በሬ ድለበ 2010 ዓ.ም የተሰራ ነው

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 9

በእንስሳት ማድለብ ፓኬጅ ለሚሰማሩ

ወጣቶች የተዘጋጀ ሞዴል

ቢዝነስ-ፕላን

(ሞዴል)

ቀን------------

0
1- የንግድ ስራ ዕቅዱ ማጠቃለያ/ጭብጥ-Excutive Summery:-
ይህ የበሬ ማድለብ ፓኬጅ ዕቅድ አምስት አባላትን በመያዝ(ወንድ 3 ሴት 2) በአነስተኛ ንግድ ስራ ኢንርፕራይዝ በፍላጎታቸው
ተመራርጠው በተደራጁ ወጣቶች የተመሰረተ ሲሆን በአንድ ዙር 15 በሬዎች በ 3 ዙር በድምሩ 45 በሬዎችን በማድለብ ተጠቃሚ
ለመሆን የተዘጋጀ ዕቅድ ነው፡፡ የኢንተርፕራይዙ ባለቤት ወጣቶች ስራውን በዕውቀትና በክህሎት መምራት የሚያስችላቸውን የንድፈ-
ሃሳብና የክህሎት ስልጠና ማለትም በበድለባ ቴክኒክ አስፈላጊውን ስልጠና ከባለ ድረሻ አካላት ጋር በተውጣጡ ባለሙያዎች በወላይታ
የግብርና ቴክኒክ ማዕከል ውስጥ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የተሰጠ በመሆኑ ስራው በወጣቶቹ ዘንድ አጓጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስራው ዘመናዊ አመራረትን የሚጠይቅ ከመሆኑ የተነሳ በገበያው ላይ ብርቱ ተወዳደሪ ለመሆን የሚያበቃ የስራ ላይ ስልጠናው
በቀጣይም በባለሙያዎች በተካታታይ ይሰጣል፡፡ በተጨማሪም አካባቢው ለበሬ ማድለብ ተግባር አመቺ ከመሆኑም ሌላ ከአካባቢው
ቀበሌ አስተዳደር ለመስሪያ የሚሆን መሬት በድጋፍ መልክ የሚቀርብ መሆኑ ማረጋገጫ ተገኝቷል፡፡ ሆኖም በተለያዩ አጋጣሚዎች
መሬቱ የማይገኝበት ሁኔታ ሊፈጠር የሚችል ከሆነም ከግለሰቦች መሬት በኪራይ በመውሰድ ተግባሩ እንዲከናወን ይደረጋል፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ዕቅዱን ለማሳካት ሌሎች የመሠረተ-ልማት ሁኔታዎች ምቹነቶች ስላላቸው ፓኬጁን በአስተማማኝነት አዋጭ
ያደርገዋል፡፡ የኢንተርፕራይዙ አባላት ስራውን ለመጀመር በቅድሚያ የመነሻ ካፒታሉን 10% ብር 12,095 እንዲቆጠብና ይኸው ገንዘብ
በዋስትና እንዲያዝ ተደርጎ ተፈላጊውን የብድር መጠን ብር 120,950 ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በማግኘትና ገንዘቡ 3 ጊዜ
እየተገላበጠ/እየተዟዟረ እንዲሰራ በማድረግ ዘመናዊ የበሬ ድለባው ስራ በጥሩ ማኔጅመንት እንዲካሄድ ይደረጋል፡፡
በንግድ ኢንተርፕራይዙ ዕቅድ መሰረት በዓመት 45 በሬዎች በጥሩ ሁኔታ ደልበው ለአካባቢው ሉኳንዳ ቤቶች እንዲሸጡ በማድረግ
በአመት መጨረሻ በድምሩ የተጣራ ትርፍ ብር 169,377 የሚገኝ ሲሆን የተገኘው ትርፍ ለእያንዳንዱ ወጣት ሲከፋፈል በዓመት ብር
33,875 ወይንም በየወሩ ብር 2823 በማግኘት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ ፡፡ በሌላ በኩል በአመቱ ከተገኘው ትርፍ ውስጥ 30
በመቶ ብር 50,813 ተቀንሶ በመጠባበቂያ ካፒታልነት እንዲመደብ በማድረግ የቀጣይ አመት ኢንቬስትመንቱ የበለጠ እንዲሰፋ
ይደረጋል፣ በዚህ አጋጣሚ የቁጠባ ባህሉም እየተሸሻለ ኢንተርፕራይዙ በራሱ ካፒታል የሚንቀሳቀስበት ሁኔታ እንዲፈጠር ተግቶ
ይሰራል፡፡
ኢንተርፕራይዙ ዕዳውን በተቀመጠለት ጊዜ ገደብ በመክፈል ትርፋማ ሆኖ በሚንቀሳቀስበት ወቅት የስራ ፈጠራው ተግባር በሂደት
የወጣቶችን የቁጠባ ባህል ከማሳደጉ ጎን ለጎን ለሌሎች ሰዎች የስራ ዕድል በመፍጠር የገጠር የትራንስፎርሜሽን ሂደትን እውን
ይደረጋል፡፡

2- የአነስተኛ ንግድ ስራ ኢንተርፕራይዙ አላማና ግብ፡-


2.1 አላማዎች /objectives
ሀ. የእንስሳት ማድለብ ፓኬጅ በአካባቢው አዋጭና ውጤታማ ሆኖ ከኢንቬስትመንቱ የተሻለ ገቢ
በማግኘት የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማሳደግ፡፡
ለ. ቢዝነሱ የገጠር ግብርና ትራንስፎርሜሽን ማዕከል ሆኖ እንዲያገልግል ለማድረግ፣
ሐ. ለሀገርቱ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የበኩሉን ሚና እንዲጫወት ለማድረግ፡፡
2.2- የቢዝነሱ ቁልፍ ተግባራት/Key activities
ሀ. የሥጋ ምርት መስጠት የሚችሉ የእንስሳት ዝሪያዎችና ዕድሜያቸውን ለይቶ በመምረጥ ለድለባ ተግባር መጠቀም፣
ለ. የእንስሳቱን የድለባ ተግባር ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችለውን የህክምና ስራ በቅርበት መከታተል፣
ሐ. ለማድለብ ስራው ወሳኝ የሆኑትን የመኖ አይነትና አቅርቦት ተመጣጥኖ እንዲቀርብ ማድረግ፣
መ. ለእንሳሳት ድለባ ምቹ የሆነ መጠለያ ማዘጋጀትና ተረፈ-ምርቱንም ለሌሎች ተግባራት በማዋል ተጨማሪ
ገቢ መፍጠር፤
2.3 የንግድ ኢንተርፕራይዙ ግቦች/Goal

1
ሀ. የሚደለቡ በሬዎች ቁጥር በየሩብ አመቱ እድገት እያሳዬና ልምድ እየተቀሰመበት በዓመት ሶስት ዙር በመሥራት በድምሩ 45 በሬዎች
ደልበዋል ፤
ለ. የእንቴርፕራይዙ ካፒታል በአመት ከሚገኘው ትርፍ ውስጥ በመጠባበቂያት በመመደብ መነሻ ካፒታሉ በ 25% እንዲያድግ ተደርጓል፤
ሐ. የኢንቴረፕራይዙ የትርፍ ዕድገት በዓመት የጠቅላላ ካፒታሉን 30% በማድረስ የትርፋማነት ምጣኔው ስታንዳርዱን የጠበቀ ሆኗል፡፡
3- የንግድ ስራ ዕቅዱ ደጋፊ መግለጫዎች
አካባቢያዊ ሁኔታዎች/Environmnetal situations
3.1. ተፈጥሯዊ ሁኔታዎች
አካባቢው ሞቃታማ የአየር ፀባይ፣በቂ የተፈጥሮ መኖ ሳር እና ውኃ ያለው በመሆኑ የሚደልቡ እንስሳት በቀን መጨመር የሚገባቸውን
ክብደት በመጨመር በታቀደው ድርጊት መረሃ-ግብር መሠረት እንስሳት አደልበው ለገበያ እንዲያቀርቡ አመቺ ሁኔታ ይፈጥራል፤

3.2 ማህበራዊ ሁኔታዎች፡-


የአካባቢው ማህበረሰብ በበዓላትም ሆነ በአዘቦት የበሬ ሥጋ እንዲሁም በጾም ጊዜ ተጠቃሚ በመሆኑ ሥጋና የሥጋ ውጤቶች
የገበያ ችግር ስለማይኖር በፓኬጁ/እንቬስትመንቱ አዋጭነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ አይኖርም፡፡
3.3፣የመሰረተ-ልማት፣ሁኔታዎች
በአካባቢው ቀበሌን ከቀበሌና ከወረዳ የሚያገናኝ በርካታ የገጠር ተደራሽ መንገዶች መኖራቸዉና በሌለባቸዉም እየተሠሩ በመሆኑ
ለገበያ የመረጃ ልዉዉጥ እንዲሁም የመብራትና የስልክ በተጨማሪም የእንስሳት ጤና ኬላዎችና ክሊንኮች በየአካባቢዉ
መኖራቸዉ ለኢንቬስትመንቱ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮለታል፡፡

3.4 ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች

ለእንስሳት ማድለብ የመነሻ ካፒታል 100% ከመንግስት ብድር የተመቻቸ ሲሆን እንቴርፕራይዙ ከኦሞ-ማይክሮ
ፋይናንስ ተቋም ብድሩን ለማግኛት 10% በተቋሙ አካውንት ቆጥቧል፤ይህን መነሻ ካፒታል በመጠቀም
እንቨስትመንቱን ይበልጥ እያስፋፋ የአባላቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያሰፋ ሲሆን በተጓዳኝም ለሌሎች
የስራ ዕድል በመፍጠር ለማህበረሰቡ የፈጠራ ግንዛቤን ያሰፋል፤

3.5 የግብዓትና የቴክኖሎጂ አመቺነትና አቅርቦት፡-

በአካባቢዎች በቂ የእንስሳት ሀብት የሚገኝ በመሆኑና ለፓኬጁ አስተማማኝ የሆነ የግብዓት ምንጭ ማለትም ለድለባ
የሚሆኑ እንስሳት መኖር፣bÙé wYM b¥ú yt¹¹l mñ ን በማልማትና t=¥¶ mñ gZ ቶ bb@T ýS_ አስሮ bmmgB |‰ዉን
¥µÿD YÒ§LÝÝ በተጨማሪ የሰብል ተረፈ ምርትና የተፈጥሮ ሳር መጠቀም ስለሚቻል የመኖ አቅርቦቱ አስተማማኝነት አለው፡፡
3.6 ዕቅዱ ከሌሎች ዕቅዶች ጋር ያለዉ የተደጋጋፊነት ሁኔታ፡-
የበሬ ማድለብ ስራው በአብዛኛው ከሌሎች ፓኬጆች ጋር ቀጥተኛ ትስስር የሌለው ቢሆንም በአካባቢው በአትክልት ልማት ዙሪያ የተሰማሩ ሌሎች ወጣቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ የከብቶችን
እበት ለማዳበሪያነት በመጠቀም ኦርጋኒክ ምርት ለማምረት ስለሚረዳ ለሌሎች ፓኬጆች ተጨማሪ ድጋፍ ይሰጣል፡፡

3.7 የመስራት አቅምና ፍላጎት/ተነሳሽነት ሁኔታ፡-

በእንስሳት ማድለብ እንቴርፕራዙ የተደራጁ ወጣቶች በሥራ አጥ መመልመያ መስፈርት መሰረት የመሥራት አቅምና የሥራ
ፍላጎታቸው ያላቸው ብቻ ተለይተው የተደራጁ ሲሆን ራሳቸውን በስራ ፈጠራና ቁርጠኝነት ለመለወጥ በሚያደርጉት ሂደት
ለስራው አጋዥ የሚሆኑ የአቅም ግንባታ ስልጠና ይወስዳሉ፡፤ በተጨማሪም በአካባቢው በመልካም ተሞክሮነት የተቀመሩ
ተግባራትን በልምድ ልውውጥ ሂደት የተሸለ ውጤት ለማምጣት አዲስ የአሰራር ስልትና የአመለካከት ለውጥ ይከተላሉ፤

3.8 ዕቅዱ አዋጭ ስለሚሆንበት ሁኔታ(በምርታማነት፤በቴክኖሎጅ፤በገበያ ዋጋ፤በወጪ አጠቃቀም፤በትርፋማነት)

2
ፓኬጁ ሲተገበር የሚደልቡ በሬዎች በቀን መጨመር የሚገባቸውን ክብደት እንዲጨምሩና ምርታማ እንዲሆኑ የቴክኒክ ይዘቱን
በክህሎትና በቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ይመራሉ፤ለስራው የሚያስፈልጉትን ወጪዎች በፋይናንስ ስታንዳርድ ዕውቀት በመመራት
የገቢና ወጪ ማነጻጸሪያዎችን ተከትለው የትርፍ ምጣኔን ያሳድጋሉ፤

3.9 የገበያ ትስስር ሁኔታ/አስተማማኝነት፤

ከበሬ ማድለብ ተግባር የሚገኙ ውጤቶች ለመንግሥታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋሞች የሥጋ ፍላጎትን ለማሟላት ፣ እንዲሁም
የአካባቢው ማህበረሰብ፤ የሆቴሎችና የልኳንዳ ቤቶችን ፍላጎት ለማሳደግለቆዳ-ፋብሪካዎችና ለሳሙና ኢንዱስትሪዎች የግብዓት ምንጭ
በመሆኑ ተደጋጋፊነት አለው፤እንቴርፕራይዙ ከእነዚህ ተቋማ ጋር ስለሚተሳሳር ገበያና አዋጭነቱ አስተማማኝ ይሆናል፡ የሚመረተው
ምርት ማለትም የደለቡ በሬዎች በአካባቢው ማህበረሰብና ተፈላጊ በመሆናቸው ከትግበራ በፊት ከበንበኞች ጋር የገበያ ትስስር
ስለተፈጠረ ለምርቱ የገበያ ችግር አይኖርም፡፡

3.10. የንግድ ዕቅዱ ከፖሊሲዎች፤ስትራቴጅዎች፤አዋጆች፤ደንቦችና መመሪያዎች ጋር ስለመጣጣሙ

ኢንቴርፕራይዙ የገጠር ግብርና ትንስፎርሜሽን ማዕካል ያደረገ እንቬስትመንት ከመሆኑም በተጨማሪ ስራ አጥ ወጣቶችን ስራ ፈጣሪ
በማድግ መንግስት ለተግባሩ ልዩ ትኩረት በመስጠት በቢሊዬን የሚቆጠር ፈንድ ተመድቧል፡፡ በመሆኑም ወጣቶቹ አቅደው
ለሚያከናውኑት ተግባር በፌደራልና በክልል ደረጃ ከተቀረጹት ፖሊሲዎች፤ስትራቴጅዎች፤አዋጆች፤ደንቦችና መመሪያዎች ጋር
ይጣጣማል፤

11. የንግድ ዕቅዱ አባላት የስራ አመራር/አስተዳደራዊ መዋቅር፡-

ኢንተርፕራይዙ አምስት አባላትን በማቀፍ ህጋዊነት ያለው አደረጃጀትና መዋቅራዊ ድርጅቱን በተመራጭ ኮሚቴዎች
የሚመራ ከመሆኑም ባሻገር ጠቅላላ ጉባኤ በመባል የሚታወቀው የጠቅላላ አባላት ስብስብ መተዳደሪያ ደንቡን በማዘጋጀት
የኢንተርፕራይዙ ድርጅታዊ መዋቅር እንዲቀረጽ ተደርጓል፡፡ በመሆኑ በህገ-ደንቡ መሰረት ኢንተርፕራይዙ በመዋቅሩ ላይ
ስራ እፈጻሚ ኮሚቴ(ከ 3-5 አባላት ማለትም ሰብሳቢ ፤ፀሃፊና ሂሳብ ሹም እና ገንዘብ ያዥ እንዲሁም እንደ አባላቱ ብዛት
ሌሎች አባላት)፤ቁጥጥር ኮሚቴና እንደአስፈላጊነቱ መጠነኛ የቅጥር ሰራተኞች እንደሚኖሩት ተደርጎ ሥራው በአመራሩና
በአብዛኛው በአባላቱ ዕውቀትና ጉልበት ይከናወናል፡፡ ሆኖም አስፈላጊ ሲሆን ቅጥር ሰራተኞች ሊቀጠሩ ይችላሉ፡፡
የእያንዳንዱ ተመራጭ አባልና ቅጥር ሰራተኛ የስራ ሃላፊነት በህገ ደንቡ ላይ እንዲቀመጥ ተደርጓል፡፡

የኢንተርፕራይዙ ድርጅታዊ መዋቅር

ጠቅላላ አባላት( 5)

ቁጥጥር ኮሚቴ (2)

ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ (3)

ቅጥር ሰራተኛ

(ለጊዜው የለም) 3
12 የዕቅዱ የድርጊት መርሃ-ግብር፡-

ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተው የድርጊት መረሃ-ግብር የሚያመለክት ሲሆን የድርጊት መረሃ-ግበሩ የየአካካቢውን በዓላ
አከባባር ወቅት መሰረት ማድረግ ይኖርበታል፡፡

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት ሐም ነሐ መስ ጥቅ ህዳ ታህ ጥር የካ መጋ ሚያ ግንቦ ሰኔ


1 መጠለያ መስራት x
2 መኖ ዝግጅት x x x
3 የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ x x x
ግዥ
4 የበሬ መግዛት x x x
5 የበሬ ሽያጭ x x x
6

13. የንግድ ዕቅዱ ካፒታል ፋይናንስ እንቅስቃሴ፡-

13.1 ለቋሚ ዕቃዎች ግዥ የሚያስፈልግ ወጪ

ተ.ቁ የቋሚ ሀብት ወጪ ዝርዝር መለኪያ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ መግለጫ


ዋጋ ዋጋ
1 የቋሚ ዕቃዎች ዓይነት - - - - -
1.1 የአጥር ሥራ በቁጥር 1 - - ከአካባቢ ቁሳቁስ ይሠራል፡
1.2 የማድለቢያ በረት ሥራ/ግንባታ በቁጥር 1 6,000 6,000 ከሣር/የፕላስቲክ የበረቱ ጣሪያ ሊሠራ
ይችላል
1.3 የእጅ ጋሪ ቁጥር 1 600 600
1.4 አካፋ ቁጥር 2 200 200
1.5 መርጫ ቁጥር 1 700 700
1.6 የደረት መለኪያ ሜትር ቁጥር 1 450 450
1.7 ገጀራ ቁጥር 2 100 200
1.8 ማጭድ ቁጥር 2 100 200
1.9 ቦት ጫማ በጥንድ 5 120 600
የቋሚ ዕ/ ወጪ ድምር 8,950

4
ለጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎች የሚያስፈልግ ወጪ

t.q$ y:”W ›YnT mlk!Ã B²T êU MRm‰


yxNÇ -Q§§

1 ( ( ( ( ( {¼b@t$ s!s‰ yäàl$


2 ( ( ( ( ( {¼b@t$ s!s‰ yäàl$
ጠቅላላ ዋጋ

13.2 የማምረቻ ወጪዎች

የምርት ጥሬ ዕቃዎች ግዥ
êU

t.q$ የሚመረተው ምርት/አገ አይነትና mlk!à B²T yxNÇ -Q§§ MRm‰


የግዥ መጠን

1 የሚደልብ በሬ ግዥ ቁጥር 45 6000 270,000 3 ኛ ደረጃ በሬ ይገዛል

2 ( ( ( ( ( (
ጠቅላላ ዋጋ 270,000

ቀጥተኛ የማምረቻ ወጪዎች

ተ.ቁ የፓኬጅ ወጪ ዝርዝር መለኪያ ብዛት የአ/ ዋጋ ጠ/ዋጋ መግለጫ


2 የማምረቻ ወጪዎች ዓይነት - - - - -
2.2 ኩ/ል 14 ኩ/ል የአካባቢ
አሰራማ መኖ ድርቆሽ(54 ኩ/ል)
42 50 2100 ሣር፣ገለባ፣ጭድአገዳ
27 ኩ/ል
ይጠቀማሉ)
2.3 ኩ/ል 400 60000 (ፉሩሽካ፣ፋጉሎ፣የወፍጮ ቤት
ምጥን መኖ(ፉሩሽካ) 150
ጥራጊ....)
2.4 ህክምና(ለ 45 በሬዎች ቁጥር) ቁጥር 45 20 900
2.5 ኬሚካል(እንደ አስፈላጊነቱ 300
ብር -
በጥቅል)
2.6 ውኃ ሊትር 54 - 0 በቀን እሰከ 30 ሊትር/ከአካባቢ

2.7 ቀጥተኛ የማ/ ወጪ ድምር ብር 61200


(ሲደመር የበሬ ግዥ ዋጋ) 270,000
የማ/ወጪዎች ጠ/ ድምር 333,300

5
ሌሎች ቀጥተኛ ያልሆኑ /ተዛማጅ ወጪዎች
ዋጋ

ተ.ቁ የወጪ አይነቶች መለኪያ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ ምርመራ

በቁጥር በቀ/ር 5 150 750


ቱታ

ብር ብር - - 450
የገበያ ቀረጥ

- 1,200 በመነሻ ካፒታል የሚያዝ -


ድምር

ብር - - - 895
የእርጅና ተቀናሽ (10%) በመነሻ ካፒታልነት የማይያዝ

ብር - - - 9676 በመነሻ ካፒታልነት የማይያዝ


ወለድ (8% ከ 120,950 ብድር)
(ወለድና ዕርጅና-28,371)
ድምር - 10571

14. የንግድ ዕቅዱ ወጪዎች ማጠቃለያ (ቋሚ ዕቃ፤ማምረቻና ተዛማጅ ወጪዎች)


t¼q የተጠቃለሉ ወጪዎች ዝርዝር የገንዘብ መጠን ምርመራ
$
1 የቋሚ ሀብት/ዕቃ ወጪ 8,950
2 የማምረቻ ወጪ/ተለዋዋጭ 333,300 የኣመት
3 ተዛማጅ ወጪዎች 1,200 የኣመት
ጠቅላላ ካፒታል 343,450 በአንድ ዙር የሚያስፈልግ
የብድር ካፒታል መጠን
120,950
ማሳሰቢያ፡- አሁን በአለው በገጠር ተጨባጭ ሁኔታ የሂሳብ ስራ፣ የንብረት ክፍልና የገንዘብ ያዥ ስራዎች
ደመወዝ ሳይከፈልባቸው በአባላት ይሸፈናሉ የሚል ታሳቢ ተደርጓል፡፡

t.q$ êU MRm‰

የገቢው አይነት mlk!à B²T yxNÇ -Q§§

የደለቡ በሬዎችን በመሸጥ bq$¼R 45 11750 528,750


l@lÖC ( ( ( (
ጠቅላላ ገቢ 528750
15. የምርት/የአገልግሎት ሽያጭ ገቢ ዕቅድ

16. የኢንተርፕራይዙ አመታዊ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ


የ------------------------አነስተኛ ንግድ ስራ ኢንተርፕራይዝ
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

6
ከ---------------እስከ----------2009
ገቢ
ጠቅላላ የበሬ ሽያጭ ገቢ ----------------------------------------------------------------------528,750
ግዥ(የማምረቻ ወጪ)
ከአለፈው አመት የዞረ ምርት ዋጋ----------------------0
በአመቱ የተመረተ/የቀረበ ግዥ ዋጋ----------------333,300
ጠቅላላ የተመረተ/ለሽያጭ የቀረበ በግዥ ዋጋ------------------------333,300
ሲቀነስ በአመቱ መጨረሻ በመጋዘን የቀረ-----------------------------0
በአመቱ ውስጥ ለሽያጭ የቀረበ በሬ ግዥ(ጠ/ማምረቻ ወጪዎች) --------------------333,300
ያልተጣራ ትርፍ -----------------------------------------------------------------195,450

ሌሎች ገቢዎች
ከ------------------------------------- 0
ከ------------------------------------- 0
የልዩ ልዩ ገቢዎች ድምር --------------------------------------------------------------0
ጠቅላላ ያልተጣራ ትርፍ ድምር -----------------------------------------------------------------195450
የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች/ተዛማጅ ወጪዎች
ለገበያ ቀረጥ ክፍያ---------------------------------------------------------------450
ለቱታ ግዥ------------------------------------------------------------------------750
ለወለድ ክፍያ--------------------------------------------------------------------9676
ለእርጅና ተቀናሽ ወጪ--------------------------------------------------------895
የወጪዎች ድምር --------------------------------------------------------------------------29,931
የተጣራ ትርፍ (ከታክስ በፊት)-----------------------------------------------------------------------165,519
የተጣራ ትርፍ (ከታክስ በኋላ 10%) --------------------------------------------------------------148,967.1

ማሳሰቢያ፡- የትርፍ አከፋፈል ሂደቱ በኢንተርፕራይዙ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ከታክስ በኋላ ከተገኘው ትርፍ ላይ 30% የመጠባበቂያ ካፒታል
ይቀነስና ቀሪው 70% ብቻ ለአባላት የሚከፋፈል ይሆናል ፤

 148,967.1*30%= 44,690.13 ለመጠባበቂያ ካታል የሚቀመጥ


 148,967.1*30%=104,276.97 ለአባላት የሚከፋፈል

17. የኢንተርፕራይዙ አመታዊ የሃብትና ዕዳ መግለጫ

የ------------------------አነስተኛ ንግድ ስራ ኢንተርፕራይዝ


የሐብትና ዕዳ መግለጫ
ከ---------------እስከ----------2009
የገንዘብ መጠን ገንዘብ መጠን
ተ.ቁ ጠቅላላ ሐብት/ንብረት ጠ/ዕዳና ካፒታል

7
1 ጊዚያዊ ንብረት 3 የዕዳ መጠን
1.1.1 ጥሬ ገንዘብ በእጅ 1000 3.1 የተዘዋዋሪ ብድር ተከፋይ ዕዳ 343,450
1.1.2 ጥሬ ገንዘብ በባንክ 534,259 3.2 ሌሎች የሚከፈሉ ዕዳዎች 0

1.1.3 ጥሬ ገንዘብ በሰነድ 0 ለመንግስት የሚከፈል የገቢ ግብር 16,551.9

1.1.4 በመጋዘንያለ ምርት/ያልተሸጠ 0 ለአባላት የሚከፋፈል ትርፍ(70%) 104,276.97

1.1.5 ያልተሰበሰበ ገንዘብ 0 3.3 የጠ/ዕዳ ድምር 464278.87

1.1.6 የጊዚያዊ ንብረት ድምር 4 ካፒታል


2 ቋሚ ንብረት 4.1 የአባላት መዋጮ/ዕጣ 34,345
2.1 የንብረት ዋጋ 8950 4.2 በስጦታ የተገኘ ንብረት 0
2.2 ሲቀነስ የዕርጅና ተቀናሽ 895 4.3 ከትርፍ መጠባበቂያ ካፒታል 44,690.13
2.3 የዘመኑ የተጣራ የንብረት ዋጋ 8055 4.4 የካፒታል ድምር 79035.13
ጠቅላላ የንብረት ዋጋ ድምር 543,314 5 ጠ/የዕዳና የካፒታል ድምር 543,314

የአዋጭነት ንግድ ዕቅዱ ትንታኔ፡-

B.E.P (የዜሮ ትርፍ ውጤት) በምርት/አገ ተግባር ላይ የአዋጭነት ንግድ ዕቅዱ የሂሳብ መግለጫ ሲተነተን፤

የንግድ ቋሚ ተለዋዋጭ ጠ/ወጪ የአንዱ ጠ/ ጠ/ከምርት የአንዱ ጥቅል B.E.P B.E.P ተስማሚ
ስራው ወጪ ወጪዎች ሽያጭዋጋ የሚጠበ ገቢ ወጪ (በምርት) (በገንዘብ) የትርፍ
አይነት ቅ ማርጅን
ምርት
በሬ 28,371 334,500 363,231 11,750 45 528,750 363,500/45= 6.5 26,058 165,519
ድለባ 8071

B.E.P in units= fixed cost (28371/11750-7407=4343) =6.5 B.E.P in monetary valu = fixed cost
unit sales price- unit variable cost (1- V.c/ S.p)

7 የደለቡ በሬዎች ትርፍም ኪሳራም የሌለበትን ወጪ ሲሸፍን ከ 39 በሬዎች የትርፍ ታሳቢ ይሆናል፤ከአንድ በሬ 11750-7407 =
4343 የተጣራ ትርፍ ይገኛል፤በዚህ መሰረት ከ 39 በሬዎች 165,519 በዓመት የተጣራ ትርፍ ይገኛል)፡፡ለእያንዳንዱ ወጣት ብር
33,875 እና በወር 2,823 ይደርሳል፡፡

You might also like