Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

British English Not logged in Talk Contributions Not logged in Talk Contributions Create account Log in

Read Edit Edit source View history Search WikiMezmur: Mezmur Lyrics

ሁልጊዜ ፡ መልካም (Hulgizie Melkam) - ሳሙኤል ፡ ንጉሤ


< Samuel Negussie | BeEgziabhier Alem

መዘምራን ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል


ሕብረት ፡ መዘምራን
የድሮ ፡ መዝሙሮች
። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት ።
የመዝሙር ፡ ሱቅ
ቤ/ክ ፡ ማውጫ ሳሙኤል ፡ ንጉሤ
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
Afaan Oromoo ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር (Samuel Negussie)

Walaloo Faarfannaa የማትለዋወጥ የማትቀየር የማትቀየር


የማትለዋወጥ የማትቀየር የማትቀየር
ትግርኛ
ወዳጄ አንተ ነህ ወዳጄ አንተ ነህ
ትግርኛ ፡ መዝሙሮች
ወዳጄ
Contact
የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ
ያግኙን (Contact Us)
ኢየሱስ አንተ ነህ
የመዝሙር ፡ ግጥም ፡
ይላኩ (Submit Lyrics) ኢየሱሴ አንተ ነህ
የመዝሙር ፡ ሥም ፡ ትላኩ ኢየሱስ
(Submit Song Titles)
የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ
Help
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ
ለመርዳት (Volunteer)
መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ስጦታ ፡ ለመስጠት
(Donate) ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ
እንዴት ፡ ለመጠቀም ፩ በእግ ዚአብሔር ፡ ዓለም
(How to) ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ (1) (BeEgziabhier Alem)
ስለ ፡ ዊኪመዝሙር አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ
(About) ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ
፬ (4)
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ቁጥር (Track):

ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
በጎውን ስጦታ (Other Songs in the Album)
ፍፁም በረከትን ከላይ የሆነውን
BeEgziabhier Alem
እኔም አግኝቻለሁ
የሳሙኤል ፡ ንጉሤ ፡ አልበሞች
ከመልካምነትህ ከፍቅርህ ብርታት (Albums by Samuel Negussie)
ባሳለፍኩት ዘመን
BeEgziabhier Alem
አባቴ ልጅ ሆኜ ስኖር ካንተ ጋራ Eyesus Wana
ክፉ ሆነህ አታውቅም Eyesus Wanaye
Eyesus Wanaye New
ልቤ አቅም የለውም ይህንን ሊረሳ
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ
መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ
ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ
አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ
አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ
ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
ከበግ እረኝነት
ደግሞ እሰከ ንግሥና ባለፈው ዘመን
ከጠጠር ከወንጭፍ
ከትንሹ ስፍራ እስከ ቤተ መንግስት
በሄደበት መንገድ
ብዙ የረዳኸው ፍቅርህን ያየ ሰው
ያመሰግንሃል
መልካም ነህ እያለ እንደኔ ያለው ሰው
እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምህረትህ የረዳኝ ፍቅርህ ያገዘኝ
አቤት አቤት ያሰው እኔ ነኝ
ብዙ የራራህልኝ ብዙ የደገፍከኝ
አዎ አዎ ያሰው እኔ ነኝ
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
የማትለዋወጥ የማትቀየር
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ
መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ
ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ
አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ
አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ
ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ

Categories: ReviewNeeded Lyrics Samuel Negussie አማርኛ Amharic

Content is available under Attribution 4.0 International unless otherwise noted.


Privacy policy About WikiMezmur: Mezmur Lyrics Disclaimers Mobile view

MediaWiki spam blocked by CleanTalk.

You might also like