የስፌት_ስራ ታምራት

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 17

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት

ቢሮ

የስራ እድል ጥናት እና ፕሮጀክት ዝግጅት ኬዝቲም የስፌት ስራ


ህ/ሽ/ማህበር
የንግድ ስራ እቅድ

ነሀሴ 2016 ዓ.ም

አዲስ አበባ

1
ማውጫ ገፅ

1.የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ............................................................................................................................................... 4

2. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ 6


2.1 የኢንተርፕራይዙ የስድስት ወር የሽያጭ እቅድ............................................................................................................................6
2.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:...................................................................................................................................................... 6
2..8 መልካም አጋጣሚዎች፡.......................................................................................................................................................... 7
2.8 የምርቱ ደንበኞች መልክዓ ምድራዊ ስርጭት..............................................................................................................................7
2.9 ምርቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤.................................................................................................7
2.10. ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤..............................................................................................................7
2.11 የስፌት ስራ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት..................................................................................................8

3. የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ 8


3.1 የኢንተርፕራይዙ ምርት አጭር መግለጫ....................................................................................................................................8
3.1 የስድስት ወር የምርት እቅድ.............................................................................................................................................8
3.4 የስድስት ወር የጥሬ ዕቃ ፍላጎት.................................................................................................................................................9
3.6 የቋሚ ዕቃዎች ዕቅድ............................................................................................................................................................10
3.8. ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ ዕቅድ..........................................................................................................................................11
3.9. ቀጥተኛ ያልሆነ የሰው ኃይል ወጪ ዕቅድ...............................................................................................................................11
3.10. ሌሎች የስድስት ወር የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች......................................................................................................................12
3.11 የማምረቻ ወጪ/PRODUCTION COST/....................................................................................................................................12

4. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ 13


4.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት.................................................................................................................................................. 13
4.4 የአረጋሽ ተክሌ እና ጓደኞቻቸው የጥልፍ ሥራ ስራ የሽርክና ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት መርሃግብር.....................14
ጥሬ ዕቃውን መግዛት...................................................................................................................................................................14

5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ 15


5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት.................................................................................................................................................15
5.3 የስድስት ወርትርፍና ኪሳራ መግለጫ ቶማስ አዱኛ እና ጓደኞቻቸው ል/ስፌት የህ/ሽርክና ማህበር...........................................16
5.5 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ....................................................................................................................................................... 17
5.7 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /BREAK - EVEN POINT/..............................................................................................................................2

2
3
1.የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ
1.1 የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- ኤርሚያስ ጌቱ እና ጓደኞቻቸው የስፌት ስራ የህብረት ሽርክና ማህበር
1.2 አድራሻ፡-ክልል፣ አዲስ አበባ ክ/ከተማ ጉለሌ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 511
ስልክ ቁጥር ፡-0942211186

1.3 ኢንተርፕራይዙ የሚሰማራበት የሥራ አይነት የስፌት ስራ(Manufacturing)


1.4 የኢንተርፕራይዙ ዓይነት፡-ማኑፋክቸሪነግ (አምራች)
1.5 የኢንተርፕራይዙ የእድገት ደረጃ አነስተኛ ጀማሪ
1.6 የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡
 የኢንተርፕራይዙ የመስሪያ/ማምረቻ ቦታ)፡- ከመንግስት በኪራይ ሲሆን የመስሪያ ቦታው የሚገኝበት ቦታ ልዩ
ስም ------------------
 የማምረቻ አካባቢ ምርጫን በተመለከተ ኢንተርፕራይዙ የተለያዩ ግብዓቶችን በቅርበት የሚያገኝበት እና
ለገበያ(ለሸማቹ ህብረተሰብ) ቅርበት ያለዉ ቦታ መሆን አለበት፡፡
 የመስሪያ ቦታ መጠን ለባለሙያዎች የመስሪያ ቦታ፣ ለጥሬ ዕቃና ለምርት ማስቀመጫ እና ለቢሮ ሚያስፈልግ
ቦታን የሚያካትት ሲሆን ይህም ካሬ ሜትር ነው፡፡
1.7 የዕቅዱ ጊዜ ከጥቅምት/2015 እስከ ህዳር 30/2015 ዓ.ም ነው፡፡

1.8 የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

ተ.ቁ ስም የትምህርት ደረጃ የትም/ዝግጅት የስራ ልምድ


1 ኤርሚያስ መልካሙ 10 አልበስ ስፌት ሁለት አመት በስራ አስኪያጅነት
በስፌት የሰራ
2 ታምራት ዳናኤለ ዲግሪ በአካውንቲንግና ልብስ በስፌት አንድ አመት በሂሳብ

4
ስፌት መዝገብ አያያዝ ስራ ላይ ሶስት
አመት የስራ ልምድ
3 አዳነ አይሳ 10 ልብስ ስፌት በስፌት አንድ አመት የስራ ልምድ
4 ሃና ድረስ 10 ልብስ ስፌት በስፌት እና በግዥ አንድ አመት
የሰራች
5 ጌቱ ሳንታ 12 ልብስ ስፌት በስፌት እና በስራ አስኪያጅ አንድ
አመት የሰራ
 የትምህርት ደረጃ፡- ከዩኒቨርስቲ እና በተለያየ ሙያ የተመረቁ

 ስለ ምርቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡በስፌት ስራ ስልጠና ወስደው ሰርተፊኬት ያገኙና በቂ

እውቀት ያላቸው

 በድርጅቱ ያላቸው/ያላት የሥራ ድርሻ፡- ኤርሚያስ መልካሙ ስራ አስኪያጅ፣ ጌቱ ሳንታ የድረጅቱ

አስተዳደር እና ምርት ቁጥጥር ፣ ታምራት ዳናኤ ለየድረጅቱ ሂሳብ ሹም ፣ ሃና ድረስ ግዥ ሸዋነሽ

ደበሌ በግዥ

1.9 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ

1.9.1 ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ


 በዘርፉ ለሚሳተፉ አካላት የስራ እድል በመፍጠር የአንቀሳቃሾችን ብዛት ይጨምራል፣
 ለዚህ ዘርፍ አንቀሳቃሾች የገቢ ምንጭ በመሆን ኑሯቸውን እንዲያሻሽሉ ይረዳል፣
 የዘርፉ አንቀሳቃሾች ያላቸውን ዕውቀት በጋራ በመጠቀም የኢንተርፕራይዙን ልማት
ውጤታማ ለማድረግ ያስችላል፡፡

1.9.2 ለሀገር ኢኮኖም የሚኖረው አስተዋጽኦ


 በማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል
 ከፍተኛ የስራ ዕድል መፍጠር ያስችላል፣
 የሀገርን ገጽታ ለመገንባት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል፡

5
2. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ
2.1 የኢንተርፕራይዙ የስድስት ወር የሽያጭ እቅድ
ሠንጠረዥ 2.1 ፡- የስድስት ወር የሽያጭ ዕቅድ ማሳያ
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ ምርት ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ
1 የወንድ ሱሪ ከነአላባሹ በቁጥር 100 7000 00 700000 00
2 የወንድ ሸሚዝ በቁጥር 120 3000 00 360000 00

3 የወንድ ጃኬት በቁጥር 90 4000 00 360000 00

4 የሴት ሙሉ ቀሚስ ከነጠላው በቁጥር 80 8000 00 640000 00

5 የህጻናት ሙሉ ልብስ በቁጥር 200 4000 00 800000 00

6 የሴቶች ሚኒ ቀሚስ ከነነጠላው በቁጥር 90 3000 00 270000 00

7 ስከርቭ በቁጥር 300 1000 00 300000 00

3000
ድምር 980 00 3430000 00
0

2.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:


 በአካባቢው ያሉ በጥልፍ ስራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና ኢንተርፕራይዞች
2.3 ከተወዳዳሪዎች የሚለይባቸው ምክንያቶች፤

 የተለያዩ አዳዲስ ዲዛይኖችን በመፍጠር ጥራት ያለው ምርት ማቅረባችን


 በተመጣጣኝ ዋጋ ምርቱን ማቅረባችን
 ቦታው ለስፌት ስራው ምቹ መሆኑና ተጠቃሚዎች በቅርበት ሊያገኙ የሚችሉ መሆኑ
2.4 የተወዳዳሪዎች ጠንካራ ጎን

 በስራው ላይ ብዙ የቆዩ መሆናቸው፡፡


2.5 የተወዳዳሪዎች ደካማ ጎን

 በበስልጠና የተደገፈ ባለመሆኑና የሚጠቀሙት ዲዛይን ውስን መሆኑ


2.6 ጠንካራ ጎን

 ሁሉም አባላት የተማሩና በሙያው በቂ እውቀት ያላቸው መሆኑ


 የአባላቱ ቁርጠኝነት/ተነሳሽነት

2.7. ውስንነት

6
 አባላቱ ለስፌት ስራው ለረጅም አመት አለመስራታቸው፡፡
2..8 መልካም አጋጣሚዎች፡
 ሸማቹ ህብረተሰብ ለባህል አልባሳት ያለው ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱ
 ጥሬ ዕቃዎችን በቅርበት ማግኘት መቻሉ
 ዘርፉ በመንግስት ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠው መሆኑ
 የማምረቻ ቦታ በተመጣጣኝ ኪራይ ከመንግስት መገኘቱ
 ክትትልና ድጋፍ መደረጉ

2.8 የምርቱ ደንበኞች መልክዓ ምድራዊ ስርጭት


 ዋነኞቹ ደንበኞች በሀገሪቱ ዋና ከተማና በዙሪያዋ ያሉ
 በክልል ዋና ዋና ከተሞች ያሉ ሸማቾች

2.9 ምርቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤


 በበራሪ ጽሁፎች፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ፣
 ለተጠቃሚዎች ወይም ለነጋዴዎች የምርት ናሙና በማሳየት፣
 በቃል ማስታወቂያ ሌሎችና ዘዴዎችን በመጠቀም

2.10. ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤


 በቀጥታ ለተጠቃሚዎች በማሳየት እና በመሽጥ፣
 በጅምላ ለነጋዴዎች በማስረከብ፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ ምርቶችን ይሸጣል፡፡

2.11 የስፌት ስራ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት


 የበአላት ወቅት አዲስ አመት ባዓላት ወቅት
 የሰርግ ወቅቶች
 ቱሪስቶች በሚበዙበት ወቅት

7
3. የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ

3.1 የኢንተርፕራይዙ ምርት አጭር መግለጫ


 ጥራቱን የጠበቀ የሀገር ባህል ልብሶችን በመጠቀም ደረጃቸውን የጠበቁ፣ ማራኪ ዲዛይን ያላቸውና
በዘመናዊ መልክ የተሰሩ የወንድ የባህል ሱሪ ከነአላባሹ፣ሸሚዝ እና ጃኬት ፤ የሴት ሙሉ ቀሚስ
ከነነጠላው፣ ሚኒ ቀሚስ ፣ ስከርቭ፣ እንዲሁም የህጻናት የባህል አልባቶችን ያመረታል፡፡

3.1 የስድስት ወር የምርት እቅድ


ሠንጠረዥ 3.1 የስድስት ወር ምርት ዕቅድ ማሳያ

የአንዱወጪ ጠቅላላ ወጪ
ተ.ቁ የምርትዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
1 የወንድ ሱሪ በቁጥር 7000 00 700000 00
100
ከነአላባሹ
2 የወንድ ሸሚዝ በቁጥር 120 3000 00 360000 00

3 የወንድ ጃኬት በቁጥር 90 4000 00 360000 00

4 የሴት ሙሉ ቀሚስ በቁጥር 80 8000 00 640000 00


ከነጠላው
5 የህጻናት ሙሉ ልብስ በቁጥር 200 4000 00 800000 00

6 የሴቶች ሚኒ ቀሚስ በቁጥር 3000 00 270000 00


90
ከነነጠላው
7 ስከርቭ በቁጥር 300 1000 00 300000 00

ድምር 980 30000 00 3430000 00


ማስታወሻ፡- በቀን የሚመረተው የምርት መጠን ቢያንስ ስድስትና ከዛ በላይ የመረታል

3.2 የምርት ሂደት/Production process/

ኤርሚያስ ጌቱ እና ጓደኞቻቸው የስፌት ስራ ኢንተርፕራይዝ የምርት ሂደት እንደሚከተለዉ ሲገለጽ

8
የሚ ያስ ፈ ል
የን ድፍ ሥ ራ ጉ የክር
የስ ፌ ት ስ ራ ማ ጠናቀ ቅ
/ የዲ ዛይ ን ሥ ራ / አይ ነቶ ች ን
መ ም ረጥ

3.3 የምርቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት


የአንድ ምርት መሸጫ ዋጋ የድርጅቱን አጠቃለይ ወጪ 20% እና የአካባቢን የመሸጫ ዋጋ ያገናዘበ
ይሆናል፡፡

3.4 የስድስት ወር የጥሬ ዕቃ ፍላጎት


ሠንጠረዥ 3.2 የጥሬ ዕቃ ፍላጎት ማሳያ
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መግለ
ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት
ብር ሣ. ብር ሣ. ጫ
1 ክር ቁጥር 300 50 00 15000 00

2 የወንድ ሱሪ ከነአላባሹ ቁጥር 100 1500 00 150000 00

3 የወንድ ሸሚዝ ቁጥር 120 900 00 108000 00

4 የወንድ ጃኬት ቁጥር 105 1050 00 110250 00

5 የሴት ሙሉ ቀሚስ ቁጥር 80 1500 00 120000 00


ከነጠላው
6 የህ ጻናት ሙሉ ልብስ ቁጥር 200 1000 00 200000 00

7 የሴቶች ሚኒ ቀሚስ ቁጥር 1000 00 90000 00


90
ከነነጠላው
8 የስከርቭ ቁጥር 300 300 00 90000 00

854000 00
ድምር 1,280 7150

3.5 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት

 ከባህል ልብስ ሰፊዎች፣


 ከጅምላ አከፋፋዮች፣

9
 ከቸርቻሪዎች
3.6 የቋሚ ዕቃዎች ዕቅድ
ሠንጠረዥ 3.3 ፡- የቋሚ ዕቃዎች ፍላጎት ማሳያ
ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መ
ተ. መለ ግ
የቋሚ ዕቃው ዓይነት ብዛት አሁን
ቁ ኪያ ሊገዛ የታቀደ ብር ሣ. ብር ሣ. ለ
ያለ

1 የስፌት መስሪያ ሲንጀር ቁጥር 4 4 00
70000 28000 00
2 ወንበር ቁጥር 11 11 1500 00 16500 00
3 ጠረጴዛ ቁጥር 5 5 2000 00 10000 00
4 የልብስ መስቀያ አሻንጉሊት ቁጥር 12 12 2000 00 24000 00
5 የልብስ ማስቀመጫ ሼልፍ ቁጥር 8 8 8000 00 64000 00
ድምር 83500 00 142500 00

3.7 የማምረቻ መሳሪያዎች ምንጭና አቅርቦት

 ከአስመጪዎች
 ከጅምላ
 ችርቻሮ፣

3.8. ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ ዕቅድ

ሠንጠረዥ 3.4 ፡- ቀጥተኛ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ


ተፈላጊ የት/ት ወርሀዊ የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
ወርሀዊ የስራ
ተ.ቁ የሥራ ድርሻ ደረጃና የሥራ የስራ በወር በዓመት
ሰዓት
ልምድ ቀን
ብር ሣ ብር ሣ
1 የስፌት ባለሙያ በሙያው 3000 36000
ሰርተፊኬትና የ 1 208 26 00 00
አመት ልምድ
2

ማስታወሻ:- ኢንተርፕራይዙ ውጤታማ እንዲሆን አንድ ሰው ቢያንስ በቀን ስምንት ሰዓት እንዲሁም
በሣምንት ስድስት ቀን መስራት የኖርበታል::

10
3.9. ቀጥተኛ ያልሆነ የሰው ኃይል ወጪ ዕቅድ
ሠንጠረዥ 3.4 ፡- ቀጥተኛ ያልሆነ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ
ተፈላጊ የት/ት ወርሀዊ የሚከፈለው ገንዘብ መጠን
ወርሀዊ የስራ
ተ.ቁ የሥራ ድርሻ ደረጃና የሥራ የስራ በወር በዓመት
ሰዓት
ልምድ ቀን
ብር ሣ ብር ሣ
1 የኢንተርፕራይዙ በሙያው ስልጠና
208 26 3500 00 42,000 00
ስራስኪያጅ ባለሙያ የወሰደ
2 አስተዳደርና የምርት በሙያው ስልጠና 42,000
208 26 3500 00 00
ቁጥጥር ባለሙያ የወሰደ
3 ሂ/ሹም ባለሙያ ዲግሪ በሙያው 3500 42,000
208 26 00 00
ስልጠና የወሰደ
4 ግዢና ባለሙያ ዲግና በሙያው 4 3500 42,000
208 26 00 00
ስልጠና የወሰደ
ድምር 14000 00 168,000

3.10. ሌሎች የስድስት ወር የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች


ሠንጠረዥ 2.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች
የ 1 ወር የ 6 የወጪ መጠን ምርመራ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት
ብ ሣ ብር ሣ.
1 ሌሎችወጪዎች/ 2000 12000 00
መብራት፣ውሃ፣የሽያጭ ወዘተ/
2 የዕርጅና ቅናሽ ወጪ /የእያንዳንዱ 2500 15000 00
ቋሚ ዕቅድ 20 %/
3 ቀጥተኛያልሆነ የሰራተኛ ወጪ/የጫና 8,667 50,000 00
አውራጅ እንዲሁም ከስራው ጋር
ቀጠተኛ ተያያዥ ያልሆኑ ሰራተኞች
ወጪ/
4 የመስሪያ ቦታ ኪራይ 600 3,600 00

ጠቅላላ ወጪ 13767 80600 00

3.11 የማምረቻ ወጪ/Production Cost/


ሠንጠረዥ 3.6፡- የማምረቻ ወጪ ማሳያ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የ 1 ወር የ 6 ወጪ መጠን ምርመራ
ብር ሣ ብር ሣ.
1 የጥሬ ዕቃ 142333 00 854000 00
2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል 3000 00 18000 00

3 የሥራ ማስኬጃ 13767 00 80600 00

11
ጠቅላላ የማምረቻ ወጪ 159100 00 952600 00

4. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ

4.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት


ኢንተርፕራይዙ ኤርሚያስ ጌቱ እና ጓደኞቻቸው የስፌት ሥራ በሚባል የንግድ ሥም በሽርክና ማኅበር
ተመዝግቦ ያለ ሲሆን የሥራ አድራሻውም በአዲስ አበባ ከተማ፣ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 06 ይሆናል::

4.2 የኢንተርፕራይዙ መዋቅር

 ኢንተርፕራይዙ በአቶ/ወ/ሮ/ሪትኤርሚያስ መልካሙ ስራ አስኪያጅ፣ ጌቱ ሳንታ የድረጅቱ አስተዳደር

እና ምርት ቁጥጥር ፣ ታምራት ዳናኤ ለየድረጅቱ ሂሳብ ሹም ፣ ሃና ድረስ ግዥ በመሆን

ያገለግላሉ

12
የኢንተርፕራይዙ አስተዳደራዊ መዋቅር

ጠቅ ላላ ጉ ባኤ

ስራ ስኪያ ጅ

የድርጅ ቱ
አስተ ዳደር እና ሂሳብ ሹ ም ግዢ
ም ርት ቁ ጥ ጥ ር

የስፌ ት ባለሙያ

ግራፍ 4.1 አስተዳደራዊ መዋቅር

4.3. ቅድመ ምርት የሚከናወኑ ተግባራት

ኢንተርፕራይዙ ወደ ምርት ለመግባት የሚያስችሉትን የሚከተሉትን ተግባራት በተቀመጠው መርኃግብር


ለማከናወን አቅዷል፡፡

1. የንግድ እቅድ ማዘጋጀት


2. የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ/ፈቃድ ማውጣት
3. የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4. የመስሪያ ቦታውን
5. መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅትን ማነጋገር
6. ከጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች ጋር መዋዋልና መግዛት
7. ሠራተኛ መቅጠር

13
8. የሙከራ ምርት ማምረት

4.4 ኤርሚያስ ጌቱ ጓደኞቻቸው የስፌት ሥራ ስራ የሽርክና ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት
መርሃግብር
ሠንጠረዥ 4.1፡-የድርጊት መርሃ ግብር
የድርጊት መርሃግብር(በሣምንት)
ተቁ ተግባራት
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
1 የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ
/ፈቃድ ማውጣት
2 የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
3 የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4 የመስሪያ ቦታውን/ህንጻውን
ማዘጋጀት

5 መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ


ድርጅን ማነጋገር
6
ጥሬ ዕቃውን መግዛት

7 ሠራተኛ መቅጠር
8 የሙከራ ምርት ማምረትና ለገበያ
ማቅረብ

5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ

5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት

ሠንጠረዥ 5.1 የመነሻ ካፒታል ዕቅድ ማሳያ


የባለቤቱ አንጡራ
በብድር የሚገኝ
የካፒታል ፍላጎት ሃብት ድምር
ብር ሣ. ብር ሣ.
የኢንቨስት መንሻ ካፒታል 49,410
 ስራውን ለመስጀመር ያሉ 3,000 3,000
ሂደቶችን ለማስፈፀም 46,410 46,410
 ለቋሚ ዕቃ ግዢ
የማምረቻ ወጪ 11,535 46,140 57,675

14
 ቀጥተኛ የሰራተኛ ደመወዝ/ውሎ አበል 6,000
 ጥሬ ዕቃ 5,535 36,070

 የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች 10,070


 ቀጥተኛ ያልሆነ የሰራተኛ
ደመወዝ/ውሎ አበል፣
 ኪራይ
 ጥገና
 መብራትና ውሃ
 ትራንስፖርት
 የሽያጭ ወጪ
 የእርጅና ተቀናሽ
ድምር 60,945 46,140 107,085
መግለጫ፡-

 አጠቃላይ ከማምረቻ ውስጥ 20 በመቶ የሚሆነውን በኢንተርፕራይዙ የሚሸፈን ሲሆን ይኸውም


በቁጠባ መልክ የሚቀመጥ ነው፡፡ ቀሪው 80 በመቶ በብድር የሚገኝ ይሆናል፡፡

5.2 የፋይናንስ ምንጭ

 ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም


 ከአባላቶቹ የሚዋጣው ገንዘብ

5.3 የስድስት ወርትርፍና ኪሳራ መግለጫ ኤርሚያስ ጌቱ እና ጓደኞቻቸው ል/ስፌት የህ/ሽርክና ማህበር
ከጥቅምት/2016 እስከ ታሳስ 30/2015 ዓ.ም.

5.3.1 የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

ሽያጭ 397,000
ሲቀነስ
ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ ወጪ 249,625
ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ 36,000

አጠቃላይ ትርፍ 111,375


ሲቀነስ
ቀጥተኛ ያለሆነ ወጪ 60,421
ያልተጣራ ትርፍ 50,954

15
ሲቀነስ
የወለድ ተከፋይ 2,307
ሲቀነስ

ከግብር በፊት ትርፍ 48,647

ሲቀነስ

ግብር(30%) 14,594

የተጣራ ትርፍ 34,053

16
17

You might also like