Professional Documents
Culture Documents
የሰው ሀብት መመሪያ ኡኖ
የሰው ሀብት መመሪያ ኡኖ
7. የዋትና ውል ………………………………………………………… 58
ክፍል አንድ
ጠቅላላ
1.1 መግቢያ
ኤም.ዲ.ኢ.ቦትሊንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በአራት ባለአክሲዮኖች የተቋቋመ ኩባንያ ነው፡፡ የተቋቋመባቸውም
ዓላማዎች ከጉድጓድ የወጣ ውሃ በፕላስቲክ አሽጎ ማምረት፤ የለስላሳ መጠጥ ማምረት እና በሌሎች
የኢንደስተሪ ሥራዎች መሠማራት ቢሆኑም አሁን ሥራውን የጀመረው ከጉድጓድ የወጣ ውሃ በፕላስቲክ አሽጎ
በማምረት ነው፡፡ ኩባንያው ራሱን ችሎ ህጋዊ ሰውነት ኖሮት የተቋቋመ አንድ አካል ሲሆን ከእናት ድርጅቱ
ከኤልመስ ግሩፕ ማኔጅመንት የፖሊሲ፣ የግብና የአስትራቴጂክ ነክ አቅጣጫዎች ይሠጠዋል፣ አጠቃላይ
ቁጥጥርም ይካሄድበታል፡፡
የሰው ሀብት ሥራ አመራር ፖሊሲዎችና የአሠራር ሥነ-ሥርዓቶች ድርጅቶች ሠራተኛ ለመቅጠር፤ ለማሳደግ፤
ለማሰልጠን፤ ለመያዝ፤ ለማሰናበት፤ ጥቅማጥቅም ለመሥጠት ወዘተ... የሚጠቀሙባቸው መመሪያዎች
ናቸው፡፡ እነኚህ መመሪያዎችና የአሠራር ሥነ- ሥርዓቶች በአግባቡ ሥራ ላይ ሲውሉ በአሠሪና ሠራተኛ
መካከል የሚፈጠሩ የመብትና ግዴታ አለመግባባቶችን አስወግደው ሰላማዊ ግንኙነቶች እንዲሠፍኑ ያደርጋሉ፡፡
ኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ሰዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው የአንድ ድርጅት የሰው ሀብት ሥራ
አመራር ሀብቶች መሆናቸውን ስለሚያምን የሰው ሀብት አስተዳደሩ መርህንና ተቀባይነት ያላቸው የአሠራር
ልምዶችን መሠረት ያደረገ፧አግባበነት ያላቸው የመንግስት ሕጎችና ደንቦችን ያከበረ ፤ሠራተኛው መብትና
ግዴታዎችን የሚየውቅበት፤ ምቹ የሆነ የሥራ አባቢንና የሥራ ተነሳሽነትን ሊፈጥር የሚችል መሆን እንዳለበት
ያምናል፡፡ በመሆኑም እነዚህንና ሌሎችንም ጉዳዮች ያካተተ ይህ የሰው ሀብት ሥራ አመራር መመሪያ
እንዲዘጋጅ ተደርጓል፡፡
ይህ መመሪያ በአሥራ አሰባት ክፍሎች የተመደበ ሲሆን ጠቅላላ ጉዳዮችን፤ መብትና ግዴታዎችን፤ የሰው ሀብት
ዕቅድን፤ የአዲስ ሠራተኛ ምልመላን፤መረጣንና ምደባን የውስጥ ሠራተኛ የደረጃ ዕድገትንና ዘውውርን
የውክልና አሠራርን፤ ሥልጠናን፣ የሥራ ቀንና ሰዓትን፤የስራ አፈጻጸም ምዘናን፤ ክፍያዎችንና
ጥቅማጥቅሞችን፣ ልዩ ልዩ ፈቃዶችን፤ጤናና
የሙያ ደህንነትን፣ የሠራተኛ ዲስፕሊንና የሥራ ውል መቋረጥን የመሳሰሉ ቁልፍ ጉዳዮችን አካቷል፡፡
ይህ የአሠራር መመሪያ የኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ የሰው ሀብት ሥራ አመራር መመሪያ ተብሎ
ሊጠቀስ ይችላል፡፡
1.3 ዓላማዎች
ሠ) የኩባንያውን የሰው ሀብት ሥራ አመራር ስትራቴጂና ፖሊሲ ትግበራ ውጤታማ እንዲሆን እንደ መመሪያ
እንዲያገለግል፧
ለ) ለሥራ መሪዎች፤ ሱፐርቫይዘሮችና የዕለት ተዕለት ተግባራቸው የሰው ሀብት አስተዳደር ለሆኑ ሠራተኞች
እንደ መመሪያ እንዲያገለግል፤
ሐ) የኩባንያውንና የሠራተኞችን መብትና ግዴታ ለመወሰንና ጤናማ የሆነ የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት
ለመፍጠር፡፡
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዐዋጁና በአሠሪውና ሠራተኛው መካከል ያለው የሥራ ውል ቢኖርም ይህ የሰው ሀብት
ሥራ አመራር መመሪያ ከዋና ሥራ አሰኪያጁ በስተቀር በሁሉም ሠራተኞች ላይ የሥራ የውሉ አንድ አካል ሆኖ
ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
1.5 ኃላፊነት
ይህን የሰው ኃይል ሥራ አመራር መመሪያ ዋና ሥራ አስኪያጁ የሰው ኃልና አስተዳደር ዘርፍ ሙሉ በሙሉና
የተለያዩ የሰራ ኃላፊዎች እንደየ አግባብነቱ ሥራ ላይ የማዋል ኃላፊነት አለባቸው፡፡ መመሪያው በአግባቡና
በትክክል ሥራ ላይ መዋሉን የሚቆጣጠረው የኮረፖሬት ማኔጅመንቱ የሰው ኃይል ሥራ አመራር ዠርፍ
ይሆናል፡፡
ድርጅታዊ መዋቅር የአንድን ድርጅት ዓላማ ከግብ ለማድረስ የመረጃ ልውውጥን፣ ኃላፊነትንና ተጠሪነትን፣
ቅንብርና ቁጥጥርን፣ የዕዝ ሰንሰለትን፣ የሥራ ሂደት አመራርንና የሥራ ክፍፍልን የሚያሳይ ሥዕላዊ መግለጫ
ነው፡፡ የአንድ ድርጅት መዋቅር የሚሠራው ድርጅቱ መጀመሪያ ሲቋቋም ሲሆን ከዚያም በኋላ የመለወጥ
አስፈላጊነቱ ሲታመንበት የሚያስገኘው ጠቀሜታ ተጠንቶ የጥናቱ ውጤት ለበላይ አካል ከቀረበ በኋላ ሲፈቀድ
ተግባራዊ ይሆናል፡፡
ሀ) ከላይ በ 6.1.1 የተገለጹት ሁኔታዎችሲከሰቱ የድርጅታዊ መዋቅር ለውጥ ወይም የመልሶ ማዋቀር ጥናት
ይካሄዳል፡፡
በድርጅታዊ መዋቅሩ ላይ የተመለከቱትን የስራ ክፍፍሎች ለአንድ ሠራተኛ የከፊል ወይም የሙሉ ጊዜ የጉልበት
ወይም የአዕምሮ አገልግሎት የሚፈልግ የተግባርና ኃላፊነቶች ተወስኖ የሚገለጽበት ስብስብ የሥራ መደብ
ይባላል፡፡ በዚህም ስብስብ ተግባር፤ ግዴታና ኃላፊነት መጠን ይወሰናል፡፡ የስራ መደብ እንደ ሁኔታው ለተወሰነ
ጊዜ የሥራው ዓይነት፤ የአከናዋኙ ወይም ላለተወሰነ ጊዜ ሚቆይ ሊሆን የችላል፡፡ የስራ መደቦች በሚያካትቱት
የተግባር የግዴታና የኃላፊነት መጠን እንዲሁም ከሚኖራቸው ቅለትና ዉስብስብነት አንጻር ሊለዩና ደረጃ
ሊሠጣቸው ይችላል፡፡ የሠራተኛው ቁጥርም እንደ ሥራ መደቦች ብዛት ይወሰናል፡፡
ሀ) በነበረው ድርጅታዊ መዋቅር ውስጥ የሥራ መስፋፋት ወይም ዕድገት ሲታይ እንደ ሁኔታው የሥራ መደቦች
እንዲከፈቱ ይደረጋል፣
ለ)መዋቅር እንዲሠፋ ሲደረግና አዳዲስ ሥራዎቸ ሲፈጠሩ አዳዲስ ወይም ተጨማሪ የስራ መደቦች
ይከፈታሉ፤
ሐ)በአለ ድርጅታዊ መዋቅር ውስጥ የሥራ መቀነስ ወይም አላስፈላጊነት ሲታይየስራ መደቦች ይታጠፋሉ፣
መ) የመዋቅር ለውጥ ሲደረግና የሥራ መደቦችን የሚያሳጥፍ ሆኖ ሲገኝ የስራ መደቦች ይታጠፋሉ፣
ሀ)በአለው ድርጅታዊ መዋቅር መሠረት አዲስ የሥራመደብ ለመክፈት አሰፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከእነምክንያቱ
የሥራ ክፍሉ ወይም ዘርፉ ጥያቄውን ለዋናው ሥራ አስኪያጅ ያቀርባል፣
ለ)ለዋናው ሥራአስኪያጅ በሃሳቡ ካልተስማማበት ጥያቄውን ይሰርዛል ወይም ተጨማሪ ማብራሪያ በጉዳዩ ላይ
ይጠይቃል፡፡ የሥራ መደቡ እንዲከፈትነበዋና ሥ/አስኪያጅ ከታመነበት ለኮርፖሬት ሥራ አመራር ቀርቦ
ይወሰናል፡፡
ሐ)አዲሱ የስራ መደብ እንዲከፈት ከጸደቀ በኋላ ዋና ስራአስኪያጁ ከኮረፖሬት ሥራ አመራር ጋር በመነጋገር
በሚመጥነው የደመዎዝ ደረጃ ውስጥ እንዲመደብ ይደረጋል፡፡
1.7. ትርጓሜ
1.7.1 ሠራተኛ፡ ማለት በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 377/96 ወይም በተሻሻለው 1156/2011 መሠረት
በደመዎዝ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ የጉልበት ወይም የአእምሮ አገልግሎት ለመስጠት ከኩባንያው ጋር
በቅጥር ላይ የተመሰረተ ግዴታ የገባ ሰው ነው፡፡
1.7.3 ሥራ አመራር/ማኔጅመንት፡ ማለት ተጠሪነታቸው ለዋና ሥራ በልዩ ሁኔታ የሥራ አመራር ቡድን ውስጥ
እንዲካተቱ የተደረጉ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ የሥራ መሪዎች ስብስብ ማለት ነው፡፡ አስኪያጁ የሆኑ ወይም
የኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ
1.7.4 ኮርፖሬት ማኔጅመንት፡ ማለት የኤልመስ ግሩፕ ኮርፖሬት ማኔጅመንት ማለት ነው፡፡
1.7.5 ዋና ሥራ አስኪያጅ፡ ማለት የኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ማለት ነው፡፡
1.7.6 አዋጅ፡ ማለት ስለ አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣው አዋጅ ቁጥር 377/1996 ወይም በተሻሻለው 1156/2011
ከእነ ማሻሻያው ማለት ነው፡፡
1.7.7 የሥራ ውል፡ ማለት ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ ወይም የተወሰነ ሥራ ለመሥራት በኩባንያውና
በሠራተኛው መካከል የሚደረግ የጽሁፍ ስምምነት ማለት ነው፡
1.7.8 ከሥራ ጋር ግንኙነት የሌለው(የተፈጥሮ) ሕመም፡ ማለት ሠራተኛው ሥራውን እያከናወነ ባለበት ወቅት
ወይም ከሥራው ጋር በተገናኘ ሁኔታ በሚፈጠር አደጋ ሣይሆን በሌላ ምክንያት የሚፈጠር ህመም ማለት ነው፡፡
ክፍል ሁለት
መብትና ግዴታዎች
2.1 መሠረተ ሀሳብ
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅና ሌሎች ተመሳሳይ ህጎችና የመንግስት መመሪያዎች እንደተጠበቁ ሆነው
የሁለቱም ወገኖች መብትና ግዴታዎች ከዚህ በታች ተመልክተዋል፡፡
የተተኪ የሰው ሀብ ዕቅድ ቁልፍ የሆኑ የሥራ መደቦች ክፍት በሚሆኑበት ጊዜ አቅሙ ያላቸውን የውስጥ
ሠራተኞች ሊተኩ እንዲችሉ አቅም የማሳደግ ተግባር የሚከናወንበት ሂደት ነው፡፡ የቁልፍ የሥራ መደቦች
ተተኪ የሰው ሀብት ዕቅድ የኩባንያው አጠቃላይ የሰው ሀብት ዕቅድ አካል ነው፡፡ ቁልፍ የሥራ መደቦች ማለት
ክፍት ሆነው ቢቆዩ በድርጀቱ ሥራ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያመጡ የሥራ መደቦች ማለት ነው፡፡ ስለዚህ
እነዚህን የሥራ መደቦች ወዲያውኑ ለመሙላት ብቃት ያላቸውን ሠራተኞች ለመተካት ማዘጋጀት አስፈላጊ
ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሠራተኞች ቀጣይ ዕድገታቸውን ለማወቅ እንዲችሉ ስለሚረዳቸው ተነሳሽነታቸው
እንዲጨምር ያደርጋቸዋል፡፡ የአሠራር ሂደቱም እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
ሀ) ቁልፍ የሚባሉ የሥራ መደቦችን መለየት፡
የትምህርት ደረጃ፣ የሥራ ልምድና የሥራ አፈጻጸማቸውን ከግል ማህደራቸው በማጥናት ብቁ ናቸው
የሚባሉትን መምረጥ፣
ማድረግ፡፡
መ) ከዕጩ ተተኪዎች መካከል የላቀ ብቃት ያሳየው ቁልፍ ቦታው ክፍት በሚሆንበት ጊዜ እንዲመደብ
ማድረግ፡፡
ክፍል አራት
የሰው ሀብት ምልመላ መረጣና ምደባ
4.1. መሠረተ ኃሳብ
በድርጅታዊ መዋቅሩና በሰው ሀብት ዕቅዱ መሠረት ክፍት የሥራ ቦታዎች ሲፈጠሩ በቅድሚያ የሚሞሉት
የውስጥ ሠራተኞችን በማዛወር ወይም በደረጃ ዕድገት ሲሆን በእነዚህ ሁለት መንገዶች መመደብ ሳይቻል
ሲቀር ከውጪ የሠራተኛ ምልመላና መረጣ ተካሂዶ በቅጥር ምደባ ይካሄዳል፡፡ ምልመላና መረጣ በሚካሄድበት
ጊዜ
4.1.1 ለክፍት የሥራ ቦታው ለመወዳደር የሚችል እጩ ሁሉ ከአድልዎ ነጻ ሆኖ ዕድል ማግኘቱ፣
4.1.2 በዕጩዎች መካከል ግልጽ ውድድር መደረጉ፣
4.1.3 የሚመረጠሙ ዕጩ ተወዳዳሪ የሥራ መደቡን ተፈላጊ የችሎታ መሰፈርት ማሟላቱና ለቦታው ብቁ
መሆኑ፣ መረጋገጥ አለበት፡፡
4.2 የምልመላ፣ መረጣና ምደባ አሠራር
4.2.1 ምልመላ
ምልመላ ሥራ ፈላጊዎችን ወይም ዕጩ ተወዳዳሪዎችን የማፈላለግ፣ የመሳብ፣ እንዲያመለክቱ የማድረግና
ለመረጣው ሂደት ብቃት ያላቸው ዕጩዎችን የማዘጋጀት ሂደት ነው፡፡ የምልመላ አሠራር ሂደት
እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
ሀ) ክፍት የሥራ መደቡ የሚገኝበት የሥራ ዘርፍ የሰው ሀብት መጠየቂያ ሞልቶ ለሰው ሀብት የሥራ ዘርፍ
ያቀርባል፡፡ ጥያቄው በሰው ሀብት ዘርፍ ኃላፊው ከዕቅድና ከበጀት አኳያ ተመርምሮ ሲታመንበት በደረጃ
ዕድገት ወይም በዝውውር ወይም በቅጥር ሊሞላ የሚችል መሆኑ ተገልጾ ለዋና ሥራ አስኪያጁ ቀርቦ
ይጸድቃል፡፡
ለ) ክፍት የስራ ቦታው በደረጃ ዕድገት ወይም በዝውውር ሊሞላ የማይችል መሆኑ ሲረጋገጥ የክፍት የሥራ ቦታ
ማስታወቂያ ብዙ አመልካቾች ሊደረሱበት በሚችል የብዙሀን መገናኛ ዘዴ የሥራ መደቡ በማስታወቂያ
እንዲወጣ ይደረጋል፡፡ የማስታወቂያውም ይዘት እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
ሐ) የሙከራ ጊዜ
ለሥራ አመራር የስራ መደቦች 90 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ለሌሎች የሥራ መደቦች 45 ተከታታይ
ቀናት ነው፡፡
በሙከራ ጊዜው ውስጥ ማንኛወም ወገን የሥራ ውሉን ማቋረጥ ይችላል፡፡
እንደገና የተቀጠረ ሠራተኛ የሙከራ ጊዜ አይኖረውም፡፡
በሙከራ ጊዜ ውስጥ ያለ ሠራተኛ ቢሰናበት ምንም ዓይነት ካሳ አይከፈለውም፤በሥራ ላይ
ከሚደርስ ጉዳት በስተቀር ህክምናና የህክምና ፈቃድ አያገኝም ለሌሎች ሠራተኞች የሚሠጥ
የበዓል ወይም ሌላ ጉርሻ ካለ አያገኝም፡፡
ለሙከራ የተቀጠረው ሠራተኛ የስራ ክፍል የሙከራ ጊዜው ከመጠናቀቁ ከሦስት የሥራ ቀናት
በፊት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሰው ኃይል የሥራ ዘርፍ ያቀርባል፡፡
በሙከራ ጊዜው የስራ አፈጻጸም ውጤቱ ከ 3.0 በታች ከሆነ የስንብት ደብዳቤ ይሠጠዋል፡፡ ውጤቱ
3.0 እና በላይ ከሆነ የቋሚነት ደብዳቤ ይሰጠዋል፡፡ ከቋሚነት ደብዳቤው ጋር በሁለቱም ወገን
የተፈረመ የሥራ ውል ይሠጠዋል፡፡
መ) የሙከራ ጊዜውን ጨርሶ በቋሚነት የተቀጠረ ሠራተኛ የድርጅቱ መታወቂያ ይሠጠዋል፡፡
4.2.6 ለተወሰነ ጊዜ/ ለተወሰነ ሥራ ሠራተኛ ስለመቅጠር
ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ሥራ ሠራተኛ በሚቀጠርበት ጊዜ የስራ ውል ሊኖር ይገባል፡፡ ውሉም የሥራውን
ዓይነት ቅጥሩ ያስፈለገበትን ምክንያት የተቀጣሪውን ደመወዝ ሌሎች ጥቅሞች ካሉና ውሉ ጸንቶ
የሚቆይበትን ጊዜ ማካተት ይኖርበታለ፡፡
ሐ) ለተወሰነ ጊዜ/ለተወሰነ ሥራ ( ስለተቀጠረ ሠራተኛ የሥራ ውል መቋረጥ፡-
የውሉ ጊዜ/ለተወሰነ ሥራ ለተቀጠረ ሥራው ሲያልቅ
በሁለቱ ወገኖች ስምምነት!
ለተወሰነ ጊዜ የተቀጠረ ሠራተኛ ከሆነ ውሉ ማለቂያ ጊዜ መድረሱን የሰው ኃይልና አስተዳደር ክፍል
ከአንድ ሣምንት በፊት ሠራተኛው ለተመደበበት የሥራ ክፍል ያሳውቃል፣ ሥራው ያላለቀ ከሆነና ውሉ
መታደስ ካለበት ክፍሉ የውል እድሳት ጥያቄ ያቀርባል፣ በዚህም መሠረት ዕድሳት ይደረጋል፡፡
ለተወሰነ ሥራ የተቀጠረ ሠራተኛ ከሆነ የሥራ ክፍሉ ሥራው ሊጠናቀቅ ሲቃረብ ለሰው ሀብትና
አስተዳደር ሪፖርት ያቀርባል፣
ሥራው በውሉ መሠረት መጠናቀቁ ለሰው ሀብትናና አስተዳደር ክፍል እንደደረሰው የሥራ ውሉ
መቋረጡን የሚገልጽ ደብዳቤ ለሠራተኛው እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡
4.2.7 የውጪ አገር ዜጋ ቅጥር
የውጪ አገር ዜጋ መቅጠር አስፈላጊ በሚሆንበት የአገሪቱ ህግ በሚያዘው መሠረት ይከናወናል፡፡
ቀ) የጡረታ ቅጽ ቅጂ
ቸ) የዓመትና ልዩ ልዩ ፈቀዶች
ለ) መጠይቁ በዋናው ሥራ አስኪያጅ ሲጸድቅ የውስጥ የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ እንዲወጣ ይደረጋል፡፡
የማስታወቂያውም ይዘት እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
የደረጃ ዕድገት ውድድር የሚካሄደው በኮሚቴ ሲሆን ይህም ኮሚቴ ከፍ ብሎ በተራ ቁጥር 4.2.4 የሚቋቋመው
ነው፡፡የኮሚቴው ተግባር፣ ኃላፊነትና አሠራርም በዚሁ ተራ ቁጥር ቁጥር በተዘረዘረው መሠረት ይሆናል፡፡
ውድድር የሚያካሂደው ግን ከዚህ በታች እንደተመለከተው ነጥብ እየሠጠ ነው፡፡
ክፍል ስድስት
የሠራተኛ ዝውውር
6.1 መሠረተ ኃሳብ
የሥራ ዝውውር ከአንድ የሥራ መደብ ወደ ሌላ የሥራ መደብ ወይም ከአንድ ፈረቃ ወደ ሌላ ፈረቃ ወይም
ከአንድ ክፍል ወደ ሌላ ክፍል የሚደረግ የጎነዮሽ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ዝውውር በጊዜያዊነት ወይም በቋሚነት
ሊሆን ይችላል፡፡
6.2. የሥራ ዝውውር የሚፈጸምባቸው ሁኔታዎች
ሀ) ክፍት የሥራ መደብ ሲፈጠርና በደረጃ አድገት ወይም በቅጥር ከመመደብ ይልቅ በዝውውር መመደብ
የተሻለና የሚቻል ሆኖ ሲገኝ፤
ለ) አንድ የሥራ መደብ ለጊዜው ክፍት ሲሆንና በጊዜያዊነት አዛውሮ ማሠራት ሲያስፈልግ ሠራተኞችን
እያዘዋወሩ በማሠራት ሁለገብ የሆነ እውቀት እንዲኖራቸው ለማድረግ
ሠ) አንድ ሠራተኛ ሲዛወር ደረጃው፣ መብቱና ጥቅሙ መቀነስ ወይም መጓደል የለበትም፣
መ) አንድ ሠራተኛ ሲዛወር በጽሁፍ ሆኖ ሠራተኛው እንዲያውቀው መደረግ አለበት፡
ክፍል ሰባት
ሠራተኛ በውክልና ስለማሠራት
7.1 መሠረተ ሃሳብ
አንድ የሥራ መደብ ክፍት ሲሆንና ሠራተኛ በቋሚነት እስኪመደብ ድረስ ወይም አንድሠራተኛ ወይም ኃላፊ
ለተወሰነ ጊዜ በሥራ ጉዳይ፣ በሕመም፣ በዓመት ዕረፍትና በሌሎች በመሳሰሉት ምክንያቶችከሥራ ቦታው
ሲለይ ሠራተኛው/ኃላፊው ወደ ሥራው እስኪ መለስ የሥራ ቦታውን የመሸፈኑ አስፈላጊነት ሲታመንበት ሌላ
ሠራተኛ/ኃላፊ ተክቶ/ወክሎ እንዲሠራ የማድረግ ሁኔታ በተተኪ ማሠራት ይባላል፡፡
7.2. በተተኪነት ስለሚመደብ ሠራተኛ
ሀ) በተጠባባቂነት በውክልና ወይም በጊዜያዊነት ሚመደበው ሠራተኛ ለሥራ መደቡ ተመጣጣኝ የትምህርት
ደረጃና የሥራ ልምድ ሊኖረው ይገባል፡፡
ለ) በተተኪነት/ውክልና የተመደበ ሠራተኛ የተተኪነት አበል በየወሩ ይከፈለዋል፡፡ የአበሉም መጠን እሱ
በሚያገኘው ደመወዝና በተተካበት/በተወከለበት የሥራ መደብ መነሻ ደመወዝ መካከል ያለው ልዩነት 75%
ወይም የራሱ ደመወዝ 25% ከሁለቱ የተሻለው ደመወዙ ላይ ተጨምሮ ይከፈለዋል፡፡ አበል ለማግኘት
ተተኪው ቢያንስ ለ 30 ተከታታይ ቀናት ተክቶ መሥራት አለበት፡፡
ሐ) አንድ የሥራ ኃላፊ የበታች ሠራተኛን ሥራ ተክቶ እንዲሠራ ሲደረግ የተተኪነት አበል አይከፈለውም፡፡
መ) አንድ የሥራ ኃላፊ በተመሳሳይ የሥራ ደረጃ ወደ ጎን በተፈጠረው ክፍት ቦታ ደርቦ ቢሠራ ተጨማሪ የሥራ
ጫና ስለተደረገበት የውክልና አበል ይከፈለዋል፣
ክፍል ስምንት
ሥልጠና
8.1 መሠረተ ሃሳብ
ሀ) ሥልጠና በአጠቃላይ የኩባንያው ዕቅድ ላይ የተመረኮዘ ሆኖ የታቀደና በጀት የተተከለለትና መሆን አለበት!
ለ) በ "ሀ" ላይ የተጠቀሰው ቢኖርም ሥልጠና በሥልጠና ፍላጎት ትንተና፣ በሠራተኛ የሥራ አፈጻጸም ምዘና
ሪፖርት በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ሥራ ለይ መዋልና በአሠራር ዘዴዎች መለወጥና ዘመናዊ መሆን ላይ
መመሥረት አለበት
ለ) ሥልጠናው ሠራተኛው በሚኖርበት ከተማ የሚሰጥ ከሆነ የቦታው ርቀት እየታየ እንደአስፈላጊነቱ መጓጓዣ
ይመደብለታል ወይም የትራንስፖርት ወጪ ይከፈለዋል፡፡
ሐ) ሥልጠናው ሠራተኛው ከሚኖርበት ከተማ ውጪ ከሆነ የውሎ አበል ይከፈለዋል፡፡ ይሁን እንጂ ሥልጠናውን
ያዘጋጀው ተቋም የምግቡንና የመኝታውን ወጪ በሙሉ ከቻለ የውሎ አባል አይከፈለውም፡፡ በከፊል
የሚችል ከሆነ ልዩነቱ ለሠራተኛው ይከፈለዋል፡፡
11.4 ልዩ ልዩ አበሎች
11.4.1 የውሎ አበል
የውሎ አበል አንድ ሠራተኛ ከመደበኛው የሥራ ቦታና ካለበት ከተማ ክልል ውጪ ወደሆነ ሌላ የሥራ ቦታ ሄዶ
ሥራ እንዲያከናውን በኩባንያው ሲታዘዝ በሚሄድበት ቦታ ለሚያጋጥመው የምግብና የመኝታ ወጪዎችን
እንዲሸፍን የሚደረግ ክፍያ ነው፡፡
ሀ) የውሎ አበል የሚከፈለው ሠራተኛው ከመደበኛ የሥራ ቦታው ለሠራ የሚሄድበት ቦታ 50 ኪሎ ሜትር እና
በላይ ርቀት ሄዶ ዕለቱን ለምሳ ለራት ወይም ለአዳር ሳይመለስ ሲቀር ነው፡፡
ለ) ኩባንያው የመኝታ አገልግሎትና ምግብ የሚያቀርብ ከሆነ የውሎ አበል አይከፈልም፡፡
ሐ) ኩባንያው የመኝታ አገልግሎት የሚያቀርብ ከሆነ የምግብ አበል ብቻ ይከፈላል፡፡
መ) ኩባንያው የምግብ አገልግሎት የሚሠጥ ከሆነ የመኝታ አበል ብቻ ይከፈላል፡፡
ሠ) ሠራተኛው ለመስክ ሥራ ሲወጣ ኩባንያው መጓጓዣ ካላቀረበ የትራንስፖርት ወጭውን ይሸፍንለታል፡፡
ረ) የውሎ አበል የሚከፈለው ለቁርስ 10% ለምሳ 25% ለራት 25% ለመኝታ 40% እየታሰበ ነው፡፡
ሰ) የመስክ ሥራ ጉዞው ከጥዋቱ 2፡00 ሰዓት በፊት ከጀመረ የውሎ አበሉ ቁርስንም ይጨምራል
ሸ) የመስክ ሥራ ጉዞው ከጥዋቱ 2፡00 ሰዓት በኋላ ነገር ግን ከ 6፡00 ሰአት በፊት
ከጀመረ ምሳን ያካትታል፡፡
ቀ) ሠራተኛው ከመስክ ሥራው ወደ ሚኖርበት ከተማ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በኋላ ከተመለሰ የቁርስ ምሳና ራት
አበል ብቻ ይከፈለዋለ፡፡
በ) አንድ ሠራተኛ ለሥልጠና፣ ሴሚናርና ተመሳሳይ ጉዳዮች ከሚኖርበት ከተማ ውጪ ከሄደና አዘጋጁ ምግብና
መኝታ ካቀረበ ለትራንስፖርትና አንዳንድ ወጪዎች ኩባንያው የውሎ አበሉን 25% ይከፍለዋል፡፡ አዘጋጁ
የምግብ ወይም የመኝታ አገልግሎት የማይሠጥ ከሆነ ኩባንያው ከላይ በተገለጹት የውሎ አበል አከፋፈል
አሠራሮች መሠረት ክፍያ ይፈጽምለታል፡፡
ተ) የሠራተኛው የውሎ አበል ክፍያ ቀጥሎ እንደተመለከተው ይሆናል፡፡
አንድ ሰራተኛ በአዋጁ መሰረት የቀን አበሉ ከደምዎዙ 4% መብለጥ የለበትም ነገር ግን አሁን
ካለ ነባራዊ ሁኔታ በቋሚነት የቀን ዉሎ አበል 1000 ብር ሊከፈል ይችላል።
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ወይም ምክትል ስራ አስኪያጅ የደምዎዙ 5% ወይም 2000 (ሁለት
ሺህ ብር) ሲሆን የትራንስፖርት እና የአልጋ በደረሰኝ የሚወራረድ ይሆናል።
ለማኔጅመንት አባላት የቀን ዉሎ አበል 2500 ብር (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሲሆን
የመጓጓዣን ወጪ አያካትትም።
ቸ) ጉዞ ከመደረጉ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ቅጽ የጉዞ አስፈላጊነት፣የጉዞ መነሻና መድረሻ የተጓዦች ቁጥር፣
የቆይታው ጊዜ፣ በቦታው ሊሠራ የታቀደው/የታሰበው/ ሥራ ጭምር በቅድሚያ አግባብነት ባላቸው
ኃላፊዎች መረጋገጥና መፈቀድ አለበት፡፡
ነ) የውሎ አበል ለሚከፈለው ሠራተኛ ትርፍ ሰዓት ቢሠራም የትርፍ ሰዓት ክፍያ አይክፈለውም፡፡
ኘ) ለኩባንያው ሥራ ጉዳይ ወደ ውጪ አገር ለሚላኩ ሠራተኞችና የሥራ መሪዎች አበልና ሌሎች ወጪዎች
ከኮርፖሬት ስራ አመራር በሚሠጥ መመሪያ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ለሰራተኛው በሙሉ
በአመት ዉስጥ ሁለት የተመረጡ ባኣላት (ፋሲካ እና ኢድ አልፈጥር) ላይ የጾም መፍቻ ተብሎ
እንደየ ስራ ዉጤቱ የብሩ ልክ ተወስኖ ቢከፈል።
በየአመቱ የድርጅቱ ትርፍ እና ኪሳራው ታውቆ ለሰራተኛ በስራው ዉጤት መሰረት
ቦነስ(ስጦታ) ቢከፈል።
በየአመቱ ድርጅቱ ስራ በጀመረበት ቀን ላይ የሰራተኞች ቀን ተብሎ ሰራተኞች
የሚበረታቱበት፣የሚሸለሙበት እና የሚያድጉበት ቀን ተብሎ ቢከበር።
11.4.2 የበረሀ አበል
ሠራተኛው የሚሰራበት አካባቢ በጣም ሞቃት ከመሆኑ የተነሳ በሠራተኛው ኑሮ ላይ ችግር እንዳያስከትል
ሁኔታውን ለመቋቋም የሚያወጣውን ወጪ ለማካካስ የሚሠጥ የደመወዝ መቶኛ ነው፡፡ ይህም መንግስት የቆላ
አበል ሊከፈልባቸው ይገባል ብሎ ለወሰናቸው ቦታዎችና ሌሎች መሰል ድርጅቶች የቆላ አበል የሚከፍሉባቸው
ቦታዎች እየተጠና ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
ከመደበኛ የሥራ ገበታው ላይ የማይገኝባቸው ቀናት ማለት ነው፡፡ እነዚህም የዓመት ዕረፍት
ፈቃድ፣ የህመም ፈቃድ፣ የወሊድ ፈቃድ የጋብቻ ፈቃድ የሀዘን ፈቃድ የፍርድ ቤት ፈቃድ፣ የፈተና ፈቃድ፣
የሥልጠና ፈቃድና ከክፍያ ነጻ ፈቃድ ናቸው፡፡
12.2 የዓመት ዕረፍት ፈቃድ
የዓመት ዕረፍት ፈቃድ ዓላማ ሠራተኛው በበጀት ዓመቱ ውስጥ ቀደም ሲል ባለፈው በጀት ዓመት ለሠራበት
የተወሰነውን የዓመት ዕረፍት ፈቃድ በመውሰድ ለሚቀጥለው የሥራ ዘመን ሥራውን በሚገባና ለማከናወንና
ምርታማነቱን ከፍ ለማድረግ እንዲያስችለው ነው፡፡ ኩባንያው ለሠራተኛው የዓመት ዕረፍት ፈቃዱን የበጀት
ዘመነ ካበቃ በኋላ ባለው ጊዜ መርሃ-ግብር በማውጣት ይሠጠዋል፡፡ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ በሚከተለው አኳኋን
ይሠጣል፡፡
ሀ) አንድ ሠራተኛ የዓመት ዕረፍት ፈቃድ የሚያገኘው በተግባር ላይ ባለው አዋጅ ቁጥር 377/96 ወይም
በተሻሻለው 1156/2011 በተደነገገው መሠረት ሆኖ ለሠራተኞች ለመጀመሪያው አንድ ዓመት አገልግሎት
16 ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ለእያንዳንዱ ተጨማሪ አንድ ዓመት አንድ የሥራ ቀን በመጨመር ይሆናል፡፡
ለ) ለሥራ መሪዎች ለመጀመሪያው አንድ ዓመት አገልግሎት 20 ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ለእያንዳንዱ ተጨማሪ
አንድ ዓመት አንድ የሥራ ቀን በመጨመር ይሆናል፡፡
ሐ) ኩባንያው ሥራውን በማይጎዳና የሠራተኛውን መብት በማይጥስ መልኩ ከሠራተኛው ጋር በመነጋገር
የዓመት ዕረፍት ፈቃድ መርሃ-ግብር ያወጣና በዚሁ መሠረት ይተገብራል፡፡ አስገዳጅ ሁኔታ ካልተከሰተ
በስተቀር ማንኛውም ሠራተኛ በተያዘው መርሃ-ግበር መሠረት ዕረፍቱን በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ወይም
በቀጣዩ በጀት ዓመት ውሰጥ መውሰድ አለበት፡፡
መ) የዓመት ዕረፍት ፈቃድን ማከፋፈልና ወይም ማስተላለፍ አይቻልም፡፡ ሆኖም በተግባር ላይ ባለው አዋጅ
377/96 ወይም በተሻሻለው 1156/2011 የተጠቀሱት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ በፋብሪካው ዋና ሥራ
አስኪያጅ የጽሁፍ ፈቃድ ለሁለት ዓመታት ብቻ ማስተላለፍ ወይም በአዋጁ መሠረት ለሁለት ከፍሎ
መውሰድ ይቻላል፡፡
ሠ) ሠራተኛው የሥራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የዓመት ዕረፍት በገንዘብ ተለውጦ ይሠጠዋል፡፡
12.3 ልዩ ልዩ ፈቃዶች
ሀ) የህመም ፈቃድ (በተፈጥሮ ሕመም)
የህመም ፈቃድ ተቀባይነት የሚኖረው የመንግስት እውቅና ካለው የህክምና ተቋም ሲሰጥ ነው"
ሠራተኛው ሲታመም 24 ሰአት ባለሞላ ጊዜ ውስጥ ለቅርብ አሠሪው ማሳወቅ አለበት፡፡
የሀመም ፈቃዶችና የህክምና ሠርቲፊኬቶች በሠራተኛው ማህደር ውስጥ መቀመጥ አለባቸው፡፡
አንድ ሠራተኛ የሚሠጠው ፈቃድ ህመሙ ከደረስበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ባለው 12 ወራት ጊዜ
ውስጥ በተከታታይ ወይም በተለያዩ ጊዜያት ቢወስድም በማንኛውም ሁኔታ ከ 6 ወር አይልጥም፡፡
በተከታታይም ባይሆን በተለያዩ ጊዜያት የተሠጠው የህመም ፈቃድ እየተደመረ በአንድ ዓመት ውስጥ
በህመም ፈቃድ ለቀረ ሠራተኛ የሚከፈለው ደመወዝ
- ለመጀመሪያው ወር ሙሉ ደመወዝ
- ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት የደመወዙ 50%
- ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት ያለክፍያ
- ሠራተኛው ከበሽታው ካለተፈወሰና ወደሥራ መመለስ ካልቻለ አግባብ ባለው ህግ መሠረት
በጡረታ እንዲገለል ይደረጋል፡፡
ለ) የወሊድ ፈቃድ፣ የጋብቻ ፈቃድ፣ የሀዘን ፈቃድና የፍርድ ቤት ፈቃድ ሠራተኛው ማስረጃ ሢያቀርብ በአዋጁ
መሠረት የሚፈጸሙ ይሆናል፡፡
ሐ) የፈተና ፈቃድ፡- ሠራተኛው ከሚማርበት ት/ቤት ማስረጃ ሲያቀርብ ለሚፈተንበት ቀን ብቻ ፈቃድ
ይሠጠዋል፡፡
መ) ከክፍያ ነጻ ፈቀድ፡- ሠራተኛው የሚያቀርበው ምክንያት አሳማኝ ሆኖ ሲገኝ አስከ አምስት የስራ ቀናት
ከክፍያ ነጻ የሆነ ፈቀድ ሊሠጠው ይችላል
ክፍል አሥራ ሦስት
ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች
13.1.መሠረተ ሀሳብ
ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች ማለት ሠራተኛው እንዲበረታታ ከደመወዝ ሌላ ለሠራተኛው
የሚሠጡ ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ማለት ነው፡፡
13.2 ህክምና
የሠራተኞች በአካልና በአዕምሮ ጤናማ ሆኖ መገኘት ተግባርና ኃላፊነታቸውን በብቃት እንዲወጡና
ለድርጅቱ ዓላማ ስኬትም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ያስችላቸዋል፡፡ ለዚህም ጤናማ የሥራ አካባቢ
መፍጠር አስተዋጽኦ ያለው ቢሆንም ሲታመሙ የሚታከሙበትን ሁኔታ ማመቻቸት ሌላው አስፈላጊ ጉዳይ
ነው፡፡ ስለሆነም ሠራተኞች አደጋ ወይም ሕመም ሲያጋጥማቸው ኩባንያው የበኩሉን እገዛ ያደርጋል፡፡
ለተፈጥሮ ህመም ድርጁቱ የህክምና እገዛ የሚያደርገው ለቋሚ ሠራተኞች ብቻ ነው፡፡
ሀ) በሥራ ላይ ለሚደርስ አደጋና በሥራ ምክንያት ለሚመጣ በሽታ ስለሚደረግ ህክምናና ስለሚሠጡ
ክፍያዎች በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ መሠረት ይፋጸማል፡፡ ለዚህም ይረዳው ዘንድ ድርጅቱ የመድህን
ዋስትና ይገባል፡፡
ለ) ሠራተኛው የተፈጥሮ ህመም ሲያጋጥመው መጀመሪያ ወደ ፋብሪካው ክሊኒክ ይሄዳል፡፡ ክሊኒኩ ከአቅሙ
በላይ ከሆነ ፋበሪካው በደንበኝነት ወደያዘው የህክምና ተቋም ይልከዋል፡፡ የተላከበት የህክምና ተቋም
ከአቅሙ በላይ ከሆነ ወደ ሌላ ሀኪም ቤት ሊልከው ይችላል፡፡ ሠራተኛው ተኝቶ የሚታከም በሁለተኛ
ማዕረግ አልጋ እንዲተኛ ይደረጋል፡፡
ሐ) በድርጅቱ ክሊኒክ ለሚሠጠው ህክምና ሠራተኛው ምንም ክፍያ አይፈጽምም፡፡
መ) ከድርጅቱ ውጪ በሆነ የህክምና ተቋም ለሚያገኘው ህክምና የህክምና ሠረቲፊኬትና መድሃኒት
የታዘዘበትንና የገዛበትን ህጋዊ ማስረጃ ሲያቀርብ የወጪው 65% በድርጅቱ የሚሸፈኝ ሲሆን
ለማኔጅመንት አባላት 100% የሚሽፈን ይሆናል ይህም ተፈጻሚ የሚሆነው በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ
10,000(አስር ሺህ) ብር ድረስ ነው፡፡
ሠ) ኩባንየው ለጥርስ ማሰተከያና ለመነጽር (በአደጋ ካልሆነ በስተቀር) ለኮስሞቲክና ለአባላዘር በሽታ ህክምና
ወጪን አይሸፍንም፡፡
ረ) ኩባንያው እንደአስፈላጊነቱ የጤና/ህክምና ኢንሹራንስ ሊገባ ይችላል፡፡
15.3.4 ስንብት
ሠራተኛው የፈጸመው የዲስፕሊን ግድፈት የሥራ ውሉን የሚያቋርጥ ሆኖ ሲገኝ እንዲሰናበት ይደረጋል፡፡
ስንብቱ የሚፈጸመው በዋናው ሥራ አሰኪያጅ ነው፡፡
15.3.5 በወንጀል ወይም በፍታብሄር ስለመጠየቅ
ከለይ በተዘረዘሩት መሠረት የዲስፕሊን ግድፈት በፈጸመ ሠራተኛ ላይ እርምጃ ቢወሰድም እንደ ጥፋቱ ሁኔታ
በፍታብሄር ወይንም በወንጀል ተጠያቂነቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡
15.5 ስለ ይርጋ
ሀ) የስነ-ስርዓት ቅጣት የሚያስከትል ጥፋት የፈጸመ ሠራተኛ የፈጸመው ጥፋት ከታወቀበት ቀን ጀምሮ እስከ
ሦስት ወራት ክስ ካልተመሰረተበትና ክስ ከተመሰረተበት ቀን ጀምሮ እስከ ሁለት ወራት የስነ-ስርዓት
እርምጃ ካልተወሰደበት በጥፋቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡ ሆኖም ክስ ያልመሠረተው ኃላፊ ወይም የስነ-
ሥርዓት እርምጃውን በቸልተኝነት ያልወሰደ ኃላፊ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
ለ) በሠራተኛው ላይ የተወሰደ የስነ-ስርዓት እርምጃ ሠራተኛው ከተቀጣበት ቀን ጀምሮ ከአንድ ዓመት በኋላ
ለፋይል ጥራትና ለደረጃ ዕድገት እያገለግልም፡፡ ሆኖም በሠራተኛው ማሕደር ውስጥ በሪኮርድነት
ይቀመጣል፡፡
ለአቶ ወ/……………………………………………………………….
ድሬዳዋ
በኩባንያችን ውስጥ ለመቀጠር ባመለከቱት መሠረት ያለወት የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ታይቶ ተቀባይነትን
አግኝቷል፡፡ ስለሆነም የኩባንያችን ባልደረባ በመሆንዎ በቅድሚያ የተሰማንን ደስታ እየገለጽን
ከ………………………............. ቀን 200- ዓ.ም ጀምሮ በ ------------------------------- መምሪያ ውስጥ
በ……………………….................................. የስራ መደብ በወር ደመወዝ ብር ……………..
(……………………………………………) ለአርባ አምስት ቀናት የሙከራ ጊዜ የተቀጠሩ መሆንዎን እየገለጽሁ
ተግባርና ኃላፊነትዎን በትጋት፤ ቅልጥፍናና ተነሳሽነት እንዲወጡ ከአደራ ጭምር አስታውቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለምርትና ቴክኒክ
ለፋይናንስ
ኤም. ዲ ኢ ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ
2. ( በውድድር ለሚቀጠሩ)
ለአቶ ወ/……………………………………………………………….
ድርዳዋ
በወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ መሠረት በኩባንያችን ውስጥ ለመቀጠር በማመልከትዎ ................. ........ ቀን
2008 ዓ.ም የቃል ፈተና መውሰድዎ ይታወሳል፡፡ በዚሁ የቃል ፈተናም አጥጋቢ ውጤት ስላመጡ እንዲቀጠሩ ተወስኗል፡፡
ስለሆነም የኩባንያችን ባልደረባ በመሆንዎ በቅድሚያ የተሰማንን ደስታ እየገለጽን ......................... ......... ቀን 200-
ዓ.ም ጀምሮ በ-------------------------------------- መምሪያ ውስጥ በ………………………..................................
የስራ መደብ በወር ደመወዝ ብር ……………... (……………………………………………..........) ለአርባ
አምስት ቀናት የሙከራ ጊዜ የተቀጠሩ መሆንዎን እየገለጽሁ ተግባርና ኃላፊነትዎን በትጋት፤ ቅልጥፍናና ተነሳሽነት
እንዲወጡ ከአደራ ጭምር አስታውቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለምርትና ቴክኒክ
ለፋይናንስ
1 2 3 4 5
ተ/ቁ የመመዘኛ መስፈርት አነስተኛ መካከለኛ ጥሩ በጣም ጥሩ እጅግ
በ/ጥሩ አስተያት
1 የሥራ ሰዓት አክባሪነት፡
የሥራ ሰዓቱን አክብሮ ይገባል /ይወጣል/
2 ሥነ-ሥራዓት አክባሪነት፡
በሥነ-ምግባር የታነጸ፤የሥነ-ሥርዓት
ተገዥና መመሪያና ተዕዛዝ አክባሪነት፡
3 የሥራ ዕውቀትና ችሎታ፡
የተቀጠረበትን ሥራ በበቂ ማወቁና
ሥራውንም የማከናወን ችሎታው፡
4 ተባባሪነት
ከሥራ ባልደረቦቹ ጋር ተባብሮ የመስራት
ሁኔታው
5 የመገልገያ መሣሪያ አያያዝና አጠቃቀም
ለሥራ የተሰጠውን መሣሪያ በአግባቡ
የመያዝና በጥንቃቄ የመጠቀም ሁኔታው
6 የሥራ ጥራት
ሥራውን በተፈለገው ደረጃ መሠረት
አሟልቶ ይሠራል
7 የሥራ ብዛት
በአንድ የተወሰነ ጊዜ ውስጥ
የሚጠበቅበትን ያህል ሥራ የማከናወን
አቅሙ፡
ድምር
--------------------------------------------------------------------------------
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለምርትና ቴክኒክ
ለፋይናንስ
ኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባን
ኤም.ዲ. ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ
ይህ ውል በአንድ በኩል ኤም.ዲ. ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ፡ኣድራሻ ድሬዳዋ አስተዳደር፤ ቀበሌ 03፤ የቤት
ቁጥር 741፤ ስልክ ቁጥር፡ ............................... (ከዚህ በኋላ አሠሪው ተብሎ በሚጠራው)
እና
በሌላ በኩል አቶ/ወ/--------------------------------------------፡ አድራሻ፤ ድርዳዋ አስተዳደር፤ ቀበሌ ......... የቤት
ቁጥር --------- ስልክ ቁጥር --------------------------(ከዚህ በኋላ ሠራተኛው ተብሎ በሚጠራው) መካከል
የተፈረመ የሥራ ውል ስምምነት ነው፡፡
1. አጠቃላይ
1.1. የሠራተኛው ስም፡............................................................. የትውልድ ቀን፡ ...........................
1.2. የትውልድ ቦታ፡ ክልል ................... ወረዳ................................. ከተማ. ................................
1.3. አድራሻ፡ ክልል ............................. ወረዳ................................. ከተማ. .................................
1.4. ሠራተኛው የተቀጠረበት የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ----------------------------------------
1.5. ሥራ የጀመረበት ቀን፡------------ወር--------------ዓ.ም. --------.
1.6. የሥራ ቦታው፡ ድሬዳዋ
1. 7. የተቀጠረበት ደመዎዝ፡------------------(------------------------------------------------)
2. የሠራተኛው ግዴታዎች፡
2.1. የሥራ ጊዜውን፤ ዕውቀቱን፤ ችሎታውንና አቅሙን ሁሉ በቅን ልቦና በትጋትና በቅልጥፍና
ለድርጅቱ ሥራ የማዋልና ሥራውን በራሱ የማከናወን፤
2.2. የአሠሪውን ፖሊሲዎች፤ የአሠራር ሥርዓቶች፤ ኅጎችና የሥራና የሥነምግባር ደንቦችን የማክበር፤
2.3. ከአሠሪና ሠራተኛ ጋር ግንኙነት ላላቸው የመንግስት ህጎችና ደንቦች እንዲሁም ከሙያው ጋር
ለተገናኙ የስነ ምግባር ደንቦች ተገዥ የመሆን፤
2.4. ከአሠሪው በጽሁፍም ሆነ በቃል የሚሰጡ የሥራ መመሪያዎችንና ትዕዛዞቸን የመቀበልና ሥራ
ላይ የማዋል፤
2.5. የሚገለገልባቸውን መሳሪያዎች፤ ጥሬ ዕቃና ምርት በጥንቃቄ የመያዝ፤
2.6. በሥራ ቦታ ላይ የአልኮል መጠጥ ጠጥቶና አደንዛዝ ዕጽ ወስዶ ያለመገኘት፤
2.7. በራሱ፤ በሥራ ባልደረቦቹና በድርጅቱ ንብረት ላይ ጉዳት ወይም አደጋ የሚያደርስ ድርጊት
ከመፈጸም የመታቀብ፤
2.8. በአሠሪውና በሠራተኛ ንብረት ላይ አደጋ ሲፈጠር ተገቢ የሆነ እገዛና አርዳታ የማደረግ፤
2.9. ሥልጣን ባለው ኃላፊ ካልተፈቀደለት በስተቀር ማንኛውንም የአሠሪን ንብረት ያለመውሰድ
ወይም ከግቢ ይዞ ያለመውጣት ወይም ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ ያለመስጠት፤
2.11. አሠሪው ከሚሠራው ሥራ ጋር የሚገናኝ ወይም ጥቅምና ፍላጎቱን የሚጻረር የሌላ
ተወዳዳሪን ሥራ ያለመሥራት፡፡
2.12. የአሠሪውን ጥቅምና ፍላጎቱን በሚጎዳ በማንኛውም እንቅስቃሴ ውስጥ ያለመሳተፍ፤
2.13. በራሱ ፈቃድ የሥራ ውሉን የሚያቋርጥ ከሆነ የአንድ ወር የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ በጽሁፍ
ለአሠሪው የመስጠት፤
2.14. የሥራ ውሉ ሲቋረጥ በእጁ/በኃላፊነቱ ሥር የሚገኘውን ንብረት፤ ሰነድ፤ ጅምር ሥራዎችና
ሥራው ያለበትን ደረጃ ሁኔታ ላሠሪው የማስረከብ፡፡
3. ምስጢር ስለመጠበቅ
ሠራተኛው በስራው አጋጣሚ የሚያውቃቸውን የድርጅቱን ምስጢራዊ መረጃዎችና ማስረጃዎች ለሶስተኛ ወገን
አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ገብቷል፡፡
4. የአሠሪው ግዴታዎች
4.1. በውሉ መሠረት ለሠራተኛው ሥራ የመስጠትና የሥራ መሣሪያዎችንና ጥሬ እቃዎችን የማቅረብ፡
4.2. የአደጋ መከላከያዎችን የማቅረብ፤
4.3. በውሉ መሠረት የሠራተኛውን ደመዎዝ የመክፈል፤
4.4. የደርጀቱ ፖሊሲው የሚፈቀደውን ጥቅማጥቅም የመሥጠት፤
4.5. ከሠራተኘው ደመወዝ ላይ የመንግስት ግብርና የጡረታ መዋጮ እየቆረጠ ለሚመለከተው የመንግስት
መ/ቤት የማስገባት፡፡
5. የሥራ ሰአትና የእረፍት ጊዜ
የሠራተኛው የሥራ ሰአት በቀን ስምንት ሰአት በሳምንት አርባ ስምንት ሰአት ነው፡፡ በሳምንት አንድ ቀን
የእረፍት ጊዜ ይኖረዋል፡፡ ለመጀመሪያ አንድ ዓመት አገልግሎት 14 ቀናትና ከአንድ ዓመት አገልግሎት በኋላ
ለእያንዳንዱ ዓመት እንድ ቀን እየተጨመረ የዓመት ፈቃድ ይሠጠዋል፡፡
እኔአቶ/ወ/ሮ/ሪት________________________________________________________በኤም.ዲ.ኢ.ቦትሊንግ
ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ሠራተኛ ሆኜ በተቀጠርሁበት በ______________________________________የሥራ
መደብ ስሠራ በኩባንያው ንብረት/ገንዘብ ላይ ጉዳት ባደርስ፤ ባጎድል ወይም የኩባንያውን ንብረት ለሦስተኛ
ወገን አሳልፌ ብሠጥ ለደረሠው ጉዳት ወይም ጉድለት ወይም ዋጋ ተጠያቂ ነኝ፡፡ ለተጠያቂነቴም ከዚህ በታች
የተገለጹትን ሰው ተያዥ አድርጌ አቅርቤያለሁ፡፡
አቶ/ወ/ሮ/ሪት/_________________________የቀበሌመታወቂያቁጥር________________
በወቅቱ የ ነ በ ሩ እ ማ ኞ ች
ይህ ውል በአንድ በኩል ኤም.ዲ. ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ፡ኣድራሻ ድሬዳዋ አስተዳደር፤ ቀበሌ 03፤ የቤት
ቁጥር 741፤ ስልክ ቁጥር፡ ............................... (ከዚህ በኋላ አሠሪው ተብሎ በሚጠራው)
እና
በሌላ በኩል አቶ/ወ/--------------------------------------------፡ አድራሻ፤ ድርዳዋ አስተዳደር፤ ቀበሌ ......... የቤት
ቁጥር --------- ስልክ ቁጥር --------------------------(ከዚህ በኋላ ሠራተኛው ተብሎ በሚጠራው) መካከል
የተፈረመ የሥራ ውል ስምምነት ነው፡፡
1) የሠራተኛው ስም ……………………...………………………......................................
የተዋዋይ ወገኖች መብትና ግዴታ በሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያው ላይ ተቀምጧል፡፡የውሉም አንድ አካል ሆኖ
ይቆጠራል፡፡
የድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያና የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/1996 ወይም 1156/2011 መሰረት
ከነማሻሻያው እንደየአግባብነታቸው ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡
በሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያው እና በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/1996 ወይም 1156/2011 መሰረት
በተደነገጉት አንቀጾች መሠረት ይቋረጣል፡፡
11) ስለ ውሉ ተፈጻሚነት
አሰሪ ሠራተኛ
……………………… ………………………
ኤም.ዲ. ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ
7.የመኖሪያ አድራሻ፡
7.1. ክልል -------------------------------------- 7.4. ቀበሌ/ወረዳ ------------------------------------
7.2. ዞን (ክ/ከተማ) ----------------------------- 7.5. የቤት ቁጥር --------------------------------
7.3. ከተማ -------------------------------------- 7.6. ስልክ ቁጥር --------------------------------
8. የጋብቻ ሁኔታ፡
8.1. ያገባ 8.2. ያላገባ 8.3.የተለያየ
9.ልጆች (ካሉዎት)
ተራ ጾታ የትውልድ
ቁጥር ስም ወንድ ሴት ዘመን/ ዕድሜ
1
2
3
4
5
6
ቦታ ካልበቃ በስተጀርባ ይጠቀሙ
10.የትምህርት ሁኔታ
6-8
9 - 10
10 - 12
10+1
10+2
10+3
ኮሌጅ
ዩኒቨርሲቲ
ሌላ
11.የሥራ ልምድ
ያገልግሎት ዘመን የለቀቁበት
የሥራ መደብ ከ ------ እስከ ---- የሠሩበት ድርጅት ስም ምክንያት
12.የቋንቋ ችሎታዎን በጣም ጥሩ፤ ጥሩ፤ደህና በማለት ይመልሱ
ተራ
ቁጥር የቋንቋ ዓይነት መናገር መስማት መጻፍ
13.የቅርብ ተጠሪ
አድራሻ
የተጠሪ ስም ክልል ዞን/ክ/ ከተማ ወረዳ/ቀበሌ የቤ.ቁ. ስልክ
1.
2.
ከዚህ በላይ የገለጽሁት ሁሉ እውነተኛና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፤ ወደፊትም የመረጃ ለውጥ እንዲሁም
የሚቀነስ ወይም የሚጨመር መረጃ ሲኖር ድርጅቱን ለማሳዎቅ ቃል ገብቻለሁ፡፡
የሠራተኛው ስም ፊርማ ቀን
የመመዘኛ ነጥብ
1 2 3 4 5
ተ/ቁ የመመዘኛ አርዕስት (የሚጠበቀ (ከሚጠበ (ከሚጠበቀ
(በጣም ውንያህል) ቀው ው በጣም
ዝቅተኛ) (ዝቅተኛ) የላቀ) የላቀ)
1 የሥራ ዕውቀት
ለተመደበበት ሥራ፤ ለሥራው መመሪያዎች፤የአሠራር
ሂደቶችና ዘዴዎች፤ቴክኒኮች፤ ጥበቦች፤ሥራውን
ለማከናወን ስለሚያስፈልጉ መሳሪያዎችና ማቴሪያሎች
ያለው ዕውቀት፡
2 ምርታማነት
በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚያከናውነው የሥራ መጠን፤
3 የሥራ ጥራት
የአሠራር ሂደቱን ተከትሎ በጥንቃቄና በትክክል የጥራት
ደረጃውን የጠበቀ የሥራ ውጤት የማስመዝገብ ብቃቱ፡
5 ትብብር
ከሥራ ባለደረቦቹና ከአሠሪዎቹ ጋር የመተባበር፤ አብሮ
የመሥራትና መልካም የሥራ ግንኙነት የመፍጠር
ፈቃደኝነቱ፡
6 አስተማማኝነት
ሥራውን በቁጥጥር ወይም ያለ ቁጥጥር፤ ዘወትር መመሪያ
እየተሠጠው ወይም አልፎ አልፎ በሚሠጥ መመሪያ
የሚያከናውን መሆኑ፡፡
7 ሀሳብ የማፍለቅ ችሎታው
አዳዲስና የተሻሉ የአሠራር ዘዴዎችን የማፍለቅ፤ ብክነትን
ለማስወገድ መላ የመፈለግና ሥራዎችን በፈጠነ ሁኔታ
ለማከናወን ቀልጣፋ መንገዶችን የመፍጠር ችሎታው፤
ድምር =
አማካይ ውጤት = ድምር =
ቀን ---------------
1. የትርፍ ሰዓት ሥራ የተጠየቀላቸው ሠራተኞች
ስም የስራ መደብ
1.1 ----------------------------------- -------------------------------------
1.2 --------------------------------- -------------------------------------
1.3 -------------------------------- -----------------------------------
1.4 -------------------------------- ------------------------------------
1.5 ---------------------------------- -------------------------------------
1.6 ---------------------------------- ------------------------------------
1.7 ---------------------------------- -----------------------------------
1.8 ----------------------------------- -----------------------------------
1.9 ---------------------------------- -----------------------------------
1.10 --------------------------------- ------------------------------------
2. ሥራው የሚሠራበት ጊዜ፡- ቀን: ከ-----------------እስከ-------------------
ሰዓት፡ ከ---------------- እስከ-------------------
8
9
10
11
12
የሠራተኛው ስም------------------------------------------------------------------------------------
ስሜ ከላይ የተጠቀሰው የድርጅቱ ሠራተኛ ከላይ በጠቀስሁት እክል ምክንያት የሀዘን ፈቃድ እንዲሠጠኝ
አመለክታለሁ፡፡
ፊርማ፡--------------------
ቀን፡------------------------
ስሜ ከላይ የተጠቀሰው የድርጅቱ ሠራተኛ ከላይ በጠቀስሁት እክል ምክንያት የሀዘን ፈቃድ እንዲሠጠኝ
አመለክታለሁ፡፡
ፊርማ፡--------------------
ቀን፡------------------------
የሠራተኛው ስም---------------------------------------------------------------------------------------------
የስራ መደብ ---------------------------------------- የሚሠራበት ክፍል---------------------------------
ስሜ ከላይ የተጠቀሰው የድርጅቱ ባልደረባ ------ቀናት የዓመት ፈቃድ ከ ------ቀን-----ወር ----ዓ. ም ጀምሮ
እንዲሰጠኝ እጠይቃለሁ፡፡
የጠያቂው ፊርማ--------------------------
ቀን -----------------------------------------
የተፈቀደው -----------ቀናት ብቻ ነው
የሠራተኛዋ ስም----------------------------------------------------------------------------------------------
ፊርማ፡-------------------------
ቀን፡----------------------------
የሠራተኛው ስም---------------------------------------------------------------------------------------------
ቀን -------------------------
………………………………………………………………………………………………………………
………………………………………………………….
2.…………………………………………………………………
ፊረማ፡…………………………
3 …………………………………………………………………
ፊረማ፡…………………………
በክሊኒኩ የተሠጠ ህክምና ወይም የታዘዘ መድሃኒት ወይም ወደ ሌላ ሀኪም ቤት ተልኮ ከሆነ
ይገለጽ፡................................................................................................................................ .............................
.............. ........................................... ........................................... ........................................... ......................
..................... ...........................................
የነርስ ስም፡........................................... ፊረማ፡................. ቀን፡ ...................
ኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ
ከላይ ስማቸው የተጠቀሰው የኩባንያችን ባልደረባ ከህክምና ተቋማችሁ ጋር ባለን ስምምነት መሠረት ህክምና
እንዲያገኙ የላክናቸው መሆናችንን እንገልጻለን፡፡
ማህተም
ኤም.ዲ.ኢ. ቦትሊንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ
የሠራተኞች ንብረት ማስረከቢያ ቅጽ
ቁጥር -----------------------
ቀን --------------------------
የሠራተኛው ሥም ------------------------------------- የሥራ ክፍል --------------- ፊርማ ---------
የተሰናበተበት ቀን -------------------------------
የተሰናበተበት ምክንያት፡
ከዚህ በላይ የተጠቀሰው ሠራተኛ ከሥራ ክፍልዎ የመሥሪያ እቃ፤ገንዘብ ወይም ሌላ እዳ ቢኖርበት በምርመራ
I. የሠራተኛው ሙሉ ስም፡----------------------------------------------------
Full Name: -------------------------------------------------------
II. ያገለገለባቸው የሥራ መደቦች
Has Served in the Following Positions:
1.ከ ----------------- እስከ ---------------- በ ---------------------------------------- የሥራ መደብ
From ------------ to ------------------ As a --------------------------------------------------
2.ከ ----------------- እስከ ---------------- በ --------------------------------------- የሥራ መደብ
From ------------ to ------------------ As a --------------------------------------------------
III. የቅጥር ሁኔታ፡---------------------------
Nautre of Employment: --------------------------
V. ደመዎዝ፡------------------/----------------------------------------------------
Salary (Monthly): ----------/----------------------------------------------
VI.አሁን የሚሰራበት የስራ መደብ፡____________________________________
Current Job Title_______________________________
VII. የሥራ ዉሉ የተቋረጠበት ምክንያት፡-------------------------------------------------------
Reason for Termination: ------------------------------------------------------
በሥራ ላይ በቆዩበት ጊዜ ከወር ገቢያቸው ላይ የሥራ ግብር እየተቆረጠ ለአገር ውስጥ ገቢ መ/ቤት ገቢ ተደርጓል፡፡
During his/her employment period income tax has been deducted from the employee’s monthly earnings
and paid to the Inland Revenue Office.