ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን II

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

1
የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
I. አጠቃላይመግለጫ
የፐብሊክ ሰርቪስና
የመስሪያ ቤቱ ስም የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር
የሥራ መደቡ መጠሪያየሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ጤና ጥበቃ ሚ/ር ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ ቴክኒሻን II ፕሮስቴቲክ ኦርቶቲክ

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት በፐብሊክ ስረቪስና ሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር/ቢሮ ብቻ የሚሞላ
የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ
ለክፍል ኃላፊ

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
በሆስፒታልና ሰው ሰራሽ አካል ማምረቻ ተቋም
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
 ሰው ሰራሽ እግርና የእግር ክፍል ንድፍ ማውጣት፣ ሰው ሰራሽ አካልና ድጋፍ ማምረት፣ ማደስና መጠገን፤ መጀመሪያ

ሕክምና ዕርዳታ መስጠት፣ በሰው ሰራሽ አካልና ድጋፍ አጠቃቀም ላይ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት ሕሙማን ጤናማ

ሕይወት እንዲመሩ በኑሮ ዋስትናቸው ላይ እገዛ ማድረግ፡፡


2.2.የሥራ መደቡ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት 1፡ የሰው ሰራሽ አካልና የአካል ድጋፍ ንድፍ/ሞድ ማውጫና ማምረቻ መሳሪያዎች፣ ማሽንና
ቁሳቁሶችን መፈተሸ፣ ማዘጋጀትና ማሽን ማንቀሳቀስ፡፡
 የስው ሰራሽ አካልና የአከል ድጋፍ ንድፍ/ሞድ ማውጫና ማምረቻ መሳሪያና ማሽን የጥራት ዝርዘር መስፈርት
ይተረጉማል፣ በተዘረዘረው መስፈረት መሆኑን ያረጋግጣል፣ መለያ/ኮድ አዘጋጅቶ ይለጥፋል፣ በአይነታቸው እየለየ ደርድሮ
ያስቀምጣል፣ የጥራት ጉድለት ያለባቸውን ይለያል፣ ሪፖርት ያደርጋል፣
 የስው ሰራሽ አካልና የአከል ድጋፍ ማምረቻ ጥሬ ዕቃዎች ከተቀመጠለት የጥራት ዝርዝር መስፈርት ጋር ያወዳድራል፣
ትክክለኛነቱን ያረጋግጣል፣ ብልሽት በማይነካው ቦታ ያስቀምጣል፣ በጥንቃቄ ይጠቀማል፣ ጥራታቸው የተጓደለውን
ይለያል፣ ሪፖርት ደርጋል፣
 የእጅና የኃይል ንድፍ ማውጫ፣ ማምረቻ፣ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች በተፈላጊ አይነትና ብዛት መኖራቸውን ያረጋግጣል፣
ጉድለት ያለባቸውን ይለያል፣ እንዲሟሉ ያደርጋል፣
 የእጅና የኃይል ንድፍ ማውጫ፣ ማምረቻ፣ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች በጥንቃቄና ድህንነታቸው እንዲጠበቅ መልካም የሆን
የአያያዝ ስርአት ይተገብራል፣ በየጊዜው የምልከታ ቁጥጥር ያከናውናል፣ ወቅታዊ እድሳትና ጥገና ያደርጋል፣
 የስው ሰራሽ አካልና የአከል ድጋፍ ንድፍ/ሞድ ማውጫ፣ ማምረቻ መሳሪያዎች፣ ማሽንና ጥሬ ዕቃ ወቅታዊ ቆጠራ
ያረድጋል፣ ጊዜ ያለፈባቸውንና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን ይለያል፣ እንዲወደጉ ያደርጋል፣
 ማሽንን ለማንቀሳቀስ የእጅና የኃይል መሳሪያዎችን ይጠቀማል፣ ለሞልዲንግ የሚውሉ ጥሬ ዕቃ ልኬት ይሰራል፣ ጥንቅርና
ውሁድ ይሰራል፣ ማሽን ያንቀሳቅሳል፣
ውጤት 2፡ ሰው ሰራሽ እግርና የእግር ክፍል ንድፍ ማውጣት፣ ሰው ሰራሽ አካልና የአካል ድጋፍ ማምረት፣

ማደስና መጠገን፡፡
 ሕሙማን ይቀበላል፣ የሕመም ታሪክ መረጃ ይሰበስባል፣ አካላዊ ምርመራ ያደርጋል፣ አስፈላጊ መድሐኒት ያዛል፣
2
ከፍ ያለ ምርመራና ሕክምና የሚያስፈልጋቸውን ይለያል፣ ያስተላልፋል፣
 እግር አካልን ይለካል፣ ሞልድ ያወጣል፣ ያመርታል፣ የጥራት ደረጃውን ይፈትሻል፣ ለሕሙማኑ ልክ መሆኑን

You might also like