Professional Documents
Culture Documents
2016 4ኛ amh
2016 4ኛ amh
ቁጥር...........................................
ቀን..............................................
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በሀድያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት
Centeral Ethiopia Regional State Hadiya Zone Gombora Woreda Water, Mine and
Enrgy Office
ለ--------------------------------------------------------------------------------------
ከለይ በርሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ሁሉ የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት የ 2016 ዓ.ም
4 ኛ ሩብ ዓመት በበጀት አመቱ የተከናወኑ የአፈጻጸም ሪፖርት ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር በ-------ገጽ የላክን
መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ግልባጭ
ሆሳዕና
ለጎ/ወ/አስ/ጽ/ቤት
ለጎ/ወ/ም/ቤ/ጽ/ቤት
ለጎ/ወ/ፕ/ል/ጽ/ቤት
ለጎ/ወ/ዉ/ማ/ኢ/ጽ/ቤት
ለ----------------------------
ሀብቾ
መግብያ
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት
የማህበረሰብን የመልማት አቅም ለማሳደግና መልካም አስተዳደርን ማሰፈን መንግስት ልዩ ትኩረት ከሰጣቸው
ተግባራት ዋናኞቹ የህብረተሰቡን የንፁህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ለማድረግ በመጠጥ ውኃ ዙሪያ ላይ የቅደመ
ሃብት በማጥናት መረጃ በማደረጅት ለተገልጋዩና ለሕ/ሰቡ ቀልጣፈ መረጃ የፈቀድና ቴክንክ ድጋፍ አገልግሎት
በመስጠት እንድሁም የተቀነጅ የሃብት አስተዳደርን በመስፈን ዘለቂና አስተማማኝ የማዕድን ሀብት አጠቃቀም
እንድኖር ማድረግ፣ የአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂና ታዳሽ ኢነርጂን በማስፋፋት ህብረተሰቡን ከጭስ አልባ
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በየደረጃው ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግና የመስኖ ልማትን በማስፋፋት የምግብ አቅርቦት
መጨመርና ምርታማነትን ማሳደግ ዋነኞቹ ግቦች ሆኖ እየተከናወና ይገኛል፡፡ በዚህ ዘርፍ ስራዎችም በዚህ
ማዕቀፍ ውስጥ ተግባራዊ እየተደረገ የመጣ ሲሆን፣እንደ ጽ/ቤቱ በ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ወቅት
በማህብረተሰብ ተሳትፎና በበጎ አድራጊ የልማት ሀይሎች ድጋፍ በርካታ ስራዎች ተከናውኗል፡፡
ፌዴሬሽን መረጃ ማሰባሰብና ክትትል ለማደረግ የዓመቱ ዕቅድ ለ 200 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 52
የእስከዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 200 የዚህ ሩብ ክንውን 52 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 200 ከዓመቱ ዕቅድ
ጋር ሲነጻጸር 100% ፤ የውሃ ተቋማት ገንዘብ ክትትል ቁጥጠር የውስጥ ኦድት ለመስራት እና ድጋፍ ለማድረግ
የዓመቱ ዕቅድ ለ 220 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 55 ክንውን 55 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100% ፤
በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰሩ ሥራዎች ወደ ገንዘብ ስለወጥ የዓመቱ ዕቅድ በ 140 ሰዉ የዚህ ሩብ ዓመት
ዕቅድ 33 ከንውን 140 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 140 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100%፤ የህብረተሰብ
ተሳትፎ ስራዎች በጉልህ ከተሰተዋሉት የገጠር ዉሃ ተቋማት የኦሌ ቡልቡል ፤ የ 1 ኛ ኦል የዉሃ ተቋም ፤
የጎርጣ ዉሃ ማህበር ፤ ሀብቾ ዉሃ ማህበር ይገኙበታል ፡፡ በውሃ ተቋማት ቀላል ጥገና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ
ለ 140 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 33 ክንውን 43 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 150 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር
ሲነጻጸር 107.12% ፤መካካለኛ ጥገና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ 127 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 30 ክንውን
30 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 127 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100% ፤ ካባድ ጥገና ለማድረግ የዓመቱ
ዕቅድ ለ 22 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 5 ክንውን 5 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 22 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር
ሲነጻጸር 100% ፤ የውሃ ተቋማት መለዋወጫ በውሃ ማህበራት አማካይነት ለማቅረብ የዓመቱ ዕቅድ 36
ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 9 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 30 ከመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 83.3%
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት
፤የቅድሚያ መከለከል ጥገና የዓመቱ ዕቅድ 64 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 17 ክንውን 17 የእስከዝህ ሩብ
ዓመት ክንውን 64 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100 %፤ ለማህባራትና ፌዴሬሽን አመረሮች እና ባለድረሻ
አካላት ስልጠና ለመስጣት የዓመቱ ዕቅድ 36 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 9 ክንውን 9 የእስከዝህ ሩብ ዓመት
ክንውን 36 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100 %፤ አገልግሎት የሚሰጥና የማይሰጡ ተቋማትን ለመለየት
የዓመቱ ዕቅድ 120 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 20 ክንውን 20 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 110 ከዓመቱ
ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 91.66 % ፤ የዉሃ ህክምና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ 200 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 40
ክንውን 40 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 190 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 855 % ተናውኗል፡፡
የመጠጥ ውኃ ጥናትና ዲዛይን ዋና ሥራ ሂደት የህብረተሰቡን የንፁህ ውኃ ተጠቃሚ ለማድረግ በመጠጥ ውኃ ዙሪያ ላይ
የቅደመ ጥናት መረጀዎችን በመውሰድ ህብረተሰቡን ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዶክሜንቶችን በማዘጋጀት
ለሚመለከተው ክፍል የሚቀርብ ሥራ ሂደት መሆኑ ይታወቃል፡፡
የውሃ አማራጮችን በማጥናት ዝርዝር ዲዛይን በማዘጋጀት ህብተሰቡን ንፁህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ለማድረግ የዓመት
እቅድ 4 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 ክንውን 1 እስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 3 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 3 ከዓመቱ
እቅድ ጋር ስነጻጸር 75 (ቦታ፡-ኦርዴ ቦቢቾ ፣አዴና ቀበሌ)፤ የመጠጥ ውኃ ዝርዝር ጥናት ማዘጋጀት በቀበሌያት ጥናትና
ዲዛይን ሥራዎችን ለመሥራት የዓመት እቅድ 8 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 ክንውን 1 እስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 8
የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 6 ከዓመቱ እቅድ ጋር ስነፃፀር 75 (ቦታ፡- ዌራ ቀበሌ)፤ በሁሉም ቀበሌያት ጥናትና
ደዲዛይን ሥራዎችን ለመሥራት የዓመት እቅድ 4 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 ክንውን 4 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1
የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነፃፀር 100 ይሆናል፡፡(ቦታ፡ አራራ ኦገሮ ፣ ታ/ጋና ቀበሌ) ፤
በቀበሌ ለሚሰሩ የእጅ ጓድጓድ የሚሆኑ ቦታዎችን ለመለያት የዓመት እቅድ 6 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 2 ክንውን 2
የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅ 6 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 5 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነፃፀር 83.33 ይሆናል፡፡(ቦታ፡
አዴአና፣ሰጌ ቀበሌ) ፤ የመጠጥ ውኃ ጥናትና ዲዛይን ሥራዎችን ያሉ ችግሮችን መለየት የዓመት እቅድ 8 የዚህ ሩብ
ዓመት እቅድ 2 ክንውን 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 8 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 7 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነፃፀር
87.5 ይሆናል፡፡(ቦታ፡ምሳ ፤ዌራ፤ሀብቾ ቀበሌ)፤ የመጠጥ ውሃ አማራጮችን መረጃ መሰብሰብ በቀበሌያት፡- ማለትም
እንደ ዝናብ ውሃ መያዝ---ወዘታ የዓመቱ እቅድ 18 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 6 የዕስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 18 የእስከዚህ
ሩብ ዓመት ክንውን 14 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር ሲነጻፀር 77.7 (ቦታ፡-አዴአና፡ሾድራ
ሆነና፣ቡቁሮ ሳለታ ፣ወንዶ ቀበሌ )፤ ጥልቅ ጉድጓድ ቦታዎችን ማጥናትና ዝርዝር የዲዛይን ስራ ማዘጋጀት የዓመቱ እቅድ
4 የዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1 ክንውን 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 4 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 2 የእስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር ሲነጻፀር 50 በተያዘው ዕቅድ ደረጃ ልናሳካ አልቻልም ምክንያቱም የአዋጭነት
ጥናት አክትቪቲው በፋይናንስ መታገዝ ያለበት ስለሆናና ከሚመለከታቸው አካላት በቂ የሆና ሎጅስትክስና እገዛ
ባለመደረጉ፡፡ ፤መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ቦታዎችን ማጥናትና ዝርዝር የዲዛይን ሥራ ማዘጋጀት የዓመቱ እቅድ 6 የዚህ
ሩብ ዓመት እቅ 3 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 6 የዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት
እቅድ ጋር ሲነጻፀር 66.6 ይሆናል፡፡(ቦታ፡ታ/ጋና ፤ ሰጌ ቀበሌ) ፤ ምንጭ በቦታ የሚሆን ጥናትና ዲዛይን ማዘጋጀት
የዓመቱ እቅድ 3 የዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 3 የእስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር ሲነጻፀር 100 (ቦታ፡- አራራ ኦገሮ ፣ አዴአና ቀበሌ) ፤ የተጠና ምንጭ
ከነማከፋፊያው የጥናት ዶክሜንት ማዘጋጀት የዓመቱ እቅድ 2 የዚህ ሩብ ዓመት የዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1 ክንውን 1
የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር
ሲነጻፀር 50 (ቦታ፡- ቡቁሮ ሳለቶ ቀበሌ ) የተከናዉነዋል፡፡
የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማ/ራትን ለማጠናከር የዓመቱ ዕቅድ 86 የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 20 ክንውን 18
እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 79 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 97.5%(በሀብቾ)፣ የመስኖ ተቋማት ክትትልና
ድጋፍ ሥራን ለመስራት በዓመቱ ለ 12 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 ታቅዶ ክንውን 3 እስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን 10 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 83.3%(በብሉጠጡ)፤ ነባር የመስኖ ተቋማት ያሉበትን ሁኔታ
መረጀ መሰብሰብሰ በዓመቱ 10 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 ታቅዶ ክንውን 2 እስከዚህ ሩብ ዓመት
ክንውን 9 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 90%፤ ለመስኖ ዉሃ ተጠቃም ማ/ራት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠና
ለመስጣት በዓመቱ ለ 320 ሰዉ ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 100 ታቅዶ ክንውን 90 እስከዚህ ሩብ ዓመት
ክንውን 310 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 97%(በአዴአና)፤ ባህላዊና ዘመናዊ የመስኖ ተቋማትን ለመለያት
በዓመቱ 12 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 ታቅዶ ክንውን 3 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 10 ከዓመቱ ዕቅድ
ጋር ስነጻጸር 83.3%፤ የስራና የገንዘብ ኦድት ርፓርት ለማቅረብ በዓመቱ ለ 4 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት
ዕቅድ 2 ታቅዶ ክንውን 1 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 75%፤ ፍትሃዊ የመስኖ ዉሃ ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ
በዓመቱ ለ 272 ሄ/ር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 80 ታቅዶ ክንውን 60 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር
66.2%፤ የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራት የፈይናንስ አሰራር ክትትልና ድጋፍ ማድረግ በዓመቱ ለ 4 ዙር
ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 ታቅዶ ክንውን 1 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር
100% ተከናዉነዋል፡፡
መስኖ ልማት የተጠቃሚዎችን አቅም ለማሳደግ በዓመቱ 30 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 10 ታቅዶ
ክንውን 9 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 27 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 90%፤ የመስኖ አለኝታ ጥናት
ለማከሄድ በዓመቱ ለ 50 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ ለ 15 ዙር ታቅዶ ክንውን 14 እስከዚህ ሩብ ዓመት
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት
ክንውን 26 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 52%፤ሙያዊ የሰይት ድጋፍና ክትትል ሥራ ለማከነወን በዓመቱ ለ 9
ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 3 ታቅዶ ክንውን 2 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 66.6% ፤ ለተጠቃሚ አርሶ
አደሮች ግንዘቤ መስጣት በዓመቱ ለ 180 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 70 ታቅዶ ክንውን 68 እስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን 170 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 94.4%፣ የመስኖ ተቋማት ዳሰሳና ቆጠራ ሥራ ለመስራት 19
ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ ለ 3 ዙር ታቅዶ ክንውን 2 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 18 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር
የመስኖ ተቋማት ግንባታ ጥገና ስራ የሚያስፈልገዉን ቦታ ለይቶ ለማቅረብ በዓመት ለ 15 ተቋም ታቅዶ
በዚህ ሩብ ዓመት 2 ታቅዶ ክንውን 1.5 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 12.5 ንጽጽር 83%(በቦሌ ፤በሀብቾና
በአዴአና) ፤ የመስኖ ተቋማት ለህ/ሰብ ግንዛቤ ትምህርት ለመስጣት በዓመት ለ 20 ጊዜ ታቅዶ በዚህ ሩብ
ዓመት ለ 4 ዙር ታቅዶ ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 19 ንጽጽር 95% ተቋማት ባሉ በቀበሌየት፤
መስኖ ተቋማትን ድጋፍና ክትትል ሥራ ለመስራት በዓመት ለ 40 ዙር ታቅዶ በዚህ ሩብ ዓመት 7 ታቅዶ
ክንውን 6 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 31 ንጽጽር 77.5% ፤ መስኖ ካናል አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ
የዉሃ ተጠቃምዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የዓመቱ ዕቅድ ለ 41702 ሰዉ ታቅዶ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ
12000 ክንውን 7100 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 35100 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 84.16%፤ የዉሃ
ሃብት ጥራት ስራዎችን ለመስራት የዓመቱ ዕቅድ 15 የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 3 ክንውን 2 የእስከዝህ ሩብ
ዓመት ክንውን 8 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 53.3% ፤የዉሃ ሀብት ጥናት አለኝታ ሥራዎችን ለመስራት
የዓመቱ ዕቅድ ለ 10 ተቋሚ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 3 ክንውን 2 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 8 ከዓመቱ
የተበላሹ ሶላሮችን ጥገና ማካሄድ የዓመቱ ዕቅድ 15 በቁጥር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 10 ክንውን 5 የእስከዝህ
በድሞንስትሬሽን ለማስታዋወቅ የዓመቱ ዕቅድ ለ 15000 ሰዎች የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2000 ክንውን
2000 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 15000 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100%፣ የተሸሻሉ ባዮጋዝዞችን
ጥገና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ ለ 20 ተቋሚ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 5 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት
ክንውን 3 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 15%፤ የተሻሻሉ ምድጀዎችን ለማሰራጫት የዓመቱ ዕቅድ ለ 200
የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 20 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 34 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 17%
ተከናውኗል፡፡
በማዕድን አመራረት የመሰክ ድጋፍ ለመስጣት በዓመቱ ለ 50 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ ለ 15 ዙር
ታቅዶ ክንውን 9 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 37 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 74%(ቀበሌያት)፤ የማዕድን
ሀብት አጠቃቀምን ክትትል ለማድረግ በዓመቱ ለ 30 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 15 ክንውን 11
የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 25 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 83.3%(ቀበሌያት)፤ የማዕድን መገኛ ቦታዎችን
ለመለያት በዓመቱ 9 በካ.ሜ ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 7
ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 77.7%፤ በማዕድን ሥራዎች የተጎዱ ቦታዎችን መልሶ ለማልማት በዓመቱ 4000
ካ/ሜ ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1600 ክንውን 1400 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 3200 ከዓመቱ
ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 80%፤ አድስ ባህላዊ የኮንስትራክሽን ማዕድን ምርት ፈቃድ ለመስጣት በዓመት 9
ማ/ር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 5 ክንውን 4 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 6 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር
66.6%፤ በባህላዊ የኮንስትራክሽን ማዕድናት ማምረት የሥራ ዕድል ለመፍጠር በዓመት 64 ታቅዶ የዝህ
ሩብ ዓመት ዕቅድ 26 ክንውን 24 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 36 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 56.2%
ተከናውኗል፡፡
የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 7 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 24 የዓመቱ ዕቅድ 24 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን
21 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 87.5%፤አዳድስ የምገነቡ የዉሃ ተቋማት ግንባታ ስረዎችን ለመከታተል የዚህ
ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 1.ከዓመቱ
ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 50% (በኦለዊቾ እየተሠራ ያለው …የዋሽ ስራ)፤የመስመር ዝርጋታና በቦይ አፍር
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት
የማስመለስ ስራ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን 1 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 50%፤ነባር የመጠጥ ውሃ ተቋማት የአገልግሎት ደረጃ
መለየት፣መረጃ መሰብሰብና ማደራጃት ሥራ መስራት የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ
የግባታ ፕሮጄክቶችን በተዘገጀው ጥናትና ዲዛይን መሰረት ጨራታውን ለሸነፋ ተቋራጭ/ጮች ማስረከብ
የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን
ሂደት ዕቅድ ማዘጋጀት የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 የዓመቱ ዕቅድ 4 የእስከዚህ
ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 100%፤ መጠጥ ውሃ የግ/ክ/ቁ/ሥራ ሂደት ክንውን
ሪፖርት ማዘጋጀት የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 የዓመቱ ዕቅድ 4 የእስከዚህ ሩብ
ንጽጽር
ዝርዝር ተግበረት የክብ መለኪያ የ 20 ዕቅድ ክንዉን
ደት 16
የዝህ የእስከዝህ የዝህ የእስከዝህ የዝህሩበሩብዓ የእስከዝህ ሩብ ዓመት የእስከዝህ ሩብ
ነጥብ ኢላ
ሩብ መትክንዉንከ ክንዉን ከእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንዉን
ማ ሩብ ሩብ ዓመት ሩብ
ዓመት ዕቅድ ጋር ዓመት ዕቅድ ጋር ከዐመቱ ዕቅድ ጋር
ዓማት
ዓመት
ድ ዓመ ዕቅድ ጋር
ት
1 የመስክ ቅኝት በማድረግ መረጃ የመሰብሰብ 25 24 በቁጥር 7 24 4 21 57.14 87.5% 87.5% በኦለዊቾ፤ኦርዴ
ስራ ቦቢቾ፤ቢሮ
2 አዳድስ የምገነቡ የዉሃ ተቋማት ግንባታ 15 1 // 1 1 1 1 100 100 14.3 በኦለዊቾ/ህደት ላይ
ስረዎችን መከታተል
3 የመስመር ዝርጋታና በቦይ አፍር የማስመለስ 20 2 // 1 2 1 1 100 100 50 በኦለዊቾ ቀበሌ/ህደት
ስራ ላይ
4 ነባር የመጠጥ ውሃ ተቋማት የአገልግሎት ደረጃ 10 2 // 1 2 1 2 100 100 100 ሀብቾ
መስራት
5 የግባታ ፕሮጄክቶችን በተዘገጀው ጥናትና 10 2 // 1 2 2 2 100 100 100 በዋሽ ሴክቴሮች ስራ
9
ተቋራጭ/ጮች ማስረከብ ጽ/ቤቶች ብቻ)
6 የሥራ ዕቅድ ክንውን ሪፖርት ማዘጋጀት 10 4 // 1 3 1 4 100 100 100 ጽ/ቤት
7 የሥራ ዕቅድ(ዓመታዊ) ማዘጋጀት 10 4 በዙር 1 3 1 4 100 100 100 ጽ/ቤት
ማህባራትና ፌዴሬሽን መረጃ ማሰበሰብ ክትትል ማድረግ 8 200 በዙር 52 200 52 200 100 100 100%
የውሃ ተቋማት ገንዘብ ክትትል ቁጥጥር የውስጥ ኦድት 8 220 በዙር 55 220 55 220 100 100 100%
ስለወጥ በብር
የውሃ ተቋማት ቀላል ጥገና ማድረግ 6 140 በዙር 33 140 43 150 130.3 107.14 107.14%
10
ካባድ ጥገና ማድረግ 8 22 // 5 22 5 22 100 100 100%
ማቅረብ
ቅድመ መከላከል ተግባር 6 64 በዙር 17 64 17 64 100 100 100%
አገልግሎት የሚሰጡትንና የማይሰጡ ተቋማትን ለመለያት 3 120 // 20 110 20 110 100 100 91.66%
በዉሃ ማ/ራት ዉስጥ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ 2 54 በቁጥር 14 44 14 44 100 100 81.48%
ለመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማ/ራት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና 16 320 በቁጥር 100 320 90 310 90 97 97%
መስጣት
ነባር መስኖ ተቋ/ት ያሉበትን ሁኔታ መረጃ መሰብሰብ 6 10 በቁጥር 2 10 2 9 100 90 90%
11
የስራና የገንዘብ ኦድት ርፖርት ማቅረብ 5 4 በዙር 2 4 1 3 50 75 75%
ፍትሃዊ የመስኖ ዉሃ ተጠቃምዎችን ማዳረስ 13 272 በሄክታር 80 272 60 180 75 66.2 66.2%
የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራት የፈይናንስ አሰራር ክትትልና ድጋፍ 7 4 በዙር 1 4 1 1 100 100 100%
ማድረግ
12
መስኖ ተቋማትን ድጋፍና ክትትል ሥራ ለመስራት 40 በዙር 7 40 6 31 85 77.5 77.5%
አገልግሎት
የሚሰጡና የማይሰጡ ተቋማትን 20 67 በተቋም 17 67 14 50 82.35 74.6 74.6%
13
ለመለያት
ለመስራት
14
የመስኖ አለኝታ ጥናት ማከሄድ 15 በቁጥር 50 15 50 14 26 93.3 52 52%
ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች ግንዘቤ መስጣት 10 በቁጥር 180 70 180 68 170 97.1 94.4 94.4%
15
የተበላሹ ሶላሮችን ጥገና ማካሄድ // 15 10 15 5 9 50 60 60%
አማረጭ ኢነርጅ ቴክኖሎጅዎችን በሰዉ 15000 2000 1500 2000 15000 100 100 100%
በድሞንስትሬሽን ማስታዋወቅ 0
16
የማዕድን ሀብት አጠቃቃም ሥዎችን ቁጥጥርና ክትትል በዙር 30 15 30 11 25 73.3 83.3 83.3%
መደርግ
የማዕድን መገኛ ቦታዎችን መላየት በሜ.ኩ 9 4 9 3 7 75 77.7 77.7%
17
ማጠቃለያ
ያዘጋጀው
ስም-----------------------------------
ኃላፍነት------------------------------------------
ፊርማ----------------------------
ቀን---------------------
የፀዳቀዉ ስም------------------------------------
ኃላፍነት------------------------------------------
ፊርማ----------------------------
ቀን---------------------
18
19