ማመልከቻ

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ቀን…/……/….

ለአሪ ዞን ፍትህ መምሪያ


የጠ/ሲ/ፈ/ው/ም/ክ/ዋና የስራ ሂደት
ጅንካ

የውክልና/እደራሴነት/ ማስረጃ
የውክልና ስልጣን ሰጪ ……………………………………………… ዜግነት………………….. አድራሻ……………………….
ወረዳ………………… ቀበሌ……………..
የቤት ቁጥር….............. የመታወቂያ ቁጥር……………. የ ስልክ ቁጥር………………………
የውክልና ስልጣን ተቀባይ ……………………………………………… ዜግነት………………….. አድራሻ……………………….
ወረዳ………………… ቀበሌ……………..
የቤት ቁጥር….............. የመታወቂያ ቁጥር……………. የ ስልክ ቁጥር………………………

እኔ ወካይ ለተወካይ የምሰጠው የውክልና ስልጣን በማህበር የመሰረትነውን የኦክም ኮንስትራክሽን


ማህበርን በሊቀመንበር በመምራት ላይ ያለሁ ሲሆን አሁን ለይ በማህበሩ ውስጥ እኔን በምመለከቱ
ጉዳዮች ለይ እኔን ወክለው ለማሀበሩ የተዘጋጀውን የእውቅና ሰርትፍኬት እንዲቀበሉ፣ጨረታ
እንዲጫረቱ(cpo እዲገዙ ተመላሽ እዲያደርጉ) ፣የጨረታ ሰነድ እንዲቀበሉ፣ውል እዲዋዋሉ፣ የውል ሰነድ
ላይ ዕዲፈርሙ ፣ ባንክ አካውንት ዕዲከፍቱ ፣ ገንዘብ ዕዲቀበሉ፣ ክፍያ እዲፈጽሙ፣ የማህበሩን ቁጠባ ሂሳብ
ወጭም ሆነ ገቢ እዲያደሪጉ(ሂሳብ እንዲያንቀሳቅሱ) በአጠቃላይ አኔን የሚመለከቱ ተግባራትን መንግስታዊ
መስርያ ቤቶችና ህዝባዊ ተቋማት በግንባር ቀርበው እንዲፈጽሙ እና እንዲያስፈጽሙ በፍ/ሕ/ቁ 2199 እና
2203 መሰረት ጠቅላላ የውክልና ስልጣን የሰጠዋቸው ስለሆነ በእናንተ በኩል ለተወካይ መረጃ
እንዲሰጣቸው ስል አመለክታለው፡፡

የውክልና ስልጣን ሰጪ ስምና ፊርማ


ስም ……………………………………………………………………………………. “
ፊርማ …………………………………………………………………………………….

You might also like