Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ጅጅጋ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነምህረት እና ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል

ፈለገ ያሬድ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት የዮሴፍ ክፍል አባላት የአንደኛ ክፍል መሰረተ ሃይማኖት ማጠቃለያ
ፈተና

ስም........................................................................(ፈተና ላለፋቸው) ህዳር / 2016 ዓም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች “እውነት” ወይም “ሐሰት” በማለት መልሱ

1. የመጀመሪያው ቀን ከእለታት መካከል አርብ ነው ፡፡


2. መላእክት የተፈጠሩት ከሰው እኩል በእለተ አርብ ነው ፡፡
3. እግዚአብሔር ከባህሪዎቹ መካከል ሰው መውደድ ነው ፡፡
4. እግዚአብሔር የሚያደርገው ነገር ሁሉ መልካም ነው ፡፡
5. ስነ ፍጥረት ማለት መልካም ፍጥረት ማለት ነው ፡፡
6. እግዚአብሔር በባህሪው ቅዱስ ነው ፡፡
7. ፀሐይና ጨረቃ የተፈጠሩት በተለያየ እለት ነው ፡፡
8. እግዚአብሔር ጸሎታችን የምንጠይቀውን የሚሰማ አምላክ ነው ፡፡
9. ፍጥረት የተፈጠሩት አምስት ቀን ነው ፡፡
10. በማሰብ የተፈጠሩት ፍጥረታት ስድስት ናቸው ፡፡

ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ

11. ጸሐይ ፣ ጨረቃ እና ከዋክብት የተፈጠሩት መቼ ነው ?


ሀ.ሰኞ ለ. ማክሰኞ ሐ.ረቡዕ መ.ሐሙስ
12. ብርሃን የተፈጠረው በምንድን ነው ?
ሀ. በማሰብ ለ. በመናገር ሐ.በመስራት
13. እግዚአብሔር በባህሪው የተለየ ስለሆነ ምን ይባላል ?
ሀ. ቅዱስ ለ.ሰው የሚወድ ሐ. ጸሎት የሚሰማ
14. በስራ (በመስራት) የተፈጠረ ፍጥረት የለም ፡፡ ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
15. እግዚአብሔር የሚለው ቃል ከሁለት የተገኘ ቃል ነው ፡፡ ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
16. አጠቃላይ የተፈጠሩ ፍጥረታት ብዛት ስንት ናችው ?
ሀ. 20 ለ. 21 ሐ. 22 መ.23
17. ሰማይና ምድር የተፈጠሩት መቼ ነው ?
ሀ. ሰኞ ለ.ማክሰኞ ሐ. ረቡዕ መ.እሁድ
18. ውሃ ፣ መሬት ፣ እሳት እና ነፋስ የተፈጠሩት እንዴት ነው ?

ሀ. በመናገር ለ. በማሰብ ሐ. በመስራት


19. በባህር ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታት መቼ ተፈጠሩ ?
ሀ. ረቡዕ ለ. ሐሙስ ሐ. አርብ መ.ማክሰኞ

20. ፍጥረታት በአጠቃላይ በስንት ቀን ተፈጠሩ ?


ሀ. በ 3 ለ. በ 5 ሐ. በ 6 መ. በ 7

የሚከተሉትን ጥያቄዎች ክፍት ቦታውን ሙሉ

21. በመስራት የተፈጠረው አንድ ፍጥረት ማን ነው ?__________________________________


22. አዳም መቼ ተፈጠረ ? __________________________________________________
23. የመጀመሪያው እለት ማን ነው ? ____________________________________________
24. እግዚአብሔር ስራውን ጨርሶ ያረፈበት ቀን የቷ ናት ? _______________________________
25. የእግዚአብሔር ባህሪያት የሚባሉት ምንምን ናቸው ? _______________________________
26. ______________ ማለት የተለየ፣ የከበረ ማለት ነው ፡፡
27. ______________ ማለት መልካም የሆነ ፍጥረት ማለት ነው ፡፡
28. _______________ ማለት የሰኞ ማግስት ማለት ነው ፡፡
29. ፍጥረታት ተፈጥረው ያለቁት መቼ ነው ? _____________________________________
30. አዳም ማለት ምን ማለት ነው ? ____________________________________________

You might also like