3 መሠረተ ሐይማኖት ፋይናል

You might also like

Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

፩.

የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን ዐረፍተ ነገር ‹‹እውነት›› ትክክል
ያልሆነውን ዐረፍተ ነገር ‹‹ሐሰት›› በማለት መልሱ

፩. የእግዚአብሔርን ስም አላስፈላጊ በሆነ ቦታ ሁሉ መጥራት ይፈቀዳል፡፡

፪. እግዚአብሔር የሚለው ስም የአማርኛ ቃል ነው፡፡

፫. ሃያ ሁለቱ አሌፋት የእግዚአብሔር ስሞች ናቸው።

፬. እግዚአብሔር በባሕርዩ መንፈስ ነው፡፡

፭. ሀልዎተ እግዚአብሔር ማለት የእግዚአብሔር መኖር ማለት ነው፡፡

፪. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በደንብ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ

፩. ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ የሥላሴ ሦስትነት ያልሆነው የቱ ነው

ሀ. የግብር ለ. የስም ሐ. የአካል መ. መልሱ አልተሰጠም

፪. ከሚከተሉት ውስጥ የጥምቀት ምሳሌ ያልሆነው የቱ ነው

ሀ. ግዝረት ለ. የጥፋት ውኃ ሐ. የፋሲካ በግ መ. የዮሐንስ ጥምቀት

፫. በብሉይ ኪዳን ቍርባን ያቀረቡ እና በረከት ካገኙት መካከል ያልሆነው

ሀ. ቃየል ለ. መልከ ጼዴቅ ሐ. ቅ/ዳዊት መ. መልስ አልተሰጠም 1

፫. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበባችሁ በኋላ በ‹‹ሀ›› ሥር የተዘረዘሩትን በ‹‹ለ›› ሥር ከተዘረዘሩት ጋር


አዛምዱ

‹‹ሀ›› ‹‹ለ››

፩. የተጸውዖ ስም ሀ. ሥራውን ተከትሎ የሚሰጥ ስም

፪. የግብር ስም ለ. መጠሪያ ስም

፫.የተቀብዖ ስም ሐ. የማይለወጥ፤ ማንነት

፬.የባሕርይ ስም መ. የስልጣን ስም 1

፭. ምሥጢረ ጥምቀት ሠ. የአምላክ ሰው መሆን

፮. ምሥጢረ ቍርባን ረ. የእግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት

፯. ምሥጢረ ሥጋዌ ሰ. ሙሉ አካልን በውሃ ውስጥ ማስገባት

፰. ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ሸ. አምኃ፣ ስጦታ፣ መስዋእት


፱. ምሥጢረ ሥላሴ ቀ. ከሞት መነሳት 2

፬. ለሚከተሉት ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጡ

፩. ምሥጢር ማለት ምን ማለት ነው?

፪. አዕማድ ማለት ምን ማለት ነው?2

፫. አምስቱን አዕማደ ምሥጢራት በቅደም ተከተል አስቀምጥ?

፬. የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት አስረዳ?(ጥቅስ ጨምሩበት)

፭. እግዚአብሔር ወልድ ለምን ሰው ሆነ?

፮. የጥምቀትን አስፈላጊነት ጥቀስ 2

፯. የገነት እና የመንግስተ ሰማያት ልዩነት አብራሩ

፰.የሲኦል እና የገኃነም ልዩነት

You might also like