Professional Documents
Culture Documents
06 Conflict Resolution
06 Conflict Resolution
1
የግጭቶች መነሻ ምክንያቶች፦
ግጭቶች ከባዶ ነገር አይነሱም። በአንዳንድ ጥናቶች የተሇዩ
ምክንያቶች የሚከተለት ናቸው።
ፍሊጎቶች ያሌተሟለ ከሆነ፣
የተጠበቀው ሳይሟሊ ሲቀር፣
የተዛባ አመሇካከት ሲኖር፣
አግባብነት የላሇው ስሌጣን ሲኖር፣
ሇግብዓቶች የሚዯረግ ፉክክር
የመረጃ ሌዩነት
የመግባባት ችግር
የባህሪ ሌዩነት
የሥራዎች በግሌጽ አሇመከፋፈሌ/መዯራረብ
የድርጅቶች በተሇያዩ ዯረጃዎች ሊይ መገኘትና
የመተሳሰብ ሌዩነት
የአመሇካከት፣ የዘይቤና የሃሳብ ሌዩነት ወዘተ.
2
የግጭት አፈታት ቴክኒኮች
3
የግጭት ዓይነቶች
• ከራስ ጋር የሚፈጠር ግጭት (Intra-personal)
• 2ኛ በግጭት ምክንያት
– መሸማቀቅና ፍራቻ፣
በድርድር/ Negotiation
በሽማግላ እርቅ/ Mediation
የአመራሩ ሚና
የሽምግሌና ዳኝነት/Arbitration
መዯበኛ ፍ/ቤት/ Litigation or Jury Trial
10