Professional Documents
Culture Documents
Capter 2
Capter 2
የበጀት አደረጃጀት
ዓላማ
የበጀት አደረጃጀት መርህ
የበጀት አደረጃጀት ሥርአት እና
የበጀት ምድቦችን በበጀት አደረጃጀት ስርዓት ውስጥ
ምን እደሆኑ መግለጽ ይሆናል$
የበጀት አደረጃጀት:-
የበጀት አደረጃጀት ማለት በጀት እንዴት
እንደተደራጀ የሚያሳይ የበጀት መዋቅር ማለት
ነው፡፡
የበጀት አደረጃጀት ዓላማዎች
የበጀት አደረጃጀት ዓላማዎች
ሀ/ በጀትን ለመንግስት መ/ቤቶች እና በሥሩ ላሉ
ፕሮግራሞች፣
የሥራ ክፍሎች፣
ንዑስ ፕሮግራሞች፣
ፕሮጀክቶች ማዛመድ፡፡
ለ/ የወጪ ማዕከሎችን ማጎልበት ለወጪዎች
የፋይናንስ ምንጫቸውን ለይቶ ማሣየት፡፡
የቀጠለ
ሐ/አንድ ወጥ የሆነ የበጀት አደረጃጀት ሥርዓት ሥራ ላይ
በማዋል በወጪ ማእከል የተመሰረተ በጀት እዲፈጠር
ከማድረግ ረገድ፡-
አንድን በጀት ከመ/ቤቱ የስራ እንቅስቃሴዎች ጋር
በማዛመድ እና የበጀቱ ቅንብር በበቂ እና በማይለዋወጥ
ሁኔታ ሚዛናዊ እዲሆን ይረዳል!የመደበኛና የካፒታል
የወጪ በጀቶች በሥራ ክፍልና በፕሮጀክት እዲገናኙ
ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል!በመንግስት መ/ቤት የሚገኙ
የስራ ክፍል እና ፕሮጀክት ጠቅላላ ወጬ በመስራት
የስራ መሪዎች ለሚወስኗቸው ውሳኔዎች ድጋፍ
ይሆናሉ!
የቀጠለ
መ/ የስራ ዕቅድ ለእያንዳንዱ የወጪ ማዕከል፤
በበጀት ዓመቱ የሚጠበቀውን ጠቅላላ ውጤቶች
ይገልጻሉ፣
ዓላማዎችን እና ስልቶችን ያስቀምጣሉ፡፡
የክንውን ግቦችን ያመለክታሉ፡፡
ውጤቶችን ለማምጣት የሚያስፈልገውን ሀብት
ያሳያሉ፣
በደመወዝ ( ለነባር እና ለአዲስ የሰው ሀይል) ለመደበኛ
ሥራ ማስኬጃ እና ለካፒታል ወጪ የተጠየቀውን ሀብት
አግባብነት ያስረዳሉ፡፡
የበጀት አደረጃጀት መርሆዎች
ምድቦች እና መለያ ቁጥር ግልጽ የሆነ ዓላማ ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፣
ምድቦች እና መለያ ቁጥር በጀት እና የሂሣብ አያያዝ ግልጽ እና በቀላሉ
መረዳት የሚቻል እንዲሆን ማድረግ አለባቸው፣
ምድቦችና መለያ ቁጥር ከዓመት ወደ ዓመት የማይለዋወጡ መሆን
አለባቸው፣
ለምድቦችና መለያ ቁጥር ወጥ የሆነ መለያ ቁጥር መጠቀም የመደበኛና
የካፒታል በጀትን በአንድ ላይ ተመሣሣይ መለያ ቁጥር እንዲሰጣቸው
ማድረግ፣
ምድቦች የአንድን የመንግሥት መ/ቤት በጀት በመዋቅር ለይቶ ማሳየት
አለባቸው፣ የካፒታልና የመደበኛ ወጪዎች በተመሣሣይ ፕሮራም ሥራ
ክፍሎች ባሉ ተግባራት በወጪ ማዕከል ሊገናኙ ይገባል፣
ምድቦችና መለያ ቁጥር የወጪ ዕቅድን በጀትንና ሂሣብን አያያዝን
ማገናኘት አለባቸው፣
መለያ ቁጥሮች አንድ ጊዜ ሥራ ላይ እንዲውሉ ከተደረገ በላ የክልሉ
የበጀት አደረጃጀት ሥርዓት መርህ
የበጀት አደረጃጀት ሥርአት ዓላማ ወጥ የሆነ የበጀት ምድብ እዲኖር
በማድረግ እና ለነዚህ ምድቦች አንድ ወጥ ሆነ የወጪ መለያ ቁጥር
በመስጠት የሚከተሎትን አላማዎች ማሳካት ነው እነሱም፡-
4.1በጀት ግልፅ በሆነ መንገድ ለምን ጉዳይ እደተፈቀደ የሚያሳይ
የበጀት ምድቡውስጥ ተለዋዋጭነት የሌለው እና በቀላሉ መረዳት
የሚቻል እዲሆን ማድረግ"
4.2 በጀቶችን ለመንግሥት መ/ቤቶ እና በእነርሱ ሥር ላሉ
ፕሮግራሞች፣ የሥራ ክፍሎች፣ ንዑስ ፕሮግራሞ፣ፕሮጀክቶች ግልጽ
በሆነ መልክ ተለይተው የሚደለደሉበትን ማዕቀፍ /Framework/
ማዘጋጀት፣
4. 3 የበጀት እና ሂሳቡ አያያዝ በኮፒዩተር የተደገፈና ዘመናዊ
ማረግ ነው$
የበጀት አደረጃጀት ሥርዓት
ማንኛውም የበጀት አደረጃጀት ሥርዓት ሦስት ክፍሎች አሉት፣
y£úB MDB ybjT MDB yx¦øC B²T Múl@ ymlà q$_R Múl@
N;#S N;#S N;#S N;#S ßéjKT 3 yb# tKL ¥ššÃ ßéjKT 001
xR:ST
›YnT ywÀ mdB 4 lߧNT½ l¥>n¶Â lmú¶Ã 6313
mGÏ
MNu yÍYÂNS MNu 4 yWu XRĬ -EU 2800
አመሰግናለሁ