Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 9

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሌደታ ክፍሇ ከተማ

ትምህርት ፅህፈት ቤት 6ኛ ክፍሌ ተማሪዎች የመጀመሪያ

መንፈቀ አመት ሞዴሌ ፈተና

አማርኛ ጥር፤2016 ዓ.ም

የጥያቄ ብዚት፡- 40 የተፈቀደው ሰዓት፡- 1 ሰዓት

አጠቃሊይ ትዕዚዜ
ይህ ፈተና የአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡ በዙህ ፈተና ውስጥ 40 ጥያቄዎች ተካቷሌ፤
ሇእያንዳንዱ ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ የሚሆነውን አማራጭ የያ዗ውን ፊደሌ በመምረጥ ሇመሌስ
መስጫ በተሰጠው ወረቀት ሊይ በማጥቆር መሌስ ይሰጣሌ፡፡

በፈተና ሊይ የተሰጡትን ትዕዚዝች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት ይጠበቅባቸኋሌ፡፡


መሌስ የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያ዗ መሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ ነው፡፡ በዙህ ወረቀት
ሊይ ትክክሇኛ መሌስ የሚጠቆረው በእርሳስ ብቻ ነው፤ ትክክሇኛ መሌስ በማጥቆር ሲሰራ
ሇማጥቆር የተፈቀደውን ቦታ በሙለ በሚታይ መሌኩ በደንብ መጠቆር አሇበት፤ የተጠቆረውን
መሌስ ሇመቀየር ቢያስፈሌግ በፊት የተጠቆረውን በደንብ ማጥፋት አሇባችሁ፡፡

ፈተናውን ሰርቶ ሇመጨረስ የተፈቀደው ሰአት 1፡00 ሰዓት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ
ሇመጨረስ የተሰጠው ሰዓት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን እርሳስ ማስቀመጥና
መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዴት እንደሚሰበሰብ በፈታኙ (በፈታኟ) እስከሚነገር ድረስ
በቦታችሁ ተቀምጣችሁ መጠበቅ አሇባችሁ፡፡

መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው አይያዜሇትም፤


ወይም ፈተናውን እንዳይፈተንም ይደረጋሌ፡፡

ፈተናውን መስራት ከመጀመራችሁ በፊት መሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ መሞሊት የሚገባውን


መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መስራት አይፈቀድም !

መሌካም እድሌ !

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 1


መመሪያ አንድ፡- ከተራ ቁጥር 1-7 ያለትን ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ
(ቅንጭብ ጹሁፍ) ሊይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡ ምንባቡን በማንበብ ሇጥያቄዎቹ
ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛ የሆነውን መሌስ ምረጥ (ምረጪ)፡፡

ሌበ ኩሩነታቸው
…እግራቸውን የሚጎትቱበት አቅም አሌነበራቸውም፡፡ እርምጃቸው የሞት ሇሆሳስ
ይመስሊሌ፡፡ ከወገባቸው ጎበጥ ብሇዋሌ፡፡ ዕድሜ ወይም ህመም አሌነበረም፤ ረሀብ ነው፤ ረሀብ
እህሌ በአፋቸው ከዝረ ዚሬ ሶስተኛ ቀናቸው ነው፡፡ ከእዙህ ቀደም አያላ ቀናትን በዙህ መሌክ
አሳሌፈዋሌ፡፡ ያኔ የነበራቸው ቆራጥነት ያኔ የነበራቸው የሌብ ፅናት በ዗መናት እንደተነሳ
ሇምሇም የምድር ገፅ ተሸርሽሮ አሌቋሌ፡፡

እዙህ ድረስ ሇመምጣት ከረሀብ ከሆዳቸው ጋር ሁሇት ቀንና ላሉት ተሟግተዋሌ፡፡ እና


ወሰኑ፤ ሞት ዗መናትን በቀረጠፈበት ጥርሱ ሉያሊምጣቸው ሲቃረብ እጅ መስጠት አሌፈሇጉም፡፡
እድሜ ሌካቸውን በቅርስነት የተቀመጠውን ሌበ ኩሩነታቸውን አውጥተው ሰውት፡፡ ሉመፀወቱ፤
እርዳታ ሉጠይቁ ወሰኑ፡፡ ሉያውም ከቀድሞ ስራ ባሌደረባቸው፡፡

እግራቸውን እየጎተቱ፤ ሰውነታቸው እየተሸማቀቀ፤ ነፍሳቸው የፅሌመት ካባዋን ተከናንባ


ከደቂቃዎች በኋሊ ከቀድሞው መስርያ ቤታቸው ደጅ ሊይ ደረሱ፡፡ ቀና ብሇው ህንፃውን
ተመሇከቱ፡፡ ባሇ ሶስት ፎቅ ህንፃ ዚሬም ከነግርማ ሞገሱ እንደተገተረ ነው፡፡

በእርጋታ ወደ ውስጥ ሇመዜሇቅ እግራቸውን ባነሱበት ቅፅበት የቀድሞ የስራ ጓደኞቻቸው


በግቢው ውስጥ ሲንቀሳቀሱ አዩና ሌባቸው ትር ትር ብል ቆሙ …ቆሙ…አሌተንቀሳቀሱም
…ደቂቃዎች ተቆጠሩ፡፡ በቆሙበት አፍታ አመታትን አጠነጠኑት ወደኋሊ፡፡ ሃያ አምስት
፣ሃያ፣ ዓስራ አምስት ፣ ዓስርና ዓምስት ዓመታት …

ምንጭ፡- ይታገሱ ጌትነት፣2007ዓ.ም፣ ከገጽ 73-76/፣የደመና መንገድ አጫጭር ሌቦሇዶች


ስብስብ፣ ሊይ የተወሰደ ፡፡

1. ከሊይ የቀረበው ምንባብ ተፅፎ የቀረበው በምን ያክሌ አንቀፅ ነው?

ሀ.በሁሇት ሇ.በሶስት

ሐ.በአራት መ.በአምስት

2. በአንቀፅ አንድ ሊይ ፀሀፊው ‹‹የሞት ሇሆሳስ ››ሲሌ ማሇቱ ነው?

ሀ.የባሇታሪኩን ጥንካሬ ሇ. የባሇታሪኩን መድከም ሲገሌፅ

ሐ.የባሇታሪኩን ሇውጥ ሲገሌፅ መ.የባሇታሪኩን መበርታት ሲገሌፅ

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 2


3. እህሌ በአፋቸው ሊይ ከዝረ ዚሬ ሶስተኛ ቀናቸው ነው፡፡ በዙህ አረፍተ ነገር

ውስጥ የተሰመረበት ሀረግ ሀሳቡ ------ነው፡፡

ሀ.ምግብ ከበለ ሇ. ምግብ ካዩ

ሐ.ምግብ ከሰሩ መ.ምግብ በአካባቢያቸው ከዝረ

4. እድሜ ሌካቸውን በቅርስነቱ የተቀመጠውን ሌበ ኩሩነታቸውን አውጥተው

ሰውት፡፡ የተሰመረበት ቃሌ ፍቺ -------ነው፡፡

ሀ.ገደለት ሇ. ተጠቀሙት

ሐ.አቆሙት መ.ሰበሰቡት

5. ከዙህ ምንባብ (ጹሁፍ )የምንማረው ምንድን ነው ?

ሀ.ጉሌበት ሲደክም ሃብት እንደሚመጣ ሇ.ጉሌበት ሲደክም ረዳት እንደማያስፈሌግ

ሐ.ሽማግላዎችን (ሀረጋውያን) ድጋፍ እንደሚያስፈሌጋቸው መ. የእርጅናን መሌካምነት

6. የቀድሞው ትዜት የተገሇጸው በፁሁፉ ውስጥ በስንተኛው አንቀፅ ነው?

ሀ.በአንቀፅ አንድ ሇ.በአንቀፅ ሶስት

ሐ.በአንቀፅ አምስት መ. በአንቀፅ አራት

7.በመጀመሪያው አንቀፅ ማሇትም ‹‹…ሌባቸው ትርትር ብል ቆሙ…ቆሙ… አሌተንቀሳቀሱም


…ደቂቃዎች ተቆጠሩ፡፡ በዙህ ዓረፍተ ነገር ውስጥ ያሇው ስርአተ ነጥብ የሚገሌፀው ----ነው፡፡

ሀ.የሃሳብ ማሇቅን ሇ.የሀሳብ (የድርጊት )መቀጠሌን

ሐ. በስህተት የገባ ነው መ.የሚገሌፀው ነገር የሇም

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 3


መመሪያ ሁሇት፡-ከተራ ቁጥር 8-40 ድረስ የተሇያየ ይ዗ት ያሊቸው ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡
እያንዳንዱን ጥያቄ በጥሞና በማንበብ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛ መሌስ የያ዗ውን
ፊደሌ ምረጥ (ምረጪ)፡፡

8. የሇሆሳስ ንባብ ማሇት ምን ማሇት ነው?

ሀ. ድምፅን ከፍ በማድርግ ማንበብ ሇ. ሇላሊ ሰው ማንበብ

ሐ. ድምፅ ሳያሰሙ በእዜነ ህሉና ማንበብ መ. በቡድን ማንበብ

9. ከቀረቡት ስሞች መካከሌ የተፀውኦ ስም የሆነው የቱ ነው?

ሀ.ሀገር ሇ.ትምህርት ቤት

ሐ.መንገድ መ. ሚኒሉክ ትምህርት ቤት

10. ስሇአንቀፅ አፃፃፍ ትክክሌ ያሌሆነው ሀሳብ የቱ ነው?

ሀ.ተያያዥነት የላሊቸው ዓረፍ ነገሮች መጠቀም ሇ. ስሇአንድ ሀስብ የሚገሌፅ ማድረግ

ሐ. መሌክቱን ብስሇት ያሇው ማድረግ መ. ዋና አረፍተ ነገር ማስቀመጥ

11. "መንገደኞቻችን" የሚሇው ቃሌ በምዕሊዳዊ አፃፃፍ ተነጣጥል ሲፃፍ፡-

ሀ .መንገድ -ኞ-ቻችን ሇ.መንገድ -ኧኛ - ኦች - ኣችን

ሐ.መንገደኛ -ኦቻችን መ. መንገድ -ኛ ኦች-ኣች-ን

12. ጎበዘ ተማሪ በፍጥነት መጣ፡፡ በሚሇው አረፍተ ነገር ውስጥ ተውሳከ ግሳዊ ቃለ

የትኛው ቃሌ ነው?

ሀ.ጎበዘ ሇ.በፍጥነት

ሐ. መጣ መ. ተማሪ

13. ሽማግላው በገን዗ብ መረዳት ይፈሌጋሌ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ አውዳዊ ፍቺ ------ነው፡፡

ሀ . መገን዗ብ ሇ.መስጠት

ሐ. መደገፍ መ.ማከፋፈሌ

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 4


14. ከቀረቡት ምርጫዎች ውስጥ የማዳመጥ ክህልት የሚሆነው የቱ ነው?

ሀ.ማስታወሻ አሇመጠቀም ሇ.ያሇአሊማ ማዳመጥ

ሐ. ዋና መሌእክት አሇመሇየት መ. በትኩረት ማዳመጥ

15. --------የምንሇው በአንድ አንቀጽ ውስጥ ዋናውን ሃሳብ አጠቃል የሚይዜሌንና

በአንቀፅ ውስጥ የሚገኝ ዓረፍተ ነገር ነው፡፡

ሀ . ሀይሇ ቃሌ ሇ.ዋና ዓረፍተ ነገር

ሐ.መ዗ርዜራዊ ዓረፍተ ነገር መ.ሀናሇ መሌስ ናቸው

16. ከቀረቡት ስሞች መካከሌ በብዘ ቁጥር የተገሇፀው ስም የትኛው ነው?

ሀ.መምህር ሇ.ቃሊት

ሐ. ጽፈት ቤት መ. ዓረፍተ ነገር

17. ከሚከተለት ቃሊት ወይም ሀረጋት ውስጥ የመሸጋገሪያ ቃሌ ወይም ሀረግ የሆነው

የቱ ነው?

ሀ. በመሆኑም ሇ. ከፍተኛ

ሐ. አሰራር መ. ተሰርቷሌ

18. ተማሪዎች ማንበብ ይወዳለ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ የዓ.ነገር መዋቅሩ ----ነው፡፡

ሀ.ስም ሇ.ግስ

ሐ.ተሳቢ መ.ባሇቤት

19. "ቋንቋ የሰው ሌጅ ትሌቁ መሳሪያ ነው፡፡ ባህሪውም ዗ፈቀዳዊነት፣ ምሌዐነት ወ዗ተ

ያሇው ነው፡፡ ጠቀሜታውም የሰውሌጅ ሀሳቡንና ስሜቱን ሇመግሇፅና

ሇማስተሊሇፍ ይጠቀምበታሌ ፡፡"… ይህ ቅንጭብ ፁሁፍ በአይነት ከየትኛው

የፁሁፍ አይነት ይመደባሌ?

ሀ.አመዚዚኝ ፁሁፍ ሇ. ተራኪ ፁሁፍ

ሐ.ገሊጭ ፁኁፍ መ.ስዕሊዊ ፁሁፍ

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 5


20. ከቀረቡት ርዕሶች መካከሌ ሇማወዳደርና ሇማነፅፀር ስሌት ርዕስ ሉሆን የሚችሇው

የትኛው ነው?

ሀ . የሀገርና የእናት አንድነትና ሌዩነት ሇ. የሀገር ጠቀሜታንና ጉዳት

ሐ. ከገን዗ብና ከዕውቀት የሚበሌጠው መ. የጤናና የሰሊም አስፈሊጊነት

21. ከቀረቡት ቃሊት ውስጥ ተሸጋሪ ግስ ያሌሆነው -----ነው፡፡

ሀ .ተኛ ሇ.ሰራ

ሐ. አነበበ መ. ሰበረ

22. ከሚከተለት ውስጥ ሇውስብስብ ቃሌ ምሳላ ሉሆን የሚችሇው ቃሌ ወይም ሀረግ

የትኛው ነው?

ሀ .ስሌት ሇ.እንደየአነጋገራቸው

ሐ. መንገድ መ. ባህሪ

23. የመስሪያ ቤት ደብዳቤ ከወዳጅ ዗መድ ደብዳቤ የሚሇየው ይ዗ት ወይም ነጥብ የቱ ነው?

ሀ . ቀን ሇ. የሊኪ ስም

ሐ.የተቀባይ አድራሻ መ. ቁጥር

24. ፈተና እየተፈተነ ነው፡፡ የተሰመረበት ግስ የሚገሌፀው የምን ጊዛ አይነትን ነው?

ሀ. የትንቢት ጊዛ ሇ.የኃሊፊ ጊዛ

ሐ. የወደፊት ጊዛ መ. የአሁን ጊዛ

25. ከሚከተለት ውስጥ የስነ ቃሌ አይነት ያሌሆነው የትኛው ነው?

ሀ . ተረት ሇ. እንቆቅሌሽ

ሐ.ግጥም መ.እንካስሊትያ

26. አዳምጦ የቀረበውን ምንባብ ወይም ያዳመጠውን ነገር መሌእክት ሇመረዳት መደረግ
ያሇበት ተግባር የቱ ነው?

ሀ .እያቆራረጡ ማዳመጥ ሇ. ትኩረት በመስጠት ፍሬ ሀሳቡ ሊይ ማተኮር

ሐ. በመጀመሪያ የቀረበውን ብቻ ማዳመጥ መ. ያሇዜግጅት ማዳመጥ

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 6


27. ሇሰው ሌጅ ህይወት መቀጠሌ እፅዋት ያስፈሌጋለ፡፡ የተሰመረበት ቃሌ ምን አይነት

ስም ነው?

ሀ . ተፀውዖ ስም ሇ. የረቂቅ ስም

ሐ.የቃሌ ክፍለ ስም አይደሇም መ. የወሌ ስም

28. አንድ ሰው ጥሩ አንባቢ ነው የሚባሇው ምንምን ነገሮችን በአግባቡ ማድረግ ሲችሌ ነው ?

ሀ.ቃሊትን፣ሀረግትንና ዓ.ነገሮችን በተገቢው ንበት ሲያነብ ሇ. የፁሁፉን ፍሬ ሀሳብ ሲሇይ

ሐ ፊደሊትን እየነጣጠሇ ሲያነብ መ. ሀና ሇ መሌስ ናቸው

29. "መሰሪ" የሚሇው ቃሌ ትርጉሙ ------ነው፡፡

ሀ. ሞኝ ሇ. ደፋር

ሐ. ነገር የሚፈጥር መ. ብርቱ

30. ከቀረቡት ውስጥ ቅጥያ የተጨመረበት ቃሌ የትኛው ነው?

ሀ .ስር ሇ. ቤት

ሐ. ህይወት መ.ስሇተማሪ

31. ከሚከተለት ውስጥ ሰነፍ ሇሚሇው ቃሌ ተመሳሳይ ፍቺ ሉሆን የሚችሇው ፡-

ሀ . ብርቱ ሇ.አመሇኛ

ሐ. ግሌፍተኛ መ.ሌግመኛ

32. ትክክሇኛ ስርዏተ ነጥብ የተጠቀመው አረፍተ ነገር የቱ ነው?

ሀ. ያሇ ዜግጅት (ፈተና) መፈተን ያስቸጋራሌ፡፡ ሇ.ፈተና በመረዳት (በመገን዗ብ) ይመሇሳሌ፡፡

ሐ.(ፈተና) አቅምን ይፈትሻሌ ፡፡ መ. ፈተና ሲቀርብ ማንበብ (ጥሩ) ነው ፡፡

33. የቃሊዊ ግጥም ጠቀሜታ ሉሆን የሚችሇው ፡-

ሀ . የሰው ሌጅ ታሪክ ሲጠና እንደምንጭነት ያገሇግሊሌ፡፡ ሇ. ያዜናናለ

ሐ. መሌካም ስነምግባር ተጠብቆ እንዲቆይ ያግዚሌ፡፡ መ. ሁለም

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 7


34. -------የድርሰት አይነት ሲሆን የሚሇይበትን ፣የሚመረጥበትንና የሚሌቅበትን

የሚያሳይ ሆኖ አሊማውም የአንባቢን ሀሳብ ማስቀየር ወይም ማሳመን ነው፡፡

ሀ. አመዚዚኝ ድርሰት ሇ. ገሊጭ ድርሰት

ሐ.ታሪካዊ ድርሰት መ. ስዕሊዊ ድርሰት

35. በዙህ ወር የሞዴሌ ፈተና እንፈተናሇን፡፡ ድርጊቱ የሚያመሇክተው የምን ጊዛ ነው?

ሀ . የሀሊፊ ጊዛ ሇ.የአሁን ጊዛ

ሐ.የትንቢት ጊዛ መ.የሀሊፊ ቅርብ ጊዛ

36. ተጓዥው ክፉኛ ታሟሌ፡፡ በሚሇው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ተውሳከ ግሳዊ ቃለ

የትኛው ነው?

ሀ . ታሟሌ ሇ.ክፉኛ

ሐ. ተጓዥው መ. ተጓዥው ክፉኛ

37. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች ውስጥ የግዛ ተውሳከ ግስ ያሇው ዓረፍተ ነገር የትኛው ነው?

ሀ .ጥንት መሌካም ነበር፡፡ ሇ. መሄድ አሇብኝ፡፡

ሐ. ደከመኝ አረፍኩ ፡፡ መ.ማንበብ ያስፈሌገኛሌ ፡፡

38. "ማረስ ጥሩ ነው አቧራ እስኪነሳ

ሆድ ባዶ አይሆንም ብርድ ሲነሳ፡፡"የሚሇው ቃሊዊ ግጥም ምን አይነት ቃሊዊ ግጥም ነው?

ሀ .የሙሾ ሇ. የስራ

ሐ.የዓውዳመት መ. የሌጆች ጨዋታ

39."ስመጥር" ሇሚሇው ቃሌ አቻ ፍቺ ሉሆን የሚችሇው ፡-

ሀ .ታዋቂ ሇ.ምሁር

ሐ.አታሊይ መ. የቀሇም ቀንድ

40."ሰናይ" ሇሚሇው ቃሌ ተቃራኒ ፍቺ ሉሆን የሚችሇው ቃሌ የትኛው ነው?

ሀ . ጥሩ ሇ. መሌካም

ሐ. መጥፎ መ. ሀሴት

የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 8


የ ል ደ ታ ክ /ከ ት/ጽ/ቤ/ት አ ማር ኛ ሞዴል ፈተና ጥር 2016ዓ .ም Page 9

You might also like