Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 19

የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

ቁጥር...........................................

ቀን..............................................

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በሀድያ ዞን ጎምቦራ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት
Centeral Ethiopia Regional State Hadiya Zone Gombora Woreda Water, Mine and
Enrgy Office

ለ--------------------------------------------------------------------------------------

ጉዳዩ፡-የ 2016 ዓ.ም 4 ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ስለመላክ ይሆናል፡-

ከለይ በርሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ሁሉ የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት የ 2016 ዓ.ም

4 ኛ ሩብ ዓመት በበጀት አመቱ የተከናወኑ የአፈጻጸም ሪፖርት ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር በ-------ገጽ የላክን
መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ንጹህ መጠጥ ውሃ ለሁሉም !

ግልባጭ

ለሀድያ ዞን ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ መምርያ

ሆሳዕና

ለጎ/ወ/አስ/ጽ/ቤት

ለጎ/ወ/ም/ቤ/ጽ/ቤት

ለጎ/ወ/ፕ/ል/ጽ/ቤት

ለጎ/ወ/ዉ/ማ/ኢ/ጽ/ቤት

ለ----------------------------

ሀብቾ

መግብያ
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

የማህበረሰብን የመልማት አቅም ለማሳደግና መልካም አስተዳደርን ማሰፈን መንግስት ልዩ ትኩረት ከሰጣቸው

ተግባራት ዋናኞቹ የህብረተሰቡን የንፁህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ለማድረግ በመጠጥ ውኃ ዙሪያ ላይ የቅደመ

ጥናት መረጀዎችን በመውሰድ ህብረተሰቡን ውኃ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዶክሜንቶችን ማዘጋጀት ፣ የማዕድን

ሃብት በማጥናት መረጃ በማደረጅት ለተገልጋዩና ለሕ/ሰቡ ቀልጣፈ መረጃ የፈቀድና ቴክንክ ድጋፍ አገልግሎት

በመስጠት እንድሁም የተቀነጅ የሃብት አስተዳደርን በመስፈን ዘለቂና አስተማማኝ የማዕድን ሀብት አጠቃቀም

እንድኖር ማድረግ፣ የአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂና ታዳሽ ኢነርጂን በማስፋፋት ህብረተሰቡን ከጭስ አልባ

ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በየደረጃው ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግና የመስኖ ልማትን በማስፋፋት የምግብ አቅርቦት

መጨመርና ምርታማነትን ማሳደግ ዋነኞቹ ግቦች ሆኖ እየተከናወና ይገኛል፡፡ በዚህ ዘርፍ ስራዎችም በዚህ

ማዕቀፍ ውስጥ ተግባራዊ እየተደረገ የመጣ ሲሆን፣እንደ ጽ/ቤቱ በ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ወቅት

በማህብረተሰብ ተሳትፎና በበጎ አድራጊ የልማት ሀይሎች ድጋፍ በርካታ ስራዎች ተከናውኗል፡፡

 በመ/ው/መ/ጥ/ተ/አስ ዋና ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት

የመጠጥ ውሃ ማሳርያዎች ጥገነና ተቋማት አስተዳደር ስራዎች አፈጻጸም በሚመለከት፡- ማህበራትና

ፌዴሬሽን መረጃ ማሰባሰብና ክትትል ለማደረግ የዓመቱ ዕቅድ ለ 200 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 52

የእስከዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 200 የዚህ ሩብ ክንውን 52 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 200 ከዓመቱ ዕቅድ

ጋር ሲነጻጸር 100% ፤ የውሃ ተቋማት ገንዘብ ክትትል ቁጥጠር የውስጥ ኦድት ለመስራት እና ድጋፍ ለማድረግ

የዓመቱ ዕቅድ ለ 220 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 55 ክንውን 55 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100% ፤

በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰሩ ሥራዎች ወደ ገንዘብ ስለወጥ የዓመቱ ዕቅድ በ 140 ሰዉ የዚህ ሩብ ዓመት

ዕቅድ 33 ከንውን 140 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 140 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100%፤ የህብረተሰብ

ተሳትፎ ስራዎች በጉልህ ከተሰተዋሉት የገጠር ዉሃ ተቋማት የኦሌ ቡልቡል ፤ የ 1 ኛ ኦል የዉሃ ተቋም ፤

የጎርጣ ዉሃ ማህበር ፤ ሀብቾ ዉሃ ማህበር ይገኙበታል ፡፡ በውሃ ተቋማት ቀላል ጥገና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ

ለ 140 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 33 ክንውን 43 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 150 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር

ሲነጻጸር 107.12% ፤መካካለኛ ጥገና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ 127 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 30 ክንውን

30 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 127 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100% ፤ ካባድ ጥገና ለማድረግ የዓመቱ

ዕቅድ ለ 22 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 5 ክንውን 5 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 22 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር

ሲነጻጸር 100% ፤ የውሃ ተቋማት መለዋወጫ በውሃ ማህበራት አማካይነት ለማቅረብ የዓመቱ ዕቅድ 36

ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 9 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 30 ከመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 83.3%
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

፤የቅድሚያ መከለከል ጥገና የዓመቱ ዕቅድ 64 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 17 ክንውን 17 የእስከዝህ ሩብ

ዓመት ክንውን 64 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100 %፤ ለማህባራትና ፌዴሬሽን አመረሮች እና ባለድረሻ

አካላት ስልጠና ለመስጣት የዓመቱ ዕቅድ 36 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 9 ክንውን 9 የእስከዝህ ሩብ ዓመት

ክንውን 36 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100 %፤ አገልግሎት የሚሰጥና የማይሰጡ ተቋማትን ለመለየት

የዓመቱ ዕቅድ 120 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 20 ክንውን 20 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 110 ከዓመቱ

ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 91.66 % ፤ የዉሃ ህክምና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ 200 ዙር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 40

ክንውን 40 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 190 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 855 % ተናውኗል፡፡

 በመጠጥ ውሃ/ጥ/ዲ/ዋና ሥራ ሂደት በ 4 ኛ ሩብ ዓመት የተከናወኑ ተግባራት

የመጠጥ ውኃ ጥናትና ዲዛይን ዋና ሥራ ሂደት የህብረተሰቡን የንፁህ ውኃ ተጠቃሚ ለማድረግ በመጠጥ ውኃ ዙሪያ ላይ
የቅደመ ጥናት መረጀዎችን በመውሰድ ህብረተሰቡን ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዶክሜንቶችን በማዘጋጀት
ለሚመለከተው ክፍል የሚቀርብ ሥራ ሂደት መሆኑ ይታወቃል፡፡

በባጃት ዓመቱ በመጨራሻ 4 ኛ ሩብ ዓመት የተከናወኑ ተግባራትን እንደሚከተለው አቅርበናል፡-

የውሃ አማራጮችን በማጥናት ዝርዝር ዲዛይን በማዘጋጀት ህብተሰቡን ንፁህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ለማድረግ የዓመት
እቅድ 4 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 ክንውን 1 እስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 3 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 3 ከዓመቱ
እቅድ ጋር ስነጻጸር 75 (ቦታ፡-ኦርዴ ቦቢቾ ፣አዴና ቀበሌ)፤ የመጠጥ ውኃ ዝርዝር ጥናት ማዘጋጀት በቀበሌያት ጥናትና
ዲዛይን ሥራዎችን ለመሥራት የዓመት እቅድ 8 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 ክንውን 1 እስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 8
የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 6 ከዓመቱ እቅድ ጋር ስነፃፀር 75 (ቦታ፡- ዌራ ቀበሌ)፤ በሁሉም ቀበሌያት ጥናትና
ደዲዛይን ሥራዎችን ለመሥራት የዓመት እቅድ 4 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 ክንውን 4 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1
የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነፃፀር 100 ይሆናል፡፡(ቦታ፡ አራራ ኦገሮ ፣ ታ/ጋና ቀበሌ) ፤
በቀበሌ ለሚሰሩ የእጅ ጓድጓድ የሚሆኑ ቦታዎችን ለመለያት የዓመት እቅድ 6 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 2 ክንውን 2
የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅ 6 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 5 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነፃፀር 83.33 ይሆናል፡፡(ቦታ፡
አዴአና፣ሰጌ ቀበሌ) ፤ የመጠጥ ውኃ ጥናትና ዲዛይን ሥራዎችን ያሉ ችግሮችን መለየት የዓመት እቅድ 8 የዚህ ሩብ
ዓመት እቅድ 2 ክንውን 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 8 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 7 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነፃፀር
87.5 ይሆናል፡፡(ቦታ፡ምሳ ፤ዌራ፤ሀብቾ ቀበሌ)፤ የመጠጥ ውሃ አማራጮችን መረጃ መሰብሰብ በቀበሌያት፡- ማለትም
እንደ ዝናብ ውሃ መያዝ---ወዘታ የዓመቱ እቅድ 18 የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 6 የዕስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 18 የእስከዚህ
ሩብ ዓመት ክንውን 14 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር ሲነጻፀር 77.7 (ቦታ፡-አዴአና፡ሾድራ
ሆነና፣ቡቁሮ ሳለታ ፣ወንዶ ቀበሌ )፤ ጥልቅ ጉድጓድ ቦታዎችን ማጥናትና ዝርዝር የዲዛይን ስራ ማዘጋጀት የዓመቱ እቅድ
4 የዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1 ክንውን 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 4 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 2 የእስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር ሲነጻፀር 50 በተያዘው ዕቅድ ደረጃ ልናሳካ አልቻልም ምክንያቱም የአዋጭነት
ጥናት አክትቪቲው በፋይናንስ መታገዝ ያለበት ስለሆናና ከሚመለከታቸው አካላት በቂ የሆና ሎጅስትክስና እገዛ
ባለመደረጉ፡፡ ፤መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ቦታዎችን ማጥናትና ዝርዝር የዲዛይን ሥራ ማዘጋጀት የዓመቱ እቅድ 6 የዚህ
ሩብ ዓመት እቅ 3 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 6 የዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

እቅድ ጋር ሲነጻፀር 66.6 ይሆናል፡፡(ቦታ፡ታ/ጋና ፤ ሰጌ ቀበሌ) ፤ ምንጭ በቦታ የሚሆን ጥናትና ዲዛይን ማዘጋጀት
የዓመቱ እቅድ 3 የዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 3 የእስከዚህ ሩብ
ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር ሲነጻፀር 100 (ቦታ፡- አራራ ኦገሮ ፣ አዴአና ቀበሌ) ፤ የተጠና ምንጭ
ከነማከፋፊያው የጥናት ዶክሜንት ማዘጋጀት የዓመቱ እቅድ 2 የዚህ ሩብ ዓመት የዚህ ሩብ ዓመት እቅ 1 ክንውን 1
የእስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን ከዓመቱ እቅድ ጋር
ሲነጻፀር 50 (ቦታ፡- ቡቁሮ ሳለቶ ቀበሌ ) የተከናዉነዋል፡፡

 በመስኖ ድራነጅ ተቋማት አስተዳደር የተከነውኑ ተግባራት

የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማ/ራትን ለማጠናከር የዓመቱ ዕቅድ 86 የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 20 ክንውን 18

እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 79 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 97.5%(በሀብቾ)፣ የመስኖ ተቋማት ክትትልና

ድጋፍ ሥራን ለመስራት በዓመቱ ለ 12 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 ታቅዶ ክንውን 3 እስከዚህ ሩብ

ዓመት ክንውን 10 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 83.3%(በብሉጠጡ)፤ ነባር የመስኖ ተቋማት ያሉበትን ሁኔታ

መረጀ መሰብሰብሰ በዓመቱ 10 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 ታቅዶ ክንውን 2 እስከዚህ ሩብ ዓመት

ክንውን 9 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 90%፤ ለመስኖ ዉሃ ተጠቃም ማ/ራት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠና

ለመስጣት በዓመቱ ለ 320 ሰዉ ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 100 ታቅዶ ክንውን 90 እስከዚህ ሩብ ዓመት

ክንውን 310 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 97%(በአዴአና)፤ ባህላዊና ዘመናዊ የመስኖ ተቋማትን ለመለያት

በዓመቱ 12 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 ታቅዶ ክንውን 3 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 10 ከዓመቱ ዕቅድ

ጋር ስነጻጸር 83.3%፤ የስራና የገንዘብ ኦድት ርፓርት ለማቅረብ በዓመቱ ለ 4 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት

ዕቅድ 2 ታቅዶ ክንውን 1 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 75%፤ ፍትሃዊ የመስኖ ዉሃ ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ

በዓመቱ ለ 272 ሄ/ር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 80 ታቅዶ ክንውን 60 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር

66.2%፤ የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራት የፈይናንስ አሰራር ክትትልና ድጋፍ ማድረግ በዓመቱ ለ 4 ዙር

ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 ታቅዶ ክንውን 1 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር

100% ተከናዉነዋል፡፡

 በመ/ድ/ጥ/ዲ/ዋ/ ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት

መስኖ ልማት የተጠቃሚዎችን አቅም ለማሳደግ በዓመቱ 30 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 10 ታቅዶ

ክንውን 9 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 27 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 90%፤ የመስኖ አለኝታ ጥናት

ለማከሄድ በዓመቱ ለ 50 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ ለ 15 ዙር ታቅዶ ክንውን 14 እስከዚህ ሩብ ዓመት
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

ክንውን 26 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 52%፤ሙያዊ የሰይት ድጋፍና ክትትል ሥራ ለማከነወን በዓመቱ ለ 9

ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 3 ታቅዶ ክንውን 2 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 66.6% ፤ ለተጠቃሚ አርሶ

አደሮች ግንዘቤ መስጣት በዓመቱ ለ 180 ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 70 ታቅዶ ክንውን 68 እስከዚህ ሩብ

ዓመት ክንውን 170 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 94.4%፣ የመስኖ ተቋማት ዳሰሳና ቆጠራ ሥራ ለመስራት 19

ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ ለ 3 ዙር ታቅዶ ክንውን 2 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 18 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር

ስነጻጸር 94.7% ተከናዉነዋል፡፡

 በመ/ድ/ኮንስትራክሽን አስተዳደር የተከነውኑ ተግባራት

የመስኖ ተቋማት ግንባታ ጥገና ስራ የሚያስፈልገዉን ቦታ ለይቶ ለማቅረብ በዓመት ለ 15 ተቋም ታቅዶ

በዚህ ሩብ ዓመት 2 ታቅዶ ክንውን 1.5 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 12.5 ንጽጽር 83%(በቦሌ ፤በሀብቾና

በአዴአና) ፤ የመስኖ ተቋማት ለህ/ሰብ ግንዛቤ ትምህርት ለመስጣት በዓመት ለ 20 ጊዜ ታቅዶ በዚህ ሩብ

ዓመት ለ 4 ዙር ታቅዶ ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 19 ንጽጽር 95% ተቋማት ባሉ በቀበሌየት፤

መስኖ ተቋማትን ድጋፍና ክትትል ሥራ ለመስራት በዓመት ለ 40 ዙር ታቅዶ በዚህ ሩብ ዓመት 7 ታቅዶ

ክንውን 6 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 31 ንጽጽር 77.5% ፤ መስኖ ካናል አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ

ለማስጨበጥ እና ለመከታተል በዓመት ለ 25 ጊዜ ታቅዶ በዚህ ሩብ ዓመት 2 ታቅዶ ክንውን 2 የእስከዝህ ሩብ

ዓመት ክንውን 20 ንጽጽር 80% ተከናውኗዋል፡፡

 በውሃ ሀብት/ጥ/አስ/ዋና ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት;-

የዉሃ ተጠቃምዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የዓመቱ ዕቅድ ለ 41702 ሰዉ ታቅዶ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ

12000 ክንውን 7100 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 35100 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 84.16%፤ የዉሃ

ሃብት ጥራት ስራዎችን ለመስራት የዓመቱ ዕቅድ 15 የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 3 ክንውን 2 የእስከዝህ ሩብ

ዓመት ክንውን 8 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 53.3% ፤የዉሃ ሀብት ጥናት አለኝታ ሥራዎችን ለመስራት

የዓመቱ ዕቅድ ለ 10 ተቋሚ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 3 ክንውን 2 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 8 ከዓመቱ

ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 80%፤ አገልግሎት


የሚሰጡና የማይሰጡ ተቋማትን ለመለያት ለ 67 የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ

17 ክንውን 14 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 50 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 74.6% ተከናውኗል፡፡

 በአማራጭ ኢነርጂ ዋና ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት


የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

የተበላሹ ሶላሮችን ጥገና ማካሄድ የዓመቱ ዕቅድ 15 በቁጥር የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 10 ክንውን 5 የእስከዝህ

ሩብ ዓመት ክንውን 9 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 60%፣ አማራጭ ኢነርጅ ቴክኖሎጅዎችን

በድሞንስትሬሽን ለማስታዋወቅ የዓመቱ ዕቅድ ለ 15000 ሰዎች የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2000 ክንውን

2000 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 15000 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 100%፣ የተሸሻሉ ባዮጋዝዞችን

ጥገና ለማድረግ የዓመቱ ዕቅድ ለ 20 ተቋሚ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 5 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት

ክንውን 3 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 15%፤ የተሻሻሉ ምድጀዎችን ለማሰራጫት የዓመቱ ዕቅድ ለ 200

የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 20 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 34 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር 17%

ተከናውኗል፡፡

 የማዕድን ሀብት ጥናት አስተዳደር የተከነውኑ ተግባራት

በማዕድን አመራረት የመሰክ ድጋፍ ለመስጣት በዓመቱ ለ 50 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ ለ 15 ዙር
ታቅዶ ክንውን 9 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 37 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 74%(ቀበሌያት)፤ የማዕድን
ሀብት አጠቃቀምን ክትትል ለማድረግ በዓመቱ ለ 30 ዙር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 15 ክንውን 11
የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 25 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 83.3%(ቀበሌያት)፤ የማዕድን መገኛ ቦታዎችን
ለመለያት በዓመቱ 9 በካ.ሜ ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 ክንውን 3 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 7
ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 77.7%፤ በማዕድን ሥራዎች የተጎዱ ቦታዎችን መልሶ ለማልማት በዓመቱ 4000
ካ/ሜ ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1600 ክንውን 1400 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 3200 ከዓመቱ
ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 80%፤ አድስ ባህላዊ የኮንስትራክሽን ማዕድን ምርት ፈቃድ ለመስጣት በዓመት 9
ማ/ር ታቅዶ የዝህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 5 ክንውን 4 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 6 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር
66.6%፤ በባህላዊ የኮንስትራክሽን ማዕድናት ማምረት የሥራ ዕድል ለመፍጠር በዓመት 64 ታቅዶ የዝህ
ሩብ ዓመት ዕቅድ 26 ክንውን 24 የእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንውን 36 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጻጸር 56.2%
ተከናውኗል፡፡

 በመ/ው/ግ/ክ/ቁ/ዋና ሥራሂዳት የተከናውኑ ተግባራት

የግንባታ ቁጥጥር ስራ አፈጻጸምን በሚመለከት፡-የመስክ ቅኝት በማድረግ አስፈላጊ መረጃዎችን ለማሰበሰብለ

የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 7 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 24 የዓመቱ ዕቅድ 24 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን

21 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 87.5%፤አዳድስ የምገነቡ የዉሃ ተቋማት ግንባታ ስረዎችን ለመከታተል የዚህ

ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 1.ከዓመቱ

ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 50% (በኦለዊቾ እየተሠራ ያለው …የዋሽ ስራ)፤የመስመር ዝርጋታና በቦይ አፍር
የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

የማስመለስ ስራ የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ

ዓመት ክንውን 1 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 50%፤ነባር የመጠጥ ውሃ ተቋማት የአገልግሎት ደረጃ

መለየት፣መረጃ መሰብሰብና ማደራጃት ሥራ መስራት የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ

1 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን 1 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 100%፤(በሀብቾ፣ዌራ)፤

የግባታ ፕሮጄክቶችን በተዘገጀው ጥናትና ዲዛይን መሰረት ጨራታውን ለሸነፋ ተቋራጭ/ጮች ማስረከብ

የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 2 የዓመቱ ዕቅድ 2 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ክንውን

ምንም አልተሰራም ምክንያቱም የዋሽ ሴክቴሮቸች ወደ ስራ ባለመግባታቸው፤ መጠጥ ውሃ የግ/ክ/ቁጥጥር

ሂደት ዕቅድ ማዘጋጀት የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 የዓመቱ ዕቅድ 4 የእስከዚህ

ሩብ ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 100%፤ መጠጥ ውሃ የግ/ክ/ቁ/ሥራ ሂደት ክንውን

ሪፖርት ማዘጋጀት የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 1 የእስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 4 የዓመቱ ዕቅድ 4 የእስከዚህ ሩብ

ዓመት ክንውን 4 ከዓመቱ ዕቅድ ጋር ስነጸጸር 100% የተከናዉነዋል፡፡


የጎምቦራ ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት የ 2016 4 ኛ ሩብ ዓመት አፋፃፀም ሪፖርት

በመጠጥ ውሃ/ጥ/ዲ/ዋና ሥራ ሂደት በ 4 ኛ ሩብ ዓመት የተከናወኑ ተግባራት

ንጽጽር
ዝርዝር ተግበረት የክብ መለኪያ የ 20 ዕቅድ ክንዉን

ደት 16
የዝህ የእስከዝህ የዝህ የእስከዝህ የዝህሩበሩብዓ የእስከዝህ ሩብ ዓመት የእስከዝህ ሩብ
ነጥብ ኢላ
ሩብ መትክንዉንከ ክንዉን ከእስከዝህ ሩብ ዓመት ክንዉን
ማ ሩብ ሩብ ዓመት ሩብ
ዓመት ዕቅድ ጋር ዓመት ዕቅድ ጋር ከዐመቱ ዕቅድ ጋር
ዓማት
ዓመት

የውሃ አማራጮችን በማጥናት ዝርዝር ዲዛይን በማዘጋጀት ህዝብን 15 በቁጥር 4 1


3 1 3 100 75 75
የንጹሁ ውኃ ተጠቃሚ ማድረግ
ፍትሃዊ የፋይናንስ አጠቃቀም ማስፈን በብር 1:1 1:1 1:1 1:1 1:1 1:1 1:1 1:1
የመጠጥ ውኃ ዝርዝር ጥናት ማዘጋጀት 10 በቁጥር 8 2
8 1 6 100 75 75

ጥልቅ ጉድጓድ ቦታዎችን ማጥናትና ዝርዝር የዲዛይን ስራ ማዘጋጀት 5 በቁጥር 4 1


4 0 1 --- 25 25

በሁሉም ቀበሌያት ጥናትና ደዲዛይን ሥራዎችን መሥራት 6 በቁጥር 4 1 100


4 1 4 100 100

የመጠጥ ውኃ ጥናትና ዲዛይን ሥራዎችን ያሉ ችግሮችን መለየት 5 በቁጥር 8 2


8 1 7 50 87.5
87.5
በቀበሌያት የሚሰሩ የእጅ ጉድጓድ የሚሆን ቀበሌዎችን መለየት 20 በቁጥር 6 2
6 1 5 50 83.3
83.3
መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ቦታዎችን ማጥናትና ዝርዝር የዲዛይን ሥራ 5 በቁጥር 6 3
6 2 4 66.6 66.6
ማዘጋጀት 66.6
የተጠና ምንጭ ከነማከፋፊያው የጥናት ዶክሜንት ማዘጋጀት 7 በቁጥር 2 1
2 1 1 100 50
50
የመጠጥ ውኃ አማራጮችን መረጃ መሰብሰብ 15 በቁጥር 18 6 77.7
18 2 14 33.3 77.7

ምንጭ በቦታ የሚሆን ጥናትና ዲዛይን ማዘጋጀት 10 በቁጥር 3 1 100


3 1 3 100 100
 በመ/ው/ግ/ክ/ቁ/ዋና ስራ ሂዳት የተከናውኑ ተግባራት
ታ. ዋና ዋና ተግበራት የክ የ2 መለኪ ዕቅድ ክንዉን ንፅፅር ቦታ

016
ብደ ያ የዝህ የእስከ የዝህ የእስከ የዝህሩበ የእስከዝህ ሩብ የእስከዝህ
ኢላ
ትነ ሩብዓ ዝህ ክንው ዝህ ሩብዓመት ዓመት ክንዉን ሩብ ዓመት

ጥብ መትዕ ሩብዓ ን ሩብዓ ክንዉን ከእስከዝህ ሩብ ክንዉን

ቅድ መትዕቅ ሩብ መት ከዕቅድጋር ዓመት ዕቅድ ጋር ከዓመቱ

ድ ዓመ ዕቅድ ጋር


1 የመስክ ቅኝት በማድረግ መረጃ የመሰብሰብ 25 24 በቁጥር 7 24 4 21 57.14 87.5% 87.5% በኦለዊቾ፤ኦርዴ

ስራ ቦቢቾ፤ቢሮ
2 አዳድስ የምገነቡ የዉሃ ተቋማት ግንባታ 15 1 // 1 1 1 1 100 100 14.3 በኦለዊቾ/ህደት ላይ

ስረዎችን መከታተል
3 የመስመር ዝርጋታና በቦይ አፍር የማስመለስ 20 2 // 1 2 1 1 100 100 50 በኦለዊቾ ቀበሌ/ህደት

ስራ ላይ
4 ነባር የመጠጥ ውሃ ተቋማት የአገልግሎት ደረጃ 10 2 // 1 2 1 2 100 100 100 ሀብቾ

መለየት፣መረጃ መሰብሰብና ማደራጃት ሥራ

መስራት
5 የግባታ ፕሮጄክቶችን በተዘገጀው ጥናትና 10 2 // 1 2 2 2 100 100 100 በዋሽ ሴክቴሮች ስራ

ዲዛይን መሰረት ጨራታውን ለሸነፋ (ትምህርትና ጤና

9
ተቋራጭ/ጮች ማስረከብ ጽ/ቤቶች ብቻ)
6 የሥራ ዕቅድ ክንውን ሪፖርት ማዘጋጀት 10 4 // 1 3 1 4 100 100 100 ጽ/ቤት
7 የሥራ ዕቅድ(ዓመታዊ) ማዘጋጀት 10 4 በዙር 1 3 1 4 100 100 100 ጽ/ቤት

 በመ/ው/መ/ተቋ/ጥ/አስ ዋና ሰራ ሂዳት የተከናውኑ ተግባራት

ዝርዝር ተግበረት የክ የ 20 መለኪ ዕቅድ ክንዉን ንፅፅር


16 የዝህ የእስከዝ የዝህ የእስከ የዝህሩበ የእስከዝህሩብዓ የእስከዝህሩብ
ብደ ያ
ኢላ
ት ሩብ ህሩብዓ ክንው ዝህ ሩብዓመት መትክንዉን ዓመትክንዉን

ነጥ ዓማት መት ንሩብ ሩብ ክንዉንከዕ ከእስከዝህሩዓ ከዐመቱ ዕቅድ

ብ ዕቅድ ዕቅድ ዓመት ዓመት ቅድ ጋር መትዕቅድጋር ጋር

ማህባራትና ፌዴሬሽን መረጃ ማሰበሰብ ክትትል ማድረግ 8 200 በዙር 52 200 52 200 100 100 100%

የውሃ ተቋማት ገንዘብ ክትትል ቁጥጥር የውስጥ ኦድት 8 220 በዙር 55 220 55 220 100 100 100%

መስራት እና ድጋፍ ማድረግ


በህብረተሰብ ተሰትፎ የተሰሩ ሥራዎች ወደ ገንዘብ 4 140 በብር 33 140 33 140 100 100 100%

ስለወጥ በብር
የውሃ ተቋማት ቀላል ጥገና ማድረግ 6 140 በዙር 33 140 43 150 130.3 107.14 107.14%

መካካለኛ ጥገና ማድረግ 6 130 // 30 127 30 127 100 100 97%

10
ካባድ ጥገና ማድረግ 8 22 // 5 22 5 22 100 100 100%

የውሃ ተቋማት መለዋወጫ በውሃ ማህበራት አማካይነት 8 36 በቁጥር 9 30 3 30 33 83.3 83.3%

ማቅረብ
ቅድመ መከላከል ተግባር 6 64 በዙር 17 64 17 64 100 100 100%

ለውሃ ማህባራትና ፌዴሬሽን አመረሮች ስልጠና መስጣት 2 36 // 9 36 9 36 100 100 100%

አገልግሎት የሚሰጡትንና የማይሰጡ ተቋማትን ለመለያት 3 120 // 20 110 20 110 100 100 91.66%

የገጠር የዉሃ ማ/ራት ድጋፍና ክትትል ማድረግ 3 60 // 15 60 15 60 100 100 100%

በዉሃ ማ/ራት ዉስጥ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ 2 54 በቁጥር 14 44 14 44 100 100 81.48%

ለጀኔሬተር ኦፕሬተሮችና ለቦኖ ተንከባካቢዎች በቦታ 2 58 በዙር 11 48 11 58 100 100 100%

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት


የዉሃ ህክምና ለማድረግ 2 200 // 40 190 40 190 100 100 85%

 በመስኖ ድራነጅ ተቋማት አስተዳደር የተከነውኑ ተግባራት


ዝርዝር ተግባራት የክ የ 20 መለኪያ ዕቅድ ክንዉን ንጽጽር

ብደ 16 የዝህ የእስከዝ የዝህ የእስከዝህ የዝህሩበ የእስከዝህሩብ የእስከዝህሩ


ት ኢላ
ሩብ ህሩብ ክንውን ሩብ ሩብዓመት ዓመትክንዉን ብዓመትክን
ነጥ ማ
ዓማት ዓመት ሩብ ዓመት ክንዉን ከዕቅድ ከእስከዝህሩብዓ ዉንከዓመቱ
ብ ዕቅድ ዕቅድ ዓመት ጋር መትዕቅድ ጋር ዕቅድ ጋር

የመስኖ ዉሃ ተጠቃምዎችን ማ/ራትን ማጠናከር 15 81 በመቶኛ 20 81 18 79 90 97.5 97.5%

ለመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማ/ራት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና 16 320 በቁጥር 100 320 90 310 90 97 97%

መስጣት

ነባር መስኖ ተቋ/ት ያሉበትን ሁኔታ መረጃ መሰብሰብ 6 10 በቁጥር 2 10 2 9 100 90 90%

11
የስራና የገንዘብ ኦድት ርፖርት ማቅረብ 5 4 በዙር 2 4 1 3 50 75 75%

የመስኖ ተቋማት ወቅታዊ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ 5 12 // 4 12 3 10 75 83.3 83.3%

ፍትሃዊ የመስኖ ዉሃ ተጠቃምዎችን ማዳረስ 13 272 በሄክታር 80 272 60 180 75 66.2 66.2%

ባህላዊና ዘመናዊ የመስኖ ተቋማትን መለያት 5 12 በቁጥር 4 12 3 10 75 83.3 83.3%

የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራት የፈይናንስ አሰራር ክትትልና ድጋፍ 7 4 በዙር 1 4 1 1 100 100 100%

ማድረግ

 በመ/ድ/ኮንስትራክሽን አስተዳደር የተከነውኑ ተግባራት


ዝርዝርተግበረት የ2 መለኪ ዕቅድ ክንዉን ንፅፅር
01 ያ
የዝህ የእስከዝሩ የዝህ የእስከዝ የዝህሩበ የእስከዝህሩብዓመት የእስከዝህ ሩብዓመት
6
ሩብዓማት ብ ዓመት ክንውን ህ ሩብ ዓመት ክንዉንከእስከዝህሩ ክንዉን ከዓመቱ ዕቅድ
ኢላ
ዕቅድ ዕቅድ ሩብ ሩብ ክንዉን ከዕቅድ ብዓመትዕቅድ ጋር ጋር

ዓመት ዓመት ጋር

የመስኖ ተቋማት ግንባታ ጥገና ስራ የሚያስፈልገዉን 20 በዙር 5 20 4 17 80 85 85%

ቦታ ለይቶ ለማቅረብና ለመከታተል

በመስኖ ተቋማት ለህ/ሰብ ግንዛቤ ለመስጣት 20 በዙር 4 20 3 19 75 95 95%

12
መስኖ ተቋማትን ድጋፍና ክትትል ሥራ ለመስራት 40 በዙር 7 40 6 31 85 77.5 77.5%

መስኖ ካናል አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ ለመስጣት 25 // 2 25 2 20 100 80 80%

 በውሃ ሀብት/ጥ/አስ/ዋና ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት

ዝርዝር ተግበረት የክብደ የ 2016 መለኪያ ዕቅድ ክንዉን ንፅፅር

ት ኢላማ የዝህ የእስከዝህ የዝህ የእስከዝህ የዝህሩበ የእስከዝህሩብ የእስከዝህሩብ


ነጥብ ሩብ ሩብ ክንውን ሩብ ሩብዓመት ዓመት ክንዉን ዓመት ክንዉን

ዓማት ዓመት ሩብ ዓመት ክንዉን ከዕቅድ ከእስከዝህሩብዓመት ከዐመቱ ዕቅድ ጋር

ዕቅድ ዕቅድ ዓመት ጋር ዕቅድ ጋር


የዉሃ ተጠቃሚዎችን መረጃ መሰብሰብ
20 41702 በሰዉ 12000 41702 7100 35100 59.16 84.16 84.16%
የዉሃ ሀብት ጥራት ሥራዎችን መስራት
20 15 በተቋም 3 15 2 8 66.6 53.3 53.3%

አገልግሎት
የሚሰጡና የማይሰጡ ተቋማትን 20 67 በተቋም 17 67 14 50 82.35 74.6 74.6%

13
ለመለያት

በዉሃሀብት አለኝታ ጥናት ሥራዎችን 20 10 በቁጥር 3 10 2 8 66.6 80 80%

ለመስራት

የከተማና ገጠር የዉኃ ተደራሽነት ሽፋን 20 50% በ% 16 50 9 29 56.25 58 58%


ለመስራት

 በመ/ድ/ጥ/ዲ/ዋ/ ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት

ዝርዝር ተግባራት ክብደ መለከያ የ 2016 ዕቅድ ክንውን ንጽጽር

ት ኢለማ የዚህሩ የእስከዚ የዚህሩብ የእስከዚ የዚህሩብ የእስከዚህ ሩብ የእስከዚህ ሩብ

የሩብ ብ ህ ሩብ ዓመት ህ ሩብ ዓመትክንው ዓመት ክንውን ዓመት

ዓመት ዓመት ዓመት ክንውን ዓመት ንከዕቅድ የዚህ ሩብ ዓመት ክንውንከዓመት

ዕቅድ ዕቅድ ክንውን ጋር ዕቅድ ዕቅድ ጋር


የመስኖ ተቋማት ዳሰሳና ቆጠራ 10 በቁጥር 19 3 19 2 18 60 94.7 94.7%

በመስኖ ልማት የተጠቃሚዎችን አቅም ለማሳደግ 10 በዙር 30 10 30 9 27 90 90 90%

ለመስኖ ሊዉሉ የሚችሉ ወንዞችን ጥናት ማድረግ 15 በቁጥር 30 5 30 4 27 80 90 90%

14
የመስኖ አለኝታ ጥናት ማከሄድ 15 በቁጥር 50 15 50 14 26 93.3 52 52%

ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች ግንዘቤ መስጣት 10 በቁጥር 180 70 180 68 170 97.1 94.4 94.4%

ሙያዊ የሰይት ድጋፍና ክትትል ሥራ ማከነወን 15 በዙር 9 3 9 2 6 60 66.6 66.6%

 በአማራጭ ኢነርጂ ዋና ሰራ ሂዳት የተከነውኑ ተግባራት


ተ. ዝርዝር ተግበረት መለክያ የ 2016 ዕቅድ ክንዉን ንፅፅር ም

ቁ ኢላማ የዝህ የእስከዝህ የዝህ የእስከዝህ የዝህሩበ የእስከዝህ ሩብ የእስከዝህ ሩብ ር

ሩብ ሩብ ክንውን ሩብ ሩብ ዓመት ዓመት ክንዉን ዓመት ክንዉን መ

ዓማት ዓመት ሩብ ዓመት ክንዉን ከዕቅድ ከእስከዝህ ሩብ ከዓመቱ ዕቅድ ራ

ዕቅድ ዕቅድ ዓመት ጋር ዓመት ዕቅድ ጋር ጋር


// 20 5 20 3 3 60 15 15%
የተበላሹ ባዮጋዞችን ጥገና ማካሄድ

ሶላር ማሾ ስርጭት // 500 110 500 55 23 50 46 46%

የተሻሻሉ ምድጀዎችን ማሰራጫት // 200 20 200 3 34 15 17 17%

15
የተበላሹ ሶላሮችን ጥገና ማካሄድ // 15 10 15 5 9 50 60 60%

አማረጭ ኢነርጅ ቴክኖሎጅዎችን በሰዉ 15000 2000 1500 2000 15000 100 100 100%

በድሞንስትሬሽን ማስታዋወቅ 0

 የማ/ሀ/ጥ/አስ/ ዋና ሥራ ሂደት የተከነውኑ ተግባራት


ዝርዝር ተግበረት ዕቅድ ክንውን ንጽጽር
የዝህ የእስከዝህ የዝህ የእስከዝህ የዝህሩበ የእስከዝህሩብዓመት የእስከዝህ ሩብዓመት
2016 ኢለማ

ሩብ ሩብ ክንውን ሩብዓመት ሩብ ዓመት ክንዉንከእስከዝህሩ ክንዉን ከዓመቱ ዕቅድ

ዓመት ዓመት ሩብ ክንዉን ከዕቅድ ብዓመት ዕቅድ ጋር ጋር


መለኪያ

ዕቅድ ዕቅድ ዓመት ጋር

በማዕድን አመራረት በመሰክ የቴክንክ ድጋፋ መሰጠት በዙር 50 15 50 9 37 60 74 74%

በባህላዊ የኮንስትራክሽን ማዕድናት ማምረት የሥራ በሰዉ 64 26 64 24 36 92.3 56.2 56.2


ዕድል መፍጠር
አድስ ባህላዊ የኮንስትራክሽን በማ/ር 9 5 9 4 6 80 66.6 66.6
ማዕድን ምርት ፈቃድ ለመስጣት
በማዕድን ሥራዎች የተጎዱ ቦታዎችን መልሶ ለማልማት በካ.ሜ 4000 1600 4000 1400 3200 87.5 80 80%

16
የማዕድን ሀብት አጠቃቃም ሥዎችን ቁጥጥርና ክትትል በዙር 30 15 30 11 25 73.3 83.3 83.3%
መደርግ
የማዕድን መገኛ ቦታዎችን መላየት በሜ.ኩ 9 4 9 3 7 75 77.7 77.7%

17
 ማጠቃለያ

ከላይ ለመግለጽ እነደተሞከረዉ ሁሉ በጎ/ወ/ዉ/ማ ጽ/ቤት የወረዳዉን የከተማ አና የገጠሩን ማሕበረሰብ


የንጹህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ ለማድረግ በርካታ መደበኛ የሆኑ እና ደራሽ ስራዎች ስከናወኑ የቆዩ ስሆን
ከነዝህም ዉስጥ አሁን ላይ በተለያዩ አከባብዎች የሚገኙ የዉሃ አማራጮችን በዘላቂነት መያዝ ፤
ማሰተዳደደር ፤ የዉሃ አማራጭ ልሆኑ የሚችሉ የማስፋፍያ እና የአዳድስ ፕሮጄክቶች ጥናት
ዶኩሜንቶችን ማዘጋጀት እና ለሚመለከታቸዉ አስፈጻሚ አካለት የማድረስ ስራ ተከናዉኗል ፡፡ በሌላ
በኩል በመስኖ ዘርፍ ፤ በአማራጭ ኢነርጅ ዘርፍ ፤ በመስኖ እና ማዕድን ዘርፎች የወረዳዉን ማህበረሰብ
ለማስጠቀም መስሪያ ቤቱ በቀጣይ በርካታ ስራዎችን ያከናዉናል ፡፡

ያዘጋጀው
ስም-----------------------------------

ኃላፍነት------------------------------------------

ፊርማ----------------------------

ቀን---------------------

የፀዳቀዉ ስም------------------------------------

ኃላፍነት------------------------------------------

ፊርማ----------------------------

ቀን---------------------

18
19

You might also like