Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 15

ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ይህ ፅሁፌ በ t.me/amhakfelagijemaa ቴላግራም ቻናሌ ሊይ በተከታታይ ፅሁፌ መሌኩ የተሇቀቀ ነበር ሆኖም
ሁለንም ክፌሌ በአንዴ ሇማግኘት ያመች ዘንዲ በእንዱህ መሌኩ ተዘጋጀ።

በአሊህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው የአሊህ ሰሊትና ሰሊም የነብያት ፇርጥ አዴርጎ የሰው ሌጆችን
አጠቃሊይ የኑሮ ዘዬዎቻቸውን ያሳዯቸው ዘንዲ ሇህዝቦቻቸው አዛኝ አዴርጎ በሊካቸው ውደ ነብይ ነብያችን ነብዩ
ሙሃመዴ‫ ﷺ‬፣የእርሳቸውንም አስተምሮ በታማኝነት አንዴም ሳያጓዴለ ሇአሇም ባዯረሱት ቤተሰቦቻቸውና ባሌዯረቦቻቸው
እንዱሁም የእነርሱን ፇሇግ በተከተለት ሁለ ሊይ ይሁን።

መግቢያ:-
አነሆ የሰው ሌጆች በእዚች ምዴር ሊይ ሲኖሩ ብዙ የህይወት ዯረጃዎችን ይተሊሇፊለ። ከእነዚህም መሃከሌ አንደ
የካምፓስ(የከፌተኛ ትምህርት ተቋማት) የህይወት ዯረጃ ነው። ታዴያ የካምፓስ ህይወት ማሇት ምን ማሇት ይሆን?
ተማሪዎች የ12–14 ዒመት የትምህርት ጊዜያቸውን አጠናቀው ወዯ ከፌተኛ የትምህርት ተቋም ወይም ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ
"የግቢ ሊይፌ" ይለታሌ። መቼም ትርጉሙ ትንሽ ሇተማረ ግራ የሚያጋባ አይዯሇም የግቢ ኑሮ(የግቢ ውስጥ ህይወት)
ማሇት ነው። በብዙዎች አተረጓጎም ግን በቃ ሇተወሰነ ጊዜ በምንም መሌኩ ይሁን ዯስታን ማግኘትና ከዚህ በፉት
ያሊገኘናቸውና ያሊየናቸውን የኑሮ ዯረጃዎችን ማሳሇፌ ነው ይለታሌ። በተሇይም ከወጣትነት ጋር በተያያዘ። ነገር ግን
እውነታው ከዚህ የራቀ ነው ምክንያቱም በቃ የካምፓስ ህይወት እንዯየትኛውም የኑሮ ዘይቤ ነው። ሇየት ሚየዯርጉት
በርካታ መሰናክልች ቢኖሩትም። ስሇዚህ የካምፓስ ህይወት ሇአሊማ መታገያ አንደ የእዴሜ ዯረጃ እንጂ ዋናውን አሊማ
ረስቶ በሱ ሰበብ አሊህ ሃራም ያዯረጋቸው ነገራቶች ሇመዲፇር መንገዴ አይሆንም። ታዴያ የኛ የሙስሉሞች የግቢ ህይወት
ምን መምሰሌ አሇበት?እኛ ሙስሉሞች ላልች የግቢ ሊይፌ ማየት አሇብን ብሇው እራሳቸውን አታሇው
የተጨማሇቀናየቆሸሸ፤ ሇፇጣሪ ህግም ይሁን የተፇጥሮ ህግን የሚጋጭ ጊዜን ማሳሇፌ አይገባንም ምክንያቱም እኛ
ሙስሉሞች ነንና። እኛ እራሳችንን ሇፇጣሪ ያስገዛን፣እጅ እግር የሰጠን ሰዎች ነን የምንሌ ፌጥረታት እንዳት እንዯዚህ
የተበከሇና ከፇጣሪያችን መንገዴ የሚያርቅ ጉዞ ያምረናሌ? በጭራሽ።

////////////—————//////////—————////////////—————//////////—————

የካምፓስ ህይወት አጀማመር:


የካምፓስ ህይወት ሀ ብል የሚጀምረው ገና የ12 ክፌሌ የማሇፉያ ውጤት ይፊ የተዯረገ ቀን ነው። ታዴያ ያኔ ውጤቱ ወዯ
ከፌተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያሸጋግር ከሆነ ፌርሃቱና ሃሳቡ ያይሊሌ። ከማን ጋር ይሆን የምኗኗረው፣ምን አይነት ሃገር
ይሆን የምመዯበው፣ምን አይነት የማዯሪያ ክፌሌ ጓዯኛ ይሆን የሚገጥመኝ፣ ትንሽ ወዯ ዱን የተጠጋ ከሆነ ሇዱን የተመቸ
ሃገር ይሆን የምመዯበው? የሚለ ጥያቄዎች ከማንም የሚሊቀቁ አይዯለም። አይዯርስ የሇምና ካዯረሰውና ምዴብ ከወጣ
በኋሊ ስሇ እዛ ሃገር ማህበረሰብ፣ሇዱን ያሊቸው አመሇካከት፣እዛ ስሇተመዯቡ ጓዯኞቹ፣የመንገደ ሁኔታ፣ስሇ ዩኒቨርሲቲው
የትምህርት ስርአት፣ወዘተ ማጥናት ላሊ የሃሳብ ማእበሌ ነው። እንዱህ እንዱህ እየተባሇ ያ ቀን ይዯርሳሌ። ቤተሰብ፣ወዲጅ
ዘመዴ ሇዩኒቨርሲቲ የሚያስፇሌጉ በሶ፣ስኳር፣ቆል፣...... አስጨብጦ ሸኝተው ወይንም ከቤተሰብ የሚያዯርሰው ካሇ
አብረውን ጉዞ ወዯ ተመዯብንበት ዩኒቨርሲቲ። መንገደን እያየን ህሌማችንን እያሇምን ያ የማይታወቅ በሃሳብ የታጠረውን
ጉዞ ወዯ .......
ታዴያ የአሊህ ፌቃዴ ሆኖ ወዯ ተመዯብንበት ዩኒቨርሲቲ ስንዯርስ በየ ኀይማኖቱ የተመዯቡ ባጅ ያንጠሇጠለ፣
አሇባበሳቸውም የየትኛው ሃይማኖት ተከታይ እንዯሆኑ የሚናገር ተፌ-ተፌ የሚለ ነባር ተማሪዎች በር ሊይ ማየት
የተሇመዯ ሆኗሌ ታዴያ ገና ሇገና በአሇባበስህ አይተው የሚገምቱና የሚቀበለህ አይጠፈም። ግን እዚህ ጋር በጣም
በሚያሳዝን ሁኔታ ነባር ወንዴ ተማሪዎች ገና ሇገና ምን አይነት ሴቶች መጥተው ይሆን ብሇው ማጥመዴ የሚጀምሩት ገና
የመጀመሪያ ቀን ነው። አይገርምም የሰው ሌጅ ሌዩነት? አንደ በመሌካም እርዲታ ሉያዯርግሌህ ሲፇሌግህ ላሊው ሇራሱ
ጥቅምና እርካታ ይከጅሌሃሌ። ታዴያ ሴቶች ቆም ብሊቹ ማሰብ የሚኖርባቹ ከዚሁ ጊዜ ክስተቶች አንስቶ ነው። ታዴያ
ቀጣዩ ምእራፌ የማዯሪያ ክፌሌ ማፇሊሇግና አሌጋ፣ልከር(የእቃ ማስቀመጫ ሳጥን) ተሽቀዲዴሞ መያዝ ነው።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 1


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

አዱስ ተማሪ ስንሆን ዯግሞ ከቤትም የሚነገረን ከላባ ማስፇራሪያ ከጭንቅሊታችን ስሇሚታተም ልከራችንን
በትሌቅ ጋን ቆሌፇን የምናውቀው ነባር ተማሪ ካሇ ከእነርሱ ጋር ምሳ መብሊት፣የሶሊት ቦታ ማጠያየቅ፣ሃገሪቷን
ዞር ዞር ብል መቃኘት ነው። ካሌሆነ ግን ከድርም መውጣት እራሱ እንፇራሇን። እቃችን ሚዘረፌ፣ማዯሪያ
ክፌሊችን የሚጠፊብን ይመስሇናሌ። አይ ፌሬሽነት! በጣም እኮ ነው ሚናፌቀው። እኔ ግን ሳስበው እንባዬ
ይመጣሌ። "እኔ በተሇይም በዚህ ሁኔታ ከወንዴም አ.ያ እና ዒ.ሰ ጋር ያሳሇፌኩትን አረሳውም።" እናም የካምፓስ
ህይወት እንዱህ እንዱህ እያሇ ይቀጥሊሌ። ከድርም ጓዯኞቻችን መተዋወቅ ስማችንን፣ከየት እንዯመጣን የተወሰኑ
መረጃዎች መሇዋወጥ የማታው የድርሙ ዴባብ የሚያዯራ ትሌቁ ፕሮግራም ነው። ታዴያ ወንዴም እህቶች እኛ
ሙስሉሞች ከዘረኝነት ፌፁም የጠራን ሌንሆን ግዴ ይሊሌ። ማንም ይሁን ምን፤ከየትም ይምጣ ከየት የሰው ሌጅ
እስከሆነ ዴረስ ካፉርም ቢሆን ሰዋዊ ክብር እንሰጣሇን በብሄሩናበዘሩ አናዋርዴም የእኛን ዘር ዯግሞ የበሊይ
አዴርገን አንኩራራም። ይህ ስሌ ግን ከሙስሉሞች በፌፁም እኩሌ አናዯርጋቸውም። ሇምን ሙስሉሞች በአሊህ
አንዴነት፣በነብዩ‫ﷺ‬መሌእክተኝነት ያመኑ፣በቀን አምስት ጊዜ ታጥበው ሇጌታቸው የሚዯፈ፣ዯጋግ የአሊህ ውዴ
ባሮችን የሚወደና የሚያከብሩ እንዳት በአሊህ ከካደ፣እስቲንጃእን ከማያውቁ፣የአሊህና የመሌእክተኛው ጠሊት
ከሆኑ ሰዎች ጋር እኩሌ እናዯርጋቸዋሇን? በጭራሽ። ይህ ግን ዘረኝነት አይዯሇም። ዘረኝነትን እንጠየፊሇን።
ምክንያቱም ታሊቁ ነብይ የአሊህ ሰሊትና ሰሊም በእርሳቸው ሊይ ይሁንና <<ዘረኝነት ጥንብ ናት ተውዋት>>
ብሇውናሌና። ህይወት ይቀጥሊሌ ተማሪዎች የካምፓስ ህይወት ምንነትን ማወቅ ይጀምራለ። የካፋ ምግብ፣
የመፀዲጃ ክፌልች ፅዲት ሇብዙዎች ከባዴ ነገራቶች መሆናቸው እሙን ነው። አዎ ነገር ግን ያንን ሁለ ተማሪ
በአንዴ ግቢ ውስጥ ማስተናገዴ ከባዴ ነገር ነው። መጥኔ ሇሰራተኞች። ቀኑ እየገፊ የእሇተ ከእሇት
ፕሮግራሞቻችን ይሇመዲለ። ጠዋት በላሉቱ ቁርስ መብሊት ከዛም ወዯ ትምህርት፣ከክፌሌ መሌስ ወዯ ምሳ
ከምሳ ወዯ እራት እያሇ ይቀጥሊሌ። ሁለም ከፌሬሽነት ወጥቶ፣ግቢውን ሇምድ የራሱን ጓዯኛ አፌርቶ የካምፓስ
ህይወትን ይኮመክማሌ። ታዴያ እኛ ሙስሉሞች ከላልች የሚሇዩንን ባህሪዎቻችን ከዚሁ ነው የሚጀምሩት።
ስሇዚህ አንዴ ሙስሉም ተማሪ ከእነ ማን ጋር መጎዲኘት አሇበት? አንዴ ሙስሉም ተማሪ ወዯ ግቢ ከገባ በኋሊ
የተማሪዎችን ጀመዒ እና መስጅዴ አፇሊሌጎ መቀሊቀሌ አሇበት ካሌሆነ ግን የሰው ጅቦች ተቀራምተው
ይጎርሱታሌ። በተሇይም እህቶች እራሳቹን ሌታዴኑ ይገባሌ። ነፌስያችን ትንሽ ክፌተትን ትፇሌጋሇች። የካምፓስ
ህይወት ዯግሞ በክፌተቶች የተሞሊች ናት። ቤተሰብ የሇ፣ዘመዴ የሇ የፇሇግነውን ብንሰራ ከአንደ አሊህ ውጪ
የሚያየንና የምንፇራው የሇም። ታዴያ ነፌስያችንና ሸይጧን ወዯ ክፈ ሇመውሰዴ ሳይቀዴሙን ወዯ መሌካም
በመሄዴ ሌንቀዴማቸው ይገባሌ። ሸይጧኖቹም የጂን እና የሰው ሸይጧኖች ናቸው ከሁሇቱም እራሳችንን ሌናዴን
ይገባሌ። ወዯ መስጅዴ የሚቀሰቅሱን፣ሇሶሊት የሚያስታውሱን፣ከሃራም የሚከሇክለን ጓዯኞችን ሌንጠጋ ይገባሌ።
በተሇይ ሴቶች በጣም ጥንቃቄ ማዴረግ ይጠበቅባቹዋሌ። ገና ከጅምሩ እናንተን የሚያሳዴደ ውሾች
መኖራቸውን ሇአፌታም አትዘንጉ። መምጫ መንገድቻቸውንም ዝጉ። ወዯ እዚች ምዴር የመጣንበትን አሊማ
አንርሳ፤ወዯ ዩኒቨርሲቲም የተጓዝነበት አሊማ ከአዕምሮዋችን አይጥፊ። ነገራቶችን በእቅዴ የመተግበር ሌምዴ
ይኑረን። መስጅዴ ሄዯን የምንቀራበት፣ትምህርታችንን የምናጠናበት፣ የምንመገብበት ሰአቶቶቻችን የተመዯቡ
ቢሆኑ በጣም የተሻሇ ነው። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ገና ግቢ እንዯ ገቡ በምን አሇብኝነት አካሄዴ ወዯ
ሃራም ነገራቶች የሚጓዙ ወንዴምና እህቶች ስታይ እጅጉን ታዝናሇህ። የአሊህ አንዲንደማ ከምን አይነት አካባቢ
እንዯ መጣ እራሱ ግራ እስኪገባህ ዴረስ። አሊህ ይጠብቀን።

የግቢ ሊይፌ ብሇው ከሚሰይማቸው ዋናዋና ተግባራት

1, የአካሄዴ ሇውጥ
ይዘውት የመጡትን የሀይማኖታቸው አካሄዴ ጥሇው ወዯ ምዕራባውያን አመጣሹ ዘመናዊነት መዲከር።
ዘመናዊነት ማሇት ሰዎች ሇብዙ አመታት የኖሩበትን አሊህን በብቸኝነት የማምሇክ ስርዒትን በምክንያት
የመገምገም ቁስ—አካሊዊነት አተያይና የኑሮ ዘዬ ነው። እንዯብዙሀኑ ሳይሆን እንዯግሌ እያንዲንደ ሰው
የፇሇገውን ማዴረግ የሚችሌበት ስርዏተ ቢስነት ይበሌጥ የሚገሌፀው ስርዏት ነው። ወጣቱ ሇዚህ ስርዏት ከዱኑ
ቅዴሚያ በመስጠትና እውነታ አዴርጎ በመውሰዴ ሇፊሽን እጅ እግሩን ሰጥቷሌ። በዚህም የተነሳ ትምህርት ቤት
አቅንቶ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የወጣ ወጣት የቁርዏንና የሀዱስን እውነታ ሲነገረው ሇመስማት ይዝሊሌ። ይህ ከባደ
የዘመናችን ትውሌዴ ኪሳራ ነው። ከዚህ የበሇጠ ውዴቀት ፇፅሞ የሇም ያ የፇጠረውን፣የሚንከባከበውን፣
የሚገዴሇውን፣ ከሞት በኃሊም የሚቀሰቅሰውን ሃያለ ፇጣሪ ያዘዘበትን ዱን ጣሌ አዴርጎ ወዯ ሰው ሰራሽና በጊዜ

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 2


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ውህዯት የሚቀየሩ ወዯሆኑ አመሇካከቶች ማዘንበሌ ምን የሚለት የአዕምሮ ብክነት ነው? ዛሬ ዛሬ ግን ወጣቶች
ተፇትነንበታሌ። አሊህ ይዴረስሌን እንጂ
2, ከተቃራኒ ፆታ ጋር የፌቅር ህይወት መጀመር።
በእርግጥ ስሙ ፌቅር ይባሌ እንጂ "ፌንቅር" እንዯሆነ ሇሁለም ግሌፅ ነው። ምክንያቱም ፌቅር ቦታና ጊዜ ያሇው
የወዯፉት ህይወትን ሇማሳመር ተብል በሁሇት ተቃራኒ ፆታዎች ስምምነት ተዯርሶ በኒካህ1 የሚጀመር የህይወት
ቀመር ነው። ነገር ግን እነዚህ የፌቅር ህይወት ብሇው ስሜታቸውን ተከትሇው ሚጀምሩት የግቢ ውስጥ የጊዜ
ማሳሇፉያ እንጂ ላሊ አይሆንም። ሇምን ጊዜ ማሳሇፉያ ተባሇ ካሊቹ። እነዚህ ሰዎች ሁሇቱም እንዯማይዘሌቁበትና
ሇጊዜው የስሜት እፍይታን በመቋመጥ እንዯ ሆነ በትክክሌ ያምኑበታሌ። ነገር ግን ስሜት አሸንፎቸው ከመሬት
ወዯ ሰማይ እንዯ ሚበራ የፀሀይ ፀረር በሆነ ምኞት እየተጓዙ ሇጊዜው ዯስተኛ ቢሆኑም የራሳቸውን የወዯፉት
ህይወትም ይሁን የላልችንም ህይወት እያመሰቃቀለ እንዯ ሆነ በግሌፅ እየታየ ያሇ አሳዛኝ አውነታ ነው። ይህን
አይነቱ ትውውቅ ሚጀምሩት ዯግሞ በተሇያየ አጋጣሚ ነው። ግቢ ሲገቡ ተቀብሇው ተንካክበዋቸው፣የብሄር እና
የዱፓርትመንት የእንኳን ዯህና መጣቹ ፕሮግራም ሊይ፣ወይንም ክፌሌ ውስጥ የሚሰጡ አሳይንመንቶችና
የመጥፍ ጓዯኞች ግፉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። አንዲንድቹ ዯግሞ ገና ሇገና ሃሊሌ እናዯርገዋሇን ብሇው የሸይጧንን
ማሳሳቻ እንክብሌ ውጠው፤በባድ ተስፊ ይጓዛለ። ይህ አይነቱ ውሸት እንዱህ ቢገሇፅስ?
ሌክፌቱን ነው!
ከዛች ነጭ ጨረቃና ከጥቁሯ ሰማይ በቀር፣
ጨረቃም ብቻዋን በከዋክብት ስትሞሸር፣
እኔና አንቺም በፌቅር ባቡር ስንሳፇር፤
እኔም ስሊንቺ ብቻ ሳስብ ሳማትር፤
የዯስታ ሂወትን ስተክሌ የሀዘን ጉዞዬን ስቀብር፤
የግሊችን የፌቅር ማሰሮን ሳሳስር፣
የአብሮነታችን ቋጠሮን ስቋጥር፣
እኔነቴን እረሳ ነበር በፌቅርሽ ማዕበሌ ስዋኝ ስዲክር።
ግና እውነቱን ስረዲው፣
ሌቤ ሊንቺ ፌቅር ሚረታው፣
እንዱው በምኞት በፌቅር ስም ምነዲው፣
ሊይሆን ሊይሳካ በሀሳብ ራሴን ምጎዲው፤
እያወቀ እውነታውን አስተዋይ ሌቤም ምሸውዯው፤
ሇካስ ፌቅር ሳይሆን የያዘኝ እኔ ሌክፌቱን ነው።
ሀ.ሙ 23/7/2009
በዚህ አይነቱ የዘቀጠ ህይወት ውስጥ የተዘፇቁ ዘመናዊ ነን ባይ ኋሊቀሮች በተሇያየ በኩሌ የወዯፉት
ህይወታቸውን አዯጋ ሊይ ጥሇው ይታያለ ። ከነዚህም በዋናነት:—
→ ሴቶች ሊሌተፇሇገ እርግዛና መዲረግ። ከዚህ በኋሊ ይህን ስራቸውን ሇመሸፇን ሲለ ማስወረዴ የመጨረሻ
አማራጫቸው በመሆኑ ከማዴረግ አይወገደም። በዚህም ሇሞራሌ ግዴፇት፣ሇወዯፉት ተስፊ ወዯ መቁረጥ
አሌፍም ሇወዯፉት ሇመካን’ነት ችግር መዲረግ በዋናነት የሚጠቁባቸው ችግሮች ናቸው። እኛ ሙስሉሞች ዯግሞ
ከምንም በፉት እንዯዚህ አይነቱ ህይወት ማሇትም ከኒካህ በፉት የሚዯገግ የትኛውም አይነት ከተቃራኒ ፆታ ጋር
የተገናኘ ሌቅ እንቅስቃሴ በዱናችን ሀራም የተዯረገ (የተከሇከሇ) በመሆኑ ሇመቅረብ አይዯሇም ሇማሰብ ቦታ
እንዯማይኖረን እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ያ ሃያለ ጌታችን አሊህ ሀራም ያዯረገውን ነገር ሇኛ ቢጎዲ እንጂ ሇላሊ
እንዲሌሆነ እናውቃሇንና። እሱን ከታዘዝነውም ጀነትን ካመፅነውም ጀሃነምን እንዲዘጋጀሌንም እናስባሇንና።
→ የውጤት ማሽቆሌቆሌ ጥግ በመዴረስ ከግቢ መጫር። ሇወዯፉት የትዲር ህይወት መጥሊት። እንዯምንም
ቢገቡበትም እንኳን የትዲር አጋርን መናቅና ያ በፉት ያሳሌፈት የነበረውን ቆሻሻ ህይወት በማሰብ ወዯ ላልች
መጎምጀት። ይህ ዯግሞ ሇትዲር መፌረስ ዋነኛው መንስኤ ነው።
→ቤተሰብ ከሌጁ ብዙ ነገር ሲጠብቅ ሇቤተሰብ እዲ መሆን። ብልም የወሊጅን ሃቅ(አስተዋፅኦ) መርሳትና
ሁላም ወዯ ተቃራኒ ፆታ መከጀሌ።
3,ሱስ ።

ሱስ ማሇት መዝገበ ቃሊዊ ትርጉሙ ስናይ ሌማዴ የሚሇው ፌቺ ሲይዝ። ግን እዚህ ጋር የተፇሇገበት የትኛውም
ዏቅሌን (ኖርማሌ የነበረውን የአዕምሮ ሁኔታን)የሚቀይር ነገር በሙለ ሱስ ይባሊሌ።

1
ኒካህ ማሇት ሸሪዏዊ መስፇርቶቹ ባሟሊ መሌኩ በቤተሰብ ስምምነት የሚፇፀም የትዲር ውሌ ማሇት ነው።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 3


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ኢኮኖሚን የሚጎዲ፣ሇጤናም ጎጂ የሆነ ነገርም ይካተታሌ። አስካሪ(ዏቅሌን የሚቀይር) ነገር ሁለ ሃራም ነው


ይሊለ ታሊቁ ነብይ ‫ ﷺ‬እናም በግቢ ውስጥ ህይወት እንኳን ከዚህ በፉት ተግብሮት አይዯሇም አይቶት
የማያውቀውም በጓዯኛ ግፉት፣ሇጥናት ጊዜ ሇመስጠት፣የግቢ ሊይፌ ነው በማሇት ወዯዚህ የተከሇከሇና ጎጂ ወዯ
ሆነው ሱስ ይነጉዲለ። በግቢ ህይወት ውስጥ መጠጥ፣ጫት እና ሲጋራ በዋናነት የሚዘወተሩ የሱስ አይነቶች
ናቸው። እኛ ሙስሉሞች አንዴ በዱናችን ሃራም የተዯረገ ነገር ሇኛ ጎጂ ስሇሆነ መሆኑ ጥርጥር የሇውም።
ስሇዚህም ከእንዯዚህ አይነቱ የህይወታችን ፀር ከሆነው ሱስ ሇመራቅ ዱናችን ከስሜታችን ማስቀዯሙ ብቻ በቂ
ነው።

………….ከባሇፇው የቀጠሇ

4,ቁማር ።

ቁማር ወጣቱ የአዕምሮ ማዝናኛ እና የጊዜ ማሳሇፉያ አዴርጎ ወስድታሌ። በተማረና ሇወዯፉት ትሌቅ ሃሊፉነት
ከፉት ሇፉቱ ከተቸረ ሰው ሲሆን ዯግሞ እጅጉን ያስጠሊሌ። ምክንያቱም የሰው ሌጅ የተፇጠረው ሇትሌቅ አሊማ
ነው እሱም ፇጣሪውን ባስቀመጠሇትና በነብያቶቹ(ዏሇይሂሙ ሰሊም) በኩሌ ባብራራታሇት ብሂሌ እራሱን
እዋርድ ሇሃያለ ፇጣሪው አሊህ ተገዥ ሆኖ ወዯ አይቀሬውና ዘሊሇኛማዊው ሀገር አኼራ እንዱጓዝ ነው። እናም
የሰው ሌጅ በቀጣዩ ሀገር እዴሇኛ ይሆን ዘንዲ የተመዯበሇትን እዴሜ አይዯሇም የእጥፌ እጥፈን ቢሰራ እዴሇኛ
አያዯርገውም የአሊህ ራህመት(እዝነት) ካሊሳሇፇው በቀር። ነገር ግን ወጣቱ ይህችኑ አጭሩ እዴሜው ሇዚች
ምዴር መጠቃቀሚያ ጎማምድ የሰጠው ሳይበቃው በቁማር ጊዜውን ሲገዴሌ ሊስተነተነው እጅጉን ያሳዝናሌ።
በሸሪዒ ሚዛን ስናፇርገው ዯግሞ ጉዲቱ የከፊ ይሆናሌ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ።
َ ُ ُ َّ َ ُ َ َ
(‫املائدة‬:90) ‫بىه ل َعلُك ج ِلِوىن‬‫يطان فاجت ِن‬
َّ ََ ٌ ُ َ َ ُ َ َ ُ َ َ ُ َ َ َّ َ َ َّ َ ُّ َ
ِ ‫يظس وألانصاب وألاشالم ِزجع ِمن عم ِل الش‬
ِ ‫ًا أيها الرًن آمنىا ِإنما الخمس وامل‬

ትርጉም: እናንተ ያመናቹ ሰዎች ሆይ ኸምር ፣ቁማርም ፣ጣኦትም፣አዝሊምም እርኩስና የሸይጧን ስራዎች
ናቸው። ራቋቸው፤ሌትዴኑ ይከጀሊሌና። (አሌ ማኢዲህ 90)

አሁን አሁን ሙስሉሙ ከጆተኒ፣ከፑሌ ቁማር ዲነ ሲባሌ ኳስ ተብል በቁማር ሚጫወቱት መታሇያ አሇ።
ወንዴሜ ምንም ሆነ ምን ቁማር እስከሆነ ዴረስ ሃራም ነው። ስሇዚህ እንራቀው። ይህ ዯግሞ የመስጅዴ
ተከታታይ እና አስተባባሪ በሆኑ፣ሞዳሌ ተዯርገው በሚታሰቡ ሰዎች ሊይ ሲሆን አይቀፌም? አሊህ ይጠብቀን።

5, እራስን ሳይሆን ላልችን ሆኖ መኖር።

ይህ በዚህ ዘመን ወጣቶች እጅግ ተፇትነውበት የሚገኝ ዘመን አመጣሽ ከማን አንሳሇሁ ባይነት ነው።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወሊጆችን ያሇ አቅማቸው እንዱያዯርጉሊቸው ያስገዴዲለ። ወንዴሜ ቤተሰቦችህ ሇንተ
ያዯረጉሌህን ውሇታ እትዘንጋ ሇአንተ እየሊኩ ፆማቸው እንዯሚያዴሩ፣አንተን አሌብሰው እንዯሚታረዙ፣ አንተን
አፊፌተው እንዯሚከሱ እወቅ። ሇእነርሱ መሌካምን አስብሊቸው ያሇ አቅማቸው አታስገዴዲቸው፤በሚችለት
ቢያዯርጉሌህ ምንም ችግር የሇውም ግን አንተ ከጓዯኞቼ ማነስ የሇብኝም እነርሱ የሇበሱትን መሌበስ፣
የተጫመቱትን መጫመት አትቋምጥ ሰው እንዯ ቤቱ እንጂ እንዯ ጎረቤቱ አይኖርም አይዯሌ ሚባሇው።
ወሊጆችህ ሇመርዲት ዯፊቀና ማሇት ከዚሁ ነው ሚጀምረው። የእናትህ ሌቅና ገና ግቢ ገብተህ የፌቅር ጥም
ሲያቃጥሌህ፣የእናትነት ጠረን ሲርቅህ፣የጠቋቆረ እንጀራ ውሃ በመሰሇ ሽሮ ስትበሊ አነሰኝ ብትሌ እንኳን
የሚጨምርሌህ እንዯላሇ ስትረዲ አሊስሇቀሰህም? የአባትህ ማንነት ምታማክረው ስታጣ፣አይዞህ የሚሌህ ከጎንህ
ሲርቅ፣ የሚያበረታታህ ሲናፌቅህ አሊወቅከውም? አየህ አይዯሌ ወሊጆችህ ቃሊት የማይገሌፀው፣ብእር
የማይከትበው ማንነት ያሊቸው አሊህ ሊንተ የቸረህ ውዴ ስጦታህ ናቸው። እናም ወንዴሜ ሊንተ ዯስታ እነሱን
አታሇህ፣አሰቃይተህ ፌራንክ ትቀበሊቸዋሇህ? በጭራሽ። እኛ ሙስሉሞች ታዴያ በምን ተሇየን? ስሇዚህ አዯራህን
ሇወሊጆችህ ወሊጅ ሌትሆናቸው አትችሌም ግን ምርጥ ሌጅ ሁንሊቸው። አንተ ሊይ ያሊቸውን ተስፊ ሌባቸውን
ሰንጥቀህ ማየት ብትችሌ ኖሮ ምንኛ መታዯሌ ነበር? እናም ሃቢቢ በእናት አባቶችህ አትፇርባቸው እነርሱ ባንተ

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 4


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ምን ያክሌ እንዯሚኮሩ ታውቅ የሇ? ሇእነርሱ አሳፊሪ አትሁን ስማቸው በማሌካም የምታስነሳ እንጂ በክፈ
የምታስወሳ እትሁን።

6, በግ ተራ እና እስፔስ(space)
በግ ተራ እና እስፔስ(space) በእርግጥ እስፔስ የሚባሇው ማታ ማታ ክፌት የሆኑ በግሩፕ የሚያጠኑ ተማሪዎች
የሚያጠኑበት እና የቡዴን አሳይንመንቶች የሚሰሩባቸው ምቹ ቦታዎች ናቸው። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የባሇጌዎች
መጨማሇቂያ በመሆን ሊሌተወጠነሊቸው አሊማ ሲውለ ይታያሌ። ብዙ ስሜት ያሰከራቸው እና ነፌስያናሸይጧን
የሚመሯቸው ተማሪዎች እዚህ በመሄዴ ይጨማሇቃለ፣ዝሙት ይፇፅማለ። ይህንን ሙስሉሞች ሲፇፅሙትስ?
አይቀፌም?አይዘገንንም? አዐዙቢሊህ! አዐዙቢሊህ! ። ላሊው በግ ተራ ብዙም ጊዜ ስውር ቦታዎች ወይም
ሴቶች ብልክ አካባቢ የሚገኙ የወንድች እና የሴቶች መገናኛ ቦታዎች ናቸው። ምን አሌባትም በጣም
በከፊባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የእንስሳ ህይወት አይነት ነገር ስሇሚራመዴበት ነው "በግ ተራ" የተባሇው ይባሊሌ።
አሊህ ይጠብቀን! እዚህ ጋር እኔ ማንሳት የምፇሇወገው አንዴ ቁም ነገር አሇ ወዲጄ ዛሬ ካንተ ጋር/ካንቺ ጋር
እስፔስ ሇእስፔስ፤ጥግ ሇጥግ፣ ካፋ ሇካፋ የሚዞረው/የምትዞረው ነገ ዯግሞ ከላልች ጋር የሚዞሩ እንዯሆኑ
ማወቅ ይስፇሌጋሌ። ዛሬ እንዱ ተጨማሌቀን ነገ መሌካም ትዲርን፣የሰመረ ኑሮን የምንኖር ይመስሇናሌ? በጭራሽ
አሊህ እንዱህ ይሊሌ:
َ‫ؤمنين‬ ِ ‫الزا ِن َية ال َين ِكحها ِإ ّال زان أَو م‬
ِ ‫شرك َوح ِ ّر َم ذلِكَ َعلَى الم‬ ِ ‫الزاني ال َين ِكح ِإ ّال زا ِن َية أَو م‬
ّ ‫شركَة َو‬ ّ
ትርጉም: ዝሙተኛው ዝሙተኛዋን ወይንም ሙሽሪኳን (አጋሪዋን) እንጂ አያገባም፤ዝሙተኛዋም ሙሽሪኩ
(አጋሪው እንጂ አያገባትም)። ይህ በሙእሚኖች ሊይ እርም የተዯረገ ነው። (አሌ ኑር:3)
……… ‫ت أول ِئك‬ َّ ‫الط ِيّبونَ ِل‬
ِ ‫لط ِّيبا‬ َّ ‫لط ِيّبينَ َو‬
َّ ‫الط ِّيبات ِل‬
َّ ‫ت َو‬
ِ ‫الخَبيثات ِللخَبيثينَ َوالخَبيثونَ ِللخَبيثا‬
ትርጉም: መጥፍዎቹ ሴቶች ሇመጥፍዎቹም ወንድች፤ጥሩዎቹ ወንድችም ሇጥሩዎቹ ወንድች የተገቡ ናቸው።………
(አሌ ኑር:26)
7, ከዱን እውቀት መራቅ።

ይሄ ከሁለም የከፊውና ሇብዙዎች ሰሇባ የሆነ ሊይፌ የሚለት አባዜ ነው። ወጣቶች የጓዯኛ ግፉት፣የስሜት ጫና፣
የጊዜ ሁኔታ እንዯሚዯራረብባቸው የማይካዴ እውነታ ነው። ከመሆኑም ጋር ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ
አብዛሃኛው ተማሪ ሃይማኖቱን ጭራሽ ምንም ሳያውቅ ግቢ ይመጣሌ፣ምንም ሳያውቅ እንዱሁ በዛዛታ እያሳሇፇ
ቀን ውል እያዯረ እዴሜውን ቀርጥፍ እየበሊ ይኖራሌ። በጣም ሚያሳዝነው ዯግሞ ምርጦች ወዯ መስጅዴ ሄዯው
ባሊቸው ትርፌ ሰአት ዱናቸውን ሲማሩ እንዲንደ መጠጥ ቤት፣ጫት ቤት፣ጭፇራ ቤት፣ በሃራም ከተገናኛት ሴት
ጋር እየተጨማሇቀ ያሳሌፇዋሌ። ያ አሊህ! ወንዴሜ ትርፌ ጊዜህን ተጠቀምበት። ሰዎች ከማያስተነትኗቸው
ኒዕማዎች አንደ ትርፌ ጊዜያቸውን ነው። ስሇዚህ ወንዴሞች እህቶች ቢያንስ ከመግሪብ እስከ ዑሻእ ያሇውን
ሰአት ሇአሊህ ሇአሊህ እንስጠው። እሱ ሊንተ ያወረዯሌህን ዯብዲቤ ተማርበት፤ካሌሆነ ያንተ ማንነት ከእንስሳነት
ያሌተሻሇ መሆኑ አይቀሬ ነው።

 የኦፉሶች ጉዴ በካምፓስ

ኦፉስ ማሇት ላሊው ማህበረሰብ የሚያውቀው የስራ ቦታ አይዯሇም ነገር ግን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የካምፓስ
ሊይፌ ብሇው ከሚያሳሌፎቸውና እጅግ በጣም ከባደ እና ሇወንጀልች ምቹ የሆነው የኪራይ ቤት ኦፉስ
ይለታሌ። ይህ ስንሌ ግን ኦፉስን ሇመሌካም አሊማ የሚጠቀሙት የለም ማሇት አይዯሇም። በጣም ብዙዎች

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 5


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ወንድች ከወንድች ጋር ሴቶችም ከሴቶች ጋር ሆነው ግቢ ውስጥ አሇመረጋጋቶች ሲኖሩ ሇማረፌ ፣ የተሇያዩ
አሳይንመንቶች እና ፕሮጀክቶች ሇመስራት ከዚህ አሌፍም ኪታቦችን የሚሞጣጠለበት ቁርዒን ሇመሃፇዝ
የሚጠቀሙበት በርካቶች ናቸው። ነገር ግን ኦፉሶች ብዙሃኖቹ ዘንዲ ሴቶችና ወንድች ከሸሪዒ ሌቅ በሆነ መሌኩ
ተቀሊቅሇው ጫት ሚቅሙበት፣መጠጥ የሚጠጡበት፣ሲጋራ የሚያጭሱበት፣ጭፇራ የሚጨፌሩበት ሲከፊ
ዯግሞ ዝሙት የሚፇፅሙበት ቤት ነው። ታዴያ ኦፉስ ከማሇት ይሌቅ በረት ቢባሌ ማጋነን ይሆናሌን? አሊህ
ይጠብቀን። እናም በጥቂቶች ፌርዴ የሇምና ኦፉስን ብዙ ጊዜ በመጥፍ እንጂ በመሌካም እንዲይነሳ አዴርጎታሌ።
በጣም የሚገርመው ሇመሌካም ምትጠቀምበት ብትሆን እንኳ ኦፉስ አሇኝ ብትሌ ብዙዎች ዝሙት ምትሰራ፣
ቃሚ፣ ጠጪ አዴርገው ነው ሚያስቡህ። እና ወንዴሞቼ እህቶቼ እኛ ሃያለ ጌታችን በትዕዛዛት ገዴቦ እስሌምናን
ሰጥቶናሌ። እስሌምናችን ዯግሞ ከእንዯዚህ አይነቱ ቆሻሻ ተግባር የፀዲ ነው። የሰው ሌጅ ሇዛውም የተማረ
የሚባሌ፣የቤተሰቡን እና የማህበረሰቡን አሊማ የተሸከመ ወጣት እንዳት በእንዯዚህ አይነት የዘቀጠ ህይወት
ውስጥ ይዋዥቃሌ? ወጣት ሆይ ያ የፇጠረህ ሇዚህ ሁለ እንዴትበቃ ተንከባክቦ ያዯረሰህ፣ከቤተሰብ ብትርቅ
እንኳን በቁጥጥሩ ካንተ የማይርቅና፣ የትም ብትሆን የሚመሇከትህን፣ነገም ቀስቅሶ ስሇ ሰጠህ ኒዕማ
የሚጠይቅህን አሊህ አትፇራውምን? እንዯው ነገ ቀስቅሶ ስሇ ሰጠን ዒቅሌ፣እጅና እግር፣አይንና ጆሮዋችን ሇምን
እንዯተጠቀምንባቸው፣ምን እንዯሰራንባቸው ሲጠይቀን መሌሳችን ምን ይሆን? እንዯው ሌብህ ዯርቆ አሊህን
አሌፇራም ብትሌ እነዛ ዯክመው ሇፌተው ያስተማሩህና ካንተ ስንት ነገር የሚጠብቁትን ቤተሰቦችህ
አያሳዝኑህም? ከእነርሱ ገንዘብ እያስሊክ ሇሃራም ስታውሇው ትንሽ አይጨንቅህም?ኧረ ንቃ! አንዲንደ ዯግሞ
ስመ ሙስሉም የማይሰግዴ፣ የማይቀራ፣በሳምንት ጁመዒ መስጅዴ ሄድ የሳምንት ኮንተራቱን አራግፍ የሚመጣ፤
ካፉር፣እስቲንጃእ የማታውቅ የአሊህና የመሌእክተኛው ጠሊት የሆነችን ካፉር ሴት ይዞ የሚጃጃሌ በኦፉስ ሌክፌት
የተሇከፇ አሊማ ቢስ ሆኗሌ። አያሳዝንም? ሴቷም እንዯዛው ካፉር ሉጊዜያዊ ዯስታው የሚፇሌጋትን ወንዴ
መጨወቻ ስትሆን እጅጉን ያሳፌራሌ። በጣም የሚገርመው አንዲንዳ እዛ ከወንድች ጋር ሆና ታመ ኑ ሩቃ
አዴርጉሊት ሲለህ ቆሽትህን ያሳርርሃሌ። እህቴ አንቺ የሚጠቅምሽና የሚጎዲሽን ጠንቅቀሽ ምታውቂ ወጣት
አይዯሇሽ?ሇጌዜያዊ ዯስታ የወዯፉት ህይወትን ማበሊሸት ምን አመጣው? ቤተሰቦቻችን የእኛን መሌካም እዴሌ
እና ጡረታቸውን እየናፇቁ ሇእኛ በጀት ይበጅታለ እኛ ግን አሌባላ ቦታ ውሇን እናዴራሇን። አይ የዩኒቨርሲቲ
ተማሪ¡ አንዲንዳ ቆም ብሇን ስናስበው እኮ በጣም ያሳዝናሌ። አዯራቹ አዱስ ተማሪዎች ከጅምሩ እራሳቹን
ከእንዯዚህ አይነት ወራዲ ተግባር እራሳቹን አዴኑ። አስተዋይ እና በሳሌ ሁኑ።

የውጤት ጉዲይ
በእስካሁኖቹ ክፌልች ዱን ተኮር ነገራቶችን ስናይ ነበር ዛሬ ወጣ ብሇን ስሇ ውጤት እና የውጤት ቀውስ
በካምፓስ እናያሇን።
......ተከተለኝ ......

ሁለም ተማሪ ግቢ ሲገባ ትሌቅ አሊማ ይዞ ነው። ይህም በጥሩ ውጤት መመረቅ። ታዴያ ሇምን ብዙዎች
ሲያሳኩት አይታይም? ሇሁለም ሰው በጥሩ ውጤት መመረቅ የማይካዴ ምኞት ነው። ነገር ግን ከምኞታችን ጎን
ሇጎን ሰበቡን ማዴረስ ግዴ ይሊሌ። በዚህ ዘመን ብዙዎች አሊማ ብቻ የተሸከሙ፣አሊማቸውን ከዴሌ ዯጃፌ
ሳይዯርስ በእንጭጩ የሚቀጩት፣ሇአሊማቸው የማይተጉ ሆነዋሌ።
ታዴያ ሇአሊማችን መሳካት ሚስጥሩ ምን ይሆን?

→ በመጀመሪያ አሊማችን ማሳካት እንዯምንችሌ ማመን ያስፇሌጋሌ ከዛም ሇአሊማችን ሰበቡን ማዴረስ ግዴ
ነው። እርግጥ ነው አሊማ ሌፊት ይሻሌ፤ሌፊት ዯግሞ ትግስት ይፇሌጋሌ። ነገር ግን መጀመሪያ እቅዲችን
ከአቅማችን ጋር የሚሄዴና ከግብ ሌናዯርሰው እንዯ ምንችሌ የምናምንበት ካሌሆነ ዋጋ ቢስ ይሆናሌ። እችሌ
ባይነት ሇሁለም ነገር ወሳኝ ነገር ነው። እውቁ ኢትዮጵያዊው ዒሉም ሸህ ዐመር አሌባሲጢ(ረሂመሁሊህ)
እንዱህ ይለ ነበር:— <<እችሌ ባይነት ይኑርህ እንጂ በሳምንት ሁሇት ቀን ተምረህ አዋቂ መሆን ትችሊሇህ።>>
በስኬት መንገዴ የሚያስገባው የመጀመሪያው እርምጃ ግብ ማዘጋጀት ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ ዯግሞ ግብን
ማሳካት እንዯሚችለ ማመን ነው። ሶስተኛው ዯግሞ ግቡን ጉሌህ በሆነ ምስሌ አዕምሮ ውስጥ መቅረፅ ነው።
እነዚህን ሲፇፅሙ ስኬትና ዯስታ ወዯ እኔ አይመጡም ብሇው አይሰጉም። ያሇጥርጥር ይመጣለና።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 6


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

→ በሚሰሩት ስራ እራስን መቆጣጠር እንጂ እራስን ከአቅም በሊይ ማስገዯዴ አይገባም። ስራችንን በአቅማችን
ሌክ ስንሰራ ውጤታማ እንሆናሇን። ከመጠን በሊይ አንትጋ፣ሇስኬት ብሇን አንወጠር፣ስራችንን እየወዯዴነው
እንስራ። ስኬት በራሱ ጊዜ ይመጣሌ። ብዙ ተማሪዎች ገና ግቢ ከመግባታቸው በፌርሃት እራሳቸውን
ያጨናንቃለ፣አዕምሯቸው ሊይ የቀረፁት ፌርሃት ገና ትምህርት ከመጀመራቸው ሊይብራሪ እንዱያዴሩ፣እንቅሌፌ
እንዱያጡ ያዯርጋቸዋሌ። ይህ ዯግሞ ሇውጤት መዋዠቅ ትሌቁ መንስኤ ሆኖ ይታያሌ። በዚሁ አጋጣሚ
በአፅእኖት የምነግራቹ "በጥሩ ውጤት መመረቅ ሇስራ ሰበብ ነው" ነገር ግን ዋናው ቁም ነገሩ ጥሩ ውጤት
እንዳት ማስመዝገብ እንችሊሇን? የሚሇው ነው።
→ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም። ብዙዎቻችን ዘንዴ የተረሳ ትሌቁ ሃብታችን ጊዜያችን ነው። ብዙዉን ጊዜያችንን
በአሌባላ ቦታ እያዋሌን በጥቂት በቀረችን ጊዜ ብዙ ነገር ሇመስራት እንቻኮሊሇን። ይህ ሇአዕምሮ ውጥረት
ከመዲረግ ውጪ ጥቅም አያመጣም። ስሇዚህ የጊዜ አጠቃቀም ሌምዴ ይኑረን። ቅዴሚያ መስጠት ሊሇብን ነገር
ቅዴሚያ እንስጥ ሲገራሌን እናንብብ፣ሲዯብረን ከዱናችን በማይጋጭ መሌኩ እራሳችንን እናዝናና።
→ እራስን መሆን። ይህ ትሌቁ አሊማን ሇማሳካት የሚጠቅመው መንገዴ ነው። እራስን መሆን ማሇት አዱስ ነገር
አይዯሇም እራስን በራስ መምራት ማሇት ነው። ታዴያ አንተ ጓዯኞችህ ያዯረጉትን ሇማዴረግ አትሞክር።
እነርሱም በብቃታቸው አንተም በችልታህ ነውና የምትሰሩት። አንተ ቀን ሊይ የማንበብ ሌምደ ካሇህ ቀኑን
ተጠቀምበት፤እነርሱን ተከትሇህ ማታ እንቅሌፌህ አጥተህ አትዯር፣እራስህን ምሰሌ ላሊ ሰው ሇመሆን
አትጣጣር። ይህ ስሌ ግን መሳነፌን እያበረታታሁ አይዯሇም፤መፌጠር ምትችሇው ፇጠራ ካሇህ ፌጠር።
እንዯምትተገብረው እርግጠኛ ከሆንክ ሇሁለም ፕሮግራም ይኑርህ የማትተገብረው ከሆነ ግን ዋጋ አይኖረውም።
→የሚሰጡትን የመማሪያ ማቴሪያልች(ሀንዲውት፣ መፅሃፌ፣ላልችም ሳናከማች ከስር ከስር ማንበብ። ከተቻሇ
ዯግሞ አስተማሪው ያንን ርእስ ከማስተማሩ በፉት አንብቦ ክሊስ መግባት። ይህ በብዙዎቻችን የሚተገበር
ባይሆንም ትሌቁ የውጤት ቁሌፌ ነው። ብዙ በንባብ ስሌት ሊይ የተሰሩ ጥናቶች የሚያመሊክቱትም ይሄንን ነው።
→ ስናነብ ሇእውቀት ብሇን ማንበብ። ይህ አካሄዴ እጅግ በጣም ጠቃሚ ዘዳ ነው። ሇእውቀት ብሇን ምናነበው
ከሆነ በአዕምሯችን ተቀርፆ ይኖራሌ። በጣም የሚያሳዝነው የዚህ ዘመን ትውሌድች አብዛሃኞቻችን ሇፇተና ብቻ
እንሸመዴዲሇን ከፇተናው በኋሊ ግን ምንም የምናስታውሰው ነገር አይኖርም። ይህ ሌምዴ ሉቀረፌ ይገባዋሌ።
የዚህ ዘመን ትውሌዴን የገዯሇ የንባብ ስሌት ነው።
→ ባመጣነው ወጤት አሇመዯናገጥና ተስፊ አሇመቁረጥ። ብዙ አዱስ ተማሪዎች በዚህ ቫይረስ ይጠቃለ።
ውጤት ማስተካከሌ የሚቻሌ ነገር ነው። ገና ሇገና የመጀመሪያ ዙር ፇተና ውጤት፣የመጀመሪያ ሴሚስተር
ውጤት ተበሊሽቶብኛሌ ብል ተስፊ መቁረጥና መጨናነቅ ማገገሚያ ወዯ ከይገኝሇት፣ መዲን ከማይታሰብበት
ውዴቀት ይጥሇናሌ። ስሇዚህ መጀመሪያ ሰበቡን ማዴረስ ከዛ ምን አሌባት ውጤቱ እንዲሰብነው ባይሆን እንኳን
በትእግስት ሇተሻሇ ውጤት መትጋት እንጂ ተስፊ መቁረጥ አያስፇሌግም።
→ሇደንያዊ ጥናት ብሇህ አሊህን አታምፅ። ብዙ ሙስሉም ተማሪዎች የተዘናጉበት ጉዲይ ይህ ነው። አሊህን
እያመፁ የደንያ ጥቅም መቋመጥ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ሶሊት እንኳን ሊይብራሪ ሆነው ያሳሌፊለ በተሇይም
የዑሻእ ሶሊትን። ላሊው በጥናት ሰበብ ቅጥ ያጣ የወንዴ እና የሴት ቅሌቅሌ። ይህ ስሌ ሇመከሊከሌ ሰበብ
የማያዯርሱት እና ጭራሽ ቦታ ማይሰጡትን ሇመኮነን እንጂ በግዳታ ፕሮጀክቶች የሚያገናኙ የትምርት ዘርፍች
እንዲለ እርግጥ ነው። ግን ሰበብ አዴርሶ መታገለ የግዴ ነው። ወዲጄ አሊህን እንዯፇሇግክ እያመፅክ ውጤት
የምትከጅሌ ከሆነ ከምታተርፇው የምትከስረው እንዯሚበሌጥ አትጠራጠር። ወንዴሜ ግቢ ጨርሰህ
እስክትወጣ ብዙ በሞት የምታጣቸው ጓዯኞችህ ይኖራለ። አትዯናገጥ! አሊህ የፃፇው ሞት የትም አይቀርምና።
እናም ዋናው ቁም ነገር እንዚህ ጓዯኞቻችን በምን አይነት ሁኔታ ሊይ ሆነው ነው የተሇዩን? የሚሇው ነው። እንዯ
እኛ ሃራምን እያጨማሇቁ?፣በትምህርት ተወጥረው ሶሊት እንኳን ትተው? ወይስ ዱንም ትምህርታቸውም ሊይ
ጥሩ የሚባሌ ማንነትን አሳርፇው? ትሌቁ ነገር ግን የእኛም ቀን መች እንዯሆነ አሇ ማወቃችን ነው። አጂብ!!!

የጥናት አዲብ!
1 በመሌካም ንያ፤ በአሊህ ፌቃዴ ሇተሻሇ ውጤት እንዯ ምንበቃ ማመን።
2 ዉደእ ማዴረግ። ይህ እራስን ሇማረጋጋት የሚጠቅም ዘዳ ነው።
3 ቢዚ ከሚያዯርጉ ሃሳቦች እራስን ማሊቀቅ እና ትኩረትን ወዯ ጥናቱ ብቻ ማዴረግ።
4 ሇጥናት ምቹ የሆነ ቦታ እና ሰዒት መምረጥ።
5 ሇእንቅሌፌ እና ሇዴብርት የማይዲርግ አይነት አቀማመጥ መቀመጥ።
6 ደዒእ ማዴረግ። አንብበህ ሰበቡን አዴርስ ደዒእ አዴርግ ከዛ በኋሊ ያሇው ሇአሊህ ስጠው ባገኘኸውም
ትግስተኛ ሁን።

ይህን ሁለ ሇአካዲሚክ ውጤት ሳወራ የዱኑን እውቀት ዘንግቼው አይዯሇም። ግቢ ሲባሌ አብዛኃኛው ተማሪ ስሇ
አካዲሚኩ ውጤት ስሇ ሚጨነቅ ትንሽ ጥቆማ ሇመስጠት ነው።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 7


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ሇዱናዊው እውቀት መስጠት ያሇብን ትኩረት እስከ ምን ዴረስ መሆን አሇበት?


እኛ ሙስሉሞች በመጀመሪያ ወዯ ዩኒቨርሲቲ ከመምጣታችን በፉት ወዯ እዚህች ምዴር የመጣነው ሇምን አሊማ
ነው የሚሇው ማስተንተን ግዴ ይሊሌ። ወዯዚህች ምዴር የመጣንበት አሊማ አሊህን በብቸኝነት አምሌከነው
እንዴንሄዴ ብቻ ነው። ሇዚህም ማስረጃ አሊህ እንዱህ ይሊሌ:—
ሰዎችንም ሆነ ጂኖችን አሌፇጠርኳቸውም እኔን በብቸኝነት ሉያመሌኩኝ ቢሆን እንጂ። ቁርአን (51: 56)
ዩኒቨርሲቲ የመጣነው ዯግሞ፤በደንያ ሊይ አሊህን ስንገዛ የሚያስፇሌጉንን ነገራቶች ሇሟሟሊት፣ ሇአምሌኮ የተሻሇ
ሁኔታ ሇመፌጠር የሚያግዘንን ደንያዊ እውቀት ሇመቅሰም ነው። ታዴያ የተማረ ሰው እንዳት ዋናውና
የተፇጠረበትን አሊማ ረስቶ እንዳት ሇአስባብ ሁኔታዎች ሙለ እኔነቱን ይሰጣሌ? ይህ ስሌ ያሇ ምክንያት
አይዯሇም። አብዛኃኛው ሰው በተሇይም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከዱን እውቀት እጅጉን ርቀው መሰረታዊው
የዱን እውቀትን ስሇ አሊህና መሌእክተነኛው፣ስሇ ሶሊት፣ስሇ ፆም፣ስሇ ዘካ እና ላልቹንም እንኳን የማያውቁ
ሆነው እናገኛቸዋሇን። የአሊህ! ወንዴሞቼ እህቶቼ ወጣትነታችንን እንጠቀምበት።
 ወጣትነት ጉሌበት ነው።
 ወጣትነት እዴሌ ነው።
 ወጣትነት ሃብት ነው።
ብዙ ብዙ ብቻ ወጣትነት ባጠቃሊይ ህይወት ነው። በወጣትነት ሁለም ነገር ያምርሃሌ፣ሞራሌህ ሙለ ነው፣
ቆዲህና አጥንትህ ጠንካራ ነው፣ዯምህ,ሙቀትህ ብቻ ምን ሌበሌህ ሁለም እንቅስቃሴህ የተስተካከሇናውብ ነው።
ታዴያ በዚህ ውብ ጊዜህ ሇፇጠረህ ፇጣሪ ትዕዛዝ ጊዜ ይኑርህ። ዯግሞ ሚገርመው እኮ ያ አዛኙ ፇጣሪያችን
አቅማችን በፇቀዯውናማዴረግ በምችሇው ሊይ ብቻ ነው ያስገዯዯን። አይገርምም? ግን እኛ በዚች ምዴር የበሊይ
ሇመሆን በትንሹ በቀን ስንት ሰዒት እንሰጣሇን? መስጠት ብቻ ሳይሆን ስንት ሙከራዎችና ዘዳዎችን
እንጠቀማሇን? መሌሱ ሇኛው። እነዛ ፀሀይ ስንዝር ቀርባ፤ሰዎች በራሳቸው ሊብ ሲሇጎሙ፤ጥሊ ጠፌቶ የሰዎች
ጭንቅሊት እንዯ ፇሊ ውሃ ሲንተከተክ ከአሊህ ጥሊ ስር ከሚሆኑት አንደ ወጣትነቱ ሇአሊህ የሰጠው አይዯሌ?
ታዴያ እኛ የት ነን? በቀን ትንሽ ጊዜ ሰጥተን ዱናችንን መማር እንዳት ተሳነን? ሇሰውም ሇጂኒም ሸይጧኖች
እንዳት ተሸነገሌን? ኧረ እንንቃ እስቲ ዛሬ እንወስን በቀን የተወሰነ ሰአት ሇዱናዊ እውቀት ሇመስጠት ሇራሳችን
ቃሌ እንጋባ፤ቃሊችንንም ዛሬውኑ ወዯ ተግባር እንቀይረው። አንዴ ነገር ሌናምን ግዴ ይሊሌ፤ የደንያ እውቀት
ተምረነው ጥግ አዴርሰን ስራ ካሌያዝንበት ዋጋ የሇውም። ብንሰራበት እንኳን አብዛኃኛውን ሇደንያበዊ
ጥቅማጥቅሞች ነው። ነገር ግን የዱን እውቀት ዛሬ አንዴ ቃሌ ተምረን ብንሰራበት ሇአኼራችን ትሌቅ ምንዲ
አሇው። ጥግ መዴረስ፣ብዙ መዲሰሱ ግዴ አይሆንም በየቀኑ ባወቅነው መስራት ውጤታማ ያዯርገናሌ። የሆነ
ትሌቅ ዯረጃ ሊይ ሳናዯርሰው ሞት ቢቀዴመን እንኳን እስከዛ ቀን በተማርነው ተጠቀሚ ነን። ታዴያ በትንሽ
ሌፊት ትሌቅ ትርፌ ሇምን ያመሌጠናሌ። የዱን እውቀት ሰው ዘንዴም አሊህ ዘንዴም ያስከብረናሌ፣የበሊይነትን
ያጎናፅፇናሌ። ያሇ እውቅት የሚሰራ የትኛውም ስራ ስህተት አይጠፊውም። ሁላም ጥርጣሬን በሌብ ያሰፌራሌ።
በተሇይም በዚህ ዘመን ሁለም ዱን ያሌሆነውንም የዱን ቅብ ቀብቶ በሚያጋጊጥበት ተጨባጭ፤ከነፇሰው ጋር
እንዲንነፌስ እራሳችንን የምንመራበት እውቀት የግዴ ያስፇሌገናሌ። ታዴያ የዩኒቨርሲቲ ወጣቶች ሆይ ዱንን
ሇመማር ከዩኒቨርሲቲ የበሇጠ እዴሌ አይገኝም። ከትምህርት ውጪ ቢዚ የሚያዯርግ ነገር የሇም፣ዱንን ሇመማር
ትርፌ ጊዜ አይጠፊም። ታዴያ እኛ ሇምን እንዘናጋሇን? በጣም የሚገርመው እኮ ላልች መስጅዴ ሄዯው
የሚማሩበትን ሰአት እኛ ምንም ሳንሰራበት የሚያሌፌበት ጊዜ ይበሊጣሌ። አንዲንዳም አሊህ ይጠብቀንና ሃራም
በሆነ ነገርም ሌናሳሌፇው እንችሊሇን። እና ወጣቶች ሆይ እኛ ከየትኞቹ ነን? እራሳችንን እንፇትሽ። የዱን
እውቀትን ትሩፊት ምን ያክሌ ተገንዝበን ይሆን?
አሊህ እንዱህ ይሊሌ:
َ ُ ُ ُ َّ َ َ َ َّ َ َ َ َ َّ َ َ َ َ َ َّ َ َ َ
ِ ‫هل ٌظت ِىي الرًن ٌعلمىن والرًن ال ٌعلمىن ِإنما ًتركس أولى ألا‬
﴾‫لباب‬
ትርጉም:- እነዚያ የሚያውቁትና የማያውቁት እኩሌ ናቸውን? የሚያስተነትኑት የአዕምሮ ባሌተቤቶች ናቸው።
አዙመር:9
እንዱህም ይሊሌ:-
ٌ ‫اَّلل َعصٍص َغ‬
﴾‫لىز‬ ُ َ ُ ِ ‫اَّلل ِمن ِع‬
َ َّ ‫ماء إ َّن‬ َ َ َّ
َ َّ ‫خش ى‬
ِ ‫باد ِه العل‬ ً ‫ِإنما‬
ትርጉም:- ከባሮቹ አሊህን የሚፇሩት አዋቂዎቹ ናቸው፤ አሊህ አሸናፉ እና መሃሪ ነው። አሌ ፊጢር:28

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 8


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ታዴያሳ ወዲጄ እኛ ከየትኞቹ ነን? ከአዋቂዎች፣ሇማወቅ ከሚሇፈት፣ወይስ ከቸሌተኞች? አሊህ ሇዱን እውቀቶች
ትኩረት የምንሰጥ ከቸሌተኝነት የተፇወስን ባሮቹ ያዴርገን። ወንዴም እህቶቼ ዛሬ አግኝንተን ምናባክናት እዴሌ
ነገ ይቆጨናሌ ስሇዚህ ባሇችን በዚህ ጊዜያችን እንጠቀምበት። በእውቀት ዙሪያ ከመጡ ሃዱሶች የተወሰኑትን
እንመሌከት እስቲ
َ ٌ ّ ‫هللا به َخ ْي ًرا ًُ َل ّق ْه ُه في‬ َ ‫ال َق‬
َ ‫وعن معاوٍت هنع هللا يضر َق‬
‫متفق َعل ْيه‬ ‫الد ًِن‬
ِ ِ
ُ ُ ْ َ
ِ ِ ‫ال زطىل هللا ملسو هيلع هللا ىلص من ً ِس ِد‬

ትርጉም: አሊህ ኸይርን የሻሇት ሰው ዱኑን ያስገነዝበዋሌ። (ቡኻሪና ሙስሉም) َ


َ ‫هللا َل ُه به َطس ًٍقا إ َلى‬
‫الج َّن ِت‬ ُ ‫ع فيه ع ْل ًما َط َّه َل‬ ََْ ً َ َ َ َ ْ َ َ َ َّ
ِ ِ ِِ ِ ِ ِ ُ ‫ أن زطىل هللا صلى هللا عليه عليه قال ومن طلك ط ِسٍقا ًلت ِم‬:‫وعن أبي هسٍسة هنع هللا يضر‬
(‫)رواه مسل‬
ትርጉም: እውቀትን ፌሇጋ ጉዞ የጀመረ አሊህ የጀነትን መንገዴ ያገራሇታሌ። (ሙስሉም ዘግቦታሌ)
ُ ْ َ ََ َْ ُ ََُْ ْ َْ َ َ َ َ َ َ ْ ُُ َ َ َْ َ ُ َ َ َ ‫رواه [وعنه َق‬
َ ‫ َق‬:‫ال‬
َ
‫ أو ول ٍد ص ِال ٍٍ ًدعى‬،‫ أو ِعل ٍ ًنتلع ِب ِه‬،‫الث صدق ٍت ج ِازٍ ٍت‬ ٍ ‫ال زطىل هللا ملسو هيلع هللا ىلص ِإذا َماث ْابن آد َم انقط َع ع َمله ِإال ِمن ج‬
َ
‫ل ُه]مسلم‬
ትርጉም: የአዯም ሌጅ በሞተ ጊዜ ስራው ሁለ ይቋረጣሌ። ከሶስት ሰዎች በስተቀር: ሶዯቀቱ ጃሪያ ያዯረገ፣
ጠቃሚ የሆነ እውቀት ያስተሊሇፇ ወይም መሌካም ሌጅን ወሌድ የሄዯ።(መስሉም ዘግበውታሌ)

ታዴያ እኛ የት ነን? ዴሮ ዴሮ ሰዎች ዱንን ሇመማር በጣም ተሰቃይተው የሩቅ ጉዞ ተጉዘው ይማሩ ነበር። ዛሬ
እውቀት ማግኛ መንገድች ተበራከቱ ነገር ግን ተጠቃሚው አናሳ ነው። የእውቀት ማግኛ መንገድች
ከመበራከታቸውና ከመመቻቸታቸው የተነሳ ሊሇማወቃችን ዐዝር እንኳን ያሇን አይመስሌም። ታዴያ እኛ ምን
እየጠበቅን ይሆን? እርጅና ሳይመጣን በወጣትነታችን፤በሽታ ሳይከሰትብን በጤንነታችን፤ መጨናነቅ ሳይከተሇን
በትርፌ ጊዜያችን ዱናዊ እውቀትን ትኩረት ሰጥተን እንቅሰም። ጌታችንን በእውቀት እናምሌከው። አሊህ ሆይ
የእውቀትን መንገዴ አግራሌን።
ኢንሻአሊህ ክፌሌ 8 ይቀጥሊሌ።

ሀ) Half-life (የህይወት ግማሽ)


የካምፓስ ተማሪዎች የካምፓስ ሊይፌ ብሇው ከሚያስቧቸው የዩኒቨርሲቲ ዯረጃዎች አንደ Half—life
የሚለት ነው። ይህ ዯረጃ በእነርሱ እሳቤ በግቢ ውስጥ ከሚኖረን እዴሜ ግማሹ ነው እያለ የሚያከብሩት ቀን
ነው። ይህንንም የሚያከብሩት የ4 አመት ትምህርት ክፌሌ ተማሪዎች የሶስተኛ አመት እንዯጀመሩ ሲሆን፤
የአምስት አመት ትምህርት ክፌሌ ተማሪዎች ዯግሞ የሶስተኛ አመት ሁሇተኛ ሴሚስተር ሊይ ነው። ታዴያ ይህ
ቀን ማክበር ሇኛ ሇሙስሉሞች ሃራም ነው። ምክንያቱም አንዯኛ እኛ ስሇ ሩቅ እውቀት አናውቅም የኛ ህይወት
መቼ እንዯ ሚያበቃ የሚያውቀው ግሌፁንም ዴብቁንም የሚያውቀው ሃያለ አሊህ ብቻ ነው። ስሇዚህ የግቢ
ህይወታችን ግማሽ መሆኑ ምን አሳወቀን? አይ እኛ እናውቃሇን ምንሌ ከሆነ ትሌቅ ስህተት እና የኩፌር ተግባር
ነው። ዯግሞም ይህ ተግባር ከካፉሮች ጋር መመሳስሌ እንጂ ከዱናችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሇውም።
ይህ ዯግሞ ክሌክሌ ሇመሆኑ በርካታ ማስረጃዎች መጥተዋሌ ከእነዚህም መሃከሌ:- ከህዝቦች የተመሳሰሇ እርሱ
ከእነርሱ ነው። ያለት የነብዩ‫ ﷺ‬ንግግር ግሌፅ ማስረጃ ነው።

ሁሇተኛ በዚህ ፕሮግራም ሊይ ሁለም ዱፓርትመንት የራሱ መሇያ የሆነ ቲሸርት ያዘጋጃሌ፣የፍቶ ፕሮግራም
ይኖረዋሌ፣መዝናኛ እያለ ወዯ መጠጥ እና ጭፇራ ቤት ይኬዲሌ፣በዚህ አጋጣሚ ዝሙት ሊይ የሚወዴቁትም
በርካቶች ናቸው። ታዴያ እኛ ሙስሉሞች ከዚህ ቆሻሻ እና አሊህን ከሚያስቆጣ ስራ ሌንርቅ ይገባናሌ። በተሇይም
እህቶች። ምክንያቱም ፇተናው ሚበዛው እናንተ ሊይ ነው። አብዛኃኛው ተጎጂዎቹም እናንተው ናችሁ። እናንተ
በአፅኖት የሚያባርሩ የሰው ውሾት፣ የስሜት እስረኞች እንዲለ ሇአፌታም ሌትዘነጉ አይገባም። በጣም
የሚያሳዝነው ግን ሲነገራቸው በንቀት፣በቸሌተኝነት የሚያሌፈ እህቶች መበራከታቸው ነው። አንዲንድቹ ጭራሽ
የሚመክራቸው በላሊ የሚጠረጥሩም አይጠፈም። አሊህ ይጠብቃቹ። እናም እህቶቼ ዩኒቨርሲቲ ሊይ የሚዯረጉ
ዱናዊ ያሌሆኑ ስብሰባዎች፣የሚከበሩ የተሇያዩ ቀናቶች ሴቶችን ሇማጥመዴና ሙሃረማትን ሇማመቻቸት እንዯ
ሆነ በእርግጠኝነት ነው ምነግራቹ። እነዚህ ዯግሞ ሇደንያ ብቻ የሚኖሩ ምእራባውያኖች ፊና መሆኑ ግሌፅ ነው።
ስሇዚህ ሌንጠነቀቅና ቆም ብሇን ሌናስብ ይገባናሌ።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 9


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

ወዲጆቼ ዛሬ ሊይ ሰዎች የሚመክሩን ምክር ነገ ሲዯርስብን ከእንቅሌፊችን ሉያባንነን አይገባም፤ዛሬውኑ ወዯ


እራሳችን እንመሇስ። ከየት እንዯመጣን፣ወዳት እየሄዴን እንዯሆነ፣መመሇሻችን የት እንዯሆነ ማሰሊሰሊችን አሊህን
ይበሌጥ እንዴንፇራው ያዯርገናሌና። ሁላም እነዚህን ጥያቄዎች ሇራሳችን እየጠየቅን የቤት ስራችንን ሌንሰራ
ይገባናሌ። ሇዚህ ሁለ መፌትሄ ዯግሞ ከዚህ ቀዯም ባሇው ክፌሌ ያየነው የዱን እውቀት መማር ነው። እውቀት
ከላሇህ የምትሰራውን ሃሊሌ ይሁን ሃራም አትሇይም። አዋቂ ሆነህም ባወቅከው ማትሰራ ከሆነ ሇራስህ ብቻ
ሳይሆን ሇላልችም መጥመም ሰበብ ትሆናሇህ አሊህ ይጠብቀንና። ብዙዎችም አለ ስትመክራቸው አንተ
ከመከርካቸው በሊይ የሚመክሩህ ግን ሇምን ይሆን? እንዱህ አይነት ወራዲ ተግባር ሊይ የሚወዴቁት። ምን
አሌባትም ወይ እውቀቱን ሲማሩ ሇአሊማ አሌተማሩትም፣ወይ እውቀት ያሇ ተግባር በቂ የሚመስሊቸው ቂልች
ናቸው፣ወይም የሸይጧንና የስሜት ማእበሌ ወዯዚህ እና ወዯዛ የሚያወዛውዛቸው የምእራባውያና የሰው
ሸይጧናት ተከታዮች ናቸው።

ሇ) ሙስሉሞች እና ወገንተኝነት።
ይህ ወገንተኝነት የሚባሇው ነገር ሁለም ቦታ ያሇ ቢሆንም ዩኒቨርሲቲዎች ሊይ ግን ተጠናክሮ ይታያሌ። ይበሌጥ
የሚያሳዝነው ዯግሞ የተማረው ትውሌዴ እንዱህ ከሃቅ ይሌቅ ሇወዲጁ፣ሇዘሩ፣ሇብሄሩ ትውሌድች ወገንተኛ
ሲሆን ነው። ወዲጆቼ የሰው ፌፁም የሇምና ማንም ቢሳሳትና ከዱኑ ቢንሸራተት እሱን ተከትሇህ አትስመጥ።
አንዲንድች እንዱህ ሲለ ይሰማሌ፤ እከላ እከላ እና እነ እከላን የነካብን ሰው ምንም ቢሌ አንሰማውም ይሊለ።
አይገርምም? ወዲጄ ስህተት ማንም ይስራው ማን ስህተት መሆኑ ፇይቀሬ ነው። የተሳሳተውም ከስህተቱ
ሉመሇስ በላልችም ሉገሰፅ ግዴ ይሊሌ። ታዴያ ይህ ካሌሆነማ የኛ ፉዯሌ መቁጠር ፊይዲው ምንዴ ነው? መማር
እኮ ዒቅሌን ሇማስፊት፣በሳሌ ሇመሆን እንጂ ጭፌን ተከታይ ሇመሆን አይዯሇም። ወንዴም እህተቼ
ወገንተኝነታችን ሇሃቅ ይሁን፤ሃቅ በዞረበት እንዙር። <<ሃቅ ማሇት ዯግሞ መረጃ የቆመበት እንጂ ሰዎች የሰሩት
ማሇት አይዯሇም።>> (ኢብኑ ዏሰይሚን (ረሂመሁሊህ)) ታዴያ የእኛ ወገንተኝነት ሇማን ነው? እራሳችንን
እንፇትሽ።

በቀጣይ ላልች ነጥቦች ይዘን እንቀርባሇን ኢንሻ አሊህ

ዯስታና የካምፓስ ህይወት

በመጀመሪያ ዯስታ ማሇት ምንዴ ነው የሚሇውን እንይ።

ዌብስተር ኢንተርናሽናሌ መዝገበ-ቃሊት የዯስታን ትርጉም እንዱህ ይተነትነዋሌ:—


→"ዯስታ (ዯስተኝነት) የምንሇው ነገር በሰዎች ኑሮና ጤንነት(well -being)አንዲች አይነት መረጋጋትና ሏሴት
ነው። ይኸው ክስተት ከትንሹ መፇንጠዝ ጀምሮ እስከ ትሌቁ እርካታ ዴረስ ባሇው ሂዯት ሉገሇፅ ይችሊሌ"
→የስነ ሌቦና ባሇሙያዎች ዯግሞ ዯስታ (ዯስተኝነት) ማሇት "ተከታታይና የማይቋረጥ የሆነ ውስጣዊ
መዝናናት፣ትፌስህታዊ ስሜት፣ሏሴት ማዴረግ ሲሆን፥ይኸውም የሚገኘው ከመሌካም ስብዕና፣ መሌካም
ነገሮችን አዘውትሮ ከማዴረግ፣ሇስኬት ከበቃች ሕይወት፣እንዱሁም የመጨረሻ ሕይወት እጣ ፇንታ ማማር
የሚገኝ የእርካታ ጫፌ ነው" ይሊለ።

ታዴያ ይህንን ዯስታ ሇማግኘት ሰዎች ብዙ ውጣ ውረድችን ያሌፊለ፣ብዙ መሰናክልችን ይጋፇጣለ፣ አያላ
ዘዳዎችን ይዘይዲለ፣የምክር አግሌግልቶችን ይታዯማለ። ዯስታም በሃብት፣በስሌጣን፣በፖሇቲካ፥ በእስፖርት፥
በሳይንስ ወዘተ ዝነኛ በመሆን፣በትምህርት ጥሩ ውጤትን በማስመዝገብ ይፇሌጉታለ። ይህ ሁለ ግን ዯስተኛ
ሉያዯርጋቸው አይችሌም። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም በትምህርታቸው ምክንያት ከሚዯርስባቸው ጭንቀት
ሇመገሊገሌና ዯስታን ሇማግኘት ጥቂት የማይባለ መስመሮችን ይዘረጋለ። ከእነዚህም በዋናነት ሉጠቀሱ
የሚችለት መዝናኛ እና ጭፇራ ቤቶችን ማዘውተር፣ቁማር መጫወት፣ሌቅ የሆነ የተቃራኒ ፆታ ትውውቅ፣
ሇወዯፉት የተሻሇ ህይወት ሇማስመዝገብ በማሰብ ብዙ ጊዜን በጥናት ማሳሇፌ ወዘተ። ነገር ግን ይህ ሁለ
እውነተኛውን ዯስታ ሉያመጣ ይችሊሌን? በጭራሽ። ይህ ሁለ ምን አሌባትም ጊዜያዊ ዯስታ ሉሰጥ ይችሊሌ።
ጊዜያዊ ዯስታ የሚሰጡ ነገራቶች ዯግሞ ከበስተኋሊቸው ላሊ አስከፉ ነገር ማስከተሊቸው የታወቀ ነው። ሰዎች
ዯስታ እናገኝበታሇን ብሇው የሚያምኑበት ነገር ቢያገኙም እውነተኛ ዯስታን ግን ማጣጣም አይችለም። በሃብት
ዯስታ እናገኛሇን የሚለ በርካቶች ናቸው። እንዯውም ወጣቱ ዘንዴ " No mony No funny" የምትሇዋ

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 10


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

አባባሌ የተሇመዯች ናት። ነገር ግን የታሪክ አምድችን ብናገሊብጥ ብዙ ባሇሃብቶች ሃብታቸው ዯስታ ሳይሰጣቸው
ይባስ ብልም በጭንቀት እራሳቸውን ሇማጥፊት፣ሇእብዯት የዲረጋቸው ብዙዎች ናቸው። ስሌጣንም የተቆናጠጡ
መጨረሻቸው ተሽረው የተሰዯደ፣የተገዯለ፣የተሰቀለ በርካቶች ናቸው። ዝነኛ ሆነውም ዯስታ የራቃቸው ጥቂት
የሚባለ አይዯለም። ይሄ ሁለ ዯስታ ሉሰጣቸው አሌቻሇም። ግን ሇምን? ምክንያቱም የዘሇለት፣ያሌተገነዘቡት
መስፇርት አሇ። የሰው ሌጅ ዯስታን በሁሇት መሌኩ ነው ሉያገኝ ሚችሇው።
1, በደንያ:- የሰው ሌጅ በዚህች ምዴር ሊይ ዯስተኛ ሉሆን የሚችሇው ሇፇጣሪው ህግ ያዯረና ከሰይጣን ተንኮሌ
እና ሴራ የራቀና የተጠነቀቀ ጠንካራ አማኝ መሆን ሲችሌ ብቻ ነው። የሰውን ዘር ሁለ ወዯ ቀና ጎዲና በመመራት
ማሇቂያ የላሇው የዯስታ ህይወት እንዱመራ አሊህ እዴለን አመቻችቶሇታሌ። ተጠቃሚውም ይጠቀማሌ፤
የተዘናጋም ዯስታን ፌሇጋ በባድ ይኳትናሌ።
አሊህም እንዱህ አሇ:—
َ ‫جس ُه ب َأ‬
َ ٌَ ‫حظن ما كانىا‬ َ ‫ؤمن َف َل ُنحي َي َّنه َحياة َط ّي َبت َو َل َنجصٍَ َّن ُه َأ‬ ُ ‫صال ًوا من َذ َكس َأو ُأنثى َو ُهى‬ َ َ
٧٩‫عملىن﴾ {النحل‬ ِ ِ ِ ِ ِ ‫م‬ ِ ِ ‫﴿من ع ِم َل‬
ትርጉም: ከወንዴም ከሴትም አምኖ ከዛም መሌካምን የሰራ ያማረችን ህይወት እናኖረዋሇን፣ይሰሩትም ከነበረው
በተሻሇ አንመነዲቸዋሇን። [አሌ ነህሌ 97]

 መሌካምን የዯስታን ህይወት መኖር የፇሇገ በአሊህ ማመን እና መሌካም ስራ መስራት መስፇርቱ ነው።

2, በአኼራ:- የሰው ሌጆች በዚህች ምዴር ሲኖሩ ሇጌታቸው ትዕዛዝ ያዯሩ፤እርሱን ከማመፅ የተቆጠቡ የሆኑ
እንዯሆነ በቀጣይቱ ፌትህ በማይዛነፌባት ሀገር ከእዴሇኞች፣ጀነትን ከሚጎናፀፈት ይሆናለ። ያኔ የተሟሊውን
ዯስታ ይቋዯሳለ።

ነገር ግን የሰው ሌጆች የአሊህን ትዕዛዝ መፇፀም፣ አርሱን ከማመፅ መቆጠብ መስፇርት መሆኑን አሌተረደም።
እነዚህን መስፇርት አጓዴሇው ዯስታን ፌሇጋ ሇሚሯሯጡ የዋሆች ዯስታን ሌታገኙ አትችለምና ኮምፓሳችሁን
አስተካክለ እንሊቸዋሇን። እና ወዲጄ ዱንህን አጥብቀህ ያዝ የነብይህ‫ﷺ‬፣ሰሃቦቹ(ረዱየሊሁ ዒንሁም)፣እነርሱን
በቅን የተከተለትን ዯጋግ ቀዯምቶችህ የተጓዙበትን መንገዴ ተከተሌ፣ሇእነርሱ የበቃቸው ይብቃህ። ታሊቁ ዒሉም
ሸይህ ፇውዛን (ሃፉዘሁሊህ). እንዱህ ይሊለ:—<<ነጃ መውጣትን፣ ዯስታን፣ከጥመትም መዲን ከፇሇግክ
በቀዯምቶች መንገዴ ሊይ በመፅናት ሊይ አዯራ>>
ሸህ ሹሇይማን አር–ሩሃይሉም (ሃፉዘሁሊህ) እንዱህ ይሊለ <<ዯስታን፣ነጃ መውጣትን፣በቤተሰቦችህ መሌካም
ነገርን፣የሌጆችህ መስተካከሌን ከፇሇግክ በመሌካም ስራ ሊይ አዯራህን>> እና እኛስ የት ነን?

ካምፓስ እና ዲእዋ

ዲዕዋ ማዴረግ የሁለም ሃሊፉነት ቢሆንም ዲዕዋ አዲብ እና መስፇርት ያሇው የዑባዲ አካሌ ነው። አሊህ እንዱህ
ይሊሌ:
َ ُ َُ َ ُ َ َ ََ َ َ ََ َ َ َ َ ٌ ُ ُ َُ َ
﴾‫ولئ َك ُه ُ امل ِلِوىن‬ ِ ‫﴿ولتُكن ِمنُك أ َّمت ًدعىن ِإلى الخ ِير وٍ ُأمسون ِبامل‬
ِ ‫عسوف وٍ َنهىن ع ِن املنُك ِس وأ‬

ትርጉም:ከእናንተ መሃከሌ ወዯ መሌካም የሚጣሩ፣በመሌካም የሚያዙ ከሸር የሚከሇክለ ሰዎች ይኑሩ። እነዚህ
ፇሊህ የሚወጡ ናቸው። (አሌኢምራን 104)
َّ َ َُ َ ُ َ َ ََ َ َ َ ّ َ ‫﴿ك ُنت َخ َير ُأ َّمت ُأ‬
ُ
………..‫اَّلل‬ ِ ‫اض ج ُأمسون ِبامل‬
ِ ‫عسوف وج َنهىن ع ِن املنُك ِس وج‬
ِ ‫ؤمنىن ِب‬ ِ ‫خسجت ِللن‬
ِ ٍ

ትርጉም:ሇሰዎች ከተገሇፁ ህዝቦች ሁለ በሊጭ ሆናቹ፤ በመሌካም ታዛሊቹ፣ከመጥፍ ትከሇክሊሊቹ፣በአሊህም


ታምናሊቹ። (አሌኢምራን 110)
በሊጭ ሉያዯረገን የሚችሇው በመሌካም ምናዝ እና መጥፍ ነገር አይተን ችሊ ሳንሇው ከእርሱ የምንከሇክሌ
ትውሌድች ስንሆን ነው።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 11


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

َ َ َ َ ‫عيس ى ابن َم َسٍ َ ذل َك بما َع‬


َ ‫ائيل َعلى لظان داوود َو‬ ُ
َ ‫﴿لع َن َّال‬
َ ‫رًن َك َلسوا ِمن َبني إطس‬
‫عتدون كانىا ال‬ ٌ ‫صىا َوكانىا‬ ِ ِ ِ ِ ِ ِ ِ
َ َ َ
[‫املائدة‬: 78] ‫لعلىن‬ َ ‫لىه َلب‬
ُ َ َ َ ُ َ َ َ ََ
ً ‫ئع ما كانىا‬ ِ ‫ًتناهىن عن منُك ٍس فع‬
ትርጉም: ከእስራኤሌ ሌጆች እነዚያ የካደት በዲውዴ እና በመርየም ሌጅ ዑሳ አንዯበት ተረገሙ። ይህም ያመፁ
እና ዴንበር ያሇፈ በመሆናቸው ነው። ከሰሩት መጥፍ ነገር አይከሊከለም ነበር። ይሰሩት የነበረው ነገር ከፊ። አሌ
ማኢዲህ 78

 እንዱሁም በሱረቱሌ ዒስር ሊይ እንዱህ ይሇናሌ:—


"ሰዎች ሁለ ክሳራ ውስጥ ናቸው እነዚያ ያመኑትና መሌካምን የሱረት፤በሃቅ አዯራ የተባባለትና በትዕግስት ሊይ
አዯራ የተባባለት ሲቀሩ።"

በሃዱስም:ቲርሚዚይ ከሁዘይፊ(ረዱየሊሁ ዒንሁ)ይዘው ባወሩት ሃዱስ ነብዩ እንዱህ አለ <<ነፌሴ በእጁ


በሆነችው ጌታ እምሊሇሁ በመሌካም ሌታዙ ነው፣ከመጥፍ ሌትከሇክለ ነው። ይህ ካሌሆነ ግን አሊህ ከእርሱ የሆነ
ቅጣት እንዲይሌክባቹ ይፇራሊቹዋሌ። ካዛ ትሇምኑታሊቹ አይቀበሊቹም>> ሃዱሱ ሃሰንነት ዯረጃ ያሇው ሲሆን
ቲርሚዚ ፉሌ ጃሚዕ 2169፣አህመዴም በሙስነደ 5/388 አስፌረውታሌ።

ታዴያ እኛ በሃቅ ምናዝ፣ከመጥፍ ምንከሇክሌ፣በሃቅ ሊይ አዯራ የምንባባሌ ትውሌድች ነን? ይህ ከሆን ፇሊህ
ከሚወጡት ነን። ነገር ግን በተቃራኒው ከሆንን ግን ያ በዲዮችን ብቻ መርጦ ማያጠፊው ፉትና ሌንፇራ ይገባሌ።
አሊህ በሱረቱሌ አንፊሌ እንዱህ ይሊሌ:—
"ያ ከእናንተ ውስጥ በዲዮችን ብቻ መርጣ ማትነካዋን ፉትና ተጠንቀቁ። እወቁ አሇህም ቅጣቱ ብርቱ ነው።"
(አሌ አንፊሌ:25)

→ታዴያ ወዲጄ የግቢ ውስጥ ዲዕዋ ዯግሞ ይበሌጥ አሳሳቢና አስፇሊጊ ነው። ግቢ ውስጥ ዲእዋ ሇማዴረግ
የመስጂዴ አስተባባሪ፣ኡስታዝ መሆን አይጠበቅብህም። በቃ ሰዎችን በምትጠራበት ጉዲይ በቂ ነገር ካወቅክ በቂ
ነው። ሇምሳላ አንዴ ወንዴምህ ሶሊት ማይሰግዴ ከሆነ፤አንተ ስሇ ሶሊት ዋጅብነት፣ ባይሰገዴ ያሇው ቅጣት
ካወቅክ፤አሰገጋደን ሌታስተምረው ምትችሌ ከሆነ ስገዴ ብሇህ ዲእዋ አዴርግሇት። ቢሰግዴ በምንዲው
አበሽረው፣ባይሰግዴ በሚዯርስበት ቅጣት አስጠንቅቀው። ወዯ መስጅዴ እንዱሄዴ አነሳሳው። ግቢ ሊይ ይበሌጥ
አሳሳቢ እየሆነ ያሇውና ሰፉ የዲእዋ ኮታ የሚፇሌገው ነገር በአጅነብይ (በባእዴ) ሴቶች እና ወንድች መሃከሌ
የሚዯረገው ዴርንበር ያሇፇ፣ሸሪዒውን የሚቃረን ትውውቅ ነው። ታዴያ ይህ ወዯ ሁለም መጥፍ ጥፊቶች
የሚመራ ስሇሆነ ትሌቅ ትኩረትና ዲእዋ የሚያስፇሌገው ነው። ታዴያ ይህ ዲእዋ ስናዯርግ ጥበብ፣ስሇ
ምንከሇክሇው ነገር እውቀት፣አዯብ፣ ትዕግስት ያስፇሌጋሌ። ሁላም በመሌካም ንያ እና የተሳሳቱትን በማስተካከሌ
አሊማ ሉሆን ይገባሌ። በዋናነት ዯግሞ እኛ ከእንዯዚህ አይነት ነገር በየትኛውም መንገዴ የራቅን ሌንሆን ግዴ
ይሊሌ። ላሊው አሳሳቢው ነገር ዯግሞ በዚህ ዘመን በየ ዩኒቨርሲቲው የጥመት ተጣሪዎች ቅርንጫፍችን
አፌርተዋሌ ታዴያ እነዚህ ተጣሪዎች ወጥመዴ ውስጥ የገቡትን ወንዴም እና እህቶችህን ታዯጋቸው አንተ አቅሙ
ከላሇህ በላልች አስመክራቸው። ዱናቸውን ከመፇክር ይሌቅ በእውቀት እንዱገነቡ ሰበብ ሁናቸው። ተስፊ
አንቁረጥ ከእኛ ሚጠበቀው ዲእዋ እና ደዒእ ነው ከዛ መምራቱ የአሇህ ፊንታ ነው። ነገር ግን በጣም በሚያሳዝን
ሁኔታ አንተ ግቢ ውስጥ ከካፉሮች ጋር እየተጣሊህ እህትህን ከጥፊተኞች መንጋጋ ሇማውጣት ስትታገሌ ከጀርባ
እንቅፊት የሚሆኑብህ፣እራሳቸውን ወዯ ጀማዒው መሪነት የሚያስጠጉ አወናባጆች አይጠፈምና ትዕግስት
አዴርግ። ሰዎችን ከአንተ ሇማራቅና እነርሱ ሇመወዯዴ ሚሞክሩ አይጠፈም። ሰዎች ዘንዴ ቀርቦ ተዋርድ ዲእዋ
ማዴረግ ሲያቅታቸው አንተን በመተቸት፣እነርሱ ሰዎችን በስህተት ሊይም እያዩ በዝምታ እያሇፈ ሰዎች ዘንዴ ሊሇ
መጠቆር በሚመስሌ መሌኩ ከነ ወንጀሊቸው የሚያግበሰብሱ በርካቶች ናቸው። ግን አንተን እንዲይበግርህ
የአሊህን ፉት ብቻ ፇሌገህ ተጣራ። በጣም የሚገርምህ ግን ብዙዎች ሚያስታውሳቸው አጥተው፣የሰውም፣የጂን
ሸይጧኖች አታሇውት ይሆናሌና ዴረስሇት። ነፌስያህንም ሪያእ ውስጥ እንዲትከትህ ግራት። አሊህ ካዘነሊት ውጪ
ነፌስ ሁለ በመጥፍ ምታዝ ናትና።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 12


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

አዯራ ይነበብ በተሇይም እህቶች!

ሇሴቶች የተሇየ ክፌሌ አዘጋጅቶ ማቅረቡ ሇምን አስፇሇገው?

1, ሴቶች በትንሽ ነገር የሚሸወደ ስሇሆኑ።


2, ፉትና ሊይ ቢወዴቁ እንኳን ቶል ሇማገገም ከመሞከር ይሌቅ ወዯ መጨናናነቅና አሊስፇሊጊ እርምጃ
ሇመውሰዴ ስሇ ሚወስኑ።
3, አብዛኛው ጊዜ ተጠቂዎቹ እነርሱ ስሇሆኑ።
4, ሇመጥፍ የሚፇሌጋቸው እና ፇተናቸው የበዛ ስሇሆነ።

ታዴያ እህቴ ሊንቺ የተዘጋጁ ወጥመድች በርካታ ናቸው። እያንዲንደን ወጥመዴ ዯግሞ በጥንቃቄ እና በብሌሃት
ማሇፌ ያስፇሌጋሌ። ወጥመድቹም በጣም አዯገኛ እና አመጣጣቸው ጥፊት የማይመስለ ናቸው። ብዙ ጊዜ
ሴቶች ብዙ ነገርን ይሶምታለ:— ሙስሉም ወንዴም መስል ቀርቦኝ ጎዴቶኝ ራቀኝ፣አስተማሪዬ በውጤት
ምክንያት እኔን ሇመጠቀም ብል ጎዲኝ ወዘተ ያወራለ። እና እህቴ ከእነዚህ ሁለ መጠበቂያሽ ♠እንዯኛው የአሊህ
ፌራቻ እና የዱን እውቀት ናቸው።
አሊህ እንዱህ ይሊሌ
[‫الطالق‬: 2]﴾‫خس ًجا‬
َ ‫جعل َم‬ َ َّ ‫َل ُه َو َمن ًَ َّتق‬
َ ًَ ‫اَّلل‬
ِ
ትርጉም: አሊህን ሇሚፇራ ሰው ከጭንቁ መውጫ መንገዴን ያዯርግሇታሌ። ጦሊቅ (2)
ً ٌُ ‫جعل َل ُه َأمس ِه‬
[‫الطالق‬: 4] ﴾‫ظسا‬ َ َّ ‫َو َمن من ًَ َّتق‬
َ ًَ ‫اَّلل‬
ِ
ِ ِ
ትርጉም: አሊህን ሇሚፇራ ሰው በነገሩ ሁለ ኸይር ያዯርግሇታሌ። ጦሊቅ (4)

ላልቹ ዯግሞ አሇባበስሽ ሸሪዒዊ ማዴረግ፣ ሃያእሽን መጠበቅ፣እራስሽን ወዯ ዱን ከተጠጉ እህቶችሽ ጋር


በማጣመር ጓዳኞችሽን መምረጥ ነው።
አሊህ እንዱህ ሲሌ ይገስፅሻሌ:–
َ َ َّ َ َ َ َّ ُ ُ ‫َ َ َن‬
> 33:‫الجاه ِل َّي ِت ألاولى <األحساب‬ ِ ‫جن ج َب ُّر َج‬‫يىجُكن وال جبر‬ ِ ‫﴿وقس في ب‬
ትርጉም: በቤታችሁ እርጉ፤የቀዯምት ጃሂሉዮችን አይነት መገሊሇጥን አትገሊሇጡ። አህዛብ 33
→ጥቅሙን ሲገሌፅሌንም እንዱህ ተረከሌን
َ ‫ؤمىيهَ يُدويهَ َع َلي ِه َّه ِمه َجالبي ِب ِه َّه ذلِكَ أَدوى أَن ي‬
َ‫ُعرفهَ فَال يُؤذَيهَ َوكان‬ ِ ‫ساء ال ُم‬
ِ ِ‫زواجكَ َوبَىاتِكَ َوو‬ ِ َ ‫ي قُل ِأل‬ ُّ ‫﴿يا أَيُّ َها الىَّ ِب‬
َّ 95:‫َفىرا َرحي ًما﴾]األحساب‬
ُ‫[َّللا‬ ً ‫غ‬

ትርጉም: አንተ ነብይ ሆይ ሇሚስቶችህ፣ሇሴት ሌጆችህ፣ሇምእመአናን ሴቶችም ከሊያቸው ሊይ


ጅሌባባቸውን(መከናነቢያቸውን) እንዯሇቁ ንገራቸው። ይህ እንዱታወቁና በባሇጌዎች እንዲይዯፇሩ በጣም
የቀረበ ነውና፤ አሊህም መሃሪና አዛኝ ነው። (አህዛብ 59)
ኡሙ ሰሇማ ይህንን አያ(ከሊያቸው ሊይ መከናነቢያቸውን ይሌቀቁ የሚሇው) በወረዯ ጊዜ የአንሷር
ሴቶች ከሊያቸው ቁራ ያረፇባቸው ይመስሌ ጥቁር በጥቁር ሇብሰው ወጡ። አቡ ዲውዴ ዘግበውታሌ።
"ጅሌባብ" ኢብኑ መስዐዴ እና ላልችም ኩታ ብሇው የሚጠሩት፣ ተራው ማህበረሰብ ዯግሞ ሽርጥ
ብል የሚጠራው፤ ትሌቅ የሆነ ሽርጥ ሲሆን እራሷንና ሙለ ሰውነቷን የሚሸፌን ነው። አቡ ዐበይዴ
እና ላልች ዯግሞ ከሊይ ሇቃው አንዴ አይኗ ሲቀር ሙለ ሰውነቷን የሚሸፌን ሌብስ ነው ብሇዋሌ።
(ኢብኑ ተይሚያ መጅሙዐሌ ፇታዋ 22/110–111)
በዚህ ዘመን ግን ኒቃብ ዴሮ ነበር እንዳ? እንዯውም ቢዲዒ ነው ሇማሇት የዯፇሩም አሊዋቂዎች አሌጠፈም። ነገር
ግን በዚ ዙሪያ የመጡ የቁርአን አያዎች እና ሃዱሶች በርካታ ናቸው። እናሌሽ እህቴ እራስሽን ሁኚ ሸህ ፇውዛን
ተንቢሃት በተሰኘው ኪታባቸው እንዱህ ይሊለ <<ይህ ኒቃብ ሴቶችን ከሰው ውሾች፣ ከጦር አይኖች መጠበቂያ
ይሆናቸዋሌ። ይህን ኒቃብ ሳትሇብሺ እንዴትወጪ የፇቀደሌሽ እንኳን ፉትናን ከመፌራትም ጋር ነው። ፉትናን
ዯግሞ መተማመን አይቻሌም።>>

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 13


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

‼እናም እህቴ በዚሁ አጋጣሚ ሊስታውስሽ ምፇሌገው ነገር ቢኖር ኒቃብ መሌበስ ግዳታ ነው ወይስ ሱና
በሚሇው፤በዐሇሞች መሃከሌ ኺሊፌ ቢኖርበትም ከማስረጃ አንፃር በሊጩ እና ሚዛን የሚዯፊው "ግዳታ" ነው
የሚሇው ነው። ነገር ግን ሃቅን ከማስተባበሌ ይሌቅ ነፌስያሽን ሇማሸነፌ ሞክሪ። አሊህ ይወፌቅሽ። ዛሬ ዛሬ የሰው
ውሻ የሆኑ፣የሴትን ገሊ አምሊኪ የሆኑ፣ሸይጧን የጋሇበቸው፤አዋቂ ነን ባይ ቂልች እንኳን ኒቃብ የሇበሰችውንና
ሃያእ የተሊበሰችውን አይዯፌሩም። ስሇዚህ ሇሚመጣብሽ ፉትና ቀዴመሽ በሩን ዝጊ።
ሶስተኛ ጓዯኞችሽ መስጂዴ የሚመሊሇሱ፣ሊንቺ አርአያ የሚሆኑ እንጂ ከዱን ያፇነገጡ ወይንም ካፉር የሆኑ
ሴቶች ሉሆኑ አይገባም። ብዙ ጊዜ የሙስሉም ሴቶች የዋሆች ናቸው ካፉር ሴቶች "ጓዯኛ" ሆነው መስሇው
ቀርበው "ጉዯኛ" ይሆኑባቸዋሌ። ሇካፉር ወንዴ አሳሌፇው ይሰጧቸዋሌ፣አሌባላ ቦታ እንዱውለ፣ ዱናቸውን
እንዱሇቁ ሰበብ ይሆኗቸዋሌ። አንዲንድች ዯግሞ የሙስሉም ሴቶችን ፀጉር፣ላሊም ሰውነታቸው ድርም ፍቶ
አንስተው ወይንም ቪዱዮ ቀርፀው ሇካፉር ወንድች ያቀብሊለ። እህቴ ይህንን ጉዴ ታውቂ ይሆን? ዐሇሞች እኮ
ሙስሉም ሴት ካፉር ሴት አጠገብ ፀጉሯን መክፇት አያስፇሌግም ያለት እኮ ያሇ ምክንያት አይዯሇም። አሊህ
ይዴረስሌሽ።

እህቴ ፇተናዎች አንዲንዳ በዱን ስም፣አንዲንዳ በደንያዊው እውቀት እንረዲሻሇን በሚሌ ሽንገሊ ሉመጡ
ይችሊለ። ሁላም በዯካማ ጎንሽ እንዯሚመጡብሽ አትዘንጊ። አብረን እናጥና፣አብረን አሳይንመንት እንስራ
የሚለሽ ሁለ ሊንቺ ኸይር አስበው እንዲይማስሌሽ። በእርግጥ የኸይር ፇሊጊ የሇም ማሇት አይዯሇም። ነገር ግን
የኸይር ፇሊጊ መምጫ መንገደም፣አመጣጡም ኸይር ነው። ታዴያ እህቴ ከእነዚህ ሁለ መጠበቂያሽ መንገድቹን
ማሳጠር፣የጥፊት ችግኞችን ስር ሳይሰደ መንቀሌ ነው። ዯግሞም እህቴ ሇራስሽ እወቂበት፤ዛሬ ያሌቀሰምሽው
የዱን እውቀት ነገ ላሊ የኑሮ ዯረጃ ሲጀመር፣የቤት ሃሊፉነት ውስጥ ሲገባ፣ሌጅ ማሳዯግና መንከባከብ
ሲጨማመርበት ሇሴት ሌጅ ወዯ ዱን እውቀት የመዞር እና ትኩረት የመስጠት እዴሌ ጠባብ ነው። ስሇዚህ እህቴ
ግቢ መግባትሽ ሊንቺ ብዙ ፇተናዎች ያለት ቢሆንም ዱንሽን ከመማር ግን ሉያግዴሽ አይገባም። ዱንሽን ማወቅ
እኮ ባንቺም ሊይ ግዳታ ነው። ታዴያ እህቴ ዱንን ማወቅ ከሁለም በሊይ አስፇሊጊ ነውና አዯራሽን። ሁለም ነገር
ጊዜውን ጠብቆ ይመጣሌና በትዕግስት መጠበቅ እንጂ አሊህ በሚያስቆጣ መሌኩ መፇሇጉ የበዛ የዋህነት ነው።
ብዙ ጊዜ ሴቶች ተሸውዯው የማያዛሌቅ የትዲር ንዴፌ ይነዴፊለ ነገር ግን በሆነ ምክንያት ይሇያዩና አሊህን
የማይፇራ ወንዴ ከሆነ ሲህር እስከማሰራት ይዯርሳሌ። በዚህም ህይወቷ ሁለ ምስቅሌቅለ ይወጣሌ።
‼ላሊው እህቴ ግቢ ውስጥ ያሌሆነ ቦታ ሊይ ሲያዩሽ የሚመክሩሽ ወንዴሞችሽ ያሇ ምክንያት አይዯሇም ከኋሊው
የሚመጣውን ስሇ ሚያውቁት ነው። የሚመክሩሽን ምክር ወዯ ተግባር ቀይሪ። ዱን እንጂ ላሊ ነገር ሳያገናኛቹ
ስሇመከሩሽ ማመስገን እንጂ ወዯ አሊስፇሊጊ ጥርጣሬ እና ትችት መግባትሽ ሊንቺ ጉዲት እንጂ ጥቅም የሇውም።
ነገር ግን በመስጅዴ ጀመዒዎች ስም የሚነግደ ዋሌጌዎችም እንዯሚኖሩ ሌብ ብሎሌ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ
እንዲንዴ እህቶች ሲመከሩ ጭራሽ ከካፉሮች ጋር ወግነው ሉከሱ፣ሉያስዯበዴቡ ሚሞክሩ አለ አይ አሇማወቅ¡
እህቴ ከእንዯዚህ አይነቶቹ አሊህ ይጠብቅሽ። ከእነርሱ ከሆንሽም ዛሬውኑ ተመሇሺ።

ንግግር ቢበዛ በምን አይጫንምና; ይበቃሌ ሁሊችንንም ወዯ ሃቁ ይምራን ዱንም ደንያችንን ያሳምርሌን።

የመጨረሻ ክፌሌ

ጂሲነት (the life of graduates)

እነሆ የዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጊዜ ተገባድ ሁለም አሌፍ የመጨረሻው አመት ተማሪዎች የጂሲነት ሊይፌ
ይለታለ። የግቢን እንቅፊቶች፣ውጣ ውረድች እና ፇተናዎች አሌፍ ሇመጨረስና ሇምርቃት መዴረስ እጅግ ትሌቅ
እዴሇኝነት ነው። ታዴያ እኛ ሙስሉሞች ሇዚህ ሊበቃን ሁለን ፇፃሚውና ባሮቹን ተንከባካቢው ሃያለ ጌታችን
አሊህን ሌናመሰግነውና ከዛም በኋሊ መሌካም እዴሌን ያጎናፅፇን ዘንዲ ሌንማፀነው ይገባሌ። ምስጋና ዯግሞ
በሁሇት መሌኩ ሌገሇፃሌ፤በምሊስ ማመስገን እና በስራ ማመስገን። ታዴያ እኛም በቻሌነው መጠን አሊህ
በማምሇክና ከከሇከሇን ነገር ፌፁም በመራቅ ምስጋናችን ሌናቀርብሇት ይገባናሌ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ
ብዙዎች ይህንን ጊዜ አሊህን በማመፅ ነው የሚያሳሌፈት። ገና አመቱ ከመጀመሩ ወራትና ቀን እየቆጠሩ በየ
ቦታው እየተዟዟሩ ያከብራለ። በእነዙህ ጉዞዎችም ብዙ አሊህ የሚታመፅባቸው ተግባራት ይፇፀማለ።
ከእነዚህም መሃከሌ ወንድች እና ሴቶች ሌቅ የሆነ እና ሸሪዒውን የሚጋጭ መቀሊቀሌ እና ፍቶ መነሳት፣መጠጥ
እና ጭፇራ ቤቶች እየሄደ መዝናናት፣ቀን እየቆጠሩ የአሊህ ቀዯርን በመርሳት ቀኑን ማክበር፣የቁማር ኳስ

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 14


ስሇ ሙስሉሞች እና የካምፓስ ህይወት አጭር ማብራርያ

መጫወት በዋናነት የሚጠቀሱት ናቸው። በጣም የሚያሳዝነው ዯግሞ ሱሪ ሇብሳ ይህንን ጨዋታ የምትጫወት
ሙስሉም ሴት መኖሯ ነው። ወዲጆቼ እኛ መሞቻችን መች አወቅንና ነው ቀን እየቆጠርን ቀዯርን እየተጋፊን
የምንጃጃሇው? እንዳትስ ማመስገን ሲገባን እናምፃሇን? ብዙዎች እኮ እንዯኛ ይህችን አመቱ ይዯርሱና ያ
የመጨረሻው ቀን ሳይገጠሙ ወዯ አኼራ ይሻገራለ። "ሇዚህም ሶመኑ የተከሰተው የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ
እና አዋሮ ካምፓስ ተመራቂ ተማሪዎች ማሳያ ናቸው።"2 ይህንን እንዯምሳላ ጠቀስን እንጂ ላልችም በርካቶች
ናቸው። እኛ የአሊህ ነን፤ወዯ እርሱም ተመሊሾች ነን። አሊህ በሱረቱ አሌለቅማን እንዱህ ይሊሌ:
ُ ‫لع ب َأ ّي َأزض َج‬
ٌ ‫مىث إ َّن َعلي ٌ َخ‬ ٌ َ َ َ ًَ ُ َ ٌ ‫َوما َجدزي َن‬
[‫القمان‬:34]﴾ ‫بير‬ ِ ِ ِ ‫ُكظب غدا وما جدزي ن‬
ِ ‫لع ماذا ج‬
ትርጉም:የትኛዋም ነፌስ ነገ ምን እንዯምትሰራ አታውቅም፤ የትኛይቱም ነፌስ የት እንዯ ምትሞት አታውቅም።
(አሌ ለቅማን 34)

በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የመስጂዴ አስተባባሪ፣ ኡስታዝ የሚባለት በእንዱህ አይነቱ ቆሻሻ ዴርጊት እራሳቸውን
አጃጅሇው ሇላሊውም መንገዴ ሲከፌቱ ይታያሌ። አንዲንዴ ዩኒቨርሲቲ ካፉሮች የሰሩትን ሇምን ይቀርብናሌ
ብሇው በመስጅዴ መፅሄት ያዘጋጃለ በዚህ መፅሄት ሊይ የወንድችም የሴቶችም ፍቶ ይኖራሌ። ታዴያ ምን
የሚለት መጃጃሌ ይሆን? አሊሁ አክበር የሴቶችም ፍቶ ወንድች እጅ ከገባ ዯግሞ ፇተናውን ይበሌጥ አስጊ
ያዯርገዋሌ። እና ወዲጆቼ ይህቺ መመረቃችን እኮ ከደንያ እንኳን ትንሿ ዯረጃ ነች ታዴያ በሷ ሰበብ ሇምን
አኼራችንን እናበሊሻሇን? አሊህ ይዴረስሌን። ዛሬ መመረቃችን ብቻ አንይ ወጥተንም የምንኖራትን ህይወት
እናስብ እንጂ ጎበዝ!

የካምፓስ ሊይፌ ከፌሬሽነት እስከ ጂሲነት እንዯዚህ በአጭሩ ገሇፅነው በአሊህ ፌቃዴ በላሊ ርእስ
እስከምንገናኝ አሊህ ሰሊማቹን ብዝት ያዴርገው። ኩኑ ፉ አማኒሊህ!!!
ወንዴማችሁ ሀይዯር ሙዘሚሌ ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖ ካምፓስ 2011ተመራቂ።

2
ከአዱስ አበባ ወዯ አምቦ በመሄዴ ሊይ ሳለ በመኪና አዯጋ ህይወታቸውን ያጡ ተመራቂ ተማሪዎች ናቸው። ሇወንዴም እና እህቶቻችን አሊህ
ይዘንሊቸው።

ሇሀሳብ አስተያየቶ t.me/AbuHuzeyfah Page 15

You might also like