Professional Documents
Culture Documents
ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ማስተር
ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ ማስተር
I. አጠቃላይ መግለጫ
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፔዲያትሪክስና ቻይልድ ሄልዝ ነርሲንግ /ማስተር nRs!NG
የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር/ቢሮ ብቻ የሚሞላ
/ተጠሪነት
የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ
lKFL `§ð
መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
በጤና ጣቢያና ስፔሻሊሰት ሀኪሞች በሌሉበት ሆስፒታሎች
በየደረጃው በሚገኙት የጤና ድርጅቶች የሚሰጠው የነርስ አገልግሎት የሚጠበቀውን የቴክኒክ ጥራትና ደረጃ ይዞ መፈጸሙን ይገመግማል፣
አስፈላጊ የማሻሻያ እርምጃዎች እንዲወሰድም ሀሳብ ያቀርባል፣