Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 12

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦

www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ
ማኅበረ ቅዱሳን

የሥነ ፍጥረት መግቢያ (ሥፍመ 111)

በመምህር ፈቃዱ ሣህሌ


ነሐሴ 2014 ዓ. ም
ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦
www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የሥነ ፍጥረት መግቢያ
 መግቢያ

1. የፈጣሪ ማንነት

2. የፈጣሪና የፍጡራን ግንኙነት

3. የሰው ተፈጥሮና የመፈጠር ዓላማው

4. የሰው አወዳደቅና መዳን

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መግቢያ
 የክርስትና ሃይማኖት መሠረቱ የምናመልከውን አምላክ ልናውቀው በሚገባን ልክ
እና በተሰጠን ጸጋ መረዳት እና እሱን ብቻ ማምለክ ነው።

 በዚህ መሠረት አምላክ ማን እንደሆነ ለመረዳት አምላክ ከፍጥረታት ጋር ያለውን


ትስስር መረዳት እጅግ አስፈላጊ ነው።

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መግቢያ …
 ሀልወተ እግዚአብሔርን ከምናረጋግጥባቸው መንገዶች አንዱ የፍጥረታት መኖር ነው።
 አእምሮ ያላቸው ፍጥረታት ራሳቸውንና ሌሎች ፍጥረታትን በሚመለከቱበት ጊዜ የሚታየውንና
የማይታየውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ (ፈጣሪ) እንዳለ ይገነዘባሉ።

 እግዚአብሔር የፍጥረታት ፈጣሪ መሆኑን ራሳቸው ፍጥረታቱ እንዲናገሩ ሆነው በፈጣሪ ፈቃድና
ኀይል የተዋቀሩ ናቸው።

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መግቢያ …
 አምላክ ከፍጥረታት ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ደግሞ የፍጥረታትን አፈጣጠር እና
የመፈጠር ዓላማ መረዳት ያስፈልጋል።
 ይህም ስለ ፍጥረታት የእግዚአብሔርን ሐሳብ እንድንረዳ ያስችለናል።
 በዚህ ትምህርት ውስጥ
 ስለ ፈጣሪ ማንነት እና
 ከፍጥረታት ጋር ስላለው ግንኙነት፣
 ስለ ሰው ተፈጥሮ እና
 የሰውን ልጅ መንፈሳዊ ጉዞ እንማራለን።

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
1. የፈጣሪ ማንነት
አስማተ መለኮት (የአምላክ ስሞች )

 ፈጣሪያችን እግዚአብሔርን “ቅዱስ፣ ንጹሕ፣ ፈራጅ፣ ኃያል፣ ታጋሽ፣ እውነተኛ፣ መሐሪ፣ ይቅር
ባይ፣ ወዘተ. . .” ብለን እንጠራዋለን። ስሙ የማይታወቅ የሆነው አምላክ እርሱ በወዳጆቹ
አማካኝነት የገለጣቸውና ከሰዎች

የተሰጡት ብዙ ስሞች አሉት።

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
1. የፈጣሪ ማንነት …
የፈጣሪ መኖር ምስክሮች
 ሥነ ፍጥረት (መዝ. 18፥1-3፣ ሮሜ 1፥19-21)
 አምላካዊ መግቦት (ዮሐ. 5፥17፣ ሮሜ 11፥36፣ የሐዋ. 17፥28፣ ማቴ 6 ፥26 )
 በዚህ ዓለም የተፈጸመ የታሪክ ምስክርነት
 ሕሊና (ሮሜ 2፥14-16)
 መጽሐፍ ቅዱስ
 የወልደ እግዚአብሔር ሰው ሆኖ መገለጥ

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
1. የፈጣሪ ማንነት …
 “ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን
ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን።”
(ዕብ. 1፥1-2)

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
1. የፈጣሪ ማንነት …
የፈጣሪ መለኮታዊ ባሕርይ መገለጫዎች
 ሁሉን ቻይነት ወይም የሚሳነው ነገር አለመኖር (ዘፍ 35፤11ዘፀ. 6፥3፣ ኢዮ. 40፥2)
 ዐዋቂነት- ጥበበኛነት (ዕብ. 4፥13፣ ሮሜ 11፥33፣ መዝ. 138፥6)
 ምሉዕነት (መዝ. 23፥1-3፣ መዝ. 112፥4-7፣ራእ. 5፥ 13 )
 ምንጊዜም ያው መሆኑ (አለመለወጡ) (መዝ. 89፥ 1-3)

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
1. የፈጣሪ ማንነት …
የፈጣሪ መለኮታዊ ባሕርይ መገለጫዎች…
 ቅዱስነት (ዘሌ. 11፥ 44-46፣ ኢያ. 24፥19፣ ራእ. 4፥8)
 ለጋስነት (ደግነት) (ዘፍ. ምዕ. 37-48፣ ሕዝ. 33፥ 11፣ ዮሐ. 3፥16 )
 መንፈስነት (ረቂቅነት) (ዮሐ. 4፥24፣ 2ኛ ቆሮ.3፥17 )
 ዘለዓለማዊነት (መዝ. 101፥25-28፣ ራእ. 1፥8)

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የሥነ ፍጥረት መግቢያ

የመግቢያውንና የፈጣሪ ማንነት የሚለውን ክፍል በዚህ ፈጸምን!

በቀጣዩ የትምህርት ክፍል “የፈጣሪና የፍጡራን ግንኙነት” በተመለከተ


እንማማራለን...

ይቆየን!

ማኅበረ ቅዱሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org

You might also like