Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 6

ተናገሩ

ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ / 2 /


ተአምሩን ለዓለም ንገሩ / 2 /
ድንቅ ስራውን መስክሩ
ይዌድስዋ

ይዌድስዋ መላእክት / 2 / ለማርያም


በውስተ ውሳጤ መንጦላእት ወይብልዋ
በሐኪ ማርያም ሓዳስዩ ጣእዋ
ኦ ሚካኤል
ኦ ሚካኤል /፪/ ሊቀመላእክት
በኃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት /፪/
ለያዕቆብ ነገድ ……………. ሚካኤል
ለእስራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
መልአከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምረት
ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /፪/
ኦ ሚካኤል /፪/ ሊቀመላእክት
በኃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት /፪/
በስዕልህ ፊት ……………. ሚካኤል
እሰግዳለሁ ሚካኤል
ፈጥነህ አረጋጋኝ ሚካኤል
አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት /፪/
ኦ ሚካኤል /፪/ ሊቀመላእክት
በኃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት /፪/
እንደ እሳት ይነዳል ………ሚካኤል
እንደ ነበልባል ሚካኤል
የመላእክት አለቃ ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት /፪/
ኦ ሚካኤል /፪/ ሊቀመላእክት
በኃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት /፪/
አረ ንዓ ንዓ ………….. ሚካኤል
ንዓ በምህረት ሚካኤል
የመላእክት አለቃ ሚካኤል
ሰዳዴ አጋንንት ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት /፪/

You might also like