Freedom

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ነጻነት የሌሇው ነጻ አውጭ (አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት)

የስልጣን ክፍፍል የይስሙላ ባልሆነበት ሁኔታ ተቋማት በተሇይም (የአማራ ውሃ ስራዎች


ኮንስትራክሽን ድርጅት እና የአማራ ድዛይን እና ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት) ሁለ በተሰጣቸው
ኃላፊነት ልክ ስልጣን አላቸው ፡፡ በነጻነት ይዋቀራለ በነጻነት ይሰራለ ፡፡ ኃላፊነታቸውን
ሲያጎለም በልኩ ይጠየቃለ ፡፡
ሁለም ነገር ፖሇቲካዊ በማይሆንበት ሁኔታ የፍትህ ተቋማት ገሇልተኛ ናቸው ፡፡ እገሌን
ክሰሱ እገሌን ደግፉ ፤ እገሌን አባሩ እገሌን ሹሙ የሚል ፖሇቲካዊ ትዛዝ አይደርሳቸውም ፡፡
እነሱም አይቀበለትም ፡፡ ይህ ግን ነጻነት ስሇተሰጣቸው ነው ፡፡ የተቋማት ነጻነት ባሇባቸው
ሀገራት እና ክልል መንግስት ግድግዳ ተበጅቶላቸዋል ፡፡ የተቋማት ነጻነት ሲኖር አንዱ ተቋም
በሌላኛው ላይ ጣልቃ አይገባም ፡፡ ልግባ ቢልም የሚያስገባው አይገኝም ፡፡
በጠንካራ ተቋማት በሙያው በነጻነት እንድሰራ ይፈቀድሇታል ፡፡ ሙያዊ አስተያየትም ክብር
አሇው የአሇቆች ትዛዝ ቢከበርም አይናቸው ቀላ ፊታቸው ጠቆረ በሚል እውነትን ማጣመም
አልተሇመደም ፡፡ በእኛ ሃገር ግን በተሇይ በእኛ ክልል እውነትን በማጣመም እነሱ የተናገሩትን
(Active voice) እገሌ እንደተናገረው (passive voice) ብሇህ የተናገርክ እንደሆነ ሹመቱም ፤
ስልጣኑም ያንተ ነው፡፡
የተቋማት ነጻነትም የሚጠበቀውን ያሃል ቀላል አይደሇም ፡፡ ጥርስ ያሇው የፍትህ ስርዓት ፤
እንድሁም ጥረሱ በልኩ የሆነ አሰፈጻሚ ስርዓት በሌሇበት የተቋማት ነጻነት ተረት ተረት ነው
እና የሚሆነው ፡፡ አሁን የትኛው ባልሙያ (የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት )
ነው ገዥዎችን (የአማራ ድዛይን እና ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ሇጥሩ ነገር ሳይሆን ሇሴራ
ከክልል፤ ከዞን እና አንዳንድ የዛ ማዶ ሰዎች እና ሇሆዳቸው እና ሇስልጣን ሲለ ጉርብተና
፤ዝምድና የፈጠሩትን የዚህ ማዶ ሰዎች ሙያዊ አስተያየት ሰጥቶ እድሜ የሚኖረው ፤አሁን
የትኛው የተቋም እና ፕሮጀክት ኃላፊ ነው ከገዥዎች የተሇየ ኃሳብ ሰንዝሮ ወንበሩ ላይ
የሚሰነባብተው (በላይኛው ርብ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ሲዘነዘር የቆየው ሁለን አቀፍ ግምገማ
ትችት መነሻው ይኸው ነው )፤ አሁን የትኛው ተቋም ነው ቁንጮ ላይ ያለ ሰዎችን
የመቃዎም እድል የሚያገኘው ፤ ከእጅ ወደ አፍ በሆነበት እና አማራጭ ስራ እድል በሌሇባት
ሃገር እጅ አውጡ ሲባል እያወጡ አውርዱ ሲባል እያወረዱ መኖር ሇህሌና ቢያሰጭንቅም ሌላ
አማራጭ አይገኝም
፡፡
ሇማንኛውም አሁን በእኛ ድርጅት የሚደርሰው ማዋከብ ፤ ማሸማቀቅ ፤ መነሻው ፖሇቲካዊ
ሆኖ መደረሻው ደግሞ ልክ አሁን እኔ ላይ እንደተፈጠረው ፍርሃትን አሶግደን በአንድ ሆነን
ካሇታገልን ፤ በስራችን የተሰገሰጉ ባንዳዎችን ካላጠራን፤ ወረተኞች ሳንሆን ማሇትም አድስ ሰው
ስናይ አቤ አቤ አቤ…….ከምንል ምክንያቱም ይህ ነገር ስራን ቢያንስ 75 % ስሇሚጎዳ
በተግባርም ጎድቶ ያየሁት ስሇሆነ፤ ትክክሇኛውን ሰው የምንመርጥ ከሆነ፤ ትክክሇኛውን ሰው
በትክክሇኛው ቦታ የምንሰየም ከሆነ ፤ ጠንካራ ተቋማዊ እና ፕሮጀክት አደረጃጀት የምንፈጥር
ከሆነ እና አስመሳይ ሌቦችን ሇይተን የምናሶግድ ከሆነ (ስላለ) ጠንካራ ነጻ የሆነ ተቋም
የማይገነባበት እና የክልላችንን ህዝብ የተስጠውን ተልኮ ተቀብሎ በጥራት፤ በተፈሇገው ጊዜ እና
በጀት በመፈጸም ነጻ የማያወጣበት ምንም ምክንያት አይኖርም ፡፡
ኤርምያስ! ኤርምያስ! ኤርምያስ! የእውነት ሇመናገር ጀገና ነህ ትችላሇህ ፡፡ ግን አንድ ብቻ
ቅሬታ አሇኝ ቅሬታየም በአረጋ ምክንያት ክፍያ አይፈረምም ሲባል ፤ በአረጋ ምክንያት ሪኮዚሽን
አይፈረምም ሲባል እኔን በደብዳቤ ማስዎጣቱ ምን አስፈሇገ ? አንተ እንደወንድም ና ብሇህ
ብትነግረኝ በደስታ ጥላቶቸ ሳይፈነጥዙ ቀድሜ በሆነ ምክንያት መውጣት እችል ነበር እኮ ፡፡
ተነስቷል ፤ተነስቷል ፤ተነስቷል እያሇ ሙድ ሲያዝብኝ የውም በቅማላም ትግሬ በሜዳየ ይህ
ነገር ሰው እንደመሆኔ መጠን በጣም ነው የጎዳኝ ፡፡ በቆይታ ጊዜየ የሰራውት ስራም በዜሮ
የተባዛም መሰሇኝ ፡፡
ኤርሚ ሇጥላት መርዶን ሇወዳጅ ደግሞ ደስታን ይፈነጥቅ ዘንድ ፕሮጀክቱ በስኬት ቢጠናቀቅ
መኞቴ ነው፡፡

"ስኬት ፤ ነጻነት እና ድል ሇድርጅታችን ሇአውስኮድ"

You might also like