለከትው
መስጠት፣
 የትየባ ስራዎችን ከሙያ አንፃር ተችቶና አሰተካክሉ በጥራት መስራት፣
 የውጭ ደንበኛ የክፍሉን ሃላፊ ፈልጎ ሲመጣ የያዙት ጉዳይ ክፍሉን የማይመለከት ከሆነ ወደ ሚመለከተው ክፍል
ማመላከት
 በስብሰባ ሰአት ላይ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መያዝ፣የተያዘን ቃለ ጉባኤ አደራጂቶ መጻፍ፣
 አስፈላጊ መረጃዉችን በማሳጠርና በየፈርጃቸዉ በመሰነድ ለክፍል ሀላፊዉ ማብራሪያ መስጠትና ትኩረት
ሊሰጥባቸዉ የሚገቡ ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣችው ማስታዎስ፣
 ለክፍሉ ለጽህፈት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪዎችን ከንብረት ክፍል መጠየቅና ወደ ክፍሉ በኋላፊነት
ማምጣት፣የፅህፈት መሳሪያዎችንና ግብዓቶችን አያያዝና አጠቃቀምን ማሻሻል፣
 በተጨማሪም በክፍል ኃላፊው የሚሰጡ ተባራትን መከዎን።
ተላላኪ
 ለመላላክ በተመደቡበት ቦታ ዝግጁ ሆኖ መቀመጥ

 ወደ ሌላ ክፍሎች የሚሰራጩ ደብዳቤዎችን ቁጥርና ማህተም እሚያስፈልጋቸውን መሟላቱን በማረጋገጥ /ሰነዶችን/ ና

መልእክቶችን ምስጢር በመጠበቅ አስፈርሞና መረጃ ይዞ ማስረከብ

 በየክፍሉ ውስጥ ያሉ የጽህፈት መሳሪያዎችንና ሰነዶችን በጽድት ጊዜ እንዳይበላሹ፤ እንዳይባክኑ እና እንዳይሰበሩ በጥንቃቄ

ማጽዳትና በነበሩበት መልሶ ማስቀመጥ

 የሥራ ክፍሎችን፣ መስኮቶችና በሮችን፣ ጠረጴዛና ወንበሮችን፣ ሸልፎችን፣ ኮምፒዩተሮችን ወዘተ.. የንፅህና እንዲጠበቅ ማድረግ፣

 ፀሀፊዋ በማትኖርበት ጊዜ ከሴክሽኑ አገልግሎት ፈልገው የመጡ ደንበኞችን በአግባቡ ተቀብሎ ማስተነናገድ፣

 የስልክ መልዕክት መቀበልና በአግባቡ ማስተላለፍ፣

 ደ/ቤዎች መረጃወችን በአግባቡ ገቢ/ወጭ ቁጥር ሰጥቶና መዝግቦ ፋይል ማድረግ

 በተጨማሪም በክፍል ኃላፊው የሚሰጡ ተባራትን መከዎን።

 ዲዛይን ግምገማና ጨረታ ዝግጅት ቡድን አስተባባሪ
 ጨረታዎችን ከመገናኛ ብዙሀን በመከታተል፣ በድርድርና በሌላ መንገድ ያፈላልጋል፡፡
 ሳይቱን በመጎብኘት የአካባቢ ግብዓቶች መገኛና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ ሁኔታ
በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ያዘጋጃል፣
 ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ ያጠናቅራል
 ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስተያየቶችን ይሰጣል፤ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ
ያዘጋጃል፣እንዲዘጋጂ ያስተባብራል
 በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው
ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ እንዲሁም ለግንባታ ፈጻሚ ቡድኑ ያሣውቃል፣
 ከግንባታ ቡድኑ ጋር በመሆን ከአሠሪ የመስሪያ ቦታ ይረከባል (Site hand over) ፣
 ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ ይረከባል ለግንባታ
ቡድኑም ያስረክባል፡፡ ለምሣሌ የጥናት፣ የግንባታ እቃ ማምረቻ (Quarry) ካርታ፣ የሚሠሩ ሥራዎችን የሚገልጽ
ሙሉ ድሮዊንግ (Working Drawing) ወዘተ፡፡
 ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡፡
 የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነዱ ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
 የቡድኑ ባለሙያዎች ውጤታማ ስራ እንዲያከናውኑ ይመራል ያስተባብራል ግብረመልስ እየሰጠ በባለቤትነት ይሰራል
ያሰራል።
 ከስራ ክፍል መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል

የጨረታ ሰነድ ዝግጅት እና ዲዛይን ግምገማ መሐንዲስ ደ-4

 ከስራ አስተባባሪው መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል

• የጨረታ ሰነድ ዝግጅት እና ዲዛይን ግምገማ መሐንዲስ ደ-3

• ጨረታዎችን ከመገናኛ ብዙሀን በመከታተል፣ በድርድርና በሌላ መንገድ ያፈላልጋል፡፡
• ሳይቱን በመጎብኘት የአካባቢ ግብዓቶች መገኛና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ
ሁኔታ በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ያዘጋጃል፣
• ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ ያጠናቅራል
• ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስተያየቶችን ይሰጣል፤ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ
ያዘጋጃል፣እንዲዘጋጂ ያስተባብራል
•በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው ግኝት
መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
• ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ እንዲሁም ለግንባታ ፈጻሚ ቡድኑ ያሣውቃል፣
• ከግንባታ ቡድኑ ጋር በመሆን ከአሠሪ የመስሪያ ቦታ ይረከባል (Site hand over) ፣
• ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ ይረከባል
ለግንባታ ቡድኑም ያስረክባል፡፡ ለምሣሌ የጥናት፣ የግንባታ እቃ ማምረቻ (Quarry) ካርታ፣ የሚሠሩ ሥራዎችን የሚገልጽ
ሙሉ ድሮዊንግ (Working Drawing) ወዘተ፡፡
• ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡፡
• የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነዱ ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
• ከስራ አስተባባሪው መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውና
• የጨረታ ሰነድ ዝግጅት እና ዲዛይን ግምገማ መሐንዲስ ደ-4
• ጨረታዎችን ከመገናኛ ብዙሀን በመከታተል፣ በድርድርና በሌላ መንገድ ያፈላልጋል፡፡
• ሳይቱን በመጎብኘት የአካባቢ ግብዓቶች መገኛና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ
ሁኔታ በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ያዘጋጃል፣
• ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ ያጠናቅራል
• ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስተያየቶችን ይሰጣል፤ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ
ያዘጋጃል፣እንዲዘጋጂ ያስተባብራል
• በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም
በተገኘው ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
• ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ እንዲሁም ለግንባታ ፈጻሚ ቡድኑ ያሣውቃል፣
• ከግንባታ ቡድኑ ጋር በመሆን ከአሠሪ የመስሪያ ቦታ ይረከባል (Site hand over) ፣
• ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ ይረከባል
ለግንባታ ቡድኑም ያስረክባል፡፡ ለምሣሌ የጥናት፣ የግንባታ እቃ ማምረቻ (Quarry) ካርታ፣ የሚሠሩ ሥራዎችን የሚገልጽ
ሙሉ ድሮዊንግ (Working Drawing) ወዘተ፡፡
• ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡፡
• የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነዱ ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
• ከስራ አስተባባሪው መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል

• የጨረታ ሰነድ ዝግጅት እና ዲዛይን ግምገማ መሐንዲስ ደ-2

• ጨረታዎችን ከመገናኛ ብዙሀን በመከታተል፣ በድርድርና በሌላ መንገድ ያፈላልጋል፡፡
• ሳይቱን በመጎብኘት የአካባቢ ግብዓቶች መገኛና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ
ሁኔታ በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ያዘጋጃል፣
• ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ ያጠናቅራል
• ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስተያየቶችን ይሰጣል፤ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ
ያዘጋጃል፣እንዲዘጋጂ ያስተባብራል
•በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው ግኝት
መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
• ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ እንዲሁም ለግንባታ ፈጻሚ ቡድኑ ያሣውቃል፣
• ከግንባታ ቡድኑ ጋር በመሆን ከአሠሪ የመስሪያ ቦታ ይረከባል (Site hand over) ፣
• ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ ይረከባል
ለግንባታ ቡድኑም ያስረክባል፡፡ ለምሣሌ የጥናት፣ የግንባታ እቃ ማምረቻ (Quarry) ካርታ፣ የሚሠሩ ሥራዎችን የሚገልጽ
ሙሉ ድሮዊንግ (Working Drawing) ወዘተ፡፡
• ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡፡
• የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነዱ ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
• ከስራ አስተባባሪው መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውና

ጆሎጅስት ደ-4
 በተለያዩ ሚድያዎች የሚወጡ የጉድጓድ ቁፋሮ፣የውሃ መጠን ፍተሻና ሌሎች ተያያዥ ስራዎች
ማስታወቂያ ይከታተላል፣ ይጫረታል፣ የሚያዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ሚስጢራዊነት በእጅጉ
ይጠብቃል፡፡
 የጨረታውን ሁኔታ ይከታተላል፣ካሸነፈም ውል እንዲፈረም ያደርጋል፡፡
 የኮርፖሪሽንን የመስሪያ ነጠላ ዋጋ ( Unit rate) የአካባቢን ሁኔታ እና ወቅታዊውን የገበያ ሁኔታ
በመጠቀም ያዘጋጃል፡፡
 ለጉ/ቁፋሮና ውሃ መጠን ፍተሻ ስራ የሚያስፈልግ የእቃ ፍጆታ፣የሰው ኃይል፣ ማሽነሪና የፋይናንስ የጊዜ
ሰሌደ ያዘጋጃል፣ተወዳድሮ ባሸነፈባቸዉ የተለያዩ የጉ/ቁፋሮና የውሃ መጠን ፍተሻ ሥራዎችን
ለመሥራት የኘሮጀክቶችን አዋጭነት በመመልከት ውል ከመፈረሙ በፊት ግምገማ ያደርጋል፡፡
በተጨማሪም የወቅቱን የሰው ኃይል፣ የማሽነሪ የአሠራር ብቃት በመገምገም ይበልጥ አትራፊ የሆኑ
ሥራዎች ሊሰሩ የሚችሉበትን ሁኔታ ያጠናል፡፡
 ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ መክፈሉንም ያረጋግጣል፡፡
 ውለታ የተያዘላቸውን ስራዎች ለየሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ያሣውቃል፡፡
 ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ
ይረከባል፣ ለጉ/ቁፋሮና ውሃ መጠን ፍተሻ ክፍል ያሳውቃል፡፡
 ውለታ ተይዞ በመሰራት ላይ ያሉ ሥራዎችን የተጨማሪ የሥራ ትዕዛዝ በውለታው መሠረት ይፈትሻል፣
አግባብነት ያላቸውን ማስተካከያዎችም ይወስዳል፡፡
 ለጉ/ቁፋሮና ውሃ መጠን ፍተሻ የሚውሉ እቃዎች ስፔስፊኬትን ያዘጋጃል፣ በስፔስፊኮሽኑ መሠረት
መቅረባቸውንም ያረጋግጣል፡፡
 ሥራቸዉ ለተጀመሩ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘት ክትትልና የሙያ ድጋፍ
ያደርጋል፡፡
 የክፍያ ጥያቄዎች ለደንበኛው ከመቅረባቸው በፊት በትክክል መሰራታቸውን ያረጋግጣል፣በወቅቱ
እንዲጸድቁ ክትትል ያደርጋል፣መከፈላቸውንም ያረጋግጣል፡፡
 ከኘሮጀክት ባለሙያዎች ጋር በመሆን የኘሮጀክት ርክክብ ያካሂዳል፡፡
 ተጠሪነታቸው ለእርሱ የሆኑ ጠቅላላ ሠራተኞችን የሥራ አፈፃፀም በአግባቡ ይሞላል፡፡
 ለቁፋሮና ዉሃ መጠን ፍተሻ ስራ የሚሆኑ ቴክኖሎጅዎችንና የቴክኖሎጅ ዉጤቶችን ያፈላልጋል
ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 በመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና የተያዘ ገንዘብ የኘሮጀክት ዋስትና ጊዜው እንዳለቀ ተመላሽ እንዲሆን
ይከታተላል፣ ያስፈጽማል፡፡
 የፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናት እየሰራ ጥናቱን መሰረት በማድረግ የአሰራርም ሆነ የመስሪያ ዋጋ
ማስተካከያዎች እንዲተገበሩ ለኮርፖሪሽኑያቀርባል፡፡
 ከስራ ሂደት መሪው የሚሠጡ ሌሎች ተጨማሪ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡
ጅኦሎጂስት ደ-3
 በተለያዩ ሚድያዎች የሚወጡ የጉድጓድ ቁፋሮ፣የውሃ መጠን ፍተሻና ሌሎች ተያያዥ ስራዎች ጨረታ
ማስታወቂያ ይከታተላል፣
 የጨረታ ሰነድ እንዲገዛ ያደርጋል፣ የጨረታ ሰነድ ያዘጋጃል፣ የሚያዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ
ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣ ኮርፖሪሽንን በመወከል ጨረታ በሚከፈትበት ወቅት ይገኛል፡፡
 የጨረታ ውጤት ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ሪፖረት ያቀርባል፣ ካሸነፈም ውል እንዲፈረም
ያደርጋል፡፡
 በቀጥታ ለሚመጡ ስራዎች ዋጋ ይሞላል፡፡
 የውል ስምምነት ሰነድ ያዘጋጃል፣ ከፊርማ በኋላ ለሌሎች የስራ ክፍሎች ያሳውቃል፡፡
 የኮርፖሪሽንን የመስሪያ ነጠላ ዋጋ ( Unit rate) የአካባቢን ሁኔታ እና ወቅታዊውን የገበያ ሁኔታ
በመጠቀም ያዘጋጃል፡፡
 ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ መከፈሉንም ያረጋግጣል፡፡
 ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ የመስሪያ ዶክመንት ቆጥሮ እና አረጋግጦ
ይረከባል፣ ለጉ/ቁፋሮና ውሃ መጠን ፍተሻ ክፍል ያሳውቃል፡፡
 ውለታ ተይዞ በመሰራት ላይ ያሉ ሥራዎችን የተጨማሪ የሥራ ትዕዛዝ በውለታው መሠረት ይፈትሻል፣
አግባብነት ያላቸውን ማስተካከያዎችም ይወስዳል፡፡
 ሥራቸዉ ለተጀመሩ ኘሮጀክቶች በትክክልና በመርሃ ግብሩ መሰረት ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘት
ክትትልና የሙያ ድጋፍ ያደርጋል፡፡
 የክፍያ ጥያቄዎች ለደንበኛው በትክክል ሰርቶ ቀርባል፣ በወቅቱ እንዲጸድቁ ክትትል
ያደርጋል፣መከፈላቸውንም ያረጋግጣል፡፡
 ከኘሮጀክት ባለሙያዎች ጋር በመሆን የኘሮጀክት ርክክብ ያካሂዳል፡፡
 ተጠሪነታቸው ለእርሱ የሆኑ ጠቅላላ ሠራተኞችን የሥራ አፈፃፀም በአግባቡ ይሞላል፡፡
 በመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና የተያዘ ገንዘብ የኘሮጀክት ዋስትና ጊዜው እንዳለቀ ተመላሽ እንዲሆን
ይከታተላል፣ ያስፈጽማል፡፡
 የፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናት እየሰራ ጥናቱን መሰረት በማድረግ የአሰራርም ሆነ የመስሪያ ዋጋ
ማስተካከያዎች እንዲተገበሩ ለኮርፖሪሽኑያቀርባል፡፡
 የኮንትረት አስተዳደር መረጃዎችን በአግባቡ ይይዛል፣ያደራጃል፡፡
 ከስራ ሂደት መሪው የሚሠጡ ሌሎች ተጨማሪ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡
ኤሌክትሮሜካኒካል መሐንዲስ ደ-4
 በጨረታ ዝግጅት ወቅት የኤሌክትሮሜካኒካል ስራ የስራ ዝርዝር ይመረምራል፤ እንዲሁም የስራውን መጠንና ዓይነት
አንድ በአንድ በአግባቡ በመለካት ያረጋግጣል፤ ችግሮች ካሉ ማብራሪያ ይጠይቃል፡፡ እንዲሁም በሚሰጠው
ማብራሪያና ግምገማ መሰረት በመውሰድ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ ያዘጋጃል፤ የጨረታ ዋጋ ይሞላል፡፡
 ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ የጠናቅራል
 የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎችን የስራ መጠንና ዓይነት በመለየት ለጨረታ ወይም ለድርድር ዋጋ ለመሙላት
የሚያስችል ጥናት በማጥናትና መረጃዎችን በማጠናከር ነጠላ ዋጋ ያዘጋጃል፤
 በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ከኤሌክትሪክ ስራዎች ጋር በተያያዘ ያሉ
ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 ከመስሪያ ድሮዊንግ (working Drawing) እና ተዛማጅ መረጃዎች የሥራ መጠን ዝርዝር ያዘጋጃል፡፡
 ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናቅራል፡፡
 የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎችን መስሪያ ስታንዳርዶችን በመጠቀም፣ በፕሮጀክቶች በመገኘት ጥናት በማድረግና
የሚሰሩበትን በማየት የመስሪያ ስታንዳርድ ያዘጋጃል፡፡
 የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነዱ ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
 አዋጭ የአሰራር ስነ ዘዴ ይተልማል
 በስራ አስተባባሪው የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
የገበያ ጥናትና ትመና ቡድን አስተባባሪ
 ሳይቱን በመጎብኘት የአካባቢ ግብዓቶች መገኛና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ ሁኔታ
በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ዝግጂት የሚረዱ የግብአት አካባቢያዊ ሃገራዊና አለማቀፋዊ የገበያ
ዋጋዎችን ይሰበስባል፣ያደራጃል፣ይተነትናል
 ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ የጠናቅራል
 ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስፈላጊ ግባቶችን በመለየት አስተያየቶችን ይሰጣል፤
ከጨረታ ሰነድ ዝግጂት ክፍል መረጃዎችን በመውሰድ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ ያዘጋጃል
 በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው
ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 ወቅታዊ የገበያ ዋጋዎችን እያጠና መረጃዎችን ያጠኛቅራል፤ቀጣይ ተገማች የዋጋ ለውጦችን በሳይንሳዊ መንገድ
ይተነትናል አቻ አማራጮችን ያመላክታል፣መረጃዎችን ለሚፈልጉ ክፍሎች አደራጂቶ ያሳውቃል።
 ኮርፖሪሽኑ ውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ አሁናዊና በፕሮጀክት ትግበራ ወቅት ተገማች የግንባታ
ግብአት ዋጋዎችን በመተንተን ለግንባታ ፈጻሚው መረጃ ይሰጣል።
 ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ የዋጋ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል የልዩነት መንስኤዎችን
በመተንተን ለቀጣይ መማርያ ያጠናቅራል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡ከተገማች የግንባታ ዋጋ ንረት በላይ መሆኑን
ሲያረጋግጥ በህጉ መሰረት የማካካሻ ጥያቄ እንዲቀርብ ምክረ ሃሳብ ያቀርባል፡፡
 በጨረታ ሠነዱ ዝግጂት ወቅት የሚያገኛቸውን መረጃዎች ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
 የቡድኑ ባለሙያዎች ውጤታማ ስራ እንዲያከናውኑ ይመራል ያስተባብራል ግብረመልስ እየሰጠ በባለቤትነት ይሰራል
ያሰራል።
 ከስራ ክፍል መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል
ተንታኝ መሃንዲስ ደረጃ -4
 ሳይቱን በመጎብኘት የአካባቢ ግብዓቶች መገኛና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ ሁኔታ
በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ዝግጂት የሚረዱ የግብአት አካባቢያዊ ሃገራዊና አለማቀፋዊ የገበያ
ዋጋዎችን ይሰበስባል፣ያደራጃል፣ይተነትናል
 ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ የጠናቅራል
 ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስፈላጊ ግባቶችን በመለየት አስተያየቶችን ይሰጣል፤
ከጨረታ ሰነድ ዝግጂት ክፍል መረጃዎችን በመውሰድ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ ያዘጋጃል
 በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው
ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 ወቅታዊ የገበያ ዋጋዎችን እያጠና መረጃዎችን ያጠኛቅራል፤ቀጣይ ተገማች የዋጋ ለውጦችን በሳይንሳዊ መንገድ
ይተነትናል አቻ አማራጮችን ያመላክታል፣መረጃዎችን ለሚፈልጉ ክፍሎች አደራጂቶ ያሳውቃል።
 ኮርፖሪሽኑ ውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ አሁናዊና በፕሮጀክት ትግበራ ወቅት ተገማች የግንባታ
ግብአት ዋጋዎችን በመተንተን ለግንባታ ፈጻሚው መረጃ ይሰጣል።
 ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ የዋጋ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል የልዩነት መንስኤዎችን
በመተንተን ለቀጣይ መማርያ ያጠናቅራል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡ከተገማች የግንባታ ዋጋ ንረት በላይ መሆኑን
ሲያረጋግጥ በህጉ መሰረት የማካካሻ ጥያቄ እንዲቀርብ ምክረ ሃሳብ ያቀርባል፡፡
 በጨረታ ሠነዱ ዝግጂት ወቅት የሚያገኛቸውን መረጃዎች ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
 ከስራ ክፍል አስተባባሪው መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል።
ኤሌክትሮሜካኒካል መሐንዲስ ደ-4
 የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎችን በተመለከት አስፈላጊ መረጃዎችን በማጥናት እና ወቅታዊውን የገበያ ሁኔታ
በመጠቀም የመስሪያ ነጠላ ዋጋ (Unit rate) ዝግጂት የሚረዱ የግብአት አካባቢያዊ ሃገራዊና አለማቀፋዊ የገበያ
ዋጋዎችን ይሰበስባል፣ያደራጃል፣ይተነትናል
 ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ የጠናቅራል
 ዋጋ ከመሞላቱ በፊት የሚቀርቡ ድሮዊንጐችን መርምሮ አስፈላጊ ግባቶችን በመለየት አስተያየቶችን ይሰጣል፤
ከጨረታ ሰነድ ዝግጂት ክፍል መረጃዎችን በመውሰድ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ እንዲዘጋጂ እገዛ ያደርጋል
 በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው
ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 ወቅታዊ የገበያ የኤሌክትሮሜካኒካል ስራ ዋጋዎችን እያጠና መረጃዎችን ያጠናቅራል፤ቀጣይ ተገማች የዋጋ ለውጦችን
በሳይንሳዊ መንገድ ይተነትናል አቻ አማራጮችን ያመላክታል፣መረጃዎችን ለሚፈልጉ ክፍሎች አደራጂቶ ያሳውቃል።
 ኮርፖሪሽኑውለታ ለገባባቸው ሥራዎች የተሟላና የተጣራ አሁናዊና በፕሮጀክት ትግበራ ወቅት ተገማች
የኤሌክትሮሜካኒካል ስራ ግንባታ ግብአት ዋጋዎችን በመተንተን ለግንባታ ፈጻሚው መረጃ ይሰጣል።
 የኤሌክትሮሜካኒካል ስራ ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና
መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ የዋጋ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል
የልዩነት መንስኤዎችን በመተንተን ለቀጣይ መማርያ ያጠናቅራል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡ከተገማች የግንባታ ዋጋ ንረት
በላይ መሆኑን ሲያረጋግጥ በህጉ መሰረት የማካካሻ ጥያቄ እንዲቀርብ ምክረ ሃሳብ ያቀርባል፡፡
 በጨረታ ሠነዱ ዝግጂት ወቅት የሚያገኛቸውን መረጃዎች ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
 ከስራ ክፍል አስተባባሪው መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል።
ኢኮኖሚስት

ተፈላጊ ችሎታዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

6.2 ዉል አስተዳደርና ሀብት አጠቃቀም ክፍል

6.2 የስራ መደቦች መጠሪያዎች ፣ ብዛት ፣ ተፈላጊ ችሎታዎች
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
በኮንስራትክሽን
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና የእቅድና ክትትል
የዉል አስተዳደርና ድርጅት/መስሪያ ቢያንስ 2 ዓመት
1 19 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ሶፍትዌር እውቀት
ቤት/ በሃላፊነትና በኃላፊነት የሰራ
ሀብት አጠቃቀም - የሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት ያለው
በሙያው የሰራ/ች
ዋና ክፍል ሃላፊ - የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት

ሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር፤

ኮምፒውተር ሳይንስ፣አይስቲ፣እና
በተመሳሳይ መስክ 2 ቢያንስ 1 ዓመት
ከፍተኛ ዲፕሎማና አቻ ሁሉንም የ Micro
ኤክስኪዩቲቭ በፀሐፊነት ኤክስኩዩቲቭ
2 9 1 ዲፕሎማ 3 soft ፕሮግራሞችን
ሴክሬታሪ ደረጃ-1 የሰራ/ች ሴክሬታሪነት
መቻል
የሰራ/ች
10+2 4

10+1 5

10 ኛ/12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 1 በተላላኪነት

3 ተላላኪ 2 1
11 ወይም 9 ያጠናቀቀ የሰራ/ች
2

11 ዳታ ኢንኮደር 10 1 ሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር፤ 1 ዳታ ኢንኮደር ሁሉንም የ Micro ቢያንስ 1 ዓመት

ኮምፒውተር ሳይንስ፣አይስቲ፣እና /በፀሐፊነት soft ፕሮግራሞችን ኤክስኩዩቲቭ
በተመሳሳይ መስክ 3 የሰራ/ች መቻል ሴክሬታሪነት/ዳታ
ኢንኮደር የሰራ/ች
መጀመሪያ ዲግሪ 4
ከፍተኛ ዲፕሎማና አቻ 5

ዲፕሎማ
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
10+2

10+1

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
ድርጅት/መስሪያ
የሀብት አጠቃቀም ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና
ቤት/ የጨረታ
4 ምዘና ቡድን 18 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች
ዝግጂትና በውል
አስተባባሪ - የሁለተኛ ዲግሪ
6 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
8 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና
ቤት/ የጨረታ
5 የቢሮ መሃንዲስ ደ-4 17 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች
ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ
4 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በኮንስራትክሽን
ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን
ድርጅት/መስሪያ
ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና
ቤት/ የጨረታ
6 የቢሮ መሃንዲስ ደ-3 16 1 ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች
ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ
3 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ
5 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ጂኦሎጂስት ደረጃ 4 16 1

ጂኦሎጂስት ደረጃ 3 14 1

7 የቢሮ መሃንዲስ ደ-2 15 1 ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን 2 ዓመት በኮንስራትክሽን

ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና 4 ዓመት ድርጅት/መስሪያ
ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ቤት/ የጨረታ
- የሁለተኛ ዲግሪ ዝግጂትና በውል
- የመጀመሪያ ዲግሪ አስተዳደር
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
በሙያው የሰራ/ች

ኤሌክትሪካል፣ በኮንስራትክሽን
ሜካኒካል፣ኤሌክትሮሜካኒካል ወይም ድርጅት/መስሪያ
ኤሌክትሮሜካኒካል ተመሳሳይ የስራ መስክ ተመሳሳይ ቤት/ የጨረታ
8 17 1
መሐንዲስ ደ-4 የምሕንድስና መስኮች ዝግጂትና በውል
- የሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት አስተዳደር
- የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

ሲቪል፣ ውሃ፣ ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን በኮንስራትክሽን

ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት መስኖና ድርጅት/መስሪያ
ተመሳሳይ የምሕንድስና መስኮች ቤት/ ኳንቲቲ
9 ኳንቲቲ ሰርቨየር ደ-3 14 1 - የሁለተኛዲግሪ 4 ዓመት ሰርቨየር፣ በቢሮ
- የመጀመሪያዲግሪ 6 ዓመት መሃንዲስና በውል
- ከፍተኛ ዲፕሎማ 7 ዓመት አስተዳደር
- ዲፕሎማ 8 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በድራፍቲንግ ቴክኖሎጂ፣ ሲቪል፣ ውሃ፣

በኮንስራትክሽን
ሀይድሮሎጂ፣ ኮንስተራክሽን ቴክኖሎጅና
ድርጅት/መስሪያ
የንድፍ ስራ ማኔጅመንት መስኖና
ቤት/ በንድፍ ስራ
10 ባለሙያ/ደራፍትስማ 14 1 - ሁለተኛዲግሪ 4 ዓመት
ባለሙያ/ደራፍትስ
ን/ - የመጀመሪያዲግሪ 6 ዓመት
ማን/ በሙያው
- ከፍተኛ ዲፕሎማ 7 ዓመት
የሰራ/ች
- ዲፕሎማ 8 ዓመት

የክፍያ ክትትልና
ተቀጽላ ውል ቡድን 18 1
አስተባባሪ

መሐንዲስ ደ-4 17 1

መሐንዲስ ደ-3 16 1

መሐንዲስ ደ-2 15 1
ደረጃ አገልግሎ አግባብ ያለዉ ምርመራ
ተ.ቁ የስራ መደቡ መጠሪያ ብዛት ተፈላጊ የትም/ ዝግጅት ልዩ ችሎታ
ት የስራ ልምድ
ጂኦሎጂስት ደ-4 16 1
የስራ መደቦች መጠሪያዎች እና በስራ መደቡ የሚከናወኑ ተግባራት

 ዉል አስተዳደርና ሀብት አጠቃቀም ዋና ክፍል ኃላፊ

 ውለታ የተወሰደባቸውን ፕሮጀክቶች የውል ሰነድ (Contract Document) እንዲፈተሸ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
እንዲሁም በሰነዱ ሁሉም የኮንትራት ስምምነቶች መካተታቸውን ያረጋግጣል፤ ያሉ ችግሮችንም መፍተሄ ይሰጣል፤
እንዲሰጥም ክትትል ያደርጋል፡፡
 በሳይት መሟላት ያለባቸውን ቅጻቅፆች እንዲሟሉ ያደርጋል፤ ተገቢውን መረጃ እየተሞላ ገቢና ወጪ ደብዳቤዎች
ሳይት ላይ በአግባቡ መያዛቸውን ይከታተላል፤ተገቢውን ድጋፍ ይሰጣል፡፡
 የፕሮጀክቶችን የትርፍና ኪሳራ (Profit / Loss Analysis) እንዲሰራ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣ ላጋጠሙ ችግሮች
የተሰጡ መፍትሄዎችን ይገመግማል፤ /የውሳኔ ይሰጣል፡፡
 የፕሮጀክት ክፍያ ሰነድና ቴክኦፍ ሽት በማሰባሰብ ከፕሮጀክቱ የመስሪያ ዋጋና ውል ከተገባባት የመስሪያ ዋጋ፣
ከውልና ከመስሪያ ስዕል ጋር ያነጻጽራል፣ የስራ አዋጭነት ምዝና ይሰራል፣
 የፕሮጀክቶችን የግንባታ በጀት ለፋይናስ በማሳወቅ እንዲለቀቅ ያደርጋል፣
 የፕሮጀክቶችን የማሽነሪ አጠቀቀም እደስራውና እንደማሽነሪው ዓይነት ከመሳሪያ አሰተዳዳና ከፕሮጀክት
ሰራተኞች ጋ በመሆን ሳይት ስታንዳርድ ያዘጋጃል፣
 የኮርፖሪሽንን የማሽነሪና ተሸከርካሪ አጠቃቀም ከፕሮጀክቶች በጊዜ መቆጣጠሪያ ተሞልቶ እንዲመጣ በማድረግ
ከፕሮጀክቱ ዲሲቢኤ ሪፖርት ጋር ያናብባል፣ ለውጭ ኪራይ መሳሪያዎች ተገቢውን ክፍ ለፋይናንስ እንዲከፈል
ያስተላልፋል፣
 ፕሮጀክቶች በተለያዩ ውጫዊ ጫና መሰረት ስራ ያልተሰራባቸውን ምክንያች ከኮንስተራክሽን ኦፕሬሽን
በሚላክለት መረጃ መሰረት በማድረግ የጊዜና የገንዘብ ማካካሻ ለአመካሪና አሰሪ ድርጅቶች ያቀርባል፣እንዲቀርብ
ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣ ይመረምራል፣ ያፀድቃል ወይም ለሚመለከተው አቅርቦ ያፀድቃል፡፡
 በዲዛይን ለውጦችና በተጨማሪ የስራ ትዕዛዞችን ( Variation Work Order) በውለታው መሰረት የኮርፖሪሽንን
ጥቅም የሚያስጠብቁ አግባብ መፈፀማቸውን ይገመግማል፡፡ የኮርፖሪሽንን ጥቅም በሚያስጠቅ ሁኔታ የይጋባኛል
ጥያቄዎች እንዲፈፀሙ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፤ከውል አስተዳዳር አኳያ ተቀባይነት ያላቸውን ተጨማሪ
ስራዎች ከአማካሪና ከአሰሪ ጋር የውል ማስተዳዳር ስራ ይከውናል፡፡
 ከፕሮጀክት የሚላኩ የተጨማሪ አዳዳስ ስራዎችን የወቅቱን የገበያ ዋጋ መሰረት ባደረገና ከገበያ ጥናትና ትመና
ቡድን ጋር መረጃ በመለዋወጥ የመስሪያ ዋጋ ያዘጋጃል፣
 ፕሮጀክቶች የሚያቀርቡትን የጉልበት ሰራተኛ ክፍያ፣የኮንስትራክሽን ማሪያል መግዣ ከውል፣ከመስሪያ
ድሮዊንግ፣ከወቅታዊ ገበያ አንጣር በአይነትና በመጠን አስፈላጊነቱን በመገምገም አሰፈላጊ ክፍያ ወይም ግዥ
እንዲፈጸም ይፈቅዳል፣
 ለሁለተኛ ወገን የሚሰጡ የአቅርቦትና ገጠማ (supply and fix) ስራዎችን ለማሰራት ቴክኒካል ሰነዶችን
በማዘጋጀት ጨረታ ለሚያወጣው ክፍል ይልካል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከታወቀ በኋላ ከአሸናፊው ጋር በኮንትራት ህጉ
መሰረት መሟላት የሚገባቸውን ዋስትናዎች እንዲሟሉ በማድረግ ውል ይፈፅማል፤ ስራውም እንደውሉ
እንዲፈፀም ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡
 ውለታ የተያዘላቸውን ሥራዎች የቅድሚያ ክፍያ ይጠይቃል፣ መከፈሉንም ያረጋግጣል እንዲሁም ለግንባታ ፈፃሚ
ቡድኑ ያሣውቃል፣
 የኮንትራት ውሉን መሰረት በማድረግ ፕሮጀክቶች ወቅታዊ የክፍያ ጥያቄዎች እንዲቀርቡ ክትትልና ድጋፍ ደርጋል፡፡
ከፕሮጀክቶች የሚመጡ የዙር ክፍያ ጥያቄዎችን ትክክለኛነት እንዲረጋገጥ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡ እንዲሁም
የክፍያ ሰነዱ አማካሪና ለአሰሪ ባለቤቱ እንዲደርስና እንዲፀድቅ ክትትል ያደርጋል፡፡
 ውለታ የተገባባቸውን የግንባታ ፕሮጀክተች የስራ መርሃ ግብር ( Work Schedule) በጥራት ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ
ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ የቀረበውን ሰነድ ይገመግማል፤ ማሻሻያዎችን ይሰጣል፡፡
 በሁሉም ፕሮጀክቶች ማስተር ቴከረኦፍ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ክትትል ድጋፍ ያደርጋል
 በግንባታ ወቅት የሚመጡ ቅሬታዎችን የኮንትራት ውሉን መሰረት በመድረግ አግባብነት ባለው መልኩ ምልሽ
እንዲሰጥ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ መፍትሄም ይሰጣል፡፡
 ውለታ የተገባባቸውና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን የመልካም ስራ አፈፃፀም እና ቅድሚያ ክፍያ
ዋስትናዎች ከባንክ መምጣታቸውን ክትትል ያደርጋል፡፡ በግንባታ ሂደት ላይ ላሉ ፕሮጀክቶች የቅድመ ክፍያና
የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና ደግሞ የጊዜ ገደባቸው ከማለቁ ከ 1 ወር በፊት ቀድሞ እንዲታደሱ ያሳውቃል፣
ተፈፃሚነታቸውንም ክትትል ያደርጋል፡፡
 የፕሮጀክቶች የመስሪያ ደሮዊንግ ያዘጋጃል፣ይከልሳል ግንባታቸውም ሲጠናቀቅ የአዝ ቢዩልት ንድፍ ስራ ያዘጋጃል፣
 ፕሮጀክቶች የኮንስትራክሽን ህጉን ተከትለው እንዲመሩ ደርጋል ፤ ያስተዳድራል
 ሳይት ላይ ለሚገኙ መሀንዲሶች ስለ ፕሮጀክት አስተዳደርና ውል አስተዳደር ስልጠናወችን ይሰጣል / እንዲሰጥ
ያደርጋል/
 በድርጅት ደረጃ ውል ለሚያዝባቸው ፕሮጀክቶችና ውል ተይዞ ወደ ስራ የሚከናወንባቸው ፕሮጀክቶች ላይ
ለጨረታ ሰነድ ዝግጅት ለዋጋ አሞላል የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ያደራጃል፣ መነሻዎችን ያቀርባል፣
 የኮርፖሪሽንን የኮንስታረክሽን ስራዎች ከውለታ ጋር በማገናዘብ በተለያየ ወቅት ሪፖረት በመተንተን ያዘጋጃል፣
 የኮርፖሪሽንን አመታዊ ገቢ በየዓመቱ ያሳውቃል፣
 በስሩ ያሉ ባለሙያዎችን ያስተባብራል፣ አፈፃፀማቸውን ይገመግማል፡፡
 በሰሩ ለሚገኙ ባለሙያዎች ከዋና ክፍል መሪው ጋር በመሆን ይመዝናል፣ በስራ ዝርዝሩ ላይ ከተሰጡት ተግባራት ጋር
በተያያዙ ከኮርፖሪሽኑ ውጭ የሚጻጻፉ ደብዳቤዎችን ያዘጋጃል።
 በስራ ሀላፊዉ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
ኤክስኩዩቲቭ ሴክሬታሪ -II
 ከኃላፊ በቃል የሚሰጥን ደብዳቤ አርቅቆና አስተካክሎ በጥራትና በወቅትይ ማዘጋጀት፣
 የተመሩ ደብዳቤዎችን ወደ ሚመለከተዉ ክፍል በተቀላጠፈ ሁኔታ መላክና መድረሳቸዉንም ማረጋገጥ፣
 ወደ ቢሮ የሚመጡ ደብዳቤዎች የተሟሉ ትክክልና ወቀታዊ መሆናቸውን በማረጋገጥ መቀበል፣
 ወጭ የሚሆኑ ደብዳዎችና ፣የተመሩ ሰነዶችን በወቅቱ በተላላኪዋ በኩል ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ መከታተል፣
 የውስጥና ውጭ ደንበኛን በአገልጋይነት መንፈስ፤ በቀናነትና በተመጠነ ጊዜ በቅደም ተከተል በአግባቡ በማስተናገድ አገልግሎት
እንዲያገኙ ማድረግ፣
 የክፍሉን ሰነዶች በጊዜ፤ በዓይነትና በጉዳይ ለይቶ መረጃ ለማግኘት ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ አደራጂቶ በሶፍትና በሰነድ
አስተካክሎ ማስቀመጥ፣
 ለእያንዳንዱ ለሚሰራው ስራ /ቴክኖሎጂን በመጠቀም/ ተገቢውን መረጃ በመያዝ በተፈለገ ጊዜ ለሚመለከትው መስጠት፣
 የትየባ ስራዎችን ከሙያ አንፃር ተችቶና አሰተካክሉ በጥራት መስራት፣
 የውጭ ደንበኛ የክፍሉን ሃላፊ ፈልጎ ሲመጣ የያዙት ጉዳይ ክፍሉን የማይመለከት ከሆነ ወደ ሚመለከተው ክፍል ማመላከት
 በስብሰባ ሰአት ላይ እንዳስፈላጊነቱ ቃለ ጉባኤ መያዝ፣የተያዘን ቃለ ጉባኤ አደራጂቶ መጻፍ፣
 አስፈላጊ መረጃዉችን በማሳጠርና በየፈርጃቸዉ በመሰነድ ለክፍል ሀላፊዉ ማብራሪያ መስጠትና ትኩረት ሊሰጥባቸዉ የሚገቡ
ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣችው ማስታዎስ፣
 ለክፍሉ ለጽህፈት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪዎችን ከንብረት ክፍል መጠየቅና ወደ ክፍሉ በኋላፊነት ማምጣት፣የፅህፈት
መሳሪያዎችንና ግብዓቶችን አያያዝና አጠቃቀምን ማሻሻል፣
 በተጨማሪም በክፍል ኃላፊው የሚሰጡ ተባራትን መከዎን።
ተላላኪ
1. ለመላላክ በተመደቡበት ቦታ ዝግጁ ሆኖ መቀመጥ

2. ወደ ሌላ ክፍሎች የሚሰራጩ ደብዳቤዎችን ቁጥርና ማህተም እሚያስፈልጋቸውን መሟላቱን በማረጋገጥ /ሰነዶችን/

ና መልእክቶችን ምስጢር በመጠበቅ አስፈርሞና መረጃ ይዞ ማስረከብ

3. በየክፍሉ ውስጥ ያሉ የጽህፈት መሳሪያዎችንና ሰነዶችን በጽድት ጊዜ እንዳይበላሹ፤ እንዳይባክኑ እና እንዳይሰበሩ

በጥንቃቄ ማጽዳትና በነበሩበት መልሶ ማስቀመጥ

4. የሥራ ክፍሎችን፣ መስኮቶችና በሮችን፣ ጠረጴዛና ወንበሮችን፣ ሸልፎችን፣ ኮምፒዩተሮችን ወዘተ.. የንፅህና እንዲጠበቅ

ማድረግ፣

5. ፀሀፊዋ በማትኖርበት ጊዜ ከሴክሽኑ አገልግሎት ፈልገው የመጡ ደንበኞችን በአግባቡ ተቀብሎ ማስተነናገድ፣

6. የስልክ መልዕክት መቀበልና በአግባቡ ማስተላለፍ፣

7. ደ/ቤዎች መረጃወችን በአግባቡ ገቢ/ወጭ ቁጥር ሰጥቶና መዝግቦ ፋይል ማድረግ

8. በተጨማሪም በክፍል ኃላፊው የሚሰጡ ተባራትን መከዎን

የሃብት አጠቀም ምዘና ቡድን አስተባባሪ
 ውለታ የተወሰደባቸውን ፕሮጀክቶች የውል ሰነድ (Contract Document) እንዲፈተሸ ክትትልና ድጋፍ
ያደርጋል፤ እንዲሁም በሰነዱ ሁሉም የኮንትራት ስምምነቶች መካተታቸውን ያረጋግጣል፤ ያሉ ችግሮችንም መፍተሄ
ይሰጣል፤ እንዲሰጥም ክትትል ያደርጋል፣ በስሩ ላሉ ቢሮ መሃንዲሶች ስራዎችን ቆጥሮ ይሰጣል ቆጥሮ ይቀበላል፣፡፡
 በሳይት መሟላት ያለባቸውን ቅጻቅፆች እንዲሟሉ ያደርጋል፤ ተገቢውን መረጃ እየተሞላ ገቢና ወጪ ደብዳቤዎች
ሳይት ላይ በአግባቡ መያዛቸውን ይከታተላል፤ተገቢውን ድጋፍ ይሰጣል፡፡
 የፕሮጀክቶችን የትርፍና ኪሳራ (Profit / Loss Analysis) እንዲሰራ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣ ላጋጠሙ
ችግሮች የተሰጡ መፍትሄዎችን ይገመግማል፤ /የውሳኔ ይሰጣል፡፡
 የፕሮጀክት ክፍያ ሰነድና ቴክኦፍ ሽት በማሰባሰብ ከፕሮጀክቱ የመስሪያ ዋጋና ውል ከተገባባት የመስሪያ ዋጋ፣
ከውልና ከመስሪያ ስዕል ጋር ያነጻጽራል፣ የስራ አዋጭነት ምዝና ይሰራል፣
 የፕሮጀክቶችን የግንባታ በጀት ለፋይናስ በማሳወቅ እንዲለቀቅ ያደርጋል፣
 የፕሮጀክቶችን የማሽነሪ አጠቀቀም እደስራውና እንደማሽነሪው ዓይነት ከመሳሪያ አሰተዳዳና ከፕሮጀክት ሰራተኞች
ጋ በመሆን ሳይት ስታንዳርድ ያዘጋጃል፣
 የኮርፖሪሽን የማሽነሪና ተሸከርካሪ አጠቃቀም ከፕሮጀክቶች በጊዜ መቆጣጠሪያ ተሞልቶ እንዲመጣ በማድረግ
ከፕሮጀክቱ ዲሲቢኤ ሪፖርት ጋር ያናብባል፣ ለውጭ ኪራይ መሳሪያዎች ተገቢውን ክፍያ ለፋይናንስ እንዲከፈል
ያስተላልፋል፣
 ፕሮጀክቶች የሚያቀርቡትን የጉልበት ሰራተኛ ክፍያ፣የኮንስትራክሽን ማሪያል መግዣ

ከውል፣ከመስሪያ ድሮዊንግ፣ከወቅታዊ ገበያ አንጣር በአይነትና በመጠን አስፈላጊነቱን በመገምገም

አሰፈላጊ ክፍያ ወይም ግዥ እንዲፈጸም ይፈቅዳል፣

 ውለታ የተገባባቸውን የግንባታ ፕሮጀክተች የስራ መርሃ ግብር ( Work Schedule) በጥራት ተዘጋጅቶ
እንዲቀርብ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ የቀረበውን ሰነድ ይገመግማል፤ ማሻሻያዎችን ይሰጣል፡፡
 በሁሉም ፕሮጀክቶች ማስተር ቴከረኦፍ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ክትትል ድጋፍ ያደርጋል
 በግንባታ ወቅት የሚመጡ ቅሬታዎችን የኮንትራት ውሉን መሰረት በመድረግ አግባብነት ባለው መልኩ ምልሽ
እንዲሰጥ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ መፍትሄም ይሰጣል፡፡
 ፕሮጀክቶች የኮንስትራክሽን ህጉን ተከትለው እንዲመሩ ደርጋል ፤ ያስተዳድራል
 ሳይት ላይ ለሚገኙ መሀንዲሶች ስለ ፕሮጀክት አስተዳደርና ውል አስተዳደር ስልጠናወችን ይሰጣል / እንዲሰጥ
ያደርጋል/
 በድርጅት ደረጃ ውል ለሚያዝባቸው ፕሮጀክቶችና ውል ተይዞ ወደ ስራ የሚከናወንባቸው

ፕሮጀክቶች ላይ ለጨረታ ሰነድ ዝግጅት ለዋጋ አሞላል የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ያደራጃል፣

መነሻዎችን ያቀርባል፣
 የኮርፖሪሽንን የኮንስታረክሽን ስራዎች ከውለታ ጋር በማገናዘብ በተለያየ ወቅት ሪፖረት በመተንተን

ያዘጋጃል፣
 በስሩ ያሉ ባለሙያዎችን ያስተባብራል፣ አፈፃፀማቸውን ይገመግማል፡፡
 ከተሰጡት ተግባራት ጋር በተያያዙ ከኮርፖሪሽኑውጭ የሚጻጻፉ ደብዳቤዎችን ያዘጋጃል
 በስራ ሀላፊዉ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
መሃንዲስ ደረጃ -4
1. ከፕሮጀክት የሚመጡለትን የእለት ከዕለት ትፍና ኪሳራ ስሌት ተሰባስቦ በየወሩ መጨረሻ በሶፍ ኮፒ እንዲደርስ
ያደርጋል፣
2. የደረሰውንም DCBA በሂደቱ የማሰባሰቢያ ቋት ወይም በተዘጋጀው ኮምፒውተር እንዲቀመጥ ያደረጋል፣
3. የሚከታተሉቸዉን ፕሮጀክት መሰረት ያደረገ ሪፖርት ያዘጋጃሉ፣በሚያቀርብላቸው የሪፖርት ፎርማት መሰረት የጽሁፍ
ወይም ናሬሽን ሪፖርት ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ያደርጋል፣
4. ፕሮጀክቶች የሚያቀርቡትን መጠየቂያ በቢሮ መሃንዲስ ተፈትሾ በቸክ ሊስት ሲቀርብለት መጠየቂያውን በመገምገምና
በማረጋገጥ ለክፍል ሃላፊው ተፈርሞ ወደ ፋይናንስ እንዲላክ ያደርጋል፣
5. ፕሮጀክቶች በወር መጨረሻ የሚያቀርቡትን የክፍያ ሰነድ ቢሮ መሃንዲሶች ከመጠየየቂያና ካለፈው ወር DCBA
እንዲሁም ስቶክ ባላንስ በማናበብ በማወራረጃ ቸክ ሊስት ተገምግሞ የቀረበለትን ሰነድ ድጋሚ በመፈተሸ
እንዲወራረድ ለክፍሉ ያቀርባል፣
6. ፕሮጀክቶች የክፍያ አጠያየቅና ማስጸደቅ ስራ የተቀጽላ ውል ማዘጋጀት ወይም ነጠላ ዋጋ ማሳወቅ ስራን ይሰራል፣
7. ፕሮጀክቶች በየወሩ መጨረሻ የሰሯቸውን ስራዎች ወደ ክፍያ መቀያራቸውንና አለመቀየራቸውን ክትትል ያደርጋል፣
8. የተጠየቁ ነጠላ ዋጋዎችን በአማካሪና በአሰሪ መጽደቃቸውን ይከታተላል፣ ጸድቀው ለሚመጡ የዋጋ አስተያየት ለክፍል
ኃላፊው በማሳወቅ ስምምነት የተደረሰባቸውን ለኮ/ኦፕሬሽን ፕሮጀክቶች ወደ ስራ እንዲገቡ ያደረጋል፣
9. አማካሪና አሰሪ ላይ የደረሱ ክፍያዎችን በመከታተል የደረሱባቸውን ደረጃዎች ከክፍል ኃላፊ ጋር በመሆን
ይገመግማል፣
10. ከስራ ዕድል ፈጠራም ሆነ ለሌሎች ተቋራጮች የተሰጡ ስራዎችን የክፍያ አጠያየቅ ስርዓታቸውን ይከታተላል፣
11. የፕሮጀክቶች ክፍያ መጠየቅን ማስጸደቅንና ተቀፅላ ውል ዝግጅት በአማካሪና በአሰሪ የማስጸደቅ ስራ በየሳምንቱ
መረጃዎችን በማጠናቀር ወርሃዊ ሪፖርት ለኃላፊው ያቀርባል፣
12. በወር ውስጥ የተሰራ የዋጋ ማሳወቅ መጠን፣በአመካሪ ተቀባይነት ያገኘ የዋጋ ማሳወቅ፣በአሰሪ ተቀባይነት ያገኘ የዋጋ
ማሳወቅ፣በሪፖርት ማካተት ይገባል፣
13. ፕሮጀክች በወር መጨረሻ የማሽነሪና ተሸከርካሪ ታይም ሽት ሰነዶችን በመሳሪያ አስተዳዳር የነዳጅ አጠቃቀማቸው
ተፈትሾ አልፎ ሲመጣ ከወርሃዊ ሪፖርትና DCBA ጋር በማነጻጸር ትክክለኛነቱቱ በቢሮ መሃንዲስ ተረጋግጦ
ሲቀርብለት ከውል አንጻር በመፈተሸ የክፍያ ሰንድ ማጠቃለያ በማዘጋጀት ለክፍሉ ያቀርባል፣
14. ፕሮጀክቶች በወር መጨረሻ የሚያመጡትን የዕለት ከዕለት ትርፍና ኪሳራ ስሌትን መሰረት በማድረግ የፕሮጀክቶችን
የሃብት አጠቃቀም ከኮርፖሪሽኑስታንዳርድ አንጻር ምዘና መሰራቱን ያረጋግጣል፣
15. አዳዲስ የሚያዙ ፕሮጀክቶች የዕለት ከዕለት ትርፍና ኪሳራ ስሌት ለመስራት የሚያግዝ የሃብት አጠቃቀም መለኪያ
ቅፃቅፅ በማዘጋጀት ለፕሮጀክቶች መሰጠጡን ይከታተላል፣
16. ፕሮጀክቶች የሚያቀርቧቸውን የገንዘብ መጠየቂያ የግብዓት መጠንና የመግዣ ዋጋ በትክክል የተጠየቀ መሆኑን
ያረጋጣል፣
17. የፕሮጀክቶችን የማሽነሪ ታይም ሽት ከወርሃዊ ሪፖርት ጋር በማነጻጸር ተገቢውን ክፍያ ለፋይናንስ ይልካል፣የውስጥ
ማሽነሪ ወጭዎችን ይመዘግባል፣
18. በፕሮጀክት ደረጃ ለክፍሉ ተደራጅተው የሚመጡላቸውን መረጃ መሰረት በማድረግ ከኮርፖሪሽኑውጭ ለሆኑ ውጫዊ
ችግሮች የገንዘብና የጊዜ ማካሻ ጥያቄ ለአማካሪ ያቀርባል፣
19. አማካሪ ላይና አሰሪ ላይ ያሉ የይገባኛል ጥያቄዎችን መጽደቃቸውን ድጋና ክትትል ማድረጋቸውን ይከታተላል፣
የደረሱበትን ደረጃ በየሳምንቱ ከክፍል ኃላፊው ጋር ግምገማ ያደርጋል፣
20. ፕሮጀክቶች ከሃብት አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚጋጥማቸውን ችግሮች በተግባር መኖራቸውን፣ አክሳሪ የሆኑ
ፕሮጀክቶችን ከኪሳራቸው ለማውጣት የመስክ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
21. የፕሮጀክቶችን በወሩ ክፍያ የፈጸሙባቸውን ሰነዶች ይፈትሻል፣ፕሮጀክቶች ባቀረቡት መጠየቂያ መሰረት ክፍያ
መፈጸማቸውን ያረጋግጣል፣
22. ስታንዳርድ የሌላቸውን ስራዎች ስታንዳርዳይዝ በማድረግ የአፈፃፀም ደረጃዎችን ያዘጋጃል፣
23. የፕሮጀክቶችን ወርሃዊ ፊዚካልና ፋይናንሽያል አፈጻጸም ፣ የሃብት አጠቃቀም እንዲሁም የክሌም ጉዳዮችን ያሉበትን
ሁኔታ መረጃዎችን በየወሩ መጨረሻ ለቡድን መሪው ሪፖረት ያቀርባል፣
24. የፕሮጀክቶችን መጠየቂያ ከማረጋገጡ በፊት ስራ ተሰርቶ ወደ ክፍያ ያልተቀየረ መኖሩንና አለመኖሩን ያረጋግጣል፣
25. በተለያየ ጉዳይ ስራ ላይ በማይሆኑበት ጊዜ የክፍ/ክትትልና ተቀጽላ ውል ቡድን አስተባባሪ ይወከላል፣
26. ሌሎች በኃላፊው የሚሠጡ ተግባራትን ይከውናል።
መሃንዲስ ደረጃ -3
1. ከፕሮጀክት የሚመጡለትን የእለት ከዕለት ትፍና ኪሳራ ስሌት ተሰባስቦ በየወሩ መጨረሻ በሶፍ ኮፒ እንዲደርስ
ያደርጋል፣
2. የደረሰውንም DCBA በሂደቱ የማሰባሰቢያ ቋት ወይም በተዘጋጀው ኮምፒውተር እንዲቀመጥ ያደረጋል፣
3. የሚከታተሉቸዉን ፕሮጀክት መሰረት ያደረገ ሪፖርት ያዘጋጃሉ፣በሚያቀርብላቸው የሪፖርት ፎርማት መሰረት
የጽሁፍ ወይም ናሬሽን ሪፖርት ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ ያደርጋል፣
4. ፕሮጀክቶች የሚያቀርቡትን መጠየቂያ በቢሮ መሃንዲስ ተፈትሾ በቸክ ሊስት ሲቀርብለት መጠየቂያውን
በመገምገምና በማረጋገጥ ለክፍል ሃላፊው ተፈርሞ ወደ ፋይናንስ እንዲላክ ያደርጋል፣
5. ፕሮጀክቶች በወር መጨረሻ የሚያቀርቡትን የክፍያ ሰነድ ቢሮ መሃንዲሶች ከመጠየየቂያና ካለፈው ወር DCBA
እንዲሁም ስቶክ ባላንስ በማናበብ በማወራረጃ ቸክ ሊስት ተገምግሞ የቀረበለትን ሰነድ ድጋሚ በመፈተሸ
እንዲወራረድ ለክፍሉ ያቀርባል፣
6. ፕሮጀክቶች የክፍያ አጠያየቅና ማስጸደቅ ስራ የተቀጽላ ውል ማዘጋጀት ወይም ነጠላ ዋጋ ማሳወቅ ስራን ይሰራል፣
7. ፕሮጀክቶች በየወሩ መጨረሻ የሰሯቸውን ስራዎች ወደ ክፍያ መቀያራቸውንና አለመቀየራቸውን ክትትል
ያደርጋል፣
8. የተጠየቁ ነጠላ ዋጋዎችን በአማካሪና በአሰሪ መጽደቃቸውን ይከታተላል፣ ጸድቀው ለሚመጡ የዋጋ አስተያየት
ለክፍል ኃላፊው በማሳወቅ ስምምነት የተደረሰባቸውን ለኮ/ኦፕሬሽን ፕሮጀክቶች ወደ ስራ እንዲገቡ ያደረጋል፣
9. አማካሪና አሰሪ ላይ የደረሱ ክፍያዎችን በመከታተል የደረሱባቸውን ደረጃዎች ከክፍል ኃላፊ ጋር በመሆን
ይገመግማል፣
10. ከስራ ዕድል ፈጠራም ሆነ ለሌሎች ተቋራጮች የተሰጡ ስራዎችን የክፍያ አጠያየቅ ስርዓታቸውን
ይከታተላል፣
11. የፕሮጀክቶች ክፍያ መጠየቅን ማስጸደቅንና ተቀፅላ ውል ዝግጅት በአማካሪና በአሰሪ የማስጸደቅ ስራ
በየሳምንቱ መረጃዎችን በማጠናቀር ወርሃዊ ሪፖርት ለኃላፊው ያቀርባል፣
12. በወር ውስጥ የተሰራ የዋጋ ማሳወቅ መጠን፣በአመካሪ ተቀባይነት ያገኘ የዋጋ ማሳወቅ፣በአሰሪ ተቀባይነት
ያገኘ የዋጋ ማሳወቅ፣በሪፖርት ማካተት ይገባል፣
13. ፕሮጀክች በወር መጨረሻ የማሽነሪና ተሸከርካሪ ታይም ሽት ሰነዶችን በመሳሪያ አስተዳዳር የነዳጅ
አጠቃቀማቸው ተፈትሾ አልፎ ሲመጣ ከወርሃዊ ሪፖርትና DCBA ጋር በማነጻጸር ትክክለኛነቱቱ በቢሮ መሃንዲስ
ተረጋግጦ ሲቀርብለት ከውል አንጻር በመፈተሸ የክፍያ ሰንድ ማጠቃለያ በማዘጋጀት ለክፍሉ ያቀርባል፣
14. ፕሮጀክቶች በወር መጨረሻ የሚያመጡትን የዕለት ከዕለት ትርፍና ኪሳራ ስሌትን መሰረት በማድረግ
የፕሮጀክቶችን የሃብት አጠቃቀም ከኮርፖሪሽኑስታንዳርድ አንጻር ምዘና መሰራቱን ያረጋግጣል፣
15. አዳዲስ የሚያዙ ፕሮጀክቶች የዕለት ከዕለት ትርፍና ኪሳራ ስሌት ለመስራት የሚያግዝ የሃብት አጠቃቀም
መለኪያ ቅፃቅፅ በማዘጋጀት ለፕሮጀክቶች መሰጠጡን ይከታተላል፣
16. ፕሮጀክቶች የሚያቀርቧቸውን የገንዘብ መጠየቂያ የግብዓት መጠንና የመግዣ ዋጋ በትክክል የተጠየቀ
መሆኑን ያረጋጣል፣
17. የፕሮጀክቶችን የማሽነሪ ታይም ሽት ከወርሃዊ ሪፖርት ጋር በማነጻጸር ተገቢውን ክፍያ ለፋይናንስ
ይልካል፣የውስጥ ማሽነሪ ወጭዎችን ይመዘግባል፣
18. በፕሮጀክት ደረጃ ለክፍሉ ተደራጅተው የሚመጡላቸውን መረጃ መሰረት በማድረግ ከኮርፖሪሽኑውጭ
ለሆኑ ውጫዊ ችግሮች የገንዘብና የጊዜ ማካሻ ጥያቄ ለአማካሪ ያቀርባል፣
19. አማካሪ ላይና አሰሪ ላይ ያሉ የይገባኛል ጥያቄዎችን መጽደቃቸውን ድጋና ክትትል ማድረጋቸውን
ይከታተላል፣ የደረሱበትን ደረጃ በየሳምንቱ ከክፍል ኃላፊው ጋር ግምገማ ያደርጋል፣
20. ፕሮጀክቶች ከሃብት አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚጋጥማቸውን ችግሮች በተግባር መኖራቸውን፣ አክሳሪ
የሆኑ ፕሮጀክቶችን ከኪሳራቸው ለማውጣት የመስክ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
21. የፕሮጀክቶችን በወሩ ክፍያ የፈጸሙባቸውን ሰነዶች ይፈትሻል፣ፕሮጀክቶች ባቀረቡት መጠየቂያ መሰረት
ክፍያ መፈጸማቸውን ያረጋግጣል፣
22. ስታንዳርድ የሌላቸውን ስራዎች ስታንዳርዳይዝ በማድረግ የአፈፃፀም ደረጃዎችን ያዘጋጃል፣
23. የፕሮጀክቶችን ወርሃዊ ፊዚካልና ፋይናንሽያል አፈጻጸም ፣ የሃብት አጠቃቀም እንዲሁም የክሌም
ጉዳዮችን ያሉበትን ሁኔታ መረጃዎችን በየወሩ መጨረሻ ለቡድን መሪው ሪፖረት ያቀርባል፣
24. የፕሮጀክቶችን መጠየቂያ ከማረጋገጡ በፊት ስራ ተሰርቶ ወደ ክፍያ ያልተቀየረ መኖሩንና አለመኖሩን
ያረጋግጣል፣
25. በተለያየ ጉዳይ ስራ ላይ በማይሆኑበት ጊዜ የክፍ/ክትትልና ተቀጽላ ውል ቡድን አስተባባሪ ይወከላል፣
26. ሌሎች በኃላፊው የሚሠጡ ተግባራትን ይከውናል።
መሃንዲስ ደረጃ -2

1. በጨረታ ዝግጅት ወቅት የኤሌክትሮሜካኒካል ስራ የስራ ዝርዝር ይመረምራል፤ እንዲሁም የስራውን መጠንና ዓይነት
አንድ በአንድ በአግባቡ በመለካት ያረጋግጣል፤ ችግሮች ካሉ ማብራሪያ ይጠይቃል፡፡ እንዲሁም በሚሰጠው
ማብራሪያና ግምገማ መሰረት በመውሰድ የመስሪያ ነጠላ ዋጋ ያዘጋጃል፤ የጨረታ ዋጋ ይሞላል፡፡
2. ጨረታ ለመሙላትና ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን መርምሮ የጠናቅራል
3. የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎችን የስራ መጠንና ዓይነት በመለየት ለጨረታ ወይም ለድርድር ዋጋ ለመሙላት
የሚያስችል ጥናት በማጥናትና መረጃዎችን በማጠናከር ነጠላ ዋጋ ያዘጋጃል፤
4. በጨረታ ውድድር ወቅት በቴክኒካልና ፋይናንሻል ውድድር ተሸናፊ ከሆነ ከኤሌክትሪክ ስራዎች ጋር በተያያዘ ያሉ
ምክንያቶች ያጠናል፤ በቀጣይም በተገኘው ግኝት መሰረት ማስተካከያ ስራዎችን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
5. ከመስሪያ ድሮዊንግ (working Drawing) እና ተዛማጅ መረጃዎች የሥራ መጠን ዝርዝር ያዘጋጃል፡፡
6. ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናቅራል፡፡
7. የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎችን መስሪያ ስታንዳርዶችን በመጠቀም፣ በፕሮጀክቶች በመገኘት ጥናት በማድረግና
የሚሰሩበትን በማየት የመስሪያ ስታንዳርድ ያዘጋጃል፡፡
8. የሚያዘጋጃቸውን የጨረታ ሠነዱ ሚስጢራዊነት በእጅጉ ይጠብቃል፣
9. አዋጭ የአሰራር ስነ ዘዴ ይተልማል
10. በስራ አስተባባሪው የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
ኳንቲቲ ሰርቨየር ደ-3
1. ፕሮጀክቶች አስፈላጊውን የቅየሳ፣ የአፈር እና ተያያዥ ስራ መጠን ልኬታ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ የቅኝት ሪፖርትም
ያዘጋጃል፡፡
2. ከዲዛይን ሰነዶች በየስራ ዝርዝሮቹና በየመለኪያዎቹ የስራ መጠን ይሰራል
3. የተሰራን ስራ መረጃ ሰብስቦ ከእቅድ ጋር ያገናዝባል
4. የስራና የግብአቶችን መግለጫ ያወጣል
5. ለክፍያ ሰነድ ዝግጅት የሚሆኑ ልኬቶችን ያዘጋጃል
6. ከስራ ክፍል መሪው የሚሰጡትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናውናል
የንድፍ ስራ ባለሙያ/ደራፍትስ ማን/
1. አስ ቢውልት ድሮዊንግ ያዘጋጃል፤አዝቢዉልት ድሮዊንግ ከመስሪያ ድሮዊንግ ጋር ያነፃፅራል፡፡ ልዩነት ባለባቸዉ ላይ
ያስተካክላል ለሚመለከተዉ ቢሮ መሃንዲስ ያሳዉቃል፡፡
2. በሚሰጠው መረጃ መሰረት በሶፍት ኮፒ የቀረቡ ድሮዊንጎችን በማየት ችግር ያለባቸውን ሪፖርት ያደርጋል፤
3. የሶፍት ድሮዊንጎችን በመጠቀም የሥራ መጠን ይሰራል፣ሪፖርት ያደርጋል፤
4. የተከለሱ ድሮዊንጎንችን ፕሪንት በማድረግ በአማካሪው/አሰሪው/ ወኪል አስፈርሞ ፋይል አድርጎ ይይዛል ፡፡
5. ማምረቻ (Quarry) ካርታ፣ የሚሠሩ ሥራዎችን የሚገልጽ ሙሉ ድሮዊንግ (Working Drawing) ያዘጋጃል፡፡
6. ግንባታቸው ለተጀመረ ኘሮጀክቶች በትክክል ለመሠራታቸው በመስክ በመገኘትና መረጃዎችን በማጠናከር ዉለታ
ሲገባ ታሳቢ የተደረጉ ሁኔታወች ከነባራዊ ሁናታዉ ጋር በማገናዘብ ይገማግማል፣ ሪፖርት ያጠናክራል፡፡
7. የተሰራውን አዝቢልት ድርዊንግ ፋይናል ክፍያ ካዘጋጀው መሃንዲስ ጋር ያናብባል፣
8. ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች አስፈላጊ የሆኑ የድሮዊንግ ማዘጋጀት ስልጠና ማንዋል ያዘጋጃል ፤ ስልጠና ይሰጣል፡፡
9. ከፕሮጀክት መሃንዲስ፤ከቀያሾች እና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር የመረጃ ልዉዉጥ በተገቢዉ ሁኔታ ያደርጋል፡፡
10. የመስሪያ ድሮዊንግ ክለሳ እንደ አስፈላጊነቱ የያደርጋል፡፡
11. በፕሮጀክቶች የመስሪያ ድሮዊንግ የሌላቸዉን ስራዎች በመለየት የመስሪያ ድሮዊንግ ያዘጋጃል፡፡
12. በሂደቱ ለሚያዙ አዲስና ነባር ፕሮጀክቶችን መረጃ በተገቢው ሁኔታ እንዲደራጅ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
13. ለክፍሉ የተመደቡ ሀብቶች በአግባቡና ኮርፖሪሽንን ተጠቃሚ የሚደረግ አሰራር እንዲሰፍን ክትትል ደርጋል፣
14. ሌሎች በኃላፊው የሚሠጡ ተግባራትን ይከውናል፣
ዳታ ኢንኮደር
1. ፕሮጀክቶች የሚጠይቋቸውን ክፍያዎች፣ በአማካሪና በአሰሪ ከጸደቁ በኋላ መረጃውን ወደ ኮምፒዩተር ይመዝግባል፣
2. የተደራጁ መረጃዎችን ለቢሮ መሃዲሶች ያቀርባል፣
3. የፕሮጀክች ታሪክ በግልጽ የሚያሳይ መረጃዎችን በማጠናቀር ወደ ዳታ ቤዝ ያስገባል፣ወይም ኮምፒውተር ላይ
ይመዘግባል፣
4. የፕሮጀክቶችን ታሪክ በየወቅቱ በመገምገም የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄና ሌሎች ከውል አስተዳዳር አኳያ መጠየቅ
የሚገባቸውን ክሌምና ጉዳዮች ለቢሮ መሃዲስ ያሳውቃል፣
5. ፕሮጀክቶች በየወሩ የጠየቋቸውን ገንዘብና ያወራረዱትን ገንዘብ በዓይነትና በመጠን በመለየት በጠየቁበት መሰረት
በማድረግ ይመዘግባል፣
6. የሚፈለጉ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች መረጃዎችን በጽሁፍና በሰነድ ለሚፈልገው ክፍልና ባለሙያ ያቀርባል፣
7. ሌሎች በሂደት ኃላፊው የሚሠጡ ተግባራትን ይከውናል፣
የገቢሂሳብ ክትትል ና ሪፖርት ፋይናስ ባለሙያ

You might also like