03-Oct-14 Hizkiyas Mekonnen

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 22

የመጀመሪያ እርዳታ

በህዝቅያስ መኮንን

1 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


የመጀመሪያ እርዳታ
 በሀገራችን በሚደርስ የትራፊክ አደጋ ምክንያት የሚከሰቱ የሞት
አደጋዎች
 በፐርሰንት ሲቀመጡ በሶስት ይከፈላሉ፡፡ እነርሱም
 1.50% አደጋው እንደደረሰ የሚከሰት የሞት አደጋ ነው
 2.30% አደጋው ከደረሰ ከሰዓታት በኋላ የሚከሰተው የሞት አደጋ ነው
 3.20% አደጋው ከደረሰ ከቀናቶች በኋላ የሚከሰት የሞት አደጋ ነው

2 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 የመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ ማለት፡-
ጉዳት የደረሰበትን ሰው ወደ መደበኛ ህክምና ወደ
ሚያገኝበት ቦታ እስኪደርስ ድረስ በቅድሚያ የሚደረግ
እርዳታ ነው
o የመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ ዓላማ
 የተጎዳውን ሰው በህይወት ለማቆየት
 የከፋ ጉዳት እንዳይደርስበት መርዳት
 ተጎጂውን በተመቸ ሁኔታ ማቆየት
 መረጃ መሰብሰብ
 ተጎጂውን ህክምና ቦታ ማድረስ

3 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 የመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ መስጫ ሳጥን የሚይዘው
ቁሣቁስ
ጥጥ ወይም የወረቀት ጥቅሎች
ሦስት መዓዘን ፋሻ
የላስቲክ ከረጢት
ምላጭ(መቀስ)
ድጋፎች
የቁስል ፕላስተሮች
የእጅ ፎጣ
የእጅ Õንቶች
የውሃ ኩባያ

4 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


የመጀመሪያ እርዳታን በተቀላጠፈ ማከናወን
የሚቻልባቸው ዘዴዎች

 ተገቢውን ዕርዳታ ለመስጠት አለመረበሽ


 ኃላፊነትን ወስዶ ተገቢውን ዕርዳታ ለማከናወን ማቀድ
 የምንሰጠው ዕርዳታ ከሚገባው አቅም በላይአለመሞከር
 አደጋው የደረሰበትን ስው ያለመጠየፍ መርዳት
 ተጎጂውን ማፅናናት
 ተጎጂውን በፍጥነት ወደ ህክምን መውሰድ ናቸው

5 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


የተጎዳውን ሰው ስለመመርመር
 በእይታ
 ውስጣዊና ውጫዊ ጉዳቶችን ማየት
 የአተነፋፈስ ሁኔታን ማየት
 አደጋው የደረሰበት ሰው በደንብ ይተነፍስ እንደሆነ ማረጋገጥ
 ለመተንፈስ የሚያግደው ነገር ካለ በፍጥነት ማስወገድ
 ከተጎጂው ስር በመንበርከክ አንድ እጃን የተጎዳው ሰው ግንባር ላይ ሌላውን አንገቱ ስር በማድረግ አየር
መተላለፊያ ክፍት እንዲሆን ማድረግ
 አካላዊ የሆነ ምርመራ ማካሄድ
 የአተነፋፈስ ሁኔታን ማየት
 የቆዳ ቀለም ማየት
 የደም ዝውውር ትርታን ማዳመጥ
 የዓይን ሁኔታን ማየት
 የሚፈስውን ደም ለማቆም ፈጣን እርምጃ መውሰድ
 ተጎጂው እና ሌሎች ላይ አደጋ እንዳይደርስ ተገቢውን እርምጃ መውሰድ

6 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 የሰውነቱ አካላት የተመለከተ ይሆናል
 የውስጥ አካል ጎዳት መኖር አለመኖሩን
 ቃጠሎ ውልቃት መቁሰል ስብራት

7 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 የትራፊክ አደጋ ከደረሰ በኋላ በጉዳቱ ምክንያት ተጎጂዎች በሁለት
ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ልናገኛቸው እንችላለን፡፡
 1. ራሳቸውን የሳቱ ሰዎች እና
 2. ራሳቸውን ያልሳቱ ሰዎች ናቸው፡፡
 1. ራሳቸውን የሳቱ ሰዎች
 አንድን ሰው ራሱን ሳተ የምንለው የተጎዳውን ሰው ሰውነት በመንካት
ወይም የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ

8 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 ራሱን የሳተ ሰው በሁለት ዓይነት ሁኔታ ሊገኝ ይችላል፡፡
 ሀ. በሕይወት ያለ እና
 ለ. የሞተ ናቸው
 ሀ. በሕይወት ያለ
 በህይወት ላለ ሰው የሚሰጥ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ በሕክምና
አጠራር ኤ.ቢ.ሲ በሚል ምህፃረ ቃል የሚታወቅ ሲሆን ትርጉሙ፡-
 ኤ -ኤርዊይ (air way)
 ቢ- ብሪዚንግ (breathing)
 ሲ- ሰርኩሌሽን (circulation) ናቸው፡፡

9 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


ሀ.ቺን ሊፍት (chin lift)

10 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


ለ.ጆ ትረስት (Jaw trust)

11 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


የሞተ ሰው

 አደጋ ከደረሰ በኋላ አንድ ሰው ሞቷል ብሎ ለማረጋገጥ የሚቻለው


ሙሉ ለሙሉ የሰውነት አጠቃላይ ስርዓቱ በትክክል መስራቱን ሲያቆም
ሲሆን
 ይህ ምርመራ የልብ ምቱን ማረጋገጥ ሲሆን ይህን ለማድረግ የሚያስችሉ
ሁለት ቦታዎች አሉ፤፤
1. እጆች አካባቢ ያሉ የደም ስሮች ላይ የልብ ምትን ማረጋገጥ፣
2. በአንገት ስር ያሉ የደም ስሮችን በአመልካች እና መሀል ጣት
በመጫን የልብ ምትን ማረጋገጥ ናቸው፡፡

12 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 የተጎጂው የልብ ምት መቆሙን ወይም መቀነሱን ካረጋገጥን በኋላ
ሲ.ፒ.አር መስጠት ያስፈልጋል፡፡
 ሲ.ፒ.አር ማለት ምህፃረ ቃል ሲሆን ሲተነተን፡-
ሲ - ካርዲያክ (ልብ) የሚለውን ይወክላል
ፒ - ፓልሙናሪ (ሳንባ) የሚለውን ይወክላል
አር - ሪሳሲቴሽንን ይወክላል፡፡
 የእርዳታው መሰረታዊ አላማ የተጎዳውን ሰው ልብ አሰራር በውጫዊ
እርዳታ መመለስ ነው

13 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


14 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14
2.ራሳቸውን ያልሳቱ ሰዎች

 ራሱን ያልሳተ ሰው የሚገጥሙት ችግሮች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡


እነርሱም
ሀ. የደም መፍሰስ ችግር እና
ለ. ስብራት ናቸው፡፡
ሀ. የደም መፍሰስ
 በሰውነት ውስጥ ደምን ለማዘዋወር የሚያገለግሉ የደም ስሮች ላይ
በሚደርስ ጉዳት ምክንያት የሚከሰት ሲሆን በዚህ ወቅት የሚፈሰውን
ደም በሁለት ዓይነት ዘዴ ማቆም ይቻላል፡፡

15 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 1. የሚደማው ክፍል ላይ ጫና በመፍጠር (direct pressure) እና
 2. የሚደማውን የሰውነት ክፍል ወደ ተጎጂው ልብ ከፍ በማድረግ
(elevation) ናቸው፡፡
 የሚደማው ክፍል ላይ ጫና በመፍጠር (direct pressure)
 በቅድሚያ ደሙን ለማስቆም የሚያገለግለውን ባንዴጅ በሚደማው
ክፍል ላይ ማስቀመጥ፣

16 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 በመቀጠል ወፈር ያለ ጨርቅ በቁስሉና በእርዳታ ሰጪው እጅ መካከል
ማድረግ እና መያዝ ናቸው፡፡

17 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


ለ. ስብራት (fracture)፡-
 ስብራት በሰውነት አጥንት ላይ የሚከሰት ጉዳት ነው፡፡

በሰውነት ላይ የደረሰ ስብራት ምልክቶች


 ስብራት የደረሰበት ሰው ኃይለኛ ህመም ይሰማዋል
 የተጎዳውን የስውነት ክፍል ማንቀሳቀስ ያስቸግራል
 ስብራት የደረሰበት ቦታ ቅርፅ ይቀይራል
 እብጠት እና የመዛል ሁኔታ ይስተዋላል

18 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


ስብራት ለደረሰበትን ተጎጂ እርዳታ ለመስጠት መደረግ
ያለባቸው ክንዋኔዎች
 በፍጥነት የተጉጂውን የሰውነት ክፍሎች መመርመር፣
 የአተነፋፈስ ሁኔታውን ማረጋገጥ፣
 የሚደማ ክፍል ካለ ማረጋገጥ እና ካለ ማስቆም፣
 የተሰበረውን የሰውነት ክፍል እንዳይንቀሳቀስ አድርጎ በባንዴጅ ማሰር እና
 ተጎጂውን ወደ ህክምና ቦታ ማድረስ ናቸው፡፡

19 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


የስብራት ዓይነቶች እና የሚያስከትሉት ጉዳት

 ዝግ ስብራት
 የመድማትም ሆነ የመቁሰል ምልክት ከውጪ አያስይም

20 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


 ክፍትስብራት
 የመቁስል እንዲሁም የመድማት ሁኔታ ይታይባቸዋል

ኃይለኛ(የተዘበራረቀ) ስብራት
ነርቮች ደም ስሮች እና ህወሶች ያካተተ ሲሆን

21 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14


በኃይለኛ ስብራት ምክንያት የሚደርሱ አደጋዎች

 በጎድን ስብራት ጉበት ሳንባ ይጎዳል


 በራስ ቅል ስብራት አንጎል ይጎዳል
 በአከርካሪ ስብራት ምክንያት ነርቮች ይጎዳሉ
 በዳሌ ስብራት ምክንያት የሽንት ፊኛ ይጎዳል

22 HIZKIYAS MEKONNEN 03-Oct-14

You might also like