Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 7

በኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ

የሰፕላይ ቼይን የ 2016 በጀት አመት የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት

በኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ


የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት

የስራ አፈፃፀም ሪፖርት

መግቢያ
የ 2016 የስራ አፈፃፀም በተመለከተ የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ሲያከናውናቸው የነበሩ
የተለያዩ ተግባራት ከኢንዱስትሪው ዋና ዋና ግቦች አንፃር እና በበጀት አመቱ ለመፈፀም
ከታቀዱ ስራዎች አንፃር ግምገማ በማድረግ የአፈፃፀም ሪፖርት እንደሚከተለው
ተዘጋጅቷል፡፡
ከተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎች አንፃር
1. በበጀት ዓመቱ ከውጭ ሀገር ለመግዛት የታቀዱ የግብአቶች እና ሞልድ ግዥዎችን
በተመለከተ

1.1 ግብአቶች

1. PP Raffia ለጂንካ ፋብሪካ 102 MT በዶላር 138,720.00 ግብዓት ግዥ


ለመፈፀም ኤል.ሲ በተከፈተው መሰረት ዕቃው ከሞጆ ደረቅ ወደብ
ተጓጉዞ ሙሉ በሙሉ ገቢ ተደርጓል፡፡

2. ለዋና መስሪያ ቤት ምርት አገልግሎት የሚውል HDPE Blow Molding


16.5 MT በዶላር 24,420.00 ከሞጆ ደረቅ ወደብ ተጓጉዞ ሙሉ በሙሉ
ገቢ ተደርጓል፡፡

3. Pvc for Gardon Hose 16.5 MT በዶላር 28,875.00 ,HDPE


Injection Grade 66 MT በዶላር 94,380.00, HDPE PE 100 70 MT
በዶላር 111,300.00 እና Pvc Resin 121 MT በዶላር 151,250.00
የተባሉ ግብዓቶችን ለዋና መስሪያ ቤት ላሉ ፋብሪካዎች ግዥ ለመፈፀም
ኤል.ሲ በተከፈተው መሰረት ዕቃው ተጓጉዞ ጅቡቲ ደርሷል ቀጣይ
ሂደቶች ይቀሩታል፡፡

1.2 የተለያዩ የፕላስቲክ ሞልዶችን በተመለከተ


1. በዶላር 230,000.00 የሆኑ 11 ዓይነት ሞልዶችን ግዥ ለመፈፀም ኢል.ሲ
የመክፈት ስራ በበጀት አመቱ ተሰርቷል ተሰርቷል፡፡

2. በ 2016 በጀት ዓመት የተከናወነ የግዥ አፈፃፀም ሪፖርት ከዋና ዕቅድ አንፃር
አፈጻጸም
የዕቃው ስም ዝርዝር አፈፃፀም
ተ.ቁ ዕቅድ %

161
1 ,439,765.56 72,834,028.30 45.12
ጥሬ እቃ
1
2 ,543,400.00 361,379.72 23.41
ስቴሽነሪ እስቶር
3
3 የፅዳት ዕቃዎች፣ አልባሳት፣ሶፍት ,225,160.00 3,452,731.60 107.06
ሳሙና እና ጫማ
4
5 መለዋወጫ ፣የጋራጅ ,601,715.75 5,087,688.35 110.56
እና ዩቲሊቲ ዕቃዎች ግዥ

6 የፖል ሩፍ ሞልድ ፣ፕሪንተር


ማሽን እና ወንበር 1,696,766.09 #DIV/0!
ግዥ በልዩ ፍቃድ የተገዛ

7 120,000.00 125,340.97 104.45


የሞባይል ካርድ ግዥ
3,588,750.00
8 1,732,436.94 48.27
የነዳጅ ግዥ
900,000.00
9 209,921.23 23.32
የህትመት ግዥ
1
12 ,580,000.00 112,656.53 7.13
የመድሃኒት ግዥ
2
13 ,000,000.00 1,085,139.35 54.26
የአገልግሎት ግዥ

86,698,089.07
178,998,791.31 48.44
ጠቅላላ ድምር

በበጀት አመቱ የተከናወኑ የሃገር ውስጥ እና የውጭ ሃገር ግዥዎች ዝርዝር በአባሪነት ቀርቧል፡፡

1. የንብረት አስተዳደር ስራዎች በተመለከተ


 የ 2015 በጀት አመት ቆጠራ የተከናወነ ሲሆን ይህም ቆጠራ ከሌሎች አመታት ለየት ባለ
ሁኔታ የተቆጠረና ተቋሙ ያለውን ትክክለኛ ሀብትና እዳ የለየበት ሲሆን በዚህም
እንደሚከተለው ቀርቧል፤

 ኢንቨንተሪ ------- 123,198,470.07

 ቋሚ ሀብት --------743,619,057.79
በበጀት አመቱ በተጨማሪ ሊሰሩ የታቀዱ የንብረት ማስወገድ ስራዎች በተመለከተ ዝርዝር
የሚወገዱ ንብረቶች ዕቅድ አፈፃፀም

 የተለያዩ ማሽኖች፣የቢሮ ፈርኒቸር፣ተሸከርካሪ እና ጥሬ እቃዎች ለማስወገድ በንብረት አስተዳደር እና


ከሌላ ክፍል በተውጣጡ ባለሙያዎች የመለየት ስራ ተሰርቷል

 በዚሁም መሰረት ለውገዳ የተለዩ ማሽኖች፣ተሸከርካሪ እና ጥሬ እቃዎች በተመለከተ እንዲወገድ ዋጋ


በማስተመን ውሳኔ እንዲሰጥበት ለሚመለከተው ቀርቧል

 በኢንዱስትሪው አቅም የሚወገድ በተመለከተ የመለየት ስራ በመስራት የማስወገድ ስራ


ተሰርቷል
1. በካይዘን ትግበራ የተሰሩ ስራዎች

1.1 በጥሬ ዕቃ ማስቀመጫ ስቶር

የተከናወኑዝርዝርተግባራት ዕቅድ ክንውን ያጋጠሙችግሮች

 ጥሬ ዕቃ ባግባቡ ተደርድረዋል
100% 80% የለም
 የሚወገዱ እና ጊዜ ያለፈባቸውን ጥሬ
ዕቃዎች ለብቻ ለይቶ ማስቀመጥ 100% 100% የለም
 የተበላሹ ኬሚካሎችን ለብቻ ማሰቀመጥ
100% 100% የለም
 ወደ ተለየስቶር መግባት ያለበትን ዕቃ
ለይቶ ማስገባት 100% 60% የስቶር ጥበትና የዕቃው
ክብደት በሰው የማይነሳ
መሆኑ

 በኮድ በመለየት የራሳቸውን ታግ መለጠፍ 100% 90% የለም

የሚወገዱ ማሽኖች

 አቀማመጣቸውን አስተካክሎ በአንድ ስፍራ 100% 50% የተተከሉና ትልልቅ


ማስቀመጥ ማሽኖች መሆናቸው

 የሚወገዱትን ስያሜ ሰጥቶ ማስቀመጥ 100% 80% የለም


 ኮድ መለጠፍ
 ፅዳት ማፅዳት የለም
100% 100%
በስቶክያለኬሚካል

 በየካታጎሬው ለይቶ ማስቀመጥ 100% 100% የለም

 የሚወገዱትን ለብቻ መለየት 100% 100% የለም

 ታግ መለጠፍና በጥንቃቄ መያዝ 100% 100% የለም


1.2. ያለቀለት ምርት ስቶር

 ለረዥ ምጊዜ ተመርተው


የተቀመጡ ምርቶች ላይ 100% 100% የለም
ለይቶ ታግ መለጠፍ
አብዛኛው ምርቶች በሼልፍ ለመደርደር
 ቦታ በማብቃቃት በትክክል 100% 75% ስለሚያስቸግሩ ብዙ ጊዜ የመንሸራተትና
መደርደር የመናድ ባህሪ አላቸው

ለይተን ማስቀመጫ ቦታ ስለሌለን ለስቶር


 የሚጠቅሙና የማይጠቅሙ 100% 80% ጥበት ምክንያት ሆኗል
ዕቃዎችን መለየት
 ውጪላይ/ወለልላይ/እንዳይ
ይማድረግ 100% 90% የለም
 ስቶሮችን ማጠናከርና
አማራጮችን ማስፋት 100% 50% በር አካባቢ የሚገኘው ስቶር
በመፍረሱ ምክንያት የቦታ ጥበት ገጥሞናል

 አጠቃላይ ፅዳትና ታግ መለጠፍ


100% 75% የለም
 ምርት እንዳይበላሽ በጥንቃቄ
መያዝ 100% 100% የለም

ድምር 1800 1530

በበጀት አመቱ የተሰሩ የካይዘን ስራዎች አፈፃፀም 75% የደረሰ


ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ለመፈፀም በኮሪደር ልማት
ምክንያት እየፈረሰ ያለ የኢንዱስትሪ ፋብሪካ እና አጠር አፋፃፀሙ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ፡፡

ያጋጠሙ ችግሮች

 የስራዎች መደራረብ መኖር

 በሚወጡ ጨረታዎች በቂ ተወዳዳሪ አለማግኘት


 የሰው ኃይል ማነስ

 የስቶር ጥበት በመኖሩ የተመረቱ ንብረቶችን ማስቀመጫ ማጣት


 ደንበኞች በተመሳሳይ ሰዓት ሲመጡ ለመጫን የሰው ሃይል ማነሱ
 የሚወገዱ ንብረቶች ስቶር ውስጥ በመኖራቸው ቦታ መያዝ
 ስቶር ኪፐርች ረዳት ስለሌላቸው ባጋጣሚ በማይኖሩበት ጊዜ ጥሬ ዕቃ ለማቅረብም
ሆነ ተፈላጊ ንብረት ለማውጣት መቸገራችን

የተወሰዱ እርምጃዎች

 እስትራቴጂክ ሶርሲንግ መመሪያ ተግባራዊ እንዲሆን ተገቢውን መረጃ ማቅረብ ስራ ተሰርቷል

 ስራዎችን በጋራ በመስራት ጫናዎችን ለመቀነስ ተችሏል


 የስቶር ጥበት ቢኖርም በማቻቻል ስራዎችን ሰርተናል
 ደንበኞች በተመሳሳይ ሰዓት ቢመጡም ሰራተኞቻችንን አከፋፍለንና ሌሎችንም
በማስተባበር ማስጫን መቻላችን
 ጉልበት ሰራተኛ ቢያንስም የፋብሪካ ሰራተኞችን በማስተባበር ችግጉን ለመቅረፍ
ለሞክሯል
 ስራዎችን በቀለጠፈ መንገድ ለመስራት በኮምፒውተር በመታገዝ ቀለል ያሉ ዘዴዎችን
ተጠቅመናል
 የሚወገዱ ንብረቶችንና አለአግባብ የተቀመጡ ንብረቶች በስርአት አስቀምጠናል

ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ

 ከተለመደው አሰራርና አመለካከት ወጣ ያለ አስተሳሰብ በሰራተኛው እንዲኖር ማድረግ


 አዳዲስ አሰራሮችን ተግባራዊ ማድረግ
 እቅዱ በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት መተግበሩን ክትትል ማድረግ
 የውይይት መድረኮችን ማመቻቸት፣
 የተመዘገቡ ውጤቶችን ለክፍሉ አባላት ማሳወቅ
 ስራን በጋራ የመስራት ልምምድ
 በሰራተኛው መካከል ስራን ማእከል ያደረገው ውድድር እንዲኖር ማድረግ፣

ጠንካራ ጎን

 ቀደም ሲል የነበረ የግዥ አፈፃፀም ሂደት ጥሩ በሚባል ሁኔታ መሻሻል ማሳየቱ


 ደንበኛ ንጉስ መሆኑን በማወቅ አላስፈላጊ ማጉላላትን አስወግደናል

 የተሸጡ ንብረቶችን ለደንበኛ ሰዓት ሳይገድበን ማስረከብ መቻላችን
 ጥሬ ዕቃዎችን በጥንቃቄ ሳይቀደዱና ሳይበላሹ ለፋብሪካ አቅርበናል
 የመንግስትን የንብረት መመርያ ሳንጥስ ስራችንን አከናውነናል
 በንብረት አስተዳደር ስር ያሉ ሰራተኞች የኔን ስራ ብቻ ነው የምሰራው ሳይሉ በሁሉም ስራ
ላይ በመገኘት ተግባብቶና ተረዳድቶ በህብረት መስራት
 ያላለቁ ስራዎችን ሳይጨርሱ ሰዓት ስለደረሰ ብሎ ያለመሄድ
ደካማ ጎን

 የተለመደ አሰራርን ብቻ ተከትሎ መሄድ


 ስራን በቴክኖሎጂ ያለመጠቀም
 በየጊዜው ብሪፊንግ ያለ ማድረግ
 የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተከታታይ ያለ መስራት
 የስራ ፕሮግራም ያለ መኖር
 ስራን ፕሮግራም በማውጣት ያለ መስራት

ማጠቃለያ

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት የ 2016 ዓመት የስራ አፈፃፀም ሲሆን ያለንን አቅም በመጠቀም ለምርት
የሚሆኑ ጥሬ ዕቃዎችንና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በተፈለገ ጊዜ ግዥ በመፈፀም ለፋብሪካዎች በወቅቱ
በማቅረብ እና የተሸጡ ዕቃዎችን ለደንበኛ በስርአት በማስረከብ በስቶራችን ውስጥ የካይዘን ትግበራን
በማከናወን ሃላፊነታችንን እየተወጣን ሲሆን ለቀጣይ ዓመት የነበሩብንን ክፍተቶች በመሙላት ከዚህ
የበለጠ የስራ አፈፃፀም ለማሳየት ጥረት እናደርጋለን፡፡

You might also like