Professional Documents
Culture Documents
1ኛ_ክፍል_ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን_ማጠቃለያ_ፈተና
1ኛ_ክፍል_ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን_ማጠቃለያ_ፈተና
1ኛ_ክፍል_ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን_ማጠቃለያ_ፈተና
1. መዝሙር ምንድን ነው ?
ሀ. ምስጋና ለ. ዜማ ሐ. ሁሉም
2. መዝሙር የሚዘመረው በ................................... ነው ፡
ሀ. በትህትና ለ. በእርጋታ ሐ. በተመስጦ መ. ሁሉም
3. የመዝሙር ጥቅም ምንድን ነው ?
ሀ. ትምህርት ነው ለ. በረከት ከአምላክ ማግኛ ነው ሐ. ምስጋና ማቅረቢያ ነው መ. ሁሉም
4. ከሚከተሉት ውስጥ ጥሩ ጓደኝነትን የሚገልጸው የቱ ነው ?
ሀ. ለቤተሰቦቻችን እንታዘዝ ይላል ለ. ቤተክርስቲያን እንሂድ ይላል ሐ. ሁሉም
5. በቀን ውስጥ ስንት ጊዜ መጸለይ አለብን ? ሀ. 1 ጊዜ ለ. 3 ጊዜ ሐ.5 ጊዜ መ. 7 ጊዜ
6. የጸሎት አይነቶች ስንት ናቸው ? ሀ. 3 ለ. 4 ሐ.5 መ. 6
7. በምንጸልይበት ጊዜ ማድረግ ያለብን የቱን ነው ? ሀ. ንጽህና መጠበቅ ለ. ነጠላ መልበስ
ሐ. ቀጥ ብሎ መቆም መ. ፊትን ወደ ቤተክርስቲያን ፣ወደ ካህን፣ ወደ ሥዕለ አድህኖ ወይም ወደ ምስራቅ በመዞር
ጸሎት ማድረግ ሠ.ሁሉም
8. ........................ ከእግዚአብሔር ጋር የምንነጋገርበት ድልድያችን ነው ፡፡
ሀ. ጸሎት ለ. ትምህርት ሐ. ሰንበት ትምህርት ቤት መ. መልስ የለም
9. ........................ የመጀመሪያው ሰው አዳም የተፈጠረበት ሰዓት በመሆኑ ያንን እያሰብን እንጸልያለን
ሀ. ጸሎተ ነግህ ለ. ጸሎተ ሰልስት ሐ. ጸሎተ ሰርክ መ. ሁሉም
10. ጸሎተ ሰልስት ወይም በ ሶስት ሰዓት የምጸልይበት ምክንያት
ሀ.ሔዋን የተፈጠረችበት ምክንያት ስለሆነ
ለ. እመቤታችን ማርያም የቅዱስ ገብርኤልን ብስራት የሰማችበት ሰዓት ስለሆነ
ሐ. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል በጲላጦስ አደባባይ የተገረፈበት ሰዓት ስለሆነ
መ. ሁሉም
ሀ
ለ
1. በስመአብ ሀ. አባት
2. ወወልድ ለ. ልጅ
3. ወመንፈስ ቅዱስ ሐ. ሰራጺ/ መንፈስ ቅዱስ
5. አብ ሠ. ጣት ደረት ላይ ያርፋል
ረ. ጣት ግራ ክንድ ላይ ያርፋል
6. ወልድ
ሰ. ጣት ቀኝ ክንድ ላይ ያርፋል
7. መንፈስ ቅዱስ
ሸ. ሔዋን የተፈጠረችበት ሰዓት መሆኑን አስበን እንጸልያነ
8. ጸሎተ ነግህ
ቀ. አዳም የተፈጠረበት ሰዓት መሆኑን አስበን እንጸልያለን
9. ጸሎተ ሰልስት
በ. እጅን ዘርግቶ መዘመር
10. ማሸብሸብ