Professional Documents
Culture Documents
የኢትዮጽያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
የኢትዮጽያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
ኮርፖሬሽን
1
የዚህtoጥናት
Click ዓላማtitle
edit Master / OBJECTIVE
style /
• ዓላማ
የኤችዲ ተንቀሳቃሽ ስቱድዮ ይዞታን መፈተሽ ፡፡
አሁን ያለበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ መፈተሽና መሻሻል
ያለባቸውን ነገሮች እንዲሻሻሉ አሳብ ማቀረብ ፡፡
2 2
መግቢያ
Click to edit Master title style
ተ ን ቀ ሳ ቃ ሽ ስ ቱ ዲ ዮ ( O B VA N ) ፦ ማ ለ ት የ ተ ለ ያ ዩ የ ቴ ሌ ቭ ዥ ን
ማሰራጫ መሳሪያዎች የያዘና ከቦታ ቦታ በመዘዋወር ድርጊቶችን /
ክስተቶችን/ የመቅረጽ እንዲሁም የሚሰራጭበት ተንቀሳቃሽ
ስቱዲዮ ማለት ነው። i.e ዜና፡ስፖርት፡መዝናኛ፡ ፖለቲካ ወዘተ
H D - ተ ን ቀ ሳ ቃ ሽ ስ ቱ ዲ ዮ ( H D - O B VA N ) 5 ዋ ና ዋ ና ክ ፍ ሎ ች አ ሉ ት
እነርሱም፦
1.ቪድዮ/ተንቅሳቃሽ ምስል/ ፕሮዳክሽን ክፍል
2.ኦድዮ/ድምጽ/ ፕሮዳክሽን ክፍል
3.ቪቲአር/ምስል-ድምጽ መቅረጫ/ ክፍል
4.ቪድዮ ኮንትሮል /ቁጥጥር/ ክፍል
5.ማሰራጫ ክፍሎች አሉት
3 3
HD-OBVAN አጠቃላይ ይዞታው
Click to edit Master title style
የ H D - O B VA N ር ዝ ማ ኔ ፡ - 7 . 7 ሜ ት ር
የ H D - O B VA N ስ ፋ ት ፡ - 2 . 5 ሜ ት ር
የ H D - O B VA N ከ ፍ ታ : - 3 . 8 4 ሜ ት ር
H D - O B VA N የ ሚ ጠ ቀ መ ው የ ኤ ሌ ክ ት ሪ ክ ሀ ይ ል ዓ ይ ነ ት 3 8 0 V A C
Source ሲሆን መሳሪያዎቹ ግን 240V AC Source ነው
የሚጠቀሙት።
H D - O B VA N የ ቀ ረ ፃ ና የ ቀ ጥ ታ ስ ር ጭ ት ሰ ራ ሲ ኖ ር የ ሚ ጠ ቀ መ ው
ኤሲ የፓወር ምንጭ ከጄኔሬተር ነው።
አሁን ያለበት ሁኔታ ትንሽ ማሻሻያ ቢያስፈልገውም ከሞላ ጎደል
በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ፡፡
4 4
HD-OBVAN ላይ ያሉት
Click to edit Master የቀረፃና የቀጥታ ስርጭት
title style
መሳሪያዎች
1.ቪድዮ ፕሮዳክሽን / PRODUCTION / ክፍል ያሉት መሳሪያዎች
I. VISION MIXER / ቪዥን ሚክሰር / ....ሞዴሉ XROSS CARBONITE የሆነ ባለ 24 Input & 10 Output የሆነ......ብዛት አንድ
(1)
II. MONITOR / ቪድዮ-ሞኒተር / 9''.....ሞዴል LMD-940W ......ብዛት አስራ አንድ (11) አንዲሁም ባል 17’’ ቪድዮ_ሞኒተር
ብዛት.........ሶስት (3)
III. Off-Air TV-Monitor 14’’.........ሞዴል ሳምሰንግ.......ብዛት.....ሁልት (2)
IV. CHARACTER GENERATOR /CG/ ሲጂ.......ሞዴል HARRIS ብዛት....አንድ (1)
2.VISION CONTROL / ምስል ቁጥጥር / ክፍል ያሉት መሳሪያዎች
I. CAMERAS / ካሜራ /......ሞዴል SONY HXC-100….ብዛት....ስድስት (6)
II. CAMERA CONTROL UNIT...........ሞዴል HXCU-100…..ብዛት……ስድስት (6)
III. LENSES / ሌንስ / ......ሞዴል KJ17eX7.7BIRSE…..ብዛት....አራት (4) እንዲሁም
ሞዴል…….J17EX7.7B……ብዛት……ሁለት (2)
IV. MONITOR / ቪድዮ-ሞኒተር / 17''.......ሞዴል LMD-1541W……..ብዛት……ሁለት (2)
V. WAVE-FORM MONITOR 21''..…...ሞዴል HP Z220…….ብዛት......አንድ (1)
5 5
VI. REMOTE CONTROL PANEL ......ሞዴል RCP-1500 ..…ብዛት.....ስድስት (6)
HD-OBVAN
Click ላይ ያሉት
to edit Master የቀረፃና
title style የቀጥታ ስርጭት
መሳሪያዎች
3.VIDEO RECORDING / የምስል ቀረፃ / ክፍል ያለው መሳሪያ
I. XDCAM / ኤክስዲካም / ..........ሞዴልXDS-PD-1000…......ብዛት.........ሁለት (2)
II. DVD/VCD PLAYER ……...ሞዴል ብዛት..............አንድ (1)
4.AUDIO RECORDING / የድምፅ መቅራጫ / ክፍል ያሉት መሳሪያዎች
I. STUDER ON AIR 2500...... ሞዴል…..ON-AIR 2500…..ብዛት.... አንድ (1)
II. AUDIO ROUTER / ኦድዮ-ራውተር /.......ሞዴል MD32……..ብዛት……አንድ (1)
III. AUDIO MONITOR /ስፒከር ሞኒተር/…….ሞዴል GENELEK……ብዛት…..አንድ (1)
IV. MICROPHONE / ማይክራፎን /
ባለገመድ(WIRED) ዳይናሚክ ማይክራፎን .........ሞዴል SENNHEISER…….ብዛት.....አምስት (5)
ገመድ አልባ (WIRELESS) ማይክራፎን ..........ሞዴል EW300 .......ብዛት......ሁለት (2)
BOOM MIC (ቡም ማይክራፎን)...........ሞዴል SONY ECM-674…...ብዛት.......ሁለት (2)
5.INTERCOM / የመገናኛ / ማሳሪያዎች
I. CLEARCOM / ክሊርኮም /.......ሞዴል ECLIPSE-PICO…….ብዛት......አንድ (1)
II. CLEARCOM CONTROL / ክሊርኮም ኮንትሮል /......ሞዴል ECLIPSE-PICO…...ብዛት......ሁለት (2) 6 6
7 7
የካሜራ
Click to ሌንስ
edit Master title style
ፍሬም ሲንክሮናይዘር፦FA-9500
12 12
ኤችዲ.ኤስዲ.ቪድዮ ራውተር
Click to edit Master / HD-SD ROUTER SWITCH /
title style
14 14
የግራፊክስ የሎጎ
Click to edit የፅሁፍ
Master መፃፊያ
title styleመሳሪያ / CHARACTER
GENERATOR /
• ይህ መሳሪያ የሚንቀሳቀሱ ወይም ቋሚ ፅሁፎችን
CG ሞዴል፦ HARRIS ወይም ሎጎዎችን ለመፃፍ የሚያገለግል መሳሪያ
ወይም ሶፍትዌር ነው፡፡
ሶፍትዌር፦ Inscriber • ለኤችዲ ኦቢቫን የምንጠቀመው የፅሁፍ መፃፊያ
Tittle One መሳሪያ ሞዴል HARRIS ዲስክቶፕ ሲሆን
የሚፃፍበት ሶፍትዌር Inscriber Tittle One
ይባላል፡፡
• ተንቀሳቃሽ ስቱድዮ ውስጥ Install ተደርጎ ያለ
የፅሁፍ መፃፊያ መሳሪያ ቢኖርም አብዛኛውን ጊዜ
ፅሁፍና ሎጎ ከዋናው ስቱድዮ ስለሚገባ ይህ
መሳሪያ አገልግሎት እየሰጠ አይገኝም ነገር ግን
ለስፖርታዊ ፕሮግራሞች ቀጥታ ስርጭት የፅሁፍ
መፃፊያ መሳሪያ አስፈላጊ ስልሆነ ለሰራተኛው በቂ
ስልጠና ተሰጥቶ ወደ ስራ ቢገባና አገልግሎት ላይ
ቢውል ጥሩ ነው፡፡
• CG አሁን ያለበት ሁኔታ የሚያሰራ ሁኔታ ላይ
ይገኛል፡፡ 15 15
የምስል
Click toመመልክቻ መሳሪያ
edit Master / VIDEO MONITOR /
title style
17 17
Click to edit Master title style
AIR CONDITIONER SYSTEM
በ ኤ ች ዲ ተ ን ቀ ሳ ቃ ሽ ስ ቱ ዲ ዮ ው ስ ጥ ሶ ስ ት ( 3 ) A i r
Conditioner ቢኖሩም በተገቢው ሁኔታ እየሰራ
ያለው ኦድዮ ክፍል ያለው Air Conditioner ብቻ
ነው፡፡
ለ ስ ር ጭ ት መ ሳ ሪ ያ ዎ ች ደ ህ ን ነ ት ሲ ባ ል ሁ ለ ቱ A i r
Conditioner ተጠግነው ወደ ስራ ቢገቡ የተሻለ
ነው፡፡
18
የድምፅ
Click toማቀናበሪያ መሳሪያ
edit Master /AUDIO MIXER /
title style
• ይህ መሳሪያ የሚያገለግለው የተሰጠውን የድምፅ ግብሃት ጥራት
ለመቆጣጠር እና ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ድምፆችን ድምፅ ማቀናበሪያ
ለማቀናበር የሚያገለግል መሳሪያ ነው፡፡
ሞዴል፦ ONAIR
• ለኤችዲ ተንቀሳቃሽ ስቱድዮ የምንጠቀመው የድምፅ ማቀናበሪያ 2500
መሳሪያ ሞዴል ፦ STUDER ONAIR 2500 ይባላል ፤
የሚቀበለው የድምፅ ግብሃቶች በ አናሎግና በዲጂታል ሲሆን
አቀናብሮ የሚያወጣው ኦድዮ አውትፑት (Audio Output)
በአናሎግና በዲጂታል ነው፡፡
• ለተንቀሳቃሽ ስቱድዮ የቀረፃና ቀጥታ ስርጭት እየተጠቀምንበት
ያለው የድምፅ ማቀናበሪያ መሳሪያ በጣም ትልቅ ለሆኑ
የሙዚቃና ስፖርታዊ ቀጥታ ስርጭቶች ጭምር የሚያገለግል
ደረጃውን የጠበቀ Professional የድምፅ መሳሪያ ነው፡፡
• ይህ የድምፅ ማቀናበሪያ መሳሪያ ያለውን ሙሉ አቅም
ለመጠቀም ያስችል ዘንድ ለሰራተኛው በቂ የሆነ ስልጠና
ቢሰጠው ወይም ቢያገኝ የተሻለ ነው፡፡
• የድምፅ ባለሞያውና ፕሮግራም ዳይሬክተሩ የሚገናኙበት
የስቱድዮ ቶክባክ /Studio Talkback/ ኮንፊገር ተደርጎ 19 19
20 20
ኦድዮ ሞኒተር
Click to / AUDIOtitle
edit Master MONITOR
style /
21 21
ኤድፎን
Click to/HEAD-PHONE/
edit Master title style
22 22
ማይክራፎን
Click to edit/ Master
MICRAPHONE /
title style
23 23
ኢንተርኮም ሲስተም
Click to edit Master/ title
INTERCOM
style SYSTEM /
• ሞዴል፦ SAMSUNG CRT 14’’ Old Model • ፕሮግራም ዳይሬክተሩ የቀጥታ ስርጭቱን
የሚከታተልበት Off-Air Monitor ቢኖርም
አንቴናው ደረጃውን የጠበቀ ስላልሆነ ስርጭቱን
በጥራት መከታተል አያስችልም ፤ ስለዚህ ደረጃውን
የጠበቀ አንቴና ቢሟላ በተሻለ ሁኔታ ስርጭቱን
መከታተል ይቻላል፡፡
• ከዚህ በተጨማሪም አብዛኛውን ጊዜ በቀላሉ
የምናገኘው የቴሪስቴሪያል ስርጭት የዜና ቻናልን
ሲሆን የቋንቋዎችንና የመዝናኛ ቻናሎችን ማግኘት
አስቸጋሪ ነው ፤ ስለሆነም በትራንሚተር በኩል
ያለውን ችግር ተጠንቶ መፍትሄ ቢያገኝ ጥሩ ነው፡፡
25 25
ማጠቃለያ /CONCLUSION/
Click to edit Master title style
የተንቀሳቃሽ ስቱድዮ መሳሪያዎች ማለትም ካሜራዎች, ትራይፖይዶች ዶሊዎች የማይክሮዌቭ ሊንክ መሳሪያዎች የኦድዮና ቪድዮ ኬብሎች
በመጫንና በማውረድ እየተጎዱ ስለሆነና ሰራተኛውም ጉዳት ላይ እየወደቀ ስለሆነ እቃዎችን ለመጫንና ለማውረድ አመቺ ይሆነ አነስተኛ
ቫን ቢሟላ የተሻለ ነው፡፡
ለካሜራ የምንጠቀመው Triax ኬብሎች ብዙ በማገልገላቸው ጫፋቸው ላይ ያለው ኮኔክተር /Triax Connector/ የተጎዱ ስለሆነ ተጨማሪ
ቲሪያክስ ኬብሎች /Triax Cables/ ቢሟላ ቢሟላ የተሻለ ነው፡፡
የተንቀሳቃሽ ስቱድዮ የውስጥ ዲዛይን ለአዲስ የመሳሪያዎች የመስመር ዝርጋታና የማስተካከያ ጥገና ለመስራት አመቺ አይደለም፡፡
በተንቀሳቃሽ ስቱድዮ ውስጥ ያሉ የ Fluorescent light የተወሰኑት ስለማይሰሩ ቢስተካከሉ፡፡
Booking በወክቱ ስለማይመጣ ስራተኛው ላይ የስራ ጫና እየፈጠረ ነው ስለዚህ ለወደፊቱ ቢስተካከል ጥሩ፡፡
አብዛኛውን ጊዜ የቀረፃና የቀጥታ ስርጭት በሚኖር ጊዜ ተገቢውን የቅድመ ዝግጅት ማለትም የ rehearsal (የቅድመ ልምምድ) ስለሌል
የፕሮዳክሽን ጥራት ላይ ችግር እየፈጠረ ነው፡፡
የቀረፃና ቀጥታ ስርጭት የInstallation ስራ በሚሰራበትና ስራው ካለቀ በዋላ በሚሰበሰብበት ወክት የአቢው ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ ጫና
ስላለ የኦፕሬሽን ሰራተኞች በተቻላቸው አቅም ልክ ቢያግዙ ጥሩ ነው፡፡
26 26
Click to edit Master title style
27 27
Click to edit Master title style
እናመሰግናለን
Thank You So much
28