Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 3

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ፈለገ ያሬድ ሰ/ት/ቤት 2 ተኛ ክፍል ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማጠቃለያ ፈተና


ስም__________________________________________________________________________________________ ተቁ______________________
ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሀሰት በማለት መልሱ፡፡

__________፩, ወደ ቤተክርስቲያን ስንገባ ንጹህ ልብስ መልበስ አለብን፡፡


___________፪, በቅዳሴ ጊዜመውጣት መግባት እና መረበሽ ይቻላል፡፡
___________፫, የአምልኮ ስግደት የሚሰገደው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡
___________፬, ቁርባን የምንቆርበው ቅዳሴ ካስቀደስን በሗላ ነው፡፡
___________፭, በቅዳሴ ሰዓት መንቀዥቀዥ አለብን፡፡
___________፮, ወንድሞች ቅዳሴ ሲያስቀድሱ ነጠላ ማድረግ አለባቸው፡፡
___________፯, ጠላታችን ሠይጣን መስቀል አይፈራም፡፡
___________፰, መስቀል የምንሳለመው ከቀሳውስት ነው፡፡
___________፱, የበዓላት ማክበር ጥቅሙ ቃል ኪዳን ከተሰጣቸው ቅዱሳን በረከት ነው፡፡
___________፲, በዓልን በቤታችን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት መሆን አለበት፡፡
በ"ሀ" ስር ያሉትን በ"ለ" ስር ካሉት ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
_______፲፩, በዓለ ጽንሰት ሀ, ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ስግደት
_______፲፪, በዓለ ደብረ ታቦር ለ, ለቅዱሳን የሚቀርብ ስግደት
_______፲፫, በዓለ ስቅለት ሐ, ልክ እንደ ሰንበት የሚከበሩ
_______፲፬, በዓለ ጰራቅሊጦስ መ, መጋቢት ፳፱ የሚከበር
_______፲፭, ቅዳሴ ሠ, ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል
_______፲፮,ሥርዓት ረ, ህግ፣ ደንብ፣ አሰራር
_______፲፯, ካህናት ሰ, ቀደሰ፣አመሰገነ
_______፲፰, የአምልኮት ስግደት ሸ,ጳጳሳት፣ቆሞሳት፣ቀሳውስ እናዲያቆናት
_______፲፱, የፀጋ ስግደት ቀ, በዓለ መንፈስ ቅዱስ
______፳, ( ፲፪፣፳፩፣፳፱) በ, እኛን ለማዳን በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለበት ዕለት
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ መልሱ፡፡
፳፩, የበዓል ጥቅም የሆነው የቱ ነው? ሀ, በረከት ለማገኘት ለ, እምነታችንን ለማሳየት ሐ, ለዕረፍት መ, ሁሉም

፳፪, በቤታችን በዓላትን ስናከብር እንዴት መሆን አለበት ሀ, ንጽህናችንን ሳንጠብቅ ለ, የተቸገረን ሰው ሳንረዳ ሐ,
ለአምላካችን ምስጋና በማቅረብ መ, ምግብን ከመጠን በላይ በመብላት

፳፫, ሰንበት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው ? ሀ, እሑድ ለ, ቅዳሜ ሐ, ዓርብ መ, "ሀ" እና "ለ" መልስ ናቸው

፳፬, በዓለ ደብረ ታቦር መቼ ይከበራል? ሀ, ሐምሌ ፲፫ ለ, ነሐሴ ፲፫ ሐ, ሰኔ ፲፫ መ, ታህሳስ ፳፱

፳፭, ስጋ ወደሙ መቀበል ለሰው ልጅ የሚሰጠው ጥቅም የቱ ነው?

ሀ, ጥበብ ይገልጣል ለ, ትሁት ያደርጋል ሐ, መንግስተ ሰማያት መግቢያ ይሆናል መ, ሁሉም

፳፮, ከቆረብን በኋላ የምናደርጋቸው ጥንቃቄዎች የቱ ነው? ሀ, ቆሻሻ አለመንካት ለ, ምራቅ አለመትፋት ሐ, አለመጣላት መ,
ሁሉም

፳፯, መስቀል ከአንገታችን ላይ ስናደርግ ምን ይባላል? ሀ, ጌጣጌጥ ለ, ገመድ ሐ, ማዕተብ መ, መልሱ የለም

፳፰, መስቀል ለእኛ ለኦርቶዶክሶች ምናችን ነው ? ሀ, ሀይላችን ለ, ቤዛችን ሐ, መመኪያችን መ, ሁሉም

፳፱, በቅዳሴ ወቅት ማድረግ ያለብን ነገር የትኛው ነው? ሀ, በስርዓት ማስቀደስ ለ, ስርዓቱን መከታተል ሐ, መረበሽ መ,
"ሀ"እና"ለ"

፴, ከሚከተሉት አንዱ የስግደት ዓይነት ነው? ሀ, የአምልኮ ለ, የፀጋ ሐ, "ሀ" እና"ለ" መ, መልሱ የለም

ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ስጡ?

፴፩, ቤተ ክርስቲያን ስንገባ ልናደርጋቸው የማይገቡ ነገሮች"፪" ፃፉ?

_________________________________________, ___________________________

፴፪ , በቅዳሴ ውስጥ መሳተፍ የሚገባቸው እነማን ናቸው ቢያንስ "፪"ፃፉ?

_____________________________________,,_____________________________

፴፫, መስቀል በአንገታችን ለምን እናስራለን ቢያንስ"፪" ፃፉ?

_______________________ ,___________________________________________

፴፬ ከመቁረባችን በፊት ከምናደርጋቸው ጥንቃቄዎች ቢያንስ" ፪"ፃፉ?

_________________________________, ________________________________

፴፭, በዓላትን በቤተክርስቲያን ስርዓት መሰረት ማክበር ያለብን እንዴት ነው ?

____________________________________ , _____________________________

መልካም ፈተና ፳፻፲፭ ዓ.ም


አዘጋጅ ዲ/ን ደግሰው ጌትነት

You might also like