Professional Documents
Culture Documents
2014 Final Health center BSC template
2014 Final Health center BSC template
2014 Final Health center BSC template
2014 በጀት ዓመት በ ጤና ጣቢያ የሰው ኃብት አስተዳደር እና ልማት ቡድን እና በጤና ጣቢያው ምክትል ሀላፊ መካከል
የባላንስ ስኮር ካርድ እቅድ የተጠያቂነት መፈራረሚያ ቻርተር
ውሉን የሰጠው ኃላፊ ና የሥራ ኃላፊነት፡- (ምክትል ሀላፊ/)
ውሉን የፈፀመው ኃላፊና የሥራ ኃላፊነት፡- (የሰው ኃብት አስተዳደር እና ልማት ቡድን መሪ)
የተቋሙ ተልዕኮ፡- ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት በመስጠት እና በመቆጣጠር የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ጤና ደህንነት
መጠበቅ ነው
የቡድኑ ተልዕኮ፡- በ__________________ጤና ጣቢያ ውጤታማ የሆነ የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት፣ አደረጃጀትና አሰራር በመዘርጋት ቀልጣፋና ጥራት ያለው
የጤና አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ
የተቋሙ ርዕይ፡- ጤናማ፣ ምርታማና የበለጸጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎችን ማየት!!
የቡድኑ ርዕይ፡- በ 2017 በ__________________ጤና ጣቢያ የማስፈጸም አቅም ጎልብቶ ህብረተሰቡን ያረካ ውጤታማ የጤና አገልግሎት ተፈጥሮ ማየት
የቡድኑ ዋና ግብ ፡- የተገልጋይን ዕርካታን ያረጋገጠ ተነሳሽነት ያለው ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ሰጪ ባለሙያ፤ ህግን መሰረት ያደረገ እና ፌትሃዊነት
ስትራቴጂዊ የትኩረት መስክ:- ለሰው ኃብት አስተዳደር የወጡ አዋጆችና መመሪያዎችን በጥራት ና በፍታሃዊነት መፈፀም
የስትራቴጂዊ የትኩረት መስክ ውጤት:- በስነ ምግባር የታነፀ ብቁ እና ተወዳዲሪ የሰው ሀይል ማፍራት
የተቋሙ እሴቶች፡-
የማህበረሰብ ጥቅሞች ማስቀደም
ቅንነት፣ ታማኝነትና ሐቀኝነት
ግልፅነት፣ ተጠያቂነትና ምስጢር መጠበቅ
አድልዎ አለመፈፀም
ሕግን አክባሪነት
አርአያነት
መደጋገፍ
ለሙያዊ ሥነ-ምግባር ተገዢ መሆን
ለለውጥ ዝግጁነት
ርህራሄ
የተቋሙ መርሆዎች፡-
ሁሉ አቀፍ ተደራሽነት
ፍታሀዊነትና ሩህርህነት
ግልፀኝነተናተጠያቂነት
ቅንጅትና አጋረነት
ጥራትና ልህቀት
አሳታፊነት ና ባለቤትነት
ሙያዊ ግዴታና ሥነ-ምግባር
ቀጣይነትና ራስን መቻል
ምላሽ ሰጭነት
ዘወትር የሚማርና ለውጥን የሚቀበል የጤና አገልግሎት ስርዓት
ፈጠራና ቴክኖሎጅን መጠቀም
መረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ
ሀብትን በአግባቡ መጠቀም
የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ከእይት መስኮች እንፃር ሲተነተን
ህዝብ (የተገልጋይ) እይታ፡- ህዝብ (ተገልጋይ) ማለት በዳሬክተሩ የሚሰጡ አገልግሎቶች ተጠቃሚ የሚሆኑ ሰራተኞች/ደንበኞችን የሚያመለክት ሲሆን
የሰራተኛውን የአእቅም ግንባታና የአስተዳደር አገልግሎቶች እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ፍላጎት ለማሟላትና ለተገልጋዩ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት
ፋይናንስ እይታ ፡- በዚህ ዕይታ ዳሬክተሩ ያሉትን የፋይናንስና የንብረት ሀብቶች በአግባቡ መያዝና ጥቅም ላይ መዋላቸውን እንዲሁም ዳሬክተሩ የሚያስገኛቸውን
የሃብት ምንጮችን ከመሰብሰብ እና ከመጠቀም አንፃር ለመመዘን ያስቀመጣቸውን ግቦችን የአፈጻጸም ስኬት ዕውን ለማድረግ የሚያይበት እይታ ነው
የውስጥ አሰራር እይታ፡- ይህ ዕይታ ለሰራተኛው/ለደንበኞች የሚሰጡ አገልግሎቶች የተሳለጡ እንዲሆኑና እሴቶችን የሚጨምሩ ሂደቶች እርስ በርሳቸው
መማርና ዕድገት/አቅም ግንባታ እይታ፡- በዚህ ዕይታ ከላይ የተጠቀሱትን ሦስት ዕይታዎች ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመለወጥ የሚያስችሉ ረቂቅ የሆኑ ተቋማዊ
ሀብቶች ማለትም አዕምሯዊ (Human Capital) እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (Information Capital) የሚካተቱበት የዕይታ መስክ ነው፡፡
የኢንፎር
ሜሽን
ቴክኖሎ በጤና ተቋሙ በ(IHRIS) የመረጃ ስርዓትን በአግባቡ
ከአጠቃላይ ሰራተኛው በ(eHRIS) generate ተደረገ
ጅ 2 2 መረጃቸው የተያዘላቸው ሰራተኞች ብዛት (ለሁሉም
መረጃ
አጠቃቀ ሰራተኞች)
ም
ማሳደግ
ስራን ቆጥሮ በመቀበል ቆጥሮ በመስጠት ለጋራ ስኬት!!