Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የጡት ወተት በሚታለብበት ጊዜ የሚከተሉት አይኖርም። ወላጆችና ተንከባካቢዎች በቤታቸው

ጥንቃቄዎች እንዲደረጉ ይመከራል ሆነው ተጨማሪ ምግብን ማዘጋጀት ይኖርባቸዋል፣


የህጻኑን የእድገት መከታተልም ተገቢ ነው።
99 የጡት ወተት ከማለብ በፊት እጅን በንፁህ
ውሃና በሳሙና የእጅ አስተጣጠብ ሥርዓትን 5. እናቶች በእርግዝናና በጡት ማጥባት
ተከትሎ መታጠብ፤ ወቅት መከተል የሚገባቸው የአመጋገብ
99 የጡት ወተት ለማለብ የምንጠቀምበትንና ስርዓት
የተጠቀምንበትን ቁሳቁስ በውሃና በሳሙና
አሁን ባለው መረጃ መሰረት ነፍሰጡርና የሚያጠቡ
በደንብ ማጠብ፤
እናቶች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ከሌላው ሰው
99 በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠረች ወይም ቫይረሱ የተለየ ምልክት አያሳዩም። በተጨማሪም ቫይረሱ
ያለባት እናት የታለበውን የጡት ወትት ከእናቲቱ ወደ ልጁ በእርግዝናም ሆነ በወሊድ
ከኮሮና ቫይረስ ነጻ የሆነ ሰው በኩባያ ወቅት መተላለፉን የሚያሳይ መረጃ የለም።
ወይም በማንኪያ ለልጁ እንዲመግብላት ነፍሰጡር እናቶች በእርግዝና ወራት የሰውነት
እንድታደርግ ይመከራል። ለውጥ ስለሚኖራቸው ለኢንፌክሽን ሊያጋልጣቸው
ይችላል።
ጡጦና የእንጀራ እናት ጡጦ በቀላሉ ሊበከሉ
ስለሚችሉ ለማጽዳትም አስቸጋሪ ስለሆነ መጠቀም የኮሮና ቫይረስ ቤተሰብ ከሆኑ ቫይረሶች በተጨማሪ
አይመከርም። በኩባያ ለማጠጣት ድጋፍ ማድረግ የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽን በሽታ እንደ
ያስፈልጋል። ኢንፊሎንዛ የመሳሰሉት ሴቶች ላይ ከፍተኛ ደረጃ
የመድረስ አጋጣሚው ከፍያለ ነው። ስለዚህ
4. የጨቅላና ታዳጊ ህጻናት ተጨማሪ ምግብ ነፍሰጡርና የሚያጠቡ ሴቶች በበለጠ ጥንቃቄ
የመከላከያ ሥርዓቶችን በመተግበር ራሳቸውን
ስለ ተጨማሪ ምግብ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ከበሽታው መከላከል አለባቸው። ጤናቸውን
የተለየ መመሪያ የለም። አሁን በስራ ላይ ያለው ለመጠበቅና በሽታን የመከላከል አቅማቸውን
ልምድ አዲስ መመሪያ እስኪመጣ ድረስ ይቀጥላል።
ልጁ/ልጇ 6 ወር ሲሞላቸው ከእናት ጡት ወተት
ለማጎልበት ከተለያዩ የምግብ ምድቦች ነፍሰጡር
እናቶች አንድ ተጨማሪ ምግብ የሚያጠቡ እናቶች
የጨቅላና የታዳጊ ሕፃናት አመጋገብ
በተጨማሪ የምግብ ስብጥር ይዘቱን፣መጠኑንና
ድግግሞሹን እንዲሁም እድሜያቸውን ባማከለ
ሁለት ተጨማሪ ምግብ መመገብ አለባቸው። በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት
መልኩ ተጨማሪ ምግብ ይሰጣል። በተጨማሪም አትክልትና ፍራፍሬ መመገብ
በሽታን የመከላከል አቅምን ስለሚገነባ ከኢንፌክሽን
ከዚህ ጋር ተያይዞ መዘንጋት የሌለብን ምግብ ይከላከላል።
ከማዘጋጀታችን በፊት እጃችንን የእጅ አስተጣጠብ
ሥርዓትን ተከትሎ መታጠብና ንጽህናው የተጠበቀ
የምግብ ዝግጅት፣የአካባቢ ጤናና ንፅህና መጠበቅም
ወሳኝ መሆኑን ነው።

ሆኖም ግን ተጨማሪ ምግብን በጤና ባለሙያዎች ስለ ኮሮና ቫይረስ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
እናቶችን በመሰብሰብ በሰርቶ ማሳያ ማስተዋወቅ ወይም መረጃ ለመስጠት ወደ 8335 ወይም
952 ይደውሉ።
የጨቅላና የታዳጊ ሕፃናት አመጋገብ የጨቅላና የታዳጊ ሕፃናት አመጋገብ ወቅት የቫይረሱን መተላለፍ ለመግታት መደረግ
ያለባቸው ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት 1. የኮሮና ቫይረስ ምልክት የታየባትና
ቫይረሱ የተገኘባት እናት ጡት ማጥባት ⇒⇒ ጡት ከማጥባትዎ፣ልጅዎን፣ጡትዎን ፤የጡት
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ምንድን ነው? ማለቢያ ከመንካትዎ በፊት እና ከነኩ በኃላ
ትችላለች? ሁልግዜም ቢሆን እጅን የእጅ አስተጣጠብ
ሥርዓትን ተከትሎ በንጹህ ውሃና ሳሙና
ቢያንስ ለ 20 ሰከንድ መታጠብ፤

⇒⇒ በህጻንኑ/ዋ ላይ በቀጥታ ከማስነጠስና ከማሳል


መቆጠብ፤

⇒⇒ ቫይረሱ በእቃዎች ላይ ለብዙ ሠዓታት ሊቆይ


ስለሚችል ህፃናቱ የሚጠቀሙባቸውን እንደ
ኩባያ፣ ማንኪያ እና መመገቢያ ቁሳቁስ ላይ
ከማስነጠስ እና ከማሳል መቆጠብ፤

⇒⇒ ከህጻኑ/ዋ ጋር በምትሆንባቸው ጊዜዎች


ሁሉ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል
ማድረግ፤
የኮሮና ቫይረስ እንደ ጉንፋን ከሚመስል ቀላል እስካሁን ባሉ መረጃዎች የኮሮና ቫይረስ በጡት
ህመም አንስቶ እስከ ሳምባ ምች እና የመተንፈሻ ወተት ውስጥ አልተገኘም። ⇒⇒ እናትየዋ በአብዛኛው የምትጠቀምባቸውን
ቧንቧ መቆጣት የመሳሰሉትን ከባድ የመተንፈሻ እቃዎችና ቦታዎች ሁልግዜ ማጽዳት፤
የእናት ጡት ወተት የህጻኑን የሰውነት ከበሽታ
አካላት ህመሞች የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ
የመከላከል አቅምን ይጨምራል። በመሆኑም ⇒⇒ እናት ከሌሎች ሰዎች ጋር ያላትን ርቀት
ነው። በአሁኑ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19)
የበሽታዎች መከላከል እና ቁጥጥር ማዕከል ቢያንስ 2 የአዋቀ እርምጃ ያህል እንዲሆን
ምንም አይነት የተረጋገጠ የፈውስ ህክምና
(CDC)፣ ¾›KU Ö?“ É`σ (WHO) ፣ መጠበቅ፤አፍን ፤አፍንጫንና አይንን ባልታጠበ
እንዲሁም የመከላከያ ክትባት የለውም።
የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት አድን ድርጅት እጅ አለመንካት፤
(UNICEF) እንዲሁም ሌሎች ተቋማት ባወጡት
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምላሽና በጤና መረጃ ሁሉም እናቶች ኮሮና ቫይረስ ቢኖርባቸውም ⇒⇒ ጡት የምታጠባ እናት ከጨቅላው ሕጻን
ተቋማት የስርዓተ ምግብ አገልግሎት ባይኖርባቸውም ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ጡት ሳትለይ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ጡት
አሰጣጥ ማጥባት እንዳለባቸው ይመክራሉ። ማጥባቷን እንድትቀጥል ይመከራል።

የዓለም ጤና ድርጅት በሁሉም የአለም ሃገራት 2. እናት ጡት በማጥባት ወቅት ማድረግ 3. የጡት ወተትን ማለብ
ጤና ተቋማት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመከሰቱ የሚገባት ጥንቃቄ
ምክንያት ሁሉም ጤና ተቋማት ተገልጋዮችና በህጻናትና ጨቅላ ህጻናት በአስቸኳይ አደጋ ጊዜ
የሙያ እገዛ በሚሰጡ ባለሙያዎች አስፈላጊውን የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ሊኖርባት ይችላል የአመጋገብ መመሪያ መሰረት ጡት ማጥባት
የበሽታ መከላከያ ስልቶች እንዲተገበሩ ያዛል። ተብሎ የተገመተች፣ ምልክት የታየባት ወይም የማይችሉበት አጋጣሚ/ህመም ከተፈጠረ
ደረጃውን የጠበቀ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ ቫይረሱ የተገኘባት እናት በጡት ማጥባት ተገቢውን ንፅህናና ጥንቃቄ በማድረግ የጡት
ምክረ ሃሳብ ይሰጣል። ወተትን በማለብ ህጻኑን/ዋን መመገብ አማራጭ
መውሰድ ይቻላል።

You might also like