Professional Documents
Culture Documents
TQM
TQM
1. ውድድር፡- የዛሬ ዘመን ገበያ ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት/አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ዝቅተኛ
መወዳደር ግድ ነው፡፡
3. የአፈፃፀም ጥራት፡-
የአፈፃፀም ጥራት ደግሞ ምርትና አገልግሎቶች የደንበኛውን ፍላጎት/ደንበኛው የጠበቀውን ግልጋሎት
የማሟላት ደረጃ ነው፡፡
1.1.የጥራት ፅንሰ ሃሳብ…
የሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ዴቪድ ጋርቪን ደግሞ ጥራት የተለያየ
ትርጉም ሊይዝ የሚችልባቸውን ምክንያቶች በመጥቀስ በሚከተለው
መልኩ ክፍሎ ተርጉሞታል፡-(1)
1. የላቀ ጥራት/Transcendent/
2. ምርትን መሰረት ያደረገ ጥራት/Product based/
3. ተጠቃሚውን መሰረት ያደረገ ጥራት/User based/
4. አመራረትን መሰረት ያደረገ ጥራት/Manufacturing based/
5. ዕሴትን መሰረት ያደረገ/Value based/
17
1.1. የጥራት ፅንሰ ሃሳብ…
1. የላቀ ጥራት/Transcendent/
ይህን ዕይታ የሚጠቀሙ ሰዎች ‘ጥራቱ እንዲህ ነው ማለት ይከብደኛል ግን
ሳየው አውቀዋለሁ ይላሉ’
የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያዎች እንደዚህ አይነቱ የጥራት አገላለፅ
በብዛት ይጠቀሙታል፡፡
ለምሳሌ፡-
1. ዕቃ መግዛት ደስ የሚያሰኝበት(ለገበያ ማዕከሎች)
2. መብረር እንወዳለን(ለአየር መንገዶች)
ይህ ዕይታ ስሜትን መሰረት ያደረገ በመሆኑ ጥራትን በተክክል ተርጉሞ
ተግባራዊ ማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
በተጫማሪም ንድፍ ስራ፣ አምራች እና አገልግሎት ሰጪ የስራ ክፍሎች
በዚህ ዕይታ ተመርኩዘው ጥራትን ለመምራት ወይም ለማሻሻል
ይቸገራሉ፡፡
19
1.1. የጥራት ፅንሰ ሃሳብ…
21
1.1. የጥራት ፅንሰ ሃሳብ…
3.ተጠቃሚውን መሰረት ያደረገ ጥራት/User based
ይህ ዕይታ ጥራት የግለሰቦች የምርጫ ጉዳይ ነው በሚል ሀሳብ ላይ የተመሰረተ ሆኖ እነዚህን
ምርጫዎች የበለጠ ማሟላት የቻለ ምርት ከፍተኛ ጥራት አለው ይባላል፡፡
ምንም እንኳን ዕይታው ምክንያታዊ ቢሆንም የሚከተሉትን ችግሮችን ያስከትላል፡-
1. የደንበኛ ምርጫ/ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀያየር በመሆኑ እነዚህን ምርጫዎች በምርቱ
ላይ ሙሉ በሙሉ ለማካተት አስቸጋሪ ነው፡፡
2. ከኒቼ ስትራቴጂ እና ከገበያ ጥምረት ዘዴ ለመምረጥ መቸገርን ያመጣል፡፡
3. ጥራትና የደንበኛ እርካታ አንድ ናቸው ወይ?” የሚለው ጥያቄም ችግር ይፈጥራል፡፡
ምክንያቱም አንድ ምርት ብዙ የጥራት መገለጫዎች ኖረውት ነገር ግን ዕርካታ ሊያመጣ
የሚችለው ሌላ ሊሆን ይችላል፡፡
22
1.1. የጥራት ፅንሰ ሃሳብ…
4. አመራረትን መሰረት ያደረገ ጥራት/ Manufacturing based
የምህንድስናን እና የአመራረት አሰራር ልምዶችን መሰረት ያደረገ ሆኖ
በንድፍ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት መቻልን ይመለከታል
(ለተቀመጡ መስፈርቶች ተስማሚነት)
ይህ ጥራት ራሱ አምራቹ/አገልግሎት ሰጭው የሚያስቀምጠው ሲሆን
የደንበኛው የጥራት ፍላጎት ተሳካ የምንለው ይህን ካስቀመጥነው
የጥራት መስፈርቶች ጋር ተስማሚ የሆነ ምርት ሲመረት ነው፡፡
24
1.1. የጥራት ፅንሰ ሃሳብ…
ታሪካዊ አመጣጥ
መካከለኛው ዘመን– የዕጅ ሙያ – Guilds (training)
ማበልፀግ ቻሉ
1950 – ዴሚንግ የጃፓን የስራ ዋና የስራ አስፈፃሚዎችን ስለ ስታስቲካዊ የጥራት
ቁጥጥር አስተማረ
1.2. የአጥስአ ታሪካዊ አመጣጥ እና የዕድገት ደረጃዎች…
Taguchi method,
1990’s – አደድ 9000 ተከታታየ አለም አቀፍ የጥራት ማረጋገጫ ደረጃ፣
1800-1899 1941-1945
Product Orientation Quality during
World War II
Design
SPC Improved
Inspection Design
31
1920 1940 1960 1980 2000
32
1.2. የአጥስአ ታሪካዊ አመጣጥ እና የዕድገት ደረጃዎች…
የአጠቃላይ ጥራት መወለድ(1946- አሁን)
ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ የጃፓን ኩባንያዎች የጦርነት ምርቶችን
ከማምረት ወደ የሚሸጡ የሲቪል ዕቃዎች ማምረት ተሸጋገሩ
– ጃፓን ስለ ጥራት አዳዲስ አስተሳሰቦችን ፍላጋ ላይ አተኮረች(ዴሚንግ እና
ጁራን ስልጠና ተወሰደ)
– ፍተሻ ላይ ሙሉ ለሙሉ ከማተኮር አጠቃላይ ጥራት ሁሉምን የስራ ሂደቶች
ሰራተኞችን በማሳተፍ ማሻሻል ላይ ትኩረት ተደረገ
እንዴት አዚህ ደረጃ ልንደርስ ቻልን…
• ዴሚንግ እና ጁራን የጥራት አመራር መርሆችን አስተምረዋል.
• መርሆዎችን ታይቺ ኦኖ ቶዮታ መኪና ማምረቻ ውስጥ ተግባራዊ አደረገ
• ጃፓን የሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ስርዓትን አቋቋመች(1951).
• የናይትድ ስቴት እና አውሮፓ የጥራት አመራር ፕሮግራሞችን መተግበር
ጀመሩ(1980).
• የናይትድ ስቴት የማልኮለም ባልድሪጅ የጥራት ሽልማት አቋቋመች (1987).
• አሁን ጥራት ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ የመማይተው ጉዳይ
1.2. የአጥስአ ታሪካዊ አመጣጥ እና የዕድገት ደረጃዎች…
የጥራት ዕድገት ደረጃዎች
የተስማሚነት ትርጉም ዘዴ ውስንነት
ዓይነት
• ለደረጃዎች • መስፈርቶችን • ደረጃዎችን ማውጣት ፡- ቅደም • ፈታሾችን እንደ ጠላት መቁጠር
ተስማሚ ማሟላት ተከተላቸውን የጠበቁ ድርጊቶች • ፈታሾች የሚጨምሩት ዕሴት
መሆን • የምርት ውጤትን እና የተፃፉ የስራ ቅደም የለም
ከመስፈርቶች ጋር ተከተሎች • ለመስፈርቶች ተስማሚ መሆን
ማወዳደር • ስታትስቲካዊ የጥራት ቁጥጥር ማለት ሁሌም ለፍላጎት ተስማሚ
• ፍተሻ፡ ምርትን ጥሩ እና መጥፎ መሆን ማለት አይደለም
ብሎ መለየት፣
• 100% ወይም ናሙና
39
1.2. የአጥስአ ታሪካዊ አመጣጥ እና የዕድገት ደረጃዎች…
የጥራት አመራር ዕድገት ባለ 4-ደረጃ ሞዴል
ፍተሻ ማዳን፣ መለየት፣ ደረጃ ማውጣት፣ መቀየጥ፣ የዕርምት
(1910) እርምጃዎች፣ ተስማሚነት ጉድለቶችን ምንጭ መለየት
የጥራት ስርዓቶች ዕድገት፣ ከፍተኛ ደረጃ የጥራት እቅድ፣ ሁሉን አቀፍ የጥራት
ማኑዋሎች፣ የጥራት ወጪ አስተሳሰብን መጠቀም፣ አምራች ያልሆኑ የስራ
ጥራት ማረጋገጥ
ክፍሎችን ማሳተፍ፣ የብልሽት መንገዶች እና የተፅእኖ ትንተና(FMEA)፣
(1950)
ስታትስቲካል የስራ ሂደት ቁጥጥር(SPC).
ጃፓናውያን በዋናነት አስተዋፅኦ ያደረጉበት የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች በስራ ቦታቸው ያሉ ችግሮችን
በመለየት እና በመተንተን መፍታት የሚያስችል ነው፡፡
TQM Definition
• TQM is defined as both philosophy and a set of guiding
principles that represent the foundation of continuously
improving organization. It is the application of
quantitative methods and human resources to improve
all the process within the organization and exceed
customer needs now and in the future.
• It is a philosophy that is designed to make an
organization faster, flexible, focused and friendly. It
leads to a structured system that focus each employee
on the customer. It creates an environment that allows
organization-wide participation in planning and
implementing a continuous improvement process to
meet customer needs. 48
In his book Total Quality Control, Feigenbaum (1960) states that TQC is an
effective system for integrating the various initiatives in the field of quality to
enable production and services to be carried out as cheaply as possible
consistent with customer satisfaction.
This definition contains the very root of the problem. The reason why TQC was
not a success in Western forms is especially due to the fact that Western
management was misled by Feigenbaum’s reference to an effective system into
thinking that TQC could be left to a central quality department. As a result,
management failed to realize that an essential ingredient of TQC is
management’s unequivocal commitment to quality improvements. Effective
systems are a necessary but by no means sufficient condition for TQC.
50
1.4. የአጥስአ ትርጓሜ
አጥአስ ማለት ድርጅቶች የተለያዩ ዘዴዎችን(አህዛዊ) በመጠቀምና
ሁሉንም ሰራተኞች በማሳተፍ የስራ ሂደቶችን በቀጣይነት
የሚያሻሽሉበትና የደንበኞች ፍላጎትን ማርካት የሚያስችል ፍልስፍና እና
መርሆዎች ስብሰብ ነው፡፡
አጥአስ ድርጅቶችን ፈጣን፣ ተለማጭ፣ ትኩረታቸው የተሰበሰበ እና
ሰው ወዳድ/ምቹ እንዲሆኑ ለማድረግ የተነደፈ ፍልስፍና ነው፡፡
አጥአስ ሁሉም ሰራተኞች ደንበኛ ላይ እንዲያተኩሩ ማድረግ
የሚያስችል የተዋቀረ ስርዓት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
በተጨማሪም ቀጣይነት ያለው የማሻሻያ ስራ ላይ በተቋም ደረጃ
ሁሉምን በማሳተፍ የደንበኛን ፍላጎት ማሟላት የሚቻልበት ከባቢን
ይፈጥራል፡፡
1.4. የአጥስአ ትርጓሜ…
በሌላ መልኩ ሲተረጎም ደግሞ አጥአስ ሁሉም የድርጅቱ ሰራተኞች በንቃት
የሚሳተፉበት ቀጣይነት ያለው ለውጥ በማምጣት ደንበኛን ማርካት
የተቻለበት ተቋማዊ ባህል ዕውን የሚሆንበት ራዕይ ነው፡፡
ጥራት የዚህ ትርጉም አካል ሲሆን አጥስአ የሚከተሉት የጥራት ትርጉሞች
ተዋረድ ውህድ ነው፡-
1. ጥራት - የደንበኛን ፍላጎት በቀጣይነት ማርካት
2. አጠቃላይ ጥራት - ጥራትን በአነስተኛ ወጪ ማግኘት፡፡
3. አጠቃላይ የጥራት ስራ አመራር - አጠቃላይ ጥራትን በሁሉም ተሳትፎ
ማግኘት
ማንኛውም ጥራት ላይ ተፅዕኖ መፍጠር የሚችል በሙሉ ቀጣይነት ላለው
መሻሻል/ለውጥ ኢላማ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ሰዎች፣ የስራ ሂደቶች፣
ምርቶች ወይም አገልግሎቶችና እና አከባቢ በለውጡ ትኩረት
የሚሰጣቸው ናቸው፡፡
The Core Principles of TQM
TQM is a philosophy grounded on six core principles
1) Focusing on the customer
2) Participation and teamwork
3) Continuous improvement
4) Factual based decisions
5) Management commitment
6) Supplier partnership
53
1.5. መሰረታዊ የአጥስአ መርሆች
55
1.5.1) ለደንበኛ ት ኩረት መስጠት
ደንበኛ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደ የቢዝነስ ስትራቴጂ ሊወሰደ
ይችላል፡፡ ማንኛውም ኩባንያ አራት ደንበኛን የሚመለከቱ ግቦች
ይኖሩታል፡፡
1) ደንበኛን ማርካት
2) ከተወዳዳሪዎች የበለጠ የደንበኛ እርካታን ማስገኘት
3) ትልቅ የገበያ ድርሻ ማግኘት
4) ደንበኞችን ለረዥም ጊዜ ማቆየት
ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገ?
ያልረኩ ደንበኞች
በሚቀጥለው ጊዜ ከተወዳዳሪዎች ይገዛሉ
እርካታቸውን ከሚገልፁላቸው ጓደኞቻቸው ብዛት ይልቅ ስለቅሬታቸው ሁለት እጥፍ
ለሆኑ ጓደኞቻቸው ስለሚናገሩ
የገበያ ድርሻ እና አጠቃላይ ገቢ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ስላለው
አዳዲስ ደንበኛን ለማግኘት የሚወጣው ወጪ ለማቆየት ከሚወጣው
ወጪ በአምስት እጥፍ መብለጡ
Customer issues
a)Customer satisfaction
b)Customer perception of quality,
c) customer complaints and feedback,
d)customer retention,
e)employee involvement
Overview of TQM 57
የደንበኛ ጉዳዮች
1. የደንበኛ እርካታ
2. ደንበኛ ለጥራት ያለው ዕይታ
3. የደንበኛ ቅሬታ እና ግብረ መልስ
4. ደንበኛን መያዝ/ማቆየት
5. የሰራተኞች ተሳትፎ
58
a) Customer Satisfaction
Requirement of Internal and External Customers
• Customer satisfaction is a process never ending
• High level of quality - meeting all his needs
• High degree of flexibility - product flexibility
• High levels of service - maximum service
• Low costs - value for money, customers pride is
for the lowest cost product
• Quick response - Less waiting period, demo,
billing, packing, delivery
• Little or no variability - minimum deviation from the
target and expectation
59
ሀ) የደንበኛ እርካታ
የውስጥና የውጭ ደንበኞች ፍላጎቶች
የደንበኛን ፍላጎት ማርካት የማያቋርጥ ሂደት መሆኑን መረዳት
ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ማለት ሁሉንም ፍላጎቶች ማሟላት እንደሆነ
ከፍተኛ ደረጃ ተለማጭነት ማለትም የምርት ተለማጭነት
ከፍተኛ ደረጃ/የላቀ አገልግሎት
አነስተኛ ዋጋ፡- ለወጣ ገንዘብ የተገኘው እሴት፤ ደንበኛ የሚኮራው
አነስተኛ ዋጋ ባላቸው ምርቶች ነው፡፡
ፈጣን ምላሽ
አነስተኛ ወይም ባዶ ልዩነት፡- ከኢላማ ወይም ደንበኛ ከሚጠበቀው ነገር
በአነስተኛ መጠን ማፈንገጥ
Creating satisfied customers
Customer Satisfaction
Three Part System Customer needs and expectations
(Expected quality)
Process output
(actual quality)
Company
Operations
Customer Customer perception
(Processes)
Satisfaction (perceived quality)
61
ሀ)የደንበኛ እርካታ…
የሶስትዮሽ አካላት ስርዓት
የደንበኛ
የሰው ሀብት ፍላጎት
አሰተዳደር
የደንበኛ እርካታ
የኩባንያው
ስራዎች
(የስራ ሂደቶች)
ሀ) የደንበኛ እርካታ…
የደንበኛ ፍላጎት እና የሚጠብቀው
(የሚጠበቅ ጥራት)
የደንበኛው ዕይታ
ለ.
Overview of TQM 64
How companies succeed?
Understand the short term and long term customer needs and
expectations through systematic approach
Understand the linkage between the voice of the customer
and the design, production and delivery processes
Make commitment to customer that promotes trust and
confidence in their product and service
Have effective customer relationship management process
Measure customer satisfaction, compare the results relative to
competitors, and use the result to improve internal processes
Measuring customer satisfaction can be done trough two ways
1. Analysis of customer complaints
2. Customer research and comparison of results with competitor
results
65
b) Customer perception of quality
Technical Quality versus Functional Quality
• Technical quality - the core element of the good or service.
• Functional quality - customer perception of how the good
functions or the service is delivered.
Expectations and Perceptions
• Customers’ prior expectations (generalized and specific service
experiences) and their perception of service performance affect
their satisfaction with a service.
Satisfaction = (Perception of Performance) – (Expectation)
Gap Gap
product or service
perceptions of the
perceptions of the
product or service
expectations for
expectations of
expectations for
the product or
the product or
the product or
perceptions of
the product or
Customers’
Customers’
Customers’
Customers’
Customers’
Customers’
service
service
service
service
67
Sources of Feedback
1.Comment Card- card attached with the warranty
2.Questionnaire- Mostly close ended and open questions.
3.Analyze and interpret data.
4.Focus Group- call for a meeting and discuss
5.Toll Free Numbers- Free telephone for assistance, register
complaints
6.Customer Visit- customer is put on top priority
7.Report Card- giving a grading sheet to the customer
8.Internet- Online and email feedback.
9.Employee feedback- Customer says what is happening,
employees say why it is happening. Reactive to proactive
approach
10.Mass Customization- instant changes to requirement. 68
Complaints - Feedbacks are proactive complaints are
reactive.
• Help as a proactive device for the future.
– All must be acknowledge as early as possible
– get the information about the progress of the complaint
• Frontline staffs get the direct complaint
Handling complaints
• Develop procedure for complaints, recording, actions to be
taken, inform the staffs
• Categorize complaints - product, service, cost, … etc
• Communicate process of handling complaints to staffs
• Provide regular complaints reports
• Investigate complaint promptly both positive and negative
• Senior managers must have direct involvement
Overview of TQM 69
d) Customer Retention
• It is the final result of customer satisfaction and customer loyalty
• Most cases what customer says or feels may vary from actual consumption or
purchase
• Customer must refer more customers and increase the revenue
• External research must be done to feel the pulse of the customer
• Employee retention is proportional customer retention
Customer Care –
The boss just handles the cash it is the customer who pays your salary, (Henry Ford)
• Meet customers expectation – treat customers alike, respond quickly
• Get the customer’s point of view
• Deliver what is promised
• Make the customer feel valued
• Respond to all complaints
• Over-respond - make him feel he is cloud nine
• Provide clean and comfortable reception area
Communication - All forms of communication
• Minimize the number of contact points – channels and levels
• Write document in customer friendly language
70
e) Front-line people - The people who have first and
direct contact or interaction with the customer
• Hire people who like people - train groom them
• Challenge them to develop better methods – small
changes in packing, billing etc
• Give them authority to solve problems - give
discounts, free gifts etc
• Serve them as internal customers
• Make sure they are adequately trained - written
and oral communication, body language etc
• Recognize and reward performance -
71
Customer-Supplier relationship
survival of a company and its growth largely depends on
customer satisfaction.
Customer satisfaction depends on Quality, Price, and Delivery.
Quality, Price, and Delivery are linked to Process Capability.
Process Capability is greatly limited by process variation.
Process variation leads to an increased number of rejects, higher
costs, and longer production time
CUSTOMER
DELIVERY
CYCLE TIME
PRICE Need
Do COST
QUALITY
DEFECTS 72
SUPPLIER
1.5.2 Participation and team work
Participation
• Effective involvement and utilization of the entire work force. TQM is an
organization–wide challenge that is everyone’s responsibility.
• All personnel must be trained in TQM and other appropriate quality
improvement skills so they can effectively participate on project teams.
• People must think about how to improve their jobs, people must be
empowered at the lowest possible level to perform processes in an
optimum manner.
Involving and empowering employees to simultaneously bring more
minds on decision-making process and increase the ownership feel.
Well-planned and carried-out controls (not loss of control).
Basis for involving employees:
1. to increase the likelihood of a good decision or a better plan;
2. to promote ownership of decisions by involving who will have to
implement them.
73
Responsibility for Quality
• Quality not responsibility of any one person or department –
everyone’s job (operator to CEO)
• Start from marketing – determine customer requirements until
product received by satisfied customer
• Delegated to areas with authority to make quality decisions
• Areas responsible (figure next slide)
Customer
Marketing
Product Service
Production Process
74
Design
Team work
A team is a small number of people with complementary
skills, who are committed to a common purpose, set of
performance goals and approach for which they hold
themselves mutually accountable.
Functions
To solve problems that are difficult for individuals through
– Brain storming to discover improvement opportunities
– Recommending corrective actions
– Tracking the effectiveness of solutions.
75
1.5.3 ) Continuous improvement
Improvement should be a proactive task of management
not simply a reaction to problems and competitive
threats
• To understand the process of TQM , all work is seen
as 'process' and TQM is a continuous process of
improvement for individuals, groups of people and
whole organizations.
• TQM is not a quick management fix; it is about changing
the way things are done within organization's lifetime.
• To improve the process, therefore, people must know
what to do , how to do it, have the right methods to do
it, and be able to measure the improvement of the
process and the current level of achievement. 76
• The importance of continuous improvements has by now been
amply illustrated. Masaaki Imai’s world-famous book Kaizen, written
in 1986, focused precisely on this aspect of TQM. In this book, Imai
presented an interesting, but also singular, definition of quality. He
simply defined quality as ‘everything which can be improved’. From
a Western point of view, this sounds a bit extreme.
77
TQM and Continuous Improvement
• TQM is the management process used to make
continuous improvements to all functions.
• TQM is ongoing, continuous commitment to improvement.
• Meeting customer need through CI
86
1.5.5) Management commitment (Leadership)
• TQM starts at the top, where serious obsession commitment
to quality leadership must be demonstrated.
• Chief executive must accept the commitment to a quality
policy that deals with the organization for quality, the
customer needs, the ability of the organization, supplied
materials and services, education and training, and review
of management systems for never-ending improvement.
• A committed and involved management to provide long-term
top-to-bottom organizational support.
They create a strategic vision and clear quality
Set high expectations: leaders can inspire people to do things that
they do not believe they can do.
Demonstrate substantial personal commitment
Integrate quality values to the daily leadership and management
Sustain an environment for quality exercise
87
Quality Leadership is top management responsibility
• Senior leaders need to commit to the development of the
entire workforce and encourage participation, learning,
innovation, and creativity throughout the organization..
• Senior leadership must set directions; create a customer
orientation, clear quality values, and high expectations that
address the needs; and build them into operation.
• Achieving quality and market leadership requires a strong
future orientation and a willingness to make long-term
commitments to key stakeholders-customers, employees,
suppliers, stockholders, the public, and the community.
• Basic Tenets of TQM that Quality goals are a moving
target, thereby requiring a commitment toward CI.
Overview of TQM 88
The principles of TQM as a pyramid
1. The base is the principles and concepts to the sides
2. The leadership is central to create TOM organization
3. The organization has to be guided through TOM principles
and core concepts by leadership.
Overview of TQM 89
1.5.6) Supplier partnership
• Treating suppliers as partners. On the
average 40% of the sales is purchased
product or service, therefore, the supplier
quality must be outstanding. The focus
should be on quality and life cycle costs
rather than price.
• Suppliers should be few in number so that
true partnering can occur.
90
• Partnering :Organizations increasingly
recognize the need to establish mutually
beneficial relationships in partnerships.
The philosophies behind TQM and
‘Excellence’ laydown principles and
guidelines to support them.
• How partnerships are planned and
managed must be in line with overall
policies and strategies and support the
operation of the processes.
91
• Establishing effective partnerships
requires attention to identification of key
strategic partners, design/development of
relationships, structured value-adding
• supply chains, cultural fit and mutual
development, shared knowledge and
• learning, improved processes, measured
performance and feedback
92
• When establishing partnerships, attention
should be given to maximizing the
understanding of what is to be delivered
by the partnership – the needs of the
customer and the capability of the supplier
must match perfectly if satisfaction and
loyalty are to be the result;
.
93
Total Quality Management understanding what represents value for
money – getting the commercial relationship right;
• understanding the respective roles and ensuring an appropriate
allocation of responsibilities – to the party best able to manage
them; working in a supportive, constructive and a team-based
relationship; having solid programs of work, comprising agreed
plans, timetables, targets, key milestones and decision points;
structuring the resolution of complaints, concerns or disputes rapidly
and at the lowest practical level; enabling the incorporation of
knowledge transfer and making sure this adds value; developing a
stronger and stronger working relationship geared to delivering
better and better products or services to the end customer – based
on continuous improvement principles
94
Overview of TQM 95
ክፍል-2፡-የአጥስአ ቴክኒኮችና መሳሪያዎች
Overview of TQM 96
2.1. የፖሊስ አመራር /policy management ment
የአጥስአ የፖሊስ አመራር
የድርጅቱ ራዕ/vistion
የድርጅቱ ተልዕኮ/misstion
የድርጅቱ የብዝነስ ፖሊሲ/Business
policy
97
2.2 ፖሊስን ማውረድ/ Policy Deployment
Company
Mission
&Vision
The executive decides the
Business company-wide policy and
assigns challenges to
Breakdown Policy each division
Section Individual
Breakdown policy goals
ጥንካሬ/Strength
ውጫዊ ሁኔታ/
Internal ድክመት/weakness
environment
In general, even if each department in the entire company manages the tasks of the
department respectively, integrated power cannot be demonstrated as the entire company.
In TQM, there are activities done in a single section and done by the cooperation of two or
more departments . It can be said that the former is vertical activities and latter is horizontal
activities . The latter is called “Cross-functional Management “
Human Resource
General Affair
Management
Management
Management
Assurance
Quality
Cost
Planning
Affilitates
Producst Design
Quality Assurance
Cost Management
Production
Products
(including Production Preparation
Design
Inspection)
Purchasing
Production
Purchasing Production
Preparations
( including Inspection)
Function
Sales
Human Resource Management
・General affair Management etc. Overview of TQM 102
3. Targets in “Cross-functional Management”
It can be said, “Cross-Functional Management” is entire company activities
with a certain purpose.
Besides these, there are order (sales) management, new products development
management, delivery management, subcontract management, a safety control,
information management, a human resources management, and environmental
protection, etc. as functional items.
4
2.3 ከምርጥ ተሞክሮ ራስን ማነፃፀር
/Bench marking/
ማንኛውም ድርጅት በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ምርጥ ለመሆን ከሌሎች ምርጥ የአሰራር
ዘዴዎችን (Methods) ምርጥ ተሞክሮን (best practices) እና የስራ ሂደትን (process)
ይህን ምርጥ ውጤታቸውን እንዴት እንደገኙት በማወቅና ፤ ተሞክሮውን በመቀመር ፤ ከራስ ልዩ
ሁኔታ ጋር በማዛመድና በማላመድ ስራ ላይ በማዋል፤ የነበረውን የአፈፃጸም ደረጃ ወደ ላቀ ደረጃ
በማድረስ ምርጥ ድርጅት ለመሆን የሚደረግ ጥረትና የአሰራር ዘዴ ነው፡፡
105
2.4 የጥራት ስራን ማውረድ/Quality
Function Deployment(QFD)