Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 8

መልክዐ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ

መልክዐ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ-ግእዝ የቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ መልክዕ በአማርኛ

፩. ኀበ ክርስቶስ አምላኪየ አቀድም ጸልዮ፤ 1. ኀበ ክርስቶስ አምላኪየ፡- የሠለስቱ ደቂቅን ድርሳን


ወኀበ ማርያም እስእል በእንተ ጌጋይየ ለመናገር ወደ አምላኬ ክርስቶስ መጸለይን አስቀድማለሁ፤
አስተሥርዮ፤ ድርሳነ ሠለስቱ ደቂቅ ከመ እደ ሕሊናየ በመጽሐፍ ባሕርነት ይዋኝ ዘንድ በደሌንም
እንግር በተጋንዮ፤ እደ ሕሊናየ ይጽብት ለማስተሥረይ ወደ እናቴ ድንግል ማርያም እለምናለሁ፡፡
ለመጽሐፍ ቀላዮ፡፡
2. በከመ ድኅንክሙ፡- ቅዱሳን አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን
፪. በከመ ድኅንክሙ ቅድመ እምእቶነ ጨምሮ በእብኖዲ አምላክ ፈቃድ ከሚነድ እሳት
እሳት ነዳዲ፤ በትእዛዝ አምላክ እብኖዲ፤ አስቀድማችሁ እንደዳናችሁ የእናትና አባቴን ብድራት
አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዓዲ፤ ለመክፈል ከሚከታተለኝ ሰይጣን ወጥመድ
አድኅኑኒ ወባልሑኒ እመስገርተ ሰይጣን በአማላጅነታችሁ አድኑኝ፡፡
ረዋዲ፤ በቀለ አቡየ ወእምየ እፍዲ፡፡
3. ለዝክረ ስምክሙ፡- ሀብለ ፍቅራችሁ ምውት ልቤን
፫. ሰላም እብል ለዝክረ ስምክሙ ስለማረከው ነጥቆታልና ባለማቋረጥ ለስማችሁ አጠራር
በኢያንትጎ፤ ለልብየ መዋቲ ሐብለ ሰላም እላለሁ፤ ቅዱሳን ሲድራቅ ሚሳቅ አብደናጎ ሆይ!
ፍቅርክሙ እስመ መዘጎ፤ ሲድራቅ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ እንደጠበቃችሁ ጸሎታችሁ
ወሚሳቅ ወአብደናጎ፤ ከመ ዐቀብክሙ ቅድመ እግዚአብሔር ደረሶ አማላጅ ሆነን፡፡
ለልዑል ሕጎ፤ ኰነነ ጸሎትክሙ ሰማየ
ዐሪጎ፡፡ 4. ለሥዕርስተ ርእስክሙ፡- ነበልባለ እሳት ለአልነካው
ለራሳችሁ ጠጒር ምስጋና ይገባል፤ የእሳት አለንጋ
፬. ሰላም ለሥዕርተ ርእስክሙ ነደ እሳት ለአልነካው ራሳችሁም ምስጋና ይገባል፤ የጣዖትን ራስ
ዘኢለከፎ፤ ወለርእስክሙ ሰላም ርስነ የምትቀጠቅጡ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! እናንተን
ነበልባል ዘኢቀሰፎ፤ ሠለስቱ ደቂቅ የተራዳችሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን
ቀጥቀጥተ ርእሱ ለግልፎ፤ ገብርኤል ጋረዳችሁ፤ የሰው እጅ ቀፎ ንብን እንደሚጋርድ ክንፉን
መልአክክሙ ከደነክሙ አክናፎ፤ ከመ ጋረዳችሁ፡፡
ዘይከድኖ ለንህብ እደ ሰብእ ቀፎ፡፡
5. ለገጽክሙ፡- ቅዱሳን ሲድራቅ ሚሳቅ አብደናጎ ሆይ!
፭. ሰላም ለገጽክሙ ወለቀራንብቲክሙ ለፊታችሁ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥቱ አደባባይ
ሥድስቱ፤ አንበስብሶ ዘኢፈርሐ የናቡከደነጾርን የዐይን ግልምጫ (ክፉ እይታን) ለአልፈሩ
ለናቡከደነፆር ዓውደ መንግሥቱ፤ ሠለስቱ ለስድስቱ ቅንድቦቻችሁም ምስጋና ይገባል፤ ለካህናት
ደቂቅ ለሊቀ ካህናት መሥዋዕቱ፤ ተሰምዐ አለቃ ለክርስቶስ መሥዋዕቱ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በአካል
ጸሎትክሙ መልዕልተ ሰማያት ሰብዓቱ፤ ሦስት በባሕርይ አንድ አምላክ ፊት ከሰባቱ ሰማያት ፊት
ቅድመ ገጸ አምላክ አሐዱ በአካል ጸሎታችሁ ተሰማ፡፡
ሠለስቱ፡፡

1
፮. ሰላም ለአዕይንቲክሙ ከመ ባሕርይ 6. ለአዕይንቲክሙ፡- እንደ ዕንቍ ለሚያበሩ ዐይኖቻችሁም
መፅደሊ፤ ወለአእዛኒክሙ ሰላም ዘኢሰምዓ ምስጋና ይገባል፤ ክፉና ገዳይ የሐሰት ነገርን ለማይሰሙ
ነገረ ሐሰት ቀታሊ፤ አናንያ ንቁሐ ዘምስለ ጆሮዎቻችሁም ምስጋና ይገባል፤ አናንያ ከወንድሞቹ ጋር
አኃዊሁ ይጼሊ፤ ኢያፍርሆ ነደ እሳት ተግቶ ይጸልያል፤ የማይጠፋ የእሳት ላንቃን የሚነድ እሳት
ወአፈ ነባልባል ማህጐሊ፤ እስመ አያስፈራውም፤ የሁሉን ቻይ አምላክ ማዳኑን አስቧልና፡፡
አድኅኖቶ ሐለየ ለአምላክ ከሃሊ፡፡
7. ለመላትሒክሙ፡- የመዓዛቸው ውበት መልካም ለሆነው
፯. ሰላም ለመላትሒክሙ ዘሥነ ቂሐቶን ጒንጮቻችሁ ሰላምታ ይገባል፤ የበጐ መዓዛ መስኮቶች
ሐዋዝ፤ ወለአእናፊክሙ ሰላም መሳክወ መገኛዎች ለሆኑ አፍንጫዎቻችሁም ሰላምታ ይገባል፤
ፄና ምዑዝ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ዘቤተ ያዕቆብ የያዕቆብ ወገን ዐምዶች ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በጽኑ
አብያዝ፤ ቤል ተነጽሐ እመንበሩ ኃይላችሁ ጣዖቱ ቤል ከዙፋኑ ወደቀ፤ መርዝ የተሞላ
በኀይልክሙ ዐዚዝ፤ ወለስሐ ዘልፈ ተንኰሉም ዘወትር ደከመ፡፡
ትምይንቱ ለሕምዝ፡፡
8. ለአእናፊክሙ፡- የደስታ የበረከት መገኛ ለሆነው
፰. ሰላም ለአእናፊክሙ አፈ በረከት አፍንጫችሁ ሰላምታ ይገባዋል፤ ውበታቸው ለአማሩ
ወፍሥሓ፤ ወለአስናኒክሙ ፅዕድዋት ፅዕድዋን ጥርሶቻችሁም ሰላምታ ይገባቸዋል፤ የኢዮስያስ
ዘሕበሪሆን ተሰብሐ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ለቤተ ወገን ዐምዶች ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ሊቀ መላእክት
ኢዮስያስ አዕማዲሃ፤ በጢሰ እቶን ቅዱስ ገብርኤል በእናንተ ላይ ክንፉን ስለጋረዳችሁ
አልባሲክሙ ኢረስሐ፤ እስመ ክነፊሁ የለበሳችሁት ልብስ በእሳት አልጠቆረም፡፡
ገብርኤል ላዕሌክሙ ሰፍሐ፡፡
9. ለልሳንክሙ፡- የልጅ መባረክ ከአባት እንደሚገኝ
፱. ሰላም ለልሳንክሙ እንተ ውስቴቱ የመጽሐፍ ቃል ኪዳን በውስጡ ለሚገኝበት አንደበታችሁ
ርኩብ፤ ቀስተ መጽሐፍ ሠራፂ ባርኮተ ሰላምታ ይገባል፤ የሕዝብና የአሕዛብ የጸጋ አምላኮቻቸው
ወልድ ለአብ፤ ሠለስቱ ደቂቅ አማልክተ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ጸሎታችሁ ውኃ ሆኖ የእሳቱን
አሕዛብ ወሕዝብ፤ ከመ ማየ ጸሎትክሙ ወላፈን እንደአጠፋው ረኀብተኛ ዳጎንን የዕለት ምግብ
አጥፍኦ ለላህብ፤ ወሲሳየ ዕለት አኅጥኦ አሳጣው፡፡
ለዳጎን ርኁብ፡፡
10. ለቃልክሙ፡- ቅዱሳን ሲድራቅ ሚሳቅ አብደናጎ ሆይ!
፲. ሰላም ለቃልክሙ እምቃለ ፍጡራን ለቃላችሁ ምስጋና ይገባዋል፤ ከፍጡራን ቃል ይልቅ
ዘተንእደ፤ ወለእስትንፋስክሙ ሰላም ጸበለ የተመሰገነ ነው፤ ኃጢአት ትቢያን ለአጠፋ
ኀጢአት ዘሰደደ፤ ሠለስቱ ደቂቅ እስትንፋሳችሁም ሰላምታ ይገባል፤ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ
ዘተመሰልክሙ አዕማደ፤ እምትስግዱ ሆይ! ነደ እሳትን ከሚያጎናጽፍ ካለ አንድ አምላክ በቀር
ለአማልክት ወእምታምልኩ ባዕደ፤ እንበለ ለጣዖታት ካለመስገዳችሁና ጣዖት ካለማምለካችሁ የተነሣ
አምላክ አሐዱ ዘይትዐፀፍ ነደ፡፡ የቆሙ ዐምዶችን መሰላችሁ፡፡

፲፩. ሰላም ለጕርዔክሙ አሐዱ ወክልኤ፤ 11. ለጕርዔክሙ፡- ከአንድ በላይ ሁለት ለሚሆን
ወለክሣድክሙ ልሁይ ፀዋሬ ቃለ ጽድቅ ጒሮሮአችሁ ሰላምታ ይገባዋል፤ እውነተኛ ቃልን
ጽዋዔ፤ ሠለስቱ ደቂቅ መኴንንተ ሐዳስ ለሚሸከም ውብ አንደበታችሁም ሰላምታ ይገባል፤ የአዲስ

2
ትንሣኤ፤ ጾምክሙ ወጸሎትክሙ ትንሣኤ አበጋዞች ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ጾማችሁ ጸሎታችሁ
እምሰዓታተ መንሱት ምማኤ፤ እምድካመ ከሚያፍገመግም የጥፋት ዘመን ጠብቆ ከነፍስና ከሥጋ
ሥጋ ወነፍስ ይኩኑኒ መጽንዔ፡፡ ድካም የሚያበረታ ይሁነኝ፡፡

፲፪. ሰላም ለመትከፍትክሙ አርዑተ ኵነኔ 12. ለመትከፍትክሙ፡- የፍዳ ቀንበርን ለተሸከሙ
ዘዖራ፤ ወለዘባንክሙ ሰላም ዘተቀስፈ በእደ ትከሻዎቻችሁ ሰላምታ ይገባቸዋል፤ በወታደር እጅ
ሐራ፤ ሠለስቱ ደቂቅ መኳንንተ ሐዳስ ለተገረፉ ጀርባዎቻችሁም ሰላምታ ይገባቸዋል፤
ደብተራ፤ ድኅረ ኀለፈ ከማክሙ ዓመታተ የመንግሥተ ሰማይ አበጋዞች ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
ዳዊት ወዕዝራ፤ ኢተሰምዐ ወኢተገብረ የዳዊት የዕዝራ ዘመን እንደ እናንተ እንደአለፈ ከዛሬ
እምይእዜ ለግሙራ፡፡ ጀምሮ ፈጽሞ አልተሰማም፡፡

፲፫. ሰላም ለእንግድዓክሙ መጽሐፈ 13. ለእንግድዓክሙ፡- ለአካላዊ ቃል የትንቢት መጽሐፍ


ትንቢቱ ለቃል፤ ወለሕፅንክሙ ሰላም ደረታችሁ ሰላምታ ይገባዋል፤ እውነተኛ ቃለ ወንጌልን
ፀዋሬ ቃለ ጽድቅ ወንጌል፤ ሠለስቱ ደቂቅ ለሚሸከም ጭናችሁም ሰላምታ ይገባል፤ ክብርና ጸጋን
ምሉአነ ጸጋ ወብዕል፤ ተፈጸመ ዓመተ የተመላችሁ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በምድረ በዳ
ሞት ሰዓታተ መንሱት ወኀጕል፤ ድኅረ በበረሓ ግዛታችሁ ከተስፋፋ በኋላ የጥፋትና የመከራ ዘመን
ሰፍሐ ሥልጣንክሙ እምገዳም ወሐቅል፡፡ ዓመተ ፍዳ ተፈጸመ፡፡

፲፬. ሰላም ለአእዳዊክሙ መሥዋዕተ 14. ለአእዳዊክሙ፡- የኃጥአንን መሥዋዕት ለአልደረሱ


ኀጥኣን ዘኢገሠሣ፤ ወለመዛርዒክሙ ሰላም እጆቻችሁ፤ ለጣዖት በመሠዋት ለአልረከሱ ክንዶቻችሁ
በሠዊዐ ጣዖት ዘኢረኵሳ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ሰላምታ ይገባል፤ ጥበብ ወልድ ከማሕፀኗ በመጀመሪያ
ቅቡዓነ ደመ ስምዕ ፒሳ፤ ሰአልዎ ወልዳልናለችና በሰማዕትነት ደም የከበራችሁ ቅዱሳን
ለአምላክክሙ ከመ ኢይዝክር አበሳ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በደላችን እንዳያስብብን ወደ
እስመ ወለደተነ ቅድመ ጥበብ እምከርሣ፡ ፈጣሪያችሁ ለምኑልን (አማልዱን)፡፡

15. ለኵርናዕክሙ፡- እንደ ያኖስ ለጸና ክርናችሁ እና
፲፭. ሰላም ለኵርናዕክሙ ኵርናዐ ያኖስ የቀኖና አደራሽ ማኅፈድ ጀማሪ ክንዳችሁ ሰላምታ
ክቡድ፤ ወለእመትክሙ ሰላም ወጣኔ ቀኖና ይገባል፤ ለአለፈና ለሚመጣ ምጻተኛ ትውልድ እስከ ሺህ
ማኅፈድ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ጸሐፍተ ትእዛዙ ትውልድ ድረስ የእውነት ካህናት ይናገሩት ዘንድ የወልድ
ለወልድ፤ ይንግርዎ ካህናተ ጽድቅ እስከ ሕግ ጸሐፊዎች ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! አማልዱን፡፡
አእላፍ ትውልድ፤ ለዘመጽአ ወይመጽእ
ፈላሲ ወነግድ፡፡

፲፮. ሰላም ለእራኃቲክሙ ዘኢሰፍሓ 16. ለእራኃቲክሙ፡- ለኃጢአት መሥዋዕት ለአልተዘረጉ


ለሠዊዕ፤ ወለአፃብዒክሙ ሰላም ዘኢገሠሣ የመሐል እጆቻችሁ እና የኃጥእ መሥዋዕት ለአልዳሰሱ
መሥዋዕተ ኀጥእ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ከመ ቤዛ ጣቶቻችሁ ሰላምታ ይገባል፤ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
ይስሐቅ በግዕ፤ መጠውክሙ ነፍሰክሙ ቤዛ ለይስሐቅ በግ እንደ ወረደለት ከጽኑ መከራ ከሚነድ እሳት
አእላፍ ሰብእ፤ እሳት ነዳዲ ወስቃይ ፅኑዕ፡ ብዙዎችን ለማዳን ሰውነታችሁን ለመከራ አሳልፋችሁ
፡ ሰጣችሁ፡፡

3
፲፯. ሰላም ለአጽፋረ እዴክሙ አርእስተ 17. ለአጽፋረ እዴክሙ፡- የጣታችሁን ጫፍ ለሚሸፍኑ
አፃብዕ እለ ይከድና፤ ወለገበዋቲክሙ የጣታችሁ ጥፍሮች እና የሲና በረሓን ለመሰሉ
ሰላም ተምሳላተ ሐቅል ዘሲና፤ ሠለስቱ ጐኖቻችሁም ሰላምታ ይገባል፤ የሃይማኖት ደመና ዝናማት
ደቂቅ ዝናመ ሃይማኖት ደመና፤ ባቢሎን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ባሊሎን የእናንተን ድምፅ በሰማች
ቃለክሙ ሶበ ሰምዐት በእዝና፤ ጥዕየት ጊዜ ከደዌዋ ተፈወሰች፤ ከጥፋትም ዳነች፡፡
እምደዌሃ ወኢርእየት ሙስና፡፡
18. ለከርሥክሙ፡- የመርገም ምድር እህልን ለአልቀመሰ
፲፰. ሰላም ለከርሥክሙ እከለ ምድረ ሆዳችሁ እና የመጽሐፍ ትእዛዝን ለፈጸመ ልባችሁ
መርገም ዘኢጥዕመ፤ ወለልብክሙ ሰላም ሰላምታ ይገባል፤ የከራችሁ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
ትእዛዘ መጽሐፍ ዘፈጸመ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ሥልጣናችሁ በጸና ጊዜ ቃላችሁ ዳንኤል የዳጎንን አፍ
አመ ሥልጣንክሙ ቆመ፤ ዳንኤል ዘጋ፤ ቤልሆርም አፉን እንዳይከፍት ዝም አለ፡፡
ቃልክሙ አፈ ዳጎን ፈፀመ፤ ወከመ
ኢይክሥት አፉሁ ቤልሆር አርመመ፡፡

፲፱. ሰላም ለኵልያቲክሙ በእሳተ ጥበብ 19. ለኵልያቲክሙ፡- በጥበብ እሳት ለተፈተነ አምልኮ
ዘተፈትነ፤ ወለልብክሙ ሰላም አምልኮ ጣዖትን ለናቀ ልባችሁም ሰላምታ ይገባል፤ እውነትን
ጣዖት ዘመነነ፤ ሠለስቱ ደቂቅ የተናገራችሁ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! እኛ በማመን
ዘተነበይክሙ እሙነ፤ ከመ ይኩን እንድንናገር ቃላችሁ ከእኛ ጋር አንድ ይሁን፡፡
ቃልክሙ አሐደ ከማነ፤ ወከመ ከማሁ
ንትነበይ በአሚን ንሕነ፡፡

፳. ሰላም ለአማዑቲክሙ ዘኢውዕየ 20. ለአማዑቲክሙ፡- በእሳት ለአልተቃጠለ አንጀታችሁ


በእሳት፤ ወለንዋየ ውሥጥክሙ ሰላም እና የበረከት መገኛ ለሆነ የውስጥ ዕቃችሁም ሰላምታ
መዝገበ ባሕርይ በረከት፤ ሠለስቱ ደቂቅ ይገባዋል፤ በእምነት በትዕግሥት የአጌጣችሁ የከበራችሁ
ሥርግዋነ አሚን ትዕግሥት፤ አዝንሙ ዲበ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በጠላቴ ላይ የእሳት መቅሰፍት
ፀርየ መቅሰፍተ ሥዩም እሳት፤ ወከመ አዝንሙበት (አውርዱበት) በዐይኑም እንዳያይ ጨለማ
ኢይርአይ በዓይኑ ይድፍኖ ጽልመት፡፡ ይጋርደው፡፡

፳፩. ሰላም ለሕንብርትክሙ ከመ ማዕከክ 21. ለኅብርትክሙ፡- ውበቱ እንደ ማርዳ ለአማረ
ርእየቱ፤ ወለሐቌክሙ ሰላም ዘቅናተ እምብርታችሁ እና ድል መንሣት (አሸናፊነት) ትጥቁ ለሆነ
መዊዕ ቅናቱ፤ ሠለስቱ ደቂቅ አዕርክተ ወገባችሁም ሰላምታ ይገባል፤ የዳንኤል ቤተሰቦቹና
ዳንኤል ወሰብአ ቤቱ አምላኪየ ባልንጀሮቹ የከበራችሁ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! አምላካችሁ
አምላክክሙ እንዘ አሐዱ ሠለስቱ፤ አምላኬ በአንድነት በሦስትነት ለዘለዓለም ምስጉንና ልዑል
ስቡሕኒ ወልዑል ውእቱ፡፡ ነው፡፡

፳፪. ሰላም ለአቊያጺክሙ አዕማደ ቤተ 22. ለአቍያጺክሙ፡- የቤተ መቅደስ አዕማድ ለመሰሉ
መቅደስ ዘተመሰላ፤ ወለአብራኪክሙ ሰላም ጭኖቻችሁ እና ስግደትን ለአላጓደሉ ጒልበቶቻችሁም
ኍልቈ ሰጊድ ዘኢከፈላ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ሰላምታ ይገባቸዋል፡፡ እውነተኛ ቃል ኪዳን ጠባቂዎች
ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ለክፉ ጠላቴ የፉላንና

4
ዐቀብተ ቃለ ጽድቅ መሐላ፤ ክፍልዎ የፊሞንን ዕድል ፈንታ ክፈሉት፤ በዓለምም ሁሉ የተለየ
ለፀርየ መክፈልተ ፊሞን ወፉላ፤ ወፍሉጠ ይሁን፡፡
ግዕዝ ይኩን በዓለም ኵላ፡፡
23. ለአእጋሪክሙ፡- ወደ ኋላ ላይመለሱ ከሚጓዙ
፳፫. ሰላም ለአእጋሪክሙ እለ አርትዓ ተረከዞቻችሁ ጋር መንገድን ለሚያቀኑ እግሮቻችሁ
ፍኖተ፤ ምስለ ሰኰናሆን ይሑራ ሰላምታ ይገባቸዋል፤ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በእሳት
ወኢይግብኣ ድኅሪተ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ላይ ሠለጠናችሁ፤ የጠላቴ ዐይን ተገልጦ እንዳያይ
ዘትኴንኑ እሳተ፤ አዑሩ ዓይነ ፀርየ ከመ ይታወር፤ ጆሮውም እንዳይሰማ ትቢያ ይድፈነው፡፡
ኢይርአይ ክሡተ፤ ወከመ ኢይስማዕ
በእዝኑ ኅትምዎ መሬተ፡፡

፳፬. ሰላም ለመከየድክሙ መልዕልተ 24. ለመከየድክሙ፡- የጨለማ አበጋዞች በተቀመጡበት


አፃብዕ እለ ቆማ፤ ውስተ ዓውደ ፍትሕ የፍርድ አደባባይ ከቆሙ ጣቶቻችሁ በላይ ለሚገኙ
ስፉሕ ማእከለ ንቡራን መኳንንተ ግርማ፤ የእግሮቻችሁ ተረከዞች ሰላምታ ይገባቸዋል፤ የአምላክ
ሠለስቱ ደቂቅ ጸሐፍተ ትእዛዙ ለፌማ፤ ትእዛዝ ጸሐፊዎች ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
ኢኀደገክሙ ከመ ትፁሩ ከበደ ምንዳቤ የአመናችሁት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያድናችሁ
ወፃማ፤ ፈነወ ያድኅንክሙ ገብርኤል ዘንድ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልን ላከላችሁ እንጂ
እምራማ፡፡ በመከራና በድካም ትኖሩ ዘንድ አልተዋችሁም፡፡

፳፭. ሰላም ለአጽፋረ እግርክሙ በአእባነ 25. ለአጽፋረ እግርክሙ፡- በስሕተትና በተንኮል ምድር
ክሕደት ዘኢተአቅፉ፤ አመ ምድረ ዕልወት ባለፉ ጊዜ በክህደት ድንጋዮች ለአልተሰነካከሉ
ወረዱ ወብሔረ ስሕተት ኀለፉ፤ ሠለስቱ የእግሮቻችሁ ጥፍሮች ሰላምታ ይገባቸዋል፡፡ የልዑል
ደቂቅ ለልዑል ቃለ መጽሐፉ፤ ድኅረ እግዚአብሔር የመጽሐፍ ቃላት ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
ዘርኡ ወአረሩ በልበ ምእመናን ዘተርፉ፤ በምዕመናን ልብ ተዘርተው ከተሰበሰቡ በኋላ የቀሩት ሃሌ
ሃሌ ሉያ እንዘ ይብሉ አዕረፉ፡፡ ሉያ ብለው ዐረፉ፡፡

፳፮. ሰላም ለቆምክሙ በቀልተ ሊባኖስ 26. ለቆምክሙ፡- ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሳልፎ
ዘተመሰሉ፤ ወለመልክዕክሙ ሰላም ሠናየ የሚኖር ፈጣሪን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው በሰማይ
ራእይ እምኵሉ፤ ሠለስቱ ደቂቅ አምሳለ የሚያመሰግኑ የሱራፌል አምሳያዎች ቅዱሳን ሠለስቱ
ሱራፌል ዘላዕሉ፤ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ደቂቅ ሆይ! ከሁሉ ውበቱ ለአማረ መልካችሁ እና የሊባኖስ
ዘይብሉ፤ ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ ወዘልፈ ዘንባባ ለሚመስለው ቁመታችሁ ሰላምታ ይገባል፡፡
ይሄሉ፡፡

፳፯. ሰላም ለፀአተ ነፍስክሙ በከመ ይቤ


27. ለፀአተ ነፍስክሙ፡- ‹የጻድቅ ሰው ሞቱ ክቡር ነው›
ነቢይ፤ ክቡር ሞቱ ለነፍሰ ጻድቅ ኅሩይ፤
ብሎ ነብዩ ዳዊት እንዳለ ለፀአተ ነፍሳችሁ ሰላምታ
ሠለስቱ ደቂቅ ውስተ ቤተ መቅደስ ዐባይ፤
ይገባል፤ የከበራችሁ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ደዌና
ህየ ትሄልዉ ምስለ ቃለ ማኅሌት ሠናይ፤
ስቃይ በሌለባት ሰማያዊት ቤተ መቅደስ ከመልካም
ኀበ አልቦ ደዌ ወአልቦ ሥቃይ፡፡
ምስጋና ጋር ትኖራላችሁ፡፡

5
፳፰. ሰላም ለበድነ ሥጋክሙ እምፄና 28. ለበድነ ሥጋክሙ፡- ከመሥዋዕት መዓዛ ይልቅ እጅግ
መሥዋዕት ዘምዕዘ፤ መልከ ጼዴቅ ካህን መዓዛው ለአማረ በድነ ሥጋችሁ ሰላምታ ይገባል፤ ካህኑ
እሞተ ኃጢአት ዘግዕዘ፤ ሠለስቱ ደቂቅ መልከ ጼዴቅ ከኀጢአት ሞት ነጻ እንደወጣ ሠለስቱ ደቂቅ
ዘተመሰልክሙ አብያዘ፤ ዓለም በምልአ ሆይ! ዓምዶችን መሰላችሁ፤ በሙሉ ልቡ ዓለም ቢያዝ
ልቡ ለእመ ይገብር ዕዘዘ፤ ፍትሑኒ በፍቅሩ ሀብል እንዳልያዝ ፍቱኝ፡፡
በሐብለ ፍቅር ኢይኩን እኁዘ፡፡
29. ለግንዘተ ሥጋክሙ፡- ከርቤ ልብን ከሚባሉ ሽቱዎች
፳፱. ሰላም ለግንዘተ ሥጋክሙ አፈዋተ ይልቅ መዓዛው ለሚያስደስት በንጽሕና በፍታ ለተገነዘው
ከርቤ ወልብን፤ ምስለ መዓዛሁ ቅድው ሥጋችሁ ሰላም እላለሁ፤ ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! እንደ
በልብሰ ንጽሕና ገርዜን፤ ሠለስቱ ደቂቅ ታራ ልጅ እንደ አብርሃም በዐይናችሁ በእሳት መካከል
ከመ ወልደ ታራ ምእመን፤ ነጸርክሙ የሥላሴን አካል አያችሁ፤ ይህንንም በጆሮው የሰማ ነቢዩ
በእሳት አካለ ሥላሴ በዓይን፤ ለዘሰምዐ ዳንኤል ነገረን፡፡
ነገረነ ዳንኤል በእዝን፡፡
30. ለመቃብሪክሙ፡- የከበራችሁ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
፴. ሰላም ለመቃብሪክሙ ኀበ ሖርክሙ ለመቃብራችሁ ሰላም እላለሁ፤ ተማርካችሁ በሔዳችሁበት
ምድረ ፅማዌ፤ ዳንኤል ነቢይ አመ ቀተሎ ነቢዩ ዳንኤል አውሬዉን እንደ ገደለው ማስተዋልንና
ለአርዌ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ምሉአነ ጥበብ ጥበብን የተመላችሁ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በእናቴ በሔዋን
ወልባዌ፤ አድኅኑኒ ወባልሁኒ እመሥገርተ መከራን ከአመጣ ከሰይጣን የጥፋትና የመከራ ወጥመድ
ሕማም ምንሳዌ፤ በላዕለ እምየ ዘአምጽአ ፈጽማቸሁ አድኑኝ፡፡
ደዌ፡፡
31. ይደልዎሙ ብፅዐ፡- እናንተን ለአስገኙ ብፅዓትና እጅ
፴፩. ይደልዎሙ ብፅዐ ወመሐና መንሻ አድርገው ለሰጡ ክብር ይገባል፤ የስሕተት በደል
ለዘሰመዩ፤ ወኪያክሙ ዘፈረዩ፤ ሠለስቱ ሕሊናየ እንዳያፈራ የኃጢያት እሾህን ከሕሊናየ ንቀሉልኝ፡
ደቂቅ በእንቲአየ ጸልዩ፤ እምልብየ ፡
ወእምሕሊናየ ሦከ ኀጢአት ጻሕይዩ፤ ከመ
በዲቤሁ ኢይፍረይ ለስሕተት ጌጋዩ፡፡

፴፪. አምኃ ሰላም ወፍቅር መሥዋዕተ 32. አምኃ ሰላም ወፍቅር፡- የፋርስና የነነዌ ነቢያት
ልቡና ወፈውስ፤ በዝ ብሔር ወበዝ ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! በዚህ ሀገርና በዚህ መቅደስ
መቅደስ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ነቢያተ ነነዌ የማቀርበውን የፈውስና የማስተዋል መሥዋዕት የሰላምና
ወፋርስ፤ ጸሪቀ መበለት አሐቲ በከመ የፍቅር እጅ መንሻን ተቀበሉልኝ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ
ተወክፈ ክርስቶስ፤ ተወከፍ ጸሎትየ እንተ ክርስቶስ የመበለቷን ጸሪቅ እንደ ተቀበለ በባሕርና በየብስ
ባሕር ወየብስ፡፡ ሆኜ የምለምነውን ልመናየን ተቀበሉልኝ፡፡

ተረፈ መልክዕ ተረፈ መልክዕ

፩. ሰማዕታተ አምላክ ልዑል፤ 1. ሰማዕታተ አምላክ፡- ለጣዖት ያልሰገዳችሁ የእሳቱን


ዘኢሰገድክሙ ለምስል፤ ወዘአቊረርክሙ ግለት ያቀዘቀዛችሁ አናንያ አዛርያ ሚሳኤል ሆይ! የልዑል
እግዚአብሔር ሰማዕታት ናችሁ፡፡

6
ርስነ ነበልባል፤ አናንያ ወአዛርያ
ወሚሳኤል፡፡

፪. ለእግዚአብሔር አምላክ በይነ 2. ለእግዚአብሔር አምላክ፡- ሲድራቅ ሚሳቅና አብዲናጎ


ዘዐቀብክሙ ሕጎ፤ በነደ እሳት ተወድዩ ሆይ! የእግዚአብሔር አምላክ ትእዛዙን ስለጠበቃችሁ ወደ
በከርሠ ነሪጎ፤ ሲድራቅ ወሚሳቅ እሳት ነበልባል ተጣላችሁ፡፡
ወአብደናጎ፡፡
3. ገብርኤል መልአክ፡- ነበልባለ እሳትን ያጠፉ ዘንድ
፫. ገብርኤል መልአክ እመላእክት ከቀደምት መላእክት መካከል ሊቀ መላእክት ቅዱስ
ቀደምት፤ እግዚአብሔር ፈነዎ ገብርኤልን ከሰማያት እግዚአብሔር ላከው፡፡
እምሰማያት፤ ከመ ያቍርር ነደ እሳት፡፡
4. አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፡- አናንያ አዛርያ ሚሳኤል
፬. አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ኄራን፤ ሆይ! በባቢሎን ያልሆነ የጋለውን እሳት ስለአጠፋችሁ
በይነ ዘአቊረርክሙ ለነበልባል ርሱን፤ ርኅሩኀን ናችሁ፡፡
ዘኢተገብረ በባቢሎን፡፡

፭. ሕዝበ ፋርስ ፃመዉ በብዙኅ ነገር፤ እንዘ


5. ሕዝበ ፋርስ፡- እንደ ዲን እና እሳት ፃዕር ፍርድን
ይኤልዱ ኵነኔ ወፃዕር፤ ለዝፍት ወለዓረር፡
እየሰበሰቡ የፋርስ ሕዝቦች በብዙ ክፉ ነገር ደከሙ፡፡

6. ናቡከደነጾር ዓላዊ፡- ዓመጸኛው ናቡከደነጾር ከሰውነቱ
፮. ናቡከደነፆር ዓላዊ እምሰብእናሁ ፈለሰ፤
ተሰደደ፤ በባቢሎን ከነገሠ በኋላ ለሰባት ዓመት ያህል
መጠነ ሠብዓቱ ዓመት ከዊኖ መፍለሰ፤
ስደተኛ ሆኖ ከሰውነቱ ተሰደደ፡፡
በባቢሎን እምድኅረ ነግሠ፡፡
7. መጠነ ሰብዓቱ ዓመት፡- የሰውነት ግብርን ሳያውቅ እንደ
፯. መጠነ ሠብዓቱ ዓመት በሐቅለ ገዳም
እንስሳ ሳርን እየበላ ንጉሡ ናቡከደነጾር ለሰባት ዓመት
ነበረ፤ ከመ አልሕምት እንዘ ይበልዕ
ያህል በምድረ በዳ ኖረ፡፡
ሣዕረ፤ ግዕዘ ሰብእ ኢያእመረ፡፡
8. እምድኅሬክሙ፡- ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ! ከእናንተ
፰. እምድኅሬክሙ ይእዜ ዘረከብነ አልቦ፤
በኋላ እንደ እናንተ ያለ አላገኘንም፤ ድካመ ሥጋችሁ
ፃማክሙ ለነድ ዘአቊረረ ላህቦ፤ ኢሰማዕነ
የእሳቱን ወላፈን ማጥፋቱንም ከእናንተ በኋላ አልሰማንም፡
በተናብቦ፡፡

፱. እምድኅሬክሙ ረከበኒ ዳንኤል ክቡር፤
9. እምድኅሬክሙ፡- እንደ እርሳስና ዲን የምድር ጣዖታትን
ይቀጥቅጥ ወይሕርጽ ጣዖታተ ምድር፤
ይቀጠቅጥ ዘንድ ከእናንተ በኋላ ነቢዩ ዳንኤል አገኘኝ፡፡
ለዝፍት ወለዓረር፡፡
10. በይነ ዘአቅረብኩ፡- ቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ ሆይ!
፲. በይነ ዘአቅረብኩ ለክሙ ድርሳነ፤ ኵሎ
በየዕለቱና በየዘመኑ ሁሉ ድርሰትን ለእናንተ
ዕለተ ወዘመነ፤ ሠለስቱ ደቂቅ ሀቡኒ ኪዳነ፤
ስለአቀረብሁላችሁ ከእናንተ ጋር እኖር ዘንድ ቃል ኪዳንን
ምስሌክሙ ከመ እንበር አነ፡፡
ስጡኝ፡፡

7
ኦ አምላከ ሠለስቱ ደቂቅ አናንያ ወአዛርያ አቤቱ የቅዱሳን ሠለስቱ ደቂቅ የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል
ወሚሳኤል ዕቀበነ ወአድኅነነ እመከራ ሥጋ አምላክ ሆይ! እኛን ባሪያዎችህን..... ከመከራ ሥጋ ከመከራ
ወነፍስ ለኵልነ ሕዝበ ክርስቲያን ለዓለመ ነፍስ ዘወትር በየጊዜውና በየሰዓቱ አድነን ጠብቀንም
ዓለም አሜን፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን፡፡

አቡነ ዘበሰማያት… አባታችን ሆይ…

 

You might also like